"ከኪሳራ ተነስቼ በወር የአንድ ሚሊዮን ብር ገቢ ባለቤት ሆኛለሁ" ልዩ የበዓል ውሎ ከዳዊት ድሪምስ ጋር/በእሁድን በኢቢኤስ/
HTML-код
- Опубликовано: 11 сен 2021
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS Развлечения
ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ድንቅ ኢነርጂ ያላቸው ሰዎችን ያብዛ።
እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ድንቅ ነህ ሁላችንም ድንቅ ነን ደሰ ይላል dawit dreams
ወንድሜ እውነትም ድንቅ ሰው ነህ
በጣም መካሪ ሰዉ ነህ እንዳንተ አይነት ነዉ የሚያስፈልገዉ ለማደግ 🙏🙏❤❤
ዋው ዋው ወንድም ዳዊትዩ ትስፈ ቆርጭ ባለሁበት ሰት ያንተን ፕሮግራም ሳይ ሲስማ ብውነት ነው የምልህ ይጨለመው ተስፍስዩ ኢንደሀና ሲብራ ታየኝ በውነት ይልቅ ስው ትልቅ ንገትን ይድጣል ያልሁት በስደት ኣለም ላይ ነኝ ያንተን ህልም ኣንግቸ ይርሚራመድ ያርገኝ
በጣም ገራሚ ሰው መልክትህ ለያንዳንዳችን ነው እራሳችንን እንድናይ
Really Amazing person u learning for many good things በኢትዩጵያ እንደዚህ ሰዎች ጥቂት ቢበረክቱ እንደምታድግ አልጠራጠርም EBS እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ እመኛለው 🙏😇😍❤🇪🇷❤🇪🇹❤
ሊዬ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው እኛም ካንቺ እና ከካሜራ ማኖቸ ጋር ነው አብሬ ምውለው ብዙ ነገረ ተምሬበታለው ወድሜ ዳዊት ተባረክ በርታልኝ እደዘ እዳተ ሚያነቃቃ ሰው ነው ሚያስፈልገው በዚ ግዜ ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ ዘመንክ ይባረክ
Neju
@@kedirseid6161 ወዬ
Incredible energy! Stay blessed 🙏🏽
I'm amazing... affirmation!
Thank you Dave!
በጣም ደስ የሚል እና ብዙ ነገር ሊያስተምረን የሚችል እና የሚገባ ሰው፣ ድንቅ ነው
Dave you are wonderful l love your energy
Amazing. God bless you brother
ወንድሜ ተባረክ🙏🏻😘💕
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU GENTLEMEN FOR YOUR POSITIVE AND ENERGETIC APPROACH FOR LIFE 🙏 AMEN 👍🙏
እስካሁን ሲንግል ድንቅ ድንቅ ልጆችን ዉለድጅ አግባና
Thinking positive is always good.
ምንም አይነት ምክንያት ተቀባይነት የለውም ብለህ አልነበር ኩሽ አፕ ስለሰራህ ደስ ብሎኛል!!
ይቅርታ ግን ቅዳሜዎች ምነው በሰላም ነው ብሩክታይት ከናተ የተለየችው እሷ ብቻ ቀረች
Mahgoiq
ዳዊት ወዲ ገዛዉተይ አልፎሮማዮ ኤሬትራ
እድሜና:ጤና:ይስጥህ:ወንድሜ።
Thank you
WOW...he is Amazing!!!
Liya intervi adergulen be seyefu bihon des yelgale kapehon shay programe lay 😘😍😍
ዎውውውው ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት
በጣም አሪፍነው
Wow..☀this is really Amazing, He is so incredible , God bless all !!!
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::!
Ainduin saycherse lelatiqe lemon asfelge?
wonderful young a model Ethiopian!
18/24 oz Bottle reg. Fill with reg. Water near fill line to Juice Fill 2 kinds Mango-Tangarine-Pine-Apple: with Apple in it to replace Gas in insulation Mix Glucose cycles frequcy.
Wow I like his positivity
የስውየው ጥርት ድስ ይላል ናገር ግን ሀሳቦን መረዳት ይቸግረኛል
So come to dawit dreams. It will all be clear and achievable. Give it a shot.
God bless daviye
ዋው
እዉነት ይህን መድረክ ተቀላቅየ ለመማር ብዙ ግዜ ተምሬለሁ ብዙ ገንዘብ እየከፈልኩ ግን ኪሴ ባዶ ሲሆን ትምህርቱም አስጠላኝ ጥሩገቢ ላለው ሰው ባለው ሰአት ቢማር ብዙ ለውጥ ያመጣል በርቱ
You can learn in RUclips for free.
@@goldengirl7934 ባማረኛ ይፃፍ
@@amenatseid9067 በነፃ ከዬቱብ ተማሪ ነው የምትልሽ እኔ መማር እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ
@@uamamarali4794 አሁንማ በስልኬ የተለያዩ ትምህርቶችን እከታተላለሁ በአካል ለመማር ወጭ አለው ስራ ለሌለው ሰው ትንሽ ይከብዳቸዋል
መልካም ወጣት
Best Sunday 🔥✌🏻
Wow what a productive day 😍
I love ur breakfast MAN
ዋውውው ደስ ሲል
ድቅ ሰው በርታ👍👍
Insipre Ethiopia btakerbuln arif new
ስራዉ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
Allah ayweldem ayweledm amsayam yelewm egnam ljochu sanhon bariyawachu nen Allah demo getachin new. Dawit yanten tmhrt eketatelna yhe ababalh bcha ykebdegnal fetari eskalk hulachinm bemimechen melku astemren yante tmhrt lehulum slehone bye new .
Deva we love you 🤜🤛🙌💪
በግጥም ድንቅ ነን
,dawat .LoV you
ዳዊት የምር ጀግና
YOUR A GOD YOU TALL BY SHOER BEST AND BEST GRAT
ከ ፉረጎ አስተሳሰብ መውጣት ግድ ነው......
Wow
I am Amazing!!! Devayae Amazing keep shinning
luvyaa coach
ታማኝበየነንይመስላልወሬው
bewunt baxm teru mikr nw
Waw batem new yamekaberk wadem.
Betami nwe yamewadhe selkihen lakelgin swe hager nwe yalwet
Dear Dani dram what up I like your one word pretext when I decided to change my life but I come more pretext I don't have strong commitment and consistency
ቅን ጀግና የተማረ የተባረከሰው
Wow Amazing ♥️
Waw
Dawit dreams betam nw mwedh
Welo setsere wede lebesachewenm lebesh hill chama ayemecheshem beye asebalhun
ምንድ ነው ምንም አልገባኝም ???
እኔን የተናገረኝ ነው የመሠለኝ ዳዊት ድሪም
እንደዚህ ከሰብህ እራሱ ትልቅ ነህ። በርታ ችግርን ማወቁ በራሱ ዋናው ነገር ነው ወደ ለውጥ ለመሂድ በርታ/ በርች። ጠንክረን ከሰራን በተሰጠን ፀጋ የማንደርሰበት ሀኔታ/ ባታ የለም እኔ በበኩሌ ከምንም ተነሰቸ ብዙ ነገር ሰርቻለሁ እሁንም ብዙ ነገር ለመስራት በየቀኑ በርትቸ እየሰራሁ ነው ከምንም በለይ እያንዳንዱ ቀን በደስታና በጉጉት መጠቀም ዋናው ነገር ነው።
That is true ከማንም የበለጠ ሀብት ያለበት ሀገር ነው ኢትዮጵያ ስራ ስስሩ ብቻ።
❤❤❤❤❤❤
በ'ድንቅ ናችሁ እና በምግብ አይነት' ያለቀ ፕሮግራም:: ወንድማችን ከየት ነው? የት ተማረ? ምን አጠና? የት ይሰራ ነበር? ድፍን ያለ ፕሮግራም ሆነ::
The guy sucks, ተከፍሎበት እንጂ ሀሳቡን እንኳ በትክክል የማያስረዳ ሆነብኝ።
Ene denk negn engna denk nen wooooo🙌🙌😸😸💪💪✊✊👍
Motivational Speaker
እኮን አደረሳችሁ
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኑኝ በአክብሮት እና በፍቅር እጋብዛለሁ
I love u. You are amazing and i am amazing too.1 birr =1dollar
Liyayeeeeee konjo
After sport In breakfast engra kito dulat 🤣🤣
It's a thin line between a con man and a motivational speaker ..... but he is a good market strategist, and he is selling his product very well...."amazing". Not bad for , million birr per month. You talk great and you make great money too. These days and age are for these kinds of people.
Absolutely true Bruh, as you see he surrounded by ladies tho
@@ETBeMore he gave good comments btw
@@ETBeMore What he is saying is it's easy to miss the mark when you are a motivational speaker. Many people flatter and it is just a cloak(kaba) to get money.
betam des yilal dave!
Sorry leslasa laboro alewdm,
ወይ ኢቻ አለም እስኪ ተወን
ዱኒያገብታለችእዚህቤትአይዱኒያ
Yihenin alamahin lepolotika atawulew
ቲያንስ ላይ ስልጠና ይሰጥ ነበረ
Meche?
በርግጥ ይሄ ገቢ ባብዛኛው የሚመጣው ከመንግስት ድርጅቶች ካዝና መሆን አለበት
Be positive.
You got it man. አፍዝዝ አደንግዝ ነው ኡዳዩ። ይህን ህዝብ ለማጃጃል ከተፈጠሩ ማደንዘዥዎች አንዱ ነው።
@@bethelhaile5135 hahaaa! You nean I am baised. I don't think so. I am telling before its smoking. Don't fool! If you really have that kind of ability and have that amount of money please lend your hand to me just with your a day or single day income of that 365 day's millions. I would have paid in three year period that is when made 1,095, 000.00 birr in those three yrs.
Hmmmm
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔i wounder???????
ይሄ ግማሽ ፑሻፕ ነው
ሙሉ አይደለም
Dav ye mnale kedem bye bawkh
Can i have his Adress?
Dawit enkan teweledk! 1dolar====1birr!!!
Tena ysth ystachuh!
Sibela mask sibseba bemask lemask corona masmeselachuhun wededkut
I am afraid he will become pastor.
Life is not as you like to talk!
AGERU LIFERSE DRESOO !!! FEGAEG BAY AGARE !!!OK FEGEGETA WEDE KEFETA MAMAAAAA!!!
What he is doing? He must be oromama
Balgezya
atfoger ebakeh
yezemnu meinilke neh
Part of Prosperty Gospel.
ተጃጃሉ "ድንቅ ነኝ" እያላቹሁ በመንገድህ ሁሉ እግዘብሔርን እወቅ ነው የሚለው ቃሉ።
መስተንክር እና ድንቕ ኣድርገሕ ፈጥረሐኛል ይል የለም ወይ ቓሉ ወንድሜ
Positive energy is the driving force to success.
ዋቴ
aye dreams hahah
alkerebhem weregnoch
eskahun tedar enkua yelewm
Sitfeligu mask des silachuh mask
❤🙏🍾🥂🎉
Beteseb enhun😍
???????