የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus

Комментарии • 7

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Месяц назад

    እግዚአብሔር አብዝት ጨምሮ ይባርክህ የቃሉን እውነት ከዚህ በበለጠ ይግለጥልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesus-s8g
    @Jesus-s8g Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zq5ye5gz3y
    @user-zq5ye5gz3y 2 месяца назад

    Tebareki geta yebareki zemenhin yetebarke yehn

  • @YohanesAlehegn-td2hz
    @YohanesAlehegn-td2hz Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ 👋👋

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 Месяц назад

    🎉🎉case closed!

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 2 месяца назад

    ብሩክ ነህ ራዕይ 6:9 ላይ ያለውንም ክፋል ያነሳል ለእራሳቸው ደሞ ፋርድን የጠየቁትን ነፋሳት ሁሉን ያቃሉ የሞቱ ቅዱሳን ብለው የራዕይ ዩሀንስን ያነሳሉ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  2 месяца назад

      አዎ ልክ ነው ግን የአውደ ንባብ ችግር ስላለባቸው ነው እንጂ ራዕይ ምዕራፍ 4 ከቁጥር 1 ጀምሮ በሙሉ እስከመጨረሻው የሚያወራው ቤተ ክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ ያለውን ሂደት ነው ።ሌላው ደሞ እነዚህን የተጠቀሱት ሰዎች እንኳን ምድር ላይ ያሉትን ቅዱሳኖች ፀሎት ሰምተው ስለነሱ እየማለዱ ሳይሆን በሐሰተኛው መሲህ ወይም በአውሬው ደማቸው ስለፈሰሰ የራሳቸውን የፈሰሰባቸውን ደም ተበቀልልን እያሉ ነው የጮሁት እንጂ ስለ ሌሎች ምልጃ የቢባልም ነገር እዛ ውስጥ የለም። ሌላው ደሞ ተኝተዋል ሲባል መክብብ 9 እንዳለው ከፀሐይ በታች ወደ እነርሱ ለሚደረግ ለማንናቸውን ነገር፥ ፀሎት ምንም አይነት እድል ፈንታ እንደሌላቸው ነው የሚናገረው ። የሞቱ ሰዎችን ምልጃ ለማግኘት ምናልባት ከፀሐይ በላይ መሆን ያስፈልግ ይሆናል ያው ሙቀቱን ከቻሉት😂😂😂