እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июн 2024
  • እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

Комментарии • 29

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp 17 дней назад +1

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @DerejeMengstu-jd9fd
    @DerejeMengstu-jd9fd 21 день назад

    ተባረክ እንዴት ምርጥ አማኝ እንደሆንኩ❤❤❤❤❤❤

  • @HikmetHik
    @HikmetHik 21 день назад

    ተባረክ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 27 дней назад

    ተባረክልኝ ጥሩ መልስ አገኘው 👏

  • @hanekasahun4715
    @hanekasahun4715 Месяц назад

    ተባረክ

  • @SelamSelam-wz4ut
    @SelamSelam-wz4ut 4 дня назад

    ዋው ይገርማል

  • @AmanuelAregay
    @AmanuelAregay Месяц назад +1

    Egzabhier abzto ybarkhh

  • @CherintGirma-gv4jv
    @CherintGirma-gv4jv Месяц назад +1

    berta Bero❤❤❤❤
    ፀጋና ሰላም ይብዛ🙏🙏🙏🙏

  • @BarnabasKassahun-ed6jl
    @BarnabasKassahun-ed6jl Месяц назад

    tebarek bre

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Месяц назад

    Tekefele.edawu.haleluya amalaje eyesus❤❤❤❤❤❤temesigen

  • @yoditsol6813
    @yoditsol6813 Месяц назад

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልን

  • @esheteabera6732
    @esheteabera6732 Месяц назад

    THANK YOU .

  • @AbigiyaDaniel
    @AbigiyaDaniel Месяц назад

    ይብዛልህ!🙏🏽

  • @user-oh2lk4wm6j
    @user-oh2lk4wm6j 14 дней назад

    እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቁጣው እንድናለን ሮሜ 5፣9

  • @desta9900
    @desta9900 Месяц назад

    ❤❤❤🙏🙏

  • @user-to9lh3ek5z
    @user-to9lh3ek5z 9 дней назад

    ante biruk neh berta bizu kante intebikalen

  • @user-cm7ht5lg2h
    @user-cm7ht5lg2h Месяц назад

    ሕዝቤ ዕውቀትን ከማጣት የተነሳ ጠፍ የተባለው በ ጴንጤ ላይ ተፈፀመ 😢😢😢

    • @TammyTammy-mt9wu
      @TammyTammy-mt9wu Месяц назад

      😅😅😅😅😅😂😂😂Beyesus yemiyamen.sewu.idet yitefal.amalaje.eyesus.hoy.temesigen ❤❤❤

    • @yoditsol6813
      @yoditsol6813 Месяц назад

      አይ ኦርቶዶክስ ኢየሱስ ይፈርድባችኃል አይዞአችሁ።አስታራቂ ነው አዳኝ የሚባለው ያማችኃል

    • @user-zj6ni9ob2h
      @user-zj6ni9ob2h Месяц назад +2

      መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ። እዉነተኛዉ ኢየሱስ በኦርቶዶክስ ነዉ የሚመለከዉ❤❤❤

  • @AgudayuGebere
    @AgudayuGebere Месяц назад +2

    አክሊለ እና ዘበነ መቼ ነው ጌታን ተቀብለው ለሆዳቸው ብለው ከጌታ የለዩትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቀው ወደ ጌታ የሚጠሩት? በተለይ አክሊለ በቅርቡ ጌታን እንደሚቀበል እርግጠኛ ነኝ።አሁን ባለበት ሁኔታ ጌታን ቢቀበል ደሞዝና ዘኬ ይቀርብኛል ብሎ እንደሆነ ግልጽ ነው ።ዘበነም አውቆ ነው ህዝቡን የሚያደናቁረው።የእንጀራ እና የክብር ጉዳይ ሆኖበት ነው።እኔን የሚገርመኝ ህዝቡ ምን ሆኖ ነው እንዲህ የአጋንንት ትምህርት አድናቂና ተከታይ የሆነው ?ቢያንስ እነ
    1መሪጌታ ቀጸላ መንግስቱን
    2መሪጌታ ሙሴ መንበሩን
    3መሪጌታ ጽጌ ስጦታን
    4አባ ዮናስን
    5ትዝታው ሳሙኤልን
    6ኤርሚያስ አበበን
    7አሰግድ ሳህሉ እና ሌሎችን በ
    you tube በመከታተል ከነዚህ ሐሰተኛ መምህራን ማለትም ከነ አክሊለ እና ዘበነ ሐሰተኛ ከሆነውን የሞት ትምህርት ማምለጥ ይቻላል እኮ።እኔም ቀንደኛ እና አክራሪ የጸረ ክርስቶስ ትምህርት ተከታይ የኦርቶዶክስ አባል ነበርኩ።ጌታ ከላይ በጠቀስኳቸው ከተራ ቁጥር
    1_7 በሉት ጻድቃን በኩል ነው ያገኘኝ።ጥያቄ የሚጠይቅ ሰው ወደ ጌታ መምጣቱ አይቀርም።ምንጊዜም ያልገባችሁን ጠይቁ።መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ።መልሱ ያለው መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ።የዚህ ፕሮግራም አቅራቢም ጌታ ይባርክህ ።በዚህ ቀጥል።ልዩ አቀራረብ ስለሆነ ለተከታዮችህ ይመቻል።ተባረክ።።።።።።

  • @user-yc8he8bh3p
    @user-yc8he8bh3p Месяц назад

    Tsega ybzalh

  • @-Dnabraraw
    @-Dnabraraw Месяц назад

    ግን ወንድሜ እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ኢየሱስ አማላጅ ነው ብዬ አምናለሁ።
    አማላጅ እለዋለው።
    ግን ርሱ ሲናገር በዚያን ጊዜ አብን እምለምን አይምሰላችሁ ይላል በዮሐንስ ወንጌል
    አብራራልኝ እስኪ
    አማላጅ ነው ሲባል እንዴት ነው

    • @biremusic
      @biremusic Месяц назад +2

      እሺ ይህ ክፍል ያለው ዮሐንስ ምዕራፍ 16 ላይ ነው። ይህ ጥቅስ ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል ነገር ግን ሰዎች ይህንን ክፍል በሚያነቡበት ጊዜ ብዙ መሰረታዊ ስህተቶችን ይሳሳታሉ።ከአማርኛው መጽሀፍ ቅዱስ በስተቀር በአለም ላይ ያሉ የትኛውም አይነት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እዚህ ክፍል ውስጥ ልመና የሚል ቃል የለም። አማርኛው መጽሀፍ ቅዱስ የተተረጎሙ ከኪንግ ጀምስ ቨርዥን ነው ። እንግሊዘኛው ባይብል ልመና ወይም Begg or Begging የሚል ቃል አይጠቅምም ይልቁንስ ASk ( መጠየቅ) የሚል ቃል ነው የሚጠቀመው።ከንግሊዘኛው ቨርዠን ጋር አስተያየህ ማንበብ ትችላለህ።ሌላኛው ደግሞ ክፍሉን በሙሉ ስለማያነቡት ይሳሳታሉ ንግግሩ የሚጀምረው ከቁጥር16 ነው። ።John 16 አማ - ዮሐንስ
      16: “ጥቂት ጊዜ አለ፥ አታዩኝምም፤ ደግሞም ጥቂት ጊዜ አለ፥ ታዩኛላችሁም፥ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና።” እንግዲህ ይሄ ጥቂት ጊዜ የተባለው የትኛው ነው ስንል ሶስት ለሊት እና ሶስት ቀን ከእነርሱ የሚለይበትን ማለቱ ነው። በዚያን ቀን የሚለውም እነዚህ በመቃብር ውስጥ የሚውልበትን ጊዜያቶች ነው።እስካሁን ድረስ እንደሚታወቀው ደቀ መዛሙርቱ ጸሎት አያውቁም ለሁሉም ነገር እሱ ብቻ ነበር የሚጸልይላቸው የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እሱ ብቻ ነበር የሚያደርግላቸው። አሁን ግን እያላችሁ ያለው እኔ ከናንተ በመለይበት ጥቂት ጊዜ ጊዜ እናንተ ራሳችሁ ወደ አብ መፀለይ ትችላላችሁ ወይም አብን መጠየቅ ትችላላችሁ እያላቸው ነው። ሌላው ደሞ ይሄ ክፍል ጨርሶ ነው ስለ ምልጃ የሚያወራ ክፍልም አይደለም።ከሁሉም በላይ ደግሞ ትልቁ ስህተት ምልጃ ማለት ልመና ማለት ነው ብሎ መተርጎም ነው።ምልጃ ማለት ግን ልመና ማለት አይደለም። አሁንም በየትኛው የመሀፍ ቅዱስ ትርጉሙ ብትፈልገው ምልጃ ለሚለው ቃል የሚጠቀመው Intercession የሚለውን ቃል እንጂ ልመና ( Begging) የሚለውን ቃል አይደለም። ምክንያቱም ምልጃ ማለት ልመና ስላልሆነ።

    • @-Dnabraraw
      @-Dnabraraw Месяц назад

      @@biremusic እሽ አመሰግናለው ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይማልዳል ስንል በአባቱ ፊት እየወደቀ እየተነሳ ነው ወይስ አይደለም??

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  27 дней назад +1

      በፍጹም እንደዛ አይደለም ይሄን ክፍል በጥንቃቄ ተመልከተው Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን
      24: እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
      25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ስለዚህ ገና ወደ እርሱ የሚመጡትን ያማልዳል።already ወደ እርሱ ለመጡት ደግሞ የዘላለም ክህነት ስላለው በዛ ክህነቱ ለዘላለም ይታይልናል። መውደቅ መነሳት አያስፈልገውም። Life Time አገልግሎቱ እሱ ላይፍ ታይም ከሆነ ደሞ ሌላ አማላጅ አያስፈልገንም። for what? ❤

    • @-Dnabraraw
      @-Dnabraraw 27 дней назад +1

      @@TheWordwasGod1 አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንደዚህ ነው እኔም እማምን
      ጥሩ ነው እግዚአብሔር ዓለምን በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠቀልልን እሜን።

  • @user-pu6zy8vz4v
    @user-pu6zy8vz4v Месяц назад

    ዝም ብለህ አይደለም አይደለም ጭራሽ ስራው ዘላለማዊ አይደለም ትላለህ ይህ ትልቅ ክህደት ነው ደሞ እስቲ ቆሟል የሚል ከመፅሐፍ አውጣ ንግግርህ ስርዓት ዬለህም

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv Месяц назад

    አንተ ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ በየም ነህ