የ10ቱ ቆነጃጅት ትክክለኛ ምሳሌ| The Parable of The Ten Virgins

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
    የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
    በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ።
    ብርሃን ፀጋዬ

Комментарии • 22

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Месяц назад +2

    ወይኔ ሲገርም ትክክል ዛሬ በደንብ ተረዳው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ደሞ ስታስተምር በመረዳት እንድናደምጥ ያደርጋል ተባረክል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️🙏

  • @meaza5096
    @meaza5096 Месяц назад

    የኔ ወድንሜ ጌታ ይባርክ አዎን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናናናናናና

  • @tsegabwaktole9097
    @tsegabwaktole9097 12 дней назад

    God bless you

  • @amanuelnardos8832
    @amanuelnardos8832 7 дней назад

    thanks

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o Месяц назад

    አሜንንን

  • @DerejeJames
    @DerejeJames 4 дня назад

    Wow migarimi araradadi nw ini gini inidazi alitaraduhumi kazi bafite tabaraki bire❤❤❤

  • @fikre21
    @fikre21 Месяц назад

    ዋዋዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 Месяц назад

    Berta wendme

  • @HelenTeshome-un1ky
    @HelenTeshome-un1ky Месяц назад

    betam yemigerm megelet new getayesus abizto ybarkih yegeta tsega ychemerilih wenidme endanite yewenigel ewinet yegebachew yekalu fchiy yeberalachew wenidmoch beyesus sim ybizalin ❤❤❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 3 месяца назад

    Weyine tiyake honoyn.nebere lene.tebarek❤❤❤❤❤❤

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Месяц назад

    በርታ

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 3 месяца назад

    Bless you bro

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 3 месяца назад +1

    ምገርም ነው እኔ እንደዚህ አይደለም የተረደሁት ዋዉዉዉዉ ምገርም መረደዳት ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @user-bc5nb4xw4h
    @user-bc5nb4xw4h 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባረክ ❤❤❤

  • @NewMarnata
    @NewMarnata 3 месяца назад

    ተባረክ አዲስ መረዳት አዲስ መገለጥ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ፀጋ ይብዛልህ

  • @fitsumjesus6766
    @fitsumjesus6766 3 месяца назад

    ወድም ተባረክ ጥሩ ነበር ; ግን ከቻልክ በጥቅስ (😀ማስረጃ) ብታስደግፈው ይበልጥ አሪፍ ነበር 😍 / አሁንም አረፈደም በ ቲክክቶክ ጨምርልን thanks

  • @zeryihunendale8300
    @zeryihunendale8300 Месяц назад +1

    መረዳትክ ሚገርም ነው ፣ግን የአይሁድ ህዝብ በ10 ነው ሚገለፀው ወይስ በ12 እሱን ንገረን

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Месяц назад

      እዚህ ጋራ አስር የሚለውን ቃል የተጠቀመው ግማሾቹ ግማሾቹ ለማለት ነው። በምሳሌ ስታስረዳ የፈለግከውን ቁጥር መጠቀም ትችላለህ።ሌላ ቦታ ደግሞ አስር ድሪም የነበሩት እኮ ይላል።ሌላ ቦታ ደግሞ መቶ በጎች የነበሩት ይላል። ነገዶች አስራ ሁለት ስለሆኑ 12 ቆነጃጅት ነበሩ እንዲለ ተፈልጎ ከሆነ 😀😀 አይመችም ለምሳሌ 🤷

    • @hiruterchafo1769
      @hiruterchafo1769 Месяц назад

      የእኔም ጥያቄ ነበር አስር የተባለበት ምክንያት

  • @TigstuHailu-yo35
    @TigstuHailu-yo35 Месяц назад

    ብሬ ቤተ ክርሰቲያን ከተነጠቀች በኋላ ማነዉ በሰባቱ አመታት ወንጌል የሚሰብከዉ ?? የእግዚአብሔር መንግስት ናት ወንጌልን የምተሰብከዉ እና የእግዚአብሔር መንግስት ወይም ሙሺሪት ሙሽራዉ ከወሰዳት በኋላ ሰባኪ ይቀራልን ?? አመሰግናለሁ በርታ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  12 дней назад

      @@TigstuHailu-yo35 እሺ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ነገር ግን ትንሽ ሰፍ ያለ ማብራሪያ ስለሚጠይቅ አሁን በጀመርነው end time timeline ትምህርት ላይ በክፍል ሁለት ክፍልና በቀሪዎቹ ክፍሎች ላይ የምናየው ርእስ ይሆናል። ❤️

  • @mancity5551
    @mancity5551 3 месяца назад

    ለምን አስር ተባሉ ቆነጃጅቶቹ