Jesus is Lord! እየሱስ ጌታ ነው! ግን በትክክል ምን ማለት ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Jesus is Lord! እየሱስ ጌታ ነው! ግን በትክክል ምን ማለት ነው?
    እንኳን ወደ እዚህ (THE WORD) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
    የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
    በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው ።
    ብርሃን ፀጋዬ

Комментарии • 10

  • @abrhammola7086
    @abrhammola7086 16 часов назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Kemisha65
    @Kemisha65 4 месяца назад +1

    Wowww

  • @TeshaleDana
    @TeshaleDana Месяц назад

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛል

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Месяц назад

    አሜን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ተባረክልኝ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samarsamar8713
    @samarsamar8713 2 месяца назад

    እንዴት ፀጋ የበዛልህ ወንድም ነህ በእውነት ይብዛልህ❤❤❤❤

  • @TamiratKeshamo
    @TamiratKeshamo Месяц назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @TeshaleDana
    @TeshaleDana Месяц назад

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f 2 месяца назад

    Much Grace and peace Bire ❤❤❤

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 2 месяца назад

    ዋዉዉዉዉዉ ፀጋ ይብዛልህ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp 24 дня назад

    ያው በሮም ነገስታት በነቄሳር ዜመን ኢየሱስ ጌታ ነው ማለት እንዴት ጭንቅ እንድሆነ ነገር ግን አሁን በደና ግዜም ለብዞች የኢየሱስ ጌትነት መቀበል አቅቷል ሆኖም ወንጌል ብራሃን ነው ካልበራ ለምንም አይገባውም እግዚአብሔር ይራራልት እንጂ 🙏🙏