ሐይሌ ገብረስላሴ ከበቀለ ሞላ ሰረቀ || እነሱ ከሀይሌ ገብረስላሴ ሰረቁ || ምኑን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በዚህ ቪዲዮ ሀይሌ ገብረ ስላሴ የገንባው ሪዞርት የስራ ባህልን መሰረት ያደረገው እጅግ በጣም ለየት ያለው መጽሐፍ ሻለቃ ሐይሌ ገብረ ስላሴ ባለበት ይመረቃል::ሙሉ ቪዲዮውን ተከታተሉ ከታሪኩም ተማሩ::

Комментарии • 24

  • @takelederesa
    @takelederesa Месяц назад +6

    እጅግ በጣም ጥንካራ ደስ የሚል አስተማሪ የሀይሌን ታሪክ ስለፃፍቹ ተምረንበታል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @fishofisho-2896
    @fishofisho-2896 Месяц назад +12

    ሃይሌ ትክክለኛ በላቡ የበለጸገ ባለሃብት

  • @antihagb108
    @antihagb108 Месяц назад +6

    የሚገርም ጀግና ነው

  • @wasegetachew3712
    @wasegetachew3712 Месяц назад +2

    ማኔ መፅሀፉን ብትሸልመኝ እኔም ሀይሌ ነኝ ሀይሌን በጣም ነው የምወደዉ

  • @selamlikasa604
    @selamlikasa604 Месяц назад +1

    ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በላቡ የበለጸገ ሰው ነው ስለዚህም ማርኩ በአለም ይዳረሳል በርቱ!

  • @kalkidanyelekal5760
    @kalkidanyelekal5760 Месяц назад +1

    ሀይሌ የኢትዩጲያ ኩራት

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Месяц назад +2

    ሃይሌ ጠንካራ ለፈጣሪህ የታመንክ ስለቤተሰብ የተሰራውንም ፊልም ድጋሚ ቢሰራ።

  • @meazasirhabizu8281
    @meazasirhabizu8281 Месяц назад +1

    በስራ አጋጣሚ የሀይሌን የተለያዩ ሪዞርቶችን ለማየት ችያለሁ ሁሉም ሆቴሎች ከጽዳት ጥበቃ እስከ ኃላፊዎች ድረስ ያሉ መልካም ፈገግታና አቀባበል መስተንግዶ ከእነሱ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ነው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zr9ey4fe8i
    @user-zr9ey4fe8i Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dl9wo5xy4c
    @user-dl9wo5xy4c Месяц назад

    Thanks

  • @Hakannn80
    @Hakannn80 Месяц назад

    Respect haile ❤

  • @amanuelgizaw9688
    @amanuelgizaw9688 Месяц назад +1

    First

  • @TekluZepre
    @TekluZepre Месяц назад +1

    መፅሐፉ የት ነው የሚገኘው?

  • @ZERALEM.G790
    @ZERALEM.G790 Месяц назад +1

    ሃይሌ እውነትም ሃይሌ ስራው ስሙን ይገልጻል

  • @serguteselassiekebebushelw7559
    @serguteselassiekebebushelw7559 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @amarishamarish132Tube
    @amarishamarish132Tube Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebleamanuel4269
    @sebleamanuel4269 Месяц назад

    Be hulum moya yehen yesira bahil binor Ethiopia desssss yelatal

  • @dawitemelese1857
    @dawitemelese1857 Месяц назад

    Mana ህንድ ላክልኝ Thanks

  • @kalewenze_21
    @kalewenze_21 Месяц назад +1

    ማኔ አተ ለአገራችን እቁ ነህ

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 Месяц назад

    "ሰረቀ" is not the right word here.. አንተ ልጅ እንደው ምን ይሻልሀል?! አሁን ይሄ ጠፍቶህ ነው ?

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @enditesfaye961
    @enditesfaye961 Месяц назад +1

    ❤❤❤