በላይ ዘለቀ ሲተዘት Belay Zeleke

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ጀግናው በላይ ዘለቀ ከአባታቸው ከባሻ ዘለቀ ላቀው እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ጣይቱ አስኔ በ1904 ዓ.ም ተወለዱ። ስለ ትውልድ ቦታቸው ብዙ አወዛጋቢ የሆኑ የተለያዩ መረጃዎች ቢኖሩም ፣ በተወለዱ በአራት ዓመታቸው አባታቸው ባሻ ዘለቀ ላቀው የልጅ እያሱ ባለሟል ሆነው የአንድ ክፍለ ጦር ኃላፊ ስለነበሩ ልጅ እያሱ በተያዙ ጊዜ ከዚያ አምልጠው በቦረና ሳይንት አውራጃ በጨቃታ ወረዳ ልዩ ስሙ ጣቀት መድሉ ከተባለው ቀበሌ ተቀምጠው እንዳሉ ከአንድ ሰው ጋር ግጭት ውስጥ ገብተው በፀብ መካከል የሰው ህይወት ያልፍባቸዋል። ለዚህም ምክንያት ወሎን ለቀው ወደ ጐጃም መጡ። ጐጃምም በተለይ በቢቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ ልዩ ስሙ ለምጨን ከተባለው ቀበሌ ተቀመጡ። ብቸና ውስጥም ተቀምጠው ሳለ እርሳቸውን የሚያስስ ልዩ ጦር በጥቆማ ወደ አካባቢው ተላከ። ከዚህ ጦር ጋርም ከፍተኛ ውጊያ ተደረገ። በዚህ ውጊያ ወቅት በላይ ዘለቀ እና እጅጉ ዘለቀ ልጆች ቢሆኑም ተኩሱን እያዩ የሚወድቁትን ጥይቶች ይቆጥሩ ነበር። ከውጊያው በኋላም የበላይ ዘለቀ አባት ተመተው ይወድቃሉ። ይሞታሉ።
    እነ በላይ ዘለቀም ካለ አባት ከእናታቸው ከወ/ሮ ጣይቱ አሰኔ ጋር ማደግ ይጀምራሉ። ከፍ ሲሉም የአባታቸውን ገዳይ እና አስጠቁሞ እየመራ ያስገደላቸው ማን እንደሆነም ለማወቅ ማሰስ ጀመሩ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሳሉ ፋሺስት ኢጣሊያ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች። በላይ ዘለቀ በወቅቱ የ24 ዓመት ወጣት ነበሩ። ሀገርን የወረረውን የኢጣሊያን ጦር ለመውጋት ቆርጠው ተነሱ። በወቅቱ ከ200 እስከ 300 ያህል ጦር በስራቸው ሊያሰባስቡ ቻሉ። በወቅቱም የአካባቢውን ሕዝብ ሰብስበው የሚከተለውን ንግግር አደረጉ።
    “እኔ የዘለቀ ልጅ የምታዩትን የአባቴን አንድ ጥይት ጐራሽ ናስማስር ጠብመንጃዬን ይዤ በሀገር በረሃ የአላዩን ወንዝ ይዤ፣ የአለቱን ድንጋይ ተንተርሼ፣ አሸዋውን ለብሼ ዋሻውንና ተራራውን ምሽግ አድርጌ የመጣውን ጠላት እቋቋመዋለሁ፤ እንጂ እንኳንስ እናንተ የእናቴ ልጆች እጅጉ እና አያሌው ጥለውኝ ሄደው አንድ እኔ ብቻ ብቀርም ከዓላማዬ ፍንክች አልልም። እናት ሐገሬ ኢትዮጵያ ስትደፈር ከማየት ሞቴን እመርጣለሁ። የፈራህ ልቀቀኝ! ለውድ እናት ሀገርህ መስዋዕት ለመሆን የምትፈልግ ሁሉ እኔን ተከተለኝ”.....
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 162

  • @amuamu7098
    @amuamu7098 5 лет назад +8

    *በላይ* *የወንዶች* *ቁና* በእውነት እየደጋገምኩ ነው የሰማሁት የማይረሳ ጀግና ሀገሬ ተቆጥረው የማያልቁ አርበኞች ነበሯት ባንዳም እንደዛው ነበሯት አሁንም ተነቅለው እስከሚያልቁ ብዙ ባንዳ አሉ አምላክ እድሜያቸውን ያሳጥረው አይይይይይይ በላይ ጀግና

  • @SaraSara-zc6kj
    @SaraSara-zc6kj 6 лет назад +30

    በጣም ደስ ይላል ይህን ታሪክ አላውቅም ነበር ግን የኛጀግና እደሆነብቻነበር የማውቀው እባካችሁ ሶሻል ሚዳያውን እንድህ ለቁምነገር ተጠቀሙበት ታሪኬን እዳውቅ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን

  • @yenuesyesuf393
    @yenuesyesuf393 5 лет назад +29

    ጀግና አይሞትም ዘላለም በልባችን ያገሬ ልጅ

  • @getahunasmeche9987
    @getahunasmeche9987 6 лет назад +33

    እውነተኛ ታሪክ ነው ይህ ታሪክ ሲነሳ ልቤን ይወተውተዋል!!!
    ዋውውውውው...

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 6 лет назад +11

    የእነዚህ የእውነተኛ ጀግኖች ለሀገር ፍቅር የፈሰሰው ደማቸው እንባቸውና ብሎም ሀዘናቸው እርግማናቸውና ውግዘታቸው በውኑ ህያው ነው። ይፋረዳልም።.......
    ይህንን የግፍ ግፍ የፈጸሙ መጨረሻቸውን አምላክ
    ፈረደ። እንዳልተመለኩ ሁሉ መጨረሻቸው እጅግ አጸያፊና ሰቅጣጭ ሆኗል።
    የውሻን ደም የማያስቀር አምላክ።

    • @MmMm-ef1yz
      @MmMm-ef1yz 4 года назад

      ወይአገሬአማራሰወቿአለቁብሺ

  • @seidhussein6960
    @seidhussein6960 5 лет назад +9

    ተሰቀለ ቢሉኝ ካፖርቱ ነው ብዬ
    ተሰቀለ ቢሉኝ ዝናሩ ነው ብዬ
    ተሰቀለ ቢሉኝ ጠበንጃው ነው ብዬ
    ለካስ በላይ ኖሩል ትልቁ ሰውዬ
    በላይዬ ሸጋው በላይዬ
    በላይዬ ጀግናው በላይዬ
    ጎጃም በላይን ዛሬም ያስታውሳል ዛሬም ያለቅሳል ዛሬም ይዘክራል፤፤

    • @sintayehumerawi9608
      @sintayehumerawi9608 5 лет назад

      ምን ዋጋ አለው የማንም ፈሳም ያራባታል ዛሬ የነሱን ወንድነት አጣንኮ ወይ ግዜ ደጉ

  • @حديت.بنت.بلايحبشي
    @حديت.بنت.بلايحبشي 3 года назад +4

    የወሎ እናት ስንቱን ጀግና ወልዳለች

  • @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ
    @የወሎልጅፍቅር-ጸ9ጐ 6 лет назад +20

    አይይይይይይይ ልብ ይነካል መጨረሻላይ ልብ ያደማል አይ ከድሮ እስካሁን እኛ ኢትዮጵያን ውለታ የዋለልንን አናቅም ምቀኝነት ያጠቃናል ታዳ መችነው እኛ ከምቀኝነት ተቆጥበን ተዋደን እሚያልፍልን መችነው? ለዋለልን እምንውለው

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 5 лет назад +10

    እውነተኛ ኢትዮጵያውያን የነበሩበት ዘመን ምነው በዚያን ዘመን ተወልጄ በሞትሁ ኖሮ ያለንበት ዘመን የሰው ልጆች ጠዋት የተናገሩትን ለማታ የማይደግሙበት ጊዜ ደረስን ሀያሉእግዚአብሄር ይቅር ይበለን አሜን

  • @ፀደኒያሮማን213
    @ፀደኒያሮማን213 4 года назад +3

    እውነት ጎጃሜ መሆኔ ሁሌም አባይን ስሻገር እስከ ቢቸና ያለኝ ደስታ በላይን ያስታውሰኛል ሁሌም ጀግንነትህ ይውራል ይዘፈናል እኔስ በምን ላውሳህ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад +4

    እትብቱ አካባቢውን በስራ አቀዋለሁ ዛሬም ጀግና አለ ሳይንቴ መካነሰለም; ቦረና ናቸው ከተባለ የሚዳፈር የለም ። እጅግ የሳዝናል ታሪኩ

  • @getaybarkacuewedacuhelehul4657
    @getaybarkacuewedacuhelehul4657 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ያገራችንን ታሪክ ስላሳወቃችሁን

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 5 лет назад

    በላይ ዘለቀ የኔ ጀግና የኔ ቆፍጣና
    ኢትዮጵያዬ እስከመቸ ነዉ ባንዳዎችሽ ጀግኖችሽን የሚበሉ !!!

  • @EthpioladyFhggh
    @EthpioladyFhggh 3 года назад +1

    የሀገር ኩራት በላይ ዘለቀ ጀግና አይሞትም የኢትዬጰያዎች ጀግኖች በአፀደ ገነት ያኑራችሁ

  • @ፈንታነሽአበበ
    @ፈንታነሽአበበ 6 лет назад +16

    እናመስግናለን ያገራችን ጀግኖችን ትንሽ ስላሳወቃችሁን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን ታሪክ ስለነገራችሁን

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 6 лет назад +39

    የጀግና ታሪክ ስሰማ እንባየ ይወርዳል ምናለ በነሱ ዘመን ብወለድ ብየ እመኛለሁ

    • @ኢትኤል-የ5ኈ
      @ኢትኤል-የ5ኈ 5 лет назад +3

      በዛ ዘመን ጀግና ብቻ አይደለም ባንዳም ተወልዶል፡፡ ዋናው በዛ ጊዜ መወለዱ ሳይሆን ቢቻል መሆን ባይኮን ግን መምሰል ይሻል፡፡ ለማንኛውም ምኞትህ ሲገባኝ ጀግንነት ውስጥ መሆኑን ነው፡፡ አሁንም ጀግና መሆን ትችላለህ፡፡ ለእውነት እና በእውነት መታመን፡፡

    • @TheEritreano
      @TheEritreano 5 лет назад

      Bezemenu teweldeh btnor, EPRP meh rebirth Beqey shibir timot tighedel neber.

    • @endtimezhere1134
      @endtimezhere1134 5 лет назад +1

      ለምን ከምታለቅስ ራስህ ጀግ ና አትሆንም? ቀልደኛ!

    • @uthman9979
      @uthman9979 5 лет назад

      Lemin kemisse heden komchewochin atagizim

    • @abrehetgebremichael3750
      @abrehetgebremichael3750 5 лет назад

      @@ኢትኤል-የ5ኈ)))))b

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 3 года назад

    በመኪናው መገድ መኪናው ዘለቀ አሁንም ቅድምም ያጀግናው አማራ ያበላይ ዘለቀ በልልኝማ የኔአበሳ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 лет назад +2

    አቤት እናቴ ስትወድህ ስምህ ሲነሳ በዘፈን ብድግ ነበር ምትለው በረከተዋ ይደርብን አሜን¡

    • @sintayehumerawi9608
      @sintayehumerawi9608 5 лет назад

      አሜን ዛሬ የማንም ፈሳም ይጫወትብን ጎበዝ

  • @zuzulove7290
    @zuzulove7290 2 года назад

    አየ እማማ ሀገሬ እንደዚህ ያለ ጀግና ለሀገር የቆመ የምር እንባዬ እየረገፈ ነው ያዳመጥኩት

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 5 лет назад +4

    ይህን ታሪክ እባካችሁ ለባንዳ ልጆችና ለአሁኖቹ ፎርጅድ ቄሮዎች ንገሯቸው የአማራን ውለታ ይረዱ።

    • @ketemananecha8591
      @ketemananecha8591 5 лет назад

      30 yeminowon ye galgali kiltu lijochi iyale ate dagimo sila minitawarale

    • @sintayehumerawi9608
      @sintayehumerawi9608 5 лет назад

      እንዴ ልቅም አርገው ያውቃሉኮ ለዛም አይደል እንዴ አማራን የሚያሰቃዮ እኒ ፈሳም ሀላ የአፄ ሚኒሊክን ጌሾ እንዳልወቀጡና ብቅል እንዳልፈጩ ምድረ ቅዘናም ሁላ

    • @kidussol7713
      @kidussol7713 4 года назад

      oromo new eko tarik ekuwn atawequm

    • @zeharatadesse5882
      @zeharatadesse5882 3 года назад

      በላኬኛ ሲሉ አልስማሻቸውም እነይህ የባሪያ ልጆች ቴክቶክላይ ይስሙት እየቆርጣችሁ አቅርቡት ይስሙት እነጋላ

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад +3

    የጀግና ጀግና በጣም ልብ ያማል በላይየ

  • @animewdebass1620
    @animewdebass1620 5 лет назад +8

    እውነተኛ ታሪክ ነው ይህ ታሪክ ሲነሳ ልቤን ይወተውተዋል!!

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 5 лет назад +5

    ሀይለስላሴ የስራህን ነው ያገኘኸው ያለ መቃብር ድራሽህ ጠፋ ይችን ሀገር አስረገምካት የበላይን ታሪክ በሰማሁ ቁጥር አለቅሳለሁ
    በላይ ዘለቀ የወንዶች አውራ
    ባለምንሽር ባለውጅግራ
    ያበላይ ዘለቀ የጦር አጋሰስ
    ስልሳውን ማርኮታል ባንድመትረየስ

    • @tigistzeray8047
      @tigistzeray8047 5 лет назад

      እህህ እዲያ ነው ሀይለስላሲ ማለት ለህዝቡ ሳይሁን ለስሙ እሚያስብ መላጣ ነው በላይ ጀግና ነው

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ

    በላይ አላየሕ የኢትዮጵያን ታሪክ ዋይዋይ ሊያጠፏት ሞከሩ

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ

    ወይጉድአጀማመሩደሥሢል፡መጨረሻውሥበጣምአሣዛኝነው፡ኢትዮተረግመሽነውወንድያልወጣልሽ፡ለሆዱሀገሩንይሸጣል፡ጀግኖችግንለሀገራቸውሞትንይመርጣሉ፡፡

  • @seadaseid9331
    @seadaseid9331 6 лет назад +18

    እጅግበጣም እናመሠግናለን ስለጀግኖች አርበኞቻችን ሥለአሳወቃችሁን ።

    • @rahelaz1917
      @rahelaz1917 6 лет назад

      Wey jegena jegena yana ker ager wedade

    • @rahelaz1917
      @rahelaz1917 6 лет назад

      ewenetem yebelay zeleke eregeman seretowal

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ዐ6ዐ 5 лет назад

      አለ በላይ አልሞተም 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 5 лет назад +3

    በላይ ዘለቀ ወገኖችህ የማንም ባንዳ መቀለጃ ሆኖልሀል !!!!!

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew6698 5 лет назад +3

    የቅዱስ ጊወርጊስ ባሪያ በላይ ዘለቀ ጀግናችን ጣሊያንን ያርበደበደ እረፍት የነሳ አያቴ እንደተረኩልኝ ጣሊያን በፈረስ ላይ ሲቀመጥ ፊቱን ወደ ፈረሱ ቂጥ ዞሮ ነበር ምክንያቱም በላይ ዘለቀ ሳይታሰብ ከሗላ ትመጣለች ብሎ ስለሚፈራ ነዉ ብለዉኝ ነበር እንዳሁኑ ብበስል ኖሮ ከእርሳቸዉ ብዙ ታሪክ እቀስም ነበር ምን ያደርጋል አያቴ አልፈዋል ።

  • @zeyasheger8948
    @zeyasheger8948 6 лет назад +16

    ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ ይህችን ምስኪን ሀገር ያለወንድ አስቀረሀት አሞሞቱ ትክክለኛ ለስራው ሚገባውነው

    • @edrisjama8890
      @edrisjama8890 5 лет назад

      Zeya sheger His statue is the one that deserves to be at a land mark of real heroes of Ethiopia, All the looting , notorious, power hungry African so called leaders can be stuck in OAU besides non of them cared about the people, never been elected, they were and still are self serving corrupted individuals
      They cover up their bad notorious regime showing up for non productive so called African leaders meeting on the shoulders of their tax paying citizens
      Let’s the rest of us keep our real heroes history alive among the masses, thank you so much

    • @حديت.بنت.بلايحبشي
      @حديت.بنت.بلايحبشي 3 года назад

      ሀይለ ስላሴ የቆሻሻ ሁሉ ዚቃጭ በሀገር የሰራው ግፍ ሀገር እዳትለማ የኢትዮወን ግማሽ ቁጥር የሚይዙትን ሙስሊሞች በሀገርም ከሀገር ውጭም እዳይማሩ ያደረገ የህዝበ ሙስሊሙን ዜግነት በአዋጂ ቀምቶ ኢትዮ የሚገኙ ሙስሊሞች ተብሎ እዲጠራ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል ግን መጨረሻው በተዋረደ መንገዲ እንደ በክት ስጋ በየጎዶው የተጣለው ያውም ባሳደገው መንግስቱ

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 лет назад +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @tibebtube2978
    @tibebtube2978 3 года назад

    በጣም ምርጥ ታሪክ

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 5 лет назад +3

    ወንድም ብሩክ ሁን አባቶቸን እረስቻቸው በውጭ ሃገር የሌላውን አባት አሞጋሽ ሁኘልሃለሁ አይ ሃገሬ እንዳለቀስኩ ተወልጀ እንዳለቀስኩ ልኖር ነው አይ ፈጣሪ እባክህ ሃገሬን አንዴ አስባት።

    • @yasinahmed1884
      @yasinahmed1884 5 лет назад

      ድሮሥ ጀግና መች ይኖርበታል

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ዛሬን ምነው በነበራችሁ እድሉን አግኝቸው ጎጃምንና ጎንደርን የጀግኖቹን ሀገር ለመጎብኘት ያብቃኝ በጣም ጎጉቸአለሁ ዛሬም ነገም በልባችን በክብር ትኖራላችሁ። ጀግና አይሞትምና።

    • @igghjffghfjk3204
      @igghjffghfjk3204 5 лет назад

      ትንሽ ታሪኩ ተዘበራርቋል በላይ ጎጃሜ ነው የትውልድ ቦታው ቢቸና ለምጭን ነው እንዳውም ለማስታወሻ ያህል
      እንደ ቀትር እሳት እሚፋጀው ፊቱ
      አባ ኮስትር በላይ ለምጨን ላይ ነው ቤቱ ይባላል
      እና ታሪክን ስታቀርቡ በጥንቃቄ ይሁን ጥርት ያለ ጎጃሜ ነው በላይ በተረፈ ደሞ ወደ እኛ ሀገር ቢቸና ጎራ ብትሉ እውነታውን ታገኛላችሁ እኔ እማውቀው ሰው አንድ ሽማግሌ ሰው አሉ የበላይ የቅርብ ዘመድ የሆኑ ስለ በላይ መጠየቅ ይቻላል ።በተረፈ በላይ ኢትዩጵያዊ ነው

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 4 года назад

    Yagra Juegna Blay Zelekey Min Yaten Erub Lezhi Zemn Wed Minoraw Aba Kostr Yejiegnawchi Jiegna👊👍

  • @ayalbirhanu9905
    @ayalbirhanu9905 2 года назад

    Ere like Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia

  • @getnetayalew6794
    @getnetayalew6794 5 лет назад +2

    he is my all time hero

  • @tarikuabebe226
    @tarikuabebe226 5 лет назад

    ጀግና ሰው ትክክለኛ፡ ብር አልወድም ልክ እንደሱ (በላይ ዘለቀ) ትራሴ ላይ ጨርሶ ብር ተንተርሼ አለተኛም። ሳገኘው ብርን በትኜ ስጨርሰው በጣም እረካለሁ፡ ጨርሶ ስለገንዘብ ማሰብ አልፈልግም፡ ስሙን እራሱ የሰጣን ክር ብዬ ሰይሜለታለሁ።

  • @አማራነኝየአፄዎችፍቅርወለ

    ምነ በነሱ ግዜ በተወልድኩ የጀግና ሞት ህያው ነው አየ አማራየ ሀገሬ ኢትዩጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የደከመው ቀርቶ ያልደከመው በላ

  • @rabiarabia5646
    @rabiarabia5646 3 года назад

    የጎጃም ፋኖ የታለ???? ጥሩልን ባስቸኳይ ?? እዴት እደበላይ አዲሰው ይጠፋል???? መተከል ያሉ አማሮች የአውሬ መጨዋቻ ሲሆኑ ያልቆጨው አማራ ከምን ይቆጠራል ?? ከአውሬዎቹ ጋር ይቆጠራል አድርሱልኝ ለጎጃም ፋኖ ምናልባት በህይወት ካለ?????????💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bintislam6139
    @bintislam6139 5 лет назад +3

    35 አመቱ ለአገሩ ሲኮትን የነበረን ጀግና እምየ አገሬ ላንች የለፍ ሁሉ መከራው ብዛቱ ማን ያውቃል ንጉሱ ባይገሊት ኖረ 120 ኑሮ አሁን ይኖር ይሆን

  • @ኮመትኩነኝ
    @ኮመትኩነኝ 5 лет назад +1

    ምርጥ ታሪቅ አስተማሪ

  • @mamuyetadesse4361
    @mamuyetadesse4361 5 лет назад

    በጣም አሳዛኙ ታሪክ ጀግናው በላይ ዘለቀ 1937 ሲስቀል አ/አ የአርበኛ ልጆች ና የመሳፍንት ልጆች ይማሩበት ከነበረበት መድሀንያለም ት/ቤት ይማሩ የነበሩት ሁለት ልጆቹ የት/ቤቱ ተማሪዎች በስልክ ሄደው እንዲያዩ ሲጋበዙ የበላይ ዘለቀ ሁለት ልጆችም ነበሩ በለይና ወንድሙ አባታቸው ሲስቀሉ እንዳዩት የባላይ ልጆችም የአባታቸውን ሞት እንዲያዩ መደረጉ ያሳዝናል።

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад +2

    ልቤን ነካው አወይ በላይ በላይ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад

    እምባ እምባ ይለኛል እምባ ምናባቱ
    አልቅሼ አላመጣው ጀግናን ከዛ ሞቱ
    አይይ ኢትዪጵያ ይህ ነገር እኮ ዛሬም አለ ሀይለኛና ደፋር ;ሀገር ወዴድ የሆኑ ሰወች ላይ በደል ማድረስ በኛ እድሜም አለ ያሳዝናል

  • @woinshetgetachewe1355
    @woinshetgetachewe1355 5 лет назад +1

    We love you Ethiopia for our fathers who they fought for our freedom. We all had a blood relation Ali was Chaqeta Lemi of Wello the Oromo's part, or they were from the governors of Kemese & Werehelu of Wello paterot Belaye Zeleke also his mother was from Chaqeta of Wello from the Amara's side or called Amara Sayenete but some peoples said a different story for take their own interest of advantage. But the whole stood together for a greatness of their country.

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад +7

    ጀግናው በላይ ዘለቀ

  • @selamto4545
    @selamto4545 5 лет назад

    Our Hero Bely Zeleke you are our proud we are proud of you. We are not forgieting you.

  • @sifsintube5182
    @sifsintube5182 Год назад

    ታሪኮችን በመስረቅ የታወቁ ወላጆች

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 лет назад

    የኛ ጀግና እኛም እስክናልፍ እውስጣችን እንዘክርሀለን ዛሬማ ቀና ብለኽ ብታይልን ይቺን የሞትክላትን ሀገርማ የማንም ፈሳም መጫወቻ እንደሆነች አይ ግዜ ደጉ አሉ

  • @فوزيالحشه
    @فوزيالحشه 5 лет назад +2

    እዳው ምን አርጋችሁ አይ አባቴ አሳዝንክኝ አይ ይች አገር በልባችን ሁሌም አልህ

  • @ማራናታጌታ-በ5ነ
    @ማራናታጌታ-በ5ነ 5 лет назад +3

    😘ዳዊት thank you ብቸናን እና እነቆራን አሮጌው ብቸናን ብታሳየኝ ድስ ይለኛል 😀💎

  • @wewee4608
    @wewee4608 4 года назад

    ጀግናው በላይ ዘለቀ ውሰጤነው

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад +6

    ወይኔ ጀግናው በላይ

  • @hayathayat6923
    @hayathayat6923 5 лет назад +2

    መጨርሻው ልብያደማል

    • @keditube7321
      @keditube7321 5 лет назад +1

      እውነት ነው ሁሸት አይደለም የሀይለሥላሤ ሥራ

    • @akliluhabte3178
      @akliluhabte3178 5 лет назад

      We still need another Belay but
      We are
      Sooooo “hodamoch”

  • @eyasumekonen6360
    @eyasumekonen6360 4 года назад

    ድርብ ጀግና በላይ ዘለቀ ቴውድሮስ ፍትሕ አውራሪ እሰየ ሴቡሆ ኧረ ስንቱን ብዙ አሉን በስም ሕይወታዊ የኢትዮጵያን ጀግኖች ልጥራቸው በክብር ኩራት ነፍሳቸውን ይምሓር

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +1

    እህህህህህህህህህህህህህ እህህህህህህህህ ------------- ህህህህህ

  • @JulietDelta007
    @JulietDelta007 4 года назад

    አሁን ያለንበትን ቁማና ሳስብ እጅግ ያመኛል። ያማል!

  • @ladaylyn
    @ladaylyn 6 лет назад +5

    Tiru sew ayiberekitim yemibalew ewinet new!!! Ethiopia jegina lijochuwan mebilat tawiqibetalech!!!😢😢😢

    • @salmaalsh1154
      @salmaalsh1154 5 лет назад

      Ybefitu gefi new yken jeb yagaleten belay hiuleym semhina tarekhi senesa ynoral alemotehim eshi yegia mekureya !!!!!

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu4970 5 лет назад +2

    አሁንም የሚያስቸገረን ያለው ይሄው ባንዳ ነው ባንዳ ባይኖር ይሄ ሁሉ እልቂት አይኖርም ንርበር

  • @hiwet5
    @hiwet5 5 лет назад +1

    Offf wust ynekan Degmom yasdestal Enamesegn alen

  • @seadaseid9331
    @seadaseid9331 6 лет назад +17

    እውነትም ወንድልጅ አይብቀልብሽ
    ለካስ የጎጃም ገበሬ
    ዝምአለይሉኛል ዝምታየትአለ
    እየጮኸ ሆዴ እየቃጠለ
    ብሎ ግጥም የገጠመው ለዚህ ነው

  • @teddydegalem7448
    @teddydegalem7448 3 года назад

    ንጉሱ እናቱ ትነፋ
    ምክንያቱም
    በላይን መግደል ማለት ኢትዮጵያ ን መግደልማለት ነው

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 5 лет назад

    በላይ የኔ ጀግና

  • @SaraSara-zc6kj
    @SaraSara-zc6kj 6 лет назад +10

    ታሪኩ መጨረሻው አስለቅሰኝ ለካ ዱሮም ምቀኛ ሰው ነበር???

  • @alayoumazie5879
    @alayoumazie5879 5 лет назад

    ግሩም

  • @aselefechbalcha6277
    @aselefechbalcha6277 5 лет назад

    ስቅላቱ ባንዳ ነት ነው ጀግና ሰው ነበር ነፍስ ይማር።

  • @rewdaabdela2530
    @rewdaabdela2530 4 года назад

    አባኮስትር በላይ ዘለቀ አንረሳውም ጀግናቺንነው

  • @demekeadugna8611
    @demekeadugna8611 3 года назад

    Aba costr Belay ebakh tekota
    antem ras tebal egnam gojjo enwta.
    Aba costr Belay wetatu golmasa
    anebabrot meta resa beresa.

  • @abdunegash7744
    @abdunegash7744 6 лет назад +1

    Wayine jegana motee uuuuuuuuuuuuu

  • @lovethree6526
    @lovethree6526 5 лет назад +1

    Hi!!!! everybody knows about this story he's our hero why you don't make something by his name like Bahir Dar Airport why don't you give it name our!! the hero BELY ZELEKE Airport GOD bless Him Amen i hop u??? will make it soon!!!!!!!!!!!

  • @bayushniguse7104
    @bayushniguse7104 5 лет назад

    Ebakachihu lahacalu hundasa asamulagni adera

  • @behailuadem2520
    @behailuadem2520 5 лет назад

    Sad God bless his soul

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Damotim yalew bixeyeq gorgoram yalew bixeyeq walo new yisalal abete lihid baso liben gasana debre zeyit funata salami axe tedros gar agelgilewal Enesu

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 5 лет назад +1

    በላዘለቀ በስቅላት ነው የሞተው ወይኔ የኔ ጀግና

  • @gammachuuturaa5319
    @gammachuuturaa5319 5 лет назад +2

    Jegnaw Belay Zeleke Kiltu(Belay Zeleqe Qilxu) kuru Etiopiyawi Oromoo new.

    • @dinali1902
      @dinali1902 5 лет назад

      የጃዋር ከብቶች እነ ጀግና ብርቁ ደሞ በላይ ዘለቀንም "ኬኛ "አላችሁ🤔🤔🤔ዘንድሮ ቀን ማንሰማው ጉድ የለም መቼም ... ጃwarንና የታሪክ መምህራችሁን ተስፋዬ ገብረእባብን ያቆያቸው ብቻ ... እህህህ ካልን ትራፕም ኬንኛ መታችሁ አይቀርም ...😂😂😂😂😂... ከእውቀት ነፃ ልሙጥ ጭንቅላቶች

    • @gammachuuturaa5319
      @gammachuuturaa5319 5 лет назад +2

      Accepting the truth is always the settlers/sefari's or nafxanya Amharas problem. You need to go to school to study Ethiopian history. Trash your "Dabtaras" and the "Atse's" fake history. Oromoo never immigrated to the "komches" lands and said "kenya". Do you know what the meaning of "Kenya". Its meaning is claiming something that belongs to you, and which is looted by someone. Oromoo is the first to stand for Ethiopia. There's no war Oromoo didn't fight on the front. Adawa, Miechew, kaarraa maarraa, etc. are historical wars where Oromoo was vanguard. Any way, whether you and your murderer Habashas like it or not Belay zeleke Qilxu is Oromoo.

    • @dinali1902
      @dinali1902 5 лет назад

      @@gammachuuturaa5319 ከብት ፋንድያ! ዘላን ወራሪ ምን ታሪክ አለው? የከብት ጭራ እየተከተላችሁ የሄዳችሁበት ሁሉ የራሳችሁ ሚመስላችሁ ዘላኖች እንደሆናችሁ ነው ታሪክ ሚነግረን! የማዳጋስካር ስደተኞች

    • @gammachuuturaa5319
      @gammachuuturaa5319 5 лет назад +2

      @@dinali1902 There are four types of ethnic groups in Ethiopia. You're ignorant let me teach you. No one is migrant, but only the Habashas(Semantic) from Southern Arabian countries. The four ethnic groups are the following: 1. Semantic people(Amara, Tigre, Gurage Adare, etc), 2. kushutic people(Oromoo, Sidama, Kembata and Hadiya, Somali, etc, 3. Omotic people(Welayyita, Dorze, Konso, kefa, Bench Maji, etc) and 4. Nilo-Seharan people(Anyuwak, Benishangul, Nuwer etc) people. Migrants in Ethiopia are Habashas(the Somatic people). They migrated from Southern Arabian, particularly from Yemen. Just because you're ignorant that you are using bad words on Oromos. I'm not moronic minded like you to use derogative words on any ethnic group of the country. All are human beings. All belong to the same country/Ethiopia. We want Ethiopia where everyone lives being treated equal. We don't want Habashas dominance and Oromo's lands to be invaded. You're land looters. The Habashas superiority and exploitation is no more existant in Ethiopia. Period. Finfinnen keenya. Oromiyaan keenya. Good bye!

  • @mekonnenhabte4052
    @mekonnenhabte4052 5 лет назад +3

    ህይለስላሴ አንተም የስራህን ያገኘህው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @miniliktheodros9894
    @miniliktheodros9894 2 года назад +1

    How is it that this man didn't get a statue?

  • @addismyway64
    @addismyway64 5 лет назад

    በላይ ዘለቀ ወያ

  • @jemaljemal7763
    @jemaljemal7763 5 лет назад

    yena jegena belay zeleq hulam sesema leba yedemal

  • @kidanemihret2998
    @kidanemihret2998 5 лет назад

    ewnetegna tarik lezelalem ynoral

  • @AhmedAhmed-px8ef
    @AhmedAhmed-px8ef 5 лет назад

    ያጌና ወግድ ጫቃት ትውልድ ቦታየ ቦረና

  • @ሱሱየማሜ
    @ሱሱየማሜ 4 года назад

    ዋ!!

    • @zeharatadesse5882
      @zeharatadesse5882 3 года назад

      አየህ የአማራታሪክ እዝድርስነው ምነው ዋ አስባለህ አማራው ተራራው እምንለው በምክንያት ነው የአማራንፉጠኛው ጀግና ላገርለደበሩ ለውጭ ጥላትነው ንፉጥ ሚመዘው ለክሉአይደለም የኔጀግና በላይዘለቀ ቴድሮስ መይሳ አፄሚኒሊክ. እትጌጣይቱ ንጉስ ሚካኤል የኔአበሶች

  • @bilalhabeshi1913
    @bilalhabeshi1913 3 года назад

    😭😭😭😭አይ አንች ሀገር ሰው አይብቀልብሺ

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 2 года назад

    Endawo esk ahun ders emiyanadedeingh be belaye mot yefrdawo mengste nefsu aymar

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 лет назад

    ሲተዘት የሚባሎ ቃል አለ

  • @kidanemihret2998
    @kidanemihret2998 5 лет назад

    true

  • @dessalegnbelay9673
    @dessalegnbelay9673 5 лет назад

    Ahun sasibew Africa wust emnor kehone timrten tiche tekus bilemamed/endet sewn matiqat endemichil bilemamed sayshalegn ayqerim ...

  • @amanaman3819
    @amanaman3819 5 лет назад

    Enibaye eyefesese semahuti min ale ketariki ahuni layi sewochi bimaru kenechochu yebelete banida hagerin siyateramisi new yenorew,,,,ere lehager kibir enisiti,,,,esiki enimeliketi,,,enasitewuli,,,sile ewunetis lemini aninorim,,,ayi hagere ketiniti jemiro yemotelishi kerito bandashi eyegateshi new,,,,

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 5 лет назад

    አሁን ባሁኑ ሠአት እደ በላይ ዘለቀ ያለ ጀግና ወጣት የለም ጨርሶ ሀገሩን አስረክቦ የሚሸሽጂ አሁን ግብፅ ልዘምትብነው ምን ሊበቃን ነው

  • @bayushniguse7104
    @bayushniguse7104 5 лет назад

    Bexam yasazinal

  • @bayushniguse7104
    @bayushniguse7104 5 лет назад

    Ejig das yilal baxam

  • @team.yakoosport1485
    @team.yakoosport1485 5 лет назад +1

    የዘለቀ ልጅ ሞት ይፈራል አሉህ እንዴ ባንዳ ቢያስከትት በላይ አይፈራም አድብቶ ጥልያንን ይገላል ታላቁ ሰው ያ በላይ አይፈራም

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 года назад

    yeteregeme hizb weyyy

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 лет назад

    የእኔ ጌታ አፈር ያስበላች የስገደላችሁት የዘመኑ መንግስት

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    Etho absinya new trikcaew demacewu oromo bhnim nebsacew yimar silase babate tedros kenate wegen nacew Ene min libel ye Ethio Tarek Eyewu new

  • @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ
    @የሀበሻልጅነኝ-ኈ8አ 5 лет назад

    ኣይይይይይይ ጉድ ይህን ጀግንነት ይህን ቆፍጣና ማን ባወቀልነ ምድረ ነጫጩባ

  • @דודמקסים
    @דודמקסים 6 лет назад

    ዳውይት አለሙ ለምን የሰው ስራ ትጭናለህ ግን እደሚያስቀጣህ አታቅም ወይ

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 5 лет назад

    አዲስ አበባ ከእስር ሲሲያመልጡ በተኩሱ 3 ፖሊሶች ሞተው ነበር በወቅቱ የፓሊስ አዛዥ እንግሊዞች ነበሩ ክስ በነብስ መማጥፋት ነበ ር ዳኞቹም እንግሊዛውያን ከሳሹም እንግሊዛውያን ነበሩ

    • @danielmesfin7204
      @danielmesfin7204 2 года назад

      ይህ ፎቶግራፍ የኣርበኛው የጀግናው የበላይ ዘለቀ ኣይድለም የለላ ኣርበኛ ነው።

  • @ማራናታየድንግልልጅነኝ

    እና በላይ ፎቶ ከሌለው ከበሩ ላይ ያላውና ፌስቡክ ላይ ሚፖሰተው የማነው😂