ያልተነገረው የበላይ ዘለቀ ጀግንነት ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #Maledatvnetwork​ #ethiopian​ #history​#BelayZeleke ያልተነገረው የበላይ ዘለቀ ጀግንነት ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
    ከበላይ ጋር በጀግንነት አብሮ የተዋደቀው የጎጃም ሰው ለበላይ ከገጠመለት አያሌ ሙገሳዎች ከፊሎቹ የሚከተሉት ናቸው...
    ጎጃም ባርበኝነት እንደምን ታወቀ፣
    ያ በታች ዝቅ ሲል ያ በላይ ዘለቀ፤
    ***
    ያ በላይ ዘለቀ የለምጨን በርበሬ፣
    ጠላት ተሸበረ እየሰማ ወሬ፤
    ***
    ጎጃም ዓይኑን ታሞ ሲደነባበር፣
    የለምጨኑ አንበሳ ይመራው ጀመር፤
    ***
    የለምጨኑ አንበሳ፣
    መጣሉ እያገሳ፤
    የሸበል ንጉሥ፣
    ገባሉ ማርቆስ።
    ***
    አባ ኮስትር በላይ የለምጨኑ አንበሳ እባክህ ተቆጣ፣
    አንተም ራስ ተባል እኛም ጎጆ እንውጣ፤
    ***
    ፈረንጅ ምድር ለቆ ቢሄድ በሰማይ፣
    የጎጃሙ አንበሳ ዳመናውን አልፎ ዘለቀ በላይ።
    ***
    ጣሊያን ፍየል ሆኖ ቅጠል ቅጠል ሲያይ፣
    የለምጨኑ አንበሳ ነብር ተመስሎ አረደው በላይ።
    ***
    የጎጃሙ ነብር የለምጨኑ አንበሳ፣
    አባ ኮስትር በሌ እንደምን ይረሳ።
    ***
    ሰላሳ ደጃዝማች አምሳ ፊታውራሪ ያስቀመጠውን፥
    ጭልጥ አርጎ ጠጣው በላይ ብቻውን።
    ***
    ያ በላይ ዘለቀ የጦር አጋሠሥ፣
    ባንድ ቀን ያስገባል መቶ መትረየስ።

Комментарии • 16

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 22 дня назад

    ወሎ የጀግና አገር❤❤❤

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt 4 месяца назад +1

    በለሰይ ወለየ።መሆኑን እስካሁን አላቅምነበር

  • @demliehagos6967
    @demliehagos6967 Год назад

    ጥሩ ትረካ ነው

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt 4 месяца назад +1

    ግን ለምድነው ስለወሎ ጀግንነት የማይ።መሰከረው

  • @user-ku5nm2ds4p
    @user-ku5nm2ds4p Год назад

    የኔ ጀግና የበላይ ዘለቀ ዘርነኝ ❤💪

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 2 года назад

    Belay Zeleke One of Ethiopian heroes who made Ethiopia to be Honerd by Great powers . God bless Ethiopia you had and will have Great Sons.

  • @user-ne2zz5rc6o
    @user-ne2zz5rc6o 2 года назад +2

    የበላይ እናት ዉሎ ባረና ልጂ የጀግና እናት ጎጃሞች ይሄን አያናገሩም

  • @lubabalubaba7337
    @lubabalubaba7337 2 года назад

    ዋው

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 2 года назад

    ደስ የሚል ታሪከ ነዉ

  • @alihabash6079
    @alihabash6079 Год назад

    በሌጀግናው

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 2 месяца назад

    የበላይ ዘለቀን ጀግንነት በደንብ ገልጻችሁታል። ስለሞት ፍርዱ መነሻ ግን "ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር ስላልተስማሙ" ከማለት ያለፈ ምንም አልገለጻችሁም።

  • @mrsvip5650
    @mrsvip5650 Год назад

    🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @medewalo3428
    @medewalo3428 2 года назад

    አይ. ሀገራችን. ጀግና. አይበረክትም. እደ በላይ ጀግና. ይወለዳል ብየ አላስብም. ወድሞቹም. ጀግና ነበሩ. አሁንም የበላይ. የተወለደበት. ወግድ ወረዳ. ጅሩ. እና ጫቀታ. ማንም አይናገራቸውም ሀይለስላሴ. አፀያፊ ስራ ነው የሰራው

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew 2 месяца назад

    ታሪክ አታዛቡ ትክክለኛውን ታሪክ አቅርቡ

  • @kokikokiki5945
    @kokikokiki5945 Год назад

    በላይ፡የወሎኦሮሞነው