በላይ ዘለቀ ከጎጃም እስከ ስቅላት ሃይለስላሴ በላይ ዘለቀ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Well Come to one home ! The Genre is story telling about international great leaders history ,politics,and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it. sheger fm,sheger fm 102.1 mekoya,sheger fm 102.1,sheger fm 102.1 chewata,sheger fm 102.1 sheger shelf,sheger fm 102.1 mekoya eshete assefa,sheger fm 102.1 live streaming,sheger fm mekoya,sheger fm 102.1 chewata meaza birru,sheger fm 102.1 radio live today news,sheger fm 102.1 tizita ze arada,sheger fm andualem tesfaye,sheger fm andand negeroch,sheger fm alemayehu gelagay, sheger addis fm 102.1,
    sheger fm 102.1 abebe gidey, sheger fm eshete assefa,mekoya,
    mekoya sheger fm 102.1,mekoya sheger fm 102.1 today,
    mekoya eshete assefa,mekoya sheger,mekoya new,mekoya sheger fm 102.1 new 2024,mekoya sheger fm 102.1 new 2022,mekoya sheger fm 102.1 new 2023,mekoya sheger fm 102.1 mossad,mekoya sheger fm,
    mekoya alcatraz,salon terek,salon terek new,salon terek today,
    salon terek israel,salon terek setahun nigatu,mekoya salon terek,
    salon media, ሳሎን tube,salon tube terek,alemneh wasse,alemneh wasse awaze today,alemneh wasse awaze,alemneh wasse awaze today news,alemneh wase zehabesha,alemneh wasse news today,
    alemneh wasse interview,alemneh wasse today,

Комментарии • 159

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 8 месяцев назад +25

    ጀግናው በላይ ዘለቅ ሁሌም እግዚአብሄር በገነት እስከ ወንድምክ በገነት ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zenebechdembel1059
      @zenebechdembel1059 7 месяцев назад

      በላይ ገሃም ነው ያለው።ነፍሠገዳይ ሽፍታ እኮ ነው።ነውረኛ ነህ።በዚህ አይነትማ መንግሥቱም ፣መለስም፣አብይም ገነት ይግቡ ልትለኝ ነው?ትንሽ አስብ።

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад

      ዝም ብለሽ ሽርሙጥናው አይሻልሽም? ስለታሪክ የማታወቂውን ባትዘባርቂ ምናል. ባንዳ የባንዳ ልጅ ሸርሙጣ ዲቃላ ​@@zenebechdembel1059

  • @minichilworku3183
    @minichilworku3183 2 месяца назад +7

    የአሁኑ ትውልድ እኔን ጨምሮ የአባቶቻችንን ታሪክ ብዙም ስለማናውቅ እንደዚህ አይነት የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ በዚህ መልኩ መቅረቡ በጣም ደስ ይላል ። ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን ።

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 6 месяцев назад +14

    ዛሬም ባንዳ በዝቶ ነው አማራ የተደፈረ 😔 የበላይ አይነት አማራን ያብዛልን ባንዳ ያጥፋልን 🤮

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 Месяц назад

      @@Fanoforever314Amen 🙏

  • @tagesulema-se5oe
    @tagesulema-se5oe 10 месяцев назад +17

    ወንድሙ እራሱ ጀግና ነው ወንድም ማለት እንደዚህ ነው መጨረሻው ቢያሳዝንም

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf 9 месяцев назад +10

    ቅናትና ምቀኝነት የብዙ ኢትዮጵያዊያን መለያ ባህሪ ነው !
    አሁን ሀገራችን ለተዘፈቀችበት መከራና ስቃይ ዋናው ምክኒያትም ይሄው ነው።
    ኢትዮጵያ እስካለች ድረስ የዚህ አስደናቂ ጀግና ታሪክ ለትውልድ ሲተላለፍ ይኖራል።

  • @simachewlyew5258
    @simachewlyew5258 19 дней назад +1

    ጎጃም ሲጠራ ሁሌም በላይ አለ ... ይህንን ታሪክ ተተኪ ትውልድ እንዲያዉቀዉ ያደረጋችሁ ፀሃፊዎችን እናመሰግናለን..........

    • @simachewlyew5258
      @simachewlyew5258 19 дней назад

      ጀግና በስጋ ቢሞትም በስም ሁሌም ከመሬት በላይ ነዉ......

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 9 месяцев назад +10

    አገሬ ኢትዮጵያ ጀግና ወላጅ እናት ናት ምንይደረግ ጀግናዎችን እሚገድሉ ደግሞ አሉ😢እግዚአብሔር አምላክ ከውዲቱ ኢትዮጵያ ጋራ ይሁን።❤❤❤

    • @zenebechdembel1059
      @zenebechdembel1059 8 месяцев назад

      ጀግና ካጠፋ ለምን አይገደልም?ከማን ይበልጣል?ህግ ለሁሉም እኩል ናት።ለዚህ ነበር በጃንሆይ ዘመን ፍትህ ስለነበረ አንድም ሰው አለጥፋቱ አይታሠርም፣አይደበደብም፣አይገደልይ፣ንብረቱ አይዘረፍም፣አይፈናቀልም፣ዎዘተ ነበር።ማንም ምሁን ማንም የሰው ፍስ ሲባጠፋ አደባባይ ላይ ነበር የሚሰቀለው።ስለዚህም ብዙ ዎንጀል የለም ነበር።ፖሊስ ከምድር ተነስቶ አይመታህም ነበር።

    • @dawitwoldegeorgis2615
      @dawitwoldegeorgis2615 Месяц назад +1

    • @dawitwoldegeorgis2615
      @dawitwoldegeorgis2615 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤😂

  • @mekdes9004
    @mekdes9004 8 месяцев назад +7

    አይ ኢትዮጵያ ለካ ጀግና ልጆችሽን ለካ እራስሽ ነው የምትበይው

  • @fantahunamedie2579
    @fantahunamedie2579 9 месяцев назад +11

    ሞኝ ነሽ ተላላ፣ የሰራልሽ ቀርቶ ፣ የተባለው ለዚህ ነዋ፣ ዋ ጀግና እና እውነተኞች የሚሳደዱባትና የሚገደሉባት እድለቢስ ሃገር ያሳዝናል።

  • @EsubalewMekuriyaw
    @EsubalewMekuriyaw 3 месяца назад +8

    አባታችን በላይ ዘለቀ እኛም ልጆችህ ያተን ወኔ ይዘን እንቀጥላለን ጀግና ሞተ አይባልም ሁሌም አለን 👍👍👍በልጆችህ👍👍👍ትጠራለህ እንወዲሀለን ❤️❤️❤️

  • @user-xl7zt9qm3r
    @user-xl7zt9qm3r 11 дней назад

    ፈጣሪ በገነት ያኑርህ የኢትዮጵያ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏💪

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 месяца назад +6

    በላይን ያስቀሉት የነ ተመስገን ጥሩነህ አረጋ ደደበ ዘመዶች ናቸው የባንዳ ልጅ ዛሬም ባንዳ ነው

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 8 месяцев назад +6

    እኔየሚ መስለኝ በላይዘለቀ.የቆየ ታሪክ ይመስለኝ ነበር. ግን በቅር ብነው ታሪኩ ያሳዝናልበ❤❤ላይ.ቢሄራውይ ጀግናቺን በባንዳምክንያት በአጭሩመቅረትህያሳዝናል ሁሌምበልባቺንውስጥነህ😢

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 месяца назад +3

    ይሄን የፈፀመ ንጉሥ መጨረሻው በትራት ታፍኖ መገደል ሲሆን ይህ ግፍ የተፈጠመባት በላይ የረገማት ሀገርም ጀግና እየበላች ጀግና መፍጠር አቃታት። ይህ እርግማን እንዲነሳልን ኢትዮጵያን ሁሉ አንድ ሀገራቀፍ የምህረት ሱባየ በበላይ ስም ማድረግ ያለብን ይመስለኛል፣ ንጉሱ ብዙ ጥሩ ነገር ሰርተው ይሆናል ነገር ግን በሰሩት ደግ ነገር ላይ የበላይ ደም ጠብ ሲልበት ይበላሻል። የበላይና የወንድሙ ጉዳይ እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። እባክህን አባኮስትር እርግማን ግን አንሳል።
    ***
    ይሄው ከአንተ ወዲያ፣ ጀግና አልተወለደም፣ ጀግናም አልተነሳ፣
    ስቃይ ላይ ነው ያለች፣ ሀገርህ ተደፍራ ሀገርህ ኮስሳ፣
    እባክህን በላይ፣ እባክህን አባ ኮስትር እርግማንህን አንሳ።

    • @MkaAyw
      @MkaAyw 19 дней назад

      አይመከራችን እኔም አባክህ ይቅር በለን በላይ ዘለቀ መከራችን ፀናብን ጄግና አናከብርም።

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 5 месяцев назад +5

    የተባለለትን ልድገምለት
    ተሰቀለ ቢሉኝ ባርኔጣው ብየ
    ተሰቀለ ቢሉኝ ካፖርታው ነው ብየ
    ለካስ በላይ ኖሯል ታላቁ ሰውየ
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @MehandisBekalu
    @MehandisBekalu Месяц назад +2

    ነፍስህን፡በአፀደ፡ገነት፡ያኑራት፡ጀግናየ

  • @natnaelamare6313
    @natnaelamare6313 Месяц назад +1

    ጀግናዉ በላዬ ዘለቀና ወንሙ እጅጉ ዘለቀ ሁሌም ጀግኖቻችን ናችሁ ልጆቻችሁ የናንተን ፈርህ እንከተላለን እንኖራለን ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረዉ

  • @menderin4228
    @menderin4228 8 месяцев назад +6

    ሐይለ ስላሴ ነው የገባውን ቃል ክዶ የገደለው

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር በቀለኛ አምላክ ነው፤ በበላይ ዘለቀ ላይ ያሴረ የስቅላት ፍርድ የፈረደ ሁሉ መጨረሻው አላማረም፡፡ ነገር ግን የዛሬው ፋኖ ከአባቱ ከበላይ ዘለቀ ይማር፤ ስልጣን የህዝብ ሳይሆን የግል ሃብት እንደሆነ የሚያምኑ የስልጣን ጥመኞች ምንም ከማድረግ ወደ ኋላ ስለማይመለሱ፡፡

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 месяца назад +4

    ልጅ ከአገር አይበልጥም ያለው አባ ኮስትር በላይ ዘለቀ ነው።

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 6 месяцев назад +7

    በጊዜው ጎጃም ሁሉም በሚያስብል አርበኛ በመሆኑና የንጉስ ተክለ ሐይማኖት ልጆች በመኖራቸው ጎጃም ውስጥ ከበላይ ዘለቀ የበለጡ አርበኛችም ነበሩ። ለምሳሌ እነ ራስ በዛብህ ተክለ ሐይማኖት ፣ ደጃዝማች አበረ ይማሞ፣ ደጃዝማች መንገሻ ጀምበሬ፣ እነ በለው ሐይሉ ተክለ ሐይማኖት እረ ስንቱ። ግን የበላይ ዘለቀ አሟሟት የጎጃም ሰው ስለተበሳጨ ስሙን አገነነው እንጂ ከእሱ በላይ ጀግኖችና የጦር ሜዳ ስፋት ነበራቸው።

    • @yitayehMulualem
      @yitayehMulualem 3 месяца назад +3

      አፈር ልብላልህ በትክክል ታሪኩን አንተ ታውቃለህ

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 9 месяцев назад +29

    ማሞ ኃይለማርያም የራስ ሃይሉ የልጅ ልጅ ሳይሆን የመንዝ ሽፍታ የነበረ የእድሜ ልክ ፍርደኛ ነፍሰ ገዳይ ነዉ።በምህረት እንድትለቀቅ በሃሰት በነ በላይ ዘለቀ ላይ መስክር ተብሎ የመሰከረባቸዉና ከተለቀቀ እና ወደ መንዝ ሄዶ ከቤተሰቦቹ ጋር ሲቀላቀል "የኢትዮጵያን ጀግና እንደ ክርስቶስ አሰቀልኩት፣እኔ ይሁዳ ነኝ" እያለ በፀፀት ራሱን አጥፍቷል።

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 6 месяцев назад +1

      ማነው እራሱን የሰቀለው አልገለጽክልንም. ራሱ ሀይሉ ባንዳ ብቻ ሳይሆን የባንዳም አለቃ ነው

    • @ykt4447
      @ykt4447 2 месяца назад

      ኃይለ ማርያም ማሞ ነው ወይስ ማሞ ሐ/ማርያም

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 2 месяца назад +1

      ምን አይነት የተበላሸ ህዝብ ኢትዮጵያዊ ን ወረ ራት። ጨምሩ ትርክት። ያለው ይበቃል ወደሗላ ሄዶ ትርክት። በላይ ዘለቀም ሸፍታ ነበር በገዛ ወገኖቹ ነው የተገደለው ይባላል። ስንት አርበኛ እያለ ስንት የኢትዮጵያ መሪዎች ነበሩ አንድም በዛ ክልል አይነሳም። ጥሩ መሪ ብናገኝም የዚህ አይነት እኔ ብቻ ትርክት አያዋጣም። ጨርሶ ማለቅ ነው። አሁን ቀና ያልሆን መቸ የተራ አስተሳሰብ ይለቀናል።

    • @ZnabuNegash
      @ZnabuNegash Месяц назад

      😊
      😅😊😅​@@emaleyjored7043

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 Месяц назад

      ማሞ አይለማርያም?🤣

  • @zemedwkiros9656
    @zemedwkiros9656 2 месяца назад +6

    ከአባታችን ከበላይ ዘለቀ አሁን ላሉት ፋኖዎቻችን ትምህርት እንዲወስዱ እጠይቃለሁ ባንዳን በተገቢው መንገድ መቅጣት ተገቢ ነው አምናለሁ!!!!!!

  • @GebretsadikGebremariam
    @GebretsadikGebremariam 2 месяца назад +3

    ኢትዮጵያ የጀግኖች መፍለቅያ ናት ። ግን ጀግና አይኖርባትም ምክንያቱ የምንቀኛ እና ዘረኛ ማፍለቅያም ስለ ሆነች

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Месяц назад +1

    ጀገና በላ ነፋሰ ይማር❤😢😢

  • @user-uu4oo1uw8j
    @user-uu4oo1uw8j Месяц назад +2

    ንጉሡ ምዛናዊ አነበረም አሱም የጁን አግቶል።

  • @abebebekele1831
    @abebebekele1831 9 месяцев назад +6

    ውለታ ቢሱ ሐይለስላሴ. በላው።አሰቀለው

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv Месяц назад +2

    ያሁኑ ዘሜ በላይ ዘለቀ የኔዘመን

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад +1

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm4rq7hq6m
    @user-zm4rq7hq6m 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤ሰስማው የሚያስደንቀኝ የበላይ ዘለቀ ጀግንነት የሚያሳዝነኝ አማሞቱ ከበላይ አባ ኮስትር

    • @abbyaklilu1883
      @abbyaklilu1883 8 месяцев назад

      ኢትዮጵያዊ ቆራጥ ጀግና🙏🎪✝️💚💛❤️👏👏👏

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 4 месяца назад +1

    ዉይ አቀራረብህ ደስ ሲል ጀግናችን በላይዘለቀ ፋኖዬ👑

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 11 дней назад

    በላይ ዘለቀ የወዶች አለቃ 😢😢 ጀግናው በሌ 💚💛💕💔💔!! ባንዳ ጀግናን ማስበላት ያቃል እህእህ እህህ
    እፍ ያማል 💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fekertam
    @fekertam 8 месяцев назад +6

    ሐይለ ስላሴ ነው የበላው እምጠላው ለዚህ ነው ግን እሱም እማይሆን አይነት አሟሟትሞት

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 2 месяца назад

      ሁል ግዜ በጥላቻ ትርክት ያሳደጉአቸው ነው አገሪቱን ለዚህ ያበቃው። 50 አመት ሆነው ታዲያ ተሻ ሻለ??????

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 2 месяца назад +3

    መሃይም መሆን እንዴት ደስ ይላል ጽንፈኞች የበላይ ነኝ ይላል አፄ ሀይለስላሴን የአፍርካ አባት ጃ ያስተሰርያ እያለ ያመልኩታል ገዳይና ሟች በአንድ ላይ የምያመለኩ ማህበረሰብ አሳዘነኝ

    • @SamSma-rs7in
      @SamSma-rs7in 2 месяца назад

      እኔ አማራ ነኝ ግን እውነትህንነው 😂ባንድ እራሥ ሁለት 👅

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 9 месяцев назад +3

    My hero’s ❤❤❤❤

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw2257 7 дней назад

    ጎበዝ ልጅ

  • @BabuBb-ci9yo
    @BabuBb-ci9yo Месяц назад +2

    በላይ ዘለቀ የተወለደው ወሎ ቦረና ያውም ጫቀታ ያበቀለችው ጀግናነው ግን ወሎን ለምን ለማሳት ከበዳችሁ ለምን?

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon Месяц назад +1

    ለአማራ ጠላቱ አማራ

  • @BnKl-b5e
    @BnKl-b5e 2 месяца назад +2

    ❤🎉🎉🎉

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 25 дней назад

    Yes wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofikhassenali3066
    @tofikhassenali3066 5 месяцев назад +2

    ይሔ ነው የኢትዮጲያ ውለታ !

  • @AhmedMohammed-f1e
    @AhmedMohammed-f1e 2 месяца назад +1

    አይሰሜ የሚስቱን ሰርግ ይበላል አለያገሪ ሰው በላይ ዘለቀ ጎጃም አይደለም ኖረእንጅ አልተወለደም ወለየ ጀግና የቦረና ልጅ ነው

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 месяца назад

      ጥንብ ወሀብይ እናንተን ከኢትዮጵያ ሳናጠፋ ከቀረን በላይ ዘለቀ ልጅ አልወለደም

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw Месяц назад

      ​@@mamomamo-xt7klምንማለትነው እና በላይ የወሎ ወግዳልጂነው ታሪክእወቅ ስለማታቀው ውሀብያ አትቀባጥር ወረደ ምንታቃለህ

  • @user-mo9cb3gy9n
    @user-mo9cb3gy9n 8 месяцев назад +2

    ፍኖ ከጥትም አሸንፏል አሁንም አሸናፊ ነዉ ጥርጥር የለዉም

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat Месяц назад

    እየ ኢትዮጵያ 💔😭 ሁሌም ያከበረሽን ትገድያለሽ ለምን 💔💔😭😭የኛ ኩራት አባ ኮስትር ወንድ አይውጣልሽ የናተ ግፍ ይሆን እንዲህ የሚረገን😢😢😢

  • @Msaratuaemengstu-zp5uq
    @Msaratuaemengstu-zp5uq 2 месяца назад +1

    ፍት ለውነት ሣይሆን ለከጂ ለሆዳም ለወረኛ ለአሠተኛ ናት ዛሬም የምናየው
    ይህንን ነው አውነትና ፍትት ጠፍ

  • @AbduSeid-lr6qu
    @AbduSeid-lr6qu 3 месяца назад +2

    አይ ሞት አይቀር

  • @TgisitMengeshaM
    @TgisitMengeshaM 27 дней назад

    ቄሮ.በለይዘለቀ.የኔትላለህ.ለመሆኑ.ጋላምሆነጁታ.ታርክየለህ.ያማራጀግንነት.በቅናትሊገላችዉነዉ.ገደልገቡ.ተጠራቅማችዉ..አማራ.ጀግናነን

  • @user-yh3cr6ft4x
    @user-yh3cr6ft4x Месяц назад +1

    ኃ/ስላሴ ነፍስህን አይማረው

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢yasezenal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia6344
    @ethiopia6344 2 месяца назад +1

    ሀይለሥላሴ ነው የገደለው

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Месяц назад

    So Sad😭

  • @user-zg5zy3ou8n
    @user-zg5zy3ou8n 9 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለፋሽሽት አብይና ተባባሪው አይቀሬ ነው!! ይቀጥል!!

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 8 месяцев назад

      ፋሺስትማ ፋኖነው ቅጥረኛ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 месяца назад +2

    ሃይለ ስላሴም የእጁን አገኘ መጌ አፍኖ ገደለው
    ፋኖ ያሼንፋል

  • @amanuelghedai7622
    @amanuelghedai7622 2 месяца назад +1

    ኢትዮጲያ በላይ ዘለቀን የሰቀለች ጊዜ ነው ያበቃላት

    • @AlemeDemeke-t7z
      @AlemeDemeke-t7z Месяц назад

      እውነት ነው በላይ ተራግሟል ጎጃም ወንድ አይውጣብሽ ብል😢😢😢🥹😭😭😭😭😭

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 месяца назад +2

    ፋኖ የበላይ ዘለቀ ልጅ አሸናፊ ነው

  • @yonaimenwylt375
    @yonaimenwylt375 19 дней назад

    የሃይለ ስላሴ መንግስት ብዙ ሰርቷል ግን በለይ ዘለቀን በመስቀላቸው ያሁሉ ተስርዟል

  • @zolahome376
    @zolahome376 Месяц назад

    ጀግናው ቀላይ ዘለቀ

  • @Awliemeror
    @Awliemeror 6 месяцев назад

    እባክህ ስለ ኣበራ ሃይሉ ስራልኝ

  • @UsmanMohammed-t2b
    @UsmanMohammed-t2b 2 месяца назад +1

    አሁንም ያውነዋ የስም ለውጥ እንጂ

  • @GebreAbeye
    @GebreAbeye 2 месяца назад +1

    እሱምየስራውንነውያገኘው

  • @user-em3jw6sk5e
    @user-em3jw6sk5e 27 дней назад +1

    ስለዚህ ፋኖ የእርስ በርስ መገዳደል ባህል ውስጡ ነው ማለት ነው። ያስቆጫል። መገደል የነበረበት ሀገር ጥሎ የፈረጠጠው ኃ/ስላሴ ነበር። እውነትም የሞተለሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።

  • @fkrnewfkrnew6013
    @fkrnewfkrnew6013 9 месяцев назад +2

    Gogam yegagina hager nat

    • @user-dw9co2oe7h
      @user-dw9co2oe7h 6 месяцев назад

      አዎ ! የጀግኖቹ የነ በላይ የነ እጅጉ ዘለቀ አገር ነው ።
      የባንዳዎቹ የነ ራስ ኃይሉም አገር ነው ጎጃም።
      ይኸው ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ።

  • @Biniman-n1g
    @Biniman-n1g 29 дней назад

    Kostr yefrsu sm new

  • @ElsaDeyasa
    @ElsaDeyasa 5 дней назад

    Tarik. Btam ewedalehu. Amesegnalehu

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 3 месяца назад

    Ahunme be zemen kasi tedegeme

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Месяц назад

    You can’t help it. Leaders are cruel. I'm so sorry for this guy, but having his name up is one good thing left!😢😢😢

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 8 месяцев назад +1

    በላይ ዘለቀ ጀግናው በወጣትነትህ ሀይለስላሴ ያሰቀለህ ለምን ግን እሱን አትገድለውም ነበር??

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Месяц назад

    ጃንሀንይ የሰሩት ታሪካዊ ስህተት ነው የሠሩት አባኮስተርን በስቅላት መሞትአደለም መታሠርኳ የለበትምነበር ምንዋጋ አለው

  • @SewnetSewnet-qe5cw
    @SewnetSewnet-qe5cw 2 месяца назад

    Ye Belay Zere Negni

  • @user-fz2gn5hf7y
    @user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад

    በላይ ዘለቀ በእናቱ ወሎ ቤተ አማራ ሲሆን በአባቱ ጎጃም ነው እደኛ ሀበሾች አባባል ልጅ በአባት ስለሚጠራ የጎጃም ጀግና ነው እኛም ወሎየወች እንኮራለን አንከፋም ግን አሟሟቱ ያሳዝናል የኢትዮጵያ ጀግና አማራ ዛሬም ጀግና አለን ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም ባለ ብዙ ታሪክ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭👌👌👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @KMI-qi5sw
      @KMI-qi5sw Месяц назад

      በላይ ወሎወግዲ በአባቱ የጣቀት በእናቱ የሞጋሳቤላጂሩ ሰው ነው እውነታው ይህነው

  • @TIbah-tf3by
    @TIbah-tf3by Месяц назад

    በጣምእናመሰግናለንታሪክላላወቀውማሳወቅበጣምይጠቅማል👊👍💚💛❤ጥላትአይኑይጥፋአገራችንሰላሟይብዛ.

  • @Blessingssssss
    @Blessingssssss 21 день назад

    ተኣማኒነት እንዲኖርህ ሃቀኛ ታሪክ ተርክ።
    በላይ ዘለቀ ከጣልያን ወረራ በፊት አጎቱን ገድሎ ጫካ ገባ፣
    በሽፍትት ዘመኑ ከሱ ጋር የነበሩት ሌሎች ሽፍቶችና የአካባቢው አርበኞችን ይዞ ጣልያንን ይወጋ ጀመር፣
    ከድል በሇላ ተመልሶ ወደ ሽፍትነት ገባ፣ አንዴ ሽፍታ ከነበርክ ሁሌም ጥጋበኛ ነህ፣
    አበበ አረጋይ ጦር ይዞ ሲዘምትበት ሮጦ ሊያመልጥ ሲል እግሩ ላይ ተመታና ሊያዝ ቻለ፣ በስቅላት ሞተ። የበላይ ወንድም በውግያው መሀል ሞተ፣
    ከጥቂት አመታት በሇላ አርቲስት ጌትነት እንየው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለ የበላይ ዘለቀን ታሪክ የሚተርክ ተውኔት ፅፎ ተጫወተው። ትያትር ሲዘጋጅ የህዝብን ቀልብ ለመሳብ ስለሆነ ጌትነት የበላይ ዘለቀ ተውኔትን አጋንኖ አቀረበው/ጎጠኝነትም አለች።
    ደርግ ይችን ሲሰማ ንጉሱን ለማስጠላት በላይ ዘለቀን ለፕሮፖጋንዳ ተጠቀመበት።
    የውሸት ትርክቱ እየቀጠለ መጣ።

  • @girmawongele
    @girmawongele 4 дня назад

    ሃይለስላሲ በዛ ህሉ ብልሃታቸው በትውልድ የሚያስወቅሳቸውን ይህን ድርጊት እንዴት እንዳስፈጸሙ ይገርመኛል:: የኢያ ሱን ደብዛያጠፉት በላይን የመሰለ ጀግና ያሰቀሉት ን ጉስ በ መጨረሻ በተራቸው እሳቸውም ታንቀው ተገድለው ሽንት ቤትተጥለዋል :::: ካርማ ስራዋን አትዘነጋም ::

  • @user-bz1do3ne2h
    @user-bz1do3ne2h 2 месяца назад +1

    Ye ahunu fano ye belay Dem yelebetim .belay Iko oromo new.

    • @nejahseya7647
      @nejahseya7647 9 дней назад

      Esun beqrbu tayewaleh Fesam

    • @kingmountain1632
      @kingmountain1632 День назад

      Yenante jegna bandaw wakee gutu new be zyad bare ye jeneral mareg yetesetew 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tofikhassenali3066
    @tofikhassenali3066 5 месяцев назад

    እቺ ነች ኢትዮጲያ።
    በኢትዮጲያና በጣሊያን መሐል ምን ልዩነት አለ ታዲያ?
    የጥቁር መሆን እና የነጭ መሆን እንጂ?

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @temutemu-bj9dn
    @temutemu-bj9dn 2 месяца назад

    ትልቅ የሀገር ባለውለታ ንጉሱማ መይሳውን የመሰለ የሀገር ባለውለታ ያሳጣችን እንግሊዝ ነበር የሄደው

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 5 месяцев назад

    በሦሥት አካል አንድ እይታና ህልውና ከሦሥት አካል አንድ እይታ ያልተለየ ልዩ ልዩ ልዩነታችንን አብራርታችሁ ጻፉልን
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈 18:47

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад

      🗡🗡🗡🗡🔪🔪🔪🔪💉💉💉💉🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🤑🤑🤑🤑🤑❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bebek-tj9ez
    @Bebek-tj9ez 2 месяца назад

    ኃይሌ ሥለሤ ሸሽቶ ኢንግሊዝ የቆየዉን ለምስት መልሶ ዘዉድ ማስጫን ተገቢ ነዉ

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Месяц назад

    አባኮስትር አገርን አድኖ ኢትዮጵያ ስልጣን ደሞዝ የሰጠቻቸው ልጆች ከድተው ባርነትን መርጠው በተነሱበት ወቅት
    ምንም ሳይሰጠው በ14/15 እድሜው አገር ያዳነ ለኢትዮጵያ የተላከ መላዕክት ይመስለኛል በተመሳሳይ
    ጃጋማ ኬሎ
    አብዲሳ አጋ
    አቡነ ጴጥሮስ ይመሳሰላሉ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያዊ ስብዕናን የሆኑ ሀገር ህዝብ ያዳኑ ነፃነትን ያጎናፅፈን ናቸው
    ምን ዋጋ አለው ሽልማቱ ከድል በኃላ ባንዳዎች ባሪያዎች ፀረ ኢትዮጵያ ሹማምንትን ለማጀገን ከውርደት ለመጠበቅ ሲባል
    ኢትዮጵያ አንድ ጀግና ልጇን ሰቅላ ጠላቶቿን አነገሰች
    ይኸው ሁልጊዜም ከዚያች ኃጢአት የተነሳ ኢትዮጵያ ከሌሎች ታሪካዊ ጠላቶች በላይ መንግስት ሆነው ወይም አስተምራ ሸልማ ያከበረችውን በጠላትነት ሰርክ የሚያቆስል ሆኖ ቀጠለ ይገባናል

  • @MinalkewLibmogn-d6o
    @MinalkewLibmogn-d6o 29 дней назад

    ኢቶጵያ ሐገሬ ሞኝነሽ ተላላ. የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @aratkilo1808
    @aratkilo1808 4 дня назад

    ጣሊያን:ኢትዮጵያ:ሲገባ:በላይ:ዘለቀ:እድሜውስንት:ነበረ?

  • @user-cf9ss1pd1z
    @user-cf9ss1pd1z 4 месяца назад

    በራሱ ስራ ነዉ የተሰቀለዉ የሰቀለዉም የዚያ አካባቢ ሰዉ

    • @SeidSofiya
      @SeidSofiya 2 месяца назад +1

      ነበርሽ/ነበርክ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 месяца назад

      ምናለ እንደ ቂጥህ ይህን የሚገማውን አፍህን ባትከፍት ወይስ መንግስቱ ገሎት ሬሳውን ሽንት ቤት የወረወረው የዛ የቆሽቋሻ ሽማግሌ ሀይለስላሴ አሽከር ነህ. ንፍጦ. ?

    • @user-yv3vf2bx9s
      @user-yv3vf2bx9s 23 дня назад

      እውነቱን እዎቂ አሳልፈው የሰጡት የሰላሌ ኦሮሞዎች ናቸው ታሪክ እዎቂ

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 22 дня назад

      @@user-cf9ss1pd1z ምናለ በማታውቀው ባትዘባረቅ ንፍጦ

  • @be-liever
    @be-liever 10 дней назад

    በላይ ዘለቀ ቂልጡ 💪💪💪

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 3 месяца назад +1

    አይ ኦሮሞ ለክደት ሀይለ ስላሴና አብይ የክደት እራሶች

    • @be-liever
      @be-liever 10 дней назад

      በላይ ዘለቀ ቂልጡ ኦሮሞ ነው

  • @WeyrnshetTola
    @WeyrnshetTola Месяц назад

    አ ጥና ፉ አባተ ፡ ከመኖሪያ ቦታው ቢቸና የ ድሀ ልዩ፡ ቦታው ሰረር ኩ ላ፡ ተነስቶ፣ አዲስ፡ አበባ የገባው የበላይን ደም፡ ለመመለስ. ነበር

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад

    በላይ ዘለቀ የተሰቀለው በጥፋቱ ነው ከመሰቀሉ በፊት የታሰረው ግን ያለጥፋቱ ለዘውድ መንግስት ስጋት ስለሆነ ነው ከእስር ቤት ሲያመልጥ ግን እስር ቤት ጠባቂዋችን ገሎ ስለነበ ሲያዝ በስቅላት ሞት ተፈረደበት

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад +1

      አትዋሽ ምንም ጥፍት የለበትም🤑🤑🤑🤑🤑👎👎👎👎👎❌❌❌

  • @TadeleTsegaye
    @TadeleTsegaye 5 месяцев назад

    Yet regimch Ager

  • @wondemutabor-zr6gn
    @wondemutabor-zr6gn 6 месяцев назад

    ትሰማላች ፋኖዎች በላይ ዘለቀ ዛሬ ቢኖር ፋኖ የአንድ ቀን ዕድሜ አይኖረውም ነበር ። ቀጥቅጦ እንደ ጣሊያን ያስተካክል ነበር

    • @juharsirag-zn6lg
      @juharsirag-zn6lg 2 месяца назад +3

      በላይዘለቀ ማለት እኮ ፍኖነው. ከብት

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y 2 месяца назад +2

      በላይ ዘለቀ እኮ ፋኖ ነው የአማራ ጀግና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @user-kf5qh2ph1n
    @user-kf5qh2ph1n 5 месяцев назад

    የእሁኒ ኢትዮጲያ የተባልችን ድሮ የሺፍቶ ወንቤድውችን ስም አልነበራትም ኤረትርያ ከኢትዮያ ጋር እንዳልነረ
    የ ኤረትረያ የምትባል አግር ታሪካችን ለላ አይገለጥም። ለምን ብሎ ስጠየቅ ? ? ? ኤርትራ የጣልያ ግዘት ስለነበርች ንው።
    ሁልን ታርኩ መጻሃፍት የሚያስረዳ ይአሁኑ ኢትዮጵያ የወንብደች እና ህዝብ ገዳይ በሃጸይነት የሚጫፍቹ ሰው ገዳዮች ሽፍቶች ነበርሩ።
    የኛ ኤርትራትራ ከ ኢትዮጲያ አልነበርን በፈርንጆጽን በሃይል በ
    በ 1954 ብፈረድሺ ቅይታ በሃይል በማስግደድን አገራችን ለሃይለስላሴ በእንግሊዞች ተሽጠች።
    ለምቶ አምታት በገዚዎች ሃይለስላሴና በመንግቱ አንድ ሚልዮንን ኤሪትሪ ውያን
    ፈጂበት አርባ ሺ በውግያ የመርክናቸ አብልተን በጥሩ ሁኔ ወደ አገራቼ በሰላም ተላኩ እስከ አሁን ብባህር የኛ ነው ብብላቹ ህዝባቺሁ መጨረሽ ብቻ ነው በስላምና በውይያት ያለውገያ ልሆን ይቻላል።

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 3 месяца назад

    ምን ያደርጋል ኢትዮጲያ ለዋለላት አትሆንም ሽፍታስ እነሽሜ እነብይ የተባለ 666

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 6 месяцев назад

    እነሱ። በደርግ ። እንዳበደ። ውሻ። ተጨፍጨፈው። የጃችውን አግኝተዎል። ንጉሱም። በትራስ። ታፍኖ። ተወግዶል። በቀል። የእግዜአብሔር ነው። አንዱም በክብር አልሞቱም። እነዛ። ውሾች

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Месяц назад

    የድንግል ማሪያም ልጂ ባንዳን ጠራርጎ ያጥፋልን የሚገርመኝ ግን ኢትዮጲያ የሀይማኖት የቃልኪዳን አገር ትባላለች ሁሌም ባንዳና ውሸታም ይነግሳል ቆሻሻ ሀለስላሴ የማይመቸኝ መሪ ሀይለስላሴ መለስ አፄ ይኻንስ

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 2 месяца назад

    ተዘቅዘቁ ከሽፍታው በላይ ጋር።ሃይለሥላሤ ናቸው የፋኖ መሪ።ሀገር ፃ ያዎጡት።ምድረ የደርግ ቅራቅንቦ ሁላ።በላይ በጣም ትንሹ አርበኛ ነበር።ሽፍትቱ እንዳለ ሆኖ።ስትላልቆቹ አርበኞች ስለ ራስ አበበ ፣ሃይለማርያም ማሞ እና ራስ መሥፍን ስለሺ ታላላቅ ጀብዱዎች ለምንድነው ማውራት የሚከብዳችሁ?ምቀኞች።

  • @BirhanTaye-g4r
    @BirhanTaye-g4r 22 часа назад

    Ye essu giffe new ahun be fashistu yemnsekayew

  • @gechworkneh9108
    @gechworkneh9108 29 дней назад

    አሳረኛው ፋኖ

  • @NatiDemeke
    @NatiDemeke Месяц назад

    ቆሻሻው አብይ