Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዝም ብሎ መታረቅ ሳይሆን ኒካህ ይሰሩ ይፈራረሙ የቤተሰብ ፍቃድ እና ምርቃት ይቀበሉ የምትሉ ላይክ🙏🙏🙏🙏
ኒካህኮ እናድርግ ቢሉ 3ወር ተለያይተው መቆየት አለባቸው ከ3ወር በፊት ማሠር አይፈቀድም
@@ethiojago7171 ሳህ የኔ እህት ዳምርኝ
እውነትኒካየላቼውምእዴ@@AlShareef-xb6jn
ለምን ማለት ካላሰሩ በፊት ኒካ ኢዳ የላት አሁን ምን ሶስት ወር ያስጠብቃት @@AlShareef-xb6jn
@@AlShareef-xb6jnየራሱ መስፈርት አለዉ ሳታዉቁ ዝምብላችሁ አታዉሩ
የመዳም ቅመሞች ዱአ አረጉል አባቴን አሞብኛል ወላሂ ጫንቅኛል😢
አላህ ያሽርልሽ❤❤❤እህቴ
አብሽሪ አላህ ያሽረው
አላህአፍያዉን ይመልሥለት ዉደ አብሺሪ
አላህዬ ሙሉ ጤናዉ የመልስለት አብሽር እንሻአላህ ባለቀዉም ዱአ አደርግለታለዉ ሁብ
አላህ ያሽርልሽ እህቴ
ደግነቱ የሴት ጓደኛየለኝም👊 አልሀምዱሊላህ😮😂😂😂😂እደኔብቸኛ የሆነ ላይክያርገኝ👍👐👐👐👐👐
ሶፊ ከምትወጂዉ ሰዉ ጋር በፍቅር እንድትኖሪ ፈጣሪ ይርዳሽ።ቶፊቅ ልቦና ይስጣህ
ደምሪኝ🎉🎉
ይሆን ወላሂ አሏህ ልቦና ይሥጠዉ
የተንቢ ምርጥ ሴት ናት የምትሉ ላይክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ቀላል አጅየት እኮ ናት የኔ አስተዋይ ሀቅ ሀቁን ምትናገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ኤማንዳቲናRUclipsደምረኛውዴ
ሶፌዬ ምንም አይክፋሽ ለሆነው ነገር ሁሉ ፈጣሪ አለልሽ
@DadaTube225ደምረኛ
ቢታረቁ ደስ ይላል. ግን. ሶፊ ያማረባት አሁን ነው. ከአለባበሷ ጀምሮ
ትክክል🎉
@@AyshaNamaniደምረኛ
100%በጠም ነው የመራበት
ሳሀ
አዎ❤😂😂😂
የኔ ቆንጆ ሶፊ የፍቅር ሰው ነሽ❤አይዞሽ
ሶፊየ ትክክለኛ አፍቃሪት ናትኮ እሳኮ በጣም ነዉ እምትወደዉ እስካሁን ማለት ነዉ ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ❤❤❤
አወ እሡ ከጎኑ ያሉሴቶች ካላራቀ ከበደ ነዉ ለሥሜቷአይጠነቀቅም
@@ሳምሪጓልራያማቻሬ ኧረ ይቁረጥልሽ በሏት እንደ አንድ ያርጋችሁ አላልሽም ኒካ የለንም ብሎ ባደባባይ ሤትነቷን ያዋረደ ሠው ነገ ምን ብሎ እንደሚያዋርዳት አይታወቅም
ደሚርኝማ ዉድ
ደምረኛ
@@alahamalahamደምረኛ
ኣስታርቅያቸዉ ለምየ 💖🙏
ጥሎብኝ ሶፊንም ቱፋንም ሰወዳቸው የነ ውዶች አላህ አንድ ያርጋችው ለሙ እወድሻለው❤❤❤
ፍቅር እኮ ሞኝ ያደርጋልሶፊየ እደዚህም አድርጎሽ ታፈቅሪዋለሽ ለማንኛውም አላህ ፈቅዶም ተተገላኛችሁ አላህ ልብ ይስጠው ተውፊቅን እኔግን እፈራለሁ ደግመሽ እዳታልቅሽ አላህ ይርዳሽ
ደምሪኝ🎉
አሁን ስላልወለደቺ ብትታመም ብቻዋነው ከወለደቺ ከባዲ ነው አላህ ያኢን
ምንአደረጋት ባለየነሸ ሰውሁኖየማይጣላየለም አታሸቃብጭ
@@SosoHabsh ማሺቃበጥ አይደለም በሚዲያላይ እስከዛሬ ኒካህ የለንም ብሎነው የተናገረው አላህ ነውራቸውን ሸፍኖላቸው እሱ አዋረዳት እና ከዚህ በላይ ብልግና አለ እኔ ሚስቱ እደሆነቺ ነበር የማቀው
ኧረ ዝም ብላችሁ አቀባጥሩ ማን በዳይ እደሆነ አታቁም በክት ሁሉ ጭቅላታችሁን ተጠቀሙበት
እርጋታዋ ትግስቷ የኔ የዋህ ❤ግን ቶፊቅ ያቺ ባል አይደለም አላህ አቺንም ቤተሰቦችሽን የሚያከብር አላህ ይስጥሽ
የት አየሽ ባል እደማይሆናት የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ዝም በሉ
@@SaadhMuhabh አየነውእኮ ምነው አቺም የሰፈሩ ልጅነሽ እደ 😁
@@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ ላላ ወላሂ እኔም እዳቺ የማቀው በዚህ ነው ግን ሰው ያጠፋል ፍፁም አደለንም
የኔ እናት አሁንም ታፋቅራለች ፋጣር አንድ ያርጋችሁ
@DadaTube225 ከምንኑ
ታፈቅረዋለች😢😢😢ፈጣሪ ያገናኛቸው😢
@@SemiraSemiroደምረኛ
@@Amharawit21ደምረኛ
*ለሚ ተባረኪ ሶፊዬ የኔ የዋህ የኔ ምስጊን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ እርጋታሽ እራሱ በቂ ነው እና ለቅመምችዬ መጥፋት ጥሩ አይደለም ህገወጥ መሆን በራሱ ፈተና ነው እና የሶፋዬ ታሪክ በጣም ይርማል የኔ ቢጤ የዋህነት በጣም ይጎዳል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሉ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ዛሬ ላይ የማይጠቅም ቻናል ቢሆንም ነገ ግን የተሻለ ነገር የምሰራበት ይሆናል🙏*
ለምለም ጎበዝ ሴት ነሽ ለምክርሽ እናመሰግናለን ❤
ለሚኮ እንቁናት፣ከኢቲዮፒያ ፣ዩቲበሮች አንደኛናት፣እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ፣እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
ለሚ ጀግና የስራ ሰው የስደተኞች ተምሳሌትእኛንም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤
እኔም ተመሪቀ መንግስት ስራተኝነት ትቼ ወዴ ስደት ሄጄ 6አሜት ስሪቼ ተመልሽ ትዳሪ ይዤ ሁሌት ልጆች እናት ሆኜ ተመልሽ ወዴ ስዴት ሄጄ አሁን ላይ 4አሜት ተመልሼ ሄድኩት ባሌ ባንክ ስራተኛ ነው እኔ ዳቦ መጋገሪያ ቤት አለኝ የራሴ መኖሪያ ቤት አለኝ ተመስገኝ የስው ነገር አደንቀ አላቅም እኔ እራሴ ጀግና ነኝ እልልልልል የአርብ ሀገር ሴት ሁላቹም ጀግና ናቸው ❤❤
አሜን,ደምሪኝ
@@genetbelete9303ጀግና አይገልጽሽም በርች ዉዴ እኛም ለሀገራችን ያብቃን
@@genetbelete9303ደምረኛ
የተንቢዬ አስታረቂያቸዉ የኔ ጀግና❤🎉🎉
ለምለምዬ የኔ ውዴ አስታርቃች በ እግዚአብሔር አሁንም ትዎዳቺ ሶፍዬ ታራቁ የኔ ውዴ አይዞሺ ታራቁ ምትሉት እጂ ዎደ ላይ 😢😢😢
ላኢላህሀኢላላህ ሙሀመድረሱሉላህ
saw❤sawsawsawsaw
በተሰብ,አርጊኝ🎉
saw saw saw❤❤
አቺም።ደምርኝ።ደምርሽ።አለው
ላ፣የለም፣ኢላሀ፣ የሚመለክ አምላክ፣ኢላ፣ ሲቀር፣አላህ፣ ከአላህ ሱብሀነሁዎ ተአላ ❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ፈጣሪበመካከላችሁ ያለውን ሰይጣን አላህ ያውጣው አብራችሁ ሁኑ
ለሜ አቺ የሴቶቺ ተምሳሌት ብቻ ሳይሆን የሠወቺ ተምሳሌትነሺ የምር አላህ ይጨምርልሺ ሶፊ በርቺ❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፊ ያልፋን የተሻለ ይዞልሽ ይሆነን❤❤❤❤
ሶፊየ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ
ወላሂ ለተውፊቅ ትክክለኛ የሂወቱ መሰረት ሶፊ ነች አላህ ያገናኛችሁ ያረብ😢😢😢❤❤❤
አላህ ያገናኛችሁ ሰትይ አታፍሪም እንዴ በሀራም ሲጨማለቁ የቆዮትን ተውባ አድርጉ ነው የሚባለው
አሜን
እህት ዳምርኝ
ተስፋችሁን ቁረጡ አይገኝም በራሷ ጥፋት አተዋለች 😂😂😂
@@SihumSeid-i2pየምር ግን ምን አርጋው ነው ? ታረቁ ስትላት እኮ እሱ እሽ አይልም አለች 😢
የኔውድ ሶፊዬ አሁንም አልቆረጠላትም 😢😢😢አይፍቅር
አይዞሽ ሶፊ ሰላማችሁን ፈጣሪ ይመልሰው
ሶፊዬ የኔ እናት አሁንም ትወደዋለች አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ለምዬ ዳይ 300k ከነቡሩኬ ሀሰን ጋር ስሪ ሰሞኑም ቻኔናልሽ ቀዝቅዟል የኔ ምሳሌ የሴት ጀግና
ሶፍዬ ይዋህ ነች. ትፍዬም ይዋህ ነው ገን ብምህልቸው መን አንድለ አሏቀም ብትርቁ ደስ ይልኛል ልምዬ አስትርቅቸው ብንተሽ በጣም ሶፊ ትግድትለች ቡነት ከባድ. ነው ❤️💜💚💙💛💖💖🤲🤲
ይከበደሊ ወላሂ እነም በዝ ዘመን ሶስትሽ ዬለም እህታችን አብሽር እሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊየ ታረቁ ለጥላት እጂአትስጡ ❤❤❤❤❤
አው እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ለምዬ ትክክል ነገር ነው ያነሰሽው❤❤❤❤❤
ሙተሀ,ደምሪኝ🎉🎉
@@maryamdawood5052 እሺ አንቺም ደምሪኝ አዲስ ነኝ
እኔንም ደምሩኚ ያበናት
@@Kareema-r1pደምረኛ
ሶፉየ በረች ለሚ አስታሪቂያቸው❤❤❤
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
አይይይይይይ ሶፊ ማንገራገር የሚባል ነገር የለም ነገ አልቅሰሽ ትመጫለሽ😅😅😅😅😅
ለሚየ እዲህ ስንደጋገፍ እደት ደስ ይላል መሠለሺ ያረብ ሀገር ሴት እያሉ ሊሠብሩን የሚሞክሩ አሉ በርቱልኚ የመዳም ቅመሞቺ🌹🌹🌹
ሶፊዬ❤
ሶፍየ የኔ የዋህ በስንት ነገር ተፈተንሽ ኡፍፍፍፍ ግን ያልፋል ኣይዞሽ ለበጎ ነው😢😢😢❤❤❤❤
የምገርሚ አርቆ አሳቢ ሴት ነሽ የኔ እርጎ ግን ግን እንደኔ ብትወጂውም ባትመለሺ ጥሩ ነው ይጎዳሻል ልጅ ላንቺ ክብር የለውም እሱ እንዳቺ አይደለም።😌😌😌😌😌😌😌
እዉነትነዉ
ጭራሹን ይላላጥባታል
@@MsKusi-f3h በጣም ወላሂ ቀላል ይላላጥባታል
እስኪ አታሽቃብጡ 3አመት ሙሉ የጠበቃት ስለማይወዳትነዉ
ለሙዬ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪልኝ 🥹🙏🥰ሶፊያ ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ 🫂👩❤️💋👨ኡፍፍፍ የኔ ምስኪን የኔ እናት አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል 🙏♥️♥️
ለሚየ ሴቱሁሉ እዳች ጀግናቢሆን ምነበር 🎉🎉
ሶፊ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ለኸይሩ ነው በርቱ ለሚ መልካም ሰው እወዳችሁ አለሁ❤❤
የተንቢ ምርጥ ሰዉ እመቤቴ ከፍ ከፍ ታድርግሽ ማሬዋ❤❤❤❤
ሶፊየ በአች ፍላጎ አልገባም ግን ይሔ ልጅ ላአች አይሆንም ለምን ካልሽ አላህ እደማይሆንሽ አውቆ በብዙ መገድ እየነገረሽ ነው አች በግድ የኔ ይሆናልእያልሽነውከሱ እድርቂ አላህ ብዙ ሰበብ እየሰጠሽ ነው አስቢበት
የኔም ሀሳብነው ልጁአይሆነትም ሰውእኮ በሂደትይቀየራል እሱባሰበት በተለይከሌላእምነትጋር መለጣጠፈ
ለሚዬ እኮ የሰው ልክ ነች ስወድሽ ❤❤❤
ለምዬ እኔ መልካም ሰው አላህ ገዥና ብታስታረቂያቸው ደስ ይለኛል
ሱበሀን አላህ አብሽሪ ሶፊ
አሰላሙአሌኩም ወራሀመቱላህ ሶፊዬ አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነዉ አላህ ለምወደዉ ነዉ ምፈትነዉ
ምስክን አዉንም ታፈቅራሌች ያኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢
አብሽሪ ሶፊ ማሬ የተቢዬ ተምሳሊቴ❤❤❤
ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ለሜ ምርጥ ስው ጅግና ሶፍ አላህ ይጨምርልህሺ
ሶፊየ የኔ ኩልትፍ❤😂እደምትታረቁ እየታየኝ ነው😮
ይታረቃሉ❤❤❤ታፈቅረዋለች😢
ለምየ እባክሽ በነካ እጅሽ ኣስታርቅያቸዉ
ደስይልነበርቢሆን
ድራማ@@Zeheru-b5uTyub
@@Zeheru-b5uTyubደምረኛ
የኔናት በጣም ነው የምትወደው አላህ ባንድ ያርጋችሁ የኔ ውድ ባድሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤
ለሚ ጀግና ምርጥ ሴት ❤❤❤
ሶፊ እና ቶፊቅ አስታርቃቸዉ ለሚ ቢታረቁ ደስ ይለናል ሶፊ ትወደዋለች
ደምሪኝ
ሶፊ ቆፉጠን በይ ዘላለም ተመቃጠል የራሥሺን ሄወት ኑሪ ጠካራሁኝ ቶፊቅን እርሺው እሡን እያሠብሺ እራሥሺን አታሥጨንቂ የተሻለ ይሰጥሺ የኔባል እዳችባል ሺልጥልጥ ነበር ተለያየን ሰላሜን እየኖርኩነው
እኮ
ትክክል ምንም አይሠራላትም ማለቴ ብዙ ግዜ ማልቀስ እንጂ ስትስቅ ብዙ አላይም
ሳህ የኔ ዉድ ተዝህ በላይ ምን ያደርግላት አል በሚዳ አይደል እንደ ታለኒካነዉ የንወርነዉ ብልወ ያወራባት ቢህወንም እንክዋን እንደዛ ማለት አልነበረበትም
ደሚርኝማ ዉድ@@DgfGdgg-g8f
ግን ምን አርጎአት ነው
Sofia telyaleshi yene wud❤❤❤❤
የ ሴቶች ታምሳል ላም ላም የምትሉት 👍👍👍👍
ወላሂ ሶፊ ልክ እደኔ ናት እየጎዱኝ አምናለሁ ውይይይየ😭😭😭😭ለምለምየ የኔ ፉፉጭ ሳዳምጥሺ ውየ ባዲረ አልጠግብሺም🫶
ማነው እደኔ የተቢን ሶፊ የሚወድ በላይክ አሳውቁኝ❤❤❤❤
ሶፍየ እና ታፍቅ በቅድሚየ አለሀን ፍሩ የለ ኒከህ እንዴት እስከ አሁን ትኖራለቹ አሁኑሙ አለሀን ይቅርተ ጠይቁ ኢስትክፈር አድርጉ አለህ ይቅር ይበለቹ ቤተሰብ ይተወዎቁ ኒከህ አሰስሩ አድ ለይ ሁኑ የለ ኒከ ትደር ዬለም።
ሶፊም ቶፊቅም ኅደኛ ቀንሱ የሴት ኅደኛ ምቀኛ ናቸው ጋጋታ አብዝተሻል ሶፊ አንድ ሰው ትዳር ከያዘ ኅደኛ አያበዛም
ሳህ😢
የመዲም ቅመሞች ዱአ አረጉል አባቴን አሞብኛል ጫንቅል😢
አላህ ያሽርልሽ የኔእህት❤
Allah yashirlsh hayti
አለህ አፊየ የርገው
አላህ አፈያ ያድርግልሽ ያረብ
አሏህ አፊያያርግልሸእህት❤
ሶፊ በነገራችላይ ከቶፊቅከተለየችጀምሮ በሂጃቧጠካራሆነለችአለባበሥ አሳምራለች የምትሉ
ሶፊ የኔ ውድ አንድ ምክር ልምከርሽ አልፈልግሽም ብሎ ካስወጣሽ ወንድ ጋር ድጋሜ አትመለሽ ወላሂ ይጫወትብሻል እድሜ ልክሽን ትፀፀቻለሽ ወላሂ
ወይ ሶፋ እነዚህ ልጆች በቁምሽ ገለውሻል ኣቤት ጭካኔ ምን ሠሪተሽነው😢😢😢😢
ደምሪኚ ዉደ
የኔም ጥያቄ ነው ምን ሰርታ ነው
ለሙዬ የኔ አስታወይ አስታርቅየቻው❤❤
አላህ ያስታርቃችሁ ❤❤❤❤❤❤ሶፊየ❤❤ቶፊቅ ወዲማች አላህ ያበርታቹሁ❤❤❤
የኔ ውዴ ታፍቅረዋለች አይዞሽ ❤❤😢
❤❤❤❤❤❤ለሚ ምረጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም😥
በትክክል
ደምሪኝ,አሰኪ,
ለሚ እኮ ጀግና ነሺ❤❤ ወላሂ ሳፊየ አብሺሪ ገልቤ❤❤
ለምዬ❤❤❤❤ይኔውድ አሰታረቃቸዎ❤
ለሙዬ የቡታጅራ ጀግና ሶፍዬ አብሽር እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ የልተነገረልሽ የሴቶች ጀግና ለሚ ጎባዝአንቺ ኩሩ
@@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ሪምናነኝ ዳምርኝ
ደምርኝ
@@munteha2ደምረኛ
ደስ ስትይ ለምለምየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ የሆነ ምግብ የምታበይ ነው ሚመስለው ንግግሮችሽ😘
❤❤❤ኣሰታርቅያቸዉ ለምየ ሶፈዬ🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ለምለምዬ የኔት ጠንካራ ምክርሽ አይጠገብ❤❤❤
ሰላም ለምየ ደስ ብሎኛል ሶፊ እና ቶፊቅን ለማስታረቅ ከቡታጅራ ድረስ ስለመጣሽ አድናቂሽ ነኝ ጓደኛ ማለት እንድህ ነዉ የጓጀኛዉን ዉድቀት የማይፈልግ እንደሚሳካልሽ አስታርቀሽ እንደምትመለሽ እርግጠኛ ነኝ ትቺያለሽ ቶፊቅ ደስታ እርቆታል ከተለያዩ ጀምሮ መለያየት ከባድ ነዉ አስታርቂያቸዉ በሀላል ተጋብተዉ ይኑሩ ❤🎉
@@zenitube4006 ዚነት ዳምርኝ ስዋድሽ
መልሶ ይጎዳሻል ለመቁርጥ ሞክሪ ሶፊ ወንድልጂ ተለምኖ አይሆንም አሁን ለምለም ሆይሆይ ብላብትሂዲ ሂወትሽንየምትኖርውአንቺነሽ ለምለምአይደለችም
Awo leke nesh
በአላህ አስታሪ ቃቸዉ ለሙየ❤❤
የተንቢ አድናቂሽ ነኝ ሚዲያ ላይ የምትለቂያቸውን ነገሮች በጣም ነው የምከታተላቸው እና ታታሪነትሽ በጣም ደስ ይለኛል እና በርቺ አላህ ያግዝሽ
ለምለም ምርጥ እህታችን ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
היי❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለሙዬ አሥታርቂያቸው የኔ ውድ😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔቆጆ,ሶፊእኮ,በጣምነውእምወደው,ወላሂ,ልጁልጂነትስለያዘውነው,ትዳርምንእደሆነ,ስላልገባውነውእጂ,ሶፊየምርጥልጂናትት,አላህ,አድያርጋችሁ❤
በስማም የሰው ውሀልክ ማለት ለምለም ነቺ ያቺን ስነስርአት የማየው በቤተሰቦቺሺ ውስጥ ነው የጥሩው ቤተሰብ ሰው ስትሆኑው እደዚህ ነው ማውራት ሳዪሆን እደዚህ ቀርቦው ቺግርን መጠየቅ ጥሩው ነው ለምለም እደምንም ብለሺ አስታርቂያቸው ከመዳህኔየአለም ጋር እኔም ፀሎቲየም እምነቲም ነው
ሚሥኪን ሶፊ መታረቅ ትፈልጋለች💔የልብሽን መሻት ያሣካልሽ ሻርብ አጠማጠምሽን ሥላሥተካከልሽ ደሥ ብሎኛል🌹💝
ታረቁ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهسبحان اللهሰላም ለምለምበመቀጠል አላህ በሎት ከተመላለሳችሁ ያለኔካህእዳትመለሺ ሶፊያ ንቂ አትታለይ ብልጥሁኝ አትሞኝ
ለምዬ አስታርቂያቸው😢ሶፍዬ ከምትወጅው ሰው ጋር ደስተኛ ሁነሽ የምትኖሪ ያርግሽ
ሶፊየየኔቆጅ❤❤🎉በርቻጠካራሁኝ🎉🎉❤
ድራማው ወደመጠናቀቁ እየሄደ ነው የበናት
😂😂😂
ኪኪኪኪ ይመስላል
አዳድ ጎደኛ አሲድነው እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቀን❤❤❤
ለምልሟ ጥንካሬሽን በጣም የምወድልሽ❤❤❤ የሴቶች ተምሳሌት
ትክክክል ለምለምየ መጥፋቱ ጡሩአደለም መታገስጡሩነው።እኔሳኡዲ ከመጣሁ በጠለብ12አመቴነው አድቤት ነውየምሰራው መጀመሪያሥመጣ ደመወዜ 700 እሪያልናት ግንከሥት ውጣውረድ አሁን 1 ሺ700መቶእሪያልነው እሚሥጠፋ አጥቸአደለም እናሥጠፋሺ የሚሉኝን ሰው በብሎክነውእማስተናግዳቸው ወላሂ ዘናብየእየሠራሁ ነው አልሀምዱሊላሂ ለሚጠፉሰዎች ቻልአርጉ❤
ትክክል ነሽ ለሚ አሻንጉሊት ሀራምነው መለይካ አይገባም እቤታችንሶፊያ ከቶፊቅ መለያየቷ አለባበሷን እንድታስተካክል አድርጓታል በፊት እንደክርስቲያ ነበር እምትለብሰው
የኔ. ውድ. ለሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝም ብሎ መታረቅ ሳይሆን ኒካህ ይሰሩ ይፈራረሙ የቤተሰብ ፍቃድ እና ምርቃት ይቀበሉ የምትሉ ላይክ🙏🙏🙏🙏
ኒካህኮ እናድርግ ቢሉ 3ወር ተለያይተው መቆየት አለባቸው ከ3ወር በፊት ማሠር አይፈቀድም
@@ethiojago7171 ሳህ የኔ እህት ዳምርኝ
እውነትኒካየላቼውምእዴ@@AlShareef-xb6jn
ለምን ማለት ካላሰሩ በፊት ኒካ ኢዳ የላት አሁን ምን ሶስት ወር ያስጠብቃት @@AlShareef-xb6jn
@@AlShareef-xb6jnየራሱ መስፈርት አለዉ ሳታዉቁ ዝምብላችሁ አታዉሩ
የመዳም ቅመሞች ዱአ አረጉል አባቴን አሞብኛል ወላሂ ጫንቅኛል😢
አላህ ያሽርልሽ❤❤❤እህቴ
አብሽሪ አላህ ያሽረው
አላህአፍያዉን ይመልሥለት ዉደ አብሺሪ
አላህዬ ሙሉ ጤናዉ የመልስለት አብሽር እንሻአላህ ባለቀዉም ዱአ አደርግለታለዉ ሁብ
አላህ ያሽርልሽ እህቴ
ደግነቱ የሴት ጓደኛየለኝም👊 አልሀምዱሊላህ😮😂😂😂😂እደኔብቸኛ የሆነ ላይክያርገኝ👍👐👐👐👐👐
ሶፊ ከምትወጂዉ ሰዉ ጋር በፍቅር እንድትኖሪ ፈጣሪ ይርዳሽ።ቶፊቅ ልቦና ይስጣህ
ደምሪኝ🎉🎉
ይሆን ወላሂ አሏህ ልቦና ይሥጠዉ
የተንቢ ምርጥ ሴት ናት የምትሉ ላይክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ቀላል አጅየት እኮ ናት የኔ አስተዋይ ሀቅ ሀቁን ምትናገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ኤማንዳቲናRUclipsደምረኛውዴ
ሶፌዬ ምንም አይክፋሽ ለሆነው ነገር ሁሉ ፈጣሪ አለልሽ
@DadaTube225ደምረኛ
ቢታረቁ ደስ ይላል. ግን. ሶፊ ያማረባት አሁን ነው. ከአለባበሷ ጀምሮ
ትክክል🎉
@@AyshaNamaniደምረኛ
100%በጠም ነው የመራበት
ሳሀ
አዎ❤😂😂😂
የኔ ቆንጆ ሶፊ የፍቅር ሰው ነሽ❤አይዞሽ
ሶፊየ ትክክለኛ አፍቃሪት ናትኮ እሳኮ በጣም ነዉ እምትወደዉ እስካሁን ማለት ነዉ ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ❤❤❤
አወ እሡ ከጎኑ ያሉሴቶች ካላራቀ ከበደ ነዉ ለሥሜቷአይጠነቀቅም
@@ሳምሪጓልራያማቻሬ ኧረ ይቁረጥልሽ በሏት እንደ አንድ ያርጋችሁ አላልሽም ኒካ የለንም ብሎ ባደባባይ ሤትነቷን ያዋረደ ሠው ነገ ምን ብሎ እንደሚያዋርዳት አይታወቅም
ደሚርኝማ ዉድ
ደምረኛ
@@alahamalahamደምረኛ
ኣስታርቅያቸዉ ለምየ 💖🙏
ጥሎብኝ ሶፊንም ቱፋንም ሰወዳቸው የነ ውዶች አላህ አንድ ያርጋችው ለሙ እወድሻለው❤❤❤
ደምረኛ
ፍቅር እኮ ሞኝ ያደርጋልሶፊየ እደዚህም አድርጎሽ ታፈቅሪዋለሽ ለማንኛውም አላህ ፈቅዶም ተተገላኛችሁ አላህ ልብ ይስጠው ተውፊቅን እኔግን እፈራለሁ ደግመሽ እዳታልቅሽ አላህ ይርዳሽ
ደምሪኝ🎉
አሁን ስላልወለደቺ ብትታመም ብቻዋነው ከወለደቺ ከባዲ ነው አላህ ያኢን
ምንአደረጋት ባለየነሸ ሰውሁኖየማይጣላየለም አታሸቃብጭ
@@SosoHabsh ማሺቃበጥ አይደለም በሚዲያላይ እስከዛሬ ኒካህ የለንም ብሎነው የተናገረው አላህ ነውራቸውን ሸፍኖላቸው እሱ አዋረዳት እና ከዚህ በላይ ብልግና አለ እኔ ሚስቱ እደሆነቺ ነበር የማቀው
ኧረ ዝም ብላችሁ አቀባጥሩ ማን በዳይ እደሆነ አታቁም በክት ሁሉ ጭቅላታችሁን ተጠቀሙበት
እርጋታዋ ትግስቷ የኔ የዋህ ❤ግን ቶፊቅ ያቺ ባል አይደለም አላህ አቺንም ቤተሰቦችሽን የሚያከብር አላህ ይስጥሽ
ደምሪኝ🎉🎉
ደሚርኝማ ዉድ
የት አየሽ ባል እደማይሆናት የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ዝም በሉ
@@SaadhMuhabh አየነውእኮ ምነው አቺም የሰፈሩ ልጅነሽ እደ 😁
@@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ ላላ ወላሂ እኔም እዳቺ የማቀው በዚህ ነው ግን ሰው ያጠፋል ፍፁም አደለንም
የኔ እናት አሁንም ታፋቅራለች ፋጣር አንድ ያርጋችሁ
@DadaTube225 ከምንኑ
ታፈቅረዋለች😢😢😢ፈጣሪ ያገናኛቸው😢
@@SemiraSemiroደምረኛ
@@Amharawit21ደምረኛ
*ለሚ ተባረኪ ሶፊዬ የኔ የዋህ የኔ ምስጊን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ እርጋታሽ እራሱ በቂ ነው እና ለቅመምችዬ መጥፋት ጥሩ አይደለም ህገወጥ መሆን በራሱ ፈተና ነው እና የሶፋዬ ታሪክ በጣም ይርማል የኔ ቢጤ የዋህነት በጣም ይጎዳል ግን እግዚአብሔር ይመስገን በሉ እስኪ እኔንም አበረታቱኝ ዛሬ ላይ የማይጠቅም ቻናል ቢሆንም ነገ ግን የተሻለ ነገር የምሰራበት ይሆናል🙏*
ለምለም ጎበዝ ሴት ነሽ ለምክርሽ እናመሰግናለን ❤
ለሚኮ እንቁናት፣ከኢቲዮፒያ ፣ዩቲበሮች አንደኛናት፣እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ፣እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
ደምረኛ
ለሚ ጀግና የስራ ሰው የስደተኞች ተምሳሌትእኛንም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤
እኔም ተመሪቀ መንግስት ስራተኝነት ትቼ ወዴ ስደት ሄጄ 6አሜት ስሪቼ ተመልሽ ትዳሪ ይዤ ሁሌት ልጆች እናት ሆኜ ተመልሽ ወዴ ስዴት ሄጄ አሁን ላይ 4አሜት ተመልሼ ሄድኩት ባሌ ባንክ ስራተኛ ነው እኔ ዳቦ መጋገሪያ ቤት አለኝ የራሴ መኖሪያ ቤት አለኝ ተመስገኝ
የስው ነገር አደንቀ አላቅም እኔ እራሴ ጀግና ነኝ እልልልልል የአርብ ሀገር ሴት ሁላቹም ጀግና ናቸው ❤❤
አሜን,ደምሪኝ
@@genetbelete9303ጀግና አይገልጽሽም በርች ዉዴ እኛም ለሀገራችን ያብቃን
ደምረኛ
@@genetbelete9303ደምረኛ
የተንቢዬ አስታረቂያቸዉ የኔ ጀግና❤🎉🎉
ለምለምዬ የኔ ውዴ አስታርቃች በ እግዚአብሔር አሁንም ትዎዳቺ ሶፍዬ ታራቁ የኔ ውዴ አይዞሺ ታራቁ ምትሉት እጂ ዎደ ላይ 😢😢😢
ላኢላህሀኢላላህ ሙሀመድረሱሉላህ
saw❤sawsawsawsaw
በተሰብ,አርጊኝ🎉
saw saw saw❤❤
አቺም።ደምርኝ።ደምርሽ።አለው
ላ፣የለም፣ኢላሀ፣ የሚመለክ አምላክ፣ኢላ፣ ሲቀር፣አላህ፣ ከአላህ ሱብሀነሁዎ ተአላ ❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ቆንጆ ፈጣሪበመካከላችሁ ያለውን ሰይጣን አላህ ያውጣው አብራችሁ ሁኑ
ለሜ አቺ የሴቶቺ ተምሳሌት ብቻ ሳይሆን የሠወቺ ተምሳሌትነሺ የምር አላህ ይጨምርልሺ ሶፊ በርቺ❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፊ ያልፋን የተሻለ ይዞልሽ ይሆነን❤❤❤❤
ሶፊየ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ
ወላሂ ለተውፊቅ ትክክለኛ የሂወቱ መሰረት ሶፊ ነች አላህ ያገናኛችሁ ያረብ😢😢😢❤❤❤
አላህ ያገናኛችሁ ሰትይ አታፍሪም እንዴ በሀራም ሲጨማለቁ የቆዮትን ተውባ አድርጉ ነው የሚባለው
አሜን
እህት ዳምርኝ
ተስፋችሁን ቁረጡ አይገኝም በራሷ ጥፋት አተዋለች 😂😂😂
@@SihumSeid-i2pየምር ግን ምን አርጋው ነው ? ታረቁ ስትላት እኮ እሱ እሽ አይልም አለች 😢
የኔውድ ሶፊዬ አሁንም አልቆረጠላትም 😢😢😢አይፍቅር
አይዞሽ ሶፊ ሰላማችሁን ፈጣሪ ይመልሰው
ሶፊዬ የኔ እናት አሁንም ትወደዋለች አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ለምዬ ዳይ 300k ከነቡሩኬ ሀሰን ጋር ስሪ ሰሞኑም ቻኔናልሽ ቀዝቅዟል የኔ ምሳሌ የሴት ጀግና
ሶፍዬ ይዋህ ነች. ትፍዬም ይዋህ ነው ገን ብምህልቸው መን አንድለ አሏቀም ብትርቁ ደስ ይልኛል ልምዬ አስትርቅቸው ብንተሽ በጣም ሶፊ ትግድትለች ቡነት ከባድ. ነው ❤️💜💚💙💛💖💖🤲🤲
ይከበደሊ ወላሂ እነም በዝ ዘመን ሶስትሽ ዬለም እህታችን አብሽር እሻ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉
ሶፊየ ታረቁ ለጥላት እጂአትስጡ ❤❤❤❤❤
አው እንደዚህ አይነት ሰዎች አሉ ለምዬ ትክክል ነገር ነው ያነሰሽው❤❤❤❤❤
ሙተሀ,ደምሪኝ🎉🎉
@@maryamdawood5052 እሺ አንቺም ደምሪኝ አዲስ ነኝ
እኔንም ደምሩኚ ያበናት
@@Kareema-r1pደምረኛ
ደምረኛ
ሶፉየ በረች ለሚ አስታሪቂያቸው❤❤❤
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
አይይይይይይ ሶፊ
ማንገራገር የሚባል ነገር የለም ነገ አልቅሰሽ ትመጫለሽ😅😅😅😅😅
ለሚየ እዲህ ስንደጋገፍ እደት ደስ ይላል መሠለሺ ያረብ ሀገር ሴት እያሉ ሊሠብሩን የሚሞክሩ አሉ በርቱልኚ የመዳም ቅመሞቺ🌹🌹🌹
ሶፊዬ❤
ሶፍየ የኔ የዋህ በስንት ነገር ተፈተንሽ ኡፍፍፍፍ ግን ያልፋል ኣይዞሽ ለበጎ ነው😢😢😢❤❤❤❤
የምገርሚ አርቆ አሳቢ ሴት ነሽ የኔ እርጎ ግን ግን እንደኔ ብትወጂውም ባትመለሺ ጥሩ ነው ይጎዳሻል ልጅ ላንቺ ክብር የለውም እሱ እንዳቺ አይደለም።😌😌😌😌😌😌😌
እዉነትነዉ
ጭራሹን ይላላጥባታል
@@MsKusi-f3h
በጣም ወላሂ ቀላል ይላላጥባታል
እስኪ አታሽቃብጡ 3አመት ሙሉ የጠበቃት ስለማይወዳትነዉ
ደምሪኝ🎉
ለሙዬ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክሽ ተባረኪልኝ 🥹🙏🥰ሶፊያ ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ 🫂👩❤️💋👨ኡፍፍፍ የኔ ምስኪን የኔ እናት አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል 🙏♥️♥️
ደምረኛ
ለሚየ ሴቱሁሉ እዳች ጀግናቢሆን ምነበር 🎉🎉
ሶፊ የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ለኸይሩ ነው በርቱ ለሚ መልካም ሰው እወዳችሁ አለሁ❤❤
የተንቢ ምርጥ ሰዉ እመቤቴ ከፍ ከፍ ታድርግሽ ማሬዋ❤❤❤❤
ሶፊየ በአች ፍላጎ አልገባም ግን ይሔ ልጅ ላአች አይሆንም ለምን ካልሽ አላህ እደማይሆንሽ አውቆ በብዙ መገድ እየነገረሽ ነው አች በግድ የኔ ይሆናልእያልሽነውከሱ እድርቂ አላህ ብዙ ሰበብ እየሰጠሽ ነው አስቢበት
የኔም ሀሳብነው ልጁአይሆነትም ሰውእኮ በሂደትይቀየራል እሱባሰበት በተለይከሌላእምነትጋር መለጣጠፈ
ደምረኛ
ለሚዬ እኮ የሰው ልክ ነች ስወድሽ ❤❤❤
ለምዬ እኔ መልካም ሰው አላህ ገዥና ብታስታረቂያቸው ደስ ይለኛል
ሱበሀን አላህ አብሽሪ ሶፊ
አሰላሙአሌኩም ወራሀመቱላህ ሶፊዬ አብሽሪ ሁሉም ለከይር ነዉ አላህ ለምወደዉ ነዉ ምፈትነዉ
ምስክን አዉንም ታፈቅራሌች ያኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢
አብሽሪ ሶፊ ማሬ የተቢዬ ተምሳሊቴ❤❤❤
ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ለሜ ምርጥ ስው ጅግና ሶፍ አላህ ይጨምርልህሺ
ደሚርኝማ ዉድ
ሶፊየ የኔ ኩልትፍ❤😂እደምትታረቁ እየታየኝ ነው😮
ይታረቃሉ❤❤❤ታፈቅረዋለች😢
@@Amharawit21ደምረኛ
ለምየ እባክሽ በነካ እጅሽ ኣስታርቅያቸዉ
ደስይልነበርቢሆን
ደምሪኝ🎉🎉
ድራማ@@Zeheru-b5uTyub
@@Zeheru-b5uTyubደምረኛ
የኔናት በጣም ነው የምትወደው አላህ ባንድ ያርጋችሁ የኔ ውድ ባድሁኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢❤❤
ለሚ ጀግና ምርጥ ሴት ❤❤❤
ሶፊ እና ቶፊቅ አስታርቃቸዉ ለሚ ቢታረቁ ደስ ይለናል ሶፊ ትወደዋለች
ደምሪኝ
ሶፊ ቆፉጠን በይ ዘላለም ተመቃጠል የራሥሺን ሄወት ኑሪ ጠካራሁኝ ቶፊቅን እርሺው እሡን እያሠብሺ እራሥሺን አታሥጨንቂ የተሻለ ይሰጥሺ የኔባል እዳችባል ሺልጥልጥ ነበር ተለያየን ሰላሜን እየኖርኩነው
እኮ
ትክክል ምንም አይሠራላትም ማለቴ ብዙ ግዜ ማልቀስ እንጂ ስትስቅ ብዙ አላይም
ሳህ የኔ ዉድ ተዝህ በላይ ምን ያደርግላት አል በሚዳ አይደል እንደ ታለኒካነዉ የንወርነዉ ብልወ ያወራባት ቢህወንም እንክዋን እንደዛ ማለት አልነበረበትም
ደሚርኝማ ዉድ@@DgfGdgg-g8f
ግን ምን አርጎአት ነው
Sofia telyaleshi yene wud❤❤❤❤
የ ሴቶች ታምሳል ላም ላም የምትሉት 👍👍👍👍
ወላሂ ሶፊ ልክ እደኔ ናት እየጎዱኝ አምናለሁ ውይይይየ😭😭😭😭ለምለምየ የኔ ፉፉጭ ሳዳምጥሺ ውየ ባዲረ አልጠግብሺም🫶
ማነው እደኔ የተቢን ሶፊ የሚወድ በላይክ አሳውቁኝ❤❤❤❤
ሶፍየ እና ታፍቅ በቅድሚየ አለሀን ፍሩ የለ ኒከህ እንዴት እስከ አሁን ትኖራለቹ አሁኑሙ አለሀን ይቅርተ ጠይቁ ኢስትክፈር አድርጉ አለህ ይቅር ይበለቹ ቤተሰብ ይተወዎቁ ኒከህ አሰስሩ አድ ለይ ሁኑ የለ ኒከ ትደር ዬለም።
ሶፊም ቶፊቅም ኅደኛ ቀንሱ የሴት ኅደኛ ምቀኛ ናቸው ጋጋታ አብዝተሻል ሶፊ አንድ ሰው ትዳር ከያዘ ኅደኛ አያበዛም
ሳህ😢
የመዲም ቅመሞች ዱአ አረጉል አባቴን አሞብኛል ጫንቅል😢
አላህ ያሽርልሽ የኔእህት❤
Allah yashirlsh hayti
አለህ አፊየ የርገው
አላህ አፈያ ያድርግልሽ ያረብ
አሏህ አፊያያርግልሸእህት❤
ሶፊ በነገራችላይ ከቶፊቅከተለየችጀምሮ በሂጃቧጠካራሆነለችአለባበሥ አሳምራለች የምትሉ
ደምረኛ
ሶፊ የኔ ውድ አንድ ምክር ልምከርሽ አልፈልግሽም ብሎ ካስወጣሽ ወንድ ጋር ድጋሜ አትመለሽ ወላሂ ይጫወትብሻል እድሜ ልክሽን ትፀፀቻለሽ ወላሂ
ወይ ሶፋ እነዚህ ልጆች በቁምሽ ገለውሻል ኣቤት ጭካኔ ምን ሠሪተሽነው😢😢😢😢
ደምሪኚ ዉደ
የኔም ጥያቄ ነው ምን ሰርታ ነው
ለሙዬ የኔ አስታወይ አስታርቅየቻው❤❤
አላህ ያስታርቃችሁ ❤❤❤❤❤❤ሶፊየ❤❤ቶፊቅ ወዲማች አላህ ያበርታቹሁ❤❤❤
የኔ ውዴ ታፍቅረዋለች አይዞሽ ❤❤😢
❤❤❤❤❤❤ለሚ ምረጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም😥
በትክክል
ደምሪኝ,አሰኪ,
ለሚ እኮ ጀግና ነሺ❤❤ ወላሂ ሳፊየ አብሺሪ ገልቤ❤❤
ለምዬ❤❤❤❤ይኔውድ አሰታረቃቸዎ❤
ለሙዬ የቡታጅራ ጀግና ሶፍዬ አብሽር እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉
አንቺ የልተነገረልሽ የሴቶች ጀግና ለሚ ጎባዝአንቺ ኩሩ
ደምሪኝ🎉🎉
ደሚርኝማ ዉድ
@@ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ሪምናነኝ ዳምርኝ
ደምርኝ
@@munteha2ደምረኛ
ደስ ስትይ ለምለምየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ የሆነ ምግብ የምታበይ ነው ሚመስለው ንግግሮችሽ😘
❤❤❤ኣሰታርቅያቸዉ ለምየ ሶፈዬ🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ ለምለምዬ የኔት ጠንካራ ምክርሽ አይጠገብ❤❤❤
ሰላም ለምየ ደስ ብሎኛል ሶፊ እና ቶፊቅን ለማስታረቅ ከቡታጅራ ድረስ ስለመጣሽ አድናቂሽ ነኝ ጓደኛ ማለት እንድህ ነዉ የጓጀኛዉን ዉድቀት የማይፈልግ እንደሚሳካልሽ አስታርቀሽ እንደምትመለሽ እርግጠኛ ነኝ ትቺያለሽ ቶፊቅ ደስታ እርቆታል ከተለያዩ ጀምሮ መለያየት ከባድ ነዉ አስታርቂያቸዉ በሀላል ተጋብተዉ ይኑሩ ❤🎉
@@zenitube4006 ዚነት ዳምርኝ ስዋድሽ
መልሶ ይጎዳሻል ለመቁርጥ ሞክሪ ሶፊ ወንድልጂ ተለምኖ አይሆንም አሁን ለምለም ሆይሆይ ብላብትሂዲ ሂወትሽንየምትኖርውአንቺነሽ ለምለምአይደለችም
Awo leke nesh
በአላህ አስታሪ ቃቸዉ ለሙየ❤❤
የተንቢ አድናቂሽ ነኝ ሚዲያ ላይ የምትለቂያቸውን ነገሮች በጣም ነው የምከታተላቸው እና ታታሪነትሽ በጣም ደስ ይለኛል እና በርቺ አላህ ያግዝሽ
ለምለም ምርጥ እህታችን ጉዞ ወደፊት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘
היי❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለሙዬ አሥታርቂያቸው የኔ ውድ😢😢😢😢❤❤❤❤
የኔቆጆ,ሶፊእኮ,በጣምነውእምወደው,ወላሂ,ልጁልጂነትስለያዘውነው,ትዳርምንእደሆነ,ስላልገባውነውእጂ,ሶፊየምርጥልጂናትት,አላህ,አድያርጋችሁ❤
በስማም የሰው ውሀልክ ማለት ለምለም ነቺ ያቺን ስነስርአት የማየው በቤተሰቦቺሺ ውስጥ ነው የጥሩው ቤተሰብ ሰው ስትሆኑው እደዚህ ነው ማውራት ሳዪሆን እደዚህ ቀርቦው ቺግርን መጠየቅ ጥሩው ነው ለምለም እደምንም ብለሺ አስታርቂያቸው ከመዳህኔየአለም ጋር እኔም ፀሎቲየም እምነቲም ነው
ደምረኛ
ሚሥኪን ሶፊ መታረቅ ትፈልጋለች💔የልብሽን መሻት ያሣካልሽ ሻርብ አጠማጠምሽን ሥላሥተካከልሽ ደሥ ብሎኛል🌹💝
ታረቁ ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
سبحان الله
ሰላም ለምለም
በመቀጠል አላህ በሎት ከተመላለሳችሁ ያለኔካህ
እዳትመለሺ ሶፊያ ንቂ አትታለይ ብልጥሁኝ አትሞኝ
ለምዬ አስታርቂያቸው😢ሶፍዬ ከምትወጅው ሰው ጋር ደስተኛ ሁነሽ የምትኖሪ ያርግሽ
ሶፊየየኔቆጅ❤❤🎉በርቻጠካራሁኝ🎉🎉❤
ድራማው ወደመጠናቀቁ እየሄደ ነው የበናት
😂😂😂
ኪኪኪኪ ይመስላል
አዳድ ጎደኛ አሲድነው እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቀን❤❤❤
ለምልሟ ጥንካሬሽን በጣም የምወድልሽ❤❤❤ የሴቶች ተምሳሌት
ትክክክል ለምለምየ መጥፋቱ ጡሩአደለም መታገስጡሩነው።እኔሳኡዲ ከመጣሁ በጠለብ12አመቴነው አድቤት ነውየምሰራው መጀመሪያሥመጣ ደመወዜ 700 እሪያልናት ግንከሥት ውጣውረድ አሁን 1 ሺ700መቶእሪያልነው እሚሥጠፋ አጥቸአደለም እናሥጠፋሺ የሚሉኝን ሰው በብሎክነውእማስተናግዳቸው ወላሂ ዘናብየእየሠራሁ ነው አልሀምዱሊላሂ ለሚጠፉሰዎች ቻልአርጉ❤
ትክክል ነሽ ለሚ አሻንጉሊት
ሀራምነው መለይካ አይገባም እቤታችን
ሶፊያ ከቶፊቅ መለያየቷ አለባበሷን እንድታስተካክል አድርጓታል በፊት እንደክርስቲያ ነበር እምትለብሰው
የኔ. ውድ. ለሚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉