ወሬ ወሬ | ለነጩ ስርዓት ህመም የሆነው ጥቁሩ ቦልድዊን |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • ለነጩ ስርዓት ህመም የሆነው ጥቁሩ ቦልድዊን
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 17

  • @abel4426
    @abel4426 4 года назад +3

    I have no words for this program ..... Thank you GIRUM and ASHAM

  • @BayelignDebebeofficial
    @BayelignDebebeofficial 2 дня назад

    አሻም! ከራሳቸው በላይ ለህብረተሰቡ ለታገሉ፣ ለሚታገሉ።

  • @IStyle714
    @IStyle714 4 года назад +3

    እነዚን ሰዎች ነው ዛሬ እንደትልቅ ምሳሌ የሰለጠነው አለም መብት እሚከበርበት እያልን እምናሞግሳቸው የእውቀታችንን ጣራ ማረጋገጫዎቻችን አርገናቸው በፈቃደኝነት እጅ ሰተን በዘመናዊ ግዞት ውስጥ ነው ያለነው አሁንም አፍሪካ አልነቃችም አሁንም እየገዙን ነው አሁንም ተኩሰው ባይገሉንም መተኮሻውን ሰተው እያገደሉን ነው ገፋ ሲልም በየላብራቶሪያቸው የሚሰሩትን በሽታዎች ይሞክሩብናል አሁንም ጥቁር የግርኳስ ተጫዋቾች በቆዳቸው ቀለም ይሰደባሉ ካልነቃን እቺ አለም እስክታልፍ የነሱ የበታች ሆነን መኖራችን ይቀጥላል የዝግጅቱ አቅራቢ ወንድሜ ፕሮግራምህን በጣም ነው እምወደው ባለፈው ጠይቄሀለው አሁንም በድጋሚ እጠይቃለው በዚህ ድምፅህ አንድ መፀሀፍ መርጠህ ብትተርክልን ደስ ይለኛል በርታ ሁሌ መጀመሪያ ላይክ አድርጌ ነው እማዳምጥህ ምንም ጥርጥር የለኝም እንደምወደው ይመችህ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад

    Some of us needed a history teacher on African american, We are so ignorant, we have a long ways to go.

  • @ሳሚጠጆአዲስአበባ
    @ሳሚጠጆአዲስአበባ 4 года назад

    ፕሮግራምህን ማዳም እፈልጋለሁ ግን የስራ ጉዳይ ያጠፋኛል
    ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад

    Thank you keep telling!!

  • @megnotdemeka1436
    @megnotdemeka1436 9 месяцев назад

    Asham ❤

  • @aschalewbabu540
    @aschalewbabu540 14 дней назад

    👏👏👏👏

  • @ሳሚጠጆአዲስአበባ
    @ሳሚጠጆአዲስአበባ 4 года назад

    በጣም አመሰግናለ ሁ

  • @trialchannal8775
    @trialchannal8775 4 года назад +1

    mirtu program🙏💓

  • @thomasdawit5608
    @thomasdawit5608 4 года назад +1

    ተራኪው አመሰግናለው ሜገርም አቀራረብ ነው!!

  • @sisaytesfahun9187
    @sisaytesfahun9187 3 года назад

    🙏

  • @bedriyafaris4025
    @bedriyafaris4025 4 года назад

    ጀግና

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 3 года назад

    Woo

  • @fekadesleshi
    @fekadesleshi 13 дней назад

    Mrt teraki

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Год назад

    እሻም

  • @ካ.ደ.መ.Z
    @ካ.ደ.መ.Z 3 года назад

    ሰውየውግብረ ሰዶማዊ እኮ ነው መጨረሻቹ ይኼ ይኹን? አይ አሻም!!!!!!!!!!!!!!!!!1