Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ህይወት ምርጫ ነው ከመወለድ እስከሞት ከመ እስከ ሞ ፊደል ውስጥ ናት እልክ 😭😭😭😭😭😭 እውነትም ለእንተ የተገለፀውን ልቦና ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን !! ዳጊዬምህረቱን እስከመጨረሻው ያብዛልህ እምናለው ቆመህ እንደገና መድረክ ላይ እንደምታስተምረን እርግጠኛ ነኝ !! እንተ ከላይ የተላክልን መልእክተኛ ነህ ቢስማ የማይጠገብ እንደበተ እርቱኡ ነህ !! እግዚአብሔር ሀያልነው ሁሉም ነገር ይቀየራል እድሜህ ይስጥህ 🙏🏾🌹🌹🌹
አሁንም እግዛብሔር ያጠክርኸየኔጀግና አበሣ በቤቱ ያጽናኸኸ
ብሰማው የማልጠግበው ጥንካሬ ያለው መልካም ልብ ያለው ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሥጥህ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይሥጠን
Selam degmawi slkh felge neber
Thank God, you are survived, I wish I heard this long time before, what a gift, God Bless you have long life
ዳጊ እጅግ በጣም ገራሚ የሆንክ የትልቅ አላማና ጽናት ባለቤት በእዉነት አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም አምላክ ከጎንክ ይሁን
ውድ ወንድሜ አንተ እንኳንም አምላክ አተረፈህ ቃልህ ሁሉ የሚያንጽ ነው አሁንም ያሰብከውን እግዚአብሔር ያሳካልህ
ደግሜ ደጋግሜ የአየሁት ቪዲዮ።ክብር ለቴክኖሎጂ እርሱ አዋሳ እኔ ጎጃም ሆኘ አየሁት።ሲዳማ ሚዲያዎች በርቱ
የኔ ብርቱ ጀግና ወንድም በርታ ❤️❤️🙏
I really love to Listen you’re a Speech every day like a gospel God give you long life
ጌታ የበለጠ ፀጋ ያብዛልህ። እጅግ መልካም ሰዉ ነህ
ተባረክ ለሠው የማይቻል ለእግዛቤር ይቻላል
አረ በስመ አብ እንዴት አይነት ጠንካራ ልጅ ነህ !! አረ እግዚአብሄር በበዛ በረከት ይድረስልህ ወንድሜ ! መማር እንዲህ ነው !
እዲት ብየ ልግለፅህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ጠንካራ ስው ነህ
ጀግና መፀሃፉ የት ይገኛል
አካውንቱን ሼር ብታደርጉልን ጥሩ ነበር። በእውነቱ ጀግና እና የክርስቶስ ልብ ያለህ ሰው ነህ።
Ere please someone post where his go fund me he was talking about on his other speech. Please?
Lela video lemndnew maychanew, Ine yerasen video felge neber, martial art mezinagna yeteserabetin kesefu gar yaderegkutin koyta❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ።- የሚገርም ልጅ - እግዚአብሔር በጣም የረዳው… ከእነ ጥላቻችሁ ሙቱ፤ አንድ ሰው ሲሞት ከጀርባው ብዙ ሰው አለ። ሞት ለምደናል --
The interviewer is soo beautiful Amazing beauty
ዳጊየ ብጣም ነዉ ልቤን የነካህዉ ብዙ አስተምረኅኛል አመሰኛለው
በታምራት ሙሉ የተበላው ነው? ያሳዝናል
Dagi tilik sew 👏ur brilliant !!!!
ከይቅርታ ጋር የዚህን ልጅ አደርሽ መግኛት እችለለሁ
አላህ ያሽርክ
Ereee betam yedenkale. Temsegen Egzihabehere!
Tebarek
በምችለው ለመርዳት ዝግጁ ንኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
YA Allah men beye letsaf becha wendeme Allah yebelete dereja adresok mayet new mfelegew
We need that GoFundMe account we need the link
ኧረ ቢስሚላህ ምን አይነት ልቦና ነዉ ያለህ የሚገርም ነዉ
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
the wise man
Thraki👍👍💔
bertuln 👍👍👍👍👍👍
Masafhu gin yate ygnal
Wowo
👍❤👏❤
አቶ ዳግማወዊ ፣ በስግብግ ግለሰብ ፣በአንተና በቅርብ ጓደኛህ ላይ የደረሰባችሁ አደጋ ልብ የሚሰብር ነው፣ስግብግብነት፣ ግለኝነት፣አልጠግብ ባይነት ፣ሙሰኝነት፣በምድር ለሚፈፀሙ ወንጀሎች ሁሉ መነሻ መሠረት ነው የሚል እምነት አለኝ። አየህ አለም የሰው ከዋሻና ጫካ ኑሮ ወጥቶ በጋራ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ፣በማህበረሰቡ የስራ ክፍፍል ማድረግ ከጀመረ በኋላ ፣ግለኝነት ቀሰ በቀስ በሰው ጭንቅላት ስር እየሰደደች መጥታ፣ ስርዓተማህበር ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ግለኝነት ስር እየሰደደ ፣የሀብትና ንዋይ ፍቅር እያደገ መምጣት ፣በሰው ልጅ መካከል የጥቅም ግጭት እየከፋ በመሄዱ፣በመካከላችን አውዳሚ ጦርነቶች ሊከሰቱ ችለዋል።በጦርነቶቸም ሰው ራሱ ሰርቶ ያካበታቸው ንብረቶች ፣የፈጣሪ ውጤት የሆነው ሰው ጭምር ይጠፋል። በአንተና በጓደኛህ ላይ የተፈፀመው ወንጀል በአንድ ሰግብግብ ግለሰብ የተፈጠረ ሲሆን ፣ በአለም ላይ በመንግስታት ደረጃም በጥቂት ሰግብግቦችና ኃይለኛ ከአኛ ወዲያ ባዮች ለአለም ህዝብ እልቂት ምክንያት ናቸው ባይ ነኝ።አንተ እንዳልከው ስትመጣ ተልዕኮ አለኝ ብለሀል፣አንድ ግለሰብ አንተን አይቶ ራሱን ከመግደል መትረፉ፣በቤተሰብ መካከል የሚፈጠር ቂም እንዴት እንደሚፈታ ፣አንተ የህግ ተማሪ መሆንህ ፣የነገሮችን ስረ መሰረት ስለምታውቅ፣በተጨማሪም ህይዎት የጥላቻን አጥፊነት ፣የይቅርታን ፈዋሽነት በትክክል መረዳትህን ፣ይቅርታ የአንተን ህይዎት እንዲቀጥል እንደረዳህ በግልፅ ታይቷል።ወንድሜ ፣አንተ ይቅርታ እየሰበኩ በቀል ለሚያካሂዱ፣ጥሩ ምሳሌ ነህና ፣እግዚአብሄር ከረዳህ በኢትዮጵያ የስርዓተ መንግስት ምስረታ ውድቀት ውሰጥ ገብተህ ስርዓት ግንባታውን የሚቻልህን ብትሞክር!!!እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ።ጥላቻ መርዝ መሆኑን ከልብ አሳምነኸኛል።
Ewnti.tkkii
በጠም ደስ እየለኝ ሰመውት
wonderful
Jegna barta !!!!!!!😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
አብይ አዳምጥ አዳምጥ ጆሮ ካለህ🙏🏼
አንተ ትለያለክ
Tkkkikk
Wedme cherso ymarh
ህይወት ምርጫ ነው ከመወለድ እስከሞት ከመ እስከ ሞ ፊደል ውስጥ ናት እልክ 😭😭😭😭😭😭 እውነትም ለእንተ የተገለፀውን ልቦና ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን !!
ዳጊዬምህረቱን እስከመጨረሻው ያብዛልህ እምናለው ቆመህ እንደገና መድረክ ላይ እንደምታስተምረን እርግጠኛ ነኝ !! እንተ ከላይ የተላክልን መልእክተኛ ነህ ቢስማ የማይጠገብ እንደበተ እርቱኡ ነህ !! እግዚአብሔር ሀያልነው ሁሉም ነገር ይቀየራል እድሜህ ይስጥህ 🙏🏾🌹🌹🌹
አሁንም እግዛብሔር ያጠክርኸየኔጀግና አበሣ በቤቱ ያጽናኸኸ
ብሰማው የማልጠግበው ጥንካሬ ያለው መልካም ልብ ያለው ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሥጥህ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይሥጠን
Selam degmawi slkh felge neber
Thank God, you are survived, I wish I heard this long time before, what a gift, God Bless you have long life
ዳጊ እጅግ በጣም ገራሚ የሆንክ የትልቅ አላማና ጽናት ባለቤት በእዉነት አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም አምላክ ከጎንክ ይሁን
ውድ ወንድሜ አንተ እንኳንም አምላክ አተረፈህ ቃልህ ሁሉ የሚያንጽ ነው አሁንም ያሰብከውን እግዚአብሔር ያሳካልህ
ደግሜ ደጋግሜ የአየሁት ቪዲዮ።ክብር ለቴክኖሎጂ እርሱ አዋሳ እኔ ጎጃም ሆኘ አየሁት።ሲዳማ ሚዲያዎች በርቱ
የኔ ብርቱ ጀግና ወንድም በርታ ❤️❤️🙏
I really love to Listen you’re a Speech every day like a gospel God give you long life
ጌታ የበለጠ ፀጋ ያብዛልህ። እጅግ መልካም ሰዉ ነህ
ተባረክ ለሠው የማይቻል ለእግዛቤር ይቻላል
አረ በስመ አብ እንዴት አይነት ጠንካራ ልጅ ነህ !! አረ እግዚአብሄር በበዛ በረከት ይድረስልህ ወንድሜ ! መማር እንዲህ ነው !
እዲት ብየ ልግለፅህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ጠንካራ ስው ነህ
ጀግና መፀሃፉ የት ይገኛል
አካውንቱን ሼር ብታደርጉልን ጥሩ ነበር። በእውነቱ ጀግና እና የክርስቶስ ልብ ያለህ ሰው ነህ።
Ere please someone post where his go fund me he was talking about on his other speech. Please?
Lela video lemndnew maychanew,
Ine yerasen video felge neber, martial art mezinagna yeteserabetin kesefu gar yaderegkutin koyta❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ።
- የሚገርም ልጅ - እግዚአብሔር በጣም የረዳው… ከእነ ጥላቻችሁ ሙቱ፤ አንድ ሰው ሲሞት ከጀርባው ብዙ ሰው አለ። ሞት ለምደናል --
The interviewer is soo beautiful
Amazing beauty
ዳጊየ ብጣም ነዉ ልቤን የነካህዉ ብዙ አስተምረኅኛል አመሰኛለው
በታምራት ሙሉ የተበላው ነው? ያሳዝናል
Dagi tilik sew 👏ur brilliant !!!!
ከይቅርታ ጋር የዚህን ልጅ አደርሽ መግኛት እችለለሁ
አላህ ያሽርክ
Ereee betam yedenkale. Temsegen Egzihabehere!
Tebarek
በምችለው ለመርዳት ዝግጁ ንኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
YA Allah men beye letsaf becha wendeme Allah yebelete dereja adresok mayet new mfelegew
We need that GoFundMe account we need the link
ኧረ ቢስሚላህ ምን አይነት ልቦና ነዉ ያለህ የሚገርም ነዉ
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍
the wise man
Thraki👍👍💔
bertuln 👍👍👍👍👍👍
Masafhu gin yate ygnal
Wowo
👍❤👏❤
አቶ ዳግማወዊ ፣ በስግብግ ግለሰብ ፣በአንተና በቅርብ ጓደኛህ ላይ የደረሰባችሁ አደጋ ልብ የሚሰብር ነው፣ስግብግብነት፣ ግለኝነት፣አልጠግብ ባይነት ፣ሙሰኝነት፣በምድር ለሚፈፀሙ ወንጀሎች ሁሉ መነሻ መሠረት ነው የሚል እምነት አለኝ።
አየህ አለም የሰው ከዋሻና ጫካ ኑሮ ወጥቶ በጋራ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ፣በማህበረሰቡ የስራ ክፍፍል ማድረግ ከጀመረ በኋላ ፣ግለኝነት ቀሰ በቀስ በሰው ጭንቅላት ስር እየሰደደች መጥታ፣ ስርዓተማህበር ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ግለኝነት ስር እየሰደደ ፣የሀብትና ንዋይ ፍቅር እያደገ መምጣት ፣በሰው ልጅ መካከል የጥቅም ግጭት እየከፋ በመሄዱ፣በመካከላችን አውዳሚ ጦርነቶች ሊከሰቱ ችለዋል።በጦርነቶቸም ሰው ራሱ ሰርቶ ያካበታቸው ንብረቶች ፣የፈጣሪ ውጤት የሆነው ሰው ጭምር ይጠፋል። በአንተና በጓደኛህ ላይ የተፈፀመው ወንጀል በአንድ ሰግብግብ ግለሰብ የተፈጠረ ሲሆን ፣ በአለም ላይ በመንግስታት ደረጃም በጥቂት ሰግብግቦችና ኃይለኛ ከአኛ ወዲያ ባዮች ለአለም ህዝብ እልቂት ምክንያት ናቸው ባይ ነኝ።
አንተ እንዳልከው ስትመጣ ተልዕኮ አለኝ ብለሀል፣አንድ ግለሰብ አንተን አይቶ ራሱን ከመግደል መትረፉ፣በቤተሰብ መካከል የሚፈጠር ቂም እንዴት እንደሚፈታ ፣አንተ የህግ ተማሪ መሆንህ ፣የነገሮችን ስረ መሰረት ስለምታውቅ፣በተጨማሪም ህይዎት የጥላቻን አጥፊነት ፣የይቅርታን ፈዋሽነት በትክክል መረዳትህን ፣ይቅርታ የአንተን ህይዎት እንዲቀጥል እንደረዳህ በግልፅ ታይቷል።
ወንድሜ ፣አንተ ይቅርታ እየሰበኩ በቀል ለሚያካሂዱ፣ጥሩ ምሳሌ ነህና ፣እግዚአብሄር ከረዳህ በኢትዮጵያ የስርዓተ መንግስት ምስረታ ውድቀት ውሰጥ ገብተህ ስርዓት ግንባታውን የሚቻልህን ብትሞክር!!!እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ።ጥላቻ መርዝ መሆኑን ከልብ አሳምነኸኛል።
Ewnti.tkkii
በጠም ደስ እየለኝ ሰመውት
wonderful
Jegna barta !!!!!!!😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️
አብይ አዳምጥ አዳምጥ ጆሮ ካለህ🙏🏼
አንተ ትለያለክ
Tkkkikk
Wedme cherso ymarh