🟢አበበ በለው ከአዲስ ድምፅ ሚዲያ አዲስ ነገር ይዞ መጣ/አማራ ፋኖ/ኢትዮጵያ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • 🟢አበበ በለው ከአዲስ ድምፅ ሚዲያ አዲስ ነገር ይዞ መጣ/አማራ ፋኖ/ኢትዮጵያ/
    #አማራ_ፋኖ #ethiopia #ethiopianews #zemedkun_bekele #ethio360 #anchormedia anchor Ethiopia dere news
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 331

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 6 дней назад +6

    መረጃውን ያቀረበው ሰው ሐቀኛ ኢትዮጵያዊ ነው። እናመሰግነዋለን።

  • @user-xh3ck8en4c
    @user-xh3ck8en4c 20 дней назад +17

    አቤ ሰለም ነው የህ መረጃ የሚጠቅመው ለአማራ ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ ነው ለምን በኦሮሚኛ አይተላለፍም ነበር ?
    ካሁን ባሃላ ማንም ማንንም አያምንም
    የኦሮሚያ ከፍተኛ ባለስልጠን ከሆነ ?ይሄንን እያወቀ ለህዝቡ ምን ሰራ ?
    አቤ የተረት ተረት ፖለቲካ ያበቃ ይመስለኛል

  • @TesfaMlaku
    @TesfaMlaku 25 дней назад +15

    ሰላም ሰላም ጠናይጥልኝ እኳን ደናመጣችሁ ድል አማራ

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 20 дней назад +18

    ይቺ ነገር ጁሀር ጁሀር ትሸታለች
    ሰውየዉ ብዙ ያወራዉ አዲስና የማይታወቅ ነገር አይደለም
    ጁሀርም ቢሆን አክሮባስቲክ(ቁማርተኛ) ፖለቲከኛ ነዉ ሁሉንም በጥንቃቄና በጥርጣሬ ማየት ነው

    • @belaynehfantaye8486
      @belaynehfantaye8486 17 дней назад

      ጀዋር ኦሮሚያ ብልፅግና ውስጥ ስልጣን አለው እንዴ፣ ይሄ እኮ ኦሮሚያ ብልፅግና ውስጥ ከፍተኛ ባለስልጣን ነኝ አለ።

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 18 дней назад +9

    ተመስገን አምላኬ!..ተስፋ አለን ሀጋራችን ከመበታተን እንደሚትድን ዛሬ ትልቅ ተስፋ አድሮብኛል በዚህ ወንድማችን ገለፃ!

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 17 дней назад +14

    ድንቅ ስራ ነው በርቱ አምላክ ይደግፈሰችሁ መረጃውን ያወጣው ወገንም እጅግ አመስግኑልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marxlenin-gc7kw
    @marxlenin-gc7kw 20 дней назад +8

    ዋው ይህ ሰው ታላቅ ሰው ነው ፡፡ እግዚያብሄር እድሜህን ከፍ ያድርገው አንድነት እንዳመጣህ ታይቶኛል፡፡

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 19 дней назад +1

      ቂቂቂ ሸለፈታምና አህያ መቼም ታላቅ ሆኖ አያውቅም

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 25 дней назад +13

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ ደል ለፋኖ ደል ለኑፁሀኑ ህዝብ የአብይን ምሽግ ገደል ለከተተው ፋኖ ደል❤❤

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 14 дней назад +1

      በወሬ አትሸወድ እውነት ያሸንፋል

  • @MeseleTsegaye-k8h
    @MeseleTsegaye-k8h 19 дней назад +8

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ አቤ

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 20 дней назад +7

    አቤ ትልቅ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን👍👍👍

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 19 дней назад

      ሸለፋታምና አህያ ጩኸታ ብቻ ወሬ ብቻ ቆሻሻ በክቶች

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 22 дня назад +6

    Thanks our wonderful brother my jegeny 🇬🇧🙏😩💪💪💪

  • @user-rq3gf2jz5t
    @user-rq3gf2jz5t 14 дней назад +9

    አቤ በርታ ወንድማችን ድል ለፋኖ ❤️💛💚💪💪💪💪

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 20 дней назад +5

    So far best information since Abi became a leader

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 17 дней назад

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 20 дней назад +5

    ጆሮዬን ራሱ አመመው አይደለም ልቤ😢

  • @emukal
    @emukal 25 дней назад +7

    መረጃ ጎንደር ስማዳ
    በቀን 21 /10/2016 ዓም የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክ/ጦር ስማዳ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ሀገረ ቢዘን ብርጌድ እየፈራረሰ ያለውን የብርሀኑ ጁላ ጦር ዛሬም ማፍረሱን ቀጥሎበታል በጀግኖቹ ድንቅ ስራ ወደ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ሻለቃ 03 የፋኖ አባላትን ተቀላቅለዋል የተቀላቀሉትም ሰዴ ሙጃ የተመደበዉ የመከላከያ ሰራዊት የ92ኛ ክ/ጦር የሆኑት 7 አባላት ሲሆኑ 2 ጥቁር ክላሽ 400 የክላሽ ጥይት እና 2 ቦንብ ሲሆን ለፋኖወች ንስሃ ሲገቡ የተናገሩት ሁሉም ቀጣይ ይፈርሳል መሳርያም ግዳጅ ካልወጣን ይጠረነፋል ያለዉም ትክክለኛ መከላክያ ሳይሆን በፖለቲካ የተበከለ እና በብሔር የተከፋፈለ ነዉ ብለዋል። ከተቀላቀሉት መካከል 4የኦሮሞ ተወለጅ እና 3ቱ የደቡብ ተወላጅ ናቸዉ ።
    ዛሬ እኛ የስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ፋኖወች የብልፅግናን መዋቅር ሙሉ በሙሉ እያፈረስነዉ እንገኛለን
    አንድ ስንሆን አራት ኪሎ ቅርብ ነዉ።
    ድል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለአማራ ህዝብ ።
    ፋኖ ደጉ አውለው የብርጌዱ ቃል አቀባይ
    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @melakufeleke6598
    @melakufeleke6598 3 дня назад

    በጣም ይገርማል ኢትዮጵያን እግዚያብሔር ይጠብቃት

  • @Catty2025
    @Catty2025 21 день назад +6

    አቤ ሰላም please share this to international journalists, media and influential politicians in the West.

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 18 дней назад +1

      @Cattyv2025: I see some weakness of sharing this kind of very valid case. It needs a lot of work.

    • @hagossone
      @hagossone 6 дней назад

      You are funny, who is financing the Ethiopian government? They know everything about Ethiopia. The Plan is to brainwashää the people with the final goal to depolitisize the Ethiopian people. At the end of the journey you will see a paralized society like in Europa and America. The Media is Internationally financed and remoted for this perpouse.

  • @airosmangsto1113
    @airosmangsto1113 20 дней назад +4

    በጣም ጉሩም ነገር የደቢደሎ ተማሪወችን የዋጣቸው ጅብ ይህ ነው

  • @TruworkMekbibNoonan
    @TruworkMekbibNoonan 19 дней назад +6

    አቤ እግዚአብሔር ይባረክህ፡ ጋዜጠኝነት እንዲህ ነዉ፡ አገራችንን ወደገደል እየወሰደ ያለዉን ድብቅ ሤራ ስላጋለጥክ በጣም አመሰግንሀለሁ፡ ❤

  • @hannarichards9162
    @hannarichards9162 16 дней назад +1

    What an amazing info,ጉድ, this guy revealed to us. God be with him

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg 20 дней назад +3

    እረ ዎገኖቻችን ይህ ነገር በፍጥነት ህዝብ ሊያውቀዉ የሚገባ ነው ሥለኢትዮጲያ እንማጸናችኋለን እባካችሁ በታቻላችሁ መጠን ሥሩ እንሥራ 👁👈😭😭ዊ ሀገር

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 25 дней назад +3

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ያዚገይልጀ🎉አማራ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤💛💛❤🎉🎉🎉🎉

  • @Melkamueshetie
    @Melkamueshetie 17 дней назад +1

    Well come the fighter of Amhara people nice to see you Abebe belew

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 25 дней назад +24

    ድል ለጀግኖቹ አማራ ፋኖ ፈኖ ይሸንፋል

  • @user-uf3fv7ik8e
    @user-uf3fv7ik8e 18 дней назад +2

    አቤ ምን ጉድ ነው ያሰማኸን። መፈጠሬን ጠላሁ።ወይኔ ሀገሬ ?ወይ አማራ መንግስት በተለወጠ ቁጥር እየተጨፈጨፍክ ወገኔእስከመቼ ይበቃል።ድል ለተገፋው ጀግናውአማራ ድል ለተፋላማው ፋኖ!!!!!!!!!!!

  • @seleshiketema7746
    @seleshiketema7746 13 дней назад +3

    እኒህ ሰዉ የኢትዮጵያ ባለዉለታ ናቸዉ
    በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ሆነዉ የመንግስትን አሻጥር በዝርዝር መላዉ ኢትዮጵያዊ እንዲያቀዉ አድርገዉናል ከዚህም በላይ መረጃ ሊሰጡን ስለሚችሉ በጥንቃቄና በሚስጥር ሊያዙ ግድ ይላል
    አቶ አበበ ቀጥልበት

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 24 дня назад +3

    የሚገርም ነው

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 25 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ብሎኛልኝ በያለሽበት ቦታ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሃገራችን ውድ ጓደኞቼ በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤️❤️

  • @ZenabuMetta
    @ZenabuMetta 24 дня назад +3

    አበ በርታ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 18 дней назад +2

    ትክክል. ይሕ. እየሰማነዉ. /የቀረበልን. መልእክት. / አዲስ. አደለም. እያየነዉ. እየሰማነዉ. የደረስንበት. ያለ. ነገርነዉ
    እየሆነ. ያዉም. ነዉ. ከማን. እየተገበረ. እንዳለ. የታወቀነዉ.
    ብቻ. በኦነግ. ሸኔ. ሽፋን. ሌላ. ያደራጁት. ገዳይ. ቡድን. መኖሩ. ቢታወቅም. የገዳይ. ቡድኖቻቸዉ. ስምና. የት. አካባቢ.
    እንዳሉ. አለማወቅ. ነር. እንጂ
    ኮሬኔጌኛ. ስማቸዉ. መቀመጫቸዉ. ከሚሴ. መሆኑ. ግልጽ. ሁኗል.

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 25 дней назад +22

    ጋሼ አበበ ሰላም ላንተ ይሁን አድስ ድምፅ ሰላም ለሁላችን💚💛❤

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 21 день назад +3

    ሀገር በደም እና በአጥንቱ የሠራው አማራ እያለ ኢትዮጵያ አትፈርስም; ፋ ኖ ያሸንፋል!! ሁሉም ነፃነት ፈላጊ ወደ ነጻነት ትግሉ ይተማል!!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 22 дня назад +4

    በሕዝብና በሃገር ላይ ይህ ሁሉ ገፍና ግድያ የፈፀሙ ያስፈፀሙት አብይም ሽመልስም ሆነ ተባባሪዎቻቸው ለፍርድ መቅረባቸው አይቀርም።

    • @veracity8968
      @veracity8968 6 дней назад

      አኔ ግ ን ምኞቴ ሳያስበው አዛው ሲዞር ቢያጋድሙልኝ አንድ ጥይት ለቀውበት ደሙ አንዲፈስ ማየት ነው ምፈልግ

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 23 дня назад +3

    AI ድምፅ ማጣራት ይችላል

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 16 дней назад

    ወንድም ጋሻ በርታልን ጀግናችን ነህ ጥቂት ነው የቀራቹህ አማራው እንደሚያሸንፍ ጥርጥር የለውም ያሸዋል ገና

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 25 дней назад +2

    ሰላም ሰሌም ለሀገራቺን ይሁንልን አገርየ በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 25 дней назад +7

    ድል ለአማራ ህዝብ እግዛብሔር ከምላክ ይጠብቅው❤❤❤❤

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 20 дней назад +12

    ወድማችን አቤ እንኳን በሰላም መጣህ አማራ ያሸንፋል አብይ በቅርብ ቀን ወደቂሊጦ ከዛ አገቱላይ ሀይላድ ውሀ ማንጠልጠል

    • @lunaamor5354
      @lunaamor5354 15 дней назад

      ለምን ወደቂሊንጦ? ወደ ሲዖል ነው እንጂ ባይሆን ለጥላው ችግኝ ይተከልለት

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 19 дней назад +3

    አቤ በርታ የኦረሙማን ሴራ ፣ የአቢይ ሽመልስ መሠሪ አካሔድ በትክክል የሚያዉቅ ቀና ኢትዮጵየሠዊ ነዉ እንግዳህቨ ከልብ ምሥጋና ይገበሠዋል!

  • @Selamawit
    @Selamawit 25 дней назад +2

    ሰላምሽ ይብዛልኝ አገርዬ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ሴራ አቤት ክፋት አንድ የአገር መሪ በሚመራው ማህበረሰብና በሀገሩ ላይ እንደዚህ የጠለቀ ክፋት መስራት ምን አስፈለገ ነገ ጥሎት ለሚሄደው ሀብት ብሎ አንዲት ሀገርን ማመሳቀል ህዝቡን መጨፍጨፍ ቃል የማይገልፀው በደል መፈፀም ይሄ የፈጣሪ ቁጣ ነው እውነት እግዚአብሔር ይቅረበን ይማረን ውይይ

    • @Sibaht-nf7if
      @Sibaht-nf7if 22 дня назад

      የፖለቲካ ሀ ሁ ያልገባህ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 22 дня назад +2

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NuhaNuhami
    @NuhaNuhami 20 дней назад +12

    እግዚኦ ኢትየዮጰያን ከዚ ሲኦል እንድትወጣ አምላኬ እባክህ እርዳን

  • @eskendertewolde9746
    @eskendertewolde9746 10 дней назад

    This is a very believable fact, it much with the Prime Minister's profile. Things never stayed hidden.

  • @mohamedidris30
    @mohamedidris30 4 дня назад

    100%True information.

  • @Mehlat
    @Mehlat 25 дней назад +1

    ሰላም ሰላም ውዴ እህታችን እንኳንም በሰላም
    መጣሺልን ደልል ለፋኖኖኖኖ ደልልል ለአማራ ህዝብ💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @medinamuhammed4532
    @medinamuhammed4532 25 дней назад +12

    እየሞተምቢሆንአማራያሸንፋል፣፣ሀቅዪዞ፣፣ዉነትያሸንፋል፣ደልለፋኖ፣፣፣ደልለአማራ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 22 дня назад +2

    Fetari keinante gar yihun fanowoch ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉is 🎉🎉🎉🎉

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 22 дня назад +2

    Liaul egizihabher heil gulbet yhunachw ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b 17 дней назад

    አቤ እጅግ ትልቅ መረጃ ነው ያቀረቡልን ወደፊትም ሌላ መረጃዎችን እንደሚያቀርቡልን ተስፋ አለኝ አመሠግናለሁ

  • @Ethio_Versatile
    @Ethio_Versatile 25 дней назад +1

    Hello agerye enkuan dehna metash wude melkam koyta neberen enameseginalen keep it ☝️🎗️👆

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 22 дня назад +2

    Fano king 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ♥️ ✨️ 🤴 🙌 💙 ❤️ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 24 дня назад +17

    አበበ የሚገርም ሰውና ሚስጥር ይዘህ
    በመምጣትህ ልትመሰገን ይገባሃል ።

    • @seafnaf7376
      @seafnaf7376 21 день назад

      You are funny you’re interviewing your own people you think we believe it? Try something else

  • @user-oi8yo5th4l
    @user-oi8yo5th4l 24 дня назад +3

    እቺ ንግግር ከየት,ፈለቀች የጀዋር ሰሞኑን በሰጠው,አሰታየት ተቀባይነት በማጣቱ ሺፋን ለመሰጠት አንዱን ክንፍ,በመኮነንአንዱን ክንፍ በመሳብ,መልካም አሣቢ በማሰመሰል አሁንም ሸውዶ ለመግባት,መረዛማ,ፓለቲካ,ናት ፋኖ ምንም አየነት,ነገር መሰማት የለበትም መግፋት ብቻ ነው ሁሉም በአማራ መጨፍጨፍ አሰተዋፀኦ አበርክቷል

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 22 дня назад

      ይህን ጉዳይ ኢትዮ 251 ከሳምንታት በፊት አውጥቶታል

  • @BehayluAserat-il5pd
    @BehayluAserat-il5pd 22 дня назад +2

    ዋውውው

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 25 дней назад +3

    Del Le Amhara Fano. Mengizem!

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf 24 дня назад +2

    በጣም አውነትን ያዘ ነው

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 22 дня назад +2

    Fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 20 дней назад +3

    ይህ ሰው ግን ምን ያህል ታአማኒ ነው አቤ ጠነቀቅ ማለት አይአፋም ማነው?ምንድን ነው? ከየት ነው? ለምን አሁን ለመናገር ፈለገ? እነደ ኦሮማራ ጊዜ ሊደግም እንዳይሆን ጠርጥር ከገንፎም አይጠፋም ስንጥርአላማረኝም

  • @AntenhYitayal
    @AntenhYitayal 20 дней назад +7

    አቤ አቤ ጀግና እኮ ነክ የእውነተኛ ሰው ነው ያቀረብክልን መጨረሻውን አብረን እናያለን

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 19 дней назад +1

      አህለን፤yአማራወ፤ጀግና፤እደነህ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 19 дней назад

      ዲል፤ለአማራ፤ፍኖ

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 25 дней назад +14

    ድል ለፋኖ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @marysam9193
    @marysam9193 17 дней назад +1

    አንዳንዴ አትቀልድ ሪፖርተሩ ጀዋር ሰሞኑን የሚያደርገዉ ድራማ መሆኑን የ3 አመት ህጻንም ያዉቃል

  • @Tube-ym3xr
    @Tube-ym3xr 25 дней назад +1

    Selam selam weda selames yebza weda bexam naw yamasazenaw gen kabade naw weda ❤😢😢😢😢😢

  • @user-ui5xy1zu7b
    @user-ui5xy1zu7b 20 дней назад +3

    ብልፅግና አማራም ይሁን ኦሮሞ ደቡብ ወዘተ ሁሉም አንድ ናቸው በአንድነት ልንታገላቸው ይገባል። ካሁን በኋላ በኢትዮጵያ በአማራ ኦሮሞ ትግሬ አፋር ሱማሌ ጉራጌ ደቡብ ወዘተ ህዝብ ደም መቆመር ይብቃ። የኢትዮጵያ ህዝብ መስዋዕትና ይብቃ። በይበልጥ በፋኖ መነገድ በአማራ ህዝብ መነገድ ይብቃ። ፋኖ አንድ እዝ ምስረታ እንዳይፈፀም እንቅፋት የሚሆኑ ሊወገዙ ይገባል ።እነዚህ ተንኮለኞች የፋኖ የአማራና የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት ነው። በይበልጥ የአማራ ዲያስፓራ ተከፋፍላችሁ ፋኖን የምትከፋፈሉ እባካችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ አንድ ሁኑ ለሥልጣንና ለገንዘብ ብላችሁ ፋኖን አትከፋፍሉ።

    • @EyerusalemTaddese
      @EyerusalemTaddese 18 дней назад

      ከፉኖ ጎን ልንቆም መሞት ይሻላል በጎረቤቶቻችሁ ትግሬ ላይ ያሣያችሁት ጭካኔ ሤጣንም አያረግባቸውም ሠው ከነብሡ ያቃጠላችሁቴ የኦሮሞን ተወላጅ አንገት ቆርጣችሁ ጎንደር የወሠዳችሁት ቢንሻንጉሉት ባለባጃጅ ኦንደኦባብ ከባጃጅ አውርዳችሁ ጨፍጭፉችሁ የገደላችሁ ትግሬ ኦሥርኛ በአቶብሥ ቤንዚን አርከፍክፉችሁ ያቃጠላችሀቸው ሚሊሊክ ዘመቻ ብላችሁ ኦሮሞን ካቶብሥ አውርዳችሁ የረሸናችሁት ወላይታ የክልል ጥያቄ ሢል ከሥፉልት ላይ የረሸናችሀቸው ለውጥ አደናቃፊ ብላችሁ አብዲ ኢሌ ሊያዝ ሢል የሦማሌን ህዝብ የጨፈጨፉችሁት ለውጥ አደናቃፊ ብላችሁ ረሣችሁትዴ ማ ከናንተ ጎን ይቆማል ማንም ሁሉ ብሄር ላይ ጠባሣ ሠዳችሀልና ቻሉት የትግሬማ አይወራም ከነብሣቸውክ ቤንዚል ቢኖር ኦንደህድ ማቃጠል ነው ኦያላችሁ ከተራራ ሥትከሠክሡቸው አይተናል ከናንተ ሤጣን ጋር ማንም ብሄር ብሄረሠብ የሚቆም የለም ቅማንትና አገውን በር ዘግታችሁ ያነደዳችሁትን የተረሣ ይመሥላችሀል ቻላት ሠው የዘራውን ያኑኑ ያጭዳልና ኦጨዳት

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 6 дней назад

      ​@EአyerusalemTaddese ማን አሉሽ ኢየሩሳሌም? ክክክክክክ አሁን ይህን ሁሉ የውሸት ስብሰብ የከመርሽው ማን ያምነኛል ብለሽ ነው? ማንም አያምንሽም። ትግሬውም፣ ኦሮሞውም ሌላውም አያምንሽም። አትድከሚ። አንች ዝም ብለሽ ከብልጽግና በሚከፈልሽ ገንዘብ ሊፕስቲክና ቫዝሊን እየገዛሽ እቃሽን ቸርቸሪ።

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 20 дней назад +4

    አቤ አትጃጃል

  • @umuoumer-rz8qm
    @umuoumer-rz8qm 18 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 22 дня назад +1

    መረጃውን ላቀረቡት እና አቤ ❤❤❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 25 дней назад +2

    🎉❤

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf 24 дня назад +1

    መሣይ ለፋኖም እሞከሩ ነበረ ፋኖ ግን ያጠፍቸዋል

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 20 дней назад +1

    I think abi from now on not longer any more.
    massage for all tribes of Ethiopia specially Oromo genuine Oromo people please wake up abi his going to use you so join fano and also tgraway and then all tribes will follow you after that will came genuine peace and strong Ethiopia

  • @ethio8774
    @ethio8774 16 дней назад

    በርግጥ ያየነውም የሰማነውም ቢሆንም በዚህ ደረጃ በራሳቸው ሰው ሲጋለጡ መልካም ነው።

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 11 дней назад

    አቤው በጣም አመሠግናለሁ። ግለሰቡ የቀረቡት አጀግ ድንቅ ፣ግልጽ ትክክለኛ ሂደት ከመሆኑም በላይ ቅደም ተከተሉን እውነቱን ሲደረድር አውነትም ምሁር ነው፣ የነበረበትን ከፍተኛ ስልጣን እንዳለው ትንተናው በተገቢው ይገልጸዋል። አቦ እድሜ ይስጣችሁ። አንዳንድ ብዠታን ገፎ ብርሀን ያንጸባርቃል።

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zoufanthuillet7481
    @zoufanthuillet7481 22 дня назад +6

    እግዚአብሔር ያክሽፋቸው ከአገራችን ያጥፋችው ።

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h 14 дней назад

    የእግዚአብሔር ፍርድ ያስፈራል። እንደፈለግህ በንጹሐን ደም የምትነግድ አላዋቂ ሆይ ፍርድ አፍንጫህ ስር ቀርቧል።

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 20 дней назад +1

    That is a highly valuable information, thank you for sharing. The only panacea to end such crisis in Ethiopia is to show the plagiarist and the silent killer Abiy and his henchmen the exit door that leads them to the sunset of oblivion once and for all.

  • @seifeteshome6176
    @seifeteshome6176 12 дней назад

    ትክክለኛና ትክክለኛ መረጃ ነዉ አሁን በሀገራችን እየሆነ ያለዉ ነገር በትክክል ገልፆታል ወገኖች ሁላችንም ከብሄርና ከሀይማኖት ትርክት ወጥተን ይሄን የሰዉ ደም መጣጭ ቡድን መታገል ይገባናል።

  • @MisaratElene
    @MisaratElene 25 дней назад +1

    deleee lafano ❤

  • @selamawitchekol4146
    @selamawitchekol4146 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @astertadesse6569
    @astertadesse6569 19 дней назад +1

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 9 дней назад

    ድል ለኢትዬዽያ ፍኖ❤❤❤ ለ አትዬዽያ መንግሰት የ ምለዉ የምድራችን ሂወት አጭር ናት ሰዉ ላዬ ተንኮል ስርቶ የት ነዉ የሚገባዉ እባካችሁ አሰብ ተመለሱ ጊዜያችሁ ከማለቁ በፊት

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 18 дней назад

    ታዲያ ምንድነው መደረግ ያለበት። ያደርጋሉ ይባላል ድርጊቱ ን ማነው የሚያስወግደው

  • @user-mq6lq3my6f
    @user-mq6lq3my6f 12 дней назад

    It would be wonderful if u also ve 32:40 english program, it a racy testmony & hope the time isnot far for these crimnals to face the gallow. Asante Ssna, Mimi Msqure

  • @MeskiAbata
    @MeskiAbata 19 дней назад

    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 20 дней назад +1

    Abi is doing exactly like Isaias Afeworki Bingo

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 18 дней назад

      @Yenhal7: Go to hell with you fake propaganda. What does Abiy have to do with Issayas? Abiy is not even a normal person

  • @zelalemyirdaw756
    @zelalemyirdaw756 18 дней назад

    አቤ እንኳን ደና መጣህ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 21 день назад +3

    ጮኽነ ጮኽነ የሚሰማን አጣነ፣ አብይ አሕመድና ተከታዮቹን ማሰወገድ ብቻ ነው መፍትሔው፣ 😡

  • @FunnyAlligator-en1zd
    @FunnyAlligator-en1zd 7 дней назад

    Berta wendmachn dl lefano🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TibletsKirby
    @TibletsKirby 9 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @elumohammed
    @elumohammed 8 дней назад

    The sound must be from Komche

    • @veracity8968
      @veracity8968 6 дней назад

      ባለስልጣኑ አንዳይትወቁ ድምጹን አንዲታፈን ተደርጎ ነው ይህንን አንክዋ አታቅም >?!! ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ጋላው

  • @deseapp1451
    @deseapp1451 17 дней назад

    Please la Ethiopia andinet siru

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 19 дней назад +2

    ይህ ሰው ሊገሉት እዳሴሩበት ተጠራጥሮል ! ሳይገሉት የነሽመልስ አብድሳን ሴራ በግል ማጋለጥ አለብኝ ብሎ ያሰበ ነው! የፓርላማው አራርሳ እደተናገርው ማለት ነው ::
    ይህን ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀው ማለት ያስፈልጋል!!!

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 16 дней назад

    We are waiting about who is the real person behind this information.

  • @user-bg5kc7dx4t
    @user-bg5kc7dx4t 19 дней назад +2

    Lebawu metah

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w 7 дней назад

    አቤ እናመስግናለን ባካችሁ አማሮች ደሳለኝ ጣስውን በደንብ ተከታተሉልኝ ሳትነግረን እንዳትሉኝ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 12 дней назад

    ድል ለፍትሕ ተዋጌው ፋኖኖኖኖ❤❤❤

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 20 дней назад +1

    የሜገረም ታምር ነው ውይ በጣም ያሳዝናል የመግስት እጅ ከለለበት እንዲት እሂን የሰህል ጭፍጨፋ ይከሀዳል እራሱ መግስት ያዘጋጀው ገዳይ መሆኑ እኮ ይታወቃል እንዲት መግሥት ባለበት አገር እንዲህ ህዝብ ሴጨፈጨፍ ዝም ይላል መግሥት የራሱ የመግሥት ስራ ነው

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @menberewoldetsadik6481
    @menberewoldetsadik6481 8 дней назад

    ይሔሁሉ የምናውቀው የ27 አመት ውጤት ነው አዲሰነገር አላወራሕም ድሮስ የብሔር መታወቂያና ባንዲራ ይዘን የሚመጣ ሰላም የለም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 6 дней назад

    I don't even know how I ended up here. Right when he stated, I know this so called ONG, is not Oromo 😂😂😂😂😂

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 3 дня назад

    ወዳጄ ጀዋር የሚጠቅማችው የሚጠግናችው ከሆነ በአሰቸኮይ ወሰዱት