"በማራኪ ድምፁዋ አስደመመችን" ክፍል - 113 |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 авг 2022
  • "በማራኪ ድምፁዋ አስደመመችን" ክፍል - 113 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #parenting #eshetumelese
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #prayer
    #kidase
    #ethiopia
    #peaceforall
    #denklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #parenting
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +259

    ልጅህን በምትሄድበት ምራው ባረጀም ጊዜ ከዚያች ፈቀቅ አይልም ይላል ቃሉ በየትኛውም እምነት ውስጥ ልጅን በእግዚአብሔር ቃል የምታንጹ የምታሳድጉ ቤተሰቦች ተባረኩ👌👌❤❤

    • @user-ys7uu4ov1j
      @user-ys7uu4ov1j Год назад +4

      💞🤲👏👏👏የምር ድንግ አስተዳደግ ነዉ ደጋግሜ ነዉ የሰሟኃት

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад +4

      @@user-ys7uu4ov1j እውነት በጣም እኔ ለነብሴ ምን ሰራው ምን ስንቅ አደረኩ ብዬ እራሴን ነው የታዘብኩት እቺ ህጻን ልጅ እንዲህ ለነፍሷ ከአሁኑ በእምነት አድጋ ሳይ ደስ አለኝ በሷ እራሴን ግን እንድመለከት ሆንኩኝ

    • @kalebabebe6780
      @kalebabebe6780 Год назад +1

      Tsegawun yabzalish comedian Eshetu tebarek

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Год назад +438

    ዉስጦማ ቄስ አለ 😳😳ጉድ እኔ በዚ እድሜዬ አብነ በሰማያት እንኳን አልችልም ታድላ በጌታ እደጊልኝ በቤቱ ያኑርሽ የኔ ቅመም🥰😘

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x Год назад +7

      እኔ አሁንም አልችልም

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +13

      የእግዚአብሔር ፀጋ ነው እሷ ደግሞ በልጅነት አእምሮ ገብታበታለች ስለዚህም እግዚአብሔር ይረዳል ሌላው ደግሞ የወላጆች ውጠት ነው እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያሳድጋት በእውነት ግሩም ድንቅ ልጅ ነች

    • @monagirma6363
      @monagirma6363 Год назад +1

      😆

    • @musemamilove4519
      @musemamilove4519 Год назад +2

      አኔ አሁንም አልችልም 😢

    • @user-ef3vq6sf3i
      @user-ef3vq6sf3i Год назад

      ክክክ

  • @user-ic7on3xk3r
    @user-ic7on3xk3r Год назад +449

    ልጆች በቤተክርስቲያን ሲያድጉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከዚም በላይ ይጨምርልሽ 😘😘😘

    • @user-qd1im4jc3e
      @user-qd1im4jc3e Год назад +2

      አሜን

    • @user-dn6hr8ui2u
      @user-dn6hr8ui2u Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እማ እድግበይ💒💔💔💔💋💋💋💋💋💝💝💝👌👌👌👌👌😧

    • @Kidst12
      @Kidst12 Год назад

      አሜን

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 Год назад

      እኛምከዚህእንማር እኔም እደሡፍቃዲ ልጀን የቤተክርሥቴንእዲማሩ እና እግሊዝኛም በተለይ የተዋህዶን ሚሥጥር ከልጂነት ጀምረው እዳጠኑ ጎበዝይሆናሉ ሢዲጉ ሀይምሮቸው 🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samsoul1711
    @samsoul1711 Год назад +81

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንባዬ ፈሰሰ 😭😭😭 እግዚአብሔር በቤቱ ባርኮ ያሳድግሸ የኔ ዉድ ! ዘማሬ ሆነሸ ያሳየኝ እመቤቴ ታሳድግሸ 👏🏾👏🏾👏🏾😍😍😍

    • @isaacfilmon3514
      @isaacfilmon3514 Год назад +1

      ለካ ብቻይ ነው የመስለን እዚ ስሚት

  • @susu-gf4ck
    @susu-gf4ck Год назад +524

    እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት ብላቴኖችን በጥበብ በሞገስ በቤቱ ያሳድግልን።

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 Год назад +234

    ወይ መታደል ምን አይነት ቤተሰብ ያሳደገሽ የተባረከ ቤተሰብ 😍😍😍ፀጋሁን ያብዛልሽ

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Год назад +59

    የዚች ልጅ ቤተሰቦች እውነት እድሜና ጤና ይስጣቹሁ 🙏 እንዲህ ነው ልጅን ከስር መሰረቱ በእግዚአብሔር ቤት ማሳደግ የምር በጣም ነው ያስደነቀችኝ ተባረኪ እደጊ🙏

  • @merrynigusu8316
    @merrynigusu8316 Год назад +37

    አንሷል ደቂቃው ድንቅ ልጅ ናት💙...ድጋሚ ትምጣልን።

  • @BbBb-ko3gj
    @BbBb-ko3gj Год назад +180

    ቤተሰቦቿን ሳላመሰግን አላልፍም ደስ ሲሉ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад +264

    wow በቻ ጎበዝ ልጅ እደግልን ጌታ አምላክ በቤቱ ያቆይሽ የእመቤታችን ፍቅር አይለይሽ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Год назад +22

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሽ እደዚህ አይነት ቤተሰብ መደነቅ አለባቸው የምትሉ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Год назад +11

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሸ🥰🥰 ሰላም ለሀገርችንን
    እሸ አላህ ይጠበቃችሁ በርቱልኝኝኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @samriyeemyelij2201
    @samriyeemyelij2201 Год назад +87

    በድጋሜ ብትቀርብ ደስ ይለናል የኛ መምህር ተባረኪ የኔ አናት😘

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Год назад +102

    እውነትም ዮርዳኖስ😍ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ በእዚህ አጋጣሚ ዲያቆን ያብስራን ሳያመሰግኑ ማለፍ አይቻልም👏 እንደ ዮርዳኖስ አይነቱን የምታሳድጉ ወላጆች ክብር ይግባችው ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችው👍👌😀

  • @getezewde8899
    @getezewde8899 Год назад +20

    ዋውውው ድምጿ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያሳድግሽ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጽልሽ አንቺን ላሳደጉ ቤተሰቦችሽ ክብር የገባቸዋል🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤😘😘😘

  • @user-qe4eh3qv7m
    @user-qe4eh3qv7m Год назад +8

    የኢትዮጵያ ትንሳኤ ተስፋዎቹዋ እንደነዚህ ያሉ ልጆች ናቸው ቸሪቱ እመ አምላክ ታሳድግሽ ፍጻሜሽ በቤቱ ይሁን እስይ

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Год назад +176

    እውነት ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር እንደዚ አይነት ይብዛልን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሰደገለን

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад

      እግዚአብሔር በቤቱ ያፀነቨ እሙዬ

  • @yordidemlie2594
    @yordidemlie2594 Год назад +96

    የእኔ ውድ እመብርሃን በቤቷ ታሳድግሽ የእናንተ ብሎ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ዛሬም ጦርነት መሰላቸው ሳይድን ቤተሰቦቻችን አሁንም ጦርነት 😭😭😭😭😭😭

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Год назад +10

    ቸርነቱ የማያልውቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክሽ በጥበቡ ያሳድግሽ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ በቤቱ ያጽናሽ ያጽናን🤲🕯👏💒⛪️

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Год назад +7

    11:50 ጨዋ የመጀመሪያ ልጅ ለሽልማቷ 'አመሰግናለሁ' ስትል። ጎበዝ ተባረኪ።

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Год назад +175

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ዬኔቆንጆ 😘 በቴስቦችሽንም እግዚአብሔር ይስጣቸው ፣

    • @brighttube4me
      @brighttube4me Год назад

      11:50 ጨዋ የመጀመሪያ ልጅ ለሽልማቷ 'አመሰግናለሁ' ስትል። ጎበዝ ተባረኪ።

    • @yemisiracherimias676
      @yemisiracherimias676 Год назад

      @@brighttube4me jmh

  • @Tube-hk8tv
    @Tube-hk8tv Год назад +55

    ዶንኪ ቲዩብ ለምን በቲቪ መምጣት ቢችል ደስ ይል ነበር እሽቱ ብዙ ህፃናት ቤት ሁነው መከታተል ይችላሉ ሰላም ለሀገራችን

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Год назад +7

    እኔም ከአንቺ እኩል ኦርቶዶክስ ነኝ እላለሁ 😥 የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሽ 💒ፀጋውን ያብዛልሽ ሁሉም ቤተሰብ ልጆቻቹሁን እንደዚህ አሳድጉ🙏🥰

  • @yachana3083
    @yachana3083 Год назад +4

    እግዚአብሔር ያሳድግሺ የኔ ልዮ አደበትሸን ይባርክልሺ ፈጣሪ በቤቱ ያፀናሺ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መታደልሺ በዚህ እድሜሸ ይህን ማወቅሺ ለአንች ልቦናሸን የከፈተልሸ አምላክ ለሁላችንም ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 Год назад +123

    ኑሪልን!!!ድንቅ የሆነ ዜማ!!!አስጠኚ ወንድማችንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +5

    _እውነትም ድምጿ ማራኪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ ከዚህም በላይ ምስጢሩን ጥበቡን ይግለፅልሽ አንደበትሽን ድንግል ማርየም ታለምለምልን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውቀት በጥበብ በፀጋ እድግ በይልን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግሽ ማር ነገር ነው አንደበቷ በድንግል ስም እፍፍፍፍፍፍ እንደት ደስ ይላል አንቺን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁት የእውነት ይህችን ልጅ የወለዳችሁ ወላጆች ምስጋና ይገባቸዋል ለእናንተ ይህ የእናንተ ውጠት ነውና እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ እድሜ ዘመናችሁን በቤቱ ያኖራችሁ ግሩም ድንቅ ልጅ ነች ይህንን በአንደበት ስምድድ አድርጋ በሚያዟ በጣም ደስ ይላል ግሩም ነው የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላቸው በእውነት እኔንም አስደመመችኝ በእውነት አሼዋዬ አንተም ግሩም ድንቅ የሆነክ የክርስቶስ አገልጋይ ነህና ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእኛ እንቁ ወንድም ረዥም እድሜ ኑርልን የእኛ አርያ ወንድማችን ሁሌም ከልቤ ነው የማከብርህ እምወድክ ወንድሜ ኑርልን ለዘለዓለም በደስታ በሰላም በፍቅር በጤና እሼዋዬ_

  • @user-qm6qo1ze8q
    @user-qm6qo1ze8q Год назад +6

    ፀጋውን ያብዛልሽ ማርር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በነዚህ ልጆች ዘመናችን ይመለስልን ጌታ ሆይ ። እሼ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +22

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ለቤተሰቦችሽም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከወለዱ እንደዚህ ነዉ ማሳደግ ሙዚቃ እና ቃና የምታስተምሩ ወላጆችም ከዚች መማር አለባችሁ።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +88

    በእውነት፡ፈጣሪ፡ለትልቅ፡ቁምነገር፡ያብቃሺ፡በጣም፡ድንቅ ልጂነሺ፡እግዚአብሔር፡ይጠብቅሺ፡የኔ፡ጣፋጭ እሼቱ፡እራሱ፡በግርምታነው፡ያያትእግዚአብሔር፡ኢትዮጲያንና፡ህዝቦቾን፡ይጠብቅልን

  • @ayalalala1390
    @ayalalala1390 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሰድግሽ ከዝህ በላይ ይጨምረልሽ ጎበዝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +5

    ሁል ጊዜ እንደነዚህ አይነት ልጆች ቢቀረቡ የኢትዮጵያ ሕጻናት ለመንፈሳዊ ጉዞ ይነቃቁ ነበረ።
    ተባረኪልን እደጊልን!

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Год назад +1

    እግዝአብሔር አምላኽ በጸጋው ያሳድግሽ በጣምምም እመብርሃን ትባርኽሽ ወይይይ ደስስስ ስል ያሳድግሽ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @jamelayesuf4097
    @jamelayesuf4097 Год назад +66

    ውድ የሀገሬ ልጃች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጣርነቱን በቃ ይበለን ያስማማን ያዋደን ያረብ

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Год назад +56

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰
    ቤተሰቧችሽ የእግዚአብሔርን አደራ በአግባቡ እየተወጡ ነውና ምስጋና ይገባቸዋል 🙏

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Год назад +7

    ዋውውውውው ዜማው ራሱ በጣም ጎበዝ እድግ በይልን የእመቤታችን ፍቅሯ ጥበቃዋ አይለይሽ ማማዬ ቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው😍😍😍 መሸለም አለባቸው

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +3

    ሁሉም ክርስቲያን ልጆቹን በዚህ መልኩ ማሳደግ አለበት ተባረኪልኝ መኣረይ ሽኮሪት 💒🙏

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Год назад +72

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ማማዬ በቤቱ በጥበብ ይስድግሽ በእውነት

  • @messipositiveenergy3590
    @messipositiveenergy3590 Год назад +42

    "ሰው ሲፈጠር ሰው ሆኖ ነው የተፈጠረው" ጎበዝ ሚጣዬ😘

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад

    _ማርያምን ፍጥጥ ብዬ ቀረሁ😘😘የኔ ማር ተባረኪ በቤቱ ያሳድግሽ ለወላጆችሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏 ዲያቆን አየብስራ የልፋትህ ውጤት እንዲህ ነፍስ ዘርቶ ሲሄድ ምን አይነት ደስታ ተሰምቶዎት ይሆን!?🌹🌹🌹🌹 ተሼ የዘመኔ ምርጥ እና ተወዳጁ ወጣት ተባረክ ከመንገድህ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅደምልህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ😘😘_

  • @mogenatebalete3978
    @mogenatebalete3978 Год назад +5

    እመብርሀን ታሳድግሽ ያሳደጉሽን ቤተሰቦችሽንም እመቤቴ ትባርካቸው

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Год назад +31

    እድግ በይ የኔቆጆ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ በሀይማኖትሽ እንደትፀኚ እግዚአብሔር ከአንችጋ ይሁን

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Год назад +51

    ግሩም ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ አባቴ እግዚአብሔር ልጆቼን ሲሰጠኝ እዳቺ ነው የማሳድጋቸው 😘😘😘

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b Год назад +1

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር በመጎሱ ያሳድግሽ

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 Год назад +1

    የኔ ቆጆ እግዚአብሔሮ በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግሽ ማማየ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Год назад +38

    እንዲነው ልጅን ማሳደግ ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቅሽ ዘንፈ እየከፈታቹ ከምታስጨፍሩ ልጆቻችሁን እንደዚህ ሰንበት ትምህርት ቤት እየላካቹ አስተምሩ

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d Год назад +16

    የስም ክርስቲያን ነኝ እግዞ ይቅር በለኝ 💔የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ።ቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቹሀን 👈

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 Год назад +1

      ተማሪ አንች በዚህ መንገድ ካላለፍሽ ልጆችሽ እድማሩ አድርጊ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Год назад

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ እመቤቴ ታሳድግህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +4

    የኔ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ማማዬ በቤቴክርስቲያን ቦታ ትልቅ ነገር እንደምትሰሪ ከአሁኑ ታስታዊቂያለሽ እደጊልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ln3eu7xv5j
    @user-ln3eu7xv5j Год назад +20

    መታደል ነው ጸጋውይ ያብዛልሽ ወላጆችሽን አለማድነቅ አይቻለም እኔ አለው 26 አመቴ አቡነ ዘበሰማያት የማልችለው ነፈዝ 🙄 በርችልኝ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Год назад +64

    በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

    • @tube-cn5wg
      @tube-cn5wg Год назад

      አሚንንንንን አላሁመ አሚንንንን ያረበላለሚን

    • @user-de3jv7tv3i
      @user-de3jv7tv3i Год назад

      አሜን 🤲🤲

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 Год назад

      አሜንንያረብ ሰብስክራይብ በቅንነት

    • @mimiak325
      @mimiak325 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @danadana8291
      @danadana8291 Год назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን በሉ አሜን ካለማለት ይቀራል

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Год назад +1

    የኔ ማር እርሷን እያዳመጥኩ እሁን እኔም እኩል ክርስቲያን ነኝ ብየ እራሴን ስጠይቀው 😭🙏
    እመብርሃን ታሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ አደበቷ መጣፈጡ 🙏 ወንድማችን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏ራያ ቆቦ አካባቢ ይሄው ጥብ ዘረኝነት ገና አለቀቀምና ጦርነት ሊመጣነው እያሉን እኛ በስደት ሁነን በጭንቀት ልናልቅ ነው የሆነ መፍትሄ ካለ መላ በሉን 😭😥
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️✝️✝️✝️

  • @lemlemdegu125
    @lemlemdegu125 Год назад +1

    ድንቅ ልጅ እውነት ድንቅ ልጅ እግዘብሔርን ያሳድግሽ።

  • @mekdesmekdes5180
    @mekdesmekdes5180 Год назад +23

    እውነት መታደል ነው በቤተ እምነት ፍቅር እዲኖራቸው አድርጋቹ እምታሳድጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባቹሀል።🙏🥰🥰🥰

  • @Neju197
    @Neju197 Год назад +62

    ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 Год назад +1

    ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ እደጊልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ ያፅናሽ

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ጣፋጭ በቤቱ ያፅናሽ

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Год назад +45

    ዳይ ባለ ማተቦች ይችን ድንቅ የተዋህዶ ታዳጊ 1 ሳምንት ሳይሞላ 1 ሚልዮን እናድርሳት ማስታወቅያ ሳታሳልፉ ተመልከቱ ደግሞ!

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Год назад +24

    እመብርሃን በግርማ በመጎስ ታሳድግሽ የኔ ልዕልት

  • @serkysrrkyserky9452
    @serkysrrkyserky9452 Год назад

    ዎው ዎው ዎው በጣም ድንቅ የሆነች ልጂ እመብርሐን ታሳድግሽ እማ ለቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዋል።🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @meri147
    @meri147 Год назад

    አሜን ፫ በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እደጊልን በቤቱ ያኑርሽ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን🙏

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 Год назад +25

    ተባረኪ እድግ በይ
    ባንቺ ወላጆችሽን አይቼበታለሁ ።

  • @hw4347
    @hw4347 Год назад +16

    እጅግ የሚገርም ተሰጥኦ ያላት ልጅ ናት ፈጣሪ ያሳድግሽ ለወግ ለማህረግ ያብቃሽ ድንቅ ችሎታ በቃ ለመግለጽ። ቃላቶች የሉኝም

  • @user-hp7po1oe5f
    @user-hp7po1oe5f Год назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነቶ የኔማር ቃለሂወት ያሠማልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሄር አምላክ💚💛❤😘😘👌👌👏

  • @selamawitworiku7022
    @selamawitworiku7022 Год назад

    ምን አይነት መታደል ነው ቤተሰቦቿ እዴት ታድላችሁል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Год назад +18

    በልጅቷ ውስጥ ቤተሰቦችዋን አየው!
    ያስተዳደግ ውጤት!!!!!

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Год назад +25

    ፀጋውን ያብዛልሺ የኔ ቆጆ አምላክ ያሳድግሽ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +1

    እግዚያብሔር በቤቱ ያፅሽ የኔ ቆንጆ 👏👏🙇🙇❤❤❤

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Год назад +1

    ኦ አምላክ በጥበብ በፀጋው ያሣድግሽ በእውነት በተተኪው ትውልድ ሀይማኖታችን ትደግ ትበልፅግ 🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +68

    መልካም ወጣት ያለው የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው።

  • @dheh984
    @dheh984 Год назад +41

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርች።🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdmd7627
    @mdmd7627 Год назад

    🙄ወይኔ በማርያም ምን አይነት አስተዳደግ ነው በስመአብ ለማመን እንኳን ይከብዳል ምስጋና ለቤተሰቦችሽ ኡፍ በቤቱ ያፅናሽ እስከ ዝንት አለሙ🥺🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zp6qv7jv9q
    @user-zp6qv7jv9q Год назад +1

    ጎበዝ ቅዳሴ መላእክት ያሰማሽ እማ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ🎚♥

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +47

    _እሼዋዬ የምር በማራኪ ስትል ልቤ ቀጥ አለ ስም ያለው ሞኝ ነው አሉ ወይኔ። ስሜ ማራኪ ከመሆኔ የተነሳ😂😂😂😂😂😂_

    • @tube2984
      @tube2984 Год назад +2

      አይ አንቺ☺️🤣

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад +1

      @@tube2984 ሳቅልኝ እኔም ልብ ብዬ ሳየው ሳቂ መጣ ከምር ማራኪ የሚለውን አይቼ ልቤ ትርትር አለችብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tube2984
      @tube2984 Год назад

      @@BeteHohe 🤣

    • @samri23
      @samri23 Год назад

      ሰም ያለው ሞኚ ነው 😂😂ደሞ የማትገባበት የለም እረረ ወይኔ😂😂💞💞

  • @adimasueriqalo9091
    @adimasueriqalo9091 Год назад +22

    እግዚአብሔር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግሽ😘😘😘😘😘

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d Год назад

    አረ እንዴት ደስ ትላለች እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውነት በጣም ድንቅ የሆነች ልጅ መልካም ቤተሰብ ልጁን እንዲህ ያሳድጋል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለቁም ነገር ያብቃሽ

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 Год назад

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ

  • @nunesharsema6921
    @nunesharsema6921 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እመቤቴ ታሳድግሽ እደጊ እውነትም ድንቅ ልጆች😘😘😘😘😘

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +5

    _እሼዋዬ ደግሞ የናታኔምና የአሜን ነገር እየጠበኩት ነው። የምር አሜን ከናታኔምጋር ስገናኙ ማየት እፈልጋለሁ ውስጤ ጉጉት ብላለች አደራህን እሼዋዬ_

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад

    የኔ ቆንጆ እመቤቴ ታሳድግሽ ወላጆቹዋ ክብር ይገባቹሀል ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ማር እድግ በይ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ስለ ክቡር ስሙ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ❤️🤲አሜን ዲያቆን የአብስራ ፀጋውን ያብዛልህ መድኃኒአለም እናመሰግናለን እሽዬ🙏💚💛❤️

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +5

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ እውነትም ድንቅ ልጂ እንዲህ ነው በሰንበት ትምህርት ልጆችን ማስተማር በጣም ጠቃሚ ነው

  • @wubneshtube
    @wubneshtube Год назад +7

    አቤት መታደልበቤቱ ያሳድግሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 Год назад +7

    ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሸ ማማየ አንደበትሸ ሲጥም ምንኛ የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳዳገሸ ወደዱክሸ😍

  • @user-vd6fj5rp3q
    @user-vd6fj5rp3q Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ጎበዝ እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 Год назад +18

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ የኔ ልእልት፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 ቤተሰቦችሽ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል፣የነሱ መልካም ግርፍ ስለሆንሽ።

  • @meaza8754
    @meaza8754 Год назад +49

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን አሜን 👏❤️❣️🥰

  • @hjii1398
    @hjii1398 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Год назад

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በፀጋ በቤቱ ያሳድግሽ ያፅናሽ እንዲህ ነው ቤተሰብ ማለት

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Год назад +4

    ገብርኤል ያሳድግሽ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Год назад +14

    እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ አተ እኮ ትለያለክ እሼ ሁሌም እደምለው አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ጣፋጭ ስታምር አላህ የምኞትሽን ያሳካልሽ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Год назад +2

    ውይ እድግ በይ ማርያም ታሳድግሽ የኔማር እውነትም ድንግ ልጂ አሹየ እዲሁም የስራ ባልደረቦችም ተመልካችም እግዚአብሆር አምላክ ይጠብቀን እናመሰግን አለንአሹየ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Год назад +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልኝ አንቺን ያሳደጉ አይነት ቤተሰብን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-wk9id9tb1r
    @user-wk9id9tb1r Год назад +10

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🌾🌾😍😍ቤቸሰቦችሽን አለማመስገን ንፍግነት ነው

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 Год назад +11

    🙄መሪ ጌታ እውስጧ አለ በቤቱ ያፅናሽ ቅመምዬ🥰

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Год назад

    ልጆችን እንደዚህ ነው ማሳደግ የምር ተባረኪ በብዙሁ እመአምላክ ትጠብቅሽ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 Год назад

    በእውነት መታደል ነው በዚህቸ ቆንጂዬ ልጂ ውስጥ የሚያምር ቤተሰቦቿን አየን እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +19

    _ወይኔ እኔም ስኳር ተደብቄ እቅም ነበር ከምር ደግሞ አባቴ አላለችም አይይይ የልጅ ነገር😂😂😂😂😂😂😂_

    • @shmseashmsea4547
      @shmseashmsea4547 Год назад

      አባቴ ስትል የኔ መደገጥ ክክክ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. የኔ ቆንጆ. እግዚአብሔር. ያሳድግሽ

  • @selamtegegn1089
    @selamtegegn1089 Год назад +1

    እግዚአብሔር በሞገስ በፍቅር በበረከት ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Год назад +4

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ውድ ዮርዳኖስ🙏 ለወላጆቿ በረከት ነች ለወላጆቿም ክብር አለኝ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏 🙏🙏 ኣሜን🙏🙏🙏