Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ፍሪጁ ሲበላሽ ለምንድነው ያስደበደበችው!! ክፍል - 110

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 авг 2022
  • ፍሪጁ ሲበላሽ ለምንድነው ያስደበደበችው!! ክፍል - 110 @Donkey Tube | #parenting #comedianeshetu #ethiopia
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, Moral And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    #eshetumelese
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    የእማዬ ሆድ በጣም ነው የሚጣፍጠው!! ክፍል - 110
    #comedy #durecorder #parenting #dinqlejoch #comedianeshetu #donkeytube
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 978

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +918

    በሀገር ና በቤተሰብ ናፍቆት በመዳም ቤት ስራ ድክም ብሎት በድንቅ ልጆች ፈታ ሳቅ ፈገግ የሚል እንደኔ 👍👍👍

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +190

    እውነትም ድንቅ ልጆች😂😂😂 እግዚአብሔር ያሳደግሺ💚💛❤️🙏

    • @almaztube8930
      @almaztube8930 2 года назад

      Zelli please sabsciraib

    • @user-uh8fz2hp7j
      @user-uh8fz2hp7j 2 года назад +3

      ውጭ አገር እንኳን መንገድ ላይ መሽናት ገና ስታስበው በተጠርጣሪነት ፖሊስ ይጠሩብሃል። ደግሞ እናትየዋ መልካም እንዳስተማረች ትስቃለች? ሽንት መንግስት ቅጣቱን ያዘጋጅ።

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад

      @@comedianeshetu እሸቱ ትመልስልኛለህ ብየ ተስፋደርጋለሁ

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss 2 года назад

      @@user-uh8fz2hp7j 🤣 🤣 🤣 "በተጠርጣሪነት" you made me laugh 😂. I guess she was nervous 😬

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t 2 года назад

      @@user-uh8fz2hp7j ምነው ሃገርህን እረሳሃት እ እኛ መንገድ ስንጋዋዝ እናቶቻችን ቀሚሳቸውን ከልለው ነበር የሚያሸኑን እና ለምን ይመስልሃል መልሱን ላንተው ትቼዋለው።

  • @duhbmfoo806
    @duhbmfoo806 2 года назад +89

    ድንቅ ልጆችን ሳይ የእምየ ኢትዮጵያ የነገ ተስፋ ብሩህ ሁኖ ይታየኛል ለእናንተ ህፃናት ሲል አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u 2 года назад +113

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አሼ አንተንም ያቆይልን
    እሰይ በጣም የምጓጓላቸው ልጆች ናቸው እንጠብቃለን በጉጉት❤😊

    • @sra7085
      @sra7085 2 года назад +1

      4:18 መንገድ ላይ ሽንት መሽናት በጣም አሳፋሪ እና ያልሰለጠነ ሰው ምልክት ነው። ኢትዮጵያውያኖች ሰው ሆናችሁ እንደ እንስሳ መንገድ ላይ አትሽኑ። በጣም ነውር ነው።

    • @nuritahmed8014
      @nuritahmed8014 2 года назад

      @@sra7085 ወዘዘፈቨዠዘዐፈፈፈፈፈዐዐቨ

    • @hayuhayu3401
      @hayuhayu3401 Год назад

      @@hope8216 Qww
      ማፌ

    • @hawaa7132
      @hawaa7132 Год назад

      @@sra7085 ኘ

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 2 года назад +14

    የኔ ቆንጆ ስታምር እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሺ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 года назад +47

    *_አሜን ትምጣልን የምትሉ በላክ ልያችሁ_*

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 2 года назад +54

    እንደ እኔ እሼን የሚወድ አለግን በጌታ ፈጣሪ እድሜህን ርዝም ያድርግልን እሼቱዬ ላንተም እንደዚ ጣፋጭ ልጅ ይስጥህ❤❤❤☝

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 года назад

      እናትየዋ ግን ስትስቅ አታፍርም እንዴ? ከአንዳንድ እናቶች ልጆቻቸው አስተዋዮች ናቸው። እናቶችና አባቶች ለካ መንገድ ላይ መሽናት ልጆቻችሁን በልጅነታቸው እያስተማራችኋቸው ነው አዲስ አበባ ግማቱ ሽታው የማያሳልፈው! ለዚህም ነው ጉንፋንና ዝንብ የበዛው።

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 года назад +2

      @@brighttube4me don’t believe everyone is like you

  • @tadlamhirete3906
    @tadlamhirete3906 2 года назад +131

    ጣፋጭ የሆኑ ልጆች 😍😍 እናመሰግናለን እሸየየ❤❤❤

    • @almaztube8930
      @almaztube8930 2 года назад

      Tadala please sabsciraib

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 года назад +4

      ጨዋ ያሳደገው ልጅ $2,000.00 ብር፤ የመጽሃፍ ስጦታ ሲሰጠው ( እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ።) ይላል። ሳያመሰግኑ ስጦታን መቀበል ነውር ነው። ወላጆች ልጆቻችሁን (እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ።) ማለትን አስተምሩ።

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад

      @@comedianeshetu እስኪ እሸ ቅኑ ሰው ዩቱባን አስተዋውቅልኝ ዩቱብ ለመስራት ወስኛለሁ የመዳምስ ስራ አስራሰባቴ አመቴን ጨረስው ሳኡድ ደከሐኝ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад

      @@comedianeshetu እሼዋ በእናትህ የአሜን ምላሽ በጉጉት እጠብቃለሁ እኔ በጣም ያሳዘነኝ ልጁ ማርያምን አልቅሻለሁ ብን ብላ ጠፋች ብሎው አሳዘነኝ የኔ ውድ ወንድም እሼዋ አሜን ትምጣልን

    • @user-nx2cc4wm5p
      @user-nx2cc4wm5p 2 года назад

      @@BeteHohe እኔም ባጉጉት ነው ምጣብቆ

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 года назад +6

    ጣፋጭየ ቆንጆ እድግ በይ ማር🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 2 года назад +43

    የዶንኪ ቲዩብ ስራወች በቲቪ ሊተላለፍ ይገባል!ለሁሉም ተደራሽ እንድሆን! መልካም ስራ ነው እሸ በርታ አላህ ቀናውን ሁሉ ያመላክትህ!!

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 2 года назад

      አወ የኔም ሀሳብ ነው ምርጥ ኢቶጲያዊ ነው ለሁሉም ሀይማኖት ክብር ያለው ነው

    • @rahma5004
      @rahma5004 2 года назад

      @@comedianeshetu እሸ ወላሂ የኔም ሀሳብ ነው የክፍል ሀገር ልጆች ይቱብ አይጠቀሙም እሺ በአላህ ወደ ቲቢ አዙሩት

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +13

    እሰይ የኔ ቆንጆ ጎበዝ እድግ በይልኝ!!! ሼ መልካም ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርኽህ!!Ethiopia forever!!!!💚💛❤🙏

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p 2 года назад +48

    ስወድህ እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏😍

  • @zmn2116
    @zmn2116 2 года назад +5

    የኔ እናት😅 ሲከፋህ አለች 😘😘የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 года назад +3

    የኔ አንደበተ ጣፋጭ እድግ በይልን
    አሼ ክብርት ይስጥልን የተጨናነቀ አእምሮአችንን ባንተ ፕሮግራም ነው ፈታ የምናደርገው ።

  • @user-wd6xc8nd9c
    @user-wd6xc8nd9c 2 года назад +17

    ወይነ መነው ዘድሮ በተወልድኩኝ አልኩኝ ኑእስኪ እደኔ የተመኛቹ😂😂😂

    • @semutube4934
      @semutube4934 2 года назад

      😆😆😆😆😆

    • @user-ee4yi3se1v
      @user-ee4yi3se1v 2 года назад

      ክክክ ኧረ እኔም ተመኘሁ

    • @semutube4934
      @semutube4934 2 года назад

      @@user-ee4yi3se1v ደምሪኝ ውዴ

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 года назад +7

    ወይኔ ልጅነት ማይጠገብ ነዉ😂😂😂😂😍😍አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 2 года назад +35

    ልጅነት'ኮ ነጭ ወረቀት ነው እማዬ ፈረደበት 🤣🤣🤣 እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ኬክ እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ የሁላችን እናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ፈ

  • @emanyewelolj9129
    @emanyewelolj9129 2 года назад +17

    እሼ የእውነት ነው የምልክ አላህ ህልምክን ሁሉ ሳያስቀር ያሳካልክ ሲበዛ ቅን ነክ ዘር ሀይማኖት የማትለይ የአመታችን ምርጥ ሰው እሼን የሚወድ በ like ያሣየኝ

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад +22

    እሸቱ በቲቪ ብታቀርብልን የድሐ ልጆች እዲከታተሉ እባክሕ ወንድሜ🙏

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ይቀርባል በቲቪም የሆነ ፕሮግራም ላይ

  • @user-km6yp5ei7m
    @user-km6yp5ei7m 2 года назад +11

    ናታን አሜንን አገኛት ብለህ ባሳረፍከኝ እሼ ማሻ ልጆቹ ግን አላህ ያሳድጋችሁ

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 2 года назад +18

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤

  • @ethiomahdertube6871
    @ethiomahdertube6871 2 года назад +14

    የሀገር ጉድፎች ሚዲያውን በተቆጣጠሩበት ዘመን አሼ💪 ማርሽ ቀያሪው ደርሰሀል ትልቅ የስኬት ማማ ላይ እንደምትደርስ ተስፋ አለን 😘💪

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v 2 года назад +8

    የመዳም ስራ አድክሞኝ ክላሴ ገብቸ በሳቅ ድካሙ ጠፋ 😂😂😂 የኔ ማር እመብርሃን ታሳድግሽ🙏
    ስላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላል❤️💒

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 года назад +14

    የኔጣፋጭ ደሥሥትል አያቶም እናቶም ልጂቱም ደሥሢሉ❤️🇪🇹🇪🇹አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 года назад +21

    "ዜና ሳይ ይደነዝዘኛል"ወይ ጉድ እውነትም የሚደነዝዝ ዜና ኧረ እነዚህ ህጻናት በጣም ነው የሚገርሙት።የነአሜን ዲናና ዜማ ፕ/ምን በጉጉት እንጠብቃለን።ልዩ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 года назад +4

    የኔ ቅመም እውነትሽን ነው የእናት ሁሉ ነገሯ ይጣፍጣል በጣም ታምራላችሁ አያትና የልጅ ልጅ አሼ ምርጥ ሰው በድቅ ልጆች ዘና ታደርገናለህ እናመሰግናለን እንወዳችዋለን ድንቅ ልጆች ሁሌም ቢቀርብ አይሰለችም ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hayatethiotube7007
    @hayatethiotube7007 2 года назад +38

    እስኪ እንደኔ አሜን ተገኝታ ትመጣለች እያለ በጉጉት የሚጠብቅ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +34

    የእኔ ልዕልት እድግ በይ ማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት አሼ ትለያለህ💕😘

  • @woldemmark4442
    @woldemmark4442 2 года назад +29

    የሁሉም ህፃናት: ህልማቸው የተቸገሩትን መረዳት ነው : ፈጣሪ ያሳካለቸው

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 2 года назад +6

    ድንቅ ልጆች I love it ❤🇪🇹🙏

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 года назад +6

    ዊይ እችን ልጅ ከዜማ ያሬድ ቀጥሎ ውድድ አደረኳት ውይ 🥰🥰🥰🥰😍

  • @seydali3477
    @seydali3477 2 года назад +3

    ጉድ ጉድ ድንቅልጆች ፕሮግራም ስንት ቅመም የሆኑ ልጆች አሳየን የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች
    ዋዉ የኔ ቆንጆ እድግበይ😃😃😃😃😃

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 года назад +5

    እሸቱ እነዚህን ድቅ ልጆቺ የት እደምታገኝኣቸዉ የመዳም ቅመእሞቺ እንዴት በነዚህ ልጆቺ የተጨናኣነቀ አይምሮቺነእን እንዴት እንደምናድሰዉ ብታቅ በነፃ እድሜክ ይረዘምልን አቦቦቦቦቦ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +1

    _እናትሽ የኔ ጀግና ያለችሽ እውነቷ ነው ጀግና ልጅ ነሽ ቆብጠን ያለሽ ግሩም ድንቅ ታዳጊ ልጅ ነሽ ድንግል ማርያም በጥበብ በሞገስ በፀጋ ታሳድግልን የኔ ማር ጀግና ነሽ የእውነት እሼዋ እመብርሀን ትጠብቅልኝ አንተንም የኔ ውድ ወንድም እሼዋ በእናትህ የአሜን ምላሽ በጉጉት እጠብቃለሁ እኔ በጣም ያሳዘነኝ ልጁ ማርያምን አልቅሻለሁ ብን ብላ ጠፋች ብሎው አሳዘነኝ የኔ ውድ ወንድም እሼዋ አሜን ትምጣልን ናታምዬ የኔ ምስኪን አሜንዬ ጋ በሰላም ያገናኛችሁ_

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 года назад +5

    የዘንድሮ ዜና እንኳንስ ላንቺ ለኛም እያቅለሸለሸን ነው የምንሰማው!
    የነገ ተስፋችን እድግ በይልን!

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 года назад +4

    ማአሻአላህ ከልጆች ጀርባ የወላጅ ጥንካሬ
    ልፍት ነውና ለወላጆች ረዥም እድሜ ከጤና ጋር

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад +10

    እናትዋእና አያትዋ ሲያምሩ ማሻአላ ልጅትዋደሞ ቅመምናት😘🌹🌹🌹

  • @user-ee4yi3se1v
    @user-ee4yi3se1v 2 года назад +2

    አጅብ ነው ማሻአሏህ የእውነት በጣም ነው የሚያስቁኝ አብዛሃኛው ልጆች የልጅ አዋቂ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +173

    አላህ ሆይ ልጅ ለሌላቹ ልጅ ይስጣቹ ሚያከብራቹ ሚታዘዛቹ ለሀገር የሚጠቅም ይስጣቹ በተለይ አረብ አገር ያለሽው እህቴ🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @ytagesunadew5036
    @ytagesunadew5036 2 года назад +9

    ውይ እሼ እነኝህን ድንቅ ልጆች በየቀኑ ብትለቅልን እንዴት እደምወዳቸው በፈጣሪ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 года назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን እሼ እንኳን በሰላም መጣቹ
    ዋው እውነትም ድንቅ ልጆች እሼ አንተም ድንቅ ነክ ወንድማችን እንዳተ ያለ መልካም ወጣት ያብዛልን
    ቆንጅዬ ጣፋጭ አንደበት ልጅ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ
    ህሌን የማማ ሃድ ይጠፍጣል 😂😂😂😂
    ነሐሴ 21 ዋው የዳንኪ ዪቱብ ድንቅ ልጆች ዜማ ያሬድ ዲና አሚን ዋውውው

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x 2 года назад +2

    የኔ ጣፍጭ እደጊልኝ ለት ከለት ሚመጡትያሳሳሉ እሸ የሰው ልክ❤ልጅ ለምትወዱ ሁሉ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ🙏

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 года назад +32

    እንደ እነዚ አይነት የማይጠገቡ ልጆች ያለችበትን አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +4

    ስታምር እድግ በይ ቆንጅዬ ልጅ🥰🥰

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +16

    ቀጥታ ትሄዳለህ ከዛ ወደዛ ከዛ እያለ ይቀጥላል አለች የኔጠፋጭ ሀሀሀሀሀ ወይየዘድሮ ልጆች እሳትየላፉ እማየ ሺኝ እያለችኝ አላለችም ጉድ አወጣች ሀሀሀሀሀ እማየ ልክአደለምየሰራችው አለች ሀሀሀሀሀሀ

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 года назад +1

    ወዬው ጣፋጭ የሆነችልጅ አላህ ያሳድግሺ

  • @hayatabera3050
    @hayatabera3050 2 года назад +2

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ

  • @ritamulatu9160
    @ritamulatu9160 2 года назад +27

    እውነትም ድንቅ ልጆች ህፃናት ንፁህ ፍጥረታት ልባቸው ንፁህ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላሟን መልስልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @brighttube4me
      @brighttube4me 2 года назад +1

      እናቶችና አባቶች ለካ መንገድ ላይ መሽናት ልጆቻችሁን በልጅነታቸው እያስተማራችኋቸው ነው አዲስ አበባ ግማቱ ሽታው የማያሳልፈው! ለዚህም ነው ጉንፋንና ዝንብ የበዛው። ወላጆች ልጆቻችሁን በስነ ስርአት አሳድጉ። ሽንት መንገድ ላይ አይሸናም።

  • @NechoTamir
    @NechoTamir 2 года назад +10

    እንደ ሀሳብ ስለጦርነት ባትጠይቃቸው በጣም ይጨንቃል ሕፃናት ወደፊት ጦርነት እንደነበረ እንኳን ማወቅ ባይችሉ መልካም ነበረ::

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 2 года назад +2

      ምን ችግር አለው የዘንድሮ ጦርነት ከአዋቂውይልቅ እፃናቱንም አይደልየፈጀው መሳሪያ ባጠገባቸው ተቀባብሎ በአጠገባቸው ወንድሟን እህቷን ሲነጥቋቸው እያዩም አይደል

  • @MiMiMiMi-hq1cn
    @MiMiMiMi-hq1cn 2 года назад +1

    yena konijoooooo edegi balelegi 😍😍😍😘😘😘😘😘😘🙏🤲🤲🤲 yna tefacohiiiiii

  • @wh8un8vz2w
    @wh8un8vz2w 2 года назад +7

    እንኳን በሠላም መጣችሁ እሼ ምርት ሠው እድሜና ጤና ይሥጥክ

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x 2 года назад +10

    የኔ እናት አሚንንን ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፈቀንንን የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ አላህ ይጠበቃችሁ እሸ አላህ መልካምን ነገር ይሰጠችሁ በርቱልንንን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +6

    እግዚአብሔር እንዳቺ ያለች ጣፋጭ ልጅ የስጠኝ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад +1

    Bareeduu tiyya rabii sii haa gudisuu 💗💗👌👌👌👌👌👌💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን 😘😘💐💐😍😍😍

  • @yemaleda
    @yemaleda 2 года назад +20

    _እሽዬ እንኳን ደህና ክክክክክክክክክ ወይኔ እኔኮ የዛሬዋ ልዩ ናት ስል ቀጣይዋ ትብሳለች በእዉነት እንደ ድንቅ ልጆች በጉጉት የምጠብቀዉ የለም የኔ እኔት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ_

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 года назад +1

    እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የዛሬዋ ደሞ ጣፋጭ ናት በየሳምቱ ሚመጡት ሁሉ ልዩ ናቸው አላህ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ለናተ ሲል ለምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ከነሱ ይበልጥ እሼ ያተ ሪያክት ያስቀኛል ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 года назад +14

    የዛሬዋ ሁሉ ነገሯ ጠፈጯ 😘❤

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i 2 года назад +13

    ውድ ያገሬ ልጆች አላህ እኛንም ከስደት መልስ ጤነኛ ልጅ መልካም ትዳር ይስጠን

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +7

    ውይ ድንቅ ልጆችን በጣም ነው የምወዳቸው::🙏🏽❤️

  • @eyobmoges49
    @eyobmoges49 Год назад

    ይች የመትጠገብ ልጅ እውነቷን ነው ማን እንደናት እና እደሀገር አንተም እግዜር ይባርክህ እንዲህ አይነት ጣፋጭ ልጅ ይስጥህ

  • @user-re7rh6mp6b
    @user-re7rh6mp6b 2 года назад +2

    እሰይ ፈጣሪ ያሳድግሽ ማርርር 😍😍ኦኣምላኬ ሆይ ስለ ህፃናት ብለህ በምህረትህ ኣስበን😭

  • @user-xi4gs3xs9l
    @user-xi4gs3xs9l 2 года назад +4

    ይህች አንቀጽ ውስጤ ናት።
    ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ
    (አል-ዙመር - 53)
    በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በሞላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡

    • @thanisale5711
      @thanisale5711 2 года назад

      የአላህ ቃል ሁሉም ውስጣችን ነው

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l 2 года назад +7

    እኛም እንደነዚህ የሚጣፍጡ ልጆች ይስጠን 😍😍😍ጌታ ሄይ 14 ልጂ ይስጠን
    🙏

    • @hiw8914
      @hiw8914 2 года назад

      14 lj bezeh nuro wudinet minew yinew fetari yirdash

    • @fatumaadem3646
      @fatumaadem3646 2 года назад

      የልብሽን አይቶ አላህ ይስጥሽ

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l Год назад

      @@hiw8914 ይስጠኚ እግዚአብሔር ያውቃል አሳድጋቸዋለሁ ልጂ ስወድ😍

    • @user-xd3ey7zn1l
      @user-xd3ey7zn1l Год назад

      @@fatumaadem3646 አሜን፫

  • @user-jq1oq2bx4m
    @user-jq1oq2bx4m 2 года назад +2

    የኔ ጣፍጭ ልጂ ስታምር😍

  • @adissbehaylu8880
    @adissbehaylu8880 2 года назад +2

    ውይይይ ልጆች ጣፋጭ ናቸው እንዴት ዘና እደምል
    እማየ ግን ልክ አልሰራችም ኧረ ክክክክ

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 года назад +4

    ልጆች እደዚህ ነው የትምህርት መዝሙር ጭንቅላታቸው ማነፅ ጎበዝ

  • @Mechanic21
    @Mechanic21 2 года назад +23

    በርታልን ወንድማችን የውነት ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሀገሬ ልጆች ለጀማሪዎችም እባካቹ እርዱን ሁላችንም አብረን ተረዳድተን እንደግ አሳድጉን የውነት በቀናነት ለምትረዱን አመሠግናለው ሜካኒክ ነኝ እና አግዙን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +2

    ኡዑዑፍፍ የኔ ፍቅር ከእድሜዋ በላይ ናት አስተሳሰቧ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰

  • @SalamSalam-bt5kd
    @SalamSalam-bt5kd 2 года назад

    እግዚያብሄር ያሳድግሺ የኔ ጣፋጭ እሼቱ አንተም በርታ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 года назад +4

    ግጥሙ😂😂😂😂😂የኔ ማር🌹🌹

  • @hannatube3952
    @hannatube3952 2 года назад +8

    ወይ ጉድ የዘንድሮ ልጅ አያቷን እንዴት ነው የምጥይቃት 🥺ይገርማል🙈😁😁

  • @tsionhaile43
    @tsionhaile43 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ማማዬ እሼ የኔ መልካም ሁሌም እንደተደነቅን ነው እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ ለሀገራችን ፍቅርን ሠላምን አድነትን ያድልልን ቸሩ አምላካችን 😘😘😘😘😘😥😥

  • @retaretaa2597
    @retaretaa2597 2 года назад +52

    ማን እንደዜማ ያሬድ ሁሌም እሷን ብያቀርባት ውስጤ ነው ውውው ስወዳት

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 года назад +7

    እሸቱ ዜማ ያሬድን ከምንቴ ጋር አቅርብልን እባክህ ናፍቃኛለች አይ እሸቱ ከምሬ ነዉ🇪🇷♥🇪🇹

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 года назад +2

    እድግ በት የኔ ስንል💚💛❤🙏እሼ ድንቅ ሰው ሀሌም ስኬታማ ሁ እንኳን ኢትዮጵያን ና ረፍሪካ አለምን ደይር💚💛❤🙏🌺🌹

  • @user-zg6jm1yo1v
    @user-zg6jm1yo1v 2 года назад +25

    ልክ እንደኔ ደቂቃ ሲቆጥር የቆየ ማነዉ 🤙

  • @sunnyhirpo852
    @sunnyhirpo852 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚ አይነት ልጆች ማየታችን

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 2 года назад +8

    I love the way how she interviewed her grandma 🥰🥰🥰🥰

    • @BirhanuT
      @BirhanuT 2 года назад

      me too i wonder how such a questions are from this kid

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 года назад +2

    አሹዬ እዲህ ፈታ እደምታረጉን ፈጣሪ ቀሪው ዘመናችሁ ፍክት ያለ ይሁንላችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝🙏🙏

  • @danaet9884
    @danaet9884 2 года назад +2

    እድግ በይ የኔ ጣፋጭ አያትየዋ ደስ ሲሉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 года назад +4

    አላህ ያሳድግሽ ምን አለበት ሁሉም ሰዉ እንደ ህጻናት ግልጽ ቢሆን

  • @meaza8754
    @meaza8754 2 года назад +4

    የእኔ ማር እድግ በይ 🙏🥰❤️🌹

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 2 года назад +2

    እነ መራራ ጉዲና እና ሌሎቹ እነዚህን ትንንሽ ልጆች ቢስማቸው ምን አለ? ስለ ህገር ፍቅር ቢማሩ ጥሩ ነበር!!ልጆቹ እንዲህ አገራቸውን ሲወዱ እና በጥበብ ማደጋቸው በጣም ደስ ይላል!!ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!!

  • @tigistitube3520
    @tigistitube3520 2 года назад +2

    እውነት እግዚአብሔር ይሳድጋልች ድንቅ ልጆቺ በጣም ዳስ ይሉኛል ዎድ ክፍል ስጋባ ያዝናኝል እሺዬ ታባርክ አንተም ልጄ አለቺኝ ግን ካ አባቱ ጋር ታልያይተን አልስይሺም ብሎ በጣም እየ Tasmngi ናዎ You tube አስቷውቅ እሽቱ 😰😭🥰❤️❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ላዝልልም ትንር 🇪🇹

  • @habttekle98htbr
    @habttekle98htbr 2 года назад +4

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ፣ በሌሊት አይቻት ትክ ትኬን አስነሳችው እኮ

  • @hirutfeseha726
    @hirutfeseha726 2 года назад +6

    ተባረክ እሼ😍😍🙏

  • @user-mj1yy2kq9v
    @user-mj1yy2kq9v 2 года назад +5

    ወይኔ እስካሁን ካየኋቸው ልጆች እንደዚች ልጅ በሳቅ ፍርፍር ያረገኝ ልጅ የለም😂😂😂😂😂😂

  • @nesredinademidris6674
    @nesredinademidris6674 2 года назад +2

    እንኩዋን ደስ አለህ እሼ እና ክሩ ለ አንድ ሚሊየን በርታልን ሚዛናዊ የሆነ ስራወችህን እጅግ አደንቃለው ከፍ በልልኝ‼️🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🥰🥰🥰

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 года назад +5

    ሆድ ውስጥ ተመችቶኝ ክክክክክክ በሳቅ

  • @zmzmzmzm6020
    @zmzmzmzm6020 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህልን እሽ በጣም ደስ የሚለኝ ነዉ ዲንቅ ልጆች

  • @ephremkedir5001
    @ephremkedir5001 2 года назад +1

    በቤተሰብ ናፍቆት የምንሠቃየውን በመጠኑም ቢሆን የሚፈውስ show. እናመሰግናለን እሸቱ & his crew

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 года назад +5

    እግዚያብሄር ይመስገን ወድማችን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ የኔ ውድ ወድሜ እንኳን በስላም መጣህልን ጥሩ ቆይታ ነበር ዋው 👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s 2 года назад +3

    ልጆቻችን የሚታይ ጥሩ ነገር ባጡበት ጊዜ አን በማገኘታችን በጣም ደስተኛ ነን እዳተ ያሉትን ያብዛልን አየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад +2

    ደርባባ አያት ቆንጅዬ ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግሽ 🙏😘

  • @user-sd2xl1ol9r
    @user-sd2xl1ol9r 2 года назад +2

    አላህየ አገራችንን ሰላም አርግልን 🤲 እኛ የመዳም ቅመሞች ወልደን ለመሳም ያብቃን ወልደን እኛ ይዘን ምንቀርብ ያርገን አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 2 года назад +8

    አሹየ በርታ እውነት እሚገርም ፕሮግራም ነው እድግበይ ማማዬ እውነት ነው ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ❤️🙏🙏❤️

  • @user-sv5kp8gm6z
    @user-sv5kp8gm6z 2 года назад +15

    ምነው ሱስ ሆናቹብኘ እኔን ብቻ ነው ግን ለማንኛውም ደቂቃ ይጨመርልን አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን