I used to work in Somali Regional State 10 years ago today. Although I happened to cultural shocking in the early days, the people are so generous, easy-going, straightforward, you just name it. I had unforgettable and amazing memories. Much love my Somali people❤
As a Somali who knows both Amharic and english, this is hilarious and entertaining at the same time. She is so smart and adorable kid for her age Mashallah ❤. Soo barbaar Abti 🎉 tarbiyadu waa waalidka.
ماشا الله الله اكبر الحمد الله علي نعمة الإسلام❤💞🌹 🙏.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹💞
I live in US and trying my best to teach my kids speak at lease one Ethiopian language, she is sweet and beautiful, however, she doesn’t need to speak foreign language to show that she is talented and smart, she should be proud of who she is and speak her local language, just saying!
how she is confident how she is talking everything about her is really amazing😩😩💓💓💓💓💓i am proud of you gacalo ilaahay mustaqbal qurux badan ayaan kaagarajeyna iyo guul aduun iyo aaqiraba my little somali girl❣💞💞💞💖💖💖
I was born in bosaso somalia in 1996 My life changed when I came in Ethiopia in 2015 I used to live in Addis Ababa, harar, jigjiga,gsh But now I live in hargaiesa
ሶማሌዎች የዋህ ናቸው ማሻ አላህ
አዎ እኔም ሰርቼባቸዋለሁ አድስ አበባ ስወዳቸው
እኔ 1አንድ አመት ሆነኝ
@@mosebtube1027 እኔ ሳውዲ እቃዬን አኑረውልኝ ከዛ በምፈልግ ሰአት ሰጡኝ የማቃቸው እሰው ሀገር ከመጣሁ እንጂ ሀገር እያለሁ ከኬሚሴ እስከ ደሴ ብቻ ነው የማቀው ሌላ ከተማ ሂጄ አላውቅም የገጠር ልጅ ነኝ አሁን የሴትየዋ ቁጥር አይሰራም በፊት አሟት ነበር ሀገር ገብታም እንደሆነ አላውቅም
ማሻአላህህህ
ጥሩሰውናቸው
I used to work in Somali Regional State 10 years ago today. Although I happened to cultural shocking in the early days, the people are so generous, easy-going, straightforward, you just name it.
I had unforgettable and amazing memories.
Much love my Somali people❤
Did you learn somali language
Also bruhhhh❤❤
It is a complete symbol of Ethiopianism for the next generation, and non Somalis people of Ethiopia should imitate this kid❤
በስራኣት በሀይማኖት በዕውቀት ልጆችን ማሳደግ ምነኛ መባረክ ነው። እድግ በይልን❤️🙏🏽💎👏
❤❤
❤❤❤
እዉነት ❤❤
❤🙏❤🙏
እውነት ❤
ይችን ቆንጆ ሶማሌ ከዛች ሳቂታ ጋር ይገናኙ እምትሉ ❤❤❤❤❤
ከማን ጋ
2tu ketegenagnu..gedeluni .beyegni
Yse Yse 😅😊😊😊
በጣም አንድ ላይ ይቅረቡ
@@ሰብለዘተዋህዶ😂😂😂😂 እኮ ያቺ ፍጥየቷ የተለየ ነዉ
ሱማሌዎች እኮ በጣም ቆንጆዎች ናቸው ከለራቸው እራሱ በቂ ነው ስወዳቸው ከልቤ አገራቸውን እራሱ አንዴ ባየው ደስ ይለኝ ነበር ልጅታ ግን እጅግ በጣም ደስ ትላለች ፈጣሪ ያሳድጋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thnku u
Tanks
Welcome to Somalia 🇸🇴❤
Welcome
እባክክ እሸ ለይላ ኑር ሰቦ እረዳት በፍጥርክ በሳውዲ አረቢያ 3 ወር ነው የቀራት ሁልት ሚሊየን ሪያል ትክፍልች ምህርት ሊደርግላት ነው ሙስሊሞችም በአላህ ይሆነባችሁ ክርሰቲያንዎችም በፍጠራቸሁ ለእሸቱ አድርሱልኝ መልክቴን 😢😢😢😢
😭😭😭
😢😢😢😢😢😢
Somali people are people who are strong in their religion and very intelligent and wise, God bless you Ader Sadra ❤🕋🇸🇴🐎🐪❣️
😅ኧረ ባንድራቸው 🇪🇹እሄ ነው የምን ጎረቤት
just like clowns,
just look at their country and community, laughable
@@LexlutherVIIEthiopia isn’t 😂😂😂
@@capricornlayanna3828 you can't compare Ethiopia to the laughing stock near by
ማሻ አላህ ሂጃብ እኮ ኑር ነው
@@mengsteabteklit-lm3xmእናመሰግናል
@@mengsteabteklit-lm3xmደግ ሰው❤❤❤❤❤
@@mengsteabteklit-lm3xm❤❤❤❤❤
@@mengsteabteklit-lm3xmye tru lb balebet❤❤❤❤❤ enamesegnalen
የዛሬዋ ልጅ ካለባበሷ ጀምሮ ውብ ናት ያሳድጋት የኔ ቆጆ❤❤❤❤
በሳል የተረጋጋች እና አስተዋይ የሆነች ልጅ ነች።
የሀገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር።
ሰታምሪ
She is from Somalia not Ethiopian 😂
@@AiwaIsmailfact 👍
Ethiopian somalia@@AiwaIsmail
ተመልካቾቹን ሁሉንም በስርአት ነው እሚለብሱት ማርያምን በጣም ይገርማን ይደነቃል እሸቱዬ❤ ልጅቱ አለባበሱዋ❤❤❤
ከዚች አለም ሁለየም እድሜ ልኬን የሚያሰደሥተኝ ሙሰሊም መሆኔ ብቻ ነዉ አልሀምዱሊላህ ነኢመተል እሰላምየኔቆጆ እድግበይ
አሊሀሙ ዱልለ
አወወላሂምንጊዜምሙሥሊምያሸንፋል❤❤❤❤❤
As a Somali who knows both Amharic and english, this is hilarious and entertaining at the same time. She is so smart and adorable kid for her age Mashallah ❤. Soo barbaar Abti 🎉 tarbiyadu waa waalidka.
እሸቱ ኧረ ስደተኛዋን እህታችንን ከሞት እንታደግ እባኮህ ድምፅ ሁናት እኛስደተኞች መከራችን ብዛቱ ወጥቶ ከመቅረት አሏህ ይጠብቀን
She’s insane and full of confidence greatness and joy thanks Somali girls
አሼ ምርጥ ስው ካአንተ ጋ የሚቀርቡ ጣፋጭ ልጆች ደስ ሲሉ የፍቅር ዘመድ ይዝነብበት ሁሌም ከቤትህ ፍቅር አሼ የፍቅር ስው
የምታዩ ሁሉ ለዚች ድንቅ ልጂ ላይክ ሳታደርጉ አትለፋ ይሄን ቪድዮ ❤💞😍🥰👍👍👍👍👍👍👍
እባክህ እሼ ወንድማችን እህታችን ለይላ ኑርሰቦ እርዳት ስስት ወር ነው የቀራት ልትገደል እናም በብር ተቀየረላት እባካቹ ድረሱላት
Min aderga new?
What ?😊
@@churchilltube3283ሳዑዲ አረቢያ ሰዉ በስተት ገላ ነዉ በብሪ ተቀይሮላት ነዉ በሁለት ሚሊየን እሪያል ሳዑዲ😭
የኔ ቅመም እድግ በይልኝ ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነቷ ከፍ ከፍ ትላለች የነገ ባለተስፋዎች እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ እድግ በበሉልኝ
ለእህታችን ድምፅ እንድትሆን ተስፋ አለኝ የተጨነቀች ነፍስ ተረባርበን እናትርፍ😢
ድክምምምምምም...እኮ ነው የምታደገኝ እሼ😍😍😍ተባረክልኝ በጣም ነው የምታዝናናኝ በርታኝልኝ የማሙሽ አባት👍የኢትዮጲያችን ምርጥ ልጅ🍀🌼🌺
ዋውው እርግት ያለች በእውቀት የታነጸች ቆንጆ ልጅ ነች ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ በስርአት በሀይማኖት ላሳደጉሽ ወላጆችሽ ክብር ይገባቸዋል❤❤❤❤
ዋው ደስ ትላለች እርጋታዎ ❤ቆንጆ ልጅ ተባረኪ እድግ በይ❤❤❤
⛪️✅ነገ እኮ ቅድስት ኪዳነምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች ለሀገራችን ሰላምን ታምጣልን አሜን!✝️❤️
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
የሰንበት ተማሪ ወሬ
አሜን አሜን አሜን
Thank you comedian Eshetu for doing this wonderful job..In my 11 month stay in somali region, I have seen how good and intersting people they are.
ماشا الله الله اكبر
الحمد الله علي نعمة الإسلام❤💞🌹 🙏.اللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـما أللهم مسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺصَـلِّﷺصَـلِّﷺوَسَـــﷺ ﷺصَـ ❤🌹💞
❤ በነገራችን ላይ ሁሉም በሃይማኖቱ ጠንካራ ቢሆን መጨረሻው ሰላምንና ፍቅርን መስበክ ነው :: እግዚአብሔር ልጆችን በሃይማኖት ያፅናልን
Aameen
I live in US and trying my best to teach my kids speak at lease one Ethiopian language, she is sweet and beautiful, however, she doesn’t need to speak foreign language to show that she is talented and smart, she should be proud of who she is and speak her local language, just saying!
She is smart thats why she can speak foreign language. Many countries speak Spanish and french. I live in Sweden and I learned Spanish in school.
good idea
She speaks but the report asks her and trying to speaks it
በጣም ትክክል
Your assumptions that she is not proud to speak her local language is a fault perception of your. She is multilingual. It is a gift.
Who is more beautiful than a children that growth with religious family like this little girl masha alllah ❤❤❤
እሽ ምርጥ ሰው ለእህታችን ለይላ እርዳት እሷ አገራችን ላይ እዳሉት ሰው ገዳይዎች ጠግባ ሳይሆን የገደለቻት ካሳደሩባት ተፆኖ ባጋጠማት የአእምሮ በሽታ እራሷን ሳታቅ ስለገደለች እንጂ በብር የተቀየረላት ሰኡዲ የገደለይገደል ነው ህጉ የሷ ግን የተለየ ስለሆነ በብር ተቀይሮላትከ11 አመት ታስራ በሰው አትገደል መቸም አትሙቺ ያላትን ነፍስ ማንም አይገላት ሰበብ ሁናት
how she is confident how she is talking everything about her is really amazing😩😩💓💓💓💓💓i am proud of you gacalo ilaahay mustaqbal qurux badan ayaan kaagarajeyna iyo guul aduun iyo aaqiraba my little somali girl❣💞💞💞💖💖💖
Amiin
ምንም ሆነ ምንም አንዳይነት ቋንቋ ቢኖርን ጥሩ ነው ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ!!❤
የሴት ልጅ ውበትዋ ሂጃብዋ ነው ለካ❤
Yes of course ❤
ሰህ
awo❤
Ofcource😊
Sake meta😅
So proud of you my little Somali girl Masha Allah ❤🇸🇴
She is Ethiopian Sumale
@@yonastesfayeyta595 she is somali stop
there is nothing called ethopian somali shes only somali @@yonastesfayeyta595
she is ethiopian😊🎉
She is Somali❤
እሽ መሌ አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እና በሳዑድ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረዴባትንልጅ ቤተሰቦቿን አቅርብህ ብር ሰብስብላት አደራ አደራ
Lemon eskezare alawerachehum
Emebirehan tidereselat !
ውይ የኔ ቆጆ መሻአላህ ተባረክ አላህ ሂጃብ ውበታቺን አልሀምዱሊላህ እደት እደምታምሪ
የኒ ማር አላህ ይጨምርልሽ አለባበስ ስነስርአት ሁሉን ያሟላሽ ❤❤
Masha’Allah so proud of you little girl 🩸🇸🇴🫡🥰🥰🥰
She’s beautiful & amazing personality 👍🏾
I love somalis 🇸🇴❤❤🇪🇹
በሳቅ ነው ያስጀመራቹን 😂 ልጅቷ ማሻላህ🌷
የኔ ቆጆ ስታምር ማሻኣሏህ ተባረክ አላህ እሸቱ በሳቅ ቋንቋው ላይ ወዮ በሳቅ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው
ኪዳነምህረት እናቴ ነገ ኪዳነምህረት ናት ምልጃዋ ምህረቷ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን🥰🙏
ለይላን እንርዳት ውድ ኢትዮጵያውያን
Me too😢😢😢😢❤❤❤
ማሻ አላህ ሂጃብ እኮ የውበትም መገለጫ የሙስሊሞች ክብረና ❤❤
አሺዬ ሁሌ ባይህ የማትሰለቸኝ ባንተ ነው በጣም የምዝናናው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
የተባረከች ልጅ ደስ ስትል እርጋታ ❤❤❤
ደስ የምትል ልጅ ! እንደተመኘሽው ይሁንልሽ፣ ተባረኪ !
She’s adorable & lovely kid.
ቢስሚላህ ማሻ አላህ ስታምር ልዕልት አላህ ያሳድግሽ
ከምር አለባበሳቸው የተመልካቹ የማረከው ይቀጥልየምትሉ ክርስትያኑ በነጠላ በባህል ሙስሊሙ በሂጃብ ተመስገን ያምርብናል❤
በጠም ማሻ አላህ
የኔ ቅመም ማሻ አላህ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ሁሉንም ነገር አሟልቶ ነው የፈጠረሽ አላህ ያሳደግሽ ❤❤❤
እሸቱ በአላህ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁናት
Hitsan gedla
😢😢😢ሀቅ ነው
በትክክል❤
She's so talented,may allah protect her.
ማሻአላህ ደስ ስትል አላህ ያሳድግሺ የዛሬዉ ደሞ በሳቅ ነዉ ያየሆት እኔ በሷ እድሜ ጭቃ ነበር ማቦካዉ እሼ ሰወድህ
የኔ ማር ደስ ትላለች 💞💞💞💕❤❤❤እግዚአብሔር ያስደገሽ እማ💕💕 እሼ መልካም ስው👌👌👌👍👍👍✔
ምህርትሽ ምህርቴ ነው ኪዳንሽ መግቢያ በሬ
እናቴ ኪዳነ ቃሏ ( . ፩፮ ) እንኳን አደርሳችሁ 🙏💒. 🌿🍃
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🙏
ማሻ አላህ ውበት በራስ መተማመን እውቀት 👌👌👌
ውይ ስታምር ማሻአሏህ እድግ በይ ። የእናቾቹ እማሆይ ነው ሸልሙኝ
Proud to have such a somali sister
ዋው የጅጅጋ ቆንጆ ልጅ ናት እኔ ጎዴ ነበርኩ
ወቊቻላይ ሱማሌየ❤
ማሻአላህ ከመልካም ልጆች ጀርባ መልካም ወላጆች አሉ💝😍
ማሻአላህ አላህ በይክማ በጥበብ ያሳድግሺ ማሬ ከመልካም ልጂቺ መልካም ወላጆቺ አሉ❤❤❤የሰድራ እናትና አባት አላህ ይባርካቺሁ ማሻአላህ ሰድራየ አላህ ያሳድግሺ❤❤❤❤❤❤
ነገ ተወዳጁ ቀን የውመል ጁምዓ ነው መልካም ጁምኣ❤🥰💙
ማሻአላ ሰታምር😍🥀
ምትቺለው ቋንቋወች እንድታወራ ብታደርጋት ፕሮግራሙ ይበልጥ ሀሪፍ ይሆን ነበር, በጣም ጎበዝ ልጅ ነች
አማረኛ
ብዙ አደለቺም መሰል
እሸ ሠላምህ ይብዛ እባክህ በሣውድ አረቢያ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችች ድምፅ ሁን 😢
ስነስርኣት 👍 ልጅን እንደዚ አድሮገህ ማሳደግ መታደል መባረክ ነው❤ ታድለው ወላጆችዋ ...ፈጣሪ ያሳድግላቸው
ማሻ አሏህ የኔ ቆንጆ ደስ ስትል አሏህ የሰድግሽ ❤❤❤❤
ማሻአላ እስልምናኮ ይለያል አለባበሳቸው ተመልከቱ እናትና ልጂ
ምን ታካብጃለሽ ምን የተለየ ነገር አለው ጥቁር ስለሆነ ነው😂😂😅
ሁሌም በደስታ እና በፍቅር የምንኖርባት ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አላህ
Somaleee are wonderful and very loyal people. I love em.
😢😢me tooo😢😢
እሼየለይላ ጉዳይ ይመለከተዋል ቤተሰቦቿን ያግኛቼው የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍
absolutely I proud of you my 👸queen Somali sister
🌍EAST TO THE WEST SOMALI IS THE BEST🌍
Of course ❤🇸🇴🇸🇴❤ 👌
Somali hanolto from ethiopia
I was born in bosaso somalia in 1996
My life changed when I came in Ethiopia in 2015
I used to live in Addis Ababa, harar, jigjiga,gsh
But now I live in hargaiesa
Cimrigaa ka jar Ari bowe 😂😂
@@mataanciiideed4046😂
ህፃናቶችን መጥፎ የፖለቲካ አስተማሪ ሾው ሁለተኛ የሚያቀርባቸው ልጆች ስነምግባር የሌላቸው ግን ለአንተ ጥሩ የገቢ ምንጭ ናቸው!!! የእገሬ ሰው ምን ይላል የሳቀልሽ ሁሉ ---
እሼ አረ በሳቅ አደከማችሁኝ የኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ😂😂♥️♥️♥️
ቅመም እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ አገርሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ልጠቅሜ ይርዳስ❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻ አላህ የየየየየኔ ውብብብብብብብ
አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ🎉🎉🎉🎉
ማአሻአላህ ቅን አሣቢዉ ኢትዮጵያ ሙሥሊም ክርሥታን ሣትል ለበጎ ሥራ የምትሯሯጠዉ ወንድማችን ለለይላ ድምፅ ሁናት በፈጠረህ
አባክህ እሹ መሌ በሳኡዲ ለሞት ፍርድ ለተፈረዳባት ለይላ ድምፅ ሁነልን 😢😢😢😢
ሁሌም በሀገሬ ተስፋ ማልቆርጠው እዚህ ላይ የሚቀርቡትን ህፃናት ሳይ ነው ዘመንህ ይባረክ እሼ❤❤❤❤
RUclips ላይ ስመጣ አስፍሽ ትዝ ይለኛል እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስለት🥰
ማአሻአላህ❤🎉❤ አላህ ያሳድግሽ እውቀትሽን ይጨምርልሽ የልጆች ስነምግባር ከጀርባ የወላጅ ጥንካሬ ነው እናመሰግናለን🎉❤🎉
😅ሶማሌ ውስጤ ናቸው ስወዳቸው
የዋህ ናቸው ደሞ
@@ሰአዳ-ቸ5መ አዎ ሲበዛ ደሞ ስትቀርባቸው ቤተሰብ ነው የሚያረጉሽ በጣም መልካሞች ናቸው
እኔስ ብሆን ስወዳቸዉ
እኔም እወዳቸዋለሁ አሁንም እነሡጋር ነው እምኖረው ማሻአላህ ናቸው በዲናቸው ልጆቻቸው ሀፊዝ ናቸው
@@zeyne-u4s እኔም እነሱ ጋር ነኝ
አግዚአብሔር የባረከከ አሼ አንካን ለአመቤታ ኪዳነ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰህ አሼ
ድንቅ ልጆች በጣም የምወደው ፐርግራም ቀጥልበት በጣም የምትወደድ ሀገራን የምትወድ
እባክህ ለእህታችን ጩህልን እኛኮ ሚስኪን ነን😢
እሸቱ የምንጊዜም አለኝታችን። ሳቃችን በሀዘናችንም ጊዜ ሁሉ ነገራችን ነው። ክብር ከአግዚያብሔር በታች ለሱ ይሁን።
ወይኔ በሳቅ😂😂😂 የኔ ማርር ስታምሪ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤😍
SOMALI GIRL MASHA ALLAH 🇸🇴🐪🐎❣️❤️
Hhh m.a ilaahay caruurteena soomaaliyeed hanoo barakeeyo
እሼ ለህታችን ለይላ ድምፅ እንሁንላት ከፈጣሪ በታች 😢😢እናተ ማድረግ ትችላላችሁ pሊስ😭😭 ሰይፉ እሼ ሌሎቻችሁም ሁላችንም ከደዚህ አይነት ችግር ፈጣሪ ይጠብቀን
Wooow!! She is funniest, smart, and pretty girl..
May Allah bless you
The way she laugh 😊😊
የኔ ቅመም እድግ በይ አፏ ሲጣፍጥ 😊😊😊❤ ሶማሌዎች የዋህ አዛኝ ናቸዉ ❤❤❤🎉🎉
مشاء الله تبارك الله
حفظك الله ورعاك 🌺
Woow i.m Somalia 🇸🇴 wow i like together Ethiopia and somalia sharing loughing
Qurux Alleha ku koriyo❤❤❤
ማሻአላህ እድግ በይ
እኔ ሳይገባኝ እምስቀውስ ነገር 😂😂😂
አሏህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ሰላም ለሀገራችን ያረብ
Really she is extraordinarily she speak like native people and she is so cute really like her personality
This guy is talented. I am enjoying the show even though I don't speak Amharic.