Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ጓደኛውን ሲፈልጋት ነበር፣ያልገባበት የለም አግኝቷት ይሆን? ! ክፍል - 116

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2022
  • ጓደኛውን ሲፈልጋት ነበር፣ያልገባበት የለም አግኝቷት ይሆን? @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL |#eshetumelese #parenting
    Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
    So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
    #friendship
    #longdistancefriendship
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other RUclips Channel: Comedian Eshetu - official
    +251913610673
    +251938212020
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Donkey Tube
    Other Related Videos
    ====================
    " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
    • " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
    ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
    • " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Год назад +9

    Waw Enquan abro desssssss alen 🇪🇹🇪🇷🇩🇪 hagerachin selam yyarglin

  • @ethio7706
    @ethio7706 Год назад +679

    ስላገኘሃት እኛም ድስ ብሎናል አንድ ላይ ቢቀርቡ ይበልጥ ድስ ይል ነበር አይ አሜንዬ😍

    • @yashica5085
      @yashica5085 Год назад +1

      ደስይላን🥰🥰🥰🥰

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Год назад +3

      ወላሂ እኔ በጣም ነበር ስጠብቀው የነበረው

    • @user-dl7re6yy5k
      @user-dl7re6yy5k Год назад

      የት አሉ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Год назад

      ማማየ ደምሪኝ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Год назад

      @@user-dl7re6yy5k ማማየ ደምሪኝ🙏🙏

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Год назад +697

    እስኪ አሜን በመገኘቷ ደስ ያላችሁ 👍👍👍👍👈

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 Год назад +3

      ወላሂ፣ልፈነዳነዉ፣እሠከማያድረሠ፣😂😂😂😂😂😉😉

    • @user-bj6cs9iv5r
      @user-bj6cs9iv5r Год назад +2

      የኔ ውድ ቅርታላለሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ😍😍😍🌹

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Год назад +3

      እኔ እያለቀሥሁኝ ነው የሠማሁት በጣም እጠብቅ ነበር ደስ ይላል 😢😢😢

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад

      @@montahamontaha7340 ቃስ 😁😁

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 Год назад

      @@fasicamolla7352 በጣም

  • @feta1
    @feta1 Год назад +142

    አንድ ላይ ሊቀርቡ ነው ብየ እንዴት ሰፍ ብየ እንደገባሁ😌
    ይሁን ስላገኘሃት ደስ ብሎኛል ጩጨው❤

  • @bhelhee8313
    @bhelhee8313 Год назад +16

    የእውነት ቤተሰቦች ለልጆች ያላቸው ክብር አየ ይቼበታለው ስሜታቸውን በመረዳት አሜንንም እናያታለን ብለን ጠብቀን ነበር በቅርብ ይሆናል እንኳን ደስያለን ስለተገኝች ፈጣሪ ያሳድጋቹ ለአገር ለቤተሰብ የምጠቅሙ ያርጋቹ አሚን

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 Год назад +1026

    ወይኔ ማነው እንደኔ ጓጉቶ ሲጠብቅ የነበረ 😭🙈💔💔💔❤️❤️🙏 እሼ ትለያህ 🙏🙏 ዘፈኑ ደሞ ሲገርም እኳን ደስህ አለህ ትንሹ

    • @iqra1734
      @iqra1734 Год назад +1

      ወላሂ እኔ

    • @samuelhaile9127
      @samuelhaile9127 Год назад +3

      ወይኔ ማነው እንደኔ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Год назад +3

      ወላሂ።እኔ

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 Год назад +3

      የዚህንልጅፍለገበጉጉትነበርየምጠብቅውእንካንደሰአለህ

    • @senai974
      @senai974 Год назад +6

      እኔ አልቅሻለሁ ማርያምን ልጆች ልባቸው ንጹሕ ነው የእኛ የቆሸሸ ጭንቅላት ሌላ ዉስጥ ገባን ወንድ ልጅ ደም 8አመት ሲሖነዉ ማሰብ ይጀምራል ማርያም

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 Год назад +311

    የአሜንን መገኘት ሰፍፍፍፍፍ ብለን ስንጠብቅ የነበርን ሁላችን እንኳን ደስ አለን😍😁❤

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Год назад +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Год назад +1

      እኳን አብሮ ደስ አለን ወላሂ እዴት እዳስደሠተኝ 💖💖💖💖💔💔💔💔

    • @meazagaltgray9338
      @meazagaltgray9338 Год назад +2

      አሜን ወይኔ ልቤ እንዴት በደስታ እንደተሞላ 😁

    • @user-jc1bd9on5p
      @user-jc1bd9on5p Год назад +1

      ወላሂእኔ

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Год назад +1

      ማማየ ደምሪኝ

  • @gideygezahegn9388
    @gideygezahegn9388 Год назад +10

    የምትወዳት ጓደኛህን ስላገኘሃት በጣም ደስ ብሎኛል፣ ሁለታችሁም ብትቀርቡ ደስ ይላል።

  • @kalabkebede1027
    @kalabkebede1027 Год назад +20

    በዚህ እድሜዬ እኔ እንኳን ይህን የመናገር እና ይህን ሙዚቃ የመጋበዝ ሞራሉ የለኝም 😍 አይናፋርነት 90ዎቹ😍 አቦ ይመቻችሁ 20ዎቹ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Год назад +240

    አሜን እና እሱ አንድ ላይ አቅርቡልን የኛ ውዶች ዶኪዮችዬ 😂😂😂😂ለማቆላመጥ አይመችም ዶንኪ😂😂😂💞💞💞💞

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 Год назад +218

    ኑሮን ለማሽነፍ በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Год назад +10

    እንዴት ደስ ይላሉ እነዚህ ንጹህ ልቦች! ፈጣሪ ስለህፃናት ሲል ካለንበት ጭንቀት ያውጣን ይታረቀን፡፡🙏

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Год назад +13

    ወዬኔ ልቤ ቀጥ እስኪል ነበር የሚገናኙበትን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነብር ዛሬ ልዩ ቀን ነው በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኛችሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Год назад +36

    ወላጆችህ ምን የታደሉ ናቸው ሰው መውደድን እንዲህ ያስተማሩ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።🙏🥰

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Год назад +149

    ውይ ደስ ሲል 😇👍
    እንኳን ለወርኃ ጷግሜ አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን❤🙏
    ፍትህ ለተበደሉት ወላጆች ለንፁሀን ጨቅላዎች😭💔

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Год назад +8

    እሽቱየ አሜንንም አቅርበህ ምን እደምትል ብንሰማ ጥሩ ነው ሁለቱም ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አድርጊ♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hananshifara1142
    @hananshifara1142 Год назад +5

    የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለህ 😭ተምራችሁ ለቁምነገር በቅታችሁ ተጋብታችሁ ዘላለም አብራችሁ እንድትኖሩ ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Год назад +270

    ወላሒ በጉጉት ሥጠብቅ ነበር እሥኪ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ የዛሬ ልጆችኮ ሣያዲጉ አረዋል😛🤓

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Год назад +83

    እሼ ምርጥ እትዮጵያዊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld Год назад +3

    በጣም ደስብሎኛል የእዉነት እሸቱ ቃላት ያጥረኛል 🇪🇹🇪🇹ከደስታየ የተነሳ ርእሱን አይቸ በላይክ ጀመርኩት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ehetemamo7812
    @ehetemamo7812 Год назад +12

    ልጆች በሀይማኖት ታንፀው ቢያድጉ መልካም ነው።በትንሽ እድሜቸው ትምህርት፣ወላጆቻቸውን ማገዝ፣የሀገር ፍቅር፣የስራ ፍቅር፣መልካም አሰተሳሰብን ይዘው አንዲያድጉ የቤተሰብና የህብረተሰቡ ሀላፊነት ነው።ይህ ዝግጅት ለግዜው መዝናኛ የመሰለ ነገር መሆኑንም ማስረዳት ያስፈልጋል ።
    ለሁሉም ነገር ግዜ አለው።

    • @seaditube2196
      @seaditube2196 Год назад +3

      አብራው የምትማር ጓደኛው እንጅ ሌላ ምን አሉ ምንስ ያውቃሉ በዚህ እድሜ ንፁህ ፍቅርጅ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +55

    አሼ እኮ ባፍህ የምታወራውን በተግባር ነው የምታሳየን ሰላምህ ብዝት ይበልልን 😊😊

  • @teddyafro2409
    @teddyafro2409 Год назад +81

    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ህፃናቱ ብለህ የኢትዮጵያን ሰላም መልስልን 😥😍😍😍

  • @traveling449
    @traveling449 Год назад +6

    በዚህ እድሜ ያለ መዋደድ እኮ ከማስመሰል,ከውሸት,ከተንኮል የፀዳ ንፁህ ፍቅር ነው እንኳን አገኛት አሳዝኖኝ ነበር

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Год назад +4

    አቤት ደስ ስትሉ እሸቱየ አላህ ዕድሜህን ያርዞምልን የድቅ ልጆች አባት ማን እደኔ እነዛ ሌጆች በሞቱት ያዘነ ያለቀሰ አይ እናት አባት እናት ስለሆኩ ከሆደ አልወጡ አሉ💔😭😭😭😭

  • @zaid.0115
    @zaid.0115 Год назад +22

    እሼ እናመሰግናለን እኛም ለዚህ ቆንጆ ልጅ አሜንን በልባችን ፍለጋ ላይ ነበርን ስላገኛት እኛም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አለህ የኔ ቆንጆ ልጅ አንደበትህ ማር አንተ ቆንጆ ስነስርአት ያለህ ብሩክ ልጅ ነህ እደግ ትልቅ ደረጃ ድረስ ተባረክ በልልን
    እሼ አንተ እኮ የዘመናችን ወጣት ስጦታ በረከት ነህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ የልብህን ሀሳብ ሁሉ ይፈጽምልህ

  • @makinahom671
    @makinahom671 Год назад +32

    ናታንዬ ያንተን ልብ ለኛም ሰቶን በተዋደድን እንኳን ደስ አለክ የኔ ልጅ❤

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 Год назад

    እሸቱ ይጠየቅልን ይጠየቅ በረከትን ሁሉ ለብቻው ከተወሰነ ሰው ጋር እየሰበሰበ ነውና ሰዎች ተሞኝተን ቆመን እያየነው ነው ኧረ እኛም አለንበት እንበል እሱ ለራሱ ሰብስቦ ሰብስቦ በቃ ሰብስቦ ለመጭ ለሚወልዳቸው በረከቱን እያስቀመጠ ነው በጣም ተናድጃለሁ አንተን የወለደች እናት እንደ ማቱሳላ እድሜዋ እረዝሞ በረከት ስትሰበስብ ያሳያት ሌላ ምን እላለሁ አንተ የልጅ አዋቂ ዘመንህ ሁሉ ብርክ ይበል 🙏

  • @ethiohagere8221
    @ethiohagere8221 Год назад +1

    እሼ አንተ ትለያለህ የዘመናችን ምርጥ ሰው
    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የክብር ማማ ላይ ያውጣህ 🙏🙏🙏🙏 የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 Год назад +120

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለልጆቻችን ልባችን ደምቷል ሁላችንም በስደት ሆነን ይሄን መስማት ማየት ከባድ ነው በተለይ ወላድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e Год назад +1

      ትክክክክል😭ፍትህ

    • @rarecell4924
      @rarecell4924 Год назад +1

      በዩቱብ ፊት የምትጣይቁ ሰውች እውነት ተቆርቆር አይደለችሁ በአይናችን ብታዩ አትመሰክሩም😌😌😌

  • @Kidist19
    @Kidist19 Год назад +26

    እሼ ምርጥ የዘመናችን ወጣት👌😍
    ዋው የልጅነት ከክፋት የፀዳ ንፁ ፍቅር ናታኒየምና አሜን የልጅነት ጊዜ ኤለመንተሪ ትዝታችንን ቀሰቀሳችሁብን😥 ፈጣሪ ያሳድጋችሁ 😍

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Год назад +12

    እኛም ዴስ ብሎናል እንኳን ተገናኛችሁ
    ፍትህ ለህፆናቶች😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jy2zi3mt2o
    @user-jy2zi3mt2o Год назад

    እምኖረው በስደት ሀረባገር ኩየት ነው ግን ታቃለህ እሼ ፕሮግራሞችህን ሁሉንም እደምወዳቸው አዳንዴ ስራ ሲበዛ ማየት ባልችል እኳን የተን የትኛውንም ኘሮግራም ሰብስክራይብ አርጌህ እወጣለው ምክንያቱም ላንተ ስለሚጠቅምህ ለኔ ከማደቃቸው ከምወዳቸው ሰዎች አንተ አንደኛ ነህ ለኔ ሁሉም ኘሮግራሞችህ ምርጥ አንተ የተባረክ አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እወድሀለው ወድሜ

  • @Neju197
    @Neju197 Год назад +100

    እኳን አገኘሀት ትንሹ አፍቃሪ በጣም ደስ ይላል ሰላም ፍቅር አድነት የተሞላባት ሀገር ኢትዮጵያ ተረካቢወች ያድርጋችሁ የዛሬ አበቦች የነገ ፍሬወች እናት ሀገር ኢትዮጵያ ምርጥ ትውልድ ትጠብቃለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +32

    እሼ ወንድማችን ስላንተ ለመግለጽ ቃላት ያጥረናል ግን ምንም አንልም እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን ፈጣሪ አንተንም በትዳር በኑሮ በልጅ ይባርክህ ኑርልን ወንድማችን ስስታችን❤❤❤❤❤❤✌✌👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hirutwoldemichael5804
    @hirutwoldemichael5804 Год назад

    እንዴት ደስ እንዳለኝ መግለጽ ያቅተኛል። ህፃናት ውስጣቸው ምን ያህል ንጹህ እንደሆነ የተረዳሁበትም ጉዳይ ነው። ናታኒም ቆንጆ ልጅ!! የሚረዳ አባት ስላለህ ፈጣሪን አመስግን።

  • @bisratabera8052
    @bisratabera8052 Год назад

    እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዛብሄር ስራህን ሁሉ ይባርክልህ ገራሚ ሰው

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +62

    የኔ ማር ስላገኛሃት በጣም ነዉ ደስ ያለኝ😘😍
    እደናተ ያሉ ድቅ ሃገር ተረካቢዎች ነዉ እየቀጩ ያሉ አዉሬዎች ፍትህ በግፍ ለታረዱ ህጻናት😭😭

  • @user-zp2zh1nd7b
    @user-zp2zh1nd7b Год назад +89

    አምላክ ሆይ ለነዚህ ህፃናቶች ስትል ታረቀን ይቅር በለን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 Год назад

    ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ አሼ ትለያለህ አንተን መግለፅ ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክህ ገና እንደጀመርክ ሰሞን የሆነ ፔጅ ስለዝህ ፕሮግራም የሆነ ነገር ብሎ በሰጠሁት ኮሜንት ከኮሜንት ሲቀንሰኝ እኔም አንፎሎ አደረኩ ዛሬ ላይ ሆኜ ስመለከት እዝህ እንደምትደርስ ስለገመተ ቅናት እንደሆነ ገባኝ እውነት ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታልን

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Год назад

    እሼ በእውነት ትለያለህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የአንተንም ህይወት የፍቅርና የደስታ ይሁንልህ ወንድማችን እነኝህን ህፃኖች ደግሞ አብረው አቅርብልን

  • @tube-ii9kv
    @tube-ii9kv Год назад +13

    የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለህ የልጅነት ጓደኛ ምንም የሌለበት ንፁ ጓአደኝነት
    አዳሜ በሌላ አስቦ በዚህ እድምው ምናምን እያለ ሲአሽቃብጥ

  • @elizabethterefe1983
    @elizabethterefe1983 Год назад +8

    በጣም ነው ደስ ያለኝ አሜንዬ እንኳን ተገኘሽ ልጆች እንዲህ ደስ ሲላቸው እንዴትደስ ይላል
    እነዚህን ውድ ህፃናቶችን የሚቀጥፍ ሰዎችን እግዝያብሄር ልቦና ይስጣቸው ህግ ደግሞ በማያዳግም ሁኔታ ይቅጣቸው
    ለ ቤተሰቦቻቸው እግዝያብሄር እምላክ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +1

    በጣም ስጠብቀዉ የነበረ ናታኔም አሜንን አግቶ ስያዎራት ማየት ደስ ብሎኛል ሁላችንም እንደዚሁ የምንዎደዉን ያገናኘን::ፍቅር የሆንክ ልጅ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ አሜን::

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 Год назад +1

    Oh my God I’m happy for you son thank you God good luck👍👌👋🙏❤️

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +6

    ሲያወራ እንዴት አይነት ጣፋጭ ልጅ ነዉ አንተንም አሜንንም አምላክ በጤና ያሳድጋቹ።

  • @Degsewtube
    @Degsewtube Год назад +13

    በፍቅር መዳኒት ከሞት የሚያድኗት ታላቋን ኢትዮጵያን ታላቅ የሚያደርጓት 💚💛❤️👌👌👌 መልካም ትውልድን ለመቅረፅ የእያንዳንዳችን ሀላፊነት ነው ልጅን መውለድ ብቻ ሳይሆን በጥንቃቄ አንፆ ማሳደግ ነው ከፈጣሪ ፈቃድ ጋር ለሀገር ለወገን ኩራት እሚሆኑ እናት አባት እሚያሥመሰግኑ ልጆችን ያድለን 💚💛❤️🙏

  • @bozya5126
    @bozya5126 Год назад

    እንኳን ደስስስ ያለህ ለቁም ነገር ያድርሳችሁ ልጁችዬ ወንድም እሽቱ እናመሰግናለን

  • @abuditube8660
    @abuditube8660 Год назад

    በጣም ደስ ይላል ድንቅ ፍቅር ነው ስንቶች ጉልበት ገንዘብ እያላቸው የሚወዱትን ሰው ለመፈለግ ይሰንፍሉ ናታኒ በዚህ እድሜው የሚወዱትን ሰውማየት ምን ያህል ደስታን እንደሚፈጥር መማሪያ ነው።

  • @h.s2567
    @h.s2567 Год назад +17

    ይሄን ቀን በጉጉት ጠብቄ ነበር የምር እንኳን ደስ ያለህ. እኔ ስላገኛት ደስ ብሎኛል

  • @user-jx7sh1sq6v
    @user-jx7sh1sq6v Год назад +16

    እኳን ደስ አለህ ናታንም ማነው እደኔ ደስ ያለው ስላገኛት 😍😍😍

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ❤ አድጋችሁ አብራችሁ እንድትኖሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад

    ወይኔ በጣም በጉጉት ሥጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ቢሆንም ባጋጣሚ አልፎኝ አገኘሁት
    በጣም ደሥብሎኛል ትንሹ አዋቂ እኳን የምትወዳትን በሠላም አገኛሀት የኔ ማር
    አብራችሁ ብትቀርቡ የበለጥ ደሥ ይልነበር
    እሸ ምርጡ በልጆች ላይ የምትሠራው ሥራ እጅግ ድቅነው ወድሜ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Год назад +20

    .ወላሂ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥላገኛት 2015 የሀገራችን የህዝቦቿ ሠላም ተመልሦ እንድናየዉ ሞኞቴ ነዉ 😢😢😢😢

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Год назад +6

    እኳን ደስ ያለክ እሼ ሁለቱም አንተ ጋር በአዲሱ አመት ቀርበው ማየት እንፈልጋለን እሼ በርታ እንኳን አደረሰክ ለቋግሜ ሁለት ሺህ አስራምስት የሰላም የጤና የጥጋብ ዘመን ያርግልን እሼ በርታ የኛ ጀግና በዚሁ ቀጥል 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @veronikatiraj1256
    @veronikatiraj1256 Год назад

    weyni endit desendalne yeni mar enkan desaleh Thank you Ashei melcam sew ❤👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🤩❤we Love you

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад

    በጌታ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበር ናታኒዬ እንኳን ደስ ያለህ የኔ ጣፋጭ😘😘😘
    ግን እሺዬ በነካ እጅህ ልጅቷንም አብረህ ብታቀርባት

  • @anshahussen603
    @anshahussen603 Год назад +6

    እንኳን ተገናኛችሁ እንኳን ደስ አለህ አርጋችሁ ወግ ማረግ ደረሱ ትልቅ ደረጃ ዲረሱ ሃገራችንን በጥሩ ነገር አስጠሩ የኛ ዲንቅ ልጆች

  • @user-qh2ub6eu4c
    @user-qh2ub6eu4c Год назад +12

    እንድህ ሲናገሩ ከአፋቸው ማር ጠብ የሚለው ልጆ ጨክኖ የሚገል እጅ ገዳይ በአደባባይ ሞትን ይቅመሰ💔💔💔

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Год назад

    የኔ ቆንጆ ልጅ ደግሞ ሲያምር የልጅነት ፍቅር የቃ እቃ ብቻ ደስ ይላል

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Год назад

    ያንተ ቪዶዮ ብቻ ነው የሚያስቀን ካለንበት ሀሳብ ሀዘን የሚያወጣን ተባረክ እሽ ሌላ ሀገሮች እየሄድክ ለምን ልጆችን አታቀርብም

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 Год назад +29

    ኧረ አብረው ይቅረቡልን ኡኡኡኡ በሉ ሰዎችየ

  • @Zeyiba2
    @Zeyiba2 Год назад +78

    ዛሬ የስንቱ ቀልብ ያርፍብሀል እሼ አሚንን ሳታመጣ 😏😏😏

    • @zubaydah5837
      @zubaydah5837 Год назад

      እህ ውሸቱ ነውደ ያገኛት መስሎኝ

    • @lemreta9150
      @lemreta9150 Год назад +2

      ዉሸቱንአይደለምሰገናኑ ቢዲዪአሳየሺ ምንአልባት በተሰቦቿምዳእዳትወጣ ፈልገዉይሆኗል

    • @nmborenamekanselam2948
      @nmborenamekanselam2948 Год назад +1

      ደሞ ሚጥጥየ ናት

    • @user-hd4rg9dq5o
      @user-hd4rg9dq5o Год назад +3

      እረfbላይተጥለቅልቊልፎቷቸው😂

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 Год назад

      @@user-hd4rg9dq5o ክክክክ ወየዉ

  • @samresamre612
    @samresamre612 Год назад

    እረ እንደዉ እሼ የዘመናችን አንደኛ ወጣት ብልህስ እ እንኳን ደስስስስ አለህ ናታኔም የዛሬዋን ሰኞ ያልጠበቀ የናታኔምን ቪዲዮ ያለዬ ቢሆንጂ ሌላዉ ከኔ ጀምሮ አልነጋ ነበር ያለኝ እንኳን ተገናኛችሁ

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +16

    ተገናኙ ማሻአላህ ብያለሁ አሸዋይና ይባልላቸው እኳን ደስአለህ ጉድ የዛሬ።ልጆች የፈጠኑ እኛ በናተ እድሜ ጭቃ እያቦካን መጫወት ነበር እሸቱ መለሰ ምርጥሰው ነህ ስወድህ ሰላም ለሀገራችን ጦርነት በቃይበለን እኛም በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃንያረብ

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh Год назад

      እኔየ የገረመኝ የእውነት ፉቅር ይዞት ይሆን

    • @jemalzedtube1071
      @jemalzedtube1071 Год назад

      @@KsaKsa-fe9dh እና ያው ሲያድጉይጋባሉ ልጂየተቅበዘበዘ ነው

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 Год назад +2

    እንዴት ደስ እዳለኝ እንኳን ደስ አላችሁ እድግ በልልኝ የኔ ትንሽ ልጅ

  • @alemmamuye2979
    @alemmamuye2979 Год назад

    በጣም የተባረከ ልጅ ነው
    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው
    የኔ ንፁህ አይን እድግ በል

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Год назад +6

    እንኳን ደስ አለክ እንኳን ተገናኛችሁ በጣም ነበረ ያሳዘነኝ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤️😍😘አሼ በጣም ነዉ የምወድህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️😍😘

  • @eoption7335
    @eoption7335 Год назад +41

    ፍትህ ለራያ ህዝብ ፈትህ ሰሚ ያጣው የዋሁ ወገኖቻችን እየተሰቃዩነው ጎብዬ ወርቄ ሌማ ሶለላ ፍትህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-gv6wl4sf7g
      @user-gv6wl4sf7g Год назад +1

      አላህ ይድርሰላቸዉ እጅ ከባድነዉ😭😭

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Год назад +1

    ወይ ናታሊን ደሞ አድጋለች አለ እነዚህ ልጆች ግን አድገዉ ለቁም ነገር ደርስዉ ማወቅም ያጓጓል ንፁ ፍቅር ወደፊትም እንደዚህ ያድርግላችሁ ፈጣሪ እሼ አንተ እኮ ትለያለህ የስዉ ስሜት ጭንቀት የምትርዳ ምርጥ ልዮ ስዉ

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Год назад

    እኳን ደስ አለህ የኔ ፍቅር እድግ በል 🙏😘❤️እሽዬ አንተም እድግ በል ልዩ ሰዉ ነህ 🙏😘❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Год назад +7

    እንኳን ደስስስስ ያለክ ድቡሽዬ
    እስስ ሁላችንም ዱዓና (ፀሎት )እናድርግ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሟ እንድመለስልኝ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +34

    "ለቅኖች ምስጋና ይገባል።” ብሏል ልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ 32፥1
    እሽቱ አንዱ ስለሆንክ ደስ ይበልህ!!!

  • @edel1883
    @edel1883 Год назад +1

    ዋው ማሪያምን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው አሜነዬ እኳን ተገኘችልክ አድጋችሁ ጥሩ የምቅር አጋሮች እቱኑልኝ ምኞቴ ነው😘😘😘😘😘

  • @selamawitzewdu8055
    @selamawitzewdu8055 Год назад

    Esey betam des yilal egziabher yasadgh yene konjo filiklik🥰😘

  • @alemabebe1795
    @alemabebe1795 Год назад +35

    All teams may God bless you abundantly. You guys you did a great job. Keep it up.

  • @hbi2024
    @hbi2024 Год назад +28

    አኳን ደስ አለህ ናታልየ የሁላችንም ምኞት ዳአ ፅሎት ነበር😍😍😍

  • @hamratallet2651
    @hamratallet2651 Год назад

    Xefeci liji isgaber yi xebiqi yene liyu idegi😍😍😍❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😘😘😘

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад

    የኢትዮጵያ ህፃናትን እንደዚህ በነፃነት ማሳደግ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f Год назад +8

    እንኳን ደስ አለህ# አለን 🙄🙄እኛም ተጨንቀን ነበር ተገላገልን ተመስገን😂😂🙏🙏

  • @mesitube
    @mesitube Год назад +12

    የኔ ጌታ እፉፉፉፉ ደስ ስሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️❤️❤

  • @ekram2819
    @ekram2819 Год назад

    እረ በአላህ ስም እደት ደስ እዳለኝ እሼ ምርጥ ሰው አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @Fatima-jn8tk
    @Fatima-jn8tk Год назад

    ሀቢቢ እንኳን ደስ ያለህ እኔም ደስ ብሎኛል በመገኘቷ ይቅረቡልን ሁለታቸውም

  • @halfyatube
    @halfyatube Год назад +39

    እሼ ምርጥ ኢቶጲያዉ ያምር የልብ ሰዉ የዘሬ አበቦች የነጌ ፊሬወች አላህ ይጠብቀቹ😍😍

    • @salihatube
      @salihatube Год назад

      ጩሎይ😂😂😂

    • @halfyatube
      @halfyatube Год назад

      @@salihatube ወዬ saliha ግዘይ አይነክ ለዉሰደይ😂😂😂

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Год назад +19

    አይ ግዜ እኛ በዛግዜ ምሳ መብላት አንችልም ነበር😂እንኳን ደስ አለህ አሜን- እሽቱ ምርጥ ስው😍😍

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Год назад

    እልልልልልልል ናትናይልየ አሜንየን ስላገኘሀት እኛም ተመልካቾች ደስታችን ወደር የለውም ናትናይልየ የኔ መልከኛ አይናማ እንኳን ደስስስስ አለህ የኔ ምርጥ ናቲ

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 Год назад

    የህፃናት ፍቅር ሲያስቀና ምናለ እኛስ በንፁ ልባችን ልክ እንደ ህፃናት ብንዋደድ ብንፈላለግ
    አብረው ቢቀርቡ ይበልጥ ደስ ይል ነበር
    ትንሹ ስላገኘሀት እንኳን ደስ አለ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +8

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +6

    ዋው ናታንዬ እንኩዋን ደስ አለህ እውነት በጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ደግሞ አንድ ቀን አንድ ላይ ከአሜን ጋር ብትቀርቡ ደስ ይላል 🥰🥰

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Год назад +1

    ወላሒ አሚን እንድትገኝ በጣም ጓጉቼ ስጠብቅ ነበር ተገናኝተው ሁለቱም ባንድ በዚ ፕሮግራም እንድመጡ ዱአ ሳደርግ ነበር ከምር ደስ ይላል ሀቢቢ እንኳን ደስ አለክ❤

  • @raimaraima7921
    @raimaraima7921 Год назад

    እኳን ደስ አለህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወላሂ በጣም ነው ደስስስስስስስስስስ የሚለው አሏህ ይጠብቃችሁ እድግ በሉ

  • @user-dn6hr8ui2u
    @user-dn6hr8ui2u Год назад +30

    ፈጣሪ አምላክ እንደናንተ ንፁህ ልብ ይስጠን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ተስፍ ይዞልን ይምጣ አድስ አመት አድስ ሂወት አድስ ፍቅር አድስ ሰላም በአድስ አመት አምላክ ሆይ እናት ሀገራችንን ጠብቅልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Год назад +15

    እንኳን ደስ አለህ የኔ ምስኪን😍እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ ያሳድጋችሁ🙏

  • @seni194
    @seni194 Год назад

    ውይ ደስ ሲል በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር እሼ ምርጥ እግዚአብሔር ይስጥህ ደሞ ቀጣይ አንድላይ አቅርባቸው😍😍😍😍😍

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Год назад

    እሸዬ አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ እንኳን አገኛሀቸው 🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @ethio7706
    @ethio7706 Год назад +34

    የሐዘን ባለታሪኮች አንሁን
    ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹😭
    ሰላም ለትግራይ ህዝብ 😭
    ሰላም ለምድረችን 🤲🏻
    ሰላም ሰላም ሰላምን መናፈቅ በቃል ብቻ ሳይሆን ከልብ በመነጨ በተሰበረ መንፈስ እግዚአብሔርን በመማጸ ጭምር ነው
    በተረፈ ቤተሰብ ሁኑኝ ሰብስክራይብ😍

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t Год назад +11

    ኡፍፍፍፍፍ 💜💞💜ደስ ሲል በእግዚአብሔር እንኳንም አገኛቹለት ፍቅር ከባድ ነው በተለይ የልጅነት አያድርስ 😆😆😆

    • @user-th1fy3ee8y
      @user-th1fy3ee8y Год назад

      ክክክክክክክክክ አንቺም እዝሽ ነበር

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t Год назад

      @@user-th1fy3ee8y እንዴ በጣም ያኔማ ምኑን አውቄ አሁን ሳድግ ነው ፍቅር መሆኑ የገባኝ😆😆

    • @user-th1fy3ee8y
      @user-th1fy3ee8y Год назад

      ክክክክክክክክክክ አሁን አንዲ ላይ ነአቹ ወይይይስ ለአንቺም እኒፈሊጊ ውይይይ

    • @user-db2el3hp5t
      @user-db2el3hp5t Год назад

      ክክክክክ አንድ ለይ አደለንም እያደግን ስንመጣ ቤተሰብ አወቀ ዬኔ አባት ወይ ከሱ ወይ ከኔ ምረጪ አለኝ አባቴን በጣም ስለምወድ እየተዋደድን ተለያየን አሁን እሱ 33 አመቱ ነው እስራኤል ሀገር ነው ሚኖረው እኔ 26 አመቴ የመዳም ቅመም ሆኜ ዱባይ ነው ያለሁት እናወራለን የወደፊቱን ፈጣሪ ያውቃል 😆😆😆😆 ካልሆነ እሼን ፋዘር ጋር ልኬው ፋዘር እሺ ካለ በቃ.............

    • @user-th1fy3ee8y
      @user-th1fy3ee8y Год назад

      እሺ አላህ ያገነኘቹ እንሻ አላህ አንምአላህ ያብሹን ያሰክቶ ለሀገር ለቤቴሰቢ ያብቅሽ አላሁም አሚሚሚንንንን ያኔ ዉዴ እኔ ግን ዱሮ ያሴት ጎደኛ ያለኚም ነበር አሁን ግን ያሚዎዶ ባል አሌኝ ግን አብረን አይዴለም እኔም በሲጊደት ነው እሱም በስጊደት ነው አላህ አንዳ እንዲያረገን ዱዓ አዲሪገ ያኔ ዉዴ አላህ ይጠብቅሽሽሽ❤🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @yerusiyegeta8702
    @yerusiyegeta8702 Год назад

    Inkun desi alki inkun desi alachu iwunet betam desi yilali antem betam enamesgnalen eshetu degi sewu😘

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 6 месяцев назад

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ የኔ ጌታ አይለያችሁ መድሀኒያለም ❤❤❤❤❤

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Год назад +4

    ማነዉ እንደእኔ ያለቀሰ ፍቅርኮ ስጋዊ ስሜት ብቻ አይደለም😥🤕😭😭😭