ዜማ ያሬድ በዶንኪ ቲዪብ ያልተላለፋ ከእሼ ጋር ያደረገችዉ አዝናኝ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • ዜማ ያሬድ በድንቅ ልጆች ከቀረቡ አስደናቂ የ3 አመት ልጅ ስትሆን በጣም ፈጣን እና የሚጣፍጥ አንደበቶች ያላት ህፃን ናት።
    Zema Yared is an amazing 3-year-old from Dink lijoch, and she is a very quick and sweet-tongued baby.
    ዜማ ያሬድ በዶንኪ ቲዪብ ያልተላለፋ ከእሼ ጋር ያደረገችዉ አዝናኝ ቆይታ
    ✅subscribe
    our Channel: / channel
    Donkey tube: / @comedianeshetu
    ✅join us on
    Facebook: / comedianeshe
    Instagram: / comedian.es
    Telegram: t.me/donkeytub...
    ❤️ You Might be Interested in....
    ዶክተሩ የማይረባ መድሀኒት ሰቶኝ አላሻለኝም
    • ዶክተሩ የማይረባ መድሀኒት ሰቶኝ አ...
    የቴዲ አፍሮ ቤት ነው ሻወር የወሰድኩት
    • የቴዲ አፍሮ ቤት ነው ሻወር የወሰድ...
    የተመኘችውን አገኘችው!!
    • የተመኘችውን አገኘችው!! @comed...
    ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ አደረጉት
    • ሄራን እና ሶሊያና እሼን ሰርፕራይዝ...
    #ዜማያሬድ #rophnan #zemayared #ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020

Комментарии • 537

  • @helenhilmangawa1054
    @helenhilmangawa1054 2 года назад +77

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩኝ😂😂😂

    • @Mamamama-re9od
      @Mamamama-re9od 2 года назад +3

      ማርነች እኮ

    • @eyosimengesha9241
      @eyosimengesha9241 Год назад

      Happy birthday party on the way to be a bit and I have any attachments is the way to be in the new one is a bit and I have a lot to the way of the other than the other new

    • @eyosimengesha9241
      @eyosimengesha9241 Год назад

      Happy Easter weekend and then we have to see you the RR tracks or any questions are you can you have a real or the other than a few weeks by the new York NY and I am so I am so I am so I am so I am so I am so I am so I am so I am so I am so 💟🙈

    • @fantayeabebe2010
      @fantayeabebe2010 Год назад

      6

    • @fantayeabebe2010
      @fantayeabebe2010 Год назад

      P

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 года назад +266

    ማን ነዉ ዜማያሬድ በፍቅር የሚወዳት❤❤❤😂

  • @user-ny6og1oh6h
    @user-ny6og1oh6h 2 года назад +108

    አላህ ሆይ በስደት ላይ ላሉት እህቶቸ እና ወንድሞቸ የማታ እንጀራ ስጠን አሚን በሉ

  • @tebabe
    @tebabe 2 года назад +65

    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ 😘💋ዜማዬ
    የኔ ቢጤ ስደተኛ አገራችን ገብተን እደዜማ ንቅት ያለች ጣፍጭ ልጅ ይስጠን ያረብ😥 /ጉሉ አሚን😘

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +49

    ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад +74

    ዜማ ያሬድ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ የመዳም ቅመምችዬ ከስደት መልስ እንደ ዜማ ያሉ ንቅት ቅልጥፍ ያሉ ልጆችን ወልዶ ለመሳም ያብቃን ሐገራችነንም ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን በሉ

  • @user-ng8gu6ub2p
    @user-ng8gu6ub2p 2 года назад +48

    ዲና መልካሙ ትቅረብልን የምትሉ

  • @Hana-ur5ss
    @Hana-ur5ss 2 года назад +16

    ማነው እንደኔ ይሄን የመግቢያ ሙዚቃ በፍቅር የሚወደው "ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ"

  • @user-bs1rf7bh1t
    @user-bs1rf7bh1t 2 года назад +19

    ይችን ልጅ እንደኔ የሚወዳት 😍😍😍😍
    ነፍስ የሆነች ልጅ

  • @user-wk1lt6hr5c
    @user-wk1lt6hr5c 2 года назад +8

    ማነው ዜማን እንደኔ የምወዳት 👍👍👍👍👍👍

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +135

    ፈጣሪዬ ሆይ ሀገራችንን እንደ ዜማ ያሬድ በሰላም አበሻብሽልን🙏💚💛❤

    • @ethioanimations
      @ethioanimations 2 года назад +3

      አሜን

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +3

      አሜን

    • @ethioanimations
      @ethioanimations 2 года назад +2

      @@TubeTube-vf4yb እሺ አርጌያለሁ

    • @hhdgdhvdydyd8142
      @hhdgdhvdydyd8142 2 года назад +2

      ግን እኮ ዜማ ያሬድ ኢትዮጵያዊት አይደለችም ትግራወይቲ ናት እኔም እስከ ቅርብ ግዜ የ ኢትዮጵያ ሞዝሙር ሲዘመር አለቅስ ነበር ሩጫ ሲያሸንፉ አትሌቶችን አለቅስ ነበር ማለት ሳይገባኝ ሞኝ ሳሎሁ ሰላም ያርግልን አዎ ሰላም መልካም ነገር ነው ግን እኔ አሁን በኢትዮጵያውነቴ ስለማፍር እዚህ ምኖርበት ፍራንስ አገር አገሬ ሲጠዩቁኝ ፈረንሳዊ እንደሆንኩና ኢትዮጵያዊ እንዳልሆንኩ እነግራቸዋሎሁ እኔ ትምህርትቤት የዘግኔት ክብር ሲዘመር ባለሆበት ቆሜ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እድለኛ የሆንኩ ይመስለኝ ነበር አሁን ላይ ሳስብ ግን እንደው እምባየ መልሱሉኝ በነገራችን ላይ እቴጌ መነን ትምህርትቤት ተምሬ አሎሁ ሙኘትሽ እንዲሳካ አገራቹ ሰላም እንዲሆን እመኛሎሁ

    • @2kadmieltube294
      @2kadmieltube294 2 года назад +1

      @@HtymiTuba5335 እንደማመር

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +31

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሃገሬ 😍😍የዛሬዉ ያበደ ነዉ 💛💛💛

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 года назад +3

    እንደዉ ዘንድሮ ከሰበር ዜና ቀጥሎ ድንቅ ልጆች ባይኖሩ በምን አህምሮዬን አዝናና ነበር

  • @remedan685
    @remedan685 2 года назад +14

    እንዳተ እና አዲስ ቡራን አይነት አንድ መቶ ቢኖር በቂ ነበር ድንቅ ሰው ነህ ከህፃን ህፃን ከአዋቂ አዋቂ የምታቀርበው ነገር ደስ የሚል ነገር ነው ወቅቱ የጠበቀ ነገር መሆኑ ደሞ ይበልጥ አስደሳች ነው

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 года назад

      አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ ከእኛ ጋር ያሳልፉ! መግቢያ በነፃ እርሶ ብቻ ቤተሰባችን ይሁኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

  • @user-rc9iy7js3i
    @user-rc9iy7js3i 2 года назад +20

    ዜማየን የሚወድ ማነው ሱስ. እኮ ነት የማትጠገብ 💞

  • @Finoterama
    @Finoterama 2 года назад +12

    *ከህጻናት አንደበት የሚወጣው ቃል እኮ ልዩ ነው አሁንም በጥበብና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደግሞ እሼን ለማስመሰል 😁😂😁😂ገነት አንደኛ ናት 😁😂😁ተወዛወዘች እኮ 😂😁😂የተለየች ናት እሼ በርታልን ደስ ይላሉ 🥰😍🥰*

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 года назад +15

    በአዲስ አመት ዘና እንዳደረኬቸው ፈጣሪ ዘና የምታደርግ ሚስት ይስጥህ እሼ

  • @Entertainment-iu5wk
    @Entertainment-iu5wk 2 года назад +11

    ይሄም ዘመን የራሱን አባባ ተስፋዬ ፈጠረ 💚💛❤️👈እሼ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💯የሚታየኝ እሱ ስለሆነ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 года назад +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ💚💛❤️🥰🙏እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያችንን ይባርክልን እናመሰግናለን🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +25

    ዜማየ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 2 года назад +70

    ፈጣሪ ሆይ ለነዚ ህፃናት ስትል ሠላማችንን ስጠን ለሀገራችን እና ለህህቦቿምሠላም ሥጥልን ዘ

    • @lidiyanegash7021
      @lidiyanegash7021 2 года назад

      Subscribe

    • @user-op5yx7mx6u
      @user-op5yx7mx6u 2 года назад

      amen be eweneti amen 😭

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      አሜን

    • @maymrobi
      @maymrobi 2 года назад +2

      አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ ከእኛ ጋር ያሳልፉ! መግቢያ በነፃ እርሶ ብቻ ቤተሰባችን ይሁኑ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/channel/UCZ5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад +1

      አሜን በቅንነት ቤተሰቤ ሁኑ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +4

    BEAUTIFUL VIDEO THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS ALL ETHIOPIANS YOUNG PEOPLE 🙏 ❤️ 💚💛❤️✌️💪🏼💪🏼💪🏼🤝🤝🤝🙏

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +12

    አምላኬ ሆይ ሰለ ህጻናት ብለህ ሀገራችን ሰላም አርገልን

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 2 года назад +16

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እሸቱ መልካም ሰው💚💛❤

  • @godisgood7456
    @godisgood7456 2 года назад +4

    Ma zema I love you so much ko
    😄I am not stop laughing
    God bless you
    From🇪🇷

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +2

    ወይ ዜማ ህጳን እኮ አትመስልም የምትመልሳቸዉ መልሶች በሙሉ ግርም ይለኛል እድግ በይ😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ይመቻችሁ የኔ ጣፋጭ ዜማዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰🥰

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 2 года назад +8

    ቀረጻ በጣም መሻሻል አለበት። በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ያያችሁት ላይክ በሉት!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +5

    የያሬድ ውብ ዜማ ስወድሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏❤

  • @Shewit-ze9ix
    @Shewit-ze9ix 2 года назад +6

    እንቁ የሆነች ልጅ🥰🥰🥰

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 года назад +3

    እነዚህ ድንቃድንቅ ልጆች የኢትዮውን ወደፊት ይመሩታል ዜማዬ ክክክ ማልል ነሽ እሼ አላህ ይጠብቅህ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +3

    ዜማን እሚወዳት 👍👍😳

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 года назад

    Is very very nice
    Eshi is great man
    He is the only one he make my people happy

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Год назад

    ዜማዬን የማይወዳት የለም የኔ አፈማር በሁሉ ልብ ውስጥ ጥልቅ ብላ የምትወደድ ነች ፈጣሪ ያሳድግሽ 🌻😘🌻😘🌻😘😘

  • @user-qu2zo4mv6q
    @user-qu2zo4mv6q 2 года назад +1

    መምህር ተስፍዬን አየሁት ልበል የኔ ውድ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 года назад +7

    ሰላም ላንተ ይሁን እሼ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ዋው ድንቅ ልጆች ዜማ ያሬድ ጣፋጭ አንደበት የዛሬ ደግሞ ዋው ልዪ ነው ፈጣሪ ያሳድጋቸው ኢትዬጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f 2 года назад +1

    ማነው እደኔ ተወዳዳሪዋ ገነት ያሳቀው በእውነት በሳቅ ገደለችኝ😂😁

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад +3

    እድግ በይ ዜማዬ😍😍

  • @AzebZewje-ll9ur
    @AzebZewje-ll9ur 5 месяцев назад

    እሼ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +1

    አረ እሼ የራኪ ናፍቆት ሊደፋኝ ነዉ መቼ ነዉ የማያት የኔ ናፍቆት ራኪዬ

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p 2 года назад +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ሃገሬ 💚💛💞👌💪

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 года назад +10

    ኢትዮጰያዊ ኢትዮጰያዊ መልኩን ነብርም ዥግንጉርነቱን አይለውጥም እረ አይለውጥም ኢትዮጰያ ለዘላለም ኑሪ ሀገሬ 🌻👏🌻👏💚 💛❤ 👌 ገኒ እና ቅዱስ እንኳን ደስ አላቹ 👍

  • @remedan685
    @remedan685 2 года назад +1

    ኢትዮጲያ አገሬ የሚሰራ ቢሸልም ትልቅ ደረጃ እደርስ ነበር አሁን ያለንበት ዘመን የሚሰራ የሚተችበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል ተማሪው በትምርቱ ሰራተኛ በስራው የሚያምን ትውልድ እንፍጠር አገሬ ሰላም ውለሽ ሰላም አንጊ የወፍ መሟት አያሰማን አላህ ይጠብቅሽ ውድዋ አገሬ

  • @Ethiopiayou
    @Ethiopiayou Год назад

    እሸቱ አንተም እኮ ድንቅ ልጅ ነህ ዜማ ያሬድ የኔ ማር

  • @tgtube845
    @tgtube845 2 года назад +1

    ዜማዬ የኔ ቅመም እድግ በይ እንዴት ጣፋጭ ነች በዛ ላይ አንደበቷ ጣፋጭ አ ይ ባ ል ም አለች ዜማ 🥰🥰

  • @senksarmedia514
    @senksarmedia514 2 года назад +5

    *የዜማና የህፃናቱን ንፁ ህሊና ለሀገራችን ፖለቲከኛች ያድልልን ስለ ህፃናቱ ብሎ መዳኒዓለም የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው ይመልሳችው ጦርነቱም ያበቃልን አሜን*

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 2 года назад +24

    ምርጡ ሰው እሼ ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጲያ አንድነት ለህዝባችን ይሁንልን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад

    _አጨፋፈሩን ልክ እንደ እሼዋ ያስመሰለው ቅዱስ ነው ግን ማንም አይችልም እንደ እሼ ከምር ልዩ እኮ ነህ እሼዋዬ የእኛ እንቁ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ_

  • @13.Month.of.Sunshine
    @13.Month.of.Sunshine 2 года назад +3

    Tsega did it as Ethiopian should!! My #1😍🙏🏿
    The jeans could take Lil break it's holiday New year!! Celebrating with jeans on?!!
    Give the children of Ethiopians, Ethiopia!!
    I LOVE this show!!

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 года назад

    ፂሆን እና ፅዮን ለይቴችሁ ፃፉ ኤዲተሮች ፕሮግራሞችሁ ምርጥ ናቸው በርቱ

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 2 года назад +3

    ዜማየ ላች 2015 ገጥሞሻል እስኪ አዲሱ አመት በምን ተቀበላችሁት ኮሜታተሮች

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 года назад +1

    ዜሚት መቸም አልጠግብሽም የኛ ጣፋጭ እድግ በይልን🙏🙏🙏🙏
    ለኩረጃ አንደኛ ነኝ እነ ብሆን የእሸቱን ጭረፋ ቀርቶ ሳቁንም ከፈለጋችሁ ቁጭ ነው ማደርግላችሁ

  • @zazazuzu5560
    @zazazuzu5560 2 года назад

    ዜማ አንደበተ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
    አሼ ድካምህን ኢትዮጵያ ሰላሟ ሰፍኖ ለማየት ያብቃህ /ያብቃን /

  • @addismyway64
    @addismyway64 2 года назад +2

    ያአላህ በእደነዚህ ጭንቅላታቸዉ ነጭ ወረቀት በሆኑት ህፃናት ይሁንብህ ሀገራችንን ብሎም አለምን ባጠቃላይ ሰላም አድርግልን ዜማዬ ቅመም አላህ ያሳድግሽ አንቺን ሳይ ሁሉንም እረሳለዉ አይ ስደት🤔

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +8

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ብ

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_21 2 года назад

    እሼ ኢቲዮጲያ ሁሌም በአንተ ትገልጣለች ክፉ አይንካክ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @kalkdanalmayw2710
    @kalkdanalmayw2710 2 года назад

    ዜማየ የኔ ውድ ስወድሽ ማሬ እመብርሃን ታሳድግሽ 😍😍😍😍

  • @ethioanimations
    @ethioanimations 2 года назад

    ዜማ ያሬድ አንደኛ ወላጆች ልጆችን እንደ ዜማ ያሬድ ቢያሳድጉ አሪፍ ነው

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 2 года назад +1

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ

  • @b.6015
    @b.6015 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እሼ አረ እናቶችን አታድክሟቸው

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +1

    ዜማዬ የኔ ቅመም እድግ በይልኝ❤❤

  • @user-sp5xk1ci8x
    @user-sp5xk1ci8x 2 года назад

    ዜማዬ ኡፍፍፍፍፍ የኔ ፍቅር ነገር መነው እንደን የሚወደት ወለሂ ስወደት❤❤

  • @serkalemgetachew2121
    @serkalemgetachew2121 2 года назад +2

    እሼ እኮ ከህጻናት እስከ ሽማግሌ እኮ ነው የሚያዝናናው የሚያስቀው የሚያስደስተው
    ዘመንክ እልፍ ይሁን ውንድሜ

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 2 года назад

    እንዴት ደስስስስ አለኝ ዜማዬ ማየቴ እሸቱ ይባርክህ የልባችንን ስላወክልን:: አትጠገብም እኮ ደግመህ ደግመህ አቅርብልን እባክህ እሸቱ🙏

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад

    ጣፋጭ የሆንሽ ቅመም ነገር አላህ ያሳድግሽ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብ

  • @gegs217
    @gegs217 Год назад

    አረ ዜማዬ ፍቅር የትግሬ ዘር ያለው ሁሉም ጣፋጭ ነው ስንል በምክንያት ነን።

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 года назад

    የኒ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማርኮ ነሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @fufrshg360
    @fufrshg360 2 года назад

    ሌሎች ህፃናት የታሉ ሁሌም አንድ አይነት ሰው

  • @TUBE-fd3kv
    @TUBE-fd3kv 2 года назад

    ማነዉ እንደ ዜማ ጣፋጭ ልጅ ወልዶ መሳም የናፈቀው😍😍😍😍😍😍

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад

    የሼን ዳንስ ለመደነስ በራሱ ስልጠና የሚያስፈልግ ይመስለኛል💚💛❤🌺👏👏👏👏👏👏የሞከራችሁ አድናቂያችሁ ነኝ👏👏👏👏👏🌺💚💛❤

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 года назад

    እሽየ ኑርልን የኝ መልካም አዛኝ እሩህሩህ ደግ ሰው ተባረክ ከፍታህን ሁሌም እመኝልሀለው አከብርሀለው ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤

  • @lovepeace267
    @lovepeace267 Год назад +1

    ጣፋጭ የሆነች ልጅ

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 2 года назад +4

    እረ እናቶች አልተቻሉም😂😂ባለ ሀበሻ ቀሚስውን አንደኛ ናት😂😂😂

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +1

    ማነው የሚወዳተ እደኔ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Год назад

    አህለን እሼ መልካምሰዉ ማሻአላህ እንካንደስ አለሽ ዜማዬ የኔጣፋጭ እድግበይ

  • @maymrobi
    @maymrobi 2 года назад +1

    Great businessman

  • @jouryplays2368
    @jouryplays2368 2 года назад

    የኔ ማር እድግግግ በይ የኔ ጣፋጭ ከማዝናናኝ ቪዶሽ ወንድ ነሽ ሴት ሲላት እሼ ሴት በምን አወቅሽ በሆነ ነገር 😀😀😀😀የኔ ማር ስወድሽ እሼ ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልን ክፉ የተባለን ነገር ሁላ ፈጣሪ ያርቅልህ የኔ መልካም አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ሰላምን ናፍቃለችና ሰላም ያድርግልን አገራችንን!!!

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 2 года назад

    አይ እሸቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️

  • @kalaboss9896
    @kalaboss9896 2 года назад

    Wow yemr betam des yemil program new bertaln

  • @lindatoms1102
    @lindatoms1102 2 года назад +2

    የሚደንሰው ዳንስ መልክት አለው ኢሔ ሰው በቅርብ ጌታ ያጋልጠዋል💯

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 Год назад

      WEREGNA 😁😁

    • @lindatoms1102
      @lindatoms1102 Год назад

      @@learntulearn848 do you know about pizza gate Hillary Clinton and them ለማንኛውም #የኤደን_ትዳር ኢሔን ተከትለሽ ግቢ the name of my channel is God's babies በቅርብ መሰሪው ይጋለጥበታል ኢሔ ዘንዶ የዋጠውን ሁሉ አስተፋዋለሁ እግዚአብሔርዬ ምስክሬ ነው።⚔️🐉🍽

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 Год назад

      @@lindatoms1102 : QEDADDA LINDA 😁😁

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +3

    ዜማማር😘😘😘እድግበይ ኢትዮጲያ ለዘለኣልም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፈጣሪ ሰላሟን ያምጣልን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    የሼን ዳንስ እችለዋለው ወይኔ ብኖር ነበር ኪኪኪ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    እሼኮ በጣምነው ሚዘለው 😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @abdilazizhamiza2524
    @abdilazizhamiza2524 Год назад +2

    ዜማ፣ዲና፣ራኬብና ሰብሪና አንድ ለይ ብቀርቡ ምትሉት እጅ አዉጡ👐👐👐

  • @mesfinbelete6547
    @mesfinbelete6547 2 года назад

    best seen i have seen ever in eshes sow

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 2 года назад +1

    አስመሣዬቹን ወድጃቸዋለሁ በጣም ነው ያዝናኑኝ

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 года назад +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ እርጂም እድሜ ለእናቶች

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад

    እድግ በይ ዜማየ ጣፋጯ እሼ በርታልን ሠላም ለሐገራችን 🙏

  • @tademenesibu6110
    @tademenesibu6110 2 года назад

    des yilal thnks so mach..

  • @emufikertube
    @emufikertube 2 года назад

    አሼ ምርጥ ሰው እንዳንተ ያሉትን ኢትዮጵያውያንን አብዛልን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j 2 года назад

    የኔ ውድ እግዚኣብሔር ያሳድግሽ

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 2 года назад

    ዜማ ያሬድ ምርጥ ህጻን

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i 2 года назад +2

    _ዜማየኮ ድጋሜ ሪከርዱን ልትሰብረው ነው ከሁለት ቀን በፊት የነበረው ቪድዎዋ ሚሊዬን ሊገባ ነው የኔ ቅመም_

    • @sindutube3138
      @sindutube3138 2 года назад

      ገባ እኮ በአራት ቀን ውስጥ

  • @adanekebede9071
    @adanekebede9071 2 года назад

    yene wed 😍😍😍😍😍

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 года назад

    ማነው ይሄንን ቤት በፍቅር የሚወደው. ሰላማችሁ ይብዛልኝ እያልኩኝ
    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን

  • @enatdegaga4441
    @enatdegaga4441 Год назад

    Zemaye wededededddd 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @judijesus4354
    @judijesus4354 2 года назад

    jesus love you

  • @Alex-vn2nb
    @Alex-vn2nb 2 года назад +2

    ዜማን የሚወድ በlike ግለፁልኝ❤❤❤

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 года назад

    የኔ ፍቅር ስወዳት እኮ እድግ በይ🥰🥰🥰🥰

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    የኔ ማረ ዜማ ያረዴ 😘😘