It is a wonderful show till we see the guy holding the hen upside down. That is called animal abuse. If you want to know how much it hurts, try to put yourself upside down and stay for 5 minutes then you will understand how much you are hurting the living hen.
ልጆቹ የሰሩት የዳሽን ባንክ ማስታወቂያ 👌👌🤩. Awesome 👏 ዳሽን ባንክ ልጆች ላይ መስራቱ እውነትም ሃገር በቀል! I love ❤️ love ❤️ love ❤️ the idea. All the kids look professional too. Donky Tube thank you 🙏 for your outstanding job! 🙏
I am short of words to express my appreciation to Eshetu. He is an amazing human being. Thank you on working on young children and build them with strong Ethiopianism feeling. This gives us hope for future strong Ethiopia. Keep it up..you are fighting those trying to destroy Ethiopia by raising smart children to stand for Ethiopia.Thank you Thank you. RESPECT
እሼ ይሄን የልጆች program ቀጥልበት, እንዳታቆም ያዋጣሀል. የማይረባ RUclipsr ከማየት የሰው talent እየሰረቁ የሚያቀርቡ ከማየት እንደዚ አይነት ፕሮግራም ማየት ጤናማ ነው. Eshe you are multi- a talented person. Keep doing what you are doing!!!
hulm enantn sayachu nw y Ethiopia tsfa mitaygn....y Ethiopia tsfa enant nachu edgu
Woye to
Eshetuye mirt sew bewnet ❤️❤️
✌😁😁😁
Uo
It is a wonderful show till we see the guy holding the hen upside down. That is called animal abuse. If you want to know how much it hurts, try to put yourself upside down and stay for 5 minutes then you will understand how much you are hurting the living hen.
አዲስ አመት ማለት የዘመናት መቀያየር አይደለም አዲስ አመት ማለት እራስን ማንነትን መቀየር ነዉ ሰዉ ሆይ ዘመናት ለዘመናት እየተቀያየረ ነዉ እኛ ግን ያዉ እኛዉ ነን እራሳችንን እንለዉጥ ቁም ነገሩ እዚጋ ነዉ ልክ እንደ ዜማ !!
ትክክል ቸሬየ🙏🇪🇹🇪🇹
ትክክል ነህ
ሳህ ቸርዬ እውነት ነው❤❤❤
እውነት ነው
ቸሩዬ ምወድህ💗 እንኳን አደረሰህ
በ2015 አቦ እንደ እሸቱ መለሰ ልብ ያለው ሰው ያብዛልን ሀገራችን ሰላም ትሁን 😍🇪🇹
Amen
Amen eind eshitwo ayeneitwon yabezalen
አሜን ያብዛልን ።
Amen amen amen
ሰው ከሆንሽ እንደሱ ሰርተሽ ተለወጪ ለዉጪ ሆሆ
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
Ameen atis bagaa geese
ብችችቭ
Kenan tenanete heleme ayecha nabere selanete mariyamen
አሜን. ፫ እንኩዋን. አብሮ. አደረሰን
ወድም ደምራኝ
የኔ ቅመም ሃገር አይሸጥም አለች 😭እባክህ ፈጣሪ ለነዚህ ህፃናት ስትል ሃገራችንን ማርልን
Amenn
ህይወቷን ሙሉ የምትጠቀምበት ስጦታ ነው ያሰጠሀት:: ጌታ ህይወትህን ይባርክ ወንድሜ እሽዬ🙏
ዜማዬ ጣፋጭ ነገር ፈጣሪ ያሳድግሽ እሄንንም እድል የሰጣችዋት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችው እሼ በርታ ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ ትታየኛለች
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👌👌👌❤️
ውዴ ደምሪኝ
ዜሜዬ የኔ ቆንጆ ለወግ ለማዕረግ ደርሰሸ እሸቱን ደገፍ አድርገሸ ለማየት ያብቃን አሜን! መልካም አዲስ አመት 💚💛❤🙏
ዜማየ አስለቀሽኝ በትክክል ሀገር አትሸጥም 😘😘የኔ ጀግና ለቁም ነገር ያብቃሽ
ዜማዬ የእኔ ቆንጆ እንዃን ደስ አለሽ የእኔ ውብ እሸቱ ደግሞ ድንቅ ልጆች የሚል ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ብቻ ደስታችንን ሳቃችንን ከፍ አድርገሀል በጣም እናመሰግናለን
3Tjn
ልጆቹ የሰሩት የዳሽን ባንክ ማስታወቂያ 👌👌🤩. Awesome 👏
ዳሽን ባንክ ልጆች ላይ መስራቱ እውነትም ሃገር በቀል! I love ❤️ love ❤️ love ❤️ the idea. All the kids look professional too. Donky Tube thank you 🙏 for your outstanding job! 🙏
ኢትዮጵያዊያን እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት
የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️🙏
አሜን
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው የንገስታት ንጉስ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ከኢየሱስ በቀር ወደ አብ መግባት የለም ኢየሱስ ሕይወት ነው ጌታ ይባርክህ ❤️❤️
አሜን እኳን አብሮ አደረሰነሰ ምርጡ ወድማችን🥰🥰🥰
ዜማዬ የኔ ቅመም እንኳ መጣሽልን እንኳን አደረሳቹ የሀገሬ ልጆች ስደት ላይ ያላቹ ወገኖቼ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላቹ ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣህ ወደ ይቱብ መንደር 💚💛❤💐
እንኳን አብሮ አደረሰን ወድማችን
ይድረስ ለውድ ምርጡ ኢትዮጲያዊ እሸቱ መለሠ ምን እንደምልክ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ኢትዮጲያ አምላክ ያሠብከው ሁሉ ያረግልህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው
ኣሜን
Amennnnn yegbwal
እሸቱዬ በጣም እናመሰግናለን😍 ዘመንህ ይባረክ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ማለት አንተ ነህ።
ኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን አሚን በሉ
አሜንአሜንአሜን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ እፍፍ
Amen
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ልጅ ሲወለድ የራሱን እርዚቅ ይዞ ነው ሚወለደው 😍😍ውለዱ በተለይ ወንዶች አትፍሩ ልጅ ሲባል
በትክክል
ሙስሊም እህቶች ደምሩኝ
ሳሳህ
ዜማ ያሬድን የሚውድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ!🙏 አድሱ አመት በፍቅር የተሞላ ያድርገው
እንደማመር🌻🌻🌻🌻
@@tube2790 እሽ🙏
@@tube2790 ውዴ ደምሪኝ
@@_1749 ውዴ ደምሪኝ
ለራስህ ላይኩን ለመጠቀም👎👎👎👎👎👎👎💃👎💃
እኔ ምን ሆኜ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዜማዬ እንኳን ደስ ያለሽ ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው እሼ የህፃናቶች የኢትዬጲያ ተስፋ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
ዜማዬ የኔጣፋጭ መቼም አልጠግብሽም ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ እሸቱ አንተ ልዩ ሰው ነክ የምገልፅበት ቃል የለኝም እድሜ ከ ጤና ያድልክ
እንዚህን ድንቅ ልጆች እያዩ መፅናናት ነው እንጅ የሀገራችን አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታስ የጨለመ ሀዘን ውስጥ የሚከት ነው።
ሁልጊዜም አንድርምጃ ቀዳሚ ዶንኪ ቲዩብ
መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 👍
ደምሩኝ
ማነው እንደኔ ዘማ ሱስ የሆነችበት እንዴት እንደናፍቀችኝ. እንኳን 2015 አደርሳችሁ አደርስን 💐🌼🌻💐🌼🌻💚💛❤ ዜማዬዬዬዬዬዬ ይገባሻል
Zama yards menw endbfitu atsebme ymiySadegate ayemekrate bracwa mnegede tawra
ያጣየው ሰብስክራይብ አረገኝ
I'm from Eritrea 🇪🇷 but I love ❤️ you ❤️ so much 💋zemaye and happy new year ethiopian🇪🇹 Eritrean🇪🇷people ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
ስለ ሁሉም ነገር ስላደረገልን እግዚአብሔር ይመስገን ዜማዬ አንችን ያማጠች ማህፀን በእግዚአብሔር የተመረጠች ማህፀን ናት ዜማዬ ኢትዮጵያን የምታኮሪ ድንቅ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን እመ አምላክ ከፊትሽ ትቅደም የኔ ጣፋጭ በርቺ እሽ አሼቱ እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ያብዛልህ የእናቴ ልጅ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌻🌻🌻2015🌻🌻❤❤❤👏👏👏
ዋውውው!! እሼዬ ታሪክ ሰራህ በእውነት የዜማ ስጦታ ተሰምቶ የማይታወቅ ስጦታ ነው። እድግ በይ 🌻🌻🌻😍😍
ድና መልካሙ የታለች ቅመም የሆኑ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
የኔ ጣፋጭ ዜማየ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለነዚህ የዋህ ህፃናት ስትል አምላኬ አገራችንን ሰላም አድርግልን
አሚን አሚን አሚን ያረብ
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” መዝሙር 65፥11
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በእድሜአችን ላይ ይችን ቀን ተጨማሪ አድርጎ በሰላም እና በጤና አምላካችን እግዚአብሔር አደረሰን 🌻🌻🌻 2015 ዓ.ም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን
ወይኔ ኧረ ፈጣረየ ሆይ ለኛ ሳይሆን ለነዚህ ህጻኖች ብለህ ሰላሙን ላክልንን ❤❤
የኔ ቅመም ኪዳነ ምሕረት በጥበብና በሞገስ ታሳድግሽ
ማሸ አላህ ምርጥ ስጦታ ነዉ እንኳን ደስ አለቹ ዜማ ና የዜመ ቤታሰቦች።
I am short of words to express my appreciation to Eshetu. He is an amazing human being. Thank you on working on young children and build them with strong Ethiopianism feeling. This gives us hope for future strong Ethiopia. Keep it up..you are fighting those trying to destroy Ethiopia by raising smart children to stand for Ethiopia.Thank you Thank you. RESPECT
Yegodena lijoch endi yakrb demo betam tru yhonnebere enesum endezi tru chans edl endiyagenu
እሸቱ ሺ አመት ኑር አተ ባትኖር ኑሮ
ይችን ዲቅ ልጂ አናቃትም ነበር
አዲሱን አመት የሰላም ያዲነት ያዲርግልን
ደምሪኝ
ው
እሸቱ ምን እንድምልህ አላውቅም
የዜማ ያሬድ ትምህርት እድል እጅግ አስደስቶኛል።
እንዴት አይነት ተአምር እየሰራህ እንድሆነ ሳይ ሁሌም በአገርልጅነቴ ኮርቸብሃለሁ።
እግዚአብሔር ይጨምርልህ። የምታስበውን ሁሉ እሱ ይፈጽምልህ።
የኔ ቅመም እንኳን ደስ አለሽ የህፃናት አምላክ ሆይ ለነሱ ስትል ማረን ሀገራችንን ሰላም አርግልን እሽዬ ልበ ቅን መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ
እሸ መሸለም ያለበት ድንቅ ሰው ነው🤗🥺🥰🙏
ዜምዬ እድለኛዋ አሁንም እግዚአብሔር የውድፈትሽ ያማረ የስመር ይሁንልሽ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏
እሽዬ በጣም ደስ ይላል ዜማ ያሬድ አይምሮዋ የመያዝና የመሸምደድ ችሎታ አላት እና ይገባታል የኔ ቅመም የኔ ኮረሪማ እንኳን ደስ አለሽ።
ዳንዲ ቦሩ ትልቅ ክብር ይገባዋል ትውልድን በዚህ ምርጥ ስጦታ የህጻኗን ህይወት ስለለወጡ
ምን ብየ መፃፍ እንዳለብኝ አላውቅም።ዜማየን የኔ ቡጥቅላ በእድሜሽ ግን የእውነት ድንቅ ልጅ እግዚአብሄር ያሳድግሽ።ሀገርሽን የምትጠቅሜ ትልቅ ደረጃ ላይ ምትድርሽ ያድርግሽ።ቤተሰቦችሽን ምን እንደምላቸው አላቅም እንዳው ተባረኩ በእውነት
የሴት ልጅ እድሜ አይጠየቅም 😁🤣🤣እውነት ነው ዜማዬዬ ❤️እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም አድስ አመት 🌻🌻🌻
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Bekiche yehonech lij nat😂😂😂
አሜን አሜን አሜን
አቤት የሀይማኖት ዘረኝነት ይሄ የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ነው የ Orthodox በዓል አይደለም🙄🙄🙄
@@fairouzgargoum8226 እሺ 🙄🙄
ዋው የእውነት እሼ ቃላት ያጥረኛል ጌታን እግዚአብሔር ብድራትህን ይክፈል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ በሰላም በፍቅር ነፍ አመት ያኑርልን🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
ደምሩኝ
"በቸርነትኽ ዓመትን ታቀዳጃለኽ፥ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ 64፥11
እንኳን ደስ አለሽ ዜማ!
ማነዉ እደኔ ዜማየ እሚወዳት የኔ ጣፋጭ እግ/ሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ዜማየ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻2015የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን🌻🌻🌹🌹💐
እሸቱ ተባረክ።አንተ መልካም ነህ።ለዜማዬ ስላደረክላት ዉስጣችን የቀረች ልጅ ናት።ይገባታል።
እውነትም ድንቅ ልጆች ልበ ብርሀኖች ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋቹ 💚💛💖
ምነየ ቀደማችሁኝ😂ዜማ ያሬድ የኔ ልዩ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤ለመላዉ ሸቃላወች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን 😘😘😘መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
አሜንንንን
አሚን ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@@melkimelki1671 ሰብስክሳይብ አረጌኝ ማማየ
As an Eritrean, I am very proud of you all. Such a nice gesture.
ዜማ ያሬድ የኔማር እድግ በዬልኝ አችን ሳዬ ልቤ ሁሉ ዬደሰታል 💝💖🌷
የገጠር ልጆች ነፃ የትምህርት እድል ቀርቶ መገደላቸዉ ባቆመላቸዉ ሂወት እንደዚህ ናት
እውነት ነው ። ትምህርት ከተዘጋ አመታት ተቆጠሩ 😭😭😭😭😭😭
ትክክል 😭😭😭😭
እደኔ የዜማን መምጣት በጉጉት የጠበቀ በጣም ነው የምወዳት ዜሚ እሸቱእና መላው ኢትዮጲያውያን እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤
ደምሪኝ
እሸ እሽ ሁን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ እንትን የውለዱ እናት እድሜያቸው ይርዘም ደስታቸው ይብዛ
ያባትክን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑር እሜን
Congra ዜማ ያሬድ ይገባሻል 😍😍😍😘😘😘
በጣም ገራሚ ልጅ ነች እደጊ
እሼ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው
ደምሩኝ
ዶንኬ ቲዬብ የአመቱ ምርጥ 1ደኛ ከሶሻል ሚድያ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
አላህ ያሳድግሽ ጎበዝ ልጅ ሀገር🇪🇹❤ አትሸጥም አለች ቅመምየ😍
እንዴት ደስስስ ይላል ሁሉም ሰዉ የዛሬዉ ኮሜንታቸዉ እንኳን አደረሳቹ ብቻነዉ 🌼 እንኳን አደረሳቹ ለአዲሱ አመት ለዘመነ ሉቃስ 🌻💐💐💐🌻🌻🌺🌺🌼🌼🙏🙏
ድጋሚ ልፅፍ ነዉ ኣቶያሬድ በእዉነት ምርጥ ኣባት ነህ ማሚ ኣቺንም ጨምሮ ልጆች ወላጆቻቸዉን ይመሥላሉ
እግዚአብሔር አምላክ የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን 🙏 በእውነት መተሳሰብ መፍቃር አንድነት የአባቶቻችን ዘመን ይመልስልን🙏🙏
እሽቱ እግዝብሔርአምላክ ይባርክህ በእውነት ተባረክ ቃልየለንም !!!
እሼ እንኳን አደረሰ ትግራይ ውስጥም ብዙ ሕፃን ተሰጦ ያላችው ልጆች አሉ እግዚአብሔር አንድ እድርጐን እነሱንም መድረክ ላይ ለማየት ያብቃን ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን 2015 በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ።
አሜን የኔ ወንድም
Ameeeeeeen benzih mergna hewatoch mekenyat yetgray hethanat aleku betame yasazenale byebotaw lemiaylku hulu Ferrari yedereslachew
Melkam sewochin yabzalen trbareku
ዜማዬ ያንቺስ የጉድ ነው እድግ በይ ትልቅ ደረጃ ድረሺ ለሀገር የምትጠቅሚ ያድርግሽ አሼ ይመችህ አእምሮ ፈታ ይላል ልጆችን ስታቀርብ
እንኳን ደስ አለሽ ዜማችን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ። ለሰጪውም እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጠው።
ይቱብላይ እሷን እንግዲህ አታስለፍልፏት ተማሪ ትሁን መልካም የትምህርት ዘመን ዜማዬ
ዋው እሼ ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ በታች ያንተ እጅ እና ጥረት ነው እድሜ ይስጥህ ።
ማሳቅ እና ትልቅ መልካም ተግባር እሸቱ ተባረክ
እንኳን ደስ አላችሁ🎉 ዜማ ያሬድ ከኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አንዷ ነች እግዚአብሔር ይባርካት🇪🇹🙏🎉 ዜማን እወዳታለሁ🥰 መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን🎉🇪🇹🎉🇪🇹🎉🇪🇹
እሸ ትክክለኛ ስጦታ ነው ያበረከትክላት እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ እንድትሠራ ችሎታውን ይስጥህ 👌👌👌👌
*እሸቱ መለሰ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጥልን አንተ ባትኖር እንደ ዜማ ያሬድ አይነቱ ድንቅ ተሰጥዖ ያላቸው ልጆች ማየት አንችልም ነበር*
እንኳን አደረሳችው ድንቅ ልጆች ዜማዬ በጣም እንወድሻለን ለቁም ነገር በቅተሽ ለማየት ያብቃን እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ
ይኸ ፐሮግራም በጣም የሚበረታታ ነው በጣም ተስጦ ያላቸው ልጆች የወጦበት ነው የኔ ቆጆ አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርስሽ እሸቱም ምርጥ ሰው
ሀገር አትሸጥም የኔ ቅመም ዜማየ😍😍😍😍💚💛❤🙏
እስኪ ዜማን እምትወዷት 🤗🤗🤗👍👍👍
ወደ ጀነት የሚያቀርብ ስራ ሁኖ ሳልነግራችሁ የተውኩት ነገር የለም :ከእሳት የሚያርቅ ስራ ሁኖ ሳላስጠነቅቃችሁ የተውኩት ነገር የለም ።
ነብዩ ሙሀመድ ሶላሏሁ አለይሂ ወስለም
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነቭሴ ያረሡለላሕ
ውድም ደምራኝ
@@jemilaatube1904 ደመርኩሽ ማሚ
በዚህ ዘመን አንተ የመሰለ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ማግኘት ምንኛ መታደል ነው
እሼ የእውነት ትለያለህ ሽህ ዓመት ኑርልኝ
እግዛብሔር አብዝቶ ይጨምርላቹ እሼም ተባረክ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራከው
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ንብ
ጥሩ ምክር ነው ወንድሜ ሁላችንም አመስጋኝ መሆን አለብን !!!
ለነዚ ንጹሃን ልጆች ስል እግዚኣብሄር ኢትዮጵያ ሰላም ያድርጋል
ዋው ይቺ ቅመም ትልቅ እድል ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዜማ ያሬድ ጣፋጭ ነች ❤️❤️❤️ቤተሰብ ም እድለኛ ናቸው ዋናው የ እድገት መሰረት ትምህርት ነው 💚💛❤️💚💛❤️
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል እሼ የሰው ጥግ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ🙏🙏🙏🤗🤗😍😍😍😍
የሰማዩ አባታችን እነዚህን ምንም የማያውቁትን ህፃናት ተመልከትና ምሕረቱን አብዛልን ጌታዬ
እንኳን ደስ አለሽ ዜማ ይገባሻል የተመቻችሁ እስኪ
እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሰ ዓመት ይሁንላችሁ
ዜማ ያሬድ የኔ ጣፋጭ በሆነ ነገር እኮ ነው አምውድሸ እደጊ ተመንደጊ🥰
የማዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ እኛንም ቀጣይ ዓመት ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 2015 በሀገራችን ሰላምና ፍቅር የሚዘንብበት ይሁን ቅመሟ ደጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ዉይይ ዉደ የማዳም ቅመሞችን ስላስታወሽ thanks
አሜን
Ameen
@@islam5563 ውዴ ደምሪኝ
@@millionyohannes1036 ውዴ ደምሪኝ
በጣም ድስ ይላል እሸቱ ፈጣሪ ይባረክህ እንዳንተ ኢትዩጵያዊ ያብዛልን
እሼ የኔ መልካም ሠው እንጀራ ይውጣልህ ለዜማዬ ይሄ እድል ሥላገኘች በጣም ደሥሥሥሥሥሥሥ ነው ያለኝ
Zema yared is the most talented baby and she always live in our heart more over I have the great admiration for the brilliant comedian Eshetu melese
And his team
ዜማዬ እንኳን ደስ አለሽ እሼ መልካም አዲ አመት ይሁንልህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
"በቸርነትህ አመታትን ታቀዳጃለህ
መዝሙር 65:11
🌻🌻🌻እንኳን ከዘመነ ማርቆሰ ወደ ዘመነ ሉቃሰ በሰላም በጤና አሸጋገረን አድሱ አመት የሰላም የፍቅርና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት ያድርግልን🌻🌻❤🙏 እድግበይ የኔቆንጆ ለትልቅ ደረጃ ያድርስሽ😘😘
ፈጣሪ ህፃናትን ይጠብቅልን የተሻለውን ዘመን ያምጣልን እኔ አንድ ልጅ ነው ያለኝ እሱንም ማስተማር አቅቶኝ ጭንቅ ብሎኛል እስካሁን ምንም አልተዘጋጀሁም ወተት እየሸጥኩ ነው እራሴን እና ልጄን የማኖረው ከሰው እየተረከብኩ እሱም አንድ ቀን ሲገኝ አንድ ቀን ይጠፋል እስቲ ፀልዩልኝ ልጄ እንዳይሳቀቅብኝ ተጨንቃለሁ
እሼ ከ መዝናኛነት ያለፈ ኘሮግራም ነው !! አመሠግናለሁኝ !! ሰው መስራት ደስ የሚል ነገር ነው !! የወደፊት ህይወት አስተካከልክ
መልካም አዲስ አመት ለመላው የሃገር ልጆች
ዜማዬ የኔ ንግስት እንኴን ደስ አለሽ ከነቤተሰብሽ እንኳን ደስ አላችሁ. እሼ የዘመኔ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ
ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን ለነዚህ ህጻናት ስትል ሠላም አምጣልን ያረብ አገር አትሸጥም
ይገባታል ዜማዬ የኔ ቅመም ❤️👌👍👍👍
በናታችሁ ሰውን ማባዛት ከተቻለ ይሄ "እሸቱ" የሚሉትን ልጅ ሚሊዮን ኣድርጋችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ በትኑት
የኔም ሀሠብ ነዉ
Like newe
እንኳን ደስ አለሽ ጣፋጭ ያሆንሽ ፈጣሪ ያሳድግሽ እድግ በይ🙏😍❤
እውነትሞ ፌመስ ወይ ዜማ እሼ የተባረከ አምሮ ስላለህ ለተውልድ ለሌሎች በረከት ሆንክ።
አሼ አቦ አሁንም ተባረክ።
ዜማዬን እንደኔ የሚወዳት በላይክ 😍❤️🌼
የሚገርም ነው ስንት ነገር ትቼ ስጠብቃቹ ለምን እንደሆነ ዜማዬን ውድድድ ነው የማደርጋት ለቁም ነገር ያብቃት
እኔራሡ
ልክ እደኔ ጥፍጥ ያለች ልጅ ነች እኮ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
ህዝቦች መጪው ዘመን የሰላም
ይሁን ጦርነት በቃ በለን ያረቢ💕💕🇪🇹🙏
ውዴ ደምሪኝ
እሼ ይሄን የልጆች program ቀጥልበት, እንዳታቆም ያዋጣሀል. የማይረባ RUclipsr ከማየት የሰው talent እየሰረቁ የሚያቀርቡ ከማየት እንደዚ አይነት ፕሮግራም ማየት ጤናማ ነው. Eshe you are multi- a talented person. Keep doing what you are doing!!!