ሆያ ሆዬ በግድ ... ሕዝቡን አፍታታነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 468

  • @Viralology2
    @Viralology2 2 года назад +19

    Thanks!

  • @Diyaritube
    @Diyaritube 2 года назад +342

    ይሄ ነው የድሮው ቶሚ ደስ ብሎኛል ይመችህ

  • @BBOYTOMY33
    @BBOYTOMY33  2 года назад +326

    ስላያቹት ከልብ እናመሰግናለን ቡሄ ደርሷል ሞቅ አርጋቹ አክብሩት ❤️

    • @yerosenmelaku8571
      @yerosenmelaku8571 2 года назад +1

      enakebralen gin netela man 6 meche new yemiwetaw

    • @footballman5580
      @footballman5580 2 года назад +2

      Aref nw gn baelun ende festival atakberut geta melkotun yegeletebet 3stenetun yegeletebet elet newena lemeuse le elyas fetaren bemaseb makber yegebal albelezaya mnem aytekemem

    • @eyasumathewos3994
      @eyasumathewos3994 2 года назад +2

      ዋው ተመቻቹኝ😍😍😍

    • @weserstrae2360
      @weserstrae2360 2 года назад

      LOVE IT WHEN U SHOW OUR CULTURE

    • @helenmulugeta9081
      @helenmulugeta9081 2 года назад

      ቶሚሻ የእውነት ሳቅ በእናትህ coz ስንሞት የእውነት ነዋ አባቴ 😉😉

  • @zemkalemelaku2168
    @zemkalemelaku2168 2 года назад +4

    ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ተመችቶኛል🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @wanuyeabatualij3982
    @wanuyeabatualij3982 2 года назад +78

    ቶሚዬ የልጅ ትልቅ የሰው ምርጥ በርታ ሁሌም ልክ እንደዛሬው ደስተኛ ሁን ...... ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲❤

    • @ጌታጎንደሬው
      @ጌታጎንደሬው 2 года назад

      የልጅ ትልቅ የሚለው ይስተካከል እና የትልቅ ትልቅ ነህ በይው እሱ ልጅ ከተባለ እኛ አራስ ነን🤣

    • @wanuyeabatualij3982
      @wanuyeabatualij3982 2 года назад

      @@ጌታጎንደሬው 😂😂አረ

  • @dandi704
    @dandi704 2 года назад +20

    ቅስም ተሰብሮ ስታዋራ በጣም ደብሮኝ ነበር እንዲህ ደስተኛ ስትሆን ደስ ብሎኛ እንኳን ደስተኛ ሆንክ ሰላማቹ ይብዛ።

  • @ኑአብረንእንዘምር
    @ኑአብረንእንዘምር 2 года назад +45

    አሜን መልካም በአል ይሁንልን።

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 года назад +8

    በጣም ደስ እያለኝ ነዉ የጨርስኩ በድጋሜ እንጠብቃለን ትለያላችዉ

  • @mahi141
    @mahi141 2 года назад +70

    ኢትዮጵያዊ ነት በጣም ነው ደስሚለው እግዚአብሔር ዘረኝነትን ይጥፋልን🇪🇹😍😍

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 2 года назад +1

    ቶሚዬ ተናፍቀህ ነበር ዋው ደስ ሲል ሁሌም እንደዚህ ፈገግ በል ውድ ወንድም

  • @davemoment2853
    @davemoment2853 2 года назад +43

    It was fun watch u guyys much lovee and respect for all of y'all👏👏✌

  • @መረሰመረሐ
    @መረሰመረሐ 2 года назад +58

    እንደኔ የተመቸዉ ይደገምልን የምትሉ በላይክ አሳዩን 🙄🙄😄😄😄😄❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💞🌹🌹

  • @loveyourmindalittle
    @loveyourmindalittle 2 года назад +6

    የምትመቹ ፍጥረቶች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 года назад +19

    ዋው ቶሚ ይሄን ቀን ነበር የናፈቀን እንኳን ወደ ነበርክበት ደስታ ተመለስክ መልካም በአል

  • @ERMIYASEG
    @ERMIYASEG 2 года назад +65

    ማን የሌለ ያበደ ቪዲዮ ነው! ይመችሽ! 👍 ፓርት 2 ሊኖረው ይገባል!!!

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 2 года назад +2

    እኔ ደሞ ይሁኔ ያለ መሥሎኝ ነበር የተራቃችሁ መሥሎኝ ደስ ብሎኝ ወላሂ

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 2 года назад +1

    90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +13

    ቶሚዬ እደዚ ደስተኛ ሆነክ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ እንዲ ነው ሚያምርብክ ዋው ስታምሩ ቶሚዬ ፓርት 2 ይኑረው

  • @mesimesi1644
    @mesimesi1644 2 года назад +3

    አባቴ ፈታ ነዉ ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ ሰላማቹ ይብዛ

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 2 года назад +6

    በጣም ደስ ይላል በተለይ ከባህላዊ ጨፋሪዎቹ ጋር የነበረው ስብጥር በጣም ያምራል ግን ቲንሽ ካሜራ ማኑ

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 года назад +4

    ቶምዬ እንደዚህ ሰለ አየውክ ደሰሰሰሰ ብሎኛል ሁሌም ተደሰትልን እኛ ቤተሰቦትክ እንወድካለን ደሰታክ ነበር የነፈቀን በርታልን 😍😍😍

  • @yetenayetworetu8498
    @yetenayetworetu8498 2 года назад +1

    Tomy gobez egezeabher yebarkeh demo le addisu amet ande lay honachu endetemetu enetseleyalen 😍😍😍😍love you tomy

  • @callme_bereket
    @callme_bereket 2 года назад +9

    The ቤኤኤኤኤኤ part 😂😂😂yimechachu🔥

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 года назад +3

    ወላሂ በሳቅ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ 🤣🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 3 месяца назад

      አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hanichoye
    @Hanichoye 2 года назад +8

    This was the best 🤩
    Melkam Hoya Hoye! ❤

  • @yohi9
    @yohi9 2 года назад +2

    Tnx tommy you showed us how to forget the past & move on

  • @meaza2509
    @meaza2509 2 года назад +3

    እደኔ ምነው እየሳቀ ያለቀሰ 🤣🤣❤️❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ ❤️

  • @beki4kilo720
    @beki4kilo720 2 года назад +4

    ሆያሆዬ ቤቢዬ🔥

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 2 года назад +3

    Thank you all and love it! You all remind us how the truth about Ethiopian history

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 3 месяца назад

    እዉይ እንኳን አደረሳችሁ ደስስስስስ ስትሉ😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habeshawitzema3170
    @habeshawitzema3170 2 года назад +2

    የኔ አባት ቶሚየ እንኳን እየሳቅክ ባዲስ ደስ በሚል ሁኔታ መጣህ ተናፍቀህ ነበር። am happy for you dear fr ❤️❤️

  • @dagimdagi1598
    @dagimdagi1598 2 года назад +3

    ተመስገን ከብዙ ጊዜ በኋላ እደድሮ ተመልሰካል እንወድሀለን መልካም ቡሄ

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 2 года назад +5

    ጌታን ሆዴን አመመኝ በሳቅ ሞትኩ😂😂

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 2 года назад +8

    We need part 2 tommy...🥰🥰🥰

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 года назад

    .. Yimechachuu! Betam’ Arif Tizetaaa 🙏❤️❤️❤️

  • @helenyemariamlij2997
    @helenyemariamlij2997 2 года назад +4

    አሜን ያድርሳቹህ አይለያያቹህ

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 года назад +6

    ወይኔ እረ በጣም ድስ ይላል ተቀላክላቹ ስጨፍሩ የልክነቴን ትዝታ መጣ

  • @ሰላም-ዸ4ቸ
    @ሰላም-ዸ4ቸ 2 года назад +3

    እኳንአደረሳችሁ ቶሚየ እግዚአብሔር ያመትሰዉ ይበላችሁ

  • @EnkuFrank
    @EnkuFrank 2 года назад +1

    gerami video 👍, keep it up

  • @senaytwe
    @senaytwe 3 месяца назад +1

    በጣም ነው ደሥየሚል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahimahimahi6629
    @mahimahimahi6629 2 года назад +3

    ወይኔ ዛሬ እደዛሬ ስቄ አላቅም ደስ ትላላቹ መልካም ቡሄ🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 года назад +8

    የበፊቱ ቶሚ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ አቦ 😂😍

  • @mikufasil6789
    @mikufasil6789 2 года назад +37

    ወንድም ስትስቅ ማየት ይናፍቃል

  • @SuperKalingo
    @SuperKalingo 2 года назад +1

    አቦ እኮ ፍቅር ነው ሚያምርብን

  • @moustaphadiallo5455
    @moustaphadiallo5455 2 года назад +2

    Love to see this type of energy in à country💪🏾💪🏾💪🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @netsanetmulugeta244
    @netsanetmulugeta244 2 года назад +4

    ቶሚዬ ደስ ትላላችሁ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @helenmulugeta9081
    @helenmulugeta9081 2 года назад +8

    This is hu u are boy go bro go
    We love u 😘😘እናም ምን ልልህ ፈልጌ ነው ጊዜህን ተጠቀም ሕመምህን አብሮ ከታመሙት ወዳጆችህ ጋር ወደ ፊት ግን ድጋሚ ላለመጎዳት እራስህን ጠብቅ ሰው ንፋስ ነው ደስ ሲለው የሚሄድ ደስ ሲለው የሚመጣ የማይጨበጥ እነሱ ልክ አንተ ስህተት አድርጎ ሁሌ የሚስል ፍጡር በርታ አባቴ የድምፅህ ሞገስ እና የዋህነትህ ብቻ በቂ ነው የፊት ገፅታ የሰው ልጅ የውስጥ ማንነትን ይናገራል እኔ አላልኩም መፃሐፉ ነው ያለው

  • @abdihope3198
    @abdihope3198 2 года назад +1

    Wow this is the most amazingand the best video i,ve ever seen in youtube
    Tnx b boy

  • @eluyagoytom6158
    @eluyagoytom6158 2 года назад +1

    ቡሄ..❤ቶሚየ ሰወድህ ወንድሜ... በርቱ

  • @ባለማተቧነኝያተውታማሚ

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት 😁🤣🤣🤣🤣

  • @tt-hb4yq
    @tt-hb4yq 2 года назад +1

    ወየው በሳቅ ሞኩኝ በተለይ መጨረሻው አድላይ ስጮሁ🤣🤣🤣🤣

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +9

    👍👍👍😂😂😂😂😂ተመቻቹኝ አቦ ደስስትሉ ይመቻቹ ይበልጥ ደስ ያለኝ የኦሮምኛ ጨፋሪዎች ከነሱጋር ስትገናኙ ከላይሆነው በዚጋ እንምጣ በዚጋር ስትባባሉ ውስጤነካኝ ደስም አለኝ ለካስ ፍቅር አለን እዚf bላይ ያሉናቸው ሚያባሉን ሰዎንፁነው ሀገሬ ኢትዮጲያን ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያርግልን

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад

    ቶሚ ምርጥ ነበር እንኮን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን አይለየን

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-ሐ4ቨ 2 года назад +3

    መልካም በዓል ቶሚ ምርጥ ስራ ነው

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሞትኩ እውነት ሁሉንም የኢትዮጵያን ቋቋ ባወኩኝ ብየ ተመኘሁ ከአማራኛ ዉጭ መፊ ማሎም 🥺

  • @menabameha7085
    @menabameha7085 2 года назад +2

    ቶሚዬ እንኳን ደስታህ ተመለሰልህ

  • @habesha_Dish
    @habesha_Dish 2 года назад +1

    Tomas betam nw metmechgn getan you are my favorite ቁ1 youtuber

  • @abiyarcomparisons
    @abiyarcomparisons 2 года назад +1

    ያበደ ነው ማን. ሁሉም ያልፋል አንተ ላይ የሚያምረው እንደዚ ፈታ ብሉ እኛንም ፈታ ማድረግ ነው ይመችህ

  • @solihabshamelaku5222
    @solihabshamelaku5222 2 года назад +2

    We are proud of you Tomy keep your head up ⬆️

  • @flame9729
    @flame9729 2 года назад +2

    Woooo what a video nice come back bro

  • @EyerusalemNegese
    @EyerusalemNegese 4 месяца назад +1

    Yidegem zedrom😅😅😅🤲🤲

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 2 года назад

    ቶሚ ደስ ስልክ ደስ ይለናል አንተ እንደዝህ ነዉ ሚያምርብክ

  • @hiwettzazu
    @hiwettzazu 2 года назад +3

    ደስ ስትሉ በእውነት 😍

  • @EtagegnGoche
    @EtagegnGoche 3 месяца назад

    አንድነታችን ፍቅራችን ሲያምርብን

  • @መቅዲ-ኸ7በ
    @መቅዲ-ኸ7በ 2 года назад +1

    ደሞ ሁሉም በጣም ነው የሚመቹኝ በአገኛቸው በጣም ነው ደስየሚለኝ

  • @talkingeez
    @talkingeez 2 года назад +3

    ኢትዮጵያዬ💚💛❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +1

    እንኳን አደረሰን ደስ ትላላችሁ ቶሚ ግጥም ብሎ ዝም 🤣🤣🤣

  • @lydiaseife1365
    @lydiaseife1365 2 года назад +9

    🤣🤣🤣i love you guys 😍😍

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 2 года назад +1

    አስተማሪ ነው !

  • @candel2254
    @candel2254 2 года назад +1

    Welcome belenal ye derow bboytomy I'm happy to see you like this

  • @yohanalemma7970
    @yohanalemma7970 2 года назад +1

    The guy in the taxi was so cute 🥰

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 2 года назад +2

    Abet nafkoten tewetaw eza yemetaw meselegn yimechachu wegenoche ❤

  • @sus2475
    @sus2475 2 года назад +2

    ቶሚ እንድህ ፈታ ስትል ነው ደስ የሚለን

  • @zellitube
    @zellitube 2 года назад +11

    🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳን አደረሳቹህ💚💛❤

  • @samrawitsolomon8331
    @samrawitsolomon8331 2 года назад

    Teleyalachu🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ewunet betam nw yasakachehugne emebete tetebekachu🙏🙏🙏

  • @amanaman471-u8s
    @amanaman471-u8s 2 года назад +2

    ደስ የሚል ነው... thanks 🤣🤣🤣

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 2 года назад +5

    God Bless you Guysss Wy Love you

  • @alazar2081
    @alazar2081 2 года назад

    Yha nw beboy bka big boss tmlsol man yiktrl fta fta video yasflgnal. appreciation you bro all the best

  • @-sostmedia5396
    @-sostmedia5396 2 года назад +5

    እመቤቴን የዉ ምልህ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ ከፍ በል 😂😂😂😂🙏 ይመችህ አቦ

  • @collectionbyruthyirgalem9409
    @collectionbyruthyirgalem9409 2 года назад +1

    Here a fan beginning from mekele vine😍😍😍😍😍

  • @tymsztemesgen1008
    @tymsztemesgen1008 2 года назад +2

    Omg I laughed like crazy 😂😂😂 you made my day bro !!! thanks

  • @arsen_r3
    @arsen_r3 4 месяца назад

    Do.this year agian pls 🙏🙏

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 2 года назад +1

    Wonderful video! The old black boy Tomy is back.

  • @habjoo3664
    @habjoo3664 2 года назад

    እዉነት ነዉ በጣም ሲቀናል

  • @cheremuler628
    @cheremuler628 2 года назад +1

    ተመችቶኛል ማን በዚው ቀጥል✌️

  • @hilt9788
    @hilt9788 2 года назад

    እኳንም ደስተኛ ሆንክልን ቶምዬ

  • @سعادهسعيد-ح9ن
    @سعادهسعيد-ح9ن 2 года назад

    WOOOW BETAM DIS YEMEL KEN NEW YASALAFACHEHUT YAMETSAW YEBELEY BERTA TASHENEFALEH

  • @lamriabiye782
    @lamriabiye782 2 года назад

    Ymr gerami video nw tomy knene nw yaberahew😍❤😍❤

  • @zemariamtadesse2578
    @zemariamtadesse2578 2 года назад +6

    Uuu no words men i rly like it ❤❤❤
    Happy holiday

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    ከጅማሬዉ እስከ መጨረሻዉ በሳቅ ገደሉኝ

  • @hebrondaniel5466
    @hebrondaniel5466 2 года назад

    Bro ur editing is 🔥 omg the everything I would like if u show me something thanks keep it up good job ur always number 1 fan

  • @anutube2425
    @anutube2425 2 года назад +6

    ኧረ ሁሌም እንዲ ፈታ በልልን ቶሚ

  • @oliyadaabera5711
    @oliyadaabera5711 2 года назад +2

    This is Fire. I loved it.

  • @rahelnigusse7356
    @rahelnigusse7356 2 года назад

    ወንድሜ በርታ

  • @yitaebelay5527
    @yitaebelay5527 2 года назад +3

    this is our best culture .we have struggle for growth our culture ever, so iam very happy

  • @ezuezizi3035
    @ezuezizi3035 2 года назад +2

    ይሄን የመሰለ ሳቅ እና ደስታ ለማንም ብለህ እንዳታጠፋው

  • @y_o_h_a_n_n_e_s
    @y_o_h_a_n_n_e_s 2 года назад

    I can't stop watching this

  • @gediyonnabi9973
    @gediyonnabi9973 2 года назад

    wow tomisha kenu debrogh balke sat feta new yargachugh 😄😄yemechachu yemr😃😃😃

  • @pandafilmstrailertube3196
    @pandafilmstrailertube3196 2 года назад

    tomy bro... siletemelski desbilongal ewedihalewu bro

  • @madetube4356
    @madetube4356 2 года назад +1

    Betam dess yilal kemir 🤣🤣😊😍😊