ደራ እንደ ወልቃይት?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии •

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue День назад +3

    በደርግ ዘመን በመራቤቴ ወረዳ ውስጥ ተካቶ ነበር ኢህአዴግ ሲገባ በቋንቋ ምክንያት መራቤቴ ወደ አማራ እንድሁም ኦሮሚኛ ተናጋሪው ደራ ወደ ኦሮሚያ ተካሏል። በአማራ እሊቶች ዘንድ ደራ ወረዳ የስጋት ቀጠና ናት ምክንያት በጅኦግራፊ በማንነት እና በቋንቋ ከደቡብ ወሎ( ቦረና ኦሮሞች) በእጅጉ የተሳሰረ ሰለሆነ ደራ በዚህ ከቀጠለ ደቡብ ወሎን ወደ ፊት እናጣለን የምል ሥጋት አላቸው።

    • @daakaatube7642
      @daakaatube7642 22 часа назад

      Spot on! That is the main reason for all these savageries

  • @horakiilolee9447
    @horakiilolee9447 День назад +3

    Man, the government is not protecting the Oromo people. Instead, it is favoring the Amhara Fano to transfer the land to Amhara regional state.

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 День назад +1

    What a brilliant and matured person & very critical. I really appreciate the whole interview and discussion 🎉🎉

  • @YeshiKassa-p7m
    @YeshiKassa-p7m День назад +3

    ሰዉየዉ የሚያወራ ው የሱ ሲሆን እውነት የሌላው ሲሆን ትርክት አማሪን ጨካኝ ኦሮሞን ተበዳይ እያደረገ የሚሰብክ አደገኛ ሰዉ ነዉ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 День назад +2

    Vary interesting discussion topics and informative.

  • @te4844
    @te4844 День назад

    Ato Asefa is right, Shenie disarmed people throughout Oromia.

  • @Oromo-koo
    @Oromo-koo День назад +1

    Thanks dear brother Ermas! 🥰

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 День назад +1

    The "Mule politicians" are working hard to dismantle the country. "Dr" habtamu is responsible for this. የበቅሎ ፖለቲከኞች ትርክት አያልቅም።

  • @geletabeyene9270
    @geletabeyene9270 День назад +1

    Dara cannot and should not be compared to Wolkayit!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 День назад

    ትጥቅ መንግስት ባያስፈታቸው ኖሮ ያለመንግስት ድጋፍ ጥቃቱን ከሁለቱም ፅንፈኞች መከላከያ ይችል ነበር ወይ??

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 День назад

    የራሱን ሕዝብ መሳሪያ በግድ ነጠቀ የሚለዉ አሳማኝ አይደለም። ታሪክ ነዉና አረጋግጦ ማቅረብ የግድ ይላል።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад +1

    ይህ ሁሉ የመንግሰት ችግር ነው መቆጣጠር ባለመቻሉ አራት ነጥብ

  • @GetachewSolomon-sb5qz
    @GetachewSolomon-sb5qz 23 часа назад

    Betam tilqe sew yeteshae maret lay yalewn qulche adirgo miyasay mereja new

  • @te4844
    @te4844 День назад

    Shenie thinks people will resist their atrocities.

  • @MalkamuBenti
    @MalkamuBenti День назад +1

    ወለጋ ሙሉ ሸዋ ሙሉ ኢትዮጵያ የአባቶቻቸዉ አጽሜ ርስት ኦሮሞ የዛሬ 400 ዓመት አከባቢ ኦሮሞ መጣና ርስታችን ይዞብናል ኦሮሞን እናስወጣ ብለዉ እየታገሉ ነዉ ደግሞ ትግሉን ልዩ የሚያደርገዉ ይህንን የሚመሩትና የሚደግፉት ኦሮሚያ ዉስጥ ተወልደዉ ያደጉ እንደ መሳይ መኮንን ግዘዉ ለገሴና ሌሎችም ዛሬም እዚሁ እየኖሩ ቁስላችን ይነካካሉ እኛ ደግሞ "አቃፍ ነን"በማለት ማዉራት!!

    • @mulefufa-p8u
      @mulefufa-p8u День назад

      Before you were coming from Arab we do have our owed name,rivers,mountain vally and springs .

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 День назад

    Like Berhanu Jula's analysis " Sami gondrew"😂

  • @andemariam1763
    @andemariam1763 День назад +1

    Giving the country leadership for Oromo is the biggest mistake.

  • @habibkedir6203
    @habibkedir6203 День назад +1

    Good point

  • @fuadhussein9259
    @fuadhussein9259 День назад

    clear & precise analysis!!!

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад +1

    ኢርሚ መረጃህ ልክ ነው ሰውየውግን መሰረት የለውም

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 День назад

      He analysis like berhabu jula "sami gondrew yibalal" aynet gegema

  • @zewdiea
    @zewdiea День назад

    አማራም እሮሞም መሆን አይጠበቅብንም የጥፋት አጀንዳ ስረገብ ማውገዝ አለብን 🛑🛑🛑

  • @horakiilolee9447
    @horakiilolee9447 День назад

    Ermiyas, you need to open your eyes. The Ethiopian regional states are not free to rule . compare them with the American states to figure out the problem of Ethiopia.

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 День назад

    ሽማግሌው ስለምታውቀው አውራ:: ስለወልቃይት የምታውቀው ያለ አይመስለኝም

  • @ZumamTube-150
    @ZumamTube-150 День назад

    ኤርሚያስ እንደ አንተ የወረደ ነሆለል ደግሞ አልተፈጠረም😂

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 День назад

    Becarful man ! leyuntun betam eysbek nw mafreya neh🐴

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 День назад

    Ena ante " denqoro aydlhem agote...😅?

  • @KirubelBeyene-p1s
    @KirubelBeyene-p1s День назад +4

    ምን ደራ ብቻ እንደ ወልቃይት ትላለህ መተከል ወለጋ ሙሉ ሽዋ ለኛ እንደ ወልቃይት ነዉ አስፈላጌ ከሁነ 2ሺ አመታት ወደ ሁላ ተመልሰን ታሪክ አንስተን የኛ የሁኑትን ሁሉ ወደ እኛ እናመጣቸዉ አለን አትጠራጠር ምን ደራ ብቻ ትላለህ ኦሮሞ ሁነ ማንም ኢትዩ መኖር ከፈለገ መብት ነዉ ነገር ግን አንለምነዉም መሂድ ይችላል የመሂድ ፍላጎት ያለዉ መሬቱን ጥሉት ይሂዳል የኢትዩ የሀገራችንን ርስት እንጂ ሲሙቅ በማንኪያ ሲበር በእጂ እንደሚባለዉ ሲሙቅህ ኢትዩ ነኝ ሲከፍህ ልገነጠል ነኝ አያስፈልግም እሂ ሀገር ነዉ የሰራነዉ ገንፉ እንደመስራት ቀላል አይምሰላቹሁ እናት ሀገር ኢትዩጰያ ክብርሽ ከፍ ከፍ ከፍ ይበልልን ኪሩቤል ነኝ ከጎንደር ከተማ አማራ ወገኖቹን ይዞ ሀገሩን ይጠብቃል ያስከብራል ኢትዩያየ እንወድሽ አለን ❤❤❤❤❤

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 День назад

      ይህ እይነት አስተያየቶችነው ችግር እየከተተን ያለ!!!

  • @OshoBenta
    @OshoBenta День назад

    This guy is PP cadre.

  • @Semubam
    @Semubam День назад

    እኔ የሚገርመኝ በጣም ሰይጣን እንደሆንክና ነገ እንዲሆን የምትፈልገውን እንዲፈጸምልህ ለስለስ ባለ አማርኛ ትናገራለህ እሳቸውም ይፈጽሙታል።

  • @husseinambo3464
    @husseinambo3464 День назад

    Dharraa የኦሮሞ ስም ነዉ መሬቱም ሕዝቡም ኦሮሞ ነዉ ከሌላዉ ጋር አብሮ ይኖራል! አማራ ፋኖ ኦሮሞ ይዉጣ ብሎ ይገድላል!!
    ኤርምያስ አስተሳሰቡና ፍላጎቱ ከ130 ሚሊዮን ህዝብ ላይ መጫን አትችልም! የእያንዳንዱ ዜጋ የራሱ መብትና አስተሳሰብ አለዉ!! ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ የምትኖረዉና የምትቀትለዉ በጦርነት አይደለም በሕግና በመስማማት ብቻና ብቻ ነዉ!!

  • @WeldeGebremedhin
    @WeldeGebremedhin День назад

    ሀሳቡ ዘገናኝ ቢሆንም ለዚህ አዋላጆች ኢርምያስ እና ሲሳይ አጌና ናቹህ ይቅርታ ጠይቁ

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад

    ትክክል ነህ ኢርሚ

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 День назад

    ለምን ህዝብን የሚያባላ ትርክት እንደምነገር አይገባኝም። ጥንፈኛ ግለሰቦች በሁለቱም በኩል ለዩቱብ ሽቀላ የሚያደርጉትን በህዝብ ወክሎ መናገር ልክ አይደለም።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад

    ውሸት አይደለም ወልቃይት ጎንደር ነው ።

  • @TsegazeabTesfay
    @TsegazeabTesfay День назад

    Hig kelele sebawi kibri yelem hig hige mengsti makber lesew lij hilwna new

  • @MeseretChikssa
    @MeseretChikssa День назад

    የታሪክ ፍርድ ሰጪ ማን ነው ? ኦቦ ኤርምያስ ጭቃ ውስጥ መሆንህን አላወክም እንዴ ?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад

    እውነት ነው

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 День назад

    Ebakachehu 1 mehonen ensbek please please 🙏

  • @kenateshome3421
    @kenateshome3421 День назад

    ኤርሚ እባካችሁ ድምጽ ሁኗቸው😢😢😢

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 День назад

    ሀገሩ ያልሆነው ነገድ ኢትትዮጵያን እንደፈለገው ሊያደርጋት አይገባም አብሮ ለመኖር ያልፈለገ የኦሮሞ ነገድአማራን ጨፍጭፌ ልጨርስ ካለ ሳይወድ በግድ ሌላ መፍትሔ ሊፈጠር ይገባል ።ስለ ኦነግ ግለጽ ።አሁንም ሚድያ ወጥተህ ስለንተባተብክ ኦሮሞ ጋት መሬት ከኢትዮጵያ እንዳለው እውነት አስመስለህ ብታወራዲቃላው ኤርምያስ እውነቱን አይቀይርም ።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад

    ሚስስ ጎልዳሜር ትባላለች

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o День назад

    ❤❤❤❤ 1:04:03

  • @yebeltalFerede
    @yebeltalFerede День назад +2

    ከአንድ ትልቅ ነኝ ከሚል ሰዉ ይህንን አሰቀያሚ ንግግር መሰማት ያሳፉራል የtiktok ወሬ ለህዝብ አይነገርም

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 День назад +1

    You blame "amhara elites " the then you arguing one side blindly, shame this guest of ermias👈

  • @SolomonTadesse-o9v
    @SolomonTadesse-o9v День назад

    ኤርሚያስ በጣም አከብርህ ነበር እንደዚህ አይነት ሚዛኑ የተፋለሰ ሰው ታቀርባለህ

  • @GetnetAyalneh
    @GetnetAyalneh День назад

    Ermi I was proud of you for z last 5 years but now I doubt what happen with you.

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg День назад +1

    ይህ ሰውየ ፓዘቲብ አይደለም

    • @mogestigab18
      @mogestigab18 День назад

      Hultum inferiority complex nw yadgut😢

  • @Yosephdebebe
    @Yosephdebebe День назад

    This guy is big, but his mind is narrow not matured to address this issue ,Ermi better discuss with others who is matured in mind not in Age.Even he knows nothing about Gonder & Tigray, but he was giving analysis & conclusion about Welkait. Amahara & tigray they are living in harmony still a lot of pTigraian are living peacefully in Gonder ,Wello,.....thats very good let them live together because they have the same Culture,Religion.....& they are married for more than a Century. I am very sad i lost my time & gained nothing out of it. Let him back to School.this kind of discussion will not bring Unity & Peace.Let God intervene & healed our nation bring peace for our poor nation.