ፕፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ ምን እያሉን ነው?

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 78

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 8 часов назад +11

    በአሁኑ ሰአት የምታቀርበው ፕሮግራም በማስረጃ የተደገፈና በታሪክ የተመሳከረ መረጃ በመሆኑ እውቀትና ግንዛቤያችንን እያሰፋልን ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @hussenmohammed6108
    @hussenmohammed6108 3 часа назад +3

    እዲነዉ ኤርሜ ምርጥ ትንተና ነዉ እናመሰግናለን።

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 7 часов назад +7

    መስፍን ፈይሣ ጨርሶታል።ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ስለ ኢትዮጵያ ምንም አይነት ትንታኔ መስጠት አይችልም ብሏል።

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 6 часов назад +5

    ኤርሚያስ እንደምን አለህ እውነት ለመናገር ከአንተጋ ለረጅም ጊዜ በሐሳብህ ባልስማማም ጋዜጠኛ አይደለሁም ስትል ትክክል ነህ ጋዜጠኛ አይደለህም ነገር ግን የማይደበቀው የተማርክ ፖለቲካን እንደ ስምህ ያህል ጠንቅቀህ የምታውቅና መተንተን እንደምትችል ግን ማንም ሊክደው የሚችል አይመስለኝ እስቄል ጋቢሳ ግን የፖለቲካና የመተንተን ችሎታ የለውም ኖሮትም አያውቅም እስቄል፡የጥላቻና የስልጣን ፍላጎትን መሰረት ያለው ወደ ሚዲያ የሚወጣ የተጨበጠ አቋም የሌለው ሰው ነው ሲቀጥል እስቄል ከአማራ እዝብጋ ያለው ጥላቻ በደምስሩ የገባ ሁሉ ይመስለኛል ዛሬ ለእነሱ ያቀነቀነ መስሎ ሲሰማቸው እሱን የመረጃና የሐሳብ ምንጭ ሲያደርጉት ያሳፍራል

  • @mulu65
    @mulu65 8 часов назад +3

    እረመቸነው በራስህ የምትቆሞው የመጣ ሁሉ በነዋይ የሚያዝህ።

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 Час назад

    ጎበዝ አርሚ ጥሩ ትንታኔ ነው ኤርሚ

  • @Bereda100
    @Bereda100 Минуту назад

    ፕሮፌሰሩ አእምሮው የተነካ ይመስለኛል።

  • @ruthsol2826
    @ruthsol2826 Час назад +1

    Ermiyas, how can you sell yourself to PP like this? I want to tell you one thing, please don't feed your children with this money, it is a curse

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 2 часа назад +1

    አሁን በመንግሥት ላይ ያለው ኦህዴድ ነው ካሉ ፕሮፈሰር መንግሥቱ የኦሮሞ ( ኦሮሙማ) የሚሉትን ትደግፋለህ ማለት ነው ::
    እውነትም የፖለቲካ ሰው አይደሉም ::
    የቸገረን እኮ በዳያስፖራ የምትኖሩት ምሁራን ሀገር መበጥበጥ እንጂ ስለፖለቲካ አታውቁም የምንለው ለዚህ ነው ::

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 5 часов назад +1

    እውነትና እውቀት

  • @oddaa647
    @oddaa647 4 часа назад +2

    ኤርሚ አንተ ግን ሸርተት ማለት በጣም ትችላለህ።

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 4 часа назад

    "የመርህ ሰው" እባክዎትን የርስዎ ፉተታና ስድብ ምርቃት አለመሆኑን ይረዱልን።

  • @H2o-581
    @H2o-581 53 минуты назад

    ፕሮፌሰር እዝቃኤል እያለ ያለው እኮ? በመንግስት የሚዘወር የገዳይ ቡድን ነው, ልክ በቴ ኡርጌሳን , ሃጫሉን , የከረዩ አባገዳን የገደሉት አይነት ማለት ነው! ለከረዩ አባገዳ ያልተመለሰ ሃይል ለደራ ህዝብ የሚጨነቅ ይመስልሃል ? ለም የብልፅግና ሴራ ተነቃበት ነው?

  • @MovieRecaps3690
    @MovieRecaps3690 8 часов назад

    The objective of establishment of ODD is to keep interest of TPLF. Your difference is not far you can discuss understand each other

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 3 часа назад

    Under PP, can Oromo individual in Kemissa run Amhara Region? Or included in Regional power structure?
    Can Amhara individual in "Addis Ababa" run Oromia Region? Or Amhara individuals can be included in Oromia Regional power Structure?
    If not, how do you conclude PP is genuine National Party, not Front? In reality, who is running the Amhara Region? Who is running Oromia Region? Who is running Somalian Region? Benishangul-Gumuz Region? Tigray Region?...
    In reality PP is the curtain to cover OPDO,...💯

  • @rttr3992
    @rttr3992 2 часа назад

    Pr. Esikel. 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @BilalYesuf-td4wq
    @BilalYesuf-td4wq 5 часов назад +2

    እዝቅኤልን ኘሮፌሰር ያለው አካል ሊጠየቅ ይገባል

  • @estifanosabraham-m8v
    @estifanosabraham-m8v 5 часов назад +2

    አይ ኤርሚ ቅሌታም ተነቅቶብሻል :: አሳዘኝሽኝ

  • @asnakeraya4181
    @asnakeraya4181 7 часов назад +3

    ስም መቀየር መፍረስ ነወይ?

    • @SEP2922
      @SEP2922 5 часов назад

      Exactly

  • @solomon2514
    @solomon2514 4 часа назад +1

    ሟች ኤርሚያሰ

  • @SaidAhaw-nb9em
    @SaidAhaw-nb9em 25 минут назад

    - ሚንሊሊክ አውቅም ማለቱ ከኦሮሞ አንፃር ሚመሰገንበት ነገር አላወረስም ማለቱ ነው::
    - ቦለትከኛ አይደለሁም ሲል ስራይ ነው ብሎ አሐመዘውተሩ ነው::

  • @dagmawiberhanu9703
    @dagmawiberhanu9703 Час назад

    አቶ ኤርሚያስ+ ባገኘሄዉ አጋጣሚ የህዉሃትን ብጽእና ልትነግረን እንደሚዳህ ይገባናል። ለእኔ ሁላችሁም ያዉ ናችሁ። እሳት ካየዉ ምን ለየዉ? ለነገሩ ስሜት ለሚነዳዉ መንጋ ከዚህ በላይ ምን ጣፋጭ ኬክ ትሰጡታላችሁ?

  • @Balahageru-s7g
    @Balahageru-s7g 3 часа назад

    Please focus on the issue and argue.

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Час назад

    Zaryes zenitehal Eritrea satsadeb alefk min tegegne hule new yemtsedbachew

  • @desalegnanja5905
    @desalegnanja5905 7 минут назад

    ብልጽግናዎች ገጽታቸዉን እንድትገነባላቸዉ በድብቅ አንተን መቅጠራቸዉ በምታቀርባቸውና ብልጽግናን ለመከላከል በምትሰጣቸዉ አስተሳሰቦች ተጋልጠሃል።

  • @AdamShube
    @AdamShube 7 часов назад +2

    Expired professor

  • @Piawaldes
    @Piawaldes 8 часов назад +2

    የሚገርመው ኤርምያስ "ጥሎ ማለፍ" የሚባለው ጨዋታ መመርያህ ነው። ምሁራት / ፖለቲኮኞች በማጥላት መንሳሰፍ የምትሞክር ሰው ነህይ።

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 4 часа назад

    የኦሮሞ የኣማራ ቅንጅት የትግራይ ህዝብ ለማጥፋት ያልከውን ንግግር ይቅርታ ብጠይቅ የኢትዮጲያን ፖለቲካ ቀና መንገድ ከማስያዝ አንፃር በጎ ውጤት ማምጣት ይችላል ብዬ አስባለሁኝ.some time when we became self centered we forget reality.

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 9 часов назад +5

    የእንጨት ሺበት ኢርሚይሰ የአብይ አሸከር ካድሬ ሆድ አደረ

  • @reflection9636
    @reflection9636 8 часов назад

    PP is Ohoded camouflaged missing the TPLF.

  • @abdinestanesta2679
    @abdinestanesta2679 6 часов назад

    Bravo ermi go head

  • @jemalbisrat2491
    @jemalbisrat2491 32 минуты назад

    ምነው ፕሮፈሴሩ ሁሉ ጊዘ እየተቃወመ የነበረ ነው ብእውቀት ደሞ ክንተ በላይ ይመስለኛል ስለዚ ብልጽግና ድጋፍ ሳያድርግልህ ኣይቅርም ኣዲስ ኣበቤነት ልምን ረሳሀው ወደ ጎራየ ገባሁ ማለት ኣያሳፍርም

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 9 часов назад +1

    👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯

    • @MeseretChikssa
      @MeseretChikssa 8 часов назад

      አይ ኤርሚ ዓይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው ነገሩ !!!?? ለማወናበድ ብትላላጡም የኦህዴድ የበላይነት ብልጽግና ውስጥ ፍንትው ብሎ የሚታይ ነው !!! ወጥር አማራ !

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 7 часов назад +1

    ኤርሚያስ በአሁኑ ሰዓት የህወሓት ድራማ ሁለቱን ጃውሳንና ሸኔን በማቀናጀት ኦነጦና የፋኖ ሽፍታዎች በpp ላይ አደገኛ ሴራ እየጠነሰሱ ነው?

  • @Biratuchali
    @Biratuchali Час назад

    IRMIYAAS OPDO SIGEBA TWQALE WES YRASIHIN YE ONEG XILACHA TAWERALLE INDE QUBEN YWIQ NEBBER INDE XIYIQ YEMATAWQEEWN ATTA WIRA SIMEXA SLEMAWQ NEW XEYIQ OBBO ISA GUTAMAN TWQALE ISSU YESERAWN

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 5 часов назад

    Jawar is a business man. OPDO is a conglomeration of prisoners of war & people of insatiable of powers. They don’t stand for the justice of the Oromo people, if they were they wouldn’t have given a blind eyes to all the unimaginable atrocities to the Oromo people for the last 6 years.

  • @HawaniMulugeta
    @HawaniMulugeta 4 часа назад +1

    ሰውን ከመተቸትህ በፊት ጭቅላትህን አሰራው እስቲ ምሳሌ እስቲ አዲስ አበባ መስተዳድር በብሄር ኮታ ተብሎ ፈተና ሲሰጥአልነበረ እንዴ

  • @ShegaBezabih
    @ShegaBezabih 2 часа назад

    Ermi berta.

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 6 часов назад

    አወ የኦሮሞ የመገንጠል እቅድ ሙቷል። የገደለውም የፋኖ መደራጀት ነው😂

  • @DiresZegeye
    @DiresZegeye 8 часов назад +4

    I never seen a person like Ermiyas Legese the one who goes down ward day to day! I was expecting a lot from him but he is going to down ward and not sharing the idea rather simply talking a gossip. Sham on you!!!! Most of the time you are also emotional especially when the follower gives you feedback so why you are going to criticize others this is you most weakness!!

  • @taborhenok401
    @taborhenok401 6 часов назад +1

    “ምን እያሉ ነው?” ጥሩ ጥያቄ ነው። እንደ ዋቅጅራ ሳይሆን እንደ ሰው እያሰብኩ ነው ስለ እውነትና ፍትህ በፍትህ በርትእ አይን በከፍታ እያሉ ነው (ዋቅጅራ)። የጥያቄህ አረማመድ ግልፅ ነው። ፕሮፌሰሩ እውነት ተናግረዋል።

  • @Ethiopian719
    @Ethiopian719 55 минут назад

    Hey ERMIYAS I have a proposal for you. I’m willing to offer you enough to cover your mortgage, but I need your help in return. I’m thinking about starting a business and need your support with media as well. I’d appreciate it if you could say some good things about me-maybe present me as a capable businessman so we can work together to make this venture a success.

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik 4 часа назад

    ኤርምያስ ወደ እውነት በመምጣትህና ንግግርህም በእውቀትና በእውነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ አመሰግንሃለሁ፣ፕሮፌሰሩ ግራ የተጋቡ ፣ቋሚ አቋም የሌላቸው ግን ስልጣን ፈላጊ ብቻ ናቸው፣ዋናው የኢትዮጵያ ጠላት ማን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም ፣ሁለት ቦታ የቆመ ይመስለኛል ፣

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 6 часов назад

    denkoro shimagele

  • @kakialex8739
    @kakialex8739 5 часов назад

    ከዶ/ር አብይ ቀጥሎ ልቤ ውስጥ በአቋምና በእውነት እየገባህ ነው ኤርሚ ቀንጭኟ የእውነት መንገድ ያዛት

  • @fekaduawoke9652
    @fekaduawoke9652 3 часа назад

    ፕሮፌሰሩ አንተጋ አይመጣም ግጥም አርገህ ታቃለህ ብልፅግና ተነካ ብለህ ፖለቲከኛ አደለም ያልክበት ግን ድንቁርና ነው😢

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 8 часов назад +2

    Proffessor can be a poletician easily so please calm down and stay tuned. አሁን ፕሮፈሰር ይህስቀል አመለካከቱ ተቀይሯል በዝህም ልበረታታ ይገባዋል!

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 7 часов назад

      Yeah,professor Ezikeal now captured the middle political ground,this isgreat

  • @abeldebebe1784
    @abeldebebe1784 3 часа назад

    ጋሽ ኤርምያስ ከጓደኞችህ ሁሉ ተባልተህ ብቻህን ስትቀር መርዝ ህን መትፋት ከጀመርክ ቆየህ

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 9 часов назад +4

    የእንጨት ሺብት ኤረሚይሰ የአብይ አሸከር

  • @Jatanid-s7n
    @Jatanid-s7n 8 часов назад

    This so called professor is OLA outside representative man among others things. You can see his talks not just time comment. Alone.

  • @Singitton
    @Singitton Час назад

    ኤርምያስ ገና ነሽ ፖለቲካ ላይ።

  • @MohemmadkYemen
    @MohemmadkYemen 9 часов назад +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @Singitton
    @Singitton 43 минуты назад

    እንተ ውስጡሰ ከመ ኬንያ ውእቱ

  • @Jatanid-s7n
    @Jatanid-s7n 8 часов назад

    All these nonsense drama of Ethiopian politics comes down to the self interest, political or economic interest for the most part regardless their tribal affiliate.

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 8 часов назад

    JEWAR YE MELESEW PRO HEZQAEAN SHTET AYADERGEWM BC JEWAR KE ESR BOHALA TENFSOWAL

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do 5 часов назад

    SERA FATE NAHE TULTULA

  • @NaibAmer
    @NaibAmer 8 часов назад

    Wushetam leiba dedeb anegager atakem

  • @ermiashaile230
    @ermiashaile230 6 часов назад

    ማንም አንተ ማናገር አይፈልግም!!
    ፈሪ

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 8 часов назад

    Abet ebdet

  • @Abaytana1
    @Abaytana1 9 часов назад +1

    ዛሬ ሳት ብሎህ ሳታስበው የአማራ ህዝብን የሚጠቅም አንዲት ቃል ገባችብህ። ፋኖ አይደለም ወንጀሉን የሰራው የሚል ፕሮ ሲናገር። ሳታስበው።

  • @peacetoall8451
    @peacetoall8451 5 часов назад

    You talking garbage, you think Dr. Gebissa doesn’t know your elementary lecture. Tell us how many people left OPDO after the establishment of the PP party which is one man lead party. All the leading PP members are former OPDO & the Amhara party that I forgot the name

  • @ObsanBiya
    @ObsanBiya 3 часа назад

    You know nothing about Oromo Politics and History Back ground of Oromo. Please Leave alone Us. we are On work how to destroy this Canibalist Ethiopia empire. may professor can describe his own opinions. weather you Bileif or not we build republic of Oromia after 2 decade of our plans!!

  • @teferiwondemu
    @teferiwondemu 5 часов назад

    ኤርምያስ ምን አለበት አቅም ያለው የኦሮሞ ምሁር ነው እኔ በጣም ጭንቅላት ያለው ሰው ነው አብቹ አይሰማም እንጂ አማራ ክልል አብይ ጦርነት ካነሳ በፍጹም አያሸንፍ እደትግራይ ጦርነት ተሸንፎ ይወጣል ያለ።ሙሁር ነው። አቃው።አለው ለእኔ እንደ ጀግና ነው።የማየው።

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 9 часов назад

    Ermiyas don't imposed on us oro amahara politicians and political parties are in power

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 9 часов назад +2

    ብልፅግና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማይጠቅም የበሰበሰ የጠነባ የከረፋ የገልቱዎች ስብስብ ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እያንዳንዳቸው በወንጀል መጠየቃቸው አይቀርም !

    • @SabaAbduraman
      @SabaAbduraman 7 часов назад

      ስለራስህ ነው የምታወራው?

  • @natykebede6542
    @natykebede6542 7 часов назад

    Ermias is genius

  • @oddaa647
    @oddaa647 4 часа назад

    ኤርሚ አንተ ግን ሸርተት ማለት በጣም ትችላለህ።