Ethiopia - የፌድራል ሰዎች መቀሌ ገቡ | የመቀሌው አስደንጋጭ ክስተት | እነብረፅዮን ደምፃቸው ጠፋ | ተባብሶ የቀጠለው አፈሳ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 57

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 3 часа назад +12

    ሰላም ሰላም ስላም ለሀገራች ኦሮሞም አማራም ትግሬም 😢😢😢😢😢😢 ሰላም ይሁኑልን ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @birukyirga9681
    @birukyirga9681 4 часа назад +17

    ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @amaamm-d5s
    @amaamm-d5s Час назад +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 2 часа назад +7

    እባክ ማስታወቃህን ተዉ ቤት የምገዛዉ ሰላም ቲኖርነዉ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 3 часа назад +7

    ለሕዝብና ለሀገር ሳይሆን ለራሳቸዉ ስልጣንና ጥቅም የሚተጉ ባለስልጣናትና የፓርቲ አመራሮች እስካልተወገዱ ድረሰ መከራዉና ሰቆቃዉ ይቀጥላል።

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 3 часа назад +8

    ፋኖነት ወደህ እና ፈቅደህ የምትገባበት የመታገያ መስመር !!! ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ !
    ድል ለጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ ❤❤❤

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад +1

    ሕዝብን አፍኖ በግዳጅ ወደ ውትድርና በማስገባት ለጥቂቶች ስልጣን መሞት ተቀባይነት የለውም ።መላው ሕዝብ ዘረኛውን በተረኝነትና በዘረኝነት ያበደውን የጉጀሌዎች ገዳይ ቡድን በሕዝባዊ ዱላ ቀጥቅጦ በመቅበር የሕዝብን ሰላም መመለስ ያስፈልጋል።

  • @mulugetakidane1847
    @mulugetakidane1847 Час назад

    ስላም ለስው ልጅች 🙏🌍🌎🌏🙏✝️☪️

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Час назад

    እረ ከተማም መታፈን ብቻ አይደለም የነፍስበላ ተሰማርቶል😢😢😢😢😢😢

  • @berhanayele8466
    @berhanayele8466 2 часа назад +1

    ፈታዎች መቀሌ ላይ አስደንጋጭ ዜና ብላችሁ አንድ መምህር በት/ቤት በራፍ ላይ በሰለት ተወጋ ።አላችሁ።የሚገርም ነው በየዕለቱ በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁሀን ዜጎች በስለት በጥይትና በቦምብ እየተረሸኑ ባለበት ሁኔታ ምኑ ነው የመቀሌው ያስደነገጣችሁ? መርጦ አልቃሽነት አይደለም ለጋዜጠኛ ለማንም ያሳፍራል።

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 часа назад +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢

  • @kaleabgetachew2895
    @kaleabgetachew2895 2 часа назад +1

    Fano yechilal 💪💪

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp 3 часа назад +1

    ፦ ድምፅ አጠፋ ድምፅ አወጣ ብለህ መዘላበድ ምንድነው መቼስ ደብረፅዮን ሲለፈልፍ ይውላል

  • @ataluchekol1153
    @ataluchekol1153 3 часа назад +1

    ጥሩ አቅራቢ ነበርክ። የአሰተማሪዉ ለሚድያ ባይበቃ የሚል ሀሳብ አለኝደ

  • @Hassen1444
    @Hassen1444 2 часа назад

    ሕዝብን ንቀዋል። እንደ እንስሳ ተቆጥሯል።

  • @abenezeralemu3483
    @abenezeralemu3483 4 часа назад +3

    Selam 2:22

  • @hisakhussein
    @hisakhussein 3 часа назад +2

    እውነት ነው።
    የመንግስት ካዲሬዎች ወጣቶችን አፍኖ ወደ መከላከያ ሠራዊት እየላኩ ነዉ። ወንድሜን ራሱ ከሮቤ ከተማ አፍኖ ወደ ካምፕ አስገብቶ በኃይል ወደ ጦላይ ማሰልጠኛ ላኩት።

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq Час назад

    Tekekel about tetk mental thank you ❤

  • @احمدعلي-ش5ط7ن
    @احمدعلي-ش5ط7ن 2 часа назад

    አፈሳው በደቡብ ወሎ ተጀምሯል

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Час назад

    ፏሮሁ ውለታ ውሰድ ከምክረ ስጦታ ጦሶ😂ገ😢ለ🎉ታታታ❤

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 24 минуты назад

    ጌቾ አይበቃም

  • @melkamum
    @melkamum 2 часа назад

    የኢትዮጵያ ፖለቲካ መቸ ይሆን መሬት ወርዶ ለህዝብ የሚሆነው?

  • @meharizemikail3361
    @meharizemikail3361 2 часа назад +1

    ወያኒዎች ዶላር ለማካማቸት ነውጂ ፈጽሞ ኣይታመንም

    • @smumd
      @smumd Час назад

      😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏😏

  • @mercato967
    @mercato967 3 часа назад

    ቴምር ብሎ የአማርኛ ቃል በየትኛውም የአማርኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ የለም "ተምር " ብላችሁ በማስተካከል ማስታወቂያውን ስሩ።ስህተት ሲደጋገም እንደ እውነትና ትክክለኛ ሆኖ እንዳይወሰድ ለማሳሰብ ነው።

  • @DesalegnAsfewu
    @DesalegnAsfewu 3 часа назад

    ❤❤❤

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Час назад

    አይ ጌዲዬኑ እኔን በማስቀጥቀጥ አትችለኝም ደቡብም ምሥራቅም ሀገሬ ነው ስንዶ ፋኑኤል የስለሺ ሚስት ሴትነው ወይስ ወንድ ወቶአደር እና ጀግና በድኮን ነው ይላዎቄ ስማኝ ሆዴነዎ ነው የከድ ብሎ ጧ😮😮

  • @ebrahimendris1649
    @ebrahimendris1649 Час назад

    የት ነዉ

  • @Abrahammalese
    @Abrahammalese 2 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @enattamrat1838
    @enattamrat1838 3 часа назад

    MNO2

  • @koteibrahim9844
    @koteibrahim9844 Час назад

    ቁጥራቸዉ ስንት ነው ?

  • @BilalYesuf-td4wq
    @BilalYesuf-td4wq 3 часа назад

    ህገ መንግስት ይከበራል

  • @ZolomZolom
    @ZolomZolom 3 часа назад

    🎉

  • @belay188
    @belay188 2 часа назад

    Sira yelelewu ena beyemengedu keminqulel wutdrina biseltin leras newu

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 3 часа назад

    እንደበፊቱ ትጥቁ የት ይቀመጣል ?ነገሩ ትጥቅ የፈታ ወታደር ስ ምን ይሰራል ?

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 2 часа назад

    No no

  • @MohammedShemsuHassen-hx2zy
    @MohammedShemsuHassen-hx2zy 3 часа назад

    were Atzebark Self Sayweta Weta bilah Atawra Example Werabe University

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 3 часа назад +1

    ትግራዋች ምኝ ናቸው እዴ ትጥቅ የሚፈቱት ድል ለፍኖዋቻችን እውነት ያሸንፍል

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 3 часа назад +2

      ዉስጥለውስጥ ምን እንደሚሰሩ ምን ይታዎቃል ምንም ቢሆን ፋኖ መበርታት አለበት

    • @HeatHear-d6j
      @HeatHear-d6j 3 часа назад +1

      @HagosAklom ምንም አናውቅም አብይን ባያምኑ ብየ ነው ጌታቸውን በሴክስ ቢዲዋ እያስፈራራ ተጫወተበት

  • @senaitzemicael6369
    @senaitzemicael6369 3 часа назад

    Tetek kasfetah behala hewhat be Pretoria sememet tetk masfetat ena federalu degmo ke welkayt lekmt bademe etc mewtat new lezi new zem belo yemitebkut yalut.ke 2ken behala metew lekek yelal tebk

  • @yousefgerra9094
    @yousefgerra9094 3 часа назад +1

    የአማርኛ ሚድያዎች እናንቴ ለእትዮዽያ ሕዝብ በሙሉ ሳይሆን ለአማራ ብቻ አንድ ሰው ከሞተ ሽህ አማራ ተገደለ ተሰጨፈጨፈ ነው ፋኖ ኣሮሚ ያ ሕዝብ ስጨፈጨፍ ፋኖ ከደሙ ንፅ ነውብላ ታስታባለለችውሌላው ስሞት እንደውጭ ትመለከታለዘችሁ በዝሁ ከቃጠላችሁ ከቀጠላችእትዮዽያትበትናለችሁ

  • @AhmadHusen-m3e
    @AhmadHusen-m3e 4 часа назад

    😂

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 3 часа назад

    እሄንን ሚስኪን ህዝብ ዝብለው ተጫወቱበት እንደ ፌስታል

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e 2 часа назад

    Fake media

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 3 часа назад

    kadira midia

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 часа назад

    ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል እገባለሁ ብሉ ሠሜን እዝን ከጨፈጨፈው ቡድን ጋር ተዛዝሎ በመጨፈር ላይ ያለው ቡድን ዋናው አላማው የአማራ ሕዝብን በጋራ በመጨፍጨፍ የአማራን መሬቶች ለወያኔ በመስጠት የአማራን ሕዝብ በባርነት ለመግዛት ነው። ወጣም ወረደ አገሪቷ በደም ማእበል ትታጠባለች እንጂ የአማራን ሕዝብ እያረዱ መጨፈር ከዚህ በሗላ አይታሰብም።

  • @Zion_Tower
    @Zion_Tower 7 минут назад

    Alfa and omega of tigray humiliation are not present?!