Ethiopia: የከተማችን ትልቁ ጉድ በመሆን የተጋለጠዉ የሰርግ ቀን ትእይንት ከአዉሮፓ አዲስ አበባ ከፍቅር ቀጠሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ
    @ቅድስትመኮንን-ነ9ኸ 5 лет назад +36

    በእውነት በጣም ከባድ ነው ግን ደግሞ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነትሽ ትልቅ ነው እና ደስ ይበልሽ አሁንም ሁሉን አሳልፈሽ ስጪው
    በእውነቱ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @haregnahome5046
    @haregnahome5046 7 лет назад +70

    በህይወቴ ጥሩ ትምህርት የወሰድኩበት ታሪክ ነው በተለይ ለቤተክርስቲያን ልጆች ለሆነ አለም በፈተና የተሞላች ነች
    አይዞሽ በእውነት የእምነት ጀግና ነሽ በተግባር ያሳየሽ ምርጥ ሴት ነሽ እምነት እውነት ተግባር አንድ ሲሆኑ እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ በእምነት ያኑርን ያፅናን

  • @አቤትንፁህልቦናስጠኝ
    @አቤትንፁህልቦናስጠኝ 5 лет назад +12

    እናሱ ጋር ከአሎ ሀብት አንቺ ጋር የአለው እግዚአብሔር ተላቅ ነው ጥንከሬሽ እንጂግ የሚደንቅ ነው ውድ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ የፅናሽ ፍፃሜሽን እግዚአብሔር የስምሪልሽ ክርስቲያን ማለት በብዙ ፈታና ተፋትኖ በድል የሚወጣ ነው በርቺ እመብርሃን አትለይሽ

  • @fghcg3720
    @fghcg3720 5 лет назад +6

    በእውነት እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጥንካሬሽ ይገርማል በርቺልን እህታችን መጨረሻሽንም በተስፋ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እሽ እንዲህ ነው ክርስትና ማለት!!!!!!!!!

  • @zerfeneshasmare1994
    @zerfeneshasmare1994 4 года назад +13

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው ያደነቁሽ በእውነት በጣም በራስ መተማመንሽ ያስደንቃል እመብረሀን ትጠብቅሽ በጣም ነው የወደድኩሽ አይዞሽ እግዚያብሄር ይፈርዳል ጠብቂ ጋብቻም ቢሆንም ለእምነትሽ ዋጋ ከፍልሻል፡፡

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 года назад +1

    እንዴት አይነት የእምነት ተምሳሌት ልጅ እንደሆንሽ አሳይተሻል!!! በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምረው ውዴ

  • @yweyinharg8729
    @yweyinharg8729 5 лет назад +27

    ከአንቺ ታሪክ ይልቅ የሰውዬው ፈሪያ እግዚአብሔርነቱ አስተምሮኛል ንፁህ ካልሆነ ንስሃ ካልገባ ዝም ብለው ዘው ብለው የሚገቡበት አይደለም

  • @Moon-moon21
    @Moon-moon21 2 года назад +5

    የሚገርም ፅናት ነው አሁን ያለችበትን ሁኔታ ማወቅ ቢቻል ደስ ይል ነበር

  • @የአርሴማልጅ-ፀ6ገ
    @የአርሴማልጅ-ፀ6ገ 7 лет назад +68

    ቆይ እኔ እኮ ግርም የምትሉኝ አድማጮች ይሷ ጥፋት ምኑ ጋር ነው እሱ ሲጀመር መች በቤተክርስትያን ፈለገ ቬሎ ልበሽ ነው ያላት ይሄ ደግሞ ከሀይማኖታችን ውጭ ነው በቅዱስ ቁርባንም እንጋባ አላላትም ለምን በስው ትፈርዳላችሁ መልክቱ ለሚጠቅመው ይጠቅማል ካልጠቀማችሁ ካልተማራችሁበት ዝም በሉ መጀመሪ አዳምጡት ለመናገር አትቸኩሉ እህቴ እግዚአብሔር አልፈቀደውም ላንች ይሄ ትልቅ። ትምህርት ነው የሚበልጥብሽን መርጠሻል
    መጀመሪያ መንግስቱንና ፅድቁን እሹ ሌላው ይጨምርላችኋል ይላል ቃሉ እና ፅናትሽ ደስ የሚያሰኝ ነው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @saronkhailes8816
      @saronkhailes8816 7 лет назад +2

      Ayalnesh Ababu ተባረኪ ጥሩ መልስ ነው ዝም ብለው ለሚፈርዱ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 лет назад

      የአርሴማ ልጅ በጣም ትክክል

    • @romanzeleke1574
      @romanzeleke1574 5 лет назад

      Ayzosh sewyew endemayhonh awkowal slezi lebego new stnatsh gn lenem tmrt seteshgn

    • @semrethaile2370
      @semrethaile2370 5 лет назад

      እንዳንች ያሉት ሲቶች ኣለማግባት ክሲኣኦል ማምለጥ ነው በጣም ኣልቃሽ ነሽ

    • @azariatemesgen8215
      @azariatemesgen8215 4 года назад

      Zm blo tekililun biyareg noro yebase aygodatm neber

  • @SaraSara-zq1mh
    @SaraSara-zq1mh 2 года назад +1

    የኔ ቆጆ ኮሜት መስጠት አልወድም ነገር ግን ሳላደቅሽ አላልፍም ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ቃላት የለኝም መፈሳዊ ቅናት አደረብኝ 🥰🥰

  • @g4g498
    @g4g498 7 лет назад +17

    ከምር ልብ ይነካል እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥሽ በጣም ጠንካራ ነሽ የሰውን ወሬ ደግሞ ተያቸው አትስሚ አክለው እንዳያሳብዱሽ

  • @bonnyzed
    @bonnyzed Год назад

    ጽናትሽ ጥሩ ነው !
    በምድራዊ ህይወትሽ መበልጸግ ያለሽ ምኞትና የሰማያዊው ህይወት አገልግሎትሽ አልተገናኙም። በኑሮዬ አልተመቸኝም ማለትሽ ድሎት ፈልገሽ ነው።
    ራስሽን ለእግዚአብሔር ከሰጠሽ አለምን መካድ እና ባለሽ ማመስሀን እንጂ ብሌም ማድረግ ደግ አልመሰለኝም።
    ተባረኪ

  • @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ

    ታሪክሽ ምንም ቢከብድ ግን አይዞሽ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ትዳር ከእግዚአብሔር ነው በእምነትሽ አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 2 года назад +1

    እናትዬ በእግዚአብሔር ፈቃድ ፈተናሽን አልፈሻል። እንደኔ ተጽናኚ አግዚአብሔር ላንቺ ያሰበው ስለሚኖር ለመጽናናት ሞክሪ። ለትምህርትሽና ለሥርሽ ዋጋ ሰጥተሽ ተጽናንተሽ ለመኖር ጣሪ።

  • @አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ

    የሚገርም ታሪክ ነው እናመሰግናለን እህቴ በርቺ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 7 лет назад +285

    የኔ እናት ታሪክሽ ያሳዝናል እኔም ሳገባ እንዳንች የገጠመኝ ነገር ነበር ባለቤቴ የመጣው ከውጭ ስለነበር ቤተሰቦቹ ሳያቁኝ እንዲያገባኝ አልፈለጉም ነበር እሱግን ፊት አልሰጣቸውም መጨረሻ በስርአተ ተክሊል ጋብቻ የፈጸምን እለት ምን ብለው ማስወራት እንደጀመሩ ልንገርሽ ልጅ አላት የወንድሜ ልጅ ከሷ አልለይም ያለችው የሳ ስለሆነች ነው ብለው አካባቢውን በከሉት እኔና ባለቤቴ የምናውቀው ነገው አልነበረም ከአንድ ወር በሃላ ወሬውን ሰማን ድንግል ማርያም ባለቤቴና የሴፈሬ ሰወች የመጣብኝን ፈተና ተዋግተው አሁን የሁለት ልጆች እናት ሆንኩኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለሱ ይሁን ውጭ ሲባል ፈተናም ምቀኛም አያጣውም በዚህ አጋጣሚ የባለቤቴን ጽናት ሳላደንቅ አላልፍም በራሴ ነገር እራሴ ነኝ ወሳኝ ስለእሷ ማንነት እኔ ልጠየቅ ማንም አያገባውም ብሎ አሳፈራቸው ህመምሽ ተሰምቶኛል የሚበልጠውን ክብር ከእግዚአብሔር ጠብቂ የቀረብሽ የባሰ ፈተና ሊሆን ይችል ነበር መናፍቅስ ቢሆን በምን ታውቂያለሽ ይኸ ፈተና የገጠመሽ በዚች ምድር አንች ብቻ አይደለሽም ቤት ይቂጠራቸው መልክቴን ካነበብሽው በቤተክርስትያን የምናድግ ልጆች ፈተና አለብን ያንን ማለፍ ግድ ነው ስንት ሆዳም ነፍሱን ለቁስ የሸጠ ባለበት ዘመን የኔ ሂሮ ነሽ በርች የተሻለ አለ ላንች ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አሜን

    • @ferezwedsebhat4585
      @ferezwedsebhat4585 7 лет назад

      Alem Kebedo

    • @fatemafatema3568
      @fatemafatema3568 7 лет назад +1

      Ferezwed Sebhat kkk

    • @ethiopianatbete9730
      @ethiopianatbete9730 7 лет назад +5

      Alem Kebed ዋዉዉዉ ደስ የሚል ምክር
      ታባረኪ

    • @kulleejidda9115
      @kulleejidda9115 7 лет назад +4

      ስለ እውነት እህቶቼ እናቴ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እውነተኞች ናቸው እግዚአብሄር እኮ የምወዳውን ሰው የምፈትነው ናቴም ደግሞ ያንን ፈተነ አልፋቻወል አይዞቹ እሽ እግዚአብሬ ከናቴ ጋር ድንግል ማርያም ለእህተችን ሮዘ ትድረስለት ነገ የተሸላ እና በክርስቶስ የተወዳደ ትደር እንደ ምሰጣት ተስፋ አለኝ!

    • @memememme8369
      @memememme8369 7 лет назад +2

      ደስታ እስካሉ ነው

  • @ephremfikremariam1147
    @ephremfikremariam1147 5 лет назад +15

    ምንም ማለት ባልችልም ሰለ እግዚአብሄር ክብር ግን ይህን ስላደረክሽ ኮራሀብሽ ተባረኪ ላንቺ ያለውን የተባረከውን ያድልሽ በውነት አልታደለም

  • @መቅዲያርሴማልጂ
    @መቅዲያርሴማልጂ 5 лет назад +7

    የእውነት ቃል አጣውልሽ በጣም ጂግና ነሽ አይዞሽ እህት እመብርሀን መልካሙ ላይ ይጥልሻል
    እርሱ ግን ከአይምሮ ፀፀት ውስጥ አይወጣም በጣም አሳፍሪ ነገር ነው ያደርገው።
    ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው ምንም አይሰማሽ ከቤቱም አትቅሪ።

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 5 лет назад +11

    ሰፈር ቀይሪ እርሺው ባለማግባትሽ ለእግዚአብሔር ክብር ስለሆነ አይዞሽ

  • @destatadesse5107
    @destatadesse5107 4 года назад +8

    አስደናቂ ምስክርነት ነው ። አይዞሽ እግዚአብሄር ለአንቺ መልካም ነው ። ነገርግን በዚህ ልጅ ላይ የውስጥ ልብ ዘዘን እና ቅሬታ ሊኖርሽ ስለሚችል ከልብሽ ይቅር ለማለት እና ሌላ አዲስ ህይወት ለመጀመር ጥረት አድርጊ ።

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 5 лет назад +3

    የኔ እናት ከአምላክ የሚበልጥ እንደሌለ በጣም ተረድተሻል ፋፃሜሽ ያምራል የሆነ ሁሉ ለበጎ ነው።ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ለኔ።🙏🙏🙏

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 4 года назад +5

    አይዞሽ የኔ እናት አንች መልካሙን መርጠሻል። አሁንም በእግዚአብሄር ታመኝ። አግዚአብሄር በህይወትሽ ድንቅን ያደርጋል።

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 Год назад

      እውነት ትክክለኛ ጋዜጠኛ ወሬዋ ሁሉ

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +152

    በራስ መተማመንሽ እና ጥንካሬ ሽ በጣም ያስደስታል
    እግዚአብሔር ከዚህ ባላይ ጥንካሬን ይስጥሽ

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi 7 лет назад +2

    ለኔ ይህ ሁለተኛ ታሪክ ነው ከዚህ በፊት በአክስቴ ልጅ ላይ የደረሰው ነው ግዜው ይህህህህህህህህነው ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን.

  • @merigetasenaysenshaw9152
    @merigetasenaysenshaw9152 7 лет назад +41

    ገዳም ገብተው የሚጸልዩትን ደናግል መነኮሳት አስቢአቸው።ከሁሉም በላይ ነፍስሽን አድነሻል ለገንዘብ ብለሽ ክብርሽን አልሸጥሽም ጠንካራ ክርስቲያን ነሽ።አይዞሽ እግዚአብሔር ለአንቺ የሚሆነውን ያዘጋጃል።እኔም 35 አመት እራሴን ጠብቄ ኖሬ ነው ጋብቻ። በተክሊል የፈጸምኩት ።ወዲያውኑ በ3ኛው ወር ዲቪ ደረሰኝ ውጭ ወጥቼ በሰላም እየኖርኩ ነው ለአንቺም እርሱን የሚፈራ ባል እግዚአብሔር ይስጥሽ አሜን።

    • @elizabethmichael8768
      @elizabethmichael8768 7 лет назад +3

      መልካም አስተያየት መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ በተለይ ሀይማኖቱ የማይመለከታቸው ሰዎች የማይሆን አስተያየት ሲሰጡ በጣም ያሳዝናል ሀይማኖታቸውን ያናናቁ ደግሞ በጣም ያናድዳሉ ዲያቢሎስን እግዚአብሔር ይገስጸው

    • @hawltabey928
      @hawltabey928 5 лет назад

      ፈጣሪን ያመነ ይበልጣል

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 4 года назад +2

    በእምነትሽ ያለሽ ጽናት እንዴት ያስደስታል!
    አይዞሽ እህቴ ፤ እግዚአብሔር ያንቺን ያዘጋጃ!

  • @alemaraya3502
    @alemaraya3502 7 лет назад +22

    የኔ እህት አለም ብርቱ ሠልፋ ናት እና አይዞሽ ማንም ከእግዚአብሄር ጋ ሆኖ በአለም የደላዉ የለም እና በሀይማኖት እንጽና ፡በጣም ጎበዝ ነሽ ከ አለም ተድላ ደስታ ይልቅ እግዚአብሄርን የመርጥሽ በርች ለሁሉም ግዜ አለው እህቴ

    • @dawitgetachew3973
      @dawitgetachew3973 7 лет назад +14

      እግዝያብሄር በሸለቆ ውስጥ መንገድ አለው እህቴ በርቺ

    • @muluworkmira4860
      @muluworkmira4860 7 лет назад

      kana
      p.Yves 😃Wolfw

  • @በእውነትእመኑ
    @በእውነትእመኑ 5 лет назад +1

    በእውነት አምላከ ቅዱሳን መጀርሻን ያሳምርልሽ እህታችን መንፈራዋይ ህይወት እስከዚህ ድርስ ጽናት ያለው ነው በርች ይህወትን እሚያስተካክል እሱ ነውና ልኡል እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ

  • @daberkwt138
    @daberkwt138 7 лет назад +44

    እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልሽ ነው በሀይማኖትሽ ያፅናሽ

    • @destatamara5733
      @destatamara5733 7 лет назад +3

      እህቴ አደዞሸ አግዚእብሔር የተሻለ ነገር አሰቦልሸ ነው በሀደ ማኖትሸ ያፅናሸ

    • @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
      @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ 5 лет назад +1

      እህቴ አይዞሸ አግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልሽ ነው

    • @hiwottejene4722
      @hiwottejene4722 5 лет назад

      Ehet ayezuosh egzabhier yetashal ngar asbuolsh new

  • @bedilubayu1450
    @bedilubayu1450 4 года назад +1

    በእውነት እህታለምዬ እንዴት ታድለሻል በዚህ ዘመን እንደዚህ መመረጥሽ ታድለሻል እመብረሀን የጎደለሽን ትሙላልሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ተባረኪ በዕምነት ያፅናሽ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +42

    አብሺር እህት አላህ ጡሩ ነገር ይዞልሺ ይሆነል የስራውን ይስጠው

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 5 лет назад +2

    በፅናትሽ ቀናሁብሽ አበሳዬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሰው አላማው አውቆ ለመፅናት ከተፍጨረጨረ መቼም ቢሆን ወድቆ አይቀርም በርቺልን አርዓያ ሁነሽናል

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 7 лет назад +6

    የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ሁሉም ሀጢያትን ሰርቶአል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል ይላል ቃሉ ስለዚህ ፅድቃችን ክድንግል ማርያም የተወለደው ስለኛ ሀጢያት በመስቀል ላይ የትሰቀለው ነው ጋብቻን በተመለከት በትክሊል መጋባት ለትዳራችን ምንም አስተዋፅኦ የለውም ቅዱስ ቁርባንም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አልፎ በተሰጠብት በዚያች ለሊት ለደቀመዛሙርቱ የስጠው ትእዛዝ እንጂ ክጋብቻ ጋር ግንኙነት የለውም የሚለው እንደውም ስጋዬን በበላችሁ ግዜ ደሜን በጠጣችሁ ግዜ ሞቴን ትናገራላችሁ ነው የሚለው እንጂ ትዳራችሁ ፀንቶ ይኖራል አይልም ጋብቻ በእግዚአብሔር ፊት ቃል ተገባብተን እግዚአብሔርን በመፍሪትና እርስ በርስ በመከባበር የምኖርበት ተቋም ነው እህቴ ምን አልባት እድል አግኝተሽ ካነበብሽው ያለፈው አልፎአል እሱ ሲ ጀመርም የአንቺ አልነበረም አሁን move on
    1) የአንቺንም ፅድቅ አትቁጠሪ ከሰው ምንም ፅድቅ ስለሌለ
    2) ይቅርታ ማድረግ ህይወትሽን ይፈታዋል
    3) በልጆቹ ይክፈል አይባልም መባረክ ነው ያለብሽ ጥፋተኛ አንቺም ስለሆንሽ
    4) እግዚአብሔር ብዙ ልጅች አሉት የአንቺ የሆነውን ይሰጥሻል
    5) እንግዲህ ተክሊልን የፈራበት ምክንያት አለው ልክ አንቺ እንዳከበርሽው ሁሉ ማለት ነው ስለዚህ አድንቂው
    6) ሳይጋቡ መለያየት በጣም ጥሩ ነው ተጋብቶ ከመለያየት እግዚአብሔርፍቺን ስለሚጠላ
    እንግዲህ ሰው የመሰለውን አስተያየት ነው የሚሰጠው የቆሰለውን ልብሽን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ በሚያስደንቅ እና በሚያስረሳ ትዳር ይባርክሽ

    • @iftuabdissa6171
      @iftuabdissa6171 7 лет назад

      Genet Bekele እሜን መፀለይ ያለብሽ ስለ ይቅርታ ነው ክልብሽ ይቅር በይው እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር ነገሩ ከባድ ነው ስድስት እመት ሙሉ በምሬትና በሀዘን እለሽ እባክሽን በፀሎታችን መጨረሻ የምንለው የእባታችን ፀሎት የበደሉንን ይቅር እንድንል ያስተምረናል እግዚአብሔር በካሳና በምህረት ወደ ህይወትሽ እንዲመጣ ክፈለግሽ እሱም የእግዚአብሔር ልጅ ወንድምሽ ነውና ይቅር በይው:: ስይጣን ውሸታም ነው ጠብን እንጂ ፍቅርን እይወድም :: የሌላውን ጉድፍ ከማየ እራሳችንን እንመርምር:

  • @zenamarkos4717
    @zenamarkos4717 4 года назад +2

    የኔ ጀግና እግዚያብሔር በሕይወትሽ ሁሌ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @እድሌየስላሴባርያ
    @እድሌየስላሴባርያ 7 лет назад +25

    እናመስግናለን
    እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው እህቴ በርቺ በእምነትሽ ነገ መልካም ነው። ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው

    • @gmalmu650
      @gmalmu650 7 лет назад +1

      God has the best plan for you be strong

  • @naniaytaged1223
    @naniaytaged1223 7 лет назад +1

    በጣም ከምባለው በላይ ያሳምማል....ጌታ የፈቀደውን ይስጥሽ እህቴ ...አደለም ሰርግ ተደግሶ ጎደኛ ሆኖ መለያየት ይከብዳል

  • @alfahadsabiya2
    @alfahadsabiya2 7 лет назад +73

    በፍፁም አታማሪ በጣም እግዚአብሔር ይወድሻል በመደራደር ወይም በማስመሰል አግብቶሽ ቢሆን መለያየታችሁ አይቀርም ሰውየው በጣም በውስጡ የተዳፈነ ምስጥር አለው አቺ ግን አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔርን አብዝተሽ አመስግኚ ነገሮችን ፈፅሞ እርሻቸው

  • @wadane1164
    @wadane1164 7 лет назад

    በጣም ይገርማል። በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ አለበት። እሱ በዚህ ሁኔታ እምቢ ማለቱ እግዚአብሔር ጣልቃ ስለገባ ነው።" እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ አሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን" ላመንሽው ነገር ያለማቅማማት ያለማመቻመች ያስወሰነሺ እ/ር ነው። በስም ኦርቶዶክስ ሁናችሁ የእግዚአብሔር ቃልን መርህ ያላደረጋችሁ የእህታችን ታሪክ መማሪያ ነው። ቃሉ አቆማት፣ አበረታት! እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሺ። አይዞሽ ፅኝ!!!! ስለ ሌላው አታስቢ የወደድሺው ጌታ የመረጥሽው ጌታ ተዋጊ ነው ህይወትሺን አሁንም ለእሱ አደራ ስጭ። አይዞሽ በእሳት ከሚፈተነው ወርቅ ይልቅ የተፈተነ እምነትሺ ለክብር ለምስጋና ይሆናል። ዱርየው እንኳን ቀረብሺ!

  • @ረቂቅየድንግልማሪያምልጅ

    አቤት መታደልሽ ካንደበትሽ የሚወጢት ቃሎች ያስቀናሉ

  • @gizawasfaw8114
    @gizawasfaw8114 2 года назад

    በዕውነት የዕምነትሽ ፅናት ይገርማል፡፡ ሁል ጊዜ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ፡፡ እንደ አንቺ ዓይነት ሰዎች ይብዙልን! በርቺ፡፡

  • @ቀንአለውእግዚአብሔርያደር

    በእውነት እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል ለክፉ አሳልፎ አልሰጠሽም ክርስቲያን ደግሞ በፈተና የተከበበ ነው!

    • @የአብስራነኝ
      @የአብስራነኝ 5 лет назад

      የኔ ጥክር እህቴ እግዚአብሔር ይትሽል ንግር አስብልሽ ነው

  • @emnet1125
    @emnet1125 5 лет назад +1

    እህቴ እግዚአብሔር የበለጠውን አዘጋጂቶልሽ ነው ጽናትሽ ከአይምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @Samihabesha7485
    @Samihabesha7485 7 лет назад +5

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ መንፈሳዊነት ያየው እና የኖረው ነው ሚያውቀው። በአለም ሳላቹ መከራ አለባችሁ ያለው የህይወት ክፍል አንዱ ይህ ነው ። አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ የተሻለ ያዘጋጃል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ

    😭😭😭በጣም ያሣዝናል ያስተምራልም
    እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ
    እምነትሽ ታላቅ ነው
    ከሁሉም የሚበልጠውን የእግዚአብሔርን ቃል አክብረሻል
    ይሄ የዳቢሎስ ወጥመድ ነው አንቺ ግን ይሉኝታ የሚባለው ወጥመድ ሣይዝሽ በእምነት ድል ነስተሽዋል
    ክብር ይገባሻል 😍😍😍😍😘😘😘😘 እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሽ እህቴ ይሄ ለእኛም ታላቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን::

  • @marthamamo2090
    @marthamamo2090 5 лет назад +7

    ጌታ የመጣው ለደካሞች በጌታ ፊት ማን ፃድቅ እንደሆነ ጌታ ብቻ ነው የሚያቀው አንቺ ስለተመፃደቅሽ ፃድቅ ነሽ ማለት አይደለም ጌታ ይርዳሽ ስትበስይ ይገባሻል

    • @birkebekele6236
      @birkebekele6236 4 года назад

      እህቴ ማስተዋል ይስጥሽ ተመጻድቃ ሳይሆን በሀይማኖቷ ፀንታ እንጂ ሀሳቧን ተረጂ

  • @njeimhewicel6606
    @njeimhewicel6606 7 лет назад

    ማር በጣም ነዉ የማደቅሽ ጀግና ነሽ የተፈተነዉ እምነትሽ ነዉ ጌታ ላች ያለዉ አለ በፅናት ጠብቂ ኮሜት ሰጪሆች ዝም ብላችዉ አፋችሁን አትክፈቱ በጣም ልትደነቅ የሚገባ ህእት ነች ከአደበታችዉ ተቆጠብ

  • @henoknigusie3367
    @henoknigusie3367 3 года назад +5

    እንዳንቺ ያለ እምነት ይስጠን

  • @endehaftekeros4647
    @endehaftekeros4647 5 лет назад +2

    የኔ እናት አይዘሽ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ካዛ ሚለጥ ነው ሚሰጥሽ የኔ ጀግና ውብ ክርስትያን ነሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን

  • @ፋኖስዬየጎደርልጅ
    @ፋኖስዬየጎደርልጅ 5 лет назад +4

    በእውነት በእግዚአብሔር በመኩራትሺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርሺ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እየጠበቀ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 2 года назад +1

    አይዞሽ እህቴ ነገር ሀሉ ለበጎ ነው የአንቺ ስላልሆነ ነው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ይሰጥሻል ተስፋ አትቁረጪ ዩሀንስ ማርያም ትረዳሻለች ቅዱስ ሚካኤል በምልጃዉ የርዳሽ ታሪክ ይቀየራል በለዉቅሽም ሰፈሬ ነሽ ከባዱን ፈተና አልፈሽዋል የበለጠዉን ታገኛለሽ

  • @HanaSelama
    @HanaSelama 7 лет назад +5

    ባአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ልዩ ልዩ ፈተና አለ ሁሉም ግን ለበረከት ነው አንች እድለኛ ነሽ መንፋስ ቅዱስ አንደበት ሁኖሽ ፈተናሽን አልፋሻል በረከትሽ ይደረብን

  • @gentapk1620
    @gentapk1620 5 лет назад +2

    ጥንካራዋ እጅግ አድርጌ ነው የምወድላት ሌላው ቢወን ለስማችን ስንል ልናደርገው እንችላለን እንዳንቺ ሴት ሁላችንንም ጠንካራ ያአድርገን ፈጣራ ከንደዚ አይነት ወንድ ይሰውረን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እርኩስ ወንድን ከምድረ ገልፅ ያአጥፋልን አሜን

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 лет назад +4

    እህቴ ለበጎ ነው የኔ ልጅቱ ቤተሰቤ ናት ከውጭ መቶ ከገባት በሆላ ቤት አከራይቶ አስቀመጣት ከዛ ስልኩን አጠፋ በጣም በወቅቱ ተገላታች አሁን ግን ተምራ ኤርፓርት ትሰራለች ቤተሠቦቿ እረድተዋት እራሷን ቻለች አሁን በወር ቢያንስ ከአስራ አምስት ሺ በላይ ገቢ አላት እና ፈጣሪ ይክስሻል አይዞሽ

  • @truelight_tube6849
    @truelight_tube6849 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ ታድጎሻል ።
    እግዚአብሔር ሌላ አለው በርሽ
    እግዚአብሔርን የሚያከብሩ ይከብራሉ

  • @hanahabte8495
    @hanahabte8495 7 лет назад +12

    it is very amazing and impressive about her story. she sacrifices her love and glance how she is. however ,he denies and made unforgettable mistake always in his mind. i think you are grow in church you got a strong commitment and you become honest for you as well as your religion.beftena yemitsena esu yetebarke new say in holly bile .

  • @alem5097
    @alem5097 2 года назад

    እህቴ. እግዚአብሄር. ያሰቀመጠልሽ. የህይወት. ተክሊልና. ደግሞም. ያስመለጠሽ. ትልቅ. ነገር. አለ. ያላየሽው. የእንደገና. አምላክ. ይክሰሻል. ይህን. የምድር. ኳኳቴ. ተቀየሩብኝ. የምትይውን. ተይ ጠላት. በመጣ. ጊዜ. ሰፍራህን. አትልቀቅ. ነው. ቃሉ

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 лет назад +5

    በእምነት ሽ ፀንተሽ መኖር አለብሽ እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ብሆን በዚህ በትንሽ ነገር ሀሳብን አይቀይርም ነበር ይሄንን ትልቅ ክብር ነው ያጣው ለሱ ፀልዬ ለት ከሰዉ ምንም አትጠብቂ አምላክ ላንቺ የተሻለ ነገር አለው !!!!

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 5 лет назад

    ባዶ መሆኔን አወኩት። ይህ ሰው ለአንቺ አልተፈቀደም ማለት ነው። ፈተናውን ተወጥተሽዋል።ይህ ወደ መንፈሳዊ ፊልም በጥሩ ተዋንያን ቢሰራ ሌሎችንም ያስተምራል ። ሰማዕትነት በህይወት ከፍለሻል።አሁንም መፅናት አለብሽ። ወንዶች ሁሉ ይበድላሉ የሚለውን ቅፅበታዊ ድምዳሜ ባትደርሽ ጥሩ ነበር። ብዙ የተበደሉ በመካዳቱ ያበደ ጓደኛዬ በሃገረ አሜሪካ ያውም በስጋ ወ ደሙ የታተሙ በርካታ ዓመታት በትዳር ያሳለፈ።ሁሉም ለበጎ ነው ። እሱ ያለዉ ይሁን ብለን ዝም አልን እንዳለ መፅሀፍ ።

  • @moges8843
    @moges8843 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ስለመረጠሽ ነው ፈተና የበዛብሽ በተለይ በእምነትሽ የፀናሽ ስለሆንሽ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይሸልምሻል አይዞሽ አድናቂሽ ነኝ አመብርሀን ከጎንሽ ትቁምልሽ

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 года назад

    እኽቴ በእምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እንኳንም በአለም ላይ ለመደሰት ወይም ውጪ ለመሄድ ብለሽ በእግዝአብሔር ቤት በክብር እና በስጋ ደሙ ተወስነሽ ለመፈፀም የተመኘሽውን ጋብቻ በአለማዊ ጋብቻ አለመቀየርሽን እጅግ በጣም ጠንካራ ለእግዝአብሔር ቃል የታመንሽ መሆንሽን አረጋግጠሻል ጎበዝ አሁንም በርቺ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ሲጀመር እሱ ላንቺ የተፈቀደ አይደለም ስለዚኽ ላንቺ ያለውን ግዜው ሲደርስ እግዝአብሔር ያዘጋጅልሻል ስለዚኽ በዚኽ ልጅ አድሮ ሊያሳስትሽ የመጣው የሴጣን ፈተናን ያለፍሽው እውነትም እግዝአብሔር አብሮሽ ስላለ ነው ስለሆነም በአለም ሳላችሁ ፈተና ይበዛባችኋል እንደተባለ ከማንም በላይ ታውቂያለሽ ብዬ አምናለው ስለዚኽ በማለፍሽ ደስ ሊልሽ ይገባል አትዘኚ ካንቺ ጋር ያለው አሸናፊ ነው አሁንም በእምነትሽ በርቺ ደግሞ በገንዘብ ለሚያምኑ እግዝአብሔር የሚያስተውሉበትን ልቦና ይስጣቸው አንድ ቀን ተፀፅቶ ይቅርታ እንደሚጠይቅሽ ተስፋ አደርጋለው አይዞሽ እኽቴ እንዳቺ በእምነታችን ጠንካራ እንድንሆን እግዝአብሔር ይርዳን በስደት ነው የምኖረው እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 7 лет назад +36

    እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ እመቤቴ የጨንቋ አማላጅ አትለይሽ በ እምነትሽ ፂኚ በጣምም ነው የተማርኩበት!!!

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በሆነዉ ነገር እዳት ቆጪ አለም ልትበላሽ ነበረ አልተሳካላትም ፈጣሪሽን አትርፈሻል ደስ ሊሊሽ ይገባል ሰዉ የፈለገውን ይበል ጌታ ይባርክሽ

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 4 года назад +12

    እህቴ ጌታ ይፈውስሽ ኢየሱስ ጌታ ነው በርቺ መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @getachewdebalke6641
    @getachewdebalke6641 7 лет назад

    እህቴ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው አሁንም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ የልብሽን መሻት ከኃጢያት በስተቀር ያሳካልሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም አሁንም በርቺ እግዚአብሔር መልስ አለው በወጀብ መካከል መንገድ አለው በርቺ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 лет назад +101

    በጣም ያሳዝናል ሁሉ ነገር ለበጎ ነው. እህቴ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ!!

    • @dbdjdmdn9145
      @dbdjdmdn9145 7 лет назад +7

      ትግስት ከናዝሬት አሜን አሜን አሜን

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад +1

      ትግስት ከናዝሬት
      አሜን አሜን አሜን

    • @hanat4806
      @hanat4806 7 лет назад +9

      እግዚአብሔር በአውሎ ንፋስ ዉስጥ መንገድ አለው ብርታት ይስጥሺ ከለንደን።

    • @የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና
      @የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና 7 лет назад +3

      ትግስት ከናዝሬት amen amen amen

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 7 лет назад +3

      ትግስት ከናዝሬት tigist

  • @reagan9485
    @reagan9485 5 лет назад +1

    እህታችን ጉበዝዝዝዝ ነሽ. ደግ አረግሽ ምክናያቱ ከገንዘብ እምነት ይበልጣል. እኔም ቢሆን ይከን ነው የማደርከው ከምእነቱ. ገንዘብ አይበልጥብኝም ገንዘብ ቀሪ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ዘላቂ ነው በርች ካንች ብዙ እንማራለን ወንዶች ማስተዋል ያድላችሁ እድሁም ሴቶች. የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ይዘልቃል የሰዉ ፍቅር ለግዜዉ ነው የእግዚአብሔር ለዘላም ነው
    ግን ኮሜት ሰጥቼ አላቅ ዛሬ. ስጥጥሁ

  • @fikrtefikrte4968
    @fikrtefikrte4968 7 лет назад +111

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስትሽ እምነት ማለት እዳቺ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ ነገ የተሻለ ቀን አለ

  • @ሽኮሪናሽኮሪና
    @ሽኮሪናሽኮሪና 7 лет назад +43

    ፅኑ ክርስቲያን ነሽ ታድለሽ በርቺ
    ከሱ በላይ ገና ሀብታም ትሆኛለሽ
    በ1 ተወስኖ መኖር ከብዶት ነው

  • @mulugonfabiru182
    @mulugonfabiru182 4 года назад

    በጣም የሚ ገርም ነዉ ሁሌም ተጎጂ ሴት ስለሆነች እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ እሶ የምትደነቅ ነች በርቼ ላች ባይፈቅደዉ ነዉ በእምነቱ የፀና ምንም አያጣም

  • @almazgerma7610
    @almazgerma7610 5 лет назад +3

    ዋውውው ታድለሻል የኔ ማር መዳህንያለም ነው ጥንካሪውን ያደለሽ እህቴ እማምላክ ላንቺ የተባረከውን ያዘጋጅችልሽ ነገር ስላለ ነው አልጠራጠርም ምርጥ የዎርቶዶክስ ልጅ ተባረኪ

  • @kebera2636
    @kebera2636 5 лет назад

    ውይ በጣም እምነትሽ ጠንካራ ነው የኔ ናት ልኡል እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ኣዘጋጅቶልሽ ነው የኔ ናት ኣይዞኝ እናትየ ደሞ እግዚአብሔር ከዚህ የተሻለ ህይወት እግዚአብሔር ይሰጥሻል

  • @natiman5460
    @natiman5460 7 лет назад +48

    እግዚዮ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል አይዞሽ መፅናናቱን ይስጥሽ

    • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
      @gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 лет назад +1

      Yawenat ayzosh ahite egziyabeher lanchi yatshal alw

    • @kiyab.9672
      @kiyab.9672 5 лет назад +1

      እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል በትጋትሽ ኮራሁ የኔ ውድ ለገንዘብ ያለመገዛርሽ አኮራኝ ለሰው ወሬ አትጨነቂ ቦታ አትስጫቸው የዘመኑ ሰው ውጪ ቤተ መንግስት ይመስላቸዋል

    • @fikir2358
      @fikir2358 3 года назад

      Yeney ehete edelenga nesh egziyabeher betam yewedeshal kemebetachen aserate ageru enedatehejebet newu

  • @mamilove8627
    @mamilove8627 5 лет назад

    ባለ ታሪኳ የአላማሽን ፅናትና ጥንካሬ ወድጄዋለዉ ከሀብትና ከዝናም በላይ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ትልቅ የህይወት ት/ት ነዉ

  • @ፍቅርያሸንፋል-የ3በ
    @ፍቅርያሸንፋል-የ3በ 4 года назад +6

    I listen to your stories but I think he likes you he spend a lot of money to marry you he even came to the church he was kind of scared to lose you. I don’t think he’s a bad person I think he’s actually a good man he didn’t really do more than any other guys, you hear so many stories comparing themWith others I don’t think is worst he’s actually a good guy.
    God has a reason for everything I love how strong you are as a woman and staying or keeping your decision I respect that but I think You should’ve given him a chance because nobody’s really perfect we all did bad things in our life and God knows our heart I think this man is a good man.

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 года назад

    በዚህ ምድር የእግዛብሔርን ቃል መስማት ለሂወታችን የተጠመደብን ስዉርን ስራ ያፈርሳል ያፅናናል::

  • @melissaarnie601
    @melissaarnie601 5 лет назад +9

    ነዉር ነገር ማድረግ እንጂ የሰው ወሬ አንገታችንን ሊያስደፋን አይገባም ! ትክክል ስለሆነ እንጂ ሰው ስለወደደው አንድ ነገር ማረግ የለብንም ! በመሳሳት ዉስጥ ሁለም መማር አለ .GOD BE WITH YOU

  • @malatyemikallij7754
    @malatyemikallij7754 4 года назад +1

    ዋው የኔ መልካም እዴት መታደል ነው እግዚአብሔር የያዘ ማን አፍሮ ያውቃል እግዚአብሔር የበለጠውን ይሰጥሻል አይዞሽ አሁንም ከዚህ የበለጠ ፈተና ሊገጥምሽ ይችላል ግን ጠንካራ ሁኝልኝ 💓💓💓👏

  • @rosareshidone
    @rosareshidone 7 лет назад +36

    የደረሰባት ነገር ቢያሳዝንም ይህ ልጅ እሷን ላለማጣት ብሎ ዋሻት እንጂ እንደዚህ የሚያሳብድ ነገር አላደረጋትም:: ገንዘብ አላወጣች,ክብሯን አልወሰደ,ያልሆነውን መስሎ በቁርባንም ሆነ በተክሊል አስመስሎ አላገባት.....እራስዋ ጋብቻውን ባለመስማማት አፍርሳ ሰው ምን ይለኛል ብሎ ማላዘን በጣም ማጋነን ነው:: ከሆነ ሆነ ካልሆነ ደግሞ move on with ur life!!!እንደአማኝነትሽ የበደሉሽንም ሁሉ ይቅር ማለት ሲጠበቅብሽ እውቅናን ለማግኘት የልጁን ስም በሚዲያ መበከልሽ ተክሊል ሳይሆን ንስዓ መግባት ግድ ይልሻል ባይ ነኝ!!!

    • @yemiasfawe8048
      @yemiasfawe8048 5 лет назад

      Tekekele

    • @marrytt6301
      @marrytt6301 5 лет назад

      rosa reshid አንች ስርግ ቤተስብሽ ደግሶ በእምነት ሁሉን ጠርተሽ ሦስት ቀን ሲቀር ያልጠበቅሽው ቢሆን ውጭ ለመሄድ ብለሽ እምነትሽን የምትክጅ ከሆንሽ ልክ ነሽ።ለኔ ክን የአከበረችው እግዚአብሔር የበለጠውን የከበረ ትዳር ይስጣታል።

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 5 лет назад +1

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የልጅቱ መጎዳት ሳያሳዝናቸው ከውጪ ለመጣው ያግዛሉ ከውጪ የሚመጡትን ወንዶች እንደ መላክ ባታዯቸው እባካችሁ ኢትዮጵያውያኖች አትመኗቸው ባለተሪኳ እውነት በእምነትሽ የፀናሽ አንበሳ ነሽ ኩሪ በአሉ ባልተ የጎዱሽ ነገ የጎዳሉ ላንቺ ግን ከመቀመጫየ ተነስቼ ክብርሺን እገልፅልሻለሁ! !!!

  • @newlife24.41
    @newlife24.41 5 лет назад +3

    እሱ የጁን ያገኘዋል ወደደም ጠላ አይዞሽ እህቴ እርግጠኛ ሆኜ ልገርሽ እግዚአብሔር በተሻለ ትዳር ይባርካሻል ።

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 6 лет назад

    እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ ጀግና ነሽ ሀይማኑትሽን ለአላማዌ ሲይጣን ሰው አሳልፈሽ አልሰጠሽም እግዛቤር ለሰውቼ ልጆች ሲል ነው የተዋርዶ እኛን ያስከብርን አንችም ተዋርድሽ ሀይማኑትሽን ያስከብርሽ ነሽ የድንግል ማርያም ልጅ እግዛቤር አሳሳቹችሽን ካንቼ ያርቅልሽ መጨርሻሽ ያማር ይሁን ብርቼ አይዞሽ እህቴ

  • @yordanos3955
    @yordanos3955 7 лет назад +41

    ጎበዝ ነሽ :ሰው አለሙን ቢያተርፍ ምን ይጠቅመዋል!

  • @ያልተኖረልጅነት-በ9ጸ

    የምርጦች ምርጥ ነሽ በዚህ አለም ላቅ እንዳንቺች የለው ሰው ማግኝት ይከብዳል ፅናትሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ለአንቺ የለውን አስቀምጥሎልሻል

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 4 года назад +4

    ኅበዝነሽ"መሸአሏ "አብሽሪ"አሏህ "ያሣካልሻል"የሙራድሽን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ

    እህቴ በእውነት ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር የተሻለ ህይወት ይስጥሽ

  • @cocoa1416
    @cocoa1416 5 лет назад +19

    ይቅርታ አድርጊልኝ እና ብትጋቡ ራሱ አብራቹ አትኖሩም ነበር በዛ ላይ አታፈቅሪውም አያፈቅርሽም በቃ እንኩአን ቀረብሽ እንችም ማግባት ስላለብሽ ነበር እሺ ያልሽው እሱም ቆንጆ ስለሆንሽ ነበር የፈለገሽ ካላስ እርሽው ያራስሽን ኑሮ ኑሪ

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ

    የኔ እህት እንኳን ቀረብሽ ህመሙ እኔ ብሉ ላሰበው ቢከብድም እድሜ ልክሽን እያዘንሽ ከምትኖሪ እግዚያብሔር ገላገለኝ እጂ ማለት ማዘን የለብሽም ገና ከሰርጋቹ ቃሉን የማይጠብቅና ካንቺ ጀርባ ሳያማክርሽ እነደራሱ ስሜት የሚሔድ ሰው አይጠቅምሽም ስለዚ ለበጎ ነው ጌታ ላንቺ የሚገባውን ያድርግ

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ

    የሀገሬ ሰው እኮ ከሀዲውን ታማኝ ...ታማኙን ከሀዲ ነው ሚሉት ..እባካችሁ በማታውቁት ነገር የሰው ስም አታጥፉ! ! !

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 лет назад

    ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አለ ለኛ ጥሩ ትምህርት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ጥሩ ትምህርት ነው ከብር ሀይማኖት ይበልጣል

  • @sarateshome612
    @sarateshome612 7 лет назад +6

    ሁሉንም ተውት በእምነትሽ ያለሽ ጥንካሬ ለሁላችንም እርቶዶክስ ክርስቲያን ሴቶች ምሳሌ ነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @genetfitwiasmerom2614
    @genetfitwiasmerom2614 6 лет назад

    ኣይዞሽ እህቴ ለበለጠ ነገር ስለነረጠሽ ነዉ እግዚኣብሄ ያንቺ ያለዉን ቸሩ መድሃኒኣለም ይዞታል ኣሁንም በርቺ ጽናትሽ በጣም ደስ ይላል መልካም ዉሳኔ ነዉ የወሰንሽዉ እግዚኣብሄርን ክብር ነዉ ያስቀደምሽዉ እና ለትኮሪ ይገባሻል ኣትዘኝ

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 5 лет назад +8

    አዪዞሽ እህቴ እ/ር አዪጥልሽም እርሱ ለአንቺ ታላቅ ክብር አለው በአደባባ ያከበርሽው ጌታ በአደባባዪ ያከብርሻላ የክዳሽን ስው የዘራውን ያጭዳል አንችግን ምህረት አዲርጌለት አንቺ ግን በጣም ታላቅ እ/ር የምትፈሪ ሴት ነሽ ተባረኪ ምሳሌ ነሽ🙌🙏

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 5 лет назад

      እህቴ በመጀመሪያ ስለእምነትሽ በርች ጠክሪ ክርስትና እዲህ ነው እሄን ክርስትናሽን ደግሞ እስከመጨረሻው ጠብቂው እህቴ ሌላው ማመን ያለብሽ እግዚያብሄር አምላክ ስለሚወድሽ ነው ከሲህ ሰው ጋ ያላጣመረሽ ለሁሉም ምክንኛት አለው እህቴ የከፈልሽው ዋጋ በጣም ትልቅ ነው እመብርሃን በእምነቱ በስነመግባሩ በሁሉም ነገር አችን የመሰለውን ትሰጥሻለች ይህን ስልሽ ምንም ጥርጥር የለኝም ብቻ አች በእምነትሽ በርች ፀሎትሽን አድርጊ ለሴቶች በሙሉ ጥሩ ምሳሌ ምትሆኝ እህት ነሽ ሰው ሁሉ ቢኖረው አለምን ባተርፍ ቢገዛ ነፍሱን ካላተረፈ ምን ይረባዋል እዳለው ቃሉ እህቴ አችም የመረጥሽውን መርጠሻል መዳናለም ባለሽበት ይጠብቅሽ በጣም ነው የወደድኩሽ እህቴ ቻው እወድሻለሁ የረሳሁት ደግሞ ስው ቢሾካሾክ ባወራ እያት እያት ቢል ቦታ አትስጭው ይህን የማደርግብሽ በሰወች ላይ እያደረ አችን ቅስምሽን ለመስበር ከእምነትሽ ለማስወጣት ዳቢሎስ ነው ምንም ቦታ እዳሰጭው በርግጥ አመታት ተቆጥረዋል በርች እህቴ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 лет назад

      What the f is wrong with you write GOD name properly please 🤦‍♀️

  • @asgefenhurunto220
    @asgefenhurunto220 7 лет назад

    ባለ ታሪኳ መፅናናትሽ መልካም ነገር ለእሱም መፅፅናትን እንዲያገኝ ፀልይለት ይህ ከእጮኛሽ ሳይሆን የሌላ ሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት እሱ በሌላ ሰው ተፅእኖ ስር የወደቀ ስለሆነነውና እንደገና በንፁህ የህሊና ዳኝነት ተመልከችው እሱኮ ገንዘብሽን የትምህርት ደረጃሽን ቁንጅናሽን ዓለማዊ ክብርሽን .....አይቶ አጥንቶ ሳይሆን በመንፈሳዊ ህይወትሽ ለቸሩ እግዚአብሔር ፈቃድ ያደርሽ እንደሆንሽ ስለ ሰማና ከአንቺ ጋር በነበረው ውስን ቀረቤታ ለቀሪ ዘመኑ የኑሮም የህይወትም አጋር የትዳር ጏደኛው ትሆኝው ዘንድ እሱ እንጅ ሌላ ማንም አልመረጠሽም እርሱ የ" አብ " ን ፈቃድ ይዞ ወዳንቺ ቀረበ ልክ ቅዱስ ገብርኤል ወደ ቅድስት ማሪያም እንደቀረበ አንቺ ግን የሰው ስርዓትን መርጠሽ ተቃወምሽ ልክ ቅድስት ማሪያም " ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል " እንዳለችው እርስዋ ግን " ጌታ ሆይ እንደፈቃድህ ይሁንልኝ " ብላ ተቀበለች የሰውን ልማድ (እውቀት) ትታ ፈቅዳ ተቀበለች " ቃል ስጋና ደም ሆኖ በእርሷ አደረ :: ለእውነትና ለፍቅር ሳይሆን ያደርሽው ስለራስሽ ክብርና ስለሰው ልማዳዊ ስርዓት ነውና እንደገና አስቢ ገና ከጅምሩ ባልሽን አላገዝሽውም አንም ማማረሩን መውቀሱን ትተሽ እግዚአብሄር የሰጠሽ እውነተኛ ባልሽ እርሱው ነውና አንቺ ራስሽ ፈልገሽ ይቅርታ ጠይቀሽ አግቢው እግዚአብሄር ዓላማ አልውና በሌላ ነገር አትድከሚ ::

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 лет назад +9

    አይዞሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያዘጋጀው አለ በእምነትሽ ጠንክሪ አይዞሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏❤

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      እእቴ ጉበዚ ነሽ ነሽ ጠንካራ ሤት ነሽ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 года назад

      አይማኑትሽ አጥብቀሽ መያዚ በጣም የምትደነቂ ሠው ነሽ ፈጣሪ ያዘጋጀልሽ አለ እእቴ

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 7 лет назад

    መታደል ነው እህቴ እንዳች ስለ ፈጣሪው የሚኖር አለ ብየ አላምንም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሚን፫
    እኔም ብዙም አላውቅም ስለ ሀይማኖቴ የወደፊት ብየ የተዋወኩት ጎአደኛየ ደግሞ እንዳንች ባይሆንም ግን አውቃለሁ ባይ ነው በርግጥ ብዙ ግዜ በስልክ ነው የምንተዋወቀው እኔ አረብ አገር ነበር የምኖረው መምጣት አለብሽ ሲለኝ ለሱም ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቸም ስላናፈቁኝ አገሬ ገባሁ መቀራረብ ጀመርን በቃ ቶሎ ተጋብተን አብረን መኖር አለብን ድጋሜም ስደት አትሄጅም ሲለኝ እሽ አልኩት እና ቤተሰቦችንን አስተዋወቅን ግን ይውደደኝ ያፍቅረኝ ደጋግሜም ቃል ብገባለትም ግንኙነት አድርጋ ታውቃለች ድንግል አትሆኝም እያለ በተደጋጋሜ ሲጠይቀኝ እኔም እመነኝ በማለት የሆነ ቀን እራት በላን እና ከፈር ብቻ ተሳሳምን እና አብረን እንደር ሲለኝ አወ እኔ እኮ የማላምንሽም ለዚህ ነው ድንግል አይደለሽም ለምን ዋሸሽኝ ምን ልበላችሁ በፍቅር ላይ እያለን ፀብ ተፈጠረ እዛ ከማንም አረብ ምንምምን እያለኝ ተናጋገርን እና 207 ላይ እያለን 210 ነው መጋባት የምንችለው እስከዛ የትም አትሄጅ እኔ ደግሞ አድስ አበባ መኖር እፈልጋለሁ ስለው አይቻልም ከፈለግሽ አብረን እንኑር እና በሁላ እንጋባ አለኝ ቤተሰብ ሰርጋችንን እየጠበቁ ነው በዛ ላይ እኔ ስለ ተክሊል የማውቀው ስለለኝ ትምርት መማር እንዳለብኝ ነው እና ባጣም ተናደድኩ በቃ አሁን ልይ ሁናን ካልተማመን እንደት ነው በትዳር ተሳስረን መኖር የምንችለው ብየ ሀሳብ ላይ እያለሁ በቃ እግዚአብሔር አልፈቀደውም እንፋታ እንለያይ አንችም ህይወትሽን እኔም ህይወቴን አለኝ ብቻየን ከ እግዚአብሔር ጋ እንባየን በማልቀስ ድጋሜ ስደትን መረጥኩ ያሰብኩት ሁሉ ግልብጦሽ ሲሆንምብኝ እድል ነውና ፕሮሶሴ በ5ቀናት አለቀልኝ እና በቃ ተናሳሁ ፕሌን ውስጥ ሁኘ አወ ልክ ነህ ያው ሄድኩ አልኩት ድጋሜም ስለ ትዳር ማሰብ ያስፈራኛል። ይህንን ሁሉ መለፍለፍለፍ የለብኝም አውቃለሁ ግን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችችንን ያሳምረው እውነት እህት ካንች ብዙ ትምርት አግኝቻለሁ ለ ሀይማኖት መኖር እና ለትዳት ልዮነታቸውን

  • @hymetekle6029
    @hymetekle6029 5 лет назад +4

    በጣም ጎበዝ ነሽ ይህንን መፅናናት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን እህትየው ባለጌ ነች ውጭ መውጣት ገነት መሰላት አንቺይ ግን ውድድድድድድድ አረኩሽ እህቴ ይብላኝለት ለሱ አይሁድ

    • @marrytt6301
      @marrytt6301 5 лет назад

      Hyme Tekle ልክ ነሽ።የባል እህቶች ሁሌም ክፉ ናቸው ይገርመኛል ሴት ሆነው ሴት መበደል?ልጅቱአን እግዚአብሔር ከክፉ ሊጠብቅ ነው።ነገር ሁሉ ለበጎ ነው

    • @hymetekle6029
      @hymetekle6029 5 лет назад

      @@marrytt6301 እንደሱ ማለት አይቻልም እህትየው ጥፋት ቢኖርባትም ሁሉም እህቶች አንድ አይደሉም ሚስትየው ጥሩ ስትሆን እህትየው መጥፎ ትሆናለች እህትየው ጥሩ ስትሆን ሚስትየው መጥፎ ትሆናለች ስንት እቃጣይ ሚስትቶች አሉ እናትን ከልጅ እህትና ወንድም አለያይታ የምትኖር ስንት ባለጌ ሚስቶች አሉ የመጡበትን የሚረሱ ለባል የማይባል አፀያፊ ድርጊት የሚያደርጉ ብዙ ባለጌ ሚስቶች አሉ የትዳር ትርጉም ሳይገባቸው ትዳር የሚያምራቸው በዚህ ስአት ወንድምሽ እንዲህ አይነት ሴት ቢገጥመው ምን ትያለሽ ?

  • @gangabeut1711
    @gangabeut1711 7 лет назад

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሺ እህት እግዚያብሔር ላንች ያለው አለ !!
    እንደ ታሪክ በታም ያሳዝናል ቢሆንም አንች ተንካራ ሴት ነሺ አድናቂሺ ነኝ፡፡

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኸ6ተ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኸ6ተ 7 лет назад +5

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምረው እህቴ ጠካራ ሴት ነሽ

  • @beniiyusuf5402
    @beniiyusuf5402 5 лет назад +1

    አርእስቱም የሷም ትረካ በጣም ተካበደ 10ጊዜ ክህደት ክህደት ስትል ከአሁን ባለትዳር ነው ትላለች ብዬ ብጠብቅ ወፍ የለም! ነገሩ ልብ ብለው ከሰሙት ተረት ይመስላል ሶስት ቀን ቀርቶት ካርድ ያልተበተነበት .....እእ አያሳምንም ድራማችሁ ይደብራል አርቲስቷ እንዳልከው ሰሟን ብትቀይርም በድምፅዋ እና በሰፈርዋ ማንነቷን ታውቆዋል እኔ አስከማውቀው ባለትዳርና የልጆች እናት ናት! አሪፍ ተራኪ ነሽ👏 በዚህ ጀረጃ ሰውን ለማጃጃል መሞከር ግን ይደብራል! ከእድሜዬ ላይ 47 ደቂቃ ስላባከናችሁ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @koketisinan6640
      @koketisinan6640 5 лет назад

      Manat benatish nigerign

    • @beniiyusuf5402
      @beniiyusuf5402 5 лет назад +1

      @@koketisinan6640
      ሴና ኪያ ማሊፍ በሩ በርባዴ ?
      ከታች ኮሜንቶችን አንብቢ ድምፀዋ እንትናን ይመስላል እያሉ የኮመቱ አሉ. እኔ በበኩሌ እችን አወኩ ብዬ አደባባይ ላይ ላሰጣት አልፈልግም ነገሩ ግን ፉገራ ነው ተረት ተረት
      የሚጠቅምም የሚጎዳም ስላልሆነ እርሽው

  • @hiwotassefa7087
    @hiwotassefa7087 7 лет назад +23

    ተክሊል ማለት ብዙም ባይገባኝ ነገር ግን ኪዳን በልብ ነው። ምንም የሚያስደንቅ አይደለም። በተክሊል አግብቷት በኑሮ ህይውቷ ውስጥ የተክሊል አይነት ጋብቻ የሚባል ባይኖር ኖሮስ ምን ይባል ነበር። ሕይወት ምርጫ ናት ሰው በልቡ ያመነውን ነው የሚኖረው።
    ይሁን እንጁ ልመነችበት ጣንካራ ናት። አዳንቅሻለሁ።