ከተማዉን ያስደነገጠ የፍቅር ታሪክ በጫጉላ ምሽት ጉድ የሆነ ከፍቅር ቀጠሮ Yefiker Ketero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ከተማዉን ያስደነገጠ የፍቅር ታሪክ በጫጉላ ምሽት ጉድ የሆነ ከፍቅር ቀጠሮ ስልክ 0942-576072 ወይም 0933-949827

Комментарии • 773

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 7 лет назад +3

    እደው በህይወቴ ልቤን ትርትር እስኪል የተሰማኝ የህይወት ታሬክ ነው በእውነት ወንድም ህይወት እንደህ ምስቅልቅል ያለች ነች የእኛም ጉድ ሜድያ አልወጣም እጀ ከ አንተ ይበልጥ ነበር መቸስ አለን እመብርሀን ትርዳህ

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 7 лет назад

    በእውነት በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ ነው በእውነት ወንድሜ ትግስትህን አድንቄዋለሁ ለሰው ልጅ ትልቁ ሀብት ትግስት ነው ትግስት ካለ ብዙ ፈተናዎችን ማለፍና መጥሮ ነገች ከእኛ እንዲርቁ ይረዳናል በእውነት እኔም የወንድሜ አይነት ህይወት ነበር የገጠመኝ አባቴን በህይወት ካጣሁ በሀላ ህይወት ጨልማብኝ ነበር በምንም ነገር ውጤታማ አልሆንም ነበር ትዳርንም ጨምሮ ትዳሬንም በሚገርምና በሚያሳዝን መንገድ ነበር ያጣሁት የተሻለ እንጀራ ለመፈለግ ከባለቤቴ ጋር በመስማማት ወደ ውጪ አመራሁ ከተወሰኑ አመታት በሀላ ግን ትዳሬን እንዳስቀመጥኩት አላገኘሁትም ባለቤቴ ሌላ አግብቶ ነበር ያገኘሁት ስንት አይነት ኪሳራ ነበር በህይወቴ የደረሰው የገንዘብ የስነ ልቦና እንዲ ሰዎችን ዳግመኛ እንዳላምን እረ ስንቱ ነገር ግን አምላክ ትግስቱን ሰቶኝ ይኸው ዛሬም ያለፈ ታሪኬን ወደ ሀላ ትቼ ወደ ነበርኩበት የስደት አለም ተመልሼ እየሰራሁ እገኛለሁ እህት ወንድሞቼ እኔ ለማለት የፈለኩት ምንም ነገር በህይወታችሁ ሲደርስ ለውሳኔኔ አትቸኩሉ ለግዜውም ቢያናድዳችሁ ም እንካን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለምና ሁሉንም ነገር በትግስት እለፉት እግዚያብሄር ለሁላችንም የተስተካከለ ህይወት ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshieshitaw5583
    @yeshieshitaw5583 7 лет назад

    ወድሜ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞህ እግዚአብሔር ያአተ የሆነችውን ንፁ አይቃሪ ይሰጥሀል ሁሉም ነገር ታሪክ ሁኖ ያልፋል ድግል ማርያም የልብህን መሻት አይታ ምፁ አፍቃሪ ለዘላለም አብሀህ የምትኖር ሰው ትሰጥሀለች በርታ ሁሉንም እርሳው እሷን ግን እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ሁለተኛ ግን ብትመጣ አደራህን ደግመህ ልብህን እዳትሰጣት ትጎዳሀለች አይዞህ በርታ በደንብ ፀልይ የፈለከውን ታገኛለህ

  • @birhanejembere4025
    @birhanejembere4025 7 лет назад +63

    ሰላም የሀገር ልጆች ይህችን መልክት ብታነቡልኝ ደስ ይለኛል
    ሲቀጥል ታሪኩን ስሰማው ባዝንም ይህን አይነት አደጋ በአንድ ሰው ብቻ ሳይሆን በሀገረ የኢትዮጵያ ትልቅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ቁጣን የሚያመጣ ግብረ ሰዶማዊ ስራ ነው ይህን እምለው ከመሬት ተነስቼ አይደለም
    ያየሁትን ነው።
    1የሀገራችን መግስት ሀልልፊነቱን አልተወጣም አንድ የውጭ ዜጋ ወደሀገር ሲገባ ለምን ምን ሊሰራ መጣ የሚል በቂ ቁጥጥር የለም ብቻ ይክፍል
    1፫ሲቀጥል ቤት አከራዮቹ ምን እንደሚያደርጉ ያውቃሉ
    እንዲውም ከአይስኩል ከይቭርስቲ ተማሪዋችን እየጠሩ በኮሚሽን ይሸጣሉ
    4 ወንዶችን ደግሞ ለሊቱን በሙሉ በየጭፍራ ቤቱ ይዘው ይዞራሉ ማለትም ለሹፌር በዛው መጠጥ ከነሱ ጋር ከሴት ጋር መማገጥ
    የማይወጡት የሽሻ እና የጋጃ ሱሰኛ ያረጉአቸዋል።
    5 በሚከራዮበት አካብልቢ ያሉ ህፃናት ጭምር በጣም ይችግር ይደርስባቸዋል ለምን
    ሴቶቹ። እራቁታቸውን ሰለሚገብ ስልሚወጡ
    እረ ምን ልበላችሁ ብዙ ማለት ይቻላል ይህ ድርገት በአብዛኛው
    ያለበት አክልባቢ ቦሌ ሚካኤል
    ቦሌ መድሀኒያለም
    ቦሌ ሩንዳ ቦሌ ወሎ ሰፍር የተባለ አካባቢ ይህ ፍርጊት በከፍተኛ አለ
    እናቶች እና አባቶች እንዲሁም ወጣት ሴት ወንድ ወገኖች እባካችሁ ተጠንቀቁ እያሳ ሳቀ ነው ገደል የሚከተው ገንዘብ ተሰርቶ ሲመጣ ነው የሚጥመው ለህዝቡ ልብ ይጠን

    • @ወይኒየአባቷልጅ
      @ወይኒየአባቷልጅ 7 лет назад +3

      BIRHANE JEMBERE ትክክክል ነው ብሬ በጣም አስከፊ ችግሮች ነው ያለው በሀገራችን ብቻ አምላክ ምህረቱን ያውርድልን የእኛስ ሀጢያት በዝታል ለመልእክቱ ከልብ እናመሰግናለን

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 лет назад +3

      በእውነት የኢትዮጵያ መንግስት ስለ ትውልዱ አይጨነቅም ስለፍጥረቱ የሚጨነቅ የኢትዮጵያ አምላክ ይድረስለት ለትውልዱም ማስተዋልና ጥበቡንም ይስጠን ብቻ

    • @ወይኒየአባቷልጅ
      @ወይኒየአባቷልጅ 7 лет назад

      ADANI AD አሜንንን አሜንንን አሜንንንን

    • @hanaahana1327
      @hanaahana1327 7 лет назад +3

      BIRHANE JEMBERE ልክ ነው ይሄ ጌስት ሀውስ እሚባሉ ቤቶች መዘጋት መታሸግ አለባቸው የስንቱን ቤት የስንቱን ፍቅር የስንቱን ህይወት አበላሽቶል መንግስት በውሬ ብቻ ሳይሆን በተግባር እርምጃ መውሰድ አለበት

    • @hawwimargga1223
      @hawwimargga1223 7 лет назад

      BIRHANE JEMBERE አሜን አሜን አሜን በጣም Thank You So Much!!!!!!

  • @ፈርዶወስሀጂነኝቆንጆዋ

    ይገርማል አይዞህ ወድሜ የኔ ፍቅረኛ ምናለ እዳተ ቢሆንልኝ ለብር ነው የተጠጋኝ አፍቅሮኝ መስሎኝ ልቤ ቆሰለ

  • @simocasa1toto100
    @simocasa1toto100 7 лет назад +8

    ሚገርም ነው ብዙውን ጊዜ ከገጠር የሚጡ ሴት እህቶቻችን ላይ በጣም ይከሰታል ወደ ከተማ ሲመጡ ሌላ አለም ነው ሚመስላቸው

  • @እግዚያብሄርይመሥገን

    በእውነት በጣም ያሣዝናል.ግን እሥከመቸ ወንዶችም ሆነ ሤቶች እንደዚህ እየተከፈፈል ውይይይይይ.እኔም አምኝ የቀርብኩት በውሸት ልቤን ሠብሮት ይሄው ወንድ የሚባል ብየ እራሤን አግልያለሁ.ግን ሁሉን መሥጠት የሚችል 1 ክርሥቶሥ ነው.ምን አለበት አንድ አይነት ልብ ያላቸው ሠዎች ቢገናኙ.ግን መገፍት መልካም.ነው ከመበደል ተበዳይ መሆን ጥሩ ነው.ክርሥቶሥ ለአንተ እውነተኝዋንና መልካሙዋን ሂዋን ይሠጥሀል.አይዞህ.ለፍቅር መሠዎት መክፈል ዋጋ ያሥከፍላል.የእጁዋን ታገኝለች.አንተ ግን አይዞህ እግዚያብሄር ይርዳህ.

  • @jchfjfj4083
    @jchfjfj4083 7 лет назад

    በጣም እሚያሳዝን ታርክ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ በትግስትህ ግን እሳን ልቦና ይስጣት እግዛቤር ልበ የደነደነች ሴት ነች መፈጠር የለለባት በጣም ውስጥ ታደማለች ግን አተ አይዞህ እግዛቤር ከተበዳይወች ነው ፈጣር ይክስሀል እኻንም በዳይ አልሆንክ!!

  • @etago4462
    @etago4462 7 лет назад +4

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
    ግሪም የምለኝ ነገር ቢኖር ፈላጊ እና ተፈላጊ የማይገጣጠሙት ነገር ነው
    ግን 1 ነገር ልበል ቅም በቃይ እዳትሆን

  • @habtamuadisa5922
    @habtamuadisa5922 7 лет назад +2

    በጣም ያሰዝናል ግን እሶን እግዚአብሔር ዎጋዎን ይከፍላታል
    አተም አይዞህ በጣም የተሻለ ህይወት እንደምታገኝ እረገጠኛ ሁን ምክንያቱም አተ ሰላላስቀየምከት የተሸለ ነገር እግዚአብሔር ይስጥሀል

  • @ritayemati5834
    @ritayemati5834 7 лет назад +4

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞኝ ወንድምእሷም የጇን ታገኛለች አንተም ስለፍቅር ብለክ የከፈልከው መስዋትነት ዋጋ አለው ይዘገያል እንጂ የፍቅር አምላክ ይከፍልካል

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 7 лет назад +62

    የበድሩና የነጃት ግን በጣም አስቆኛል 😀😀😀😀😀😀😀በድሩ በቃ ልማዳ ከሆነ ሰኞ ሰኞ ለቀቅ እድርጋት ክክክክክክክክክክ

    • @hayatmehamed5639
      @hayatmehamed5639 7 лет назад +1

      ውዴ አንተም የኔ እኔም ያ)1

    • @nasrasistestelusabsib3562
      @nasrasistestelusabsib3562 7 лет назад +3

      kkkkkkkkkkkkk Nejat nejat nejat zimmmmmm

    • @theburhans1475
      @theburhans1475 7 лет назад +1

      I just want to know why Monday? what is her reason?

    • @tgistmelkamu2980
      @tgistmelkamu2980 7 лет назад +2

      ብቻ ያሳዝናል
      በጣም የዋህ ነህ
      አይይ አሣዘንከኝ ወድም ይበደላል
      ለካ እይ ወድሜን

    • @serkalemtegenu528
      @serkalemtegenu528 7 лет назад

      +AE Burhan እሷ ብቻ ናት የምታቀው ahah

  • @adissgebremariam351
    @adissgebremariam351 5 лет назад +1

    በጣም ነው ልቤን የነካህው አይዞህ ወንድሜ ሁሉም አንድ አይነት አደለም አንተ ራስህን ለመቀየር ተዘጋጅ ።
    ሁሌ ጥሩ ነገር የለም ሁሌም መጥፎ ነገር የለም ቶሎ በርትተህ ራስህን መቀየር ነው ችግር በጣም ውስጤ ነው የገባው።

    • @destaabebe8723
      @destaabebe8723 5 лет назад

      የየየየቸየየየየየየየየ""የየየየየየየየየየ"የ"የየየየየየየየየ"""የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ""""የየየየየየzzz?zzzzzzzzzzzzየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየ""የ"የ"የየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየ""የየየየየየየየ""""የ"የየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ""የየየየየየየየ"የየየየየየየየየ"የየየየየየየየየ"የ"የ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየቸየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ""የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየ"""የየየየየየየየየየየየየ(የየየዐየየየየ(የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየዐየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ(የየየዐየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየ""የየየየየየ(የዐየየየየ(የየየየየየየየየየየየየየዐየየየየየየየየየየየ"የየ(የየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየቸየ"የየየየ"የየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ"የየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየየ? ! ? ቸቸቸየቸቸ? ? ? ? ? ቸቸየቸቸ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? ? የ? ? ? ? የ? የ? ? ? ? ? ? የ? ? ? ? ? የየ? የየ? ? ? ? የ? ? የ? ? የ? ? ? ? ? ? የየ? ? ? ? "? የ? ? ? ? የ? ? ? ? የ? የ? የየ? ? ? የ? ? ? ? የ(የ? ? የየየየ? የ? ? ? የየ? ? ? ? የየ? ? ? ? ? ? ? ? የ? ? ? የየ? ? የ? የ? ? ? ? ? የ? ? ? የ? ? የ? የ? ? ? ? የ? የ? ? ? "የ? የየ? ? "? ? የየ? A)zn! ቸቸ! ! ! ! ! ! ! በዐዐ8mkmkmm(nkበየየየየየየየየየየየየየየየየየየቸለለለኸኸኸወቀቀቀወወ1! ዮ"ይየቀቀቀቀቀቀወቀቀቀወቀወወወቀ/ወቀቀቀወወቀወቀቀቀወወቀወቀወ

  • @hawi3481
    @hawi3481 7 лет назад +10

    weyyyyyy ወንድሜ አይዞህ ልክ እንደኔ እህህህ አይዞህ እንግድህ የተሻለ ይሰጠናል ፈጣሪ ውይ ጭካኔዋ ግን

  • @mimigezawmimi8308
    @mimigezawmimi8308 7 лет назад +42

    ሲጀመር አንዳንድ ወንዶች ለንደዚች አይነቷ ነው በፍቅር የምታብድት 😏

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 лет назад +2

    በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው የድግል ልጅ የበለጠ ነገር አዘጋጅቶልኸ ይሆናል ለበጎ ነው አይዞህ ወንድማችን ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እግዚአብሔር ሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @meskerembassill4202
    @meskerembassill4202 5 лет назад

    ዉይይይይ በጣም አሳዛኝ የፍቅረ ሀሰወት ታሪክ በእዉነት ወድም አለም ኘይዞሀሰ ሰዉ የገፍዉ እግዚአብሔር ያነሳል ድረሻህነሰ ተዋጥተሀል የአተ የሆነችዉን መልካም ሴት አምለክ ይሰጥህ

  • @hanazewguehanazewuge9183
    @hanazewguehanazewuge9183 7 лет назад +4

    እግዚአብሄር ሁሌም የተሻለ አለው
    ሲሰጥም ሲነሳም ለበጎ ነው እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @alshaari3784
    @alshaari3784 7 лет назад

    በጣም ልብ ያሚነካ ታሪክ ነው አይዝክ ወንድሜ እሷም የጇን ታገኛለች አንተም ስለፍቅር ብለክ የከፈልከው መስዋትነት ዋጋ አለው የፍቅር አምላክ ይከፍልካል
    ደግሞ ስትፈጠር የንት አይደልችም
    የንተን ግራ ጎንከን የማያልቅበት እግዚአብሔር የስጣክል ።
    ግን ሁሉም ሴት አንድ አይድሉም እሺ ወንደሜ

  • @etalemahuehto1019
    @etalemahuehto1019 7 лет назад

    ወንድሜ አፍቃሪ መሆንህን አመስግን ፈጣሪህን። ፍቅር የለለው ሰው ከንቱ ነው ፍቅርህ ደስ ይላል። እህታችን ግን ልቦና ይስጣት እውነት የሚያፈቅርሽን ማፍቀር እንጂ መልክሽን አይቶ የቀረበሽ ወንድ አይጠቅምሽም ግፍ አለብሽ ፈጣሪ ያቅልልሽ

  • @yanniyanni9278
    @yanniyanni9278 7 лет назад +1

    ላለፈው ክረምት ቤት አይሰራም ቀጣይ ህይወትህን ጌታ ያስተካክልልህ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅነህ

  • @gvhfhgg433
    @gvhfhgg433 7 лет назад +1

    ወድሚ አላህ የምትረዳህ መሰልህን ይሰጥህ ተሰፈአአትቁረጥ አሰዋም በዘገይማ የሰራዋን አታጣም የሚገረመወ የአተተመሳሳይ ባሉአ እቃዋን የዞባትየጠፉአ ሰምቻለሁ ያረቢ ኛን ጥሩአደረገህ ክጥሩው አጋጥመን በምነታችን አፀናን ብምነቱ የፀና ፈጣሪውን ይፈራልና

  • @sosossoos693
    @sosossoos693 7 лет назад +1

    ያሳዝናልግን። በጣም ጎበዝነህየእውነት
    ጥንካሬውእንዳልህይሁንእና
    ግንሁሉንምሴትእንድትጠላ ብታደርግህም። አይዞክ ላንተያለው። በጊዜውይመጣል። አላህ ጠንክር

  • @እግዚአብሔርተዋህዶልጅ

    ታድያ የጆስዬ ፎቶ ምን ቤት ነው?

    • @senayttikleweynshet7747
      @senayttikleweynshet7747 7 лет назад

      እግዚአብሔር ተዋህዶ ልጅ እኮ ማር

    • @almazlemlem1635
      @almazlemlem1635 7 лет назад

      senayt tikle weynshet o

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 7 лет назад

      እግዚአብሔር ተዋህዶ ልጅ #eko

    • @semira6325
      @semira6325 7 лет назад +6

      እግዚአብሔር ተዋህዶ ልጅ። ቱክረት ለመሳብ ነው መሰለኝ

    • @etheunmemy3311
      @etheunmemy3311 7 лет назад

      እግዚአብሔር ተዋህዶ ልጅ እኮ እኔ እኮ ስለሱ መስሎኛል

  • @KuwaitKuwait-us6ln
    @KuwaitKuwait-us6ln 7 лет назад

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከምገልፀው በላይ አይዞህ ለበጎ ነው ለሁላችንም አላህ ልቦና ይስጠን ፈጣሪያችንን የምናስታውስበት

  • @enaykadar6392
    @enaykadar6392 7 лет назад +1

    የወንድማችን የሰለሞን ታርክ በጣም ልብ የምነካና በጣም የምያሳዝን ነዉ የሰዉ ሀገረ አልጫ አይታ ነዉ አይዞክ ሁሉም ያልፍል አታስብ

  • @azeb2809
    @azeb2809 7 лет назад +8

    You are really lucky you don't catch HIV you have to praise God and start your life New Life

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 7 лет назад +8

    እጅግ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይክስሀል

  • @hey1232
    @hey1232 7 лет назад +2

    Beswam laye meferede ayechalem.....mekenyatwan meni endehone Keraswa mesamat alebene.

  • @hiwilove3466
    @hiwilove3466 7 лет назад +3

    ፕሮፋይላቹ የጆሲ ነው ለምን? ልጁ ግን በጣም ያዛዝናል ፈጣሪ ላንተ አላላትም። ህይወት ቀጣይ ናት ሌላም እድል አለክ አይዞክ።

    • @mekiyaabeshawit2117
      @mekiyaabeshawit2117 7 лет назад +3

      እኮ እኔም ገርሞኝ ደግሞ አንዷ በጆሲ ፎንቃ ተጠለፈች ብየ ነበር ሃሃሃሃሃ

    • @salmeeyobe7037
      @salmeeyobe7037 5 лет назад

      አንተ፣ጠንካራ፣መሆን፣አለብህ፣ሁሉንም፣ነገር፣ለበጎነው፣እግዝያአብሄር፣ላንተ፣ያላት፣አለች፣አይዞህ

  • @tsedysmagn6285
    @tsedysmagn6285 7 лет назад

    አይዞህ ወንድሜ እኔም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኛል ግን ሁሉም ያልፋል አሁን ሁሉን ትተህ ሌላ ሰዉ ማመን አለብህ ሁሉም ሰው ተመሳሳይ አይደለም እሳ የስረዋን ይሰጣታል ከባድ ነው ስሜቱ እመቤቴ ማርያም እስከዘላለሙ ከጎንህ ትሁን ወንድሜ

  • @habibaawel4557
    @habibaawel4557 7 лет назад

    በጣም ነው ያስዘንከኝ የኔ ወንድም አንተ የፍቅር ሰው ነህ እሷ ጥቅም ፈላጊ ናት አላህ የስራዋን ይሰጣታል አይዟህ አንተንም ይክስሀል
    ሁሉም ሴቶች እደዛ እንዳልሆኑ እራስህን አሳምን
    እቼ የሴት አሰዳቢ ውሻ ናት

  • @seadiseadi7132
    @seadiseadi7132 7 лет назад

    ሳሚ በጣም እናመሰግናለን ግን የጆሲ ፎቶ እዚህ ምን ያደርጋል ብታጠፋው አሪፍ ነው

  • @rahimaferede4303
    @rahimaferede4303 7 лет назад

    በእውነት በጣም ነው የማሳዝናው ታራክ ማለት ነው እኔ ምለው አይ ይሂ ብራ ግን እኮ ገንዘብ ተስራቱ ይመጣ እድት ይገራማል የኔ ወድሜ ተረጋጋ ላአንተ የተቀመጠውን አታውቅም ከሳ በላይ ልስጠህ ይችላል እና እዴሉችን አታስመልጥ

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 6 лет назад

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከብዙ ፈተናዎች በሃላ ደስታ እዳለች አትዘንጋ። ሴቶችም ሆኑ ወንዶች የሚወዷቸውን አያውቁም ሁሉም ያልፍና እንደ ተረት ታወራዋለህ ብቻ ትእግስት ይኖርህ ፀሎት አድረግ እግዚአብሄር እንኳን ይሄን ሌላም የሚቀይር አያል ነው እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጥህ

  • @ሰብሊየማርያምሰብሊየማርያ

    በጣም ጎበዝ
    እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀው ነገር አለ በርታ እሺ
    ወንድምአለው ከፈጣሪ ሁሉንም ታገኛለህ

  • @fetiasherif4626
    @fetiasherif4626 7 лет назад

    የፍክር ከተሮ ፕሮግራም አክራቢች ሰላማቹው ያብዛልን ወድማችን ሶል ረይዞን አላህ ለወደደው ብእዙ ይፈትነዋል ከዚይ ይለፍልክ እስአ ግን በሰፈረችበት መስፈራአ አይክርም እና በታም ብእዙ ትእሩዎች አሉ እናአት የመሰለችዋን አላህ ይእወፍእክእክ

  • @lay625
    @lay625 7 лет назад +1

    Very sad she is not normal she has to go to church and pray God to show her the best way for life
    and for him I understand the feelings but it happened before you have children like this kind of woman better to be out of your life you are young and matured I will pray for you God to give one blessed beautiful from outside and inside
    God bless you and your family and friends

  • @ሀሴትየድንግልልጅ
    @ሀሴትየድንግልልጅ 7 лет назад +2

    እግዚአብሔር ሁላችንንም አስተዋ ልቦና ይስጠን ልጁ ጋር ትልቅ ችግር አለ ምክንያቱም ምንም ፍቅር ቢሆን ንስሀ አባቱን መስማት ነበረበት ንስሀ አባት ማለት እኮ ያው ይገባናል ካህናት አይንተ እግዚአብሔር ናቸው እና መፍረድ አይቻልም ትክክለኛ ሚስት ከ እግዚአብሔር ናት መፀለይ ብቻ ዘመኑ ተበላሽቷል ሰው መልክ ሀብት ምናምን ያያል ግን ሁሉም ጠፊ ናቸው እሷ ቆንጆ ስለሆነች አረብ አሀባች እግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል አንተ ግን ሚስት ስትፈልግ እግዚአብሔር ጠይቅ እና ሴቶች ደግሞ ብር አትፈልጉ ትዳርና ሂወት ፈልጉ መጭሀፈ ምሳሌ ምራፍ 31 ላይ ያለችዋን ሴት ለመሆን በፀሎት እንበርታ በተረፈ መልካም ፆም የኔ ውዶች እግዚአብሔር ባለንበት ይጠብቀን

  • @hsczfxbcv2330
    @hsczfxbcv2330 7 лет назад +5

    የኔ ወንድም ታሪኩ በጣም ያሳዝናል አጀብ እጅ ባጎረሰ ተነከሰ አሉ ባፈቀርካት ይሄን ያክል በደል አይዞህ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥህ
    ውይ ንፁህ ልብ ያለው ሰው እንደት ነው የሚገኘው በዝህ ዘመን

  • @hiwetyemareyamewedaje8578
    @hiwetyemareyamewedaje8578 7 лет назад

    ወንድልጅ እንዲ ሲሆን ማየትም መስማትም እጅግ በጣም ነው የሚያመኝ በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ነገር ሁሉ ያጋጥምህ ቀሪው ዘመንህን ያማረ የደስታ ያድርግልህ ወንድሜ

  • @makannnn9227
    @makannnn9227 4 года назад

    ምናለበት እንዳአተ አይነት አፍቃሪ ቢሰጠኝ ዉይይይይይ ለማንኛዉም አይዞህ መልካም የሆነችዉን አላህ ይስጥህ ወንድሜ

  • @samiibrhim5939
    @samiibrhim5939 7 лет назад

    እግዚአብሔር ጤና ከስጠህ የበለጠ ይስጥሀል ለስው መጥፎ ማድረግ እንቅልፍ እና ስላም ማጣት ነው ዋናው ብቀላ የሚባል ነገር ከውስጥህ ማውጣት ለእግዚአብሔር ስጥ የበለጠውን ይስጥሀል እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @hikmaniguse6328
    @hikmaniguse6328 7 лет назад +9

    እንዴት ያለ ጭካኔ ነው ሶል አይዞክ ላንተ ያላት ትመጣለች ሲጀመር እሷ ላንተ አልተፍጠርችም ህይወት ትቀጥላለች እሷ እራሷን በቁሟ ቀብራለች እርሳት ሌላ አንተን ምታፍቅርክ ስትመጣ እንዳትጎዳት አደራ አለም እንዲናት ምን ታደርጋለህ

  • @tewdijenew9709
    @tewdijenew9709 7 лет назад +1

    oh betam yemiyasazen tarik new...ayzok wendeme hulem yeteshale neger endale maseb alebeh ahun gin letewesene gize bichahen masalef alebeh leraseh gize sit and ande bichegnet selam alew...geta ke ante gar yihun.

  • @rashaghannoum2041
    @rashaghannoum2041 7 лет назад +10

    አይዞህ. ውንድሜ. እኔ. ደግሞ. የአንተ. ተቃራኔ. ነኝ. ለካ. የሴትም. እንደዚህ. አለእኔም. በአሁን. ወቅት. ወንድ. የተባለ. አላምንም.

    • @anatbrtukn942
      @anatbrtukn942 7 лет назад +1

      Rasha Ghannoum ልክነሸ አንችታማኝ ሥትሆኝ እሡ ታማኝ አይሆንም ይገረማል

    • @lilidaniel6682
      @lilidaniel6682 7 лет назад

      Rasha Ghannoum የየልብንያሚሰጥአምላክብቻነው

    • @ናታንየኔሁሉነገር
      @ናታንየኔሁሉነገር 7 лет назад

      Rasha Ghannoum እኔም ወንድ የሚባል አላምንም ግን ለኔ እንደዚህ አይነት ባል ፈልጉልኝ ታማኝ ነኝ

    • @ናታንየኔሁሉነገር
      @ናታንየኔሁሉነገር 7 лет назад +2

      Rasha Ghannoum ታዲያ የጆሲየ ፎቶ ለምንድን ነው እኔ ደግሞ የሱ ታሪክ ነው ብየ

    • @abduselam4111
      @abduselam4111 5 лет назад

      Rasha Ghannoum ai

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 7 лет назад

    ኦ ፅናቱን ይስጥህ አንድዬ አረ ባካችሁ ሤቶች በሠው ህይወት አትጫወቱ የማትፈልጉትን ወንድ እንደማትፈልጉ ነግራችሁ በሠላም መለያየት ምንድን ነው እንደዚህ በሠው ህይወት እቃቃ መጫወት የምትደርጉትን ነገር በጥንቃቄ ቢሆን መልካም ነው

  • @sdfxd6371
    @sdfxd6371 7 лет назад

    በጣብ ጎበዝ ነህ ወንድም በርታ እሡአ ግን አፈርትብላ ማሠጠያ ናት አንዳንዴ ያጋጥማል በናትህ እሄን ሰሰማ የኔም እንደዚህ ያለ ፈተና ገጥሞኝሰለነበረ በጣም ውሥጢን ነካው አይዘ፰ህ ሁሉም የልፍል

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 7 лет назад

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እፍፍፍፍፍ ግን ለምን እንድህ አደረገች በጣም እማታስብ ናት ወንድሜ አይዞህ አንተ ለፍቅር ብዙ መስዋት ከፍለሀል ምንም አይደል ለፍቅር ሂወትስ አሳልፎ ይሰጥ የለ ግን በጣም አዝኛለሁ ፈጣሪ የስርዋን ይሰጣታል አንተም አላህ ጥሩዋን ይሰጥሀል መገፋት ጥሩ ነው ። እስዋ ግን የሆነችውን ብትነግርህ ጥሩ ነበር !? እማትረባ ናት እንዲህ አይነት ጥሩ ባልሽን ትከጃለሽ ወይ! ለምን? በገንዘብ ተታላ ነው አንተ ግን ጠብቅ እስዋ የስራዋን ታገኛለች እድሜ ይስጥህ ብቻ ☝☝☝

  • @MK-oq7gl
    @MK-oq7gl 7 лет назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው መልካም ልብ ነው ያለው ባለታሪኩ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይሙላልክ በእውነት

  • @vhsnjz3331
    @vhsnjz3331 7 лет назад +1

    ምንም ማለት አይደለም ወንድም ፈጣሪ ላንተ አልፃፋትም ይሄን እመን ያንተን መልካም የሆነችውን እዲሰጥ ጠይቀው

  • @tuut1096
    @tuut1096 2 года назад

    ምናለ አተን ለኔ ቢያረግህ መቸም ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝ እዳተ አይነት ታማኝ ወንድ መገኘቱ ታሪክ ነው አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ትግስት ውጤት አለው

  • @ፍቅርፍቅር-ኘ9ረ
    @ፍቅርፍቅር-ኘ9ረ 7 лет назад

    የፍቅር አምላክ የጅሽን ይስጥሽ ይድፍሽ አረ መኔ አንተ አይዞህ ወንድሜ ለቅን ሰው ቅን ይገጥመዋል አንተ ወደፊት አሪፍ የፍቅር ጊዜ ይኖርሀል ከፈጣሪ ጋር አይዞህ የኔ ወንድም ባፈቀረ ይሄ ሁሉ ግፍ ሆሆሆሆ

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi 7 лет назад +10

    እርሱም ያሳዝናል እርሷም ያጕደለችው ነገር እንዳለ ይሰማታል መጥፎ ምግባር ነበረት ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ

  • @maryimeenaitekidsmar1358
    @maryimeenaitekidsmar1358 7 лет назад +1

    እኔ እምለው በማንኛው ልፈረድ እኔም ሴት ልጅ ነኝ ግን በሚያምነው ሰው ላይ በሚያፈቅረኝ ሰው እንድህ አላስብም እሽ ምልንም ሰው ከሚወደው ጋር ቢኖር ድስ ይላን ያ እሚሆነው እምነት መተማመን ሲኖር ነው ምን አይነት ናት አሳዘነኝ አቦ እማልሆነው ከሆነ መናገር መጉዳት ምን አስፈለገ

  • @ziadaasrarlove7725
    @ziadaasrarlove7725 7 лет назад +14

    አይዞህ የተሻለው አላህ ይሰጥሀል። እስዋ ለስራዋ ይስጣት ለፈጣር ተወው

  • @ሰአዳየወሎልጂእስላምነውሂ

    የስራዋን ይስጣት ወንድም አብሽር ያንተ ያላት ፈልገህ ተመጣለች በጣም ይገረማል

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 7 лет назад +3

    ወይይይኔ ግፍፍፍፍፍፍፍ አይዞህ ፈጣሪ አፍቃረህን ይስጥህ ለወንድ አዝኘ አላቅም ግን አንተ።አሳዘከኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውባን

    በጌታ ስም በጣም የምትገርም ሴት ናት አይዞህ ወንድሜ ጌታ አለህ ከጎንህ እናተ ግን የጆሲ ፎቶ እና ምን ይስራል ታድያ

  • @neyfeneyfe7855
    @neyfeneyfe7855 7 лет назад

    ውየኔ የኔ ጌታ እንዳት አየንተ አፍቃሪ ባገኛ አይ አልምገነኛት የደፍሸ አገዚያብሄር የሰራሸን የሰጠሸ ታገኛታልሸ የጀሺን

  • @dinamarr6585
    @dinamarr6585 7 лет назад +6

    እኔ የተረዳሁት ባጠቃላይ እኛ ሴቶች የሚንከባከበንን ወንድ አንወድም የሚረግጠን እንጂ ልብ ይነካል አይገልፀውም

  • @mesi857
    @mesi857 7 лет назад +1

    በጣም ትእግስተኛ ነህ አይዞህ bro

  • @SaraSara-iu8or
    @SaraSara-iu8or 7 лет назад

    በፍቅር በጣም የተጎዳ ሰው ነው አምላክ ማካካሻዋን ይሰጠው
    ወንድሜ ተሰፋ አትቁረጥ ያንተ ሂዋን እሷ አልነበረችም ማለት ነው። አምላክ ያንተን ሂዋን ይሰጥሀል።
    ትግህሰቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።
    ልጅቷ ግን በጣም ታሳዝናለች እንደዚህ ያሉ ሴቶቻችን ወደየት እያመራን ነው ቆም ብለን እናሰብ

  • @maiderbemai2x850
    @maiderbemai2x850 7 лет назад

    betam masazntark new Egziabher latebegoneger yisethal ayizoh mkochat ken yinoral esanm sigebat yate fikr

  • @salmeeyobe7037
    @salmeeyobe7037 5 лет назад

    አይዞህ፣በርታ፣ክርስታን፣ተስፋ፣አቆትጥም፣ምንም፣ማድርግ፣አይቻልምእሬስክ፣አፅናና፣ሴት፣ሁሉም፣አንድ፣አይለም፣ስለዚህ፣ጠንክራ፣መሆን፣ነው፣ታስዝናለህ፣እንዱዘመኑ፣መሄድ፣ኑውእራስህ፣አትጉዳ፣አይዞህ፣ሶሎ

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    አይዞህ ወንዲሜ የስራዋን ይስጣት ደደም ናት ካሁን ቡሀላ ፈጣሪ ጥሩ ልጂ ይስጥህ ወንዲማለም በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ ማር

  • @ቤተለሔምየማርያምልጂእኔየ

    እግዚብሄር ካንተጋ ይሁን የፍቅር አምላክ የተሻለውን ይሰጥሀል አይዞህ መታገስ ዋጋ አለው

  • @zdbanetaseme.letaramalamah2323
    @zdbanetaseme.letaramalamah2323 7 лет назад +1

    egezabehare yaserawane y esetate yehe sawe satehene sayetane nahe

  • @saraabebet1750
    @saraabebet1750 7 лет назад

    ወንድሜን በጣም ያዛዝናል ለበጉ ነው እግዚአብሔር አለ አይዞህ ባለጌ ነች አይቀናትም የስረዋን ይስጣት

  • @njiezerfu8468
    @njiezerfu8468 7 лет назад

    በጣም ያሳዝናል ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ያንተ ያለውን ፍጣሪ ይሰጠሀል እሷ የስራዋን ይስጣት። አይቅናት

  • @catherineasarat784
    @catherineasarat784 7 лет назад

    ወንድማችንን። እግዚአብሔር። ብርታቱን። ያአብዛለት ሁሉም። ያአልፋል። ሰው። ስክን። ማለት። አለበት። ይህ። በአገራችን። ይደረጋል። ብዬ። ለማመን። ተቸገርኩ። ወንድሜ። ያአፈቀረ። የታደለ። ነው። እሱአም። የእጃን። ታገፕአለች ሴት በሴት። ይተካል። ያንተ። ህይወት። ግን..

  • @masratasdas5604
    @masratasdas5604 7 лет назад

    ታራክክ በጣም ከባድ ነው አንተ ግን ጠንካራ ነክ ላያሥችል አይሠጥም ሥለሁሉም እግዛብሄር ይመሠገን አንተ የጣከው ነገረ ቢኖር የሥነ ልቦና ተሥኖ አድርጋብከለች ግን አዳዶቹ በህይወትክም ላይ ጉዳት የደርሳሉ እኮ ግን የሆንው ሆኖል አሁንም ቶሎ አፎቅረክ እሷን እርሳት

  • @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ
    @አዚዛአህመድ-ጐ2ኀ 5 лет назад

    siyasazin betam azenku min alle indih ayinet afqari bageny yene yewah ayizoh hullum andi ayidelem fetari lante yeteshalechiwun yisxih isuwa siletewochih leloch setochim indesuwa indayimeslih isuwanim yejuwan yisxat lela min ilalehu indante ayinet afqari aginta mecjem yante gif xiru lay ayixilatim yejuwan tagenyalech

  • @noormmPaulnoormalaku
    @noormmPaulnoormalaku 7 лет назад +1

    በእውነትስለሞንበጣም
    ታሳዝናለህግንፍልሞችን
    ብታይኖርአትሽወድም
    ጊዜማሳለፍያ
    አደርገችህ
    አንተመልካነውያየከውተጠቀመችብህ
    ጥሩልጅነክመልካሙንያጋጥምክመልካምእድልተመኘውልክእሳእንደሞተች
    ቁጠርአዲስህይወትጀምር
    ማንእንደኢትዮጵያይሆንላታልእሳብርነውያፍቀርችው
    ሴቶችአፍቃርያቸውንአያውቁም
    በርታደናዋንያጋጥምህ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 3 года назад

    Lijitua eko alfelegechhm lemin taschenkataleh?

  • @aishyanurye3315
    @aishyanurye3315 7 лет назад

    እቺ ውሻ ውሻ አሳማ ነች የኔ ወንድም አብሺር አብሺር ያልፍል በርታ አንተን ያገኘ የታደለ ነው ርገማት ይድፋት

  • @selinakenazerat7735
    @selinakenazerat7735 7 лет назад

    Bewnet betam yemiyasazen taric new ayizok wendem hulum lemlkam new

  • @nuriyawb1519
    @nuriyawb1519 7 лет назад +2

    betam asaziye tarik new eyam bezu tarikoch alun selazih aderashachun endat lenagayeh enichelalen please

    • @luelsegedmekonen2614
      @luelsegedmekonen2614 7 лет назад

      አይዛክ እግዚአብሔር ካአንተ ጋእ ይሁን አፍቃሬና ተፍቃፋ አይገናኝም እና አይዛክ በአራታ

    • @nuriyawb1519
      @nuriyawb1519 7 лет назад

      Awo sah like new

  • @fetib5377
    @fetib5377 7 лет назад +3

    ያሳዝናል ግን የታሪክ አቅራቢዎቹ የራሳቸውን ችግርና እንከን አይገልጹም እሷ በተጠየቅ ደሞ ለምን እንዲህ እንዳደረገች ትገልጽልን ነበር የራስን ችግር ደፋፍኖ ሚዲያ ላይ እራስን ንጹህ አድርጎ ማቅረብ አይጠበቅብንም
    ይህን ችግር በእርቅ ማድ ማየት ይቻላል
    አትፍረድ ይፈረድብሀልና ብቻ ንጹህና ታማም አፍቃሪም ተፈቃሪም ያድርገን

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 7 лет назад +11

    የስራዋን ይስጣት ይች አረመኔ ንፁ ልቡን ላስረከባት እንደዜ አይነት በደል

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 лет назад +1

      አንዳዴ.ወንዶች.በድለው.እራሱሚዲያላይ.ሲቀርቡ.በደለቺኝነውየሚሉት.አትፍረድ.ኢፈረድብካልነው.

    • @yemerseble4839
      @yemerseble4839 4 года назад

      ከድባይ ነው የማድምጣችው አይዞክ ወድሜ ስልክን ላክልነኘ አወራካለው በውስጥ መስመር

  • @kidisitabera967
    @kidisitabera967 7 лет назад

    ጌታ ሆይ እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ሰጠኝ የኔወንድም ሲያሳዝን ሆዴ ተማታ በእውነት

  • @ሓበነይሓቡ
    @ሓበነይሓቡ 7 лет назад +34

    የኔ ማር ምን ኣለ እንዳንተ ኣፍቃሪ ባገኝ

  • @rukayaerbo6593
    @rukayaerbo6593 7 лет назад +1

    አላህ ይዳ ይስጣቹው እንደዚ ለሚያረጉ ሁሉም ይህ ፈተናነ ዋነው አንተ ሰላም መሆንህ ነው የተሻለች እናት ምትሆን እንደሚስጥህ አትጠራጠር የወህ አላህ አለው

  • @habtamgood1498
    @habtamgood1498 7 лет назад

    ይገርማል አምላክ ማስተዋልን ይስጠን አሜን ግን ይገርማል ማመን አቃተኝ ብቻ አምላክ የልቦናክን መሻት ይፈፅምልክ ወንድሜ

  • @samirblack9186
    @samirblack9186 7 лет назад

    አይዞህ ስለፍቅር መጎዳት ከእግዚአብሔር የሚወረስ ነው ለፍቅር መስዋት መሆን ጸጋ ነው

  • @የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ

    መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነውና በዚህ አፍቃሪነትህ የምትክስህ መልካም አፍቃሪ አምላክ ያሰበልህ አለችና ሁሉም ሴቶች አንድ አይደሉም !! ሁሉም ወንዶች አንድ እንዳልሆኑ ሁሉ። ቀረባት አረብ አምና የኃላ ኃላ ታገኘዋለች ለግዜው የሚበጃት መስሏት ይሆናል

  • @ሙሉስደተኝዋድግልአትለየኝ

    ውይ ስታሳዝን አይዞህ ወድሜ ፈጣሬ እደዜህ አይነት አፍቃሪ ይስጠን

  • @selam7747
    @selam7747 2 года назад +1

    አይ ወድ ልጅ ሁሌም ሴቶችን እያመናችሁ ስትጎዱ መስማት ታሳዝኑኝአላችሁ 🙏🏽

  • @frihowttadess7237
    @frihowttadess7237 7 лет назад

    የእውነት በጣም ያሳዝናል ግን እ/ር ጥሩ ሕይወትን ይስጥ ወንድም አይዞህ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ወድሜ እግዚአብሔር ከአንተጋራ ይሁን

  • @dubairak7230
    @dubairak7230 5 лет назад

    እባካቹህ። ሰልካቹን። ነገሮነ። የፍቅረ ኪሊነኮች ይቅረታ 💚💚

  • @dbdjdmdn9145
    @dbdjdmdn9145 7 лет назад

    አይዞክ ውድም እግዚአብሄር የስራው ይስጣት ጌታ ይገስፃት አተ የተሻለለይስጥክ በውነት

  • @mwreytayretq3719
    @mwreytayretq3719 7 лет назад +30

    ወይኔ ሲያሳዝን እንደዚህ ያለ አፍቃሪ እፈልጋለሁ ፈልጉልኝ እኔ ታማኝ ነኝ

    • @emanmehamed2373
      @emanmehamed2373 7 лет назад +2

      hahaha lemine rasune ayagnagnushim eneseifuu

    • @yordanosdanial6559
      @yordanosdanial6559 7 лет назад

      mwreyt ayretq kkkkkkkkkkkk
      egziabhir ysitishi

    • @saadamohamad2207
      @saadamohamad2207 7 лет назад

      mwreyt ayretqለምን የጆሲን ፎቶአደጉት

    • @mwreytayretq3719
      @mwreytayretq3719 7 лет назад +1

      Yordanos Danial አሜን አሜን

    • @mwreytayretq3719
      @mwreytayretq3719 7 лет назад +3

      Saada Mohamad ለምን የጆሴን ፎቶ አደረኩት ነው ያልሽው እኔም አላወቁም እህት

  • @meazaraya3668
    @meazaraya3668 7 лет назад

    edaw afere tebela lala men elatalehu areben ekuwan lemagebate kebetachaw lemeserate ekuwa betam yasetelale
    wenedem anete gen abesher egezabehare tamege afekare esetekal aezoke

  • @helenhelen1996
    @helenhelen1996 7 лет назад

    በጣም አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ነው አይዘህ ወንድም

  • @genetgenet4199
    @genetgenet4199 7 лет назад +2

    አይዞ ወንድም እግዝያብሄር ለሁሉምነገር መልስአለው በጣም ባለየነች

  • @欣如-o5l
    @欣如-o5l 7 лет назад

    betam yasaznal gn ayzoh yeteshalewun liseth new weyme letmhrt tesfa atkuret nege lela ken new

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ

    በጣምያሳዝናል...አተአላህመጥናናትንይስጥህ..እሷግንየስራዋንይስጣት.....የትልቅአደጋያርጋት...አዳድሴቶች...እደኳስካላጋጯቸውመችይገባቸዋል......ጥሩአፍቃሪሳይሆን..ጥሩአድርጎየሚያጋጭነውየሚያስፈልጋቸው.......በጣምጨካኝኝኝኝኝኝነች...
    ይድፋት.........

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 лет назад +1

    ኡፉፉ አሳዘነኝ ወንድሜ አይዞህ እኔስ ወንዶች ብቻ የሚበድሉን እየመሰለኝ ለካ እኛም አለ ማለት ነዉ

  • @እሙኢምራንየአላህባሪያነኝ

    የአላህ አሁንስ ምርር አለኝ
    ያረብ ወንድሜ አላህ ይርዳክ
    አይዞክ በመጀመሪያ ፍቅር ኢንፎርም መስል ያልተጎዳ የለም አይዞክ ሶሊ