Ethiopia የባህርዳር ቆንጆዋ የሄለን አስገራሚ የፍቅር ታሪክ በሰላም ገበታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 386

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 лет назад +46

    የኔ እናት ደስ ስትል አነጋገሯ እግዚብሄር ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ለማሳለፍ ያብቃሽ

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

    • @gantiiye3silase3lijihdjdjf63
      @gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 лет назад

      Hoo waayii taamiirii waandoochii .yiidiifaachuu

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 4 года назад

      Amene

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 5 лет назад +22

    ፕሮግራማቺሁ አሪፍ ነዉ
    በወንድ ስለተበደልኩ ማዳመጥ ደስ ይለኛል
    በርቱልን
    አንዳልክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይጠብቅህ

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +30

    የኔ ቆንጆ ሰው ቢያወራ ለትንሽ ጊዜ ነው ከንዲ አይነቱ ባለጌ ጋር እየኖርሽ ከምትቃጠዬ ፍቺ አማራጭ ነው

  • @freeabraham3397
    @freeabraham3397 5 лет назад +80

    ውይ ሴት መሆን ብንማር ባንማር የባል ተፅእኖ አይቀርልንም

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +99

    እንዳልክ ግን በጣም ነው የገረምከኝ የትምርቷ ደረጃ እኮ ትዳርን ለመምራት ዋስትና አይሆንም ባለፈው ሳምንትም በጣም የተማሩ ትልልቅ መስርያ ቤት የሚሰሩ እያልክ ስደጋግም ገርሞኛል ዋና ትዳር ፈጣሪ ሰላሙን ካላወረደበት በቀር መማር አለመማር ጥቅም የለውም እናቶቻቺን ምንም ሳይማሩ ጥሩ ሂወት መርተዋል

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад +4

      Gobze enatochachin minmi saymaru nw tidaren ataftew lelijochachew tmsalate ymhonute

    • @እቱየተክልዬልጅ
      @እቱየተክልዬልጅ 5 лет назад +4

      ልክ ነሽ ትምህርት ትዳር ላይ ዋውስትና ቢኖረው ኖሮ የዚህ ሁሉ ምሁራን ትዳር ገደል አይገባም ነበር ።እና ዋስትና ላለመሆኑ የናት አባቶቻችንን ትዳር ማየት በቂ ነው የምር ያባዬና የእማን ትዳር ላይ ያላቸው ፍቅር አሁን አርጅተው እራሱ ሲያስቀኑ አባቴ ከሌለ ከኛ ጋር ምግብ እራሱ አትበላም ትጠብቀዋለች።እሱ እሷ እቤት ከሌለች ቤቱ ይከብዳል ይላል ግቢ ውስጥ ሲጎራደድ ነው የሚውለው።ደስ ይሉኛ

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 5 лет назад +2

      ልክነዉ አንድሠዉ ለትዳር ስምረቱ
      የትምህርትደረጃዉ አይወስነዉም
      ትዳርን እሚያሣምረዉ ፈጣሪ ብቻነዉ

    • @gethio2446
      @gethio2446 5 лет назад +1

      Atsasatu. Welajochachin mircha alneberachewm. Money maker Wendi silehone China menor neew yalebat kalezia mebten laskeber nils betweta chigir neew yemitebkat. Yeahunu setoch gin yegenzeb chigir selelelebachew neew.

    • @MsMessey
      @MsMessey 5 лет назад

      firsnbet Eshetu lik nesh yene konjo yakabidal

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 5 лет назад +3

    በጣም የሚገርምና ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነበር ሰላም ገበታ በርቱ በዚሁ ቀጥሉ አድናቂያችሁና ተከታታያችሁ ነን ከሜሪላንድ!

  • @sosnaassegdew451
    @sosnaassegdew451 5 лет назад +6

    Helen you are very strong and smart woman. I'm sorry for what happened to you but let this be a lesson and to make you strong. Take care of yourself and your son. May God help you to find love again. No matter what I command you for not giving up I felt your energy I'm so glad to spoke to someone to help you find peace and let all that anger out.

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 5 лет назад +6

    በጣም ደስ የሚል ተምህርት ሰጭ ብሮግራም ነው ቀጥሉበት ከልብ እናመሰግናለን

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 лет назад +7

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ።እንዳልክ ቆንጆ ነሽ ቢላት ኖርማል ነው ምን ችግር አለው ማድነቅ ።ደሞ ወንዶችንም ነው የሚያደንቀው

  • @yesibethigi
    @yesibethigi 5 лет назад +24

    አንድ ወንድ ቢማር የራሱን ህይወት ለመቀየር አንዲት ሴት ግን ብትማር አለምን ለመቀየር።።።ይገርማል ወንዶች ግን በዚን ዘመን በትዳር ህይወት ውጥም ሆነ በሌላ ሴትን ከመጉዳት መች ነው ምትማሩት

    • @mnhashtagchannel4394
      @mnhashtagchannel4394 5 лет назад

      Mechem! because they are so selfish!!!

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 5 лет назад

      የ ታዴ tekikle

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @davidseid2497
    @davidseid2497 5 лет назад +36

    ጓዜጠኛው፡ወሬ አታብዛ፡እድል፡ለባለ ታሪክ ስጥ፡በተረፈ፡የምታቀርቡት ታሪክ አስተማሪ ነው፡፡

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 лет назад +2

      David Seid betkikikl

    • @hasskjjndjd4699
      @hasskjjndjd4699 5 лет назад

      gaztagaw tiru naw gin kabaltariku yabelata wars tabazalhi bizu Giza takatatiyahalhu betarafu akararabik tiru naw belalaw Hulu katilubet by.

    • @rukeyawollo675
      @rukeyawollo675 5 лет назад +4

      ትክክል ነሽ እሡ ጭራሽ ባለታሪክ ነው የሚመስለው ለባለታሪኮች እድል አይሠጥም ጋዜጠኛው ባጠቃላይ ምላሳም ሙፍላፊ ነው ወሬ አያስወራም ይን ደግሞ አስተካክል ለባለታሪኮች ሠአት ስጥ ኤጭ

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 5 лет назад +1

      @@molymoly7822 እናካነገረኝ፡፡እንዴትአባቱነውማውቅለት፡ለምንእንደሚያኮርፈኝውዬ፡ወንዶችምንጉድናችውግንአረየስራችውንዬስጣችውአንዴበእጆቹካስገባችው፡በዋላመስሚያችውጥጥዬሆናልእንደዚአዬነትወንድሳዬሆንሴታሴትነገርነው፡ወዬጉድ

    • @zakiazekiya8524
      @zakiazekiya8524 5 лет назад

      @@rukeyawollo675 በጣም አሣሽኝ አመሠግናለሁ

  • @mizankassa2745
    @mizankassa2745 5 лет назад +115

    ወንድ ተማረ አልተማረ ያው ዲንጋይ ዲንጋይ ነው

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 5 лет назад +25

    ይሄማ የኔ ባል ዓይነቱ ደነዝ ነው ከሌላ ሴት እየማገጠ ዓይኑን በጨው አጥቦ እንቀጥል ይላል የኔ ጉድ አብሬው እያለው ከሌላ ሴት ወልዶ እንዳልሸው የሰው ወሬ አልሰማን ነበር መጨረሻ ግን በአይኔ ሳይ ነው የተፋታውት

    • @ክብነሸሊንትሶ
      @ክብነሸሊንትሶ 5 лет назад +1

      Dink Yegeta liji ayoshi' wonee' tidari' iyasfaranino😢

    • @roudabrok694
      @roudabrok694 5 лет назад +1

      ይገርማል ጭራሽ ባንቺ ላይ ከሌላ ወልዶ

    • @nerdosbilisummaa2726
      @nerdosbilisummaa2726 4 года назад +1

      ወይኔ የኔውም በድብቅ ልጅም ጭምር ወልዷን አይኑን በጨው ተቆጥቦ የለኝም ብሎ ከደ የይቅርታው ብዘት ስመረኝ ጥየው ጠፈው ስደት እድሜው ይርዘም

    • @fafiyenatube2222
      @fafiyenatube2222 4 года назад +3

      አይዞን እህቶቼ ብዙዎቻችን አንድ አይነት ኬዝ ነው ያለን እና አብሽሩ ወንዶች ልክስክስ ናቸው እግራቸውን መስበር ነበር

    • @slamm436
      @slamm436 4 года назад +1

      Ayezsh ehite

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 лет назад +37

    ወንድ ልጅ የሴት ጉዋደኛ እንዲኖርሽ ካልፈለገ ጉዋደኞቹን በአንቺ ከጠረጠረ ከቤት እዳትወጪ ከፈለገ ስራ እዳትሰሪም ሚፈልግ ከሆነ ሴቶችዬ ጠርጥሩ አፍቅሮአችው ሳይሆን ቅናትም ሳይሆን ውጪ ሚወሰልተውን እዳታዩ እዳትሰሙበት ነው🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🙈🙈🙈🙈

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 лет назад +3

    ምስኪን የኔ አስተዋይ ወንዶች እኮ እንደዚህ ናቸው በጣም ስትንከባከቢያቸው ....." ያህያ ስጋ አልጋ አልጋ ሲሉት አመዴን አመዴን ይላል " አለች አያቴ 🤗 እንኩዋን ቀርብሽ

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 лет назад +35

    ሰታሳዝኝ በጣም ቻይ ነሸ አንቺ ለኑሮሸ መልካም ሴት ነበርሸ ግን ምን ወጋ አለው የሚመጥንሸን ሰው አላገኝሸምብር መሰጠት ሲያቆም ነበር መወሰን የነበረብሸ

    • @mnhashtagchannel4394
      @mnhashtagchannel4394 5 лет назад +1

      Bizu gize endezih aynet tenkara set yemaymetnat wend new yemigetmat ena heywetn yemigotit sent wedefit meramed yemtchel set enesu eskibeslu setwa taralech huuu..

    • @gantiiye3silase3lijihdjdjf63
      @gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 лет назад

      😭😭😭

  • @zelt6082
    @zelt6082 5 лет назад +1

    ሄለን በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ፡፡ የሰዎችን ታሪክ መስማት ለሌሎች ትምህርት ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ ችግር ለገጠማቸው መጽናናትም ጭምር ነው፡፡ እኔ የማውቃቸውን እኔ በምኖርበት አገር በአውሮፓ የሚኖሩ የሌሎች ሰዎችን የትዳር ታሪኮች ብትሰሚ ያንቺን ከምንም አትቆጥሪውም፡፡ ጽናትሽን አደንቃለሁ፡፡ ትዳር መቻቻልን ይጠይቃል፡፡

  • @etanudesalegnetanu1728
    @etanudesalegnetanu1728 5 лет назад +11

    ትግስትሽ የሚገርም ነው የኔ እህ 7ት አመት አይደለም ለአንድ 1ቀን ይከብዳል ጀግና ነሽ የኔ እህት

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

    • @tirudelewnetu6071
      @tirudelewnetu6071 4 года назад

      tey b akish enes 16 amet tbikiyalhu

  • @እቱየተክልዬልጅ
    @እቱየተክልዬልጅ 5 лет назад +4

    ትምህርት ትዳር ላይ ዋውስትና ቢኖረው ኖሮ የዚህ ሁሉ ምሁራን ትዳር ገደል አይገባም ነበር ።እና ዋስትና ላለመሆኑ የናት አባቶቻችንን ትዳር ማየት በቂ ነው የምር ያባዬና የእማን ትዳር ላይ ያላቸው ፍቅር አሁን አርጅተው እራሱ ሲያስቀኑ አባቴ ከሌለ ከኛ ጋር ምግብ እራሱ አትበላም ትጠብቀዋለች።እሱ እሷ እቤት ከሌለች ቤቱ ይከብዳል ይላል ግቢ ውስጥ ሲጎራደድ ነው የሚውለው።ደስ ይሉኛ

  • @ቅድስትተዋህዶ
    @ቅድስትተዋህዶ 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እህታችን
    እንኳን ለቀቀሽ..!!@

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

    • @nicoleoliver2499
      @nicoleoliver2499 5 лет назад +1

      She is beirleynt

  • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
    @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 5 лет назад +9

    ወይ ጉድ የኔ ትዳር እኔንም ልጆቼንም እያሠቃየ ነው ከኔ በላይ ልጆቼ ህሊናቸው ተጎዱብኝ እኔ በስደት ነኝ መቼ ነው የኔ ህይወት ተቀይሮ ማየው ፈጣሪ እብክህ እርዳኝ እህቴ እኔ አልናገርም እያየሁ መቃጠል ነው ጎበዝ ነሽ በርቺ

    • @lenilusiana8635
      @lenilusiana8635 5 лет назад

      አይዞሸ ሁሉም ያልፋል

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 лет назад

      @@tsehayweldeyes9059 አይዞን ሁሉን ችለነዉ ያልፋል

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 5 лет назад

      Le egzyabhare negrew eswe yeftawal you don't need therapy

    • @mamefulas3823
      @mamefulas3823 5 лет назад

      ይህም ያልፋል

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 4 года назад +1

      የስደት ትዳር እኮ እሩሚት በይው አይዞሽ በስደት ላይ ትዳር ማንም ደስተኛ ሁኖ የሚኖር የለም ለማስመሰል ነው ከሰው ፊት ሚስቁት ልጆችሽን ሽክፍ አድርገሽ ችለሽ አሳድጊ

  • @salamtamrat5420
    @salamtamrat5420 5 лет назад

    Ewnet betam edlegna nachihu betam egzabher yrdachihu hulem ketechegeru gon endehonachihu new

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 лет назад +14

    እረ ተው እንዳልክ እንዴዴዴዴ ቁንጅናዋ ቁመናዋ ምናምን እኔ የለሁበትም በኋላ ዋ ; ወይ ምስላቸውን በቪድዮ አሳየን እኛ እንወስን ለማንኛውም እህት አላህ ይርዳሽ ለአንዳንድ ባሎችም ልቦና ይስጣቸው

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 лет назад

      እኔም ገርሞኛል 😁😁😁

    • @slamm436
      @slamm436 4 года назад

      😄😄😄🙈

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 5 лет назад +3

    እንካን ደና መጣችው ትዳርን ለመታደግ የምታረጉት ጥረት የሚበረታታ ነው የሴት ልጅ መክራ እና እሮሆሮሆ መች ነው ግን የሚያቆመና በደስታ ሕይወቷዋን ሙሉ የምትኖረው ተጋቡሁ ወለድሁ ተፋቱሁ የሚለው ቃል ክባድ ነው አብሶሆ ለሴት ልጅ በርቱሁ ትዳር በሕግዚያአብኤር ነው የተባረክ ትዳር ኢስጠን ለሁላችንም

  • @helenmeles3955
    @helenmeles3955 4 года назад +1

    This is a good story,and it gives me a good lesson.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሄለን የኔ ባለቤቴ በጣም አኩራፊ ነው ምክኒያቱን በማላውቀው ዝም ብሎ ያከርፈኛል ቤተሰቦቹም በጣም አስቸጋሪ ናቸው ግን አሁንም አቤሬው አለሁ አልፈታሁትም አዳዴዬ ከባዲ ስሜት ውስጥ ያስገበኛል በጣም ስለምወዴው ከእሱ መለዬ አልፈልግም ግን እራሴን አልጎዳም

  • @aishabint6403
    @aishabint6403 5 лет назад +4

    አይዞሽ እህቴ ደሥታ ቆይቶ ይመጣል ጠንካራ ሴቶች ኬርልሥ ወንድ ያጋጥማቸዋል እኔም በመነጋገር ባለማመኑ ዝጋታም ነበር ተላቀኩት እፍይ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    አይዞሽ ልቦና ይስጣቸዉ የሰዉን ልብ ሰብረዉ ለሚሄዱ ሁሉ በርቺ እህቴ በልጠሽዉ ተገኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @BunaKursArt
    @BunaKursArt 5 лет назад +2

    I wish you will come to media with something with your profession... you have good speaking talent ማር አንደበት ብዬሻለሁ

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 года назад +1

    የኚ እህት በርቼ እኔም እንዳንቺ ህይወት ነው ያሳለፍኩት ። የኒን ታሪክ ብትሰሚ ያንቺን ታመሰግኝለሽ ። አይዙሸ እህት የዘሩትን ይከፍላሉ በራሳቸው። በርቼ የበለጠ ህይወት እንኖራለን መገፍት ጥሩ ትዳር ትልቅ ፈተና ነው እግዚአብሔር ያሳወቀ ሰው ከሆነ አይዞሽ በርትተሻል የሁላችንም ታሪክ ነው ጤና ካለ ህይወት ይቀጥላል ልጅሽን መድሀኒያለም ትልቅ ደረጃ ያድርሰልሽ።

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የህይወት ትምህርት ነው ፕሮግራማችሁ ቤት የሸፈነው ገበና ተምሬበታለሁ በጣም ፈተናም ጥሩ ህይወት አለው

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 года назад

    እንኮን ደስ አለሽ. ተጋላገልሽው!!! ላንቺም ለልጅሽም የማይጠቅም ስው. እራሱን ብቻ የሚወድ.ለችግርሽ መፍትሄ ፈልገሽ አገኘሽ!!! ይቅናሽ🙏🏻

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 5 лет назад +10

    ጎ በዝ ጠንካራ ሴት አርዬ የሆንሽ ሴት ነሽ

  • @elsabekele552
    @elsabekele552 5 лет назад +20

    ስለ ቁንጅናውን ብዙ ተናገርክ ቁንጅና ከውስጥ ነው ወንድሜ

  • @fantayenegash9127
    @fantayenegash9127 5 лет назад

    እናንተ ወገኖች መቼም በጣም ነው የምሰስታችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
    በእውነት እናንተ ፍጹም ለኢትዮጵያን
    የተሰጣችሁ ዋጋ የማይገኝላችሁ እንቁዎች
    ናችሁ በተለይ ደግሞ ሐኪምም መድሐኒትም ሆናችሁ በነጻ ለምትሰጡት
    መፍትሄ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
    በእናንተ እንዴት እንደምኮራ እንኳን የእኛ
    ሆናችሁልን

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @weynshetashalew4390
    @weynshetashalew4390 5 лет назад +26

    ወንድ ልጅ ሴት ስትበልጠው አይወድም ከባድ ነው

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 5 лет назад +1

      Betekekel, most men don’t like when their wife is more educated than them.

  • @ረድፍቅር
    @ረድፍቅር 5 лет назад +3

    የኔ እናት ገብቶኛል እንዴት እዳመመሽ እኔም ያላበደኩት። የፍጣሪ ምህረት ነው

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 года назад

    ውይ እንዳልክ አቀባበልእኮ ደስየሚል ፀባይ ሠናይ ነህ እንዳልክ በዚህ መልካምነትህ ቀጥልበት አመሠግናለሑ

  • @salamyonas5908
    @salamyonas5908 4 года назад +1

    Wow god bless you more

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 4 года назад

    Amazing history.....Although am too late to listen

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 5 лет назад +11

    ኧረረ...ሴት ልጅ በተለይ ስትማር ሀይለኛ ጠንካራ ነው የምትሆነው የዚችኛዋ ግን በጣም ይበዛል በጣም ስለምትወደው ነው እንጅ እንደዚህ አይነቱ ሰው መጀመር ያም ከጓደኝነት ማለፍ አልነበረበትም!

    • @የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
      @የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 лет назад

      አዎ በጣም ነው የምቶደው አሁን እራሱ አብረው ቢሆኑ ትወዳለች እሱም ይወዳታል ግን ስለምትበልጠው ይቀናባታል ስለምትበልጠውም በላያዋ ላይ ይማግጣል እሷን ያሸነፈ መስሎት

  • @amentube2416
    @amentube2416 5 лет назад +16

    ይሄማ የኔ ባል ወንድም ነው ውይ እኔስ በደና ቀን አሰናብቼዋለው ውይ የወንድ ልጅ ቅናት አያድርስ ነው ውይእይውይ የሰንበቴ ዳቦ ነው እኮ ያረገኝ ውይ አሁን ሰው አልመክርም ትዳር ሁሉም አንድ ባይሆንም🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

    • @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ
      @ሰውማመኔጎዳኝሰውማመኔጎዳ 5 лет назад +1

      Kkk yenam
      Bâle edihinew

    • @Filseta
      @Filseta 5 лет назад

      የሠንበቴ ዳቦ ምን ማለትነው

    • @yadotden6703
      @yadotden6703 5 лет назад

      እኔ ያሳደኝ ዘመዴ ሚስቱን በጣም ያሳቃያት ያ ነገር ጭንቅላቴ ላይ ተቀረፀ ወንድ ሁሉ እንደሱ ይመስሉኛ ትዳር በጣም እፈራለሁ ቤተሰብ ደግሞ መች ነው የምታገቢው እያሉ አሰላቹኝ

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 5 лет назад

      Yesem Dejene 😂😂😂😂

  • @fekertmariyam3168
    @fekertmariyam3168 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ታሪክ ሲለወጥ በጣም ደስ ይላል

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 года назад

    እህቴ በጣም ደስየሚል አነጋገር ያለሽ ማር ነገር ነሽ ግን ቀሪዘመንሽን እግዚአብሔር የበለጠ ያድልሽ የኔ ቆንጆ ካንች አንደበት የሚወጠው ደስ ይላል እህቴ አይዞሽ አሁንም ቀኑ አልመሸም ማሬ

  • @gerebmaiyetmno983
    @gerebmaiyetmno983 4 года назад +1

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል ይላሉ አበዉ በሂወቱ ያመለጠዉ ትልቅ እድል አንቺን ያጣበት ቀን ነው በትዳር ላይ የለሽ እምነት በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሄር የዚሕ ዉለታሽ ይከፍልሻል ያለፈ ታሪክሽን ለመርሣት ሞክሪ ለአዲሥ ሒወት ራስሽን አዘጋጂዉ ምክንያቱም አንቺ ምንም ጥፋት የለሽም እሡ ግን ከሌላ ሠዉ ለመኖር በጣም የማከብደው ይመሥለኛል አግዚአብሔር አንቺና ልጅሽ ይባርካችሁ

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 лет назад +25

    ኧረ!!!!! እንዳልክ?????ምነው ቆንጆ ነሽ አበዛህ???ተው ባለትዳር አይደለህም እንዴ የሌላውን ስነልቦና እገነባለሁ ስትል ጉያህ ያለውን ሰው ልብ እንዳታፈርስ ጠንቀቅ በል

    • @yeshiadane830
      @yeshiadane830 5 лет назад +1

      ትክክል ሃሪፍ አሥተያየት ነው

    • @avasara121
      @avasara121 5 лет назад

      Minalebet ante bzu batawora ena adil letenagariwoch bitiset ye ewnet mawrat Ken's enesu adil stache w

    • @belewmule3828
      @belewmule3828 5 лет назад +1

      እውነት ነው፡፡ ጠያቂው ወሬው አያምርም ባለፈው ስትመጪ ባለፈው ባለፈው ማለት አባዛ፡፡

    • @yeshiadane830
      @yeshiadane830 5 лет назад +2

      ክክክክ አይንሽ ያምራል ቁመናሽ ያምራል እያለ አሥቡትሥኪ ሚሥቱ ምን ይሠማታል ሆሆሆሆ ሙላቃ

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +10

      ምነው ዛሬ ነው እዴ የሰማችሁት ሁሌም ሲጀምር ለመጅመሪያ ግዜ ሲመጡ ከነበራቸው ስሜት ነው የሚጀምረው ቁንጅና የወንድንም ያደንቃል እዳልክ ምርጥ ሰው ነው ሲ ጠይቅ ወሬ አለባችሁ

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 4 года назад +1

    የሚገርመው ስለ ኩርፊያ ስታወራ የኔ ህይወት አስታወሰኝ ግን አሁን እግዚአብሄር የመስገን በሚገርም ሁኔታ ትቶታል

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 5 лет назад +2

    ዉይ የኔ እህት ኩሪፊያማ አያድርስ ነዉ እኔም ባሌ አኩራፊ ነዉ ግን ምክኒያት ስጠይቀዉ ሰዉን ከማስቀይም ኩርፊያ ይሻላል ይለኛል እኔም እንዳች በጣም ነበር የምለምነዉ በጣም ከባድ ነዉ ሲብስብኝ ግን ትቼዉ ወደ ቤተሰቦቼ ሄድኩ ከዛን መታረቅ ፈለገ ምክኒያቱን ሲጠየቅ እንደምክንያት ያቀረበዉ ያደኩበት አስተዳደጌ ነዉ ያለዉ ብቻ ከባድ ነዉ የወንድልጅ ባህሪ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +1

    ውይ ወንዶች ምን ይሻላቹዋል ሴቶች እቤት ሲውሉ እሷን ቤት አስቀምጣቹ ከሌላ ሴት ጋር መማገጥ ጥሎ መጥፋት ሴቶች ተምረው ስራ ሲይዙ ቅናታቹ የበታችነት ይሰማቹና ማኩረፍ ቤት ውስጥ ሰላም ትነሳላቹ እንደዚህ አይነት ወንዶች የስራቹን ይስጣቹ ጌታ ይርዳሽ እህቴ

  • @lijsol936
    @lijsol936 5 лет назад +1

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 5 лет назад +1

    My sister my home tawen sister be strong you are beautiful you are entlgent God weth you be strong perry God bless you tankyou

  • @ፋኢዛወሎየዋፋኢዛወሎ-ቀ6ፐ

    እውነት ነው ትዳር ካለው ይደብራል ታምሪለሽ ማለት ብታምርም በውስጡ መያዝ ምክንያቱም የሚስቱ ልብ ጥሩ አይመጣም

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад +1

    አይዞሽ:እግዚአብሔር:ካንቺ:ጋር:ይሁን:ጥንካሬሽ:ይገርማል:አንቺ:ግን:አለመበደልሽ:ፈጣሪ:የሚወደው:ነው:እሱ:ግን:የእጁን:ያገኘዋል:ስለዚህ:ልጅሽን:በርትተሽ:አሳዳጊ:መማር:ቁንጅና:ለትዳር:መፍትሄ:አይሆንም:ለማንኛውም:ትዳር:ከፈጣሪ:ሲሰጥ:ነው:አይዞሽ:ጠንክሪ:ለተሻለ:ነገር:ፈጣሪ:ሲያዘጋጅሽ:ነው:በመከራ:ፅና:በፈተና:ፅና:ለጊዜው:ነው:እንጆ:ህልም:ያልፋልና።

  • @eliasergudo3100
    @eliasergudo3100 4 года назад

    Eree yegazetegnaw wereee betam yastelal.

  • @salamm8247
    @salamm8247 5 лет назад +3

    የዚች ልጅ ታራክ ከኔ ጋ ይመሳሰላል ትዳርን መፍታት ልጅ ከመጣ በኻላ በጣ ከባድ ነው ነገር ግን መለያየት ገፍቶ ከመጣ እደኔው ትሰደዳለህ ህይወት ከባድ ነው ሰው ትልቁ ፈተና ያለበት ትዳር ነቅ

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 лет назад +3

    ወድወች ቢማረሩ ባይማር ሁሌ ድጋይናቸው

  • @elsakonjo2697
    @elsakonjo2697 5 лет назад +5

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሚገርም የሚያስተምር ስለምታቀርቡልን ከልብ አመሰግናለው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад

    ወይ ወንዶች ምንሻላቹአል ከንቱ ፍጡር። የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ እንካን በሂወት ቆየሽ ቢገልሽስ 🤔🤔🤔

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ጀግና ነሽ ለእኔ በዚህ ዘመን አንቺን የመሰለ ጠንካራ ሴቶች ይብዙልን

  • @bertukanlove6973
    @bertukanlove6973 5 лет назад +2

    እንደልክ ከምንም በላይ እወደሎዉ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 лет назад +1

    የእርቅ ማእድ ምርጦች ለዚች ሀገር ብዙ ስራ የሰራችሁ ድርጅቶች

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 5 лет назад +2

    ተጠያቂዋ ምላስዋ መንታ ነው ።ምክንያቴ መጀመሪያ ጓደኛሞች እያለን በጣም ክሎዝ ነበርን የጠበቀ ጓደኝነት ነበረን አልሽ ከዛ ደሞ ቀጥለሽ ይቀናል ያኮርፋል በንግግር አያምንም እያልሽ ነው ።

  • @emebata7946
    @emebata7946 4 года назад

    Are gaztgiaw tergaga betam techkulalke endy kese bele

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 4 года назад

    እውነትነው የኔእህት ፍችውእና የራስሽ ኢወት በደስታኑሪ ከዛም እዳቺየተጎዳ ካገኘሽ ቲገባለሽ ፈጣሪመልካም እድል ይግጠምሽ

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 5 лет назад +5

    እኔ የምለዉ ግን የኢትጰያ ወንዶች ቡንማር መከራ ቡንሰራ መከራ ቡር ቢኖረችን ችግር በይኖረን አሰቤዛ አይሰጡ ምን ይሻላችዋል

    • @primeprime2700
      @primeprime2700 5 лет назад

      Menaw tmeriyalesh abezahe ysew miset letkema naw endi

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 лет назад +3

    ውይ ስንት አይነት ስው አለ መማሩ ምን ላይ ነው ታዳ ወንዱ ፍልጥ ነው 🤔🤔እስኪ ይችን የመስለች የተማርች ሚስት መንከባከብ እንደት አይችልም ነገሩ ችግር ሊኖርበት ይችላል🙄🙄

  • @megdelawittemesgen3460
    @megdelawittemesgen3460 5 лет назад +1

    እግዛብሔር ይመሰገን እኔስ አግብቼ አልቃጠልም ግን ለማግባት እቅድ ላላቹ ማሪያምን እነዚ ሰዎች smart ናቸው፡፡ በጣም በጣም

    • @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው
      @ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው 5 лет назад

      Kkkkkk ena atagbem kebalin kemote aykerim semtshali

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      @@ጎዶሊያስእዛቤርታላቅነው ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 Год назад

    ተባረኩ ለሰውልጅ ደስታ መፍጠር መታደል ነው

  • @sanyaabdulkader9573
    @sanyaabdulkader9573 2 года назад

    Machalla Cut they will pay you back don’t worry about your ex your pay the price God bless you

  • @shegaabebeworesa1573
    @shegaabebeworesa1573 4 года назад

    pooo sent gud ale ayezosh eihtea lebona lesum yesetew endalk tebareku

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 5 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ በጣም ቻይ ነሽ ወንድ ሲባል ባሌጌ ዎች ናቸው

  • @tiruworkdabi5571
    @tiruworkdabi5571 2 года назад

    ጎበዝ ወንድን ማመን ቀብሮ ነው ስለሰው አትጨነቂ

  • @סטוארגיי
    @סטוארגיי 4 года назад +1

    እድል ነው ወገነቼ የአርባ ቀን እድል; ነገሩ አስገራሚ ነው የሰው ልጅ ባሀሪ ሁሉ አንድ አደለም;እቺ አለም ዝጉርጉርማ ናት አንዱ ጠካራ ሲሆን አንዱ ደካማ ጎን ያሳያል:

  • @bbcc2199
    @bbcc2199 11 месяцев назад

    አሁን ምን እየሰራሽ ነው?

  • @የልጄአፍቃሪ
    @የልጄአፍቃሪ 5 лет назад +3

    እዳል ክ ሰላምህ ይብዛ ወድሜ

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад +1

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ 5 лет назад +1

    ወይ ትግስትሽ ይገርማል እደማኩርፍ መጥፎ ነገር የለም አይ ሂወት

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 5 лет назад +3

    ጉድ የመልክ አድናቆት ነው እደ የለት ያለ ነው የሱፕሮግራም😂😂😂😂😂

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 4 года назад +1

    እባክህ፡ታሪኩን፡ትንገረን፡ሰአቱን፡ብዙ፡አትሻማት........የሰው፡ልጅ፡ከወደደና፡ካፈቀረ፡መማር፡አለመማር፡irrelevant ይሆንና፡መሸነፉ፡አይቀሬ፡ነው። አትፍረዱ!

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 5 лет назад +1

    Omg what kind of person he is sorry for you my sister but u are strong woman

  • @sebliberhanu4889
    @sebliberhanu4889 5 лет назад

    Gobez set enkuwanm alkesesh alkeresh yahun wendoch hulum sayhonu bebzat wet mamasya nachew egzeabher yerdash 1gna nesh

  • @medinajema6162
    @medinajema6162 5 лет назад +4

    Omg this ጋዜጠኞ needs training

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 5 лет назад +5

    It is not professional to mention her beauty here.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ

    አዘጋጁ ወሬ ቀንስ ባለታሪኮቹ ያውሩ አድክም አትሁን እዳልተወው ፕሮግራማችሁ መሳጭ እና አስተማሪ ነው

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 лет назад +1

    Yene konjo enqwanm des alesh banchi mefewes tedeschalehu ... aslekeseshigne

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад +1

    She's so smart

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 5 лет назад

      ወገኖቼ Subscribe አርጉኝና የዩቲዩቤ ተመልካች በመሆን በትህትና ተጋብዛችዋል

  • @russomtewelde692
    @russomtewelde692 3 года назад

    በናትህ ከባለጉዳዩ በላይ አትናገ በማይ ገባ ግዜ አታቃርጣች 🙏🏽

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም 4 года назад

    Wow I’m proud of you 😘👏🏽

  • @belewmule3828
    @belewmule3828 5 лет назад +1

    ታሪኩ ቆንጆ ስለሆነች የቀረበ ታሪክ እኮ ነው ያስመሰልከው፡፡ ገና መግቢያው ላይ የቆንጆዋ የሄለን ታሪክ ብለሀልና ቆንጆ ባትሆን ለማስተናገድ ፍላጎት ያለህም አትመስልም፡፡

  • @ሰውለሰውመድሀኒትቢሆንምበ

    ውይ እዳልክ የዚህን ያህል ወሬ መደጋገም ስራ ላይ ሆነን የምንሰማ አለን ኤጭ

  • @meab7556
    @meab7556 4 года назад

    ዋው እግ/ር ይመስገን

  • @MadiMadi-j6s
    @MadiMadi-j6s Месяц назад

    የአላህ እሱ አውርቶ ጨረሰው እኔ እሷን ማዳመጥ ፈለኩ😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад +1

    ኡፍፍ ሲጀመር የተማረ ሰው እኮ ፈጣሪው አያቅም እኮ ይሄ እኮ ከፈጣሪ መለየት ነው ይሄ ሁሉ ጣጣ መዳህናለም የሳራና ያብርሀም ትዳር ይስጠን ኡፍፍ ይሄ ዘመን እኮ ምን አይነት ደረስን

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 10 месяцев назад

    እንዳልክ የኔ ደግ በጣም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ilovemom2807
    @ilovemom2807 5 лет назад

    Wondi sebal set lej rasowan chila set nore ayewadem lek edimehon bemulu lesu ashkar set hone yewadal.set set qana inj wandi lij seqana betam yestalal . Ende selaw hulum wendoch endinachu malate aydelm lerasu ablto lamistu yemesb qena wendem ale.

  • @fatmahaadam2914
    @fatmahaadam2914 5 лет назад +4

    ሞኝ ነሽ አባት ማለት የሚያበላሽው ሚስት ናት የምታበላሽው ወንድን ከማልማመጥ ለቆ መህድ መጀመሪያም ቢሆን ላች አሪፍ ነበር እንደዝህ አይነት በል እንደሱ እረስ ወዳድ ሚስት ነው የሚያስፍልገው ይህ ስው እራሱብቻ ነበር የሚወድ ቡረኝነው

  • @sonnenschein2766
    @sonnenschein2766 5 лет назад +2

    ምነዉ እሷ እንድታወራ እድሉን ቢሰጣት እሱ ጥልቅ ጥልቅ እያለ ይረብሸል

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 5 лет назад +6

    This guy talk to much my god let your guest talk about themselves Min aynet weregna neh

  • @balamfeker8279
    @balamfeker8279 5 лет назад

    ኧረ ጎበዝ የኔ ባል በሰልክ ከስራ ጓዶቼ ጋር እርሜን አንድቀን በስለክ እንግሊዘኛ ከሱፊት ባወራ ብን ብሎ ጠፋ በበነገታው ሽማግሌ ላከብኝ ምድነው ስል ስራ ማቆም አለብሽ ተብየ ቁጭ ምን ላድርግ???

  • @bezaalemu8080
    @bezaalemu8080 Месяц назад

    ሚገርም ነው በ21ኛ ከፍለ ዘመን እደዜ ዓይነት ሴት ወይም እናት አለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @emanemu7114
    @emanemu7114 5 лет назад +1

    የቅናት መንፈስ አለበት አላህ ያንሳልክ አቦ ፀበል ሂድ