Abey kalworda gana bezu nagri limaxabin nw eyatadfrani nw yaegzhebhre kiber eyaxafanw Ethiopia ba bizu mintawawuqw ba haymanot bakule nw enje ba econom aydilm please we Ethiopia lets stand together😢
We must respect our natural mass.also we are not allowed to induce aftermath on our Natural Sea Society,on our natural living places take care we must respect the HOLLY PLACES ,the HOLLY Land Ethiopia,Yes The ETHIOPIA ORTHODOX HOLLY CHURCH
we induced such various bitter problems hard deeds on our young ladies on our youths,on our person's yes our jobs success in most cases are in the massive cost pay our innocent natural mass we must becarefull
እባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች አዲሱን ቻናሌን 100 ሰው አስገቡልኝ ይሄንን በመጫን ሰብስክራይብ አርጉልኝ👉youtube.com/@yegia_tarikoc?si=uYm0laK50hb8fGNy የደውል ምልክቷን ተጫኑ አደራ አመሰግናለሁ ❤
የመስቀሉ ባለቤት ይፋረዳቸው 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ወደቀልባችን ይመልሰን።ምህረቱን ይላክልን።
እግዚያብሄር አምላካችን ሆን የሚሰሩትን አያቁምና ይቅር በላቸው እንዳለው ይቅር ይበላችሁ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪❤💚💛
መሰቀሉን እንደረገጥከውተረገጣለክ 😢😢😢😢
የመስ ቀሉ ባለቤት ፍረድ ይስጣቸዉ እኛ ሀጢተኛን እሱ ይፍረድ 🙏🙏
አይዞዋችሁ የመስቀሉ ጌታ ይፈርዳል ይፍረድባችሁ አባክህ አምላኬሆይ ተአምርህን አሳይ
እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፈርዳል
ያንቺ አስተምህሮ እጅግ ጥሩ ነው።
በማያት የምትኖር አባታችን ሆይ ስምህ ይቀደስ ተብሎ ተጽፎአል አይኖችሽ ወደ ሰማይ አቅንተው ይዩ አሜኖ።
አቤቱ ማረን ይቅርበለን በቃበለን መሥቀል ሀይላቺነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሴፕራ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለሜ የተዋሕዶ እንቁ🙏
እግዚአብሔር በፈረንሳይ እሳት አውርዶባታል የእኛም አገር አባቶች ቀጣቱ ይደርሳቸዋል ይጠብቁ
አቤቱ ማረን
We are Muslims people refuse to stand on cross.❤✝️☪️❤
አወ ተሳክቶልኛል ይክበርይመስገን😢😢😢
እግዚአብሔር ያግሽ ጠክሪ እርሱ ሲሰጥ አያልቅበትም🎉
አቤቱ አምላኬ ሆይ በተክረስቲያን ተቀጠለ መስቀለህ ተረገጠ ህፃን ታረደ መምናን ታረደ እረ ስቱን አዩንዉ አልህ አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስለፃድቃን ብለህ ይቺን ልጅ እርዳት አበርታት🙏🙏🙏
አይዞሽ እህቴ በአምላክ ተሥፋ አትቁረጭ ፈጣሪ መልሥ ይሠጣል
መስቀሉን የረገጠ ፈጣሪ በቁሙ አዋርዶ ራቁቱን በአደባባዩ ያቁመው
የሀይማኖት አባቶች ሊቃውንት ዝምታ ነው የገረመኝ
አንቴአብይ አሐመድ እያሌ ሴላም ከተት ይምጣገዳይ ፌናቃይ አፋኝ ሴውን አንዴ ከፍት ሻጭ መንግስት እያሌ ዴሴታ ከወዴት ይምጣ አግዝአቤሔር ውሼታሞችን ከኔ ውሼታቼው ያርቅልን አሜን
አቤቱ ማርን😢
ፈራጁ የመሥቀሉ ባለቤትነው እሡ ይፍረድ እኛማ ምን አቅም አለን ፍርዱን ለድንግልማርያም ልጅ እየሡስክርስቶስ ትተነዋል
እምነት በድፍረት ማራከስ ክብርን ሞገስን፣ሀይልን ፥ስልጣንን አልጫ ያደረጋል
egziabher ale bezufanu ngus ale bezufanu yiferdal ayiferdm atbelu getahoy ante fred😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይሰማት 👏👏👏👏👏👏
ምን አለ ታቦትም ጽላትም አገራችን ቀርቶ በዓለም አማራ በችግር ታጥሮ የተቀመጠ ሕዝብ ነዉ
አረ ማረን ስንቱን አሳዬን መቸ ነው የሚበቃን አግኦ
Eseye edesete sewerewa mareyame feweseheshe eseye enekewane dese yaleshe 💚💛❤ eeellleee
እዉነትም የ”በስንቱ” ፍትህ ለወንዶች የሚያሰኝ ነዉ። አንድም ቁምነገር አላየሁበትም ስለእዉነት። ይመስለኛል ሰዉን ማሳቅ ላይ ነዉ እንጂ የሰሩት በዉስጡ ብዙ ተፅእኖ ማምጣቱን አላዩም። ምነዉ ገምጋሚም የለ?! ያሰኛል። ተከታትዬዉ አላዉቅም በጨረፍታ ግን መግቢያ መግቢያዉን ሳይ ምንም አልተዋጠልኝ።
We must hear the solid words of the inherent profound person
Elelelelele Elelelelele Elelelelele ❤❤❤
እንኳን የክርስቶስን መስቀልን የህይወት መድያኒት ያህል ነገርና የባህል ልብሳቸው እንደ መስቀሉ ቢረማመዱበት ምን ይሰማቸው ይሆን? ምን ያኸን እንደወረድንና እንደሰከርን ያሳያል። እንኳን እምነትን ያኽል ነገር፤ባህል እንኳን ይከበራል።የሚያሳፈርና የሚያሳዝን ድርጊት፤ንቀት የተሞላበት ነው።አውቃችሁ፤በንቀት አድርጋችሁት ከሆነ፤ የረገጣችሁበትን እግር ይስበረው።እንደናቃችሁት፤ በሕይወት ዘመናችሁ የተናቃችሁ ሁኑ።
Abey kalworda gana bezu nagri limaxabin nw eyatadfrani nw yaegzhebhre kiber eyaxafanw Ethiopia ba bizu mintawawuqw ba haymanot bakule nw enje ba econom aydilm please we Ethiopia lets stand together😢
አቤቱ ማህርነ ይርበለን
አቤቱይቅርበለን
የኔ ወንድም ኢየሱሰ ምሰክር እንጅ ጠበቃ አይፈልክም በመሰቀሉ ላይ በተሰራው ሰራ ነው የዳነው በዝህ ነገር ከመጮኸ ቀሰ ብሎ መናገር መልካም ነው ቃሉን ብንረዳ ብዙ የምንጥለው ነገር አለ ሰለዝህ ነው ቃሉ ግመል የምት ውጡ ትንኝን የምታጠሩ የሚለን ብዙ መልካም ነገር አለ ልንናገረው የሚገባ ደርሶ ጠበቃ ልንሆን የሚዳዳን ግዴለም ንጉሱ ግዱ የሚለው በሀጢያት ለሚሞተው ትውልድ እንጅ ለምትጮሁለት ተራ ነገር ግድ ያለውም ሰም ይዘው የሞቱት በጌታ ይድኑ ዘንድ ነው ዋጋ የከፈለው በመሰቀል ላይ አንደ ብራና የተወጠረውና ነፍሱን የሰጠን ደሙን ያፈሰሰልን የሰው ልጅ ሁሉ ይድን ዘንድ ነው እውነተኛ ወንጌል ያድናል አይከሰም የወንድሞቻችን ከሳሽ ወድቋል ደግም ቦታ የለውምና የመዳንን ወንጌል እንሰበክ ፍቅር የሆነውን ጌታ ኢየሱስን እንወቅ የሰላም አለቃ ሰላም ይሰጠን ኢየሱሰ ይመጣል !!!!!!!
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው የሚያጸናን መስቀል ነው እይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምናለን ያመነውም ድነናል
Meskelu be ftnet yinesaln ,,,,,ebakachihu !!!!
እግዚአብሔር እንዳንተ ጨካኝ አይደለም ማሀሪ አምላክ ነው እሱ ልቦና ይስጠን
መንግሥት ላሊበላ ላይም ኮሪደር ልማት ሊሰራ ነው ምንም ቦታ ስላልቀረው
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ለስውርዋ ማርያም ደጅያብቃኝ
አቶ ዘመድኩን ያልከው በጣም ትክክል ነው
👍
የት አባቱ አዳጉ ነው ይህ ጉግ ማንጉግ አባት ሆይ ከጠገበ ጋር አትቀላልቀን::ለይተህ ጥረግልን::
እኔ የምለው የፈረንሳይ መሪ ምን አገባው ስለ ላሊበላ? መስቀሉም እንዲረገጥ ያደረገው ዳንኤል ክብረት ነው ሰውየው በብልጽግ ናፍቅር ስክሯል የፈረንሳይም መሪ ሚስቱ ጾታውን ከወንድ ወደሴት የቀየረ ግብረሶዶማዊ ነው ከአብይ ጋር ሲተሻሽ ሳየው ገርሞኛል
where are we going as an Ethiopian ?
ወዳጄ
መስቀሉን
በእጃቸው በልባቸው በጀርባቸው በውስጥም በውጪው በተለያየ አካላቸው ላይ አንዴ በመነቀስ አንዴ በማንጠልጠል ዳንኪራ ቤት መጠጥቤት ዝሙት ጫት ሲጋራ ተራ ሰይጣንቤት የሚውሉትን የሚሔዱቱን የሚሣደቡትን የሚጠሉትን የሚገድሉትን የሚያገዳድሉትን የሚያፈናቅሉትን የሚዘርፉትን በገሐድ እየታዩ እየተሠሙ ያሉትን ነገር ግን ፈጣሪን ተከታይ ነን እያሉ በሕገወጥ መንገድ የሚመላለሡቱንስ ለምን ዝም አልካቸው ? አይ አረዳድ አይ አመለካከት አይ ጥላቻ አይ ጨለምተኝነት !!!!!
ክርስቶስ እየሱስ የመስቀሉ ጌታ እራሱ መልስ ይሰጣል ❤
ክርስቶስ ክብሩ አይጎልም ። ረጋጩ እድል ፈንታው ይረገጣል ለዘላለም መቀመቅ ይገባል።
ክርስቶስ ለአንድ ነፍስ አይደለም ለም ሁሉ ነፍስ ነዉ
ለአንድ ነብስ ማለቱ ለጠፋችው ለአንዷ በግ ማለት ነው ወንድሜ
Abiy.Esat.yelkakebhe😢😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ካንች ጋር ይሁን እህት በርች በፀሎት🙏
ሴቱ ጡትና ቂጡን ለማሳየት በሚወጣበት አንች ለመዳኒሀለም ፀሎትሽን ለማሰማት መምጣትሽ እጅግ የሚከበር ተግባር ነው።
መሰቀል ሀይላችን ነው ተረግጥም አልተረገጥም ክብሩ አይቀንሰም
አይኖች ሁሉ ወደ ኢየሱሲ/ስ ይሁኑ ይመልከቱ ከእርሱ ሌላ አንዳችም ታዓምር ማድረግ የምችል ስልጣን የተሰጠው አካል የለም።
እንደው ትልቁን የክርስቶስን መስቀል ሰው ከሰራው ጌጥ ጋር ታመሳስሉታላችሁ የመስቀሉ ስቃ ነው የመስቀሉ ደህነት እነጅ ሰው የሰራው ጌጥ ከመስቀሉን ስቃይ አመሳስሎ ለኛ የተሰቃይቶ በኛ በሀጥያቸኞች እጅ ቅዱሱን ሁሌ መስቀል
Gug mangug
ላሊባላ በመስቀል ረጋጮች ከሚታደስ ቢቀርብን ይሻላል።
መጀመሪያ ሞት ይቁምምንም ወደቀ ምንም ኮሪደር ለሕዝቡ አይጠቅምም
አተስጣን😢😢አብይ😢😢
ይቺን አገርና ሕዝብ ወዴት እየነዱት ነው ? አላማውስ ማልማት ወይስ ማውደም ? ይህሁሉ እንባ ማንን ነው የሚያስደስተው ? የረከሰው አለም ሰይጣናዊ ጭነቱን በዚህ
በተቀደሰች አገርና ሕዝብ ላይ አራገፈብን ።
ግን መጨረሻውና አላማው ሕዝብን በሳት ለማጫረስ ?
ፈጣሪሆይ ለመሪዎችና ለፖለቲከኞች ልቦና ስጣቸው ።
የምትቀጣንም ከሆነ ነውም ሁሉንም በሥራው ቅጣው ።
መጨረሻው ግን ናፍቆኛል ።
የግል ፀሎት ለመሸቀጫ ማዋልህ ጥሩ አይመስለኝም
እንዴት አባቶች ዝማ አሉ አገራችን ወዴት ወዴት እየሄደ ነው እረ በአላህ ምን ዘመን እየመጣ ነው ሙስሊሞች ሴቶች እየተጨቆኑ ትምህርት ቤት ሂጃብ አታደርጉ አሁን ጭራሽ ብላችሁ መስቀል ላይ ተራመዱ ጀመረችው ዘር ማንዘራችን ሙስሊም ክርስትያን ተፋቅሎ ነው የኖረው
መስቀሉ ባልቤት አለው::እሱ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል::"የሚያከብሩኝን አከብራለሁ የሚንቁኝ ይናቃሉ yihe አይሆንልኝም::" ሲል ውጤቱንም አብሮ አስቀምጦታል::ስለዚህ ፍርዱን ለባለቤቱ መተው ነው::
የመስቀሉ አይል ይፍረድባቸው
እየተቀረፁ ፀሎት አለንዴ ?
Meskle sayehone mseklulaye delta mkera yetkbelwen Eyesus feker yehonwen geta mawekenwe fekre yemayweke menfsawe ewekete yelelwe tsadabe bmenme morale selmsekle mawerate ayehelme agule tkorkware amsega Eyesus amsega ayedelme bmsekle ytseklwe geta balge tsadabe ayedelme mgemrya bmsekle sera adbtue yefwse !
Yesakale ena endanch eylekesku eytesakalegh new yekereghale ahunem alekesalu enbaye wetate alew
መሰቀሉን እንደረገጥከው ተረገጣለክ😢😢😢😢666
አሜን አም
አሜን
😢😢😢😢😢😢😢
ክቡር መምህር ሆይ የምታቀርበው ትምህርት ጥሩ ሆኖ ትሳደባለህና ብታስተካክል?
ይቅርታ መድሐንአለም መርዳቱን ይረዳሻል ነገር ግን ኦርሱ ያለው ፎቶ ላይ ሳይሆን በሰማይ ነው ያለው።
Er gum
እግዚአብሔር ይርዳሽ
እግዚአብሄር ቢዘገይም ይፈርዳል!!!
አብይአህመዲ የዲግልጂ የጂህንይስጥህ😢😢😢😢😢
መስቄልን ይዜው አቡነዜራ ቡሩክ አሥራ ሁሌት ክንፍ የቴሼሌሙቤትነው መስቄል ነው መስቄልን የምሬግጥና የምያቃልሉት የዜንዶ አምላክዎች ናቼው ጌታችን የማዳኑን ሥራ ለመሼፌን ይሞክራሉ አግዝአቤሔር ይፍሬድ ሥልጣን ያልፋል የማያልፌውን ባንሬሳ ይሻላል
በሴቶች መብት ሥም፤ብዙ ወጣቶች ያለ እድሚያቸው ሲንግል ማዘር እንዲሆኑ አድርጓል፤በኔ አካል የፈለኩትን ማደረግ እችላለሁ በሚል ወደ በለጠ የኢኮኖሚ ችግር ላይ ጥሏቸዋል፤ልጅ ያለ እድሜና ያለ አባት ማሳደግ ምን የሚሉት መብትና ነጻነት ነው?አልገባኝም፤አይገባኝም።
We must respect our natural mass.also we are not allowed to induce aftermath on our Natural Sea Society,on our natural living places take care we must respect the HOLLY PLACES ,the HOLLY Land Ethiopia,Yes The ETHIOPIA ORTHODOX HOLLY CHURCH
Sepra media go it is very important
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ማርይምን ላሊበላ እጀ ከገባ እምንታችን አደጋ ላይ ገባ ማለት ነው እግዚአብሔር አት ደርስ
እግዚአብሔር ዝም አይልም አይዘገይም ።
Ebakwet kburnetwe,,,,,beftnet yasnesuln,,,,,!!!
ልክ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል
በመስቀሉ አሳባችሁ ጠብ ለማስነሳት...? . አትችሉም ፡፡ ህዝቡ ከነቃባችሁ ቆይቷል፡፡ እናነተ ናችሁ ተኝታችሁ የቀራችሁ፡፡ ቆመ ቀሮች ::
How do we believe you!!!!!
Prove it!’!!!!!!!!
ይህ ዘመን ለኦርቶዶክሳውያን የፈተና ዘመን ነው ለበርካታ ዘመናት ሲያሴሩት የኖሩት ሴራ እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል እኛ ግን ቂጣችንን ገልበን ለገራፊ ተመችተናል ውስጣቺን ቢፀዳ ለእግዚአብሔር ብንመች ለአለም እንተርፍ ነበር ፤ነገር ግን አገር ሲያፈጅ ጃርት ያበቅላል እንዲሉ እኛው ለኛ አሜኬላ ሆነ ፍቅር ጠፋ ፡፡
የኢት/ ህዝብ ከ100, ሰባው (70) የሚሞተው በማያገባው ገብቶ ነው ይባላል፣ መስቀሉ ባለቤት አለው- እግዜር /ክርስቶስ ሁሉ ቦታ ላይ ዘመድኩን እንደዝምብ ጥልቅ የሚልበት ምክንያት ምንድነው? አንፏቻሪ አሉ አያቴ!
😢😢😢😢
መነሳት: አለበት:መስቀል:በደረት: የሚያዘዉ: ግርግዳላይና: ከቤተክርስቲያን:ሕንፃ:ከላይ:የሚሰቀል: ነዉ::
እልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር አይፍረድባችሁ 😢
የመስቀል ትርጉም ያልገባቹህ መስቀል ጌጥ የእምነት መገለጫ የምትሳለመው በየቤተ እምነቱበየግርግዳው የምትስለው በየበሩ የምትለጥፈው ጌጥ አ አይደለም መስቀሉ የመስቀልትርጉምያልገባቹህመስቀልጌጥየእምነትመገለጫየምትሳለመውበየቤተእምነቱበየግርግዳውየምትስለውበየበሩየምትለጥፈውጌጥአይደለምመስቀሉመስቀሉእያልክየምትለፈልበትጉዳይ አይደለም መስቀሉ የ የምትለፈልበትት
መስቀል የመሞቻ ስፍራ ነው የሞተ አያወራም
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እናትሽን!!!!! አረ ዘንድሮ
ኤረ የኢትዮጽያ ህዝብ ተጠንቀቅ ሊያድሱት ሳይሆን የተደበቀውን የኢትዮጽያን ሚስጥር ለማሰረቅ ነው እንጂ ለምን ላሊበላ።የኢትዮጽያ ትልቁ ሚስጥር ያለው ልሊበላ ውስጥ ነው ይላል ፈረንሳይ ያለው ሙዚም።
አባቶች የት ሄዱ አይመለከትህም አይሉም
Yiqume abey mangist
በዚህ ቤተ-መንግስት ቡቱቶ ከነቅማሉ በአጥሩ ላይ ተንጠልጥሎ በነበረበት ጊዜ አንድሽም ትንፍሽ አላልሽ!።
ማክሮብ እንዴት ቢራመድ ነው መስቀል የሚረግጠው????
we induced such various bitter problems hard deeds on our young ladies on our youths,on our person's yes our jobs success in most cases are in the massive cost pay our innocent natural mass we must becarefull