ጉድ ወጣ 😱ጠቅላዩ ፈሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 114

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 Месяц назад +20

    መ/ር ፈንታሁን ዋቄ ቁጥር አንድ ምርጥ በዕውቀት የተገነባ ሐሳብ ባለቤት ጥዑም አንደበት በሀቅ ጀምሮ በሀቅ የሚደመደም ሐሳብ ባለቤት በታሪክ የማትዘነጋ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜውን ያድልህ

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld Месяц назад +6

    What a wonderful analysis, thank you. We need more Ethiopians to come out and testify against Abiy Ahmed’s regime.

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 Месяц назад +2

    መ/ር ፈንታሁን ለእውነት የቆምክ ፈሪሃ እግዚሐብሔር ያለህ በዛ ላይ ከእውቀት ጋር ዘመንህ ዘርህ ይባረክ ጀግናችን ነህ መቼም እንረሳህም እጅግ እናከብርሃለን እንወድሀለን!

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Месяц назад +11

    አማራ።የሚዋጋው ተገዶ ነው።

  • @dawitg25
    @dawitg25 Месяц назад +3

    ቤቲ ምን ነካሽ? ችግራችሁን ንገሩኝ ማለቱ እኮ ችግራችንን ለማወቅ ነው። ጠንቋይ አይደል ካልነገርነው እንዴት ያውቃል? ችግሮቻችን እውቆ ነው ነጻ ሊያወጣን የሚችለው።
    ችግሮቻችሁን ንገሩኝ ማለቱ ምኑ ላይ ነው ጥፋቱ?"

  • @AsratFerede-qq1go
    @AsratFerede-qq1go Месяц назад +8

    መምህራችን ከልብ የእውነት ሰው ነዎት
    እንድ ቀን እግዚአብሄር ለኢትዮጵያውያ ህዝብ የእውነትና የእኩልነት መንግስት ሹሞ እንደ እርስዎ እና አቶ ታዲዎስ ታንቱ
    የዚህ ትውልድ ታላቅ የባለውለታነት ታሪክ እንደሚፅፃፍላቹህ አምናለሁ
    ምነው ታላላቅ የበጎች እረኛ አባቶች የተባሉት እንደ እና ንተ እውነትን ቢመስክሩና ቢያልፉ

  • @HebtamuBirara
    @HebtamuBirara Месяц назад +6

    ጋሸ የእውነት አምላክ ይጠብቅህና ውጤቱን ለማየት የብቃህ

  • @soyegerado2153
    @soyegerado2153 Месяц назад +7

    Long live teacher fentahun, knowledgeable person who denied racism's and wetness for justice.

  • @Sohai-ፀሐይ
    @Sohai-ፀሐይ 29 дней назад +1

    አባቴ እውነት እውነት እግዛብሒር ዮቲዪጰያነ የጠብቃት ድል ጀግናው አማራዬ❤❤❤❤ድል ለፋኖ ያሽንፋል❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад +7

    Fantahun Walqe 🌹👍
    Yesew Magna Tebarek🙏
    Edme Tena yestih💚💛❤️

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Месяц назад +8

    የአማራ ሕዝብ ለሕልውናው ሲል ከመዋጋት ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም ። ጆኖሳይድ ታውጆበት በናዚዎች የተጨፈጨፈው የእስራኤል ሕዝብ ለሕልውናው መቆየት ከመላው አለም ተሰባስቦ ከብረት የጠነከረ አንድነት ፈጥሮ ሊያጠፉት የተነሱትን በሙሉ እስከ አለም ዳርቻ እያሳደደ ፍርዳቸውን በመስጠት አየገደለ ተበቅሎአቸዋል ራሱንም ለመከላከል ጠንካራ ሐገርና መከላከያ እንዲሁም የስለላ ተቋም አቋቁሞ ጠላቶቹን በየደቂቃው በመቅጣት እራሱን እየተከላከለ ይገኛል ። የአማራም ሕዝብ ልክ እንደ እስራኤል ሕዝብ ጠንካራ አንድነት በመፍጠር ራሱን የመከላከል መብት አለው ይህንንም ተግባራዊ ለማድረግ ነገ ሳይሆን ዛሬ መደራጀት መታጠቅና ከብረት የጠነከረ አንድነት መመስረት አለበት ። ከዚህ ውጪ ሌላ አማራጭ የለውም።

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 21 день назад +1

    እስክንድር ሚባልም ምን እንደሆነም ስራዉም ከትግሌችንም ማወትም ምናታግለዉም ህዝብንም ማወክም ስራም ጨረባንም ምርጫም ሚባልም ማታለያም ድራማንም በትግላችንም የሰላም ፐፖለቲካም ምርጫም በምርጫም ሀለፊነትም ሚባልም ትግልም ደንቆሮም ማይሰራዉም የጅል ትግልም ስራም ከትግላችንም አሰባስቦም ሲሰራም ዝም ማለትም አይቼልም ባስቸካይም ታጋይዎቻችንም እርምጃም መዉሰድም ነበራባቸዉም ትተነዋልም ትግልም ማኮላቸትም የፋኖም ትግልም የህዝብንም አናራም ትግልም ባስመሰልም ድራማዉንም ጭዋታም በጣም ነዉም የሰራዉም እኛም ለአስራሁለትም አመትም ምናታግለዉም ምንቀሰቅሰዉም የህዝብንም አማራም ልጅም ፋኖም ተነስ ፋንን አማራም ታገል ታገል መፍትሄዉም ህግልነዉም አማራም እያልናንም ሚናታግለዉም ምናደራጀዉም በየግዛትዉም ፋኖም. አማራም ተደራጅ እራስህንም አድን አታግል ታገልም እያልነንም ምናታድግለዉም ምናዱራጀዉም ታጋያችንም በማታለልም ምርጫም ብሎም መመሸናነፍንም ሊሎችንም አመራርም በትኖም ድራማዉንም ሊሰራም ቦከረም እስክንድርንም ሚባልም ተጫውንችንም ድራማንም ይህንም አደገኛም ሰዉ አታጋይም ማፍረስም ስራዉም ያቁም እስክንድርም ሚቤልም ሁልዉም ምንለዉም ህዝብንም አማራም ልጅዎችንም ፋኖም

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat Месяц назад +8

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ የሰዉ ወርቅ ኖት።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Месяц назад +5

    ፋንታሁን ዋቄ ለእውነት የቆሙ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @Chereka203
    @Chereka203 Месяц назад +4

    አማራ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe Месяц назад +8

    እነአብይና ሽመልስ እንሰሳ ናቸውባለስልጣናት ሁሉ ስግብግብ እና ከብት ናቸው

  • @TayeTaye-x3s
    @TayeTaye-x3s Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +5

    በክልል ደረጃ ትንሽ ጥሪት ስታፈራ ያካባቢ ካድሬ ይዘርፍ ነበር። ከፍ ብሎ በፌደራል ደረጃ ሀብት ያገኘህ ሲመስለው ከዚያ አካባቢ ያለ ካድሬ ዘርፎ ከሀገር ጠራርጎ እንደሚያስወጣህ ያደባባይ ሚስጢር ነው። ታዲያ ፍትህ በምድር ላይ ከየት ሊከሰት ነው??? ከእግዚአብሔር ብቻ ነው እንጂ!!!

  • @semira2824
    @semira2824 Месяц назад +4

    Fantahun Wakie Awesome speech.

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ እድሜዎ ይብዛልኝ ለእውነት ለሀቅ ስለቆሙ አማራን ከምድረ ገጽ ለማጥፋ ስለተነሱ

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 12 дней назад

    ወንድማለ፡የቀለም፡አባታችን ፈታሁንዋቄ በዘመንህ ሁሉ፡የሄድክበት፡ቦታ፡ሁሉአምላክ፡ይጠብቅህ እስከ ቤተሰቦችህ አምላክ፡ይጠብቅህ ወንድማለም፡፡

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад +3

    እግዲ አማራ የሆነ ሁሉ በተቻለው መጠን ትግሉን ቸ ተቀላቀሉ እያሉን ነው ለምድነው አማራላይ ይሄ ጥቃት አማራ እደአማራ ልኑር ቢልም የአማራ ግድያ የሚቆም ይመስሎታል አማራ ሀገሬን የሚለውን ቢያቆም የአማራላይ ያለውጥላቻ ዘረኝነት የሚቆም ይመስሎታል

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    ታላቅ ታላቅ ነው አርበኛ እስክንድር ነጋ ግን አሁን የፋኖ አማራን ትግል ለመቀንጠስ መነሳቱ በጕን ብቻ ነው ጥፋቱ

  • @TeferaTaye-i3v
    @TeferaTaye-i3v Месяц назад +3

    ፍትሕ ለሁሉ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 Месяц назад +2

    እጅግ ያሳዝናል በአማራና በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ የደረሰ ግፍ 😭😭😭😭

  • @jonahabgi9125
    @jonahabgi9125 Месяц назад +2

    Ortho-dogsawyan: lezemenat Yegedelachut Christianat ena Muslimich'sa Tastawsutalachu? Enkuan ahun gebachu! Yasaznal. Orthodoxawtan memot yelebachewm! Sew slehonu! Yemiyadergut Ayawqumna! Egziabher yiqir ybelachew: Christianu yiqir blewalna! Selam le Ethiopia.

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይህ ትልቅ ሴራ ትክክል የገባው ቀን ፋኖ አማራን ይቀላቀላል ኢትዮጵያ ነጻነቷ ማደጓ ይመጣል

  • @TA0047
    @TA0047 Месяц назад +3

    መምህር አናመሰግናለን

  • @TeferaTaye-i3v
    @TeferaTaye-i3v Месяц назад +3

    ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ

  • @FAFENET
    @FAFENET Месяц назад +2

    ምኑን ጠቅላይ ሆነ 😢 በታኝ እንጂ😢

  • @AsterTadesse-t7x
    @AsterTadesse-t7x 29 дней назад +1

    MR. FENTAHUN VERY NICE SPEECH

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 29 дней назад +1

    ማኛዬ ኑርልን አጋልጥ

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Месяц назад +1

    It’s true being Amhara it’s be come crime in Ethiopia . I agree all Amhara people we have to stand together before to late with Fano

  • @tadesse-yx3xh
    @tadesse-yx3xh Месяц назад +3

    ዮኒ ማኛ በዚህኛው ዘመን ይዘሺው የመጣሺው አላማና ፖለቲካዊ አቋም የጠራና ትክክለኛ በእውነተኛ መንገድ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ በርቺ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለኢትዮጵያችን የምንችለውን ሁሉ መስዋዕትነት የምንከፍልበት ወቅት ነውና ወደፊት!!!

  • @tigaethio
    @tigaethio Месяц назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Месяц назад +2

    Jula ,,
    Bareqebet ⁉️⁉️😀🤣🥲

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    ትክክል ዮኒ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 Месяц назад +1

    Ante dedeb sele ethiopia eskender tagelwale belehale tdeya ethiopia malet amhara ayedelem ?

  • @saidFeleke
    @saidFeleke Месяц назад +2

    ሞጣ ዛሬ ገና ቁም ነገር ሲናገር ሰማሁት !!

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה Месяц назад +3

    ያውም ነፍሱን ለማደን ነው እኮ ጎጃም የሄደው

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera Месяц назад +1

    ወንድም Matyas HD አቀራረብህን ብታስተካክል ፩ኛ፦ አዳማጭህ እና ተመልካችህ በአጭሩ ፍሬ ሀሳቡን ይገዛልሀል ፣ ፪ኛ፦ ብዙ ታዳሚ ታገኛለህ ። ስለዚህ ሀሳቦችህን እጥር አድርገህ አቅርብ ድግግሞሽ ይበዛባቸዋል ።

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  Месяц назад

      እሽ በጣም አመሰግናለዉ

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy 29 дней назад +1

    ድል ለጀግናውፍኖ💪💪💪💪👑👑👑

  • @elsabethe
    @elsabethe Месяц назад +2

    God help Fano

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    ዋናው ጥላት ለአማራ ህዝብ ጆዋር ነው እንዲህ ሰብኮ ጆኖሳይድ ያስፈጸመ ኦነግ ኦሮሞን ቄሮን ያስነሳ ጆኖሳይድ ያስፈጸመ አሁን ደሞ ብቅ አለ ተስቦ እንደ ዘንዶ ፋኖ አማራን ሊያጠፋ ግባቸውን ሊያሽመደምድ

  • @بلاكفون-و2ص
    @بلاكفون-و2ص Месяц назад +4

    ❤❤❤❤ድልለፋኖ

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 Месяц назад +4

    አይ ጆሀር መቸም እኮ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም እያለ ነዉ ጁሀር እሱም ያዉ ነዉ

  • @BeNegashti
    @BeNegashti Месяц назад +2

    Fantahun wake egiziber yestelen .

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    ትክክል ሞጣ

  • @mershadefabachew9380
    @mershadefabachew9380 Месяц назад +1

    የሠው አስተሣሰብ ይገርመኛል።ራስን አዋቂ ማድረግ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 Месяц назад +2

    ዕውነት ነው!!!

  • @RahelRomano
    @RahelRomano Месяц назад +2

    🙏🙏🙏

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 26 дней назад +1

    አተ፡ፀረአማራ፡ያተ
    ን፡ፍርድ፡ስይሆን፡ብርሃኑ፡አለም፡የሚያውቀው፡ምርኮኛ፡ጫታም፡ደመጠጭ፡ነገ፡እጅህን፡ይዞ፡ያስለፈልፍሀል፡አማራ፡ሙቶ፡ታርዶ፡ተረሽኖ፡በጅምላ፡ታስሮ፡አይቀርም፡እረስንቱ፡የግፍ፡ግፍ❤❤❤❤❤❤አህያ፡ይጫናን፡እንጂ፡አይጭንም❤❤❤❤

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Месяц назад +1

    ፅናትና ፡ ብርታት ፡ ይስጥህ ፡ በርታ ፡

  • @YegleAbebe
    @YegleAbebe Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @HagaziKahsay-uu5ic
    @HagaziKahsay-uu5ic 8 дней назад

    የኛ ሃቀኛ በሀገሪቱ አገዛዞች ግፍ ይፈፀምበት የነበረና ያለ ህዝብ ኣማራ ብቻ ነዉ ወይ የሌሎች ህዝቦችን ትግል የሚያጣጥሉት ይህ ኣይነቱ ወገንተኝነት ከጎጠኝት የሚለይበት ምክንያት የለም

  • @RahelRomano
    @RahelRomano Месяц назад +3

    💚💛❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Месяц назад +2

    ሁሉም የሞቱ ናቸው ሞጣ አተም የማትረባ ሙትቻ ነክ እኛ ያተ ላሐጭ መጠራረጊያ አደለንም አተነክንፍጣም የማትረባ ሞጣጣ ነክ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Месяц назад +8

    የአንድ ብሄር ተላላኪ ሆኖ እማራን።ሲጨፈጭፍ ፍኖ ዝም ብሎ ሊያይ።አይችልም።

  • @TeshomeWerke
    @TeshomeWerke 26 дней назад +1

    እረ፡ለካስ፡ከሚሊዮን፡ኦሮሞ፡አንድ፡ኢት፡ያዊ፡አለ፡ፈጣሪ፡ይድግፍልን❤❤❤

  • @MinaleMalke-g5v
    @MinaleMalke-g5v Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @girmaguttabeerew5004
    @girmaguttabeerew5004 Месяц назад +1

    ይህንን ሽባ ለምን አትወቱም ከመድረክም አታስወግዱትም ፉኖን ጠመንጃ ነካሽ ሲል የነበረ ፀረ ትግል የነበረና ከወያኔ ያልተለየ ነው

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад +1

    አተጀበና😢😢

  • @DerejeLemma-p4u
    @DerejeLemma-p4u 24 дня назад +1

    Ewentuen tenagro emshbete mader melkam hasabe now

  • @jonahabgi9125
    @jonahabgi9125 Месяц назад +2

    Ye Orthoxawyan: ye Amara: ye Christian ena ye Ethiopia wanaw Qewami Telat: Orthodoxwnet Bahil ena Dinqurna bicga new! Ygbachu.

  • @MuluMulu-vy1cm
    @MuluMulu-vy1cm Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @soyegerado2153
    @soyegerado2153 Месяц назад +1

    guy ,please make you rough speech smooth.

  • @estifanosabebe5509
    @estifanosabebe5509 29 дней назад +1

    የአስር አለቃ ጁላ አንተ ጥሩ መስክረሀል ፋኖ ስለ ሰራው ጀግንነት ለምን ታዲያ እጅህን በፍጥነት ስጥ አብይንም ኢዘሇው ሂድ አብራችሁ እጃችሁን ስጡ ለኢትዮ ጵያ አትጠቅሙም ጥፉ ከፊታችን ፋኖ ያሸንፋል

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Месяц назад +1

    እባካችሁ ሁሉንም ወደአንድ ይምጡ ሰላም የሚመጣበትን መንገድ ቢፈለግ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +2

    The poll. Millions of ethiopians are asking, why there are ethiopians who do not understand the Benefits of Unity ??? The Oromo people have no representation at all, at all. Ethiopia Today and Tomorrow!!! The ethiopian this way or that way deserve respect and justice. Without the rule of law and justice there CANNOT be a government, government !!! Unity the source of Strengths !!!

    • @assefajudah8559
      @assefajudah8559 Месяц назад +1

      The Amharas have the just cause to fight, judgement has nothing to do with race, but truth and fairness.

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t Месяц назад +1

    ቢስሚላህ
    አልሃምዱሊሏህ
    ቀደም ስል በግሌ የ ጃ -WAR ተመጻዳቂ Mental ሳይኮሎጂ አይመቸኝም።
    የዘረኝነት አራማጅ ኃይሎች እብሪት ክብሪት መስሎ ይታየኛል።
    ይሁን እንጂ ሙርተዱን እና ቃል አባዩን አብይ ከስልጣን በማንሳት ተልዕኮ ላይ ከልቡ አምርሮ የሚሰራ ከሆነ በእርሱ ምትክ በቀደመው አመለካከቴ ተጸጽቼ ልደግፈው ቃል እገባለሁ።
    አብይን ለመፋለም ቢመለምለኝ እንኳ ምልምል ወጥቶ አደር ሆኜ ልታዘዘው ዝግጁ ነኝ።
    ሆኖም እንደለመደው ቄሮ ቄሮ እያለ እንዲያናፋብን እና የጠነባውን የፖለቲካ ቁማር እንዲጫወትብን አልፈልግም።
    አሁን ላይ የብልግና ፓርቲን በመገርሰሱ ረገድ ያለውን አቋም አደንቅለታለሁ
    አሏህም እንዲያግዘው ዱአ አደርጋለሁ።
    ሙባ…
    ከመሀል አዲሳባ

  • @abdulkadirhasen1202
    @abdulkadirhasen1202 Месяц назад +1

    If they wish, Amharas have a right to self determination and liberate Amhara Region from the rule of PP.
    But, Amharas can NOT speak on behalf of the rest of other Nations and Nationalities of Ethiopians.
    Eg. Oromos don't need Amharas to defend them.
    Who made or gave Amharas the sole ownership of Ethiopia.
    The fact that FANO Claim: " Our starting is Amhara, our Finish line is Ethiopia " implies, their future hope is to rule all over Ethiopia again and bring back the feudal system of Minilik rule.
    This Amhara dream will never come true.
    Amharas, becareful what you wish for.

  • @eliasyared8852
    @eliasyared8852 Месяц назад +1

    GAZETGNA Ato Eskinder Nega
    atawekgnem ende ? Kesse (eser beat) new yementwawekwe .don't denaye
    Me you know what . Ledeta Ferdebeat .

  • @DavidGulima-qb3qc
    @DavidGulima-qb3qc Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 Месяц назад +2

    እንዳንተ ያለ እንከፍ ደሞ በምላሱ ይዋጋል ለዛውም USA ሆነህ እከካም ዪናስ ተብዪው 😂😂😂😂

  • @WorkHabte
    @WorkHabte Месяц назад +1

    Balegen manem ayaskomewem.

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה Месяц назад +1

    እረ እባክህ በትሳደብ ይሻለህ አል አተ አማራሁነህ ንፍጣም ካልክ ከመሳደብ ተቆጠ ሞጣ ተሳዳቢ አይፈጠርም ውቤ ነኝ ከእስራኤል

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 Месяц назад +1

    Metshafu yet yishetal

  • @MaTtt-zr4cb
    @MaTtt-zr4cb Месяц назад +1

    Berta.gata.yetbeke

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew Месяц назад +1

    Dele Lefano Dele Lefano

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e Месяц назад +1

    ይጠምዝዝህና የጠመዘዛችሁት ፋኖ የሞቀ ቤቱን ትቶ ጫካ እድገባ ያደረጋችሁት እናተ ናችሁ አማራን እያረዳችሁ እናተ ደግሞ የሞተ ሰው ኦርቶዶክስ ሙስሊም አትበሉ አማራ ባማራነቱ እየተጨፈጨፈ ነው ትግላችሁን አስተካክሉ ጥሩ እየሰራችሁ እየደከማችሁ ሆኖሳለ በእምነት አክፈሉ

  • @BeNegashti
    @BeNegashti Месяц назад +1

    Wayene was lying Oromo was lying about Amhara .wake up prople fano is winning . Fano bert . Listen to this Vedio .

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Месяц назад +1

    ስማ አማራ ሞጣን ትክክል ተነተነላችሁ

  • @AzebTeferalimenih
    @AzebTeferalimenih Месяц назад +1

    ዘመዴ ልጂነቱን በሙሉ ለአማራ መሰዋትነት የከፈለ ነው አንቺም አማራ ትባያለሽ ሰካራም አሮጊት

  • @suteerahmataa7193
    @suteerahmataa7193 Месяц назад +1

    antee daddab Arbagugu yetegadale Amhara bazich 5 OR6 Amati wisx kasamana Kayee bamasraja manager tichilalee only bawayane gize Amhara yekafate xorinet no because baqi yetaxeqe shifta Alen galwochin ka Arbagugu inaxefalen bilo barasmatamama yejemarut xorinti no So Stop laying There is no wor in arbagugu Kijiba Sobdu

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og Месяц назад +1

    እ የጠ ጣችሁ። እየሰከራችሁ ህ ዝቡን
    ጨረ ሳችሁት አማራ። መ ጀሠሪ ያ
    አስካሪ። መጠ ጥ አቁ ሙ ደ ነዘ ዛች ሁ ኮ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ፈኖ
      በቅርብ ያሳይሃል ያኔ ሁልሽምትደበቅያለሽ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Месяц назад +1

    አንተ ከብት አማራውያን አይባልም።

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og Месяц назад +1

    ክብር። ለመንግስት ለ ጠቅላይ አብይ ተውት
    ተፋቱ ት አብይ። ስራ አለበት ይስራበት
    ክብር። ለመ ግስታችን ከሰብር ክብር። ሰ ጡ
    ማ ንም ሆነ ማንም ግድያ ን ል ትፀ የፉ
    ይ ገባል እዴት እርስ በርስ። ይጨ ካ ከናል
    ገ ና ለገና ስንጫረስ ከዛ ሲጨ ቀው
    አብይ። ይለቃል። ብላችሁ ታስባላችሁ
    ጭለ ማ አስተሳ ስባችሁን ተውው። ተውው

    • @girmayideg7868
      @girmayideg7868 Месяц назад

      አወራህ ማለት ነው? አቤት ጭንቅላት.....!!

    • @TamiratDesta-h5z
      @TamiratDesta-h5z Месяц назад +1

      አቤት ጭንቅላት የአብይ ዘይት ተመግበህ እንዲህ ባታስብ ነበር ሚገርመኝ ብሽቅጥ የብሽቅጥ ልጅ

  • @sabri5460
    @sabri5460 Месяц назад +1

    ቂቂቂቂቂየምታወራው እወነት ነው!!አንተ ከነሱ የባስክ ነፍሠገደይ ነህና!!