ሴፕራ - ቲዩብ
ሴፕራ - ቲዩብ
  • Видео 238
  • Просмотров 3 456 561
ሰበር❗️የኢሬቻ ክብረ በአል ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ በፍፁም እንዳታደርጉት አቡነ ሄኖክ ተናገሩ የሄቨን መጨረሻ
ሰበር❗️የኢሬቻ ክብረ በአል ከባድ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ በፍፁም እንዳታደርጉት አቡነ ሄኖክ ተናገሩ የሄቨን መጨረሻ.
#andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn
🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7/
🔔 INSTAGRAM: kefasemon_tube
#breaking
#breaking
#new
#news
#the
#celbrations
#of
#oromia
#religion
#considered
#are
#very
#very
#bad
#celbrations
#that
#iss
#blucker
#spritual
#religion
#all
#orthodox
#religion
#father
#naw
#this
#bad
#tings
#but
#they
#dont
#have
#tell
#us
#before
#and
#abu...
Просмотров: 12 503

Видео

የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 3,3 тыс.4 часа назад
ጉድ❗️ተሰማ አባ ህፃን እና ሞጣ ቀራኒዮ በአደባባይ ተፋጠጡ በሄቨን ጉዳይ ማንም መቀለድ አይችልም ከባድ ማስጠንቀቂያ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 6 тыс.9 часов назад
ጉድ❗️እናት የልጇን ደፋሪ በአደባባይ 6ግዜ በመተኮስ በፍርድ ቤት ውስጥ ገደለችው 3ወር ተፈረደባት የ ሄቨንንንን መከራ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 21 тыс.12 часов назад
ሰበር❗️መረጃ በደብረማርቆስ ሁለት ህፃናትን በስለት የገደለው ግለሰብ በማህበረሰቡ በአደባባይ ተገደለ ሄንንንን. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7/ 🔔...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 4,3 тыс.14 часов назад
ሰበር ❗️መረጃ ወጣ ተወዳጇ የማርያም ልጅ ሪቾ ከዚ አለም አለፈች ስለ ህፃን ሄቨን እጅግ ጥብቅ መረጃ ተሰማ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7/ 🔔 ...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 9 тыс.19 часов назад
የፈራነው ደረሰ❗️በመስቀል አደባባይ ገድ በሄቨን ጉዳት ሌላ ትኩሳት የሀይማኖት አባቶች ላይ ተቃውሞ ተናሳ በስቀል. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7/...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 4,8 тыс.День назад
ልባችን❗️ተሰበረ ህፃን ሄቨን ተደፍራ ባትገደል ኖሮ ዛሬ ልደቷን ታከብራለች የኢትዮጵያ ህዝብ በሀዘን የሻማ ማብራት ቀን. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 13 тыс.День назад
ጉድ❗️❗️ወጣ የህፃን ሄቨን እናት የልጇን ሞት ስትሰማ አይምሮዋን እያመማት ነበር የገዛ ጓረቤቷ እውነቱን ተናገረች. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 21 тыс.14 дней назад
ጉድ❗️የእግረኛው ሚዲያ የመጨረሻ ንግግር ጉድ በሉ ከሄቨን እናት ጀርባ ማን እንዳለ ተናገር ነውረኛ ነህ ተባለ ቅሌት. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 7 тыс.14 дней назад
ከባድ❗️ቅሌት ተሰማ ህፃን ሄቨን አልተደፈረችም ከዚ ቡሃላ እርምጃ እኖስዳለን ደፋሪው ነፃ ነው በፓለቲካ ገዳይ ነው. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ7...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 18 тыс.14 дней назад
ተመልሻለሁ❗️❗️ሌላ ጉድ ተሰማ ዘመድኩን በቀለ ስለ ህፃን ሄቨን ተናገረ እሱ አልደፈራትም አለ ሁላቹም ተጠንቀቁ ጉድ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6pQ...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 9 тыс.21 день назад
ከባድ❗️ቅሌት ማንም ያለሰማው የቦሌ ሆራ ክስተት የህፃን ሄቨን ደም ዛሬ እየፈሰሰ ነው ፍትህ ለራህመት ዛሬም ተደፈሩሩ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6p...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 39 тыс.21 день назад
ሰበር❗️ጉድ ተሰማ ፍትህ ለጌትነት እና ለቤተሰቡ በህፃን ሄቨን ጉዳይ ሌላ ትኩሳት በሳውድ አረቢያ ዘግናኝ ጭካኔኔኔኔኔኔኔ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 17 тыс.21 день назад
ሰበር ጉድ❗️ጉድ ተሰማ ህፃን ሄቨን ዛሬም ተደፈረች ድሬዳዋ ከባድ ሀዘን ገጠማት ሌላ ህፃን ተደፍራ ተገደለች አረ ኡኡኡኡ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 23 тыс.28 дней назад
ጉድ❗️የህፃን ሄቨንን ደፋሪ አሁንም መሳደባችንን አናቆምም የሞት ፍርድ ያንሰዋል ተባለ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ተናገረረረ. #andromeda #orthodox #ethiopian_orthodox_tewahedo 🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ. 🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇 🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanuel_mekonn 🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/ZMrYU6...
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 48 тыс.28 дней назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 46 тыс.28 дней назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 17 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 34 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 22 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 74 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 33 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 49 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 53 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 28 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 25 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 49 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 52 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.
የሄቨን ጉዳይ.
Просмотров 35 тыс.Месяц назад
የሄቨን ጉዳይ.

Комментарии

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 22 минуты назад

    እራቻ የስይጣን አምልኩው ነው100%

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Час назад

    ፋሲካና ገና ላይ የተለያዩ ቀለም/ከለር ዶሮ/በግ የሚመርጡ ሰዎች እኮ ያው ዲያቢሎስን የሚያመልኩ ናቸው። በየትኛውም ሀይማኖት ጉያ ስር ተወትፈው ሰይጣን/ዲያቢሎስ በየቤታቸው የሚያመልኩ ይኖራሉ። ነገር ግን በእሬቻ በገሀድና በግልጽ ነጭ ልብሳቸውን ለብሰው ክርስቲያኖች ለምን ይሄዳሉ። ደብረዘይት እሬቻ ሲያከብሩ በሬ አርደው ደሙን ግንባራቸው ላይ በአደባባይ ትልልቅ የፐብሊካ ሰዎች ሳይቀር ሲቀቡ በቴሌቪዥን ይታይ ነበር። ፊልሙን ፈልገህ እየው ቦረና ምናምን ተብየው። ምስጋናው ችግር የለውም ሳርና ቅጠል ይዞ ወንዝ ዳር መሄድ ለምን አስፈለገ?? ለምን በእምነት ቤቶች በአንድ ላይ አይደረግም?? ደግሞም ሁሌም በእምነት ቤቶች ፈጣሪ ሳይመሰገን መች ቀርቶ ያውቃል። 24/7 በኦርቶዶክስ ምን እየተደረገ ነው ፈጣሪ አምላክ እየተመሰገነ አይደል እንዴ። ኦርቶዶክስ በአመት አንዴ ወይም በአል ጠብቃ ሳይሆን ዘወትር በማህሌት፤ በዝማሬ፣ በጸሎትና በስግደት ፈጣሪ አምላኳን ለማመስገን ታክታ አታውቅም።🙏❤ ልጅ ሆነን ስንሰማ ጃንሆይም ደብረዘይት ወንዝ በየአመቱ መስከረም እየሄድ እንደሚያመልኩ መስዋእትም እንደሚያቀርቡ ሲነገር እንሰማ ነበር። ህዝቡን ክርስቲያን አማኙን አታታሉ ግራ አታጋቡ። እዛው በጸበላችሁ። ፈጣሪ አምላካችን ክረምትን ወስዶ በጋ፣ ጨለማ ገፎ ብርሀን፤ ቀንና ሌሊቱን፤ ወራት ዘመናቱን ሳያዛባ የሚያከናውነው፣ አልፋና ኦሜጋ የሆነው የአለም መድሀኒት በጥበቡና በቸርነቱ እርሱ ምድራችንን ይጠብቅ ይባርክልን!! የዲያቢሎስን ስራ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን🙏🙏🙏

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Час назад

    ፍትህለሔበንናለመሎቾፍትህፍትህፍትህ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @merimadenboba170
    @merimadenboba170 3 часа назад

    ፍትሕ ለሔቨን

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 4 часа назад

    ያማል ያማል ያማል በጣም በጣም በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 4 часа назад

    ያማል ያማል ያማል 😂

  • @alemgirma737
    @alemgirma737 4 часа назад

    እሬቻ የባእድ አምልኮ ነው ::

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 7 часов назад

    I'm sorry. I know you're pain😂

  • @memeHussen-u1d
    @memeHussen-u1d 10 часов назад

    የሄቨንየንም ገዳይ አውሬ ሞቱን በቅርብ ያሰማን

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 11 часов назад

    😭😭😭😭

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 12 часов назад

    እራሳቹህ አምልኩ ሙስሊም አይመለከተውም የሙስሊም በአል አረፋ ኢደል ፈጢር አበቃ ዋቄፈን ዋቂ ፌቻ የራሳቹህ አምልኮትነው ወደሌላው አታላኩ እራሳቹህን ቻሉ

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 13 часов назад

    አላባ በግፍ የተገደለቺውን እህታቺነም ከሂቨን ሞት አይተና ነስም

  • @LbLb-o6i
    @LbLb-o6i 13 часов назад

    ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 14 часов назад

    አቡነ ሄኖክና ዘመድጨኩን የእንጨት መክተፊያ በጭንቅላታቸው ሸክመው ህዝብን የሚያታልሉ ሸርሙጦች ናቸው ተራ ሸርሙጦች ናቸው::

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 15 часов назад

    ጭራሽ አንተ ሴጣን አተው አምልክ አይ ዳቢሎስ ውጣ

  • @yordanoszewudu9050
    @yordanoszewudu9050 15 часов назад

    ፕሮግራሞችህ ጥሩ ናቸው። ግን ድምፅህን አፍነህ አታውራ ለቀቅ አድርገው። በተረፈ በርታ

  • @Grandma1937
    @Grandma1937 16 часов назад

    Shut up!!!!! How do you know he is the one who killed the little girl???????

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 16 часов назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 17 часов назад

    aye hevene tresetalechi 😭😆😭😭🙏🙏

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 17 часов назад

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን

  • @natidegef
    @natidegef 18 часов назад

    dedeb ante blo amgn tnantna tornet stawj alneberm

  • @TegestMasalah
    @TegestMasalah 18 часов назад

    አንተ አቅራቢው ልጅ እስኪ መጀመሪያ አንተ ጣኦት የሚያመልክ ልብህን አፅዳ

  • @natidegef
    @natidegef 18 часов назад

    wergha tnant yetgray htsanat sidefer stsk alneberkm endie dedeb

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 18 часов назад

    Justice Justice for heven and all children's!!

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 20 часов назад

    አሁን ያንቦራጨቀው ግን በጣም ደስ ይላል - ስማ በአድ አምልኮ ነው እመን

  • @HenokZewdid
    @HenokZewdid 21 час назад

    Enkuan dese yalachew bertu ❤

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    አበሻምዲረየሞትፍረዲየለም አስቀምጦየመብላትፍረዲነዉእጂ😢😢😢😢

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 22 часа назад

    እሬቻ ያበአድ አምልኮ ነው ማስቀልን እምናከብራው ክርስትያን ከሆን በደማራ ቦታ ነው ወንዝ ሠይሆን እሬቻ ሠይሆን እሬሠ ማለት ነው ከወንዙ ከገበ ሠው ፍለገ ማለት ነው

  • @brity2501
    @brity2501 22 часа назад

    ማን አባቱ ምን አገባውና ነው የሚከለከለው ደብተራ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አርፈህ ህዝቡ እስኪያከብር በርህንም አፍህንም ዘግተህ ተቀመጥ ይህን ህዝብ እልህ ውስጥ አትክተቱት ከመሠረታችሁ እንዳይነቅላችሁ 7 ሚሊዮን በኦሮሞ ምድር ውስጥ እንደምትኖር ልብ ልትል ይገባሀል በማያገባህ እየገባህ አትጨማለቅ

  • @WasihunEshetu-x3z
    @WasihunEshetu-x3z 23 часа назад

    Wendim histan even min huna nw yemotechiwu

    • @Sepra_tube
      @Sepra_tube 23 часа назад

      ተደፍራ አፉ ውስጥ አሸዋ ተጠቅጥቆ

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 23 часа назад

    ፍትህ፡ለሀገሬቺን፡❤😢እረባሰ፡ምንይብቃን፡እመቤቴ፡አማልጂን

  • @MssMaqds
    @MssMaqds День назад

    ምንግዜም፡እከታተልሕ፡አለሁ❤ጀግናነሕ፡የያዝከውን፡አትለቅም፡አሁንም፡ፍትሕ፡ለህቨን😢😢

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx День назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፈቨን እና በጭካኔ ለምደፈሩ እፃናት ፍትህ ፍትህ ለምደፈሩ ሰቶች

  • @Yirgageberewkassaye
    @Yirgageberewkassaye День назад

    ሲጀመር እሬቻ በአደባባይ መከበር ሲጀምር የሰው ልጅ እንደበግ መታረ ኢትዮጵያ ላይ

  • @Yirgageberewkassaye
    @Yirgageberewkassaye День назад

    መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አዳም መስከረም አንድ ነው እንዲከበር የሚፈቅደው ሁለቴ ነው እንደሚከበረው ታዲያ መስከረም 1 ሚከበረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ቤተ ክርስቲያን ነው

  • @SitotaAbera-kl7ok
    @SitotaAbera-kl7ok День назад

    Anite nehi yemizebarikew amilakin lemamwsigen weniz dar mehed ayesifeligim

  • @debrituendalew
    @debrituendalew День назад

    ant ersu engel sebaki adlkem kiba eyekebak zafun le amlak new

  • @debrituendalew
    @debrituendalew День назад

    TADIYA yante betesboch nachew sele keye doro yardu enje yeegna orthodox tewahedo sele mibla atastemrm

  • @emebetaddis5514
    @emebetaddis5514 День назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማዎት ። እውነቱ እሱ ነው

  • @meselechbulti4129
    @meselechbulti4129 День назад

    You are crazy

  • @RahMamm-r8o
    @RahMamm-r8o День назад

    ምን ታድርገው እድሜልኳን እንደተገበገበች አለች በቀል የቸሩ አምላካችን ነው ወደሱ ከማልቀሥውጭ ሌላ የማድረግ እቅም የለንም እሱ ይፍረድ ክሱ እንጠብቅ

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 День назад

    ዝም በል አደወሬ እሬቻ ጥቆላ ካልሆነ ወንዝላይ ምን አላችሁ

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 День назад

    አትሳሳቱ ተመለሱ እሬቻ የሴጣን ነዉ

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 День назад

    ፍትህ ፍትህ 10 ብለናል የበላዮች ዝም ካሉ ፍርዱ ከሰማይ አባት ይፍረድ

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd День назад

    ዘመዴ ትክክል ነው ወንድማችን እናመሰግናለን አንተ አየሁ እስካሁን ለሔቬን ሳትሰለች ድምፅ እየሆንክ ያለሄው አሁንም ፍትሕ ለሔቬን ፍትሕ በየቀኑ በግፍ እየተደፈሩ ላሉ ህፃናት 😢

  • @abebechtesfaye-qf2te
    @abebechtesfaye-qf2te День назад

    በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 День назад

    ያሳዝናል በጣም በመጨረሻው ዘመን ሲሆን ሰይጣን ይመለካል :: የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ሊመጣ ሲል ነው 😢😢😢😢😭😭😭ማራናታ ቶሎ ና 😭😭😭😥😥😥

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ኑርልን በርታ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ

    አንተ እራሱ ጠንቋይ የጠንቋይ ልጅ ነህ እውነቱ ሲነገር አንቀጠቀጠህ ጴንጤው ዋቀ ጉራቻ ጥቁር አምላክ የጨለማው ገዥ ሳጥናኤል እንደሆነ ጠፍቶህ አይደለም ነብስህን ስለሸጠክ በፓርላማ ይፅደቅ አልክ ግብረሰዶም እናፅድቅ ብላችሁ የለ የዲያቢሎስ አጀንዳ ስለሆነ አላማህ ይህ ነው ሌባው ጴንጤ ተነቅቶብሀል ዘመድኩን እውነቱን ነው የተናገረው ፓለቲካም ቢናገር እንደእናንተ በሆዱ ወድቆ ሳይሆን የሀገር ፍቅር ነው የሚያናግረው ጴንጤዎች ስታሳፍሩ እውነተኛ ጴንጤዎች በስማችን አትነግዱ ብላችሁ ተቃወሙ አለበለዚያ ከኑግ የተገኘህ ሰለጥ አብረህ ተወቀጥ ነው እሬቻ የሰይጣን አምልኮ ነው 100%።።።።። እውነት ነው ወደድንም ጠላንም የዘላለም ህይወት የሚሰጠው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም።።።።።የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 День назад

    Esun Ante bteseb weste nw yetaredewen ensun mteyek techelalek btera nk