ሰበር❗️ጉድ በቅዱስ ገብርኤል ቀን ወጣቱ ሆ ብሎ ወጣ የማይደገም ታሪክ ተከሰተ ሀዋሳ እና ቁልቢ ገብርኤል እንደ ፀሀይ አበሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 114

  • @kebeneshbahe7373
    @kebeneshbahe7373 4 часа назад +5

    ልዩ ነበር በየደብሩ ያለው የገብርኤል በዓል በጣም ደሰ ይል ነበር ተመሰገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @marye577
    @marye577 12 часов назад +13

    ማረያምን ወጣቱ አሁን በሀይማኖቱ አይደራደረም🙏ተመስገን💒💞✝️ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑረ

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 3 часа назад +1

    እግዜያብሔር ይመስገን። እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ። የአመት ስው ይበላቹሁ

  • @TrRt-r7v
    @TrRt-r7v 12 часов назад +10

    እውይ ማርያምን እንዴት እንደከፋኝ ደብሬ ነው የናዝሬቱ ቅዱስ ገብርኤል ሚስጥረኛዬ ነው ሲከፍኝ ሮጬ የምሄደው መለአኩ ጋር ነው አሁን ግን ከደጁ ርቂያለሁ ፈጣሪ ከፈቀደልኝ የሚቀጥለውን በደጁ አከብራለሁ ብዬ አስባለው በጣም ናፍቆኛል ግን ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል በአል እንኳን በሰላም አደረሳቹ በስደት ያለነውን በሰላም ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 7 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 9 часов назад +3

    ቅዱስ ገብረኤል አባቴ የዛሬ አመት ባገሬ እዳከብርክ እርዳኝ የሰው አገር መሮናል ያገራችንም ሰላም መልስልን

  • @fetarihoy27tebkegn
    @fetarihoy27tebkegn 9 часов назад +4

    ሹፌሩን አለማድነቅ አይቻልም ከበረከቱ መሣተፍ ቢኖርበትም የብዙሰዉ ህይወት ሀላፊነት አለበትና ገብርኤል ጠበቃ ይሁናቸዉ ሰላም ይመልሳቸዉ❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 часов назад +3

    እንደው በኦርቶዶክስንቴ ሃጢያተኛም ብሆን በጣም በጣም መግለጥ የሚያቅተኝ ደስታ ውስጤ ይስማኛልያገሬ ታቦቶች ኢትዬን ጠብቁልን ከክፍ አውሬ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 15 часов назад +8

    እንኩዋን ለመላእኩቅዱስገብርኤል አመታዊክብረበአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h 8 часов назад +1

    በትክክልቃለሂወትያሰማልንመምህራችን

  • @samiras2322
    @samiras2322 14 часов назад +12

    የጥምቀት በዓል ይመሰላል ዛሬ እንግዲህ አማራ ክልል ፈጣሪ ሰላምን የምጣለት የዛሬ ዓመት አማራ ክልል ያሉት እህት ወንድሞች በደመቀ ያከብሩታል

  • @Udueue-t9y
    @Udueue-t9y 9 часов назад +1

    እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሠላም አደረሠን አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h 8 часов назад +1

    አሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤

  • @meski9048
    @meski9048 5 часов назад +2

    ያገሬ ልጆች ቅድስ ገብርእል ይድረስላችሁ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Час назад

    አንክውን አብርው አድርስን አልልልልልልል አናይ በስው ሃግርይ ህውንይ ያብታ ቅድውስ ገአብራል ለአግር አበቅን ያልክው ያልምክውት ነበር 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏ያልብችን ምሽት ያፍጭም ልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BelayKibretReta
    @BelayKibretReta Час назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h 8 часов назад +1

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @SadehAl-l1r
    @SadehAl-l1r 15 часов назад +5

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @elleniamsalu9830
    @elleniamsalu9830 12 часов назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @WubyeTsegaye
    @WubyeTsegaye 3 часа назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 11 часов назад +1

    እንኳን አብረንአደረሰን

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 Час назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 11 часов назад +1

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 3 часа назад +1

    Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾
    Peace for all the world 🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎
    Love for all the world
    💝💝💝🇪🇹🇪🇷💝💝💝
    ☦️🙏🏾🙏🏾🇪🇷🇪🇹🙏🏾🙏🏾☦️

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 15 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልል

  • @BertukanMitaw
    @BertukanMitaw 14 часов назад +2

    ❤❤❤🎉🎉አሜን

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h 8 часов назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 11 часов назад +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 7 часов назад +2

    Elllĺlllelllll ✝️ Egzabher yemasgen 🙏🙏🙏

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 11 часов назад +1

    አሜን አምን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 15 часов назад +3

    አሜን አሜን አሜን የአመት ሰዉ ይበለን

  • @aklilnews
    @aklilnews 14 часов назад +4

    ሴፕራ ወንድሜ እንዲሁም የተዋሕዶ ልጆች ሁላቹንም እንኳን ለገናናው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን❤🙏

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 10 часов назад +1

    በስማም በሰማሁ ማረኚ 😭😭🤔🤔

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 14 часов назад +2

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @raheelaregawi
    @raheelaregawi 15 часов назад +3

    Enqan beselam aderesachu lezi kbur beal amennnnnn❤❤❤❤

  • @Amalaqel-f4f
    @Amalaqel-f4f 12 часов назад +1

    Amena❤❤❤

  • @TigistTilahun-i3y
    @TigistTilahun-i3y 14 часов назад +2

    በስምአም በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdseMale-x2r
    @AdseMale-x2r 14 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @AsrateArba
    @AsrateArba 14 часов назад +4

    እኔ ድሮ አስኮ ነበር የማሳልፈው ደብሬ ግን ከታ መድኋኒአለም ነው አሁን ግን ከሁለቱም ቦታ የለሁም በስደት ላይ ነኝ ወደ ሀገሬ ይመለሰኝ🙏🙏🙏

    • @atuabeb
      @atuabeb 14 часов назад +1

      አይዞህ የከታው መድሐኒአለም የአስኮው ቅዱስ ገብርኤል ለሀገርህ ያበቁሀል

    • @AsrateArba
      @AsrateArba 14 часов назад

      @@atuabeb አሜን (3) ሴት ነኝ በብዛት አስራት የሴት ስም አልተለመደም

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 15 часов назад +3

    absarw melaeku kdus gebreal abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 12 часов назад +1

    ማይክህን አስተካክል ያስተጋባል

  • @WarkiAbera
    @WarkiAbera 10 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤galataa waqayyoo

  • @Gnber
    @Gnber 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ፈጥኖ ደራሹ አረጋጊው እውነት

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 13 часов назад +1

    አሜን አሜን

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 15 часов назад +3

    አሜን/7/አሜን/7/አሜን/7/አሜን/7/አሜን/7/አሜን/7/አሜን/7/

  • @TigstAlene-kd1jv
    @TigstAlene-kd1jv 15 часов назад +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

  • @BehalBehal-d4m
    @BehalBehal-d4m 15 часов назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 10 часов назад +1

    Enkon.abero.adersen🙏🙏🙏🙏

  • @weyenomesfen7621
    @weyenomesfen7621 12 часов назад +1

    ድከም ገብርኤል በጣም ያምር ነበር።

  • @TigistDima
    @TigistDima 13 часов назад +1

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 часов назад +1

    እኔስ ቀናሁ 😭😭😭😭😭

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 14 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838 7 часов назад

    des yemel nabera des alech ende hagera bayhone kedase ametwe bealu konjo naber 🙏🙏🙏yememta amet besalam befeker yakoyan 🤲🤲🤲🇪🇷

  • @SaraBhr-w6j
    @SaraBhr-w6j 12 часов назад +1

    እልልልልልልልልል

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 15 часов назад +3

    Enkan Adresachu Betam Dese Yelale

  • @asayehegnbisrat6571
    @asayehegnbisrat6571 15 часов назад +1

    አሜንንንን!!!!

  • @GeniGeni-h6h
    @GeniGeni-h6h 10 часов назад +1

    ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @DanAswbya
    @DanAswbya 11 часов назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagmtemesgen-g4i
    @dagmtemesgen-g4i 14 часов назад +1

    አሚንአሚንአሚን

  • @MahaletRahel
    @MahaletRahel 14 часов назад +1

    Amen amen.amen

  • @FantahunAbebe-w9o
    @FantahunAbebe-w9o 15 часов назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @santayehusantalayehu
    @santayehusantalayehu Час назад

    ሰው ሰውን እየበላበት ዘመን ስለአህያና ስለውሻ ስጋ ትቀባጥራላችሁ የምነት አባትነን የምትሉ የመጸሀፍ ቅዱስ አዋቄወች ነን የምትሉ ሰው ሰውን ማረዱን ለማስቆም አትጨነቁም ሁሉም አምላኩ ሆዱ ስለሆነ ስለሚበላ ይጮሀል አስተውሉ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች እየተገለጡ ያለበት ዘመን ነው

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 9 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 6 часов назад +2

    ግቢ ገብርኤል ነበርን እና መቆሚያ አጣን

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 13 часов назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NatinaelDasalany
    @NatinaelDasalany 14 часов назад +1

    Amen

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 13 часов назад +2

    እኔ ናአዝሬኤተ ነው ደአብሬ❤❤❤

  • @ZewuduAsefa-r4l
    @ZewuduAsefa-r4l 12 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistDima
    @TigistDima 13 часов назад +1

    Qudus Gabriel dilun yisxachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx 13 часов назад +1

    SELAM LEKE GEBRIEL🙏🙏🙏

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 11 часов назад +1

    Wegencho qudus gebireli abate hageribet betesebochen ediyayi qudus gebireli abiqashi belun begeta from 🇬🇧 uk

  • @MestawotZinaye
    @MestawotZinaye 13 часов назад +2

    የናዝሬት ልጆች አንድ ነገር ልጠይቃችሁ እናተ እየላችሁ ይህ ሁሉ ወጣት አዛውንቱ ጐልማሳው ግቢውን ምልታችሁ በዝማሬ እና በምስጋና የማትድሩት ናዝሬት ገብሬል ሁልጊዜ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብቻ ተጋፍቶ አስተናጋጆች መቆጣጠር እስኪያቅታቸው ድረስ ወጣቱ የድራል ምናለ እንደ ቁልቢው ለሊቱን ብታድሩበት ቁልቢ እኮ ከዚሁ ከመሐል የሔ ደ መ ምዕን ነው አሰቡበት የተሰማኝ ን ነው ማታ ገቢውን ሳየው አሳዝኖኝ ነው ጠዋት የለው ን ያ ያችሁት ነው

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 13 часов назад

    hulun beandlay aydebrim

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 14 часов назад +1

    Meskele stregete hizb ye egzihabre lijoch bizhe melku yenegsale.

  • @YezabAbebe
    @YezabAbebe 6 минут назад

    ትልቅ ንግስ ገብርኤል

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 12 часов назад

    ብርሀን ባንክ በፍፁም አያደርግም ምክንያቱም የመናፍቃን(የነዮናታን )ባንክ ነው

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 11 часов назад

    እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልንእልልልልልልልልል

  • @JemberTeklu
    @JemberTeklu 3 часа назад

    ቀራንዪ ገብርኤል ነው ያከበርነው

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 15 часов назад +1

    እኔ ከመዳም ቤት ነው😂😂😂

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Час назад

    በጣም ሞጣ ትክክል ሱሪና አጭር ቀሚስ ኦርቶ ዶክስም እስራምም አይፈቅድም ፄንጤ ሰይጣናዊ አመለካከት ነዉ

  • @fittadadiituraa7884
    @fittadadiituraa7884 5 часов назад

    Poletika.ena.emnet.atakesasru.hezbun.gra.atagabuu.

  • @KumbeAlex
    @KumbeAlex 13 часов назад

    Hawasssa

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 8 часов назад

    እነዚህ ከሀዲዎች ታሪክ የሌላቸው ታሪክም የማያውቁ የኣትዮጸጽያን ታሪክ ለማኮላሸት የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ስም ለማጥፋት በተላላኪዎቻቸው የተቀበሉትን ሰይጣናዊ ትእዛዝ ለማስፈጸሞ ደፋ ቀና ቢሉም ከውርደት በቀር ክብር የሌላቸው አብይና ቡችሎቹ ዛሬ ይህንን ሲያዩ የተደገሰላቸውን አውቀው ይሆን? እግዚአብሔርን ሊያዋርድ የተነሳ እንዲህ ይዋረዳል።

  • @EmebetNigusse
    @EmebetNigusse 14 часов назад

    Mndew layu lela wesetu lela tich

  • @fittadadiituraa7884
    @fittadadiituraa7884 5 часов назад

    Leba mehon.ke.emnet.gar.mayayaze.men.yahl.chelam.mastwawek.new.eyesus.berhanuun.yabralachu

  • @fittadadiituraa7884
    @fittadadiituraa7884 5 часов назад

    Ena.seytan.esew.wedaji.new.ymtastemruten.leytachu.eweku.mesaf.kedus.anbebu.bakachu

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 14 часов назад

    ከአራቱ ገበጣ ፊት የትኛው ነው?

  • @athersweet
    @athersweet 13 часов назад

    Ergetegha hoghe yemenegreh brhan bank ayhonem yeprotestant bank new

  • @YezabAbebe
    @YezabAbebe 5 минут назад

    በማርሺ ባንድ ታጀበ ታምር ነው በፈጣሪ ስም

  • @MershaZeleke-g3t
    @MershaZeleke-g3t 13 часов назад

    Wiye oretodokisoche yenante iminete chifera bicha hone mine yishalachihake mihirete yadirgilachu ayi qale hiyiwete qale siole bele inje ante. ahune yetemarki sewu nehi qalune anbibe

  • @GediLala-g9g
    @GediLala-g9g 14 часов назад

    ው ይ ሶፈ ውሻ ብለህ? አንት ውሻ🤣🤣🤣

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 10 часов назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Julia-m3w2k
    @Julia-m3w2k 15 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 12 часов назад

    Amen Amen Amen

  • @MokeDad
    @MokeDad 13 часов назад

    አሜን አሜም አሜን

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 11 часов назад

    እልልልልልልልል

  • @fittadadiituraa7884
    @fittadadiituraa7884 5 часов назад

    Leba mehon.ke.emnet.gar.mayayaze.men.yahl.chelam.mastwawek.new.eyesus.berhanuun.yabralachu

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 2 часа назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 11 часов назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤