Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ያማል አይዞህ የእኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው ሰው እንደምያይ እግዚአብሔር አያይም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ግን ከክርስቶስ ጋር ባለህ ሕብረት በርታ እግዚአብሔር ለአንተ መልካም ነገር አለው
አባቴ እድሜ ልክህን ከምታለቅስ ዛሬ አልቅሰህ ይውጣልህ በቃ!! ጌታ መልካም ነው። እንኳን ቀረችብህ!
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 🙏 እግዚአብሔር አጽናንቶሃልና ወንድሜ ክብር ለጌታ ይሁንለት. እኔ ኤርትራውያን ወክየ ህመምህ ተሰምቶናል 😢 አይዞህ ወንድሜ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል ❗️❗️
ይገርማል ሞኝ ኤረትራዊያን ተገኝተዉ በቃ እርትራዉያን ወንድሞቸ እርዱኝ ልመና መገዳድ ለይ ነበር አሁን ግን ሲስተሙን ቀይሮ በዩቱብ ለመሆኑ ቤት መግቤ ሳይኖርህ ነዉ እንዴ ሚስት ልታ ገባ ያሰብከዉ ወንድሜ ስንት አገራችን ላይ የሚረዱ ሰዎች አሉ ሰርተህ ብላ እግዚአብሔር ይርዳህ !
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅6667777😅
@@healthyfood7119 እኔ የሚገርመኝ ሰው ሳያነብ ነው እንዴ የሚጽፈው❓ እንረዳለን ብያለው❓
@@healthyfood7119መች እንረዳሃለን አልኩኝ❓ እንደዛ ብያለው❓
ይሂ ሰውዬ ምንም አላማረኝም ልጅቷ ግን እግዘብሔርን ነው ያስመለጣት 3:
አይዞህ ወገናችን ላንተ የምትሰጥ አለች ውሰጥህን ጤናህን ጠብቅ ተረጋጋ ፀልይ
ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ቃሉ እንደሚል በመከራ ቀን ወገብህ አይላላ ከሰውም አፍ ከጠላትም ጌታ ነብሰህን ያትርፍልህ
Im orthodox, but i feel your pain!!! God is good ❤😢.
Be strong brother!!
yihe sile haymanot adelelm sile sewnet new pente mehon aytebekbshim
ኦርቶዶክስን የሚያሳድዱ እነዚህ ናቸው ምናቸው ያሳዝናል።
@akirasagawa5054 let God punish you, you will get your punishment
ተባረክ ይሄ አኮ ሰውኛ ኣስተሳሰብ ነው
ይህ ሰው ቢድራቱን ነው የተቀበለው ዎላይታ ላይ 3 ልጆቹንና ሚስቱን ክዱዋቸው ትዳር እንደለለ ምያወራው እግዚኣብሄር ሆይ ምን ኣይነት ጊዜ ላይ ነን!
ከእናቱ ሞት ላይ ይህ ክስተት መደረቡ እጅግ አሳዛኝ ነው ስለ ሰርጉ ግን(((( አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ))))) ቀኝ እና ግራውን ሳንሰማ መፍረድ ይከብዳል
እናቱን ቀብሮ ሳምንት ሳይሞላው ለመደነስ ወደ ኋላ ካላለ ነገ ለሷም እንደማይመለስ አውቃ ነው የጠፋችው ልክ ናት
@@yegaramedia1466እግዚዎ ምላሳችሁ 👅👹⛏️
@@yegaramedia1466የሳን ሳንስማ መፍረድ ከባድ ነገር ግን ፈራጆች ምላሳችሁን ስብስቡ 👅⛏️
@@yegaramedia1466ዘመረ አንጅ ኣልጨፈረም።በሃይማኖት አርጉም ጭፍንነት አንውጣ
@@yegaramedia1466ante ewusha lije
እግዚአብሄር መልካም ነገር ያዘጋጅልሀል በፀሎት በርታ
ይህ ክስተት የምያስተምረን ሌላው ነገር ቢኖር በጉጉትና በናፍቆት ከምንጠብቀው ጌት ከብቸኛው ሙሽራችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር መተላለፍ እንዳይሆንብን እንድንጠነቀቅ እንድነቃና እንድንዘጋጅ ለሁላችንም ትልቅ መልዕክት አለበት ብዬ አምናለሁ ጌታ ይርዳን ተባረኩ!!
ወንድም ምናልባት እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቋችሁ ይሆናልና ተረጋጋ። ጉዳዩ በሁለታችሁ መካከል ያለ ጉዳይ ነውና በየሚድያው መውጣትህን ግን ብትተወው መልካም ነው። አደባባይ መውጣቱ ሳይሆን የእግዜአብሔርን ፊት መሻቱ ነው መፈወሻው። ከሰው እንደሆነ ሃሜትና ለጊዜው ከንፈር ከመምጠጥ በቀር ልዩ ነገር አትጠብቅ። እርሱ ግን እንቆቅልሽህን ይፈታል። የኋላህን ተተህ ወደ ፊት ተመልከት።
ኢግዚአብሄር መልካም ነዉ፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስትያን አምናበት ትምህርት ተምሮ ፣ወጪ አድርጎ ዝግጅት ካለቀ በኋላ ሰዉን ማዋረድ ከኢግዚአብሀር ዘንድ አይደለም፡፡ ይህ ሰዉን ሳይሆን ጌታን መዳፈር ነዉ፡፡ በዚህ ዘመን አምላክን የማይፈራ ትዉልድ በምድር ሞልቷል፡፡ ሰዉን መበደል ዋጋዉ የከፋ ይሆናል፡፡
ጌታን እየሰበከ እኮ ነው።ሊደነቅ ይገባል !!!!ጌታ ን የሚያሰድቡም አሉ እኮ...
ሰዎች ይሔ ሰዉ እልም ያለ ወንበዴ ነዉ። በጌታ ስም ድራማ የሚሰራ አጭበርባሪ። What may surprise you most is that the so called pastor sopi is accomplice
@@henokteferi4227 ከይቅርታ ጋራ ከታዘብኩት ነገር የደቡብ ክርስቲያኖች በተለይ ወላይታዎች ከባዶች የብር ስዎች ናቸው....please tell us more…. do you know him personally …? What church is he serving…? እግዚእብሄር እይዘበትበትም 👏🏽👏🏽👏🏽
ወይኔ በድንግል የምር ሲያሳዝን የድንግል ማርያም ልጅ አይምሮህን ይጠብቅ ያልፋል የማያልፍ የለም አይዞህ
Not to be pessimistic, we need to hear her side of story. Regardless be strong. Pain is temporary. You will get through it. 🙏
Yes 👏🏽
ህጋችን አንዱን ብቻ ሰምቶ አይፈርድምና:: ወንድሜ ሶፊ እርስዋንም አቅርባት::
Hypocrite
Come on really this man is hurt you should comfort him you don’t have to be rude be kind not nice :
@@edenwinea what @yahalom said is absolutely correct. What happening to him is sad but, we have to hear from both to judge
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ምክንይቷን መስማት ይገባል
❤ወንድሜ በእርግጠኝነት ጌታ በካሳ በቅርብ ወደ አንተ ይመጣል እኛም አብረንህ ጌታን እንባርካለን❤❤❤
ጌታ ይባርካል ወይስ ይባረካል?
አንት ግን በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውየልጅታ ቤተሰቦች እና ሙሽሪታ ዋጋ ትከፍላላችሁ ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል
የአንድን ወገን ሠምቶ መወሠን ከባድ ነው የሷን ስብራት እና ሀዘን ማንም አላየም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጥሩ ተዋናይ መሆንህን ነው አንድ ቀን ዝምታዋን የሠበረችና እንዳንተ በሚድያ የመጣች ቀን መሸሸጊያህን አዘጋጅ አብሮህ ያሽቃበጠ ሁሉ አብሮህ ይደበቃል።
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ::አንተ ነገ በድንቅ ይክስሀል :እሷንም እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
ኦ አምላኬ ምን ማለት ይቻላል !ወንድሜ አይዞህ ጌታ አዋቂ ነው።ሁሉ ለበጎ ነው። ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉ ያልፋል የማያልፍ የለም አንተ ብቻ በርታ አይዞን እውነተኛ ወዳጅ የማይጠላ የማይከዳ ካንተ ጋር አለ። በጣም አዝኛለው የእውነት!
የሷ ቤተ/ቦች ምንም አልተናገሩም ሙሴ ሠው ያዝንልኛል ብለህ ምንም የማያውቁትን ቤ/ቦች ማውራት በሠውም በእግዚአብሔር ፊት መቅለልህን ያሣያል ነቢይ ሙሴ
አጋጣሚው ለልጅቷም ለቤተሰቧም እኮ ውርደት ነው ግን ምን ቢያደርጋት ምን ቢያስፈራት እንዲህ ጨከነች? በጣም ወዳጆቹ የተባሉት ፓስተሮች ለምን ከዱት? ብሎ ማሰቡ ይበጃል ከአንድ ወገን የመጣን ወሬ ይዞ መፍረድም ትምህርት መውሰድም ይከብዳል ባይ ነኝ ::
ልክ ነህ ታሪኩ ብዙ ነው እና እጆቹ ንጹህ አይደሉም. ይህንን በእርግጠኝነት አውቃለሁ። እሱ የእኔ ቤተሰብ ነው። but I don’t take his side
ውይ ውዴ አላቅም ከልጅቷ ጋ ያጋጠመውን ግን ልጁ ከተፈወሰብት ጊዜ አንስቶ አቀዋለሁ በጣም የሚገርም የዋህ ሰው አክባሪ ህፃን ትልቅ ሳይል የሚያከብር ለክርስቶስ ያለው ጥማት የሚገርም ነው እንዳልሽው ባይሆን የሰው ልጅ ጥፋት አያጠፋም አይባልም እሱም አጥፍቶ ይሆናል ያ ደሞ መናገር ይችሉ ነበር
Betam tekekel new yenem hasab new. Set lej yebase neger baygetmat endi ataregem. Leju lay yehone neger yenoral
ስሜታዊ ግልፍተኛ ይመስላል በጣም ያስፈራል አወራሩ ራሱ ፈርታው ሊሆን ይችላል አግብቶ ከመቃጠል ይሻላል ጥፋቷ በጊዜ አለመናገሯ ብቻ ነው
የእህታችንን ሳይድ እንስማ። ቶሎ አንፍረድ። ምክንያት ይኖራት ይሆናል። ምናልባት ጌታ ተጠንቀቁላት ይሆናል። ልጁ ትንሽ ይጮሃል ቀልቀል ይላል። ምናልባት የተደበቀ ታሪክ ቢኖረውስ።
ወንድሜ የአምላካች ቃል ከሁሉ ይበልጣል ጌታ ይጠብቅህ ልብህን ጠብቅ ለሁሉም ቀን አለው
ወንድሜ እግዝያቤር መልካም ነው እርሱ ስላንተ ከማንም በላይ ያስባልና በፀጋው በርታ እፀልይካለው።
ወንድሜ አይዞህ በርታ ፅና አግዚአብሔር ይክስአል ላንተ ለመልካም ነው ግን ፅና
አይዞህ ወድሜ የደረሰብህ ነገር ከባድ ነዉ ጠንከራ ሁን በጣም ጎበዝ ነህ ህይወት ይቀጥላል 😢😢😢😢
WoW!ወንድሜ ተባረክ ጌታ ይክስሀል በተሻለ በረከት እንደገና እናይሀለን አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
እግዚያብሄር የእናትህን ሃዘን መጽናናት ይስጥህ ።አይዞህ ወንድሜ ምንም እንኩዋን ያጠፋኸው ጥፋት ቢኖር በዚህ መንገድ ማድረግ አልነበረባትም ከነ ቤተሰብዋ በጣም ክፉ ነገር አድርገዋል ።የእውነት መጽናናትን ጥንካሬን ፈጣሪ ይስጥህ ለአንተ ያላትን ይሄንን ህመምህን የምታጽናና የድንግል ልጅ መድሃኒያለም ይስጥህ ።በርታ ውስጥ እየደማ እንደሆነ ይስማኛል ያሳዝናል።
አይዙህ ወድሜ ከዚህ በዋላ ከጌታጋር ያለው መፈሳዊ ነገርህ ጌታ በረዳህ መጠን በጣምአጥብቀው በቃ ትልቁ ነገር እሱ ነውና ጠላት መፈሳዊ ነገራችንን ለማሰጣል በተለያየ መገድ ይገለጣል ሰለዚ በጣም በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አይዙህ እኔ እራሴ ተሰምቱኛል ይከብዳል በመፈሳዊ ነገር ከበረታህ ሌላው ትርፍ ነው እሱላይ በርታ ጌታ ይክሰሀል ኢየሱሰ ጌታ ነው ለህታችንም ለሁላችንም ጌታ ማሰተዋል ይብዛልን
አግዚአብሄር ለሚወድ እንዳሳብም ለተተሩ ነገር ሁሉለበጓ እንዲደረግ አናምናለን አይዞ ወንድሜ አንተ ብርቱ ነህ ብርቱ የሆነው ጌታ እየሱሱ አለህ
አንተ ብርቱ ሀያል የቀረችው አሰጢን ነች አሰቴር ትመጣለች ኢየሱስ ይወድሃል ❤
Gobez 👏👏👏👏👏👏👏 I am proud of you brother ! 👏👏👏👏👏
አይዞክ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
እስቲ ልጅታን እንተርቪው አርጋት።ሴት ልጅ እንዴት የስርጋ ቀን ንካው ትላታለህ።
ልክ ብለሻል የሆነ ድብቅ ችግር አለ
ትክክል
Teregaga hulum yalfal. Libihin tebik. Isuwa gin izih kerba chigruan bitnager tiru new bite asbalehu. Negeroch lehulet woven sithon new tiru.
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ይህቺ ሴት ብታገባትም ቅንቅን ነበር የምትሆንህ እንኳን ጌታ ገላገለህ ታያለህ እግዚአብሔርበብዙ ካሳ ወዳንተ ይመጣል ጌታ ላንተ የከብረትዳርና የተባረክ ቤት ይሰራልሃል እሷ ግን ዋጋ ትከፍላለች::
አይዞህ ወንድማችን ሙሴ ገመቹ ሙሽሪቷ ብትከዳህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉና አሸንፈሃል።በዚህም ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ከፊትህ ይቅደም። እርሱ ይርዳህ ።ፓስተር ሶፊ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።💖💎🙏💎💖
ልጅት ይህን ሁሉ ወጪ አውጥትህ at end ሐሳብ ከቀየረች ክስ ከፍተህ ያወጣከውን ወጪ ማስከፈል ትችላለህ
ወንድም በተቻለህ መጠን ተረጋጋ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ ፣ ለመልካም ይሆንልሃል !
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ማንም አጠገብህ ባይኖር በጊዜው እግዛብሄርን ለሚወድት እንዳሳቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በርታ ጠንክር እግዛብሄር ያጠንክርህ 🙏🙏
አይዞ ወንድሜ አይዞ ጌታ ካንተ ጋር ነው ጌታ ገና ያከብርኀል ጌታ ለመልካም ነው የሆነው
በተፈጠረው ነገር እዝኛለሁ::ግን ለምን ይህ ሆነ የሚል ጥይቄ የሁሉም ስው ነው ብዬ አምናለሁ::የልጅትዋንም ሀሳብ መስማት ነገሩን ሚዛናዊ ያደርገዋል እና እንስማት አመስግናለሁ::
አንተ ሰው ታሪክህ ልቤን በሃዘን ስሜት ሰውሮታል እግዚአብሔር አምላክ ብርታትህ ነውና ተጽናና። ከሆነብህ ይልቅ በእግዚአብሔር የሆነልህ የሚሆንልህም ይበልጣል! የልብህን ሃዘን እመአምላክ ታቅልልህየእማማህንም ነብስ ይማር 😭
አይዞህ በርታ አታልቅስ አትዘን ከዚህ በተሻለ ሰርግ ያንተ የሆነችን መልካም ሚስት ይሰጥሃል ኢየሱስ ጌታ ነው
ጋዜጤኛ ተባረክ ሰው በምነም ነገር ሲቸገር እራሱም አጥፎቶ ቢሆ ን ሰው በሰዉ መረዳት አለበት ተባረክ
Let’s not rushing to judge. We have to listen to her part of the story.
ፖስተር ሶፊ ከከፉው ከጨለመበት ሰው ጎን በመቆምህ እድለኛ ነህ "ለቀብር ''ከምሔድ አልክ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ብድራትህን ከጌታ ዘንድ ትቀበላለህ
የደረሰብህ ነገር ያሳዝናል፤ ነገር ግን በመተዋውቅያችሁ ወቅት መሰራት የነበረበት ብዙ የባህሪይ መስተካከል አልተሰራበትም፤ቤተክርስትያንም ሆነች ሁለታችሁም ነገሮቹን ለማስተካከል አልሰራችሁም፤ትዳር በስሜት ብቻ አይመራም.ለጊዜው ነብይነቱን ትተህ፤ ረጋ ብለህ ወንጌል ተማር፤ ህይወትህ ላይ ስራ.ጌታ ይርዳህ!
God is so good Fix your eyes on GOD ❤❤❤❤ HE KNOWS WHAT IS GONNA HAPPENED NEXT BLESS THE NAME OF GOD!!!!!!
እኔ የምለው ኢንተርቪውን ስጨርስ የሚሄድበት የሚያርፍበት የራሱ የሆነ ኪራይም ቢሆን ቤት የሌለው ሰው እንዴት ብሎ ነው ትዳር የሚመሰርተው አይገባኝም እንዲገባኝም አልፈልግም ጌታ ይርዳን
እዎን ግራ ያጋባል🙏🏾 እብዛኛው የደቡብ ክርስቲያኖች ችግር እለባቸው 🥲🙏🏾
ወደሷ ቤት ሊገባ ነበር ማለት ነዋ
እግዚአብሔር ያፅናናክ ያጠንክርህ ጌታ መልካም ነው ሁሉ ያያል ይክሳል ነፍሳት ያዳነ ጌታ ይባረክ በዚህም ለእዚሐቤር ክብር ይሁን የሰማይ ኑሮ አለ የምድሩ የሚያልፍ ነው! ቀሪ ዘመንህ ጌታ ያያል በዚህ ጉዳት ውስጥ ያሉትን ያፅናል ፍቅር ኢየሱስ ነው፣ ሰላም ኢየሱስ ነው የማይከዳ ወዳጅ !
ለቀጣይ ሂወት ረዘም ያለ 👉የጥሞና ግዜ ውሰድ ::👉 ፀልይ;👉ፁም 👉;በራስህ ሳይሆን እግዚአብሔርን ጠይቅ ;🙏🙏🙏🙏አግብቶ ፈታ ከምትባል ለመልካም ነውአይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው::በዚህ አጋጣሚ ፓስተር ሶፊ 👍👍🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ ባለቀ ሰአት ከጎኑ መቆምህ ትልቅ የሞራል ካሳ ነው የሆንክለት እግዚአብሔር ይባርክህ ;;ሌላው👉4 everyone before you decided for marriage 👍👉make sure you know each other🙏🙏🙏
ጀግና ነሀ የተጠነቀቅልህ እ/ር ይመስገን
እንደው ጥፋቷ ቀኑ ሲደርስ መሆኑ ነው እነጂ እሷም ምክንያት ይኖራታል ወንድሜ አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ የሻለ ነገር ይኖረዋል እሷም ምንም እንኳን ችግሯን ባናውቅ በሀዘንህ ላይ ሌላ ሀዘን ስለሆነ ትቀጣበታለች እንደውም ያዘንኩት እናትህን ማጣትህ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ነገ ሌላ ቀን ነው በርታ
የሷን ሳልሰማ ምንም ማለት ባልችል በሱ ላይ የተሠራው ስራ ትልቅ ወንጀል ነው እግዚያብሄር የካሳ ዘመን ያምጣል አይዞ ወንድሜ
መጽሐፍ በሽፍኑ አትፍረዱ እዳትፈረዱ በሕለቱ እግዚአቢሔር ይፈርዳል
Be strong 💪 my brother. I'm really sorry for your story. GOG be with you amen.
አይዞህ ወንድሜ ጠላትህ ያልቅስ ጌታ በታላቅ ክብር ይካስህ ያሳዝናል።
ሰሜታዊ አትሁን እግዛብሄር መልካም ነዉ እራሰህን ጠብቅ አይዞህ
ሶፊ ስልኩን ተወው!!!!Eye contact is recommended !ሰውን Interview እያደረክ ስልክ ባትነካካ...
ወንድማችን ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ያስደንቅሀል
የሚገርም ሰው ነው ። የእሱ መፅናናት ለሌሎች ትምህርት ነው ።Sofi..እሷንም አቅርባት እባክህ መልሷን እንስማ።
በጣም ያማል የእኔ ወንድም እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥህ። ፓ/ር ሶፊ ግን ከቻልክ እሷንም አቅርብና በእሷ በኩል ያልውንም ብንሰማ ይሩ ነው።፡
ወንድሜ ጌታ ላንተ መልካም ነው ጌታ አንተ ከማታቀው ነገር አስመልጦሀል አይዞህ በርታ ጌታ ወዳንተ በካሳ ይመጣል
❤❤❤❤❤ጌታ ይመጣል ዋጋህ ይከፍላል ተባረክ ጌታ ያብርታክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም 😢😢 በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የደረሰብህ አይዞህ እግዚአብሔር ምንም ግዜ ከተጎዱት ከሃጢያተኞች..... ጋር ነው ምንም አትሆንም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ እንደገና ያነሳሃል አንተ ግን በርታ ከዚህ በሁዋላ እራስህን በእግዚአብሔር ፊት በፆም በፀሎት ሁን እራስህን አረጋጋ ቤት ግን አንተ ነገርህ እስኪስተካከል አንድ ክፍል ላስተካክልልህ እውነቴን ነው 😢😢😢😢 በጣም አዝኛለሁ እኔም የልጆች እናት ነኝ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መበርታት ይሁንልህ። አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ ወንድሜ
ኣረ ተመስገን ማለት ኣለብህ። ሁሉም ነገር የሚሆነም በእግዚኣቢሄር ዘንድ ነው:: በርታ ጸልይበት
እጅግ በጣም እድለኛ ነህ እርሷ በድጋም ይቅርታ እየጠየቀች ብትመጣ እንኳን አትቀበላት ምንም አትጨነቅ እርሳት ጌታ መልካም ያደርግልሃል።
አይዞህ ጌታ መልካም ነዉ በርታ በእዉ ነት በጌታፍት አቀርብካለሁ ጌታ ይረዳካል
ሁሉም ለበጎ ነዉ ወንድሜ ስለተጠነቀቀልህ ነዉ ። አስመልጦሀል ከሰይጣን ወጥመድ
ተጋብተው በነጋታው የተፋቱ ብዙ አሉ ያንተ የተሻለ ነው እግዚአብሔርን አመስግን ከክፉ አስመልጦሃል።
አይዞህ አታልቅስ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ !!!!
ወንድሜ ይህንን ቀን የምታመሰግንበት ቀን ይመጣል ብቻ ይህንን የምታመሰግንበት ቀን ይመጣል ብቻ ፀጋው ይብዛልህ ❤🙏🙏🙏
ሙሽራው ወንድሜ አይዛህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የምታመልከው አምላክ ሀዘንህን በደስታ ይቀይራል ስብራትህም ይጠገናል ጠንክር
እግዚአብሔር ከምን እንዳስመለጠህ አታውቅም ወንድሜ ነገር ሁሉ ሲሆን መልካምም መጥፎም በህይወታችን ለበጎ ነው እግዚአብሔር በበለጠው ክብር ይክስሀል አይዞህ መንፈስ ቅዱስ አበርትቶሀል ያንተን ታሪክ እየስማሁ ከአምስት አመት በፊት ህይወቱን ያጠፋውን ሙሽራ አስታወስኩ እና በርታ አባቴ
ወንድሜ አይዞህ ጠንካራ ሁን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚያብሂርን ተደገፍ
እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው፡፡ አንተ ሰው የዘመኑ ጀግና ብዬሃለው፡፡ ምክንያቱም እንደዝህ አይነት ነገር በሰዎች ላይ ይፈጠራል ነገር ግን ይህ የአለም ፍፃሜ አይደለም፡፡ ለአንተ ያለውን እግዚአብሔር ያዘጋጃል፡፡ የተሰበረን ልብ የምጠግን አምላክ ነው የለን፡፡ አንተ የምር ጀግና ሰው ነህ❤❤❤❤ አንደኛ ሰይጣንን አሸነፍክ 2 የራስህን ስጋ አሸነፍክ 3 በዙሪያህ ያለውን የሰውን ሁኔታ አሸነፍክ ስለዝህ ፈተናውን 100/100 አለፍክ ስለዝህ የኃላውን እየረሳህ ወደ ፊት መገስገስ ነው፡፡ ጊዜአዊ ያልሆነ ዘላለማዊ የበጉ ሰርግ ከፊት እየጠበቀን ነው ፡፡
በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር የገባህ ሰው ነው ያልሆነችህን ነው ያሰናበተልህ እንኳን አንተን የጊዎቹ ሰዎች እግዚአብሔርን ም ንቀው በመላው ሀገራችን የሚሰሩት ግፍ እራሳቸን ሊቀብር ደጃቸው ቆሟል ይህ ፍርድ ሩቅ አይደለም ቅርብ ነው የእውነት እንባ ሞልቶ ፈሷል ግፈኞችም ድሮም ድንጋይ የነበረው አይምሮአቸው ካንሰር ሆኖ ሽታው እየረበሽ ነው ግድ መቆረጥ አለበት ግፍና ክህደት ባህላቸው ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ጓያ ቢቀር ፈስ ቀለለ ነው
ወድሜ የምታምልከው ጌታ ሃዝንህን ወደ ደስታ የቅይርልህ 🙏🙏🙏እሷ ግን ፍትሪ የፍርድባት 😢😢
በህይወቴ እንዲ አዝኜ አላቅም ኡፉፉፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ በጣም አስደናግጭ ነገር አይዞህ እግዚያብሔር ምክንያት አለው ኦሮቶዶክስ ብትሆን ኖሮ አገባህ ነበር አሁንም ላንተ ያለችው ትመጣለች በተቻለህ አቅም በርታ
ነገሩ እግዚአብሔር ባይኖርበትስ? ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ልብህ በአምላክህ በእግዚአብሔር የበረታ ይሁን ወንድሜ አይዞህ።
God is good brother 🙏🙏🙏
እውነት እንደዚ አይነት ሰው አለ የናትን ሀዘን ሳይጨርስ ሙሽራውም ቀርታበት ቆሞ የሚሄድ ። ፈጣሪ ሲቀጣህ እናትህን በቀበርክ 4 ቀን ቡሀላ እውነት እስዋስ ብትመጣ አንተ ትቆም ነበር??? በርግጥ ባትመጣም ቆመህ ነበር ትናንትህን አስብ ማን ነበርክ ዛሬስ ማነህ ?? ፈጣሪ እጅግ ስለሚወድህ ትናንት በምህረት እንዳየህ ዛሬም ይደርስልሀል በርታ
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የሃይማኖት ልዩነታችን ወንድሜ ወገኔ መሆንህን አያስረሳኝም ወንድሜ እግዚያብሄር እድሜህን እንዲያረዝምልህ ህይወትህም ተለውጦ ለምስክርነት በቅተህ ለማየት ያብቃህ አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዳር ጉዳይ በእግዚአብሔር ቤት የሚያሳዝን ሆናል ያላመኑ ከኛ ተሻሉ የእግዚአብሔር ስም ተሰደብ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አይዞህ ወንድሜ ልብህን ጠብቅ እውነተኛ ፍቅር ያለው ጌታ ጋር ብቻ ነው ጌታ ከምንችለው በላይ አይፈትነንም መውጭልውን ያዘጋጅልሀል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ።
እስኪ ቀስ በል ወንድሜ ተረጋጋ አይዞህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው🙏
አይ መፍረድ ሲቀል
አግዚአብሔር ምልካም ነውአይዞህወድሜአግዚአብሔር ይጠብቀህ
ይህ ያለምክንያት አልሆነም ቁም ፅና አይዞህ በርታ ነገር ሁሉ ለበጐ ነዉ
እንኳን አንተ ደህና ሆንክ ምን አልባት ጌታ የወደፊቱን አይቶሉህ ይሆናል የሚወድህ ጌታ አልተወክም ወንድምየ ነገ መልካም ሚስት ይክስሀል ❤❤
አይዞህ የኔ ወንድም እንባህን ፈጣሪ ያብስልህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እርቦት እንኩዋን ማየት አልችልም ወንድሞች ስላሉኝ እንኩዋንስ በዚህ መልኩ ተከድቶ ውስጡ ታሞ ማየት ።ኡፍፍፍፍፍ አይዞህ ብቻ
አይዞህ እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሃል ከልብህ ይቅር በላት እግዚአብሔር እኛ የፈለግነውን ሳይሆን እርሱ የፈለገውን ነው የሚሰጣንብታገባት አንተ ወይም እርሷ ከትዳራቹ ምድረ ገፅ ጠፊ ልትሆኑ ትችሉ ይሆናልእሷ ያንተ አይደለችም ያንተ የሆነች በእግዚአብሔር ምርጫ ወደ ጎንህ እንደ አዳም ትመጣለችጥንካሬህን በሃብታሙ ባለድግስ በመፅሐፍ ቅዱስ መዝኜ በጥንካሬህ ተደስቻለሁ በእርግጥም የእግዚአብሔር መንፈስ ካረዳህ በቀር ይህ ከባድ ቢሆንም የሲሚቶ አርማታ ለጠንካራ መሰረት መሰሶ ቤት ራስ ነው ተባረክ 😊 ኢየሱስ ጌታ ነው
አይዞህ የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 8:28 እግዚአብሔር ለሚወዱት እንደሀሣቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚደረግ እናውቃለን ይላል ። ስለዚህ ብዙ አትማረር ማን ያውቃል እግዚአብሔር ከጉድ ከመአት አውጥቶህ ይሆናል።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንኳን ቀረችብህ ነገ መልካም ይሆንልሃል በርታ ልብህን ጠብቅ እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏
ሰካራም አታላይ ውሸታም ልጆችና ሚስት እያሉት ነው
ሙሴ እግዛብሄር መልካም ነው ሁሉ ለበጎ ነው የልብህን ቅንነት አይቶ የበልጠውን ያዘጋጃል
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው በጣም ከባድ ነው በጣም ያማል ሁሉም ባንተ ቦታ ሲሆን ህመሙን የሚያቀው ግን ፈጣሪ ይህንን ያላረገው ለምክንያት ይሆናል ራስን ማጠንከር የተሻለ ነገር ይዘት መገኘት የዚያን ጊዜ ጠላ ያፍራል ጸሎትን አታቁም ወደ እግዚአብሔር አልቀስ መልካሙን ሁሉ በቀሪ ዘመነ ፈጣሪ አምላክ ደስታን የመልሰው
ጌታ እየሱስ ያፅናክ ወንድም በጣም ነው ያሳዘንከኝ እግ/ር መልካም ነው 1ነገር ልገርክ አንተ በሕይወትነው ሙሽራክ ነው የቀረችው ሰርጋችን ደርሷ ሠው ገደለው በጣም ነው ልቤ ነበር የተሠበረው ነገር ግን እግ/ር ያፅናናል ጌታ መልካም ነው አይዟክ
አይዞህ አታልቅስ እራስህን አትጉዳአ በእውነት እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፋስ ይላክልህ አይዞህ በርታአ ልብህ ንፁነው
ሶፎኒያስ አንተ የሰማኸው ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም በደርግ ዘመን እጅጉ የሚባል የአማኑኤል ባፕቲስት ቤ ክ አገልጋይ የነበረ እንደዚሁ ሁኗል በደህናህ ነው ግን ምነው ደጋገምከው ? እግዚአብሔር ለአንተ ለሙሽራው መልካም ነው አይዞህ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ! ሙሽሪትን እየባረክህ ፀልይላት ይቅር በላት ይቅር እንድትባል ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል እንኳን ከቃል ኪዳን በፊት የወሰነች በምስጋና ድል ይገኛል ወንድማችን የእግዚአብሔርን ቀን ጠብቅ በትእግስት ያጋጥማል በአንተ አልተጀመረም ትልቅ ማንቂያ ደውል ለትውልዱ አባወራ የራሱ የሆነ መተዳደሪያ ከሌለው ማግባት በጭራሽ አይመከርም በምን ሂሳብ ሆቴል በሰው ገንዘብ እንዲቀመጥ ይደረጋል ? ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አያድርም ትንሽ አይከብድም ሴትን ማገዝ ነበር ድሮ የተገላቢጦሽ ሆነ ምንድን ነው ነገሩ ? እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ከሰደብካት በመጀመሪያ ይቅርታ ጠይቃት እሺ ሲቀጥል ውሴኔ አድርገህ ወደ አደባባይ በብልጭልጭ መስታወት ከመታየት በእግዚአብሔር ዙፋን ስር ዝቅ ማለት ይመከራል
ዋው!❤እግዚአብሔር ይስጥህ አስተዋይ ነሽ/ነህ እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ ነው ለበጎ ነው የምንልበት አንደበት ይስጠን ልንጎርስ የጠቀለልነው ከአፍ ሲደርስ ይወድቃል። እግዚአብሔር ስለሁሉም ይመስገንልን 🙏🙏🙏
Are you the who judge this case,avoid your boasting &hypocrisy
@@saraabrham123 ኧረ በአማርኛው ግለጭው እቱ
@asnibelhu8843 have no amharic application this is why I wrote in English
አያድርስ ነው። እንዴት ከባድ ነገር ነው። ወዳጄ ጌታ ረድቶሀል። እናትህን አጥተህ እጮኛህ እንዲህ አድርጋህ ቆመህ መሄድህ እግዚአብሔር እረድቶህ ነው።
ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ እናትህን ነብሳቸውን ይማር አይዞህ እግዚአብሔር ያዘጋጀልህ መልካም ነገር አለ በፀሎትህ ፅና እሷንም ቤተሰቦቻም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ይከብዳል ወድሜ ጌታ መልካም ነዉ ወድሜ ላተ የተሻለ ነገር አለዉ😢😢😢❤❤❤
በጣም ያማል አይዞህ የእኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው ሰው እንደምያይ እግዚአብሔር አያይም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አንተ ግን ከክርስቶስ ጋር ባለህ ሕብረት በርታ እግዚአብሔር ለአንተ መልካም ነገር አለው
አባቴ እድሜ ልክህን ከምታለቅስ ዛሬ አልቅሰህ ይውጣልህ በቃ!! ጌታ መልካም ነው። እንኳን ቀረችብህ!
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው 🙏 እግዚአብሔር አጽናንቶሃልና ወንድሜ ክብር ለጌታ ይሁንለት. እኔ ኤርትራውያን ወክየ ህመምህ ተሰምቶናል 😢 አይዞህ ወንድሜ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል ❗️❗️
ይገርማል ሞኝ ኤረትራዊያን ተገኝተዉ በቃ እርትራዉያን ወንድሞቸ እርዱኝ ልመና መገዳድ ለይ ነበር አሁን ግን ሲስተሙን ቀይሮ በዩቱብ ለመሆኑ ቤት መግቤ ሳይኖርህ ነዉ እንዴ ሚስት ልታ ገባ ያሰብከዉ ወንድሜ ስንት አገራችን ላይ የሚረዱ ሰዎች አሉ ሰርተህ ብላ እግዚአብሔር ይርዳህ !
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅6667777😅
@@healthyfood7119 እኔ የሚገርመኝ ሰው ሳያነብ ነው እንዴ የሚጽፈው❓ እንረዳለን ብያለው❓
@@healthyfood7119መች እንረዳሃለን አልኩኝ❓ እንደዛ ብያለው❓
ይሂ ሰውዬ ምንም አላማረኝም ልጅቷ ግን እግዘብሔርን ነው ያስመለጣት 3:
አይዞህ ወገናችን ላንተ የምትሰጥ አለች ውሰጥህን ጤናህን ጠብቅ ተረጋጋ ፀልይ
ወንድሜ ጌታ ይርዳህ ቃሉ እንደሚል በመከራ ቀን ወገብህ አይላላ ከሰውም አፍ ከጠላትም ጌታ ነብሰህን ያትርፍልህ
Im orthodox, but i feel your pain!!! God is good ❤😢.
Be strong brother!!
yihe sile haymanot adelelm sile sewnet new pente mehon aytebekbshim
ኦርቶዶክስን የሚያሳድዱ እነዚህ ናቸው ምናቸው ያሳዝናል።
@akirasagawa5054 let God punish you, you will get your punishment
ተባረክ ይሄ አኮ ሰውኛ ኣስተሳሰብ ነው
ይህ ሰው ቢድራቱን ነው የተቀበለው ዎላይታ ላይ 3 ልጆቹንና ሚስቱን ክዱዋቸው ትዳር እንደለለ ምያወራው እግዚኣብሄር ሆይ ምን ኣይነት ጊዜ ላይ ነን!
ከእናቱ ሞት ላይ ይህ ክስተት መደረቡ እጅግ አሳዛኝ ነው ስለ ሰርጉ ግን(((( አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ))))) ቀኝ እና ግራውን ሳንሰማ መፍረድ ይከብዳል
እናቱን ቀብሮ ሳምንት ሳይሞላው ለመደነስ ወደ ኋላ ካላለ ነገ ለሷም እንደማይመለስ አውቃ ነው የጠፋችው ልክ ናት
@@yegaramedia1466እግዚዎ ምላሳችሁ 👅👹⛏️
@@yegaramedia1466የሳን ሳንስማ መፍረድ ከባድ ነገር ግን ፈራጆች ምላሳችሁን ስብስቡ 👅⛏️
@@yegaramedia1466ዘመረ አንጅ ኣልጨፈረም።በሃይማኖት አርጉም ጭፍንነት አንውጣ
@@yegaramedia1466ante ewusha lije
እግዚአብሄር መልካም ነገር ያዘጋጅልሀል በፀሎት በርታ
ይህ ክስተት የምያስተምረን ሌላው ነገር ቢኖር በጉጉትና በናፍቆት ከምንጠብቀው ጌት ከብቸኛው ሙሽራችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር መተላለፍ እንዳይሆንብን እንድንጠነቀቅ እንድነቃና እንድንዘጋጅ ለሁላችንም ትልቅ መልዕክት አለበት ብዬ አምናለሁ ጌታ ይርዳን ተባረኩ!!
ወንድም ምናልባት እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቋችሁ ይሆናልና ተረጋጋ። ጉዳዩ በሁለታችሁ መካከል ያለ ጉዳይ ነውና በየሚድያው መውጣትህን ግን ብትተወው መልካም ነው። አደባባይ መውጣቱ ሳይሆን የእግዜአብሔርን ፊት መሻቱ ነው መፈወሻው። ከሰው እንደሆነ ሃሜትና ለጊዜው ከንፈር ከመምጠጥ በቀር ልዩ ነገር አትጠብቅ። እርሱ ግን እንቆቅልሽህን ይፈታል። የኋላህን ተተህ ወደ ፊት ተመልከት።
ኢግዚአብሄር መልካም ነዉ፡፡ ነገር ግን ቤተ ክርስትያን አምናበት ትምህርት ተምሮ ፣ወጪ አድርጎ ዝግጅት ካለቀ በኋላ ሰዉን ማዋረድ ከኢግዚአብሀር ዘንድ አይደለም፡፡ ይህ ሰዉን ሳይሆን ጌታን መዳፈር ነዉ፡፡ በዚህ ዘመን አምላክን የማይፈራ ትዉልድ በምድር ሞልቷል፡፡ ሰዉን መበደል ዋጋዉ የከፋ ይሆናል፡፡
ጌታን እየሰበከ እኮ ነው።ሊደነቅ ይገባል !!!!ጌታ ን የሚያሰድቡም አሉ እኮ...
ሰዎች ይሔ ሰዉ እልም ያለ ወንበዴ ነዉ። በጌታ ስም ድራማ የሚሰራ አጭበርባሪ። What may surprise you most is that the so called pastor sopi is accomplice
@@henokteferi4227 ከይቅርታ ጋራ ከታዘብኩት ነገር የደቡብ ክርስቲያኖች በተለይ ወላይታዎች ከባዶች የብር ስዎች ናቸው....please tell us more…. do you know him personally …? What church is he serving…? እግዚእብሄር እይዘበትበትም 👏🏽👏🏽👏🏽
ወይኔ በድንግል የምር ሲያሳዝን የድንግል ማርያም ልጅ አይምሮህን ይጠብቅ ያልፋል የማያልፍ የለም አይዞህ
Not to be pessimistic, we need to hear her side of story. Regardless be strong. Pain is temporary. You will get through it. 🙏
Yes 👏🏽
ህጋችን አንዱን ብቻ ሰምቶ አይፈርድምና:: ወንድሜ ሶፊ እርስዋንም አቅርባት::
Hypocrite
Come on really this man is hurt you should comfort him you don’t have to be rude be kind not nice :
@@edenwinea what @yahalom said is absolutely correct. What happening to him is sad but, we have to hear from both to judge
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው ምክንይቷን መስማት ይገባል
❤ወንድሜ በእርግጠኝነት ጌታ በካሳ በቅርብ ወደ አንተ ይመጣል እኛም አብረንህ ጌታን እንባርካለን❤❤❤
ጌታ ይባርካል ወይስ ይባረካል?
አንት ግን በርታ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው
የልጅታ ቤተሰቦች እና ሙሽሪታ ዋጋ ትከፍላላችሁ ከባድ ነው በጣም ያሳዝናል
የአንድን ወገን ሠምቶ መወሠን ከባድ ነው የሷን ስብራት እና ሀዘን ማንም አላየም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጥሩ ተዋናይ መሆንህን ነው አንድ ቀን ዝምታዋን የሠበረችና እንዳንተ በሚድያ የመጣች ቀን መሸሸጊያህን አዘጋጅ አብሮህ ያሽቃበጠ ሁሉ አብሮህ ይደበቃል።
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ::አንተ ነገ በድንቅ ይክስሀል :እሷንም እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
ኦ አምላኬ ምን ማለት ይቻላል !ወንድሜ አይዞህ ጌታ አዋቂ ነው።ሁሉ ለበጎ ነው። ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉ ያልፋል የማያልፍ የለም አንተ ብቻ በርታ አይዞን እውነተኛ ወዳጅ የማይጠላ የማይከዳ ካንተ ጋር አለ። በጣም አዝኛለው የእውነት!
የሷ ቤተ/ቦች ምንም አልተናገሩም ሙሴ ሠው ያዝንልኛል ብለህ ምንም የማያውቁትን ቤ/ቦች ማውራት በሠውም በእግዚአብሔር ፊት መቅለልህን ያሣያል ነቢይ ሙሴ
አጋጣሚው ለልጅቷም ለቤተሰቧም እኮ ውርደት ነው ግን ምን ቢያደርጋት ምን ቢያስፈራት እንዲህ ጨከነች? በጣም ወዳጆቹ የተባሉት ፓስተሮች ለምን ከዱት? ብሎ ማሰቡ ይበጃል ከአንድ ወገን የመጣን ወሬ ይዞ መፍረድም ትምህርት መውሰድም ይከብዳል ባይ ነኝ ::
ልክ ነህ ታሪኩ ብዙ ነው እና እጆቹ ንጹህ አይደሉም. ይህንን በእርግጠኝነት አውቃለሁ። እሱ የእኔ ቤተሰብ ነው። but I don’t take his side
ውይ ውዴ አላቅም ከልጅቷ ጋ ያጋጠመውን ግን ልጁ ከተፈወሰብት ጊዜ አንስቶ አቀዋለሁ በጣም የሚገርም የዋህ ሰው አክባሪ ህፃን ትልቅ ሳይል የሚያከብር ለክርስቶስ ያለው ጥማት የሚገርም ነው እንዳልሽው ባይሆን የሰው ልጅ ጥፋት አያጠፋም አይባልም እሱም አጥፍቶ ይሆናል ያ ደሞ መናገር ይችሉ ነበር
Betam tekekel new yenem hasab new. Set lej yebase neger baygetmat endi ataregem. Leju lay yehone neger yenoral
ስሜታዊ ግልፍተኛ ይመስላል በጣም ያስፈራል አወራሩ ራሱ ፈርታው ሊሆን ይችላል አግብቶ ከመቃጠል ይሻላል ጥፋቷ በጊዜ አለመናገሯ ብቻ ነው
የእህታችንን ሳይድ እንስማ። ቶሎ አንፍረድ። ምክንያት ይኖራት ይሆናል። ምናልባት ጌታ ተጠንቀቁላት ይሆናል። ልጁ ትንሽ ይጮሃል ቀልቀል ይላል። ምናልባት የተደበቀ ታሪክ ቢኖረውስ።
ወንድሜ የአምላካች ቃል ከሁሉ ይበልጣል ጌታ ይጠብቅህ ልብህን ጠብቅ ለሁሉም ቀን አለው
ወንድሜ እግዝያቤር መልካም ነው እርሱ ስላንተ ከማንም በላይ ያስባልና በፀጋው በርታ እፀልይካለው።
ወንድሜ አይዞህ በርታ ፅና አግዚአብሔር ይክስአል ላንተ ለመልካም ነው ግን ፅና
አይዞህ ወድሜ የደረሰብህ ነገር ከባድ ነዉ ጠንከራ ሁን በጣም ጎበዝ ነህ ህይወት ይቀጥላል 😢😢😢😢
WoW!ወንድሜ ተባረክ ጌታ ይክስሀል በተሻለ በረከት እንደገና እናይሀለን አይዞህ ወንድሜ❤❤❤
እግዚያብሄር የእናትህን ሃዘን መጽናናት ይስጥህ ።
አይዞህ ወንድሜ ምንም እንኩዋን ያጠፋኸው ጥፋት ቢኖር በዚህ መንገድ ማድረግ አልነበረባትም ከነ ቤተሰብዋ በጣም ክፉ ነገር አድርገዋል ።የእውነት መጽናናትን ጥንካሬን ፈጣሪ ይስጥህ ለአንተ ያላትን ይሄንን ህመምህን የምታጽናና የድንግል ልጅ መድሃኒያለም ይስጥህ ።በርታ ውስጥ እየደማ እንደሆነ ይስማኛል ያሳዝናል።
አይዙህ ወድሜ ከዚህ በዋላ ከጌታጋር ያለው መፈሳዊ ነገርህ ጌታ በረዳህ መጠን በጣምአጥብቀው በቃ ትልቁ ነገር እሱ ነውና ጠላት መፈሳዊ ነገራችንን ለማሰጣል በተለያየ መገድ ይገለጣል ሰለዚ በጣም በርታ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አይዙህ እኔ እራሴ ተሰምቱኛል ይከብዳል በመፈሳዊ ነገር ከበረታህ ሌላው ትርፍ ነው እሱላይ በርታ ጌታ ይክሰሀል ኢየሱሰ ጌታ ነው ለህታችንም ለሁላችንም ጌታ ማሰተዋል ይብዛልን
አግዚአብሄር ለሚወድ እንዳሳብም ለተተሩ ነገር ሁሉለበጓ እንዲደረግ አናምናለን አይዞ ወንድሜ አንተ ብርቱ ነህ ብርቱ የሆነው ጌታ እየሱሱ አለህ
አንተ ብርቱ ሀያል የቀረችው አሰጢን ነች አሰቴር ትመጣለች ኢየሱስ ይወድሃል ❤
Gobez 👏👏👏👏👏👏👏 I am proud of you brother ! 👏👏👏👏👏
አይዞክ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው
እስቲ ልጅታን እንተርቪው አርጋት።ሴት ልጅ እንዴት የስርጋ ቀን ንካው ትላታለህ።
ልክ ብለሻል የሆነ ድብቅ ችግር አለ
ትክክል
Teregaga hulum yalfal. Libihin tebik. Isuwa gin izih kerba chigruan bitnager tiru new bite asbalehu. Negeroch lehulet woven sithon new tiru.
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር አዋቂ ነው ይህቺ ሴት ብታገባትም ቅንቅን ነበር የምትሆንህ እንኳን ጌታ ገላገለህ ታያለህ እግዚአብሔርበብዙ ካሳ ወዳንተ ይመጣል ጌታ ላንተ የከብረትዳርና የተባረክ ቤት ይሰራልሃል እሷ ግን ዋጋ ትከፍላለች::
አይዞህ ወንድማችን ሙሴ ገመቹ ሙሽሪቷ ብትከዳህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉና አሸንፈሃል።በዚህም ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ከፊትህ ይቅደም። እርሱ ይርዳህ ።
ፓስተር ሶፊ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።💖💎🙏💎💖
ልጅት ይህን ሁሉ ወጪ አውጥትህ at end ሐሳብ ከቀየረች ክስ ከፍተህ ያወጣከውን ወጪ ማስከፈል ትችላለህ
ወንድም በተቻለህ መጠን ተረጋጋ ልብህን በእግዚአብሔር አበርታ ፣ ለመልካም ይሆንልሃል !
አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ካንተ ጋር ነው ማንም አጠገብህ ባይኖር በጊዜው እግዛብሄርን ለሚወድት እንዳሳቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው በርታ ጠንክር እግዛብሄር ያጠንክርህ 🙏🙏
አይዞ ወንድሜ አይዞ ጌታ ካንተ ጋር ነው ጌታ ገና ያከብርኀል ጌታ ለመልካም ነው የሆነው
በተፈጠረው ነገር እዝኛለሁ::ግን ለምን ይህ ሆነ የሚል ጥይቄ የሁሉም ስው ነው ብዬ አምናለሁ::የልጅትዋንም ሀሳብ መስማት ነገሩን ሚዛናዊ ያደርገዋል እና እንስማት አመስግናለሁ::
አንተ ሰው ታሪክህ ልቤን በሃዘን ስሜት ሰውሮታል
እግዚአብሔር አምላክ ብርታትህ ነውና ተጽናና። ከሆነብህ ይልቅ በእግዚአብሔር የሆነልህ የሚሆንልህም ይበልጣል! የልብህን ሃዘን እመአምላክ ታቅልልህ
የእማማህንም ነብስ ይማር 😭
አይዞህ በርታ አታልቅስ አትዘን ከዚህ በተሻለ ሰርግ ያንተ የሆነችን መልካም ሚስት ይሰጥሃል ኢየሱስ ጌታ ነው
ጋዜጤኛ ተባረክ ሰው በምነም ነገር ሲቸገር እራሱም አጥፎቶ ቢሆ ን ሰው በሰዉ መረዳት አለበት ተባረክ
Let’s not rushing to judge. We have to listen to her part of the story.
ፖስተር ሶፊ ከከፉው ከጨለመበት ሰው ጎን በመቆምህ እድለኛ ነህ "ለቀብር ''ከምሔድ አልክ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ብድራትህን ከጌታ ዘንድ ትቀበላለህ
የደረሰብህ ነገር ያሳዝናል፤ ነገር ግን በመተዋውቅያችሁ ወቅት መሰራት የነበረበት ብዙ የባህሪይ መስተካከል አልተሰራበትም፤ቤተክርስትያንም ሆነች ሁለታችሁም ነገሮቹን ለማስተካከል አልሰራችሁም፤
ትዳር በስሜት ብቻ አይመራም.
ለጊዜው ነብይነቱን ትተህ፤ ረጋ ብለህ ወንጌል ተማር፤ ህይወትህ ላይ ስራ.
ጌታ ይርዳህ!
God is so good Fix your eyes on GOD ❤❤❤❤ HE KNOWS WHAT IS GONNA HAPPENED NEXT BLESS THE NAME OF GOD!!!!!!
እኔ የምለው ኢንተርቪውን ስጨርስ የሚሄድበት የሚያርፍበት የራሱ የሆነ ኪራይም ቢሆን ቤት የሌለው ሰው እንዴት ብሎ ነው ትዳር የሚመሰርተው አይገባኝም እንዲገባኝም አልፈልግም ጌታ ይርዳን
እዎን ግራ ያጋባል🙏🏾 እብዛኛው የደቡብ ክርስቲያኖች ችግር እለባቸው 🥲🙏🏾
ወደሷ ቤት ሊገባ ነበር ማለት ነዋ
እግዚአብሔር ያፅናናክ ያጠንክርህ ጌታ መልካም ነው ሁሉ ያያል ይክሳል ነፍሳት ያዳነ ጌታ ይባረክ በዚህም ለእዚሐቤር ክብር ይሁን የሰማይ ኑሮ አለ የምድሩ የሚያልፍ ነው! ቀሪ ዘመንህ ጌታ ያያል በዚህ ጉዳት ውስጥ ያሉትን ያፅናል ፍቅር ኢየሱስ ነው፣ ሰላም ኢየሱስ ነው የማይከዳ ወዳጅ !
ለቀጣይ ሂወት ረዘም ያለ
👉የጥሞና ግዜ ውሰድ ::
👉 ፀልይ;
👉ፁም
👉;በራስህ ሳይሆን እግዚአብሔርን ጠይቅ ;🙏🙏🙏🙏አግብቶ ፈታ ከምትባል ለመልካም ነው
አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው::
በዚህ አጋጣሚ ፓስተር ሶፊ 👍👍🙏🙏እግዚአብሔር ይባርክህ ባለቀ ሰአት
ከጎኑ መቆምህ ትልቅ የሞራል ካሳ ነው የሆንክለት እግዚአብሔር ይባርክህ ;;
ሌላው
👉4 everyone before you decided for marriage
👍👉make sure you know each other🙏🙏🙏
ጀግና ነሀ የተጠነቀቅልህ እ/ር ይመስገን
እንደው ጥፋቷ ቀኑ ሲደርስ መሆኑ ነው እነጂ እሷም ምክንያት ይኖራታል ወንድሜ አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ የሻለ ነገር ይኖረዋል እሷም ምንም እንኳን ችግሯን ባናውቅ በሀዘንህ ላይ ሌላ ሀዘን ስለሆነ ትቀጣበታለች እንደውም ያዘንኩት እናትህን ማጣትህ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ነገ ሌላ ቀን ነው በርታ
የሷን ሳልሰማ ምንም ማለት ባልችል በሱ ላይ የተሠራው ስራ ትልቅ ወንጀል ነው እግዚያብሄር የካሳ ዘመን ያምጣል አይዞ ወንድሜ
መጽሐፍ በሽፍኑ አትፍረዱ እዳትፈረዱ በሕለቱ እግዚአቢሔር ይፈርዳል
Be strong 💪 my brother. I'm really sorry for your story. GOG be with you amen.
አይዞህ ወንድሜ ጠላትህ ያልቅስ ጌታ በታላቅ ክብር ይካስህ ያሳዝናል።
ሰሜታዊ አትሁን እግዛብሄር መልካም ነዉ እራሰህን ጠብቅ አይዞህ
ሶፊ ስልኩን ተወው!!!!Eye contact is recommended !ሰውን Interview እያደረክ ስልክ ባትነካካ...
ወንድማችን ነገ መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ያስደንቅሀል
የሚገርም ሰው ነው ። የእሱ መፅናናት ለሌሎች ትምህርት ነው ።Sofi..እሷንም አቅርባት እባክህ መልሷን እንስማ።
በጣም ያማል የእኔ ወንድም እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥህ። ፓ/ር ሶፊ ግን ከቻልክ እሷንም አቅርብና በእሷ በኩል ያልውንም ብንሰማ ይሩ ነው።፡
ወንድሜ ጌታ ላንተ መልካም ነው ጌታ አንተ ከማታቀው ነገር አስመልጦሀል አይዞህ በርታ ጌታ ወዳንተ በካሳ ይመጣል
❤❤❤❤❤ጌታ ይመጣል ዋጋህ ይከፍላል ተባረክ ጌታ ያብርታክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
የኔ ወንድም 😢😢 በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የደረሰብህ አይዞህ እግዚአብሔር ምንም ግዜ ከተጎዱት ከሃጢያተኞች..... ጋር ነው ምንም አትሆንም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ እንደገና ያነሳሃል አንተ ግን በርታ ከዚህ በሁዋላ እራስህን በእግዚአብሔር ፊት በፆም በፀሎት ሁን እራስህን አረጋጋ ቤት ግን አንተ ነገርህ እስኪስተካከል አንድ ክፍል ላስተካክልልህ እውነቴን ነው 😢😢😢😢 በጣም አዝኛለሁ እኔም የልጆች እናት ነኝ
የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መበርታት ይሁንልህ። አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ ወንድሜ
ኣረ ተመስገን ማለት ኣለብህ። ሁሉም ነገር የሚሆነም በእግዚኣቢሄር ዘንድ ነው:: በርታ ጸልይበት
እጅግ በጣም እድለኛ ነህ እርሷ በድጋም ይቅርታ እየጠየቀች ብትመጣ እንኳን አትቀበላት ምንም አትጨነቅ እርሳት ጌታ መልካም ያደርግልሃል።
አይዞህ ጌታ መልካም ነዉ በርታ በእዉ ነት በጌታፍት አቀርብካለሁ ጌታ ይረዳካል
ሁሉም ለበጎ ነዉ ወንድሜ ስለተጠነቀቀልህ ነዉ ። አስመልጦሀል ከሰይጣን ወጥመድ
ተጋብተው በነጋታው የተፋቱ ብዙ አሉ ያንተ የተሻለ ነው እግዚአብሔርን አመስግን ከክፉ አስመልጦሃል።
አይዞህ አታልቅስ አንተ ጀግና ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ !!!!
ወንድሜ ይህንን ቀን የምታመሰግንበት ቀን ይመጣል ብቻ ይህንን የምታመሰግንበት ቀን ይመጣል ብቻ ፀጋው ይብዛልህ ❤🙏🙏🙏
ሙሽራው ወንድሜ አይዛህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የምታመልከው አምላክ ሀዘንህን በደስታ ይቀይራል ስብራትህም ይጠገናል ጠንክር
እግዚአብሔር ከምን እንዳስመለጠህ አታውቅም ወንድሜ ነገር ሁሉ ሲሆን መልካምም መጥፎም በህይወታችን ለበጎ ነው እግዚአብሔር በበለጠው ክብር ይክስሀል አይዞህ መንፈስ ቅዱስ አበርትቶሀል ያንተን ታሪክ እየስማሁ ከአምስት አመት በፊት ህይወቱን ያጠፋውን ሙሽራ አስታወስኩ እና በርታ አባቴ
ወንድሜ አይዞህ ጠንካራ ሁን ሁሉም ለበጎ ነው እግዚያብሂርን ተደገፍ
እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው፡፡ አንተ ሰው የዘመኑ ጀግና ብዬሃለው፡፡ ምክንያቱም እንደዝህ አይነት ነገር በሰዎች ላይ ይፈጠራል ነገር ግን ይህ የአለም ፍፃሜ አይደለም፡፡ ለአንተ ያለውን እግዚአብሔር ያዘጋጃል፡፡ የተሰበረን ልብ የምጠግን አምላክ ነው የለን፡፡ አንተ የምር ጀግና ሰው ነህ❤❤❤❤ አንደኛ ሰይጣንን አሸነፍክ 2 የራስህን ስጋ አሸነፍክ 3 በዙሪያህ ያለውን የሰውን ሁኔታ አሸነፍክ ስለዝህ ፈተናውን 100/100 አለፍክ ስለዝህ የኃላውን እየረሳህ ወደ ፊት መገስገስ ነው፡፡ ጊዜአዊ ያልሆነ ዘላለማዊ የበጉ ሰርግ ከፊት እየጠበቀን ነው ፡፡
በጣም በጣም በጣም እግዚአብሔር የገባህ ሰው ነው ያልሆነችህን ነው ያሰናበተልህ እንኳን አንተን የጊዎቹ ሰዎች እግዚአብሔርን ም ንቀው በመላው ሀገራችን የሚሰሩት ግፍ እራሳቸን ሊቀብር ደጃቸው ቆሟል ይህ ፍርድ ሩቅ አይደለም ቅርብ ነው የእውነት እንባ ሞልቶ ፈሷል ግፈኞችም ድሮም ድንጋይ የነበረው አይምሮአቸው ካንሰር ሆኖ ሽታው እየረበሽ ነው ግድ መቆረጥ አለበት ግፍና ክህደት ባህላቸው ነው ሳላደንቅህ አላልፍም ጓያ ቢቀር ፈስ ቀለለ ነው
ወድሜ የምታምልከው ጌታ ሃዝንህን ወደ ደስታ የቅይርልህ 🙏🙏🙏እሷ ግን ፍትሪ የፍርድባት 😢😢
በህይወቴ እንዲ አዝኜ አላቅም ኡፉፉፉፉፉ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ በጣም አስደናግጭ ነገር አይዞህ እግዚያብሔር ምክንያት አለው ኦሮቶዶክስ ብትሆን ኖሮ አገባህ ነበር አሁንም ላንተ ያለችው ትመጣለች በተቻለህ አቅም በርታ
ነገሩ እግዚአብሔር ባይኖርበትስ? ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ልብህ በአምላክህ በእግዚአብሔር የበረታ ይሁን ወንድሜ አይዞህ።
God is good brother 🙏🙏🙏
እውነት እንደዚ አይነት ሰው አለ የናትን ሀዘን ሳይጨርስ ሙሽራውም ቀርታበት ቆሞ የሚሄድ ። ፈጣሪ ሲቀጣህ እናትህን በቀበርክ 4 ቀን ቡሀላ እውነት እስዋስ ብትመጣ አንተ ትቆም ነበር??? በርግጥ ባትመጣም ቆመህ ነበር ትናንትህን አስብ ማን ነበርክ ዛሬስ ማነህ ?? ፈጣሪ እጅግ ስለሚወድህ ትናንት በምህረት እንዳየህ ዛሬም ይደርስልሀል በርታ
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የሃይማኖት ልዩነታችን ወንድሜ ወገኔ መሆንህን አያስረሳኝም ወንድሜ እግዚያብሄር እድሜህን እንዲያረዝምልህ ህይወትህም ተለውጦ ለምስክርነት በቅተህ ለማየት ያብቃህ አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በትዳር ጉዳይ በእግዚአብሔር ቤት የሚያሳዝን ሆናል ያላመኑ ከኛ ተሻሉ የእግዚአብሔር ስም ተሰደብ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አይዞህ ወንድሜ ልብህን ጠብቅ እውነተኛ ፍቅር ያለው ጌታ ጋር ብቻ ነው ጌታ ከምንችለው በላይ አይፈትነንም መውጭልውን ያዘጋጅልሀል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ።
እስኪ ቀስ በል ወንድሜ ተረጋጋ አይዞህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው🙏
አይ መፍረድ ሲቀል
አግዚአብሔር ምልካም ነው
አይዞህ
ወድሜ
አግዚአብሔር ይጠብቀህ
ይህ ያለምክንያት አልሆነም ቁም ፅና አይዞህ በርታ ነገር ሁሉ ለበጐ ነዉ
እንኳን አንተ ደህና ሆንክ ምን አልባት ጌታ የወደፊቱን አይቶሉህ ይሆናል የሚወድህ ጌታ አልተወክም ወንድምየ ነገ መልካም ሚስት ይክስሀል ❤❤
አይዞህ የኔ ወንድም እንባህን ፈጣሪ ያብስልህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እርቦት እንኩዋን ማየት አልችልም ወንድሞች ስላሉኝ እንኩዋንስ በዚህ መልኩ ተከድቶ ውስጡ ታሞ ማየት ።ኡፍፍፍፍፍ አይዞህ ብቻ
አይዞህ እግዚአብሔር ላንተ ያላትን ይሰጥሃል ከልብህ ይቅር በላት
እግዚአብሔር እኛ የፈለግነውን ሳይሆን እርሱ የፈለገውን ነው የሚሰጣን
ብታገባት አንተ ወይም እርሷ ከትዳራቹ ምድረ ገፅ ጠፊ ልትሆኑ ትችሉ ይሆናል
እሷ ያንተ አይደለችም ያንተ የሆነች በእግዚአብሔር ምርጫ ወደ ጎንህ እንደ አዳም ትመጣለች
ጥንካሬህን በሃብታሙ ባለድግስ በመፅሐፍ ቅዱስ መዝኜ በጥንካሬህ ተደስቻለሁ
በእርግጥም የእግዚአብሔር መንፈስ ካረዳህ በቀር ይህ ከባድ ቢሆንም የሲሚቶ አርማታ ለጠንካራ መሰረት መሰሶ ቤት ራስ ነው
ተባረክ 😊 ኢየሱስ ጌታ ነው
አይዞህ የእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 8:28 እግዚአብሔር ለሚወዱት እንደሀሣቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚደረግ እናውቃለን ይላል ። ስለዚህ ብዙ አትማረር ማን ያውቃል እግዚአብሔር ከጉድ ከመአት አውጥቶህ ይሆናል።
እግዚአብሔር አዋቂ ነው እንኳን ቀረችብህ ነገ መልካም ይሆንልሃል በርታ ልብህን ጠብቅ እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን🙏
ሰካራም አታላይ ውሸታም ልጆችና ሚስት እያሉት ነው
ሙሴ እግዛብሄር መልካም ነው ሁሉ ለበጎ ነው የልብህን ቅንነት አይቶ የበልጠውን ያዘጋጃል
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው በጣም ከባድ ነው በጣም ያማል ሁሉም ባንተ ቦታ ሲሆን ህመሙን የሚያቀው ግን ፈጣሪ ይህንን ያላረገው ለምክንያት ይሆናል ራስን ማጠንከር የተሻለ ነገር ይዘት መገኘት የዚያን ጊዜ ጠላ ያፍራል ጸሎትን አታቁም ወደ እግዚአብሔር አልቀስ መልካሙን ሁሉ በቀሪ ዘመነ ፈጣሪ አምላክ ደስታን የመልሰው
ጌታ እየሱስ ያፅናክ ወንድም በጣም ነው ያሳዘንከኝ እግ/ር መልካም ነው 1ነገር ልገርክ አንተ በሕይወትነው ሙሽራክ ነው የቀረችው ሰርጋችን ደርሷ ሠው ገደለው በጣም ነው ልቤ ነበር የተሠበረው ነገር ግን እግ/ር ያፅናናል ጌታ መልካም ነው አይዟክ
አይዞህ አታልቅስ እራስህን አትጉዳአ በእውነት እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፋስ ይላክልህ አይዞህ በርታአ ልብህ ንፁነው
ሶፎኒያስ አንተ የሰማኸው ለመጀመሪያ ጊዜ ቢሆንም በደርግ ዘመን እጅጉ የሚባል የአማኑኤል ባፕቲስት ቤ ክ አገልጋይ የነበረ እንደዚሁ ሁኗል በደህናህ ነው ግን ምነው ደጋገምከው ? እግዚአብሔር ለአንተ ለሙሽራው መልካም ነው አይዞህ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ! ሙሽሪትን እየባረክህ ፀልይላት ይቅር በላት ይቅር እንድትባል ክርስትና ዋጋ ያስከፍላል እንኳን ከቃል ኪዳን በፊት የወሰነች በምስጋና ድል ይገኛል ወንድማችን የእግዚአብሔርን ቀን ጠብቅ በትእግስት ያጋጥማል በአንተ አልተጀመረም ትልቅ ማንቂያ ደውል ለትውልዱ አባወራ የራሱ የሆነ መተዳደሪያ ከሌለው ማግባት በጭራሽ አይመከርም በምን ሂሳብ ሆቴል በሰው ገንዘብ እንዲቀመጥ ይደረጋል ? ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አያድርም ትንሽ አይከብድም ሴትን ማገዝ ነበር ድሮ የተገላቢጦሽ ሆነ ምንድን ነው ነገሩ ? እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ከሰደብካት በመጀመሪያ ይቅርታ ጠይቃት እሺ ሲቀጥል ውሴኔ አድርገህ ወደ አደባባይ በብልጭልጭ መስታወት ከመታየት በእግዚአብሔር ዙፋን ስር ዝቅ ማለት ይመከራል
ዋው!❤እግዚአብሔር ይስጥህ አስተዋይ ነሽ/ነህ እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ ነው ለበጎ ነው የምንልበት አንደበት ይስጠን ልንጎርስ የጠቀለልነው ከአፍ ሲደርስ ይወድቃል። እግዚአብሔር ስለሁሉም ይመስገንልን 🙏🙏🙏
Hypocrite
Are you the who judge this case,avoid your boasting &hypocrisy
@@saraabrham123 ኧረ በአማርኛው ግለጭው እቱ
@asnibelhu8843 have no amharic application this is why I wrote in English
አያድርስ ነው። እንዴት ከባድ ነገር ነው። ወዳጄ ጌታ ረድቶሀል። እናትህን አጥተህ እጮኛህ እንዲህ አድርጋህ ቆመህ መሄድህ እግዚአብሔር እረድቶህ ነው።
ሁሉ ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ እናትህን ነብሳቸውን ይማር
አይዞህ እግዚአብሔር ያዘጋጀልህ መልካም ነገር አለ በፀሎትህ ፅና
እሷንም ቤተሰቦቻም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው