ብቸኛው ከ16 አህዮች አጋንንት ያስወጣው ነብይ 28 March 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 392

  • @divineshowwithpastorsofani5691
    @divineshowwithpastorsofani5691  6 месяцев назад +5

    +251 92 608 9072 prophet Sami

    • @nesriyahussain846
      @nesriyahussain846 6 месяцев назад

      ሐዋርያት 8
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁷ ርኵሳን መናፍስት በታላቅ ድምፅ እየጮኹ ከብዙ ሰዎች ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤
      ⁸ በዚያችም ከተማ ታላቅ ደስታ ሆነ።

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 6 месяцев назад +18

    ሶፊ ግን ከየት ነው እብዶችን እየፈለክ የምታመጣው ወይስ እነሡ ፈልገውክ ይመጣሉ???

  • @Trure7Love
    @Trure7Love 6 месяцев назад +56

    🤯ምናለ በተራ ለማበድ እድል ብንሰጣጥ 🫣ሁላችን አብደን ጠያቂ አጣንእኮ🫣

    • @AmyLemma-ic3fi
      @AmyLemma-ic3fi 6 месяцев назад +5

      የኑሮ ውድነት ነው የሚገርመውአቅራቢውም ጤነኛ አይመስለኝም ጴንጤ ድሮ ቀረ 😭😭😭😭

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 6 месяцев назад +2

      @@AmyLemma-ic3fi
      አሁንስ እውነት አልሽ

    • @natasparks
      @natasparks 6 месяцев назад +1

      🤣🤣🤣

    • @kidilove1715
      @kidilove1715 6 месяцев назад +2

      😂😂 ቤተክርስቲያን 😂😂 ሱቅ : የኢትዮጵያ ኑሮ ውድ ነት ሁሉን ነብይ አደረገ: ለልጅ ስንት ነው ደሞ አንተ የምታስከፍለው 😂😂

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад

      😅😅😅😅

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 6 месяцев назад +18

    ነብይ ግን አሪፍ ቢዝነሰ ነው በተለይ ደቡብ (የሌቦች አለቃ )ያሉት ውነት ነው
    መዳኒቱን አልወሰደም መሰለኝ
    ???

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 6 месяцев назад +24

    ኮሜዲያኖች እንኳን ደህና መጣችሁ።

  • @mekonneneabebewoldemariam7599
    @mekonneneabebewoldemariam7599 6 месяцев назад +8

    ከየት ነዉ እየፈለክ የምታመጣቸዉ በገንዘብ ፍቅር ያበዱ ሰዎች ድፍረታቸዉ የጉድ ነዉ

  • @globallight7261
    @globallight7261 6 месяцев назад +21

    አይ ወንጌል በ አገልግሎት ሰም እንደዚህማ አይቀጥልም እውነተኞች ሚነሱበት ጊዜ ቅርብ ነው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 5 месяцев назад

      ጴንጤ ውስጥ እውነተኞች የሉም። ሁሉም ገንዘብ አምላኪዎች ፤ንብረት ናፋቂዎች ናቸው። ለዛ ነው ክፋት ጴንጤ ውስጥ የተስፋፋው ።

  • @TesfanaYesus
    @TesfanaYesus 6 месяцев назад +9

    ምነው ያንተን ቻነል የሚዘጋ ብኖር እንዴት መልካም ነበር። ኣንተ ብምታቀርባቸው ሰዎች ምክንያት እግዚኣብሂርን ተሰደበ ቤተክርስትያንም መልክዋን ተበላሸ። እግዚብሄር ይቅር ይበልህ። ከሁሉ የከፋ ደግሞ ብዙ ኣማኞች ተናግሮብህ የማትሰማ መሆንህን ነው,። ይሄ ሰውየ እድሚርው 28 ባገልግሎት ደግሞ 15 ኣመት ከቆየ በ13 እድሜው ኣገልግሎት ጅርምረዋል ማለት ነው?????? የሚገርም ነው፡

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 6 месяцев назад

      ለምን ሳቅ በጠፋበት ጊዜ በምን እንዝናና? እምቦጭ ያደረቀ መላጣው በስለት በአንዴ ያገኘ እብድ ተይው ይቀጥል በሳቅ ፍንድት ብያለሁ

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 6 месяцев назад +7

    ግድ የላችሁም እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም ይሄ ነቢይ ነኝ እያሉ ቤተክርስቲያንን እንደ ሱቅ በደረቴ እየያዙ የሚጥሉ ከደቡብ እንዲህ የሚፈልቁት ምን እየሆኑ ነው ትላላችሁ

  • @abelmoges9148
    @abelmoges9148 6 месяцев назад +6

    በዚህ ኑሮ ውድነት እናንተ ባትኖሩ በምን ይሳቅ ነበር፡፡ እናመሰግናለን comedians (protestant ግን ሰውን ከከፍታው አውርዶ አውሮ አክሽፎ ጨረሰው ግን መንፈሱ እንዳይነቃ ደግሞ ይዞታል) ፈጣሪ በምህረቱ ያስባችሁ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 6 месяцев назад +13

    እናቴና አባቴ በ 1970 ተጋቡ በ10 ዓመት እኔን ወለዱ እድሜኤ 28 ነው ይላል ቀዳዳ

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 6 месяцев назад +3

      ​@@pazparaetiopia 79 እንኩዋን ተጋቡ ቢባል 89 ላይ ቢወልዱት 37 አመቱ ነው የሚሆነው

    • @ብላኪ
      @ብላኪ 6 месяцев назад

      በምን ሂሳብ 😂😂​@@aazewde9394

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 6 месяцев назад +1

      @@pazparaetiopia ደባለቅሁት ማለት ነው ልክ ነህ

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 6 месяцев назад +1

      የአህያ ፓስቴር የወላይታን ስም አስር ጊዜ ያነሳል ማፈሪያ ቅዥታም

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 6 месяцев назад

      ይህ ሁለ እንዳይጋልጥህ ነው ውተውታ አሳፋሪ ነህ።

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 6 месяцев назад +1

    ሁሉቹም መተቹ ለተቻገሩ ሁሉ እንፀልያለን ስትሉ ለሰዉ እዉነት ይመስላል
    ዉሸታም ናችሁ 😢😢

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 6 месяцев назад +6

    ዓይ ተሳስተሃል አህዮቹ ናቸው ካንተ ያወጡት::ምን ያድርጉ እነሱ እንኩዋን ከኛ ይሻሉ እንጂ::መቼም አህያ ከአህያ አጋንንት አያወጣ!የሰው አህያ ሲገኝ አህቶቹ ተረባርበው አጋንንት ያስወጡ እንጂ::የሰው አህያ መአት ይጎርፋል የኛም ጆሮ ለመስማት ይጎርፋል::"ግም ለግም አብርህ አዝግም"አለ የቸገረው::ዘንድሮ አብሮ ማዝገም ነዉ መጨረሻው ወደ ገደል መሆኑ ቢታወቅም::እናንተም አታርፉ እኛም አናርፍ::ተያይዘን ከድጡ ወደ ማጡ!::

  • @Dadimos2123
    @Dadimos2123 6 месяцев назад +6

    ይደመር የሚሰጠው ቁጥር ሁሉ ከእድሜው እንዳይበልጥ

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 6 месяцев назад +4

    17ኛው አህያ ከአንተ ፊት ተቀምጧል፣አስወጣለት።18ኛው ያው አንተ እራስህን ነህ!

  • @DemisBefirdu
    @DemisBefirdu 6 месяцев назад +9

    አረ ሀተ ሶፊ ምትባል የወሎ ፈረስ ምኑን ነው ምታመጣብን አያሉ አምላክ ፍርዱን ይፈረድብክ በቁሳቁስና በብልጭልጭ ምታምን ዝቃጭ ሆዳም መናፍቅ መቼ ነው ወንጌልየሚሰበክ ምታቀረበው።

  • @lemlemwelddeab1315
    @lemlemwelddeab1315 6 месяцев назад +4

    አላወራም እያሉ ማውራት አይደብርም እንዴ ?

  • @marthapetros1438
    @marthapetros1438 6 месяцев назад +5

    ወዴት እየሄድን ነው
    እንደዚህ አይነቱን ጌታዬ ለይተህ ምታ😮

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 6 месяцев назад +9

    በጣም አዝናለሁ ጌታን ባላቅ ኖሮ አንተ በምታቀርባቸው ሰዎች ብቻ back አረግ ነበር ነገር ግን ደሞ የእግዚያብሔርን ምህረት አያለሁ እንዴት ይቅርታው ብዙ እንደሆነ

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 6 месяцев назад

      😂😂😂 ቲቲ አሜን 😅😅 ሀሌ ሉያ ስትይ የምትውይው ከእነዚ ሰወች አይደለምን🤔🤔

    • @_.Titi_
      @_.Titi_ 6 месяцев назад

      @@ethiopia5644 ምንድን ነው የምትቀባጥረው አንተን ያወራህ የለም😏😏

  • @elbethel423
    @elbethel423 5 месяцев назад +1

    እኛ ሠፈርም 10 አመት የሞላዉ ጎዳና የወጣ #እብድ አለ አቅርበዉ:: መቼም ጤነኛ አታቀርብም

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 6 месяцев назад +3

    አጭበርባሪዎች እንድህ በቀላሉ ሲፎርሹ ታያለህ
    በፖሊስ የተደረገ ምርመራ ቢሆን ከስድስት ወር ያሳስር ነበር

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 6 месяцев назад +3

    የማታምናቸው ሰውች እንዴት ታመጣቸዋለህ ሰው ለሚያምነው ነገር ነው እንዲሰማ የሚፈልገው አንተ ግን ሰውን ግራ ታጋባለህ የምትገርም ሰው ነህ ፓስተር ነኝ ትላለህ

  • @livefan1021
    @livefan1021 6 месяцев назад +2

    ያልተሰራ ማንነት ፣ ያልሞተ እኔነት ፣ ድንፋታ ፣ ጉራ ፣ ዘረኝነት ፣ ውሸት ፣ ምን ያልታየ ነገር አለ። ደሞ ውድቀት ውድቀቱን ጌታ ነው ይላል። ተመለሰህ በመደበኛው ፕሮግራም የቀለም ትምህርት ወይም ሙያ ተማር ሳይረፍድብህ።

  • @AshuMan-jv7wd
    @AshuMan-jv7wd 16 дней назад

    እውነተኛ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ናት እባካቹን ንቁ ሕዝብ አለቀ በፈታሪ

  • @Cr7areb8596
    @Cr7areb8596 6 месяцев назад +3

    ጠብደል አህያ
    የት ነው ምትፈለፈሉት??
    ስትታዩ ትልቅ ሰው ውስጣችሁ ባዶ ።ምን አይነት አሳማ ናቹ

  • @hiwotmarhiwohiwo5021
    @hiwotmarhiwohiwo5021 3 месяца назад

    ሶፊ ግን ልብ ብላችው እዩት እህኔ ከፐጤ ሆርቶዶክስ የሚሆንቱን በደብኮ አያዳምጣቸውም ልብ ብላችው እዩት

  • @propheticapostolicdec.jcch697
    @propheticapostolicdec.jcch697 24 дня назад

    ወይ ጉድ!
    ምን ዓይነት መርገም ነዉ?
    የአማኞችን ስም የምያወርዱ ቁማርተኞች
    ሶፍ በጌታ
    ።።።።።

  • @berhanugetu5432
    @berhanugetu5432 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነቢይ ሳሚ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ያስፋው አገልግሎትህን ለመደገፍ ከጎንህ የሚቆሙትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው በተለይም ማሚ ያልካትን እህት ከእነቤተሰብዋ

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 6 месяцев назад +3

    አሁን አሁን የሶፊ ድራማ በራሱ የቢኒያም ሽታየ አካሄድ ነዉ የሚመስለኝ
    ቢኒያምም በሁለት ማልያ ሲጫወት ቆይቶ ነዉ በመጨረሻ ነጠላ ያደገደገዉና የአቶ ሶፊም አካሄድ በራሳቸዉ አዙሪት ዉስጥ ያሉ ሰወችን እመረጠ ፕሮቴስታንት እምነትን ለማስተቸት ሆን ብሎ የተነሳ ነዉ የሚመስለዉ በመጨረሻም እንደ ቢኒያም ሲነቃበት ነጠላ ወደ ነጠላ እነዳይዞር እሰጋለሁ
    ብቻ ጌታ ማስተዋልን ይስጣቸዉ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 6 месяцев назад +1

      የሆንከውን ነው የሚያሳይህ በላይቪ እያየናችሁ እኮ ነው ምን ይደንቃል ቢኒያም ነጠላ ማደግደጉማ ምን ገረመህ እንደእናንተ በከረባት ይታነቅ ሴቱ በሂማን ሄርና በአለም ብልጭልጭ ተጋጊጣ ስትሰብክ የናንተ መገለጫ እሱ ነው

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 6 месяцев назад

      እስኪ ልጠይቅሽ ማን የሚባል ነብይ ማን የሚባለው ፓስተር ነው እግዚአብሔርን የሚያገለግል

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 6 месяцев назад +1

    ጥሩነው ግን ከኢንተርቪው በኋላ አማኑኤል ሆስፒታል እንዲገቡ ብትረዳቸው ጥሩነው ነገርየው ስለሚጋባ አንተም ቼክ ብትደረግ

  • @tewodrosmengistu242
    @tewodrosmengistu242 6 месяцев назад +5

    የኔ ጥያቄ ለምንድነው የደቡብ ነብይ ነኝ ባይ የሚበዛው ?

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 6 месяцев назад +3

      ​@@Africa562ከደቡብ የሚነሱ ሁሉ ቅራቅምቦ ነብያት ናቸው ።
      በአዲስ ኪዳን የምንኖር ፣ ቃሉ ተሰጥቶናል ፣ ነብይ የሚባል ነገር የለም ።

    • @melesemago927
      @melesemago927 6 месяцев назад

      ከ ናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን?(ዮሐንስ 1:47) እንደ ተባለ...ከ ተናቀች ናዝሬት ኢየሱስ ወጣ
      ደቡብ ክልልም የተናቀ፥መልካም ነገር የሌለው የሚመስል፥even በ ሐይሌ ስላሴ ዘመንም የተናቀ(መሃይሞች...)የሚኖሩበት ክልል ተደርጎ ስለሚቆጠር ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነዋ...
      ከ ደቡብ መልካም ነገር ይወጣል።

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 6 месяцев назад +1

      ፕሮቴስታንት በብዛት ደቡብ ስለተስፋፋ ነዉ በዛ ልክም ቃሉን አዉቀዉ ሳይሆን ከቤተሰብ ስለሚወርሱ ብዙ እንከኖች አሉት። በአንፃሩ የሰሜን ፕሮቴስታንቶች በተለይ ከትግራይና ኤርትራ ስደት ስለሚበዛባቸዉ ጠንካሮች ናቸዉ።

    • @MohammedShemisu-oc4kh
      @MohammedShemisu-oc4kh 6 месяцев назад

      Sammen dabteera sellabbeza ayzo. Kanantem naby yiwotall

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 6 месяцев назад

      @@karozimathestar929
      *Wonderful comment, I agree with you, Blessings !!*

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 6 месяцев назад

    አንተ ገና ያኔ ወደ አአሳማዎች ታዘው የገቡትንም ጋንኤሎች አስወጣለሁ ትላለህ አስወጣለሁ ትላለህ

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 5 месяцев назад

    እኔ ተያቂው ይመቸኛል። በትህትና ነው የሚያፋጥጣቸው አለማለፉ ጥሩ ነው ሰዉ ይማራል....

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 6 месяцев назад

    😂😂 ነገ ትንሽ ይቦጭቁልኛል ብለክ ነው በነሱ አፍምናምን ትላለክ እንዴ : ነገ እኔም እነሱ ጋር እደርሳለው ብለክ ነው ሌባ አጭበርባሪ 😂😂😂 ኤርሚ ዳጊ ያጥረገርጉኛልክ ብለክ ነው 😂😂😂ጉራክ አያድርስ ነው በጌታ ስም እያጭበረበራችሁ አትነግዷትም::

  • @bekelemelis3157
    @bekelemelis3157 5 месяцев назад

    ሶፊ ለዩቲዩብ ሽቁል ብለህ ጠማማ ጥይቄ? ስለአህያ አላቅም እያለህ በግድ እንዲያወራ???
    ልቦና ይስጥህ ...

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 6 месяцев назад

    እነዚህን አይነት ሰው ስታገኝ እኮ ወደ እኛ አምጥተህ እብደታቸውን ከሚያንፀባርቁብን ስፖንሰር እየፈለክ አማኑኤል መላክ ነው ያለብህ
    በአማኑኤል እየቀለዱ አማኑኤል ላይሄዱ አይችሉም

  • @wudasrat
    @wudasrat 6 месяцев назад

    አቦ ይመችህ😂 ያራዳ ልጅ። ከዚህ ጋር ሙሉ ቀን ማሳለፍ ነበር። ጭዌው አይጠገብም። "ምሳ ትቻለሁ። ቅጠል እበላለሁ አትበል። ብላ ሶስቱንም። እየሱስ ያድናል።" አለኮ😂😂😂

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 6 месяцев назад

    አህያ ውስጥ ሴይጣን ያለገቡበት የለ አለ አብዱኪያር😂😂😂😂

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 6 месяцев назад

    የተዘጋው ሱቅክ እንዲከፈት ተፍተፍ እያልክ ነው😂😂 አሁን አንተም አገልጋይ ነክ : የኢትዮጵያ ወጣት እናንተን ሌቦች አይቀበልም:: በነብይ ስም አትነግዱ: ዮናታንን በጣም ካብክ 😂😂 እንደው የተዘጋው ሱቄ ቢከፍትልኝ ብለክ ተፍተፍ ማለትክ 😂😂 በጣም ይደብራል😂😂 አንተ ተቀበላቸው እኛ አንቀበልም

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    40 kilo ውሸት 😂😂😂 ለማንኛውም ፊቱን Zoom አድርጋችሁ እዩት ። ዋቴ ነው

  • @bekelemelis3157
    @bekelemelis3157 5 месяцев назад

    ሶፊ ግን
    ስራህ ይህ ከሆነ አገልጋዮችን ለምን አታቀርብም?
    እነዚህን እብዶች በማቅረብህ ህዝቡን የጠቀምክ ወይስ እግዚአብሔርን ያከበርክ መሰለህ ?

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 5 месяцев назад

    ጴንጤ ፋንድያ፤ ጋንድያ ። ጴንጤዎች እባካችሁ የዘላለም ሞት ከምትሞቱ ከጴንጤ ወታችሁ ንስሃ ግቡ ። ጴንጤ የግብረሠዶም 666 አጋንንት ድርጅት ነዉ ።

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 4 месяца назад

    ጴንጤቆስጤ ወደ ኢትዮጵያ የገባው በሀይለስላሴ ጊዜ ነው፡ ያውም የብስራተወንጌል ሬዲዮ ጣቢያ ያኔ ተቋቋመ ፣ እና እሳት ከሰማይ የጣሊያኑ አናት ላይ እሳት ያወረዱት ከየት የመጣ ጣሊያን ነው፣

  • @reta7268
    @reta7268 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር መንፈስ ባንተ ስለሚሰራው አሰራር አንተና እግዚአብሔር ጨርሱ

  • @AhmedMohamed-rw5gq
    @AhmedMohamed-rw5gq 6 месяцев назад

    😂 ክክክክ ለአህዮች የሆነ ለራሱ ፀጉር እንዴት ኣቃተው😅😅😅😅ከብቶች ግን ይወጉታል ፡ጅል ነገር

  • @selamu7655
    @selamu7655 5 месяцев назад

    ይህን አገልጋይ ነው ብለህ ካቀረብክ መጀመሪያ ያደገበት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያንን እስከአሁንም እየተከተለች ነው ምነው ታዲያ ይህ አገልጋይ አፈንግጦ ምን ዓይነት ቤተክርስትያንን ሊተክል ነበር የሞከረው እባክህን ፀጋው ከተሰጠህ በደግክበት ቤተክርስቲያን ውስጥ ተለማመድበትና ይለይልህ ሶፊ እንዲህ ምከረው።

  • @getinettemesgen446
    @getinettemesgen446 6 месяцев назад +2

    ሶፊ እግዚአብሔር ይይልህ:: ምናለበት አገልግሎትህን የሚመጥን ነገር ብታቀርብ 1:13:35

  • @tesfayesiraw
    @tesfayesiraw 5 месяцев назад

    ሶፎኒያስ እውነተኛ ፓ
    ስተር ነኝ ብለህ ካሰብክ የማንንም ሰይጣን አጠገብህ አስቀምጠህ አብረህ ስትጃጃል ታሳዝናለህ።ወላይታ የተባረከ ምድር ከሆነ ምን ከዛ ምን አስወጣህ።አጭበርባሪ ሌቦች

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 6 месяцев назад

    አንተ ፖስተር ሶፊ ሳትሆን ፖስተር ነህ!! እነዚህን ከንቱ እየለቃቀምክ ወንጌልን እያዋረድክ ያለህ ከምታቀርባቸው በላይ አሳፋሪ ሰው ነህ!! በምን ትለያለህ ከእነሱ ይሄ አሁን ለወንጌል መቅናትህ ወይስ ማገልገልህ ነው!! ሰው መስማት ያለበት ያልተበረዘ የፀዳ ወንጌል እንጂ በወንጌል ስም የሚሠራ ወንጀልም አይደለም!! ወንድምህ አይገስፅህም እንዴ?! ምን ይደረግ ለሆዳችሁ እና ለዝና ያደራችሁ በቅብጥርና የምትኖሩ ከንቱዎች!!። በብዙ እስራት እና ህይወት ደም የተከፈለበትን ወንጌል አዋርዳችሁ ለሚያዋርዱ ሰጣችሁ !! ሰዎች ወንጌልን ሰምተው እንዳይድኑ ፅኑ እንቅፋት ሆናችሁ። ሁሉን እንደስራው የሚከፍለው ጌታ ዋጋችሁ በእጁ ነው። ከአነዚህ ታናናሾቹን የሚያሰናክል የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ቢጣል ይሻላል ይላል ካንተ ከፖስተሩ በላይ አላቅም😂😂😂😂😂 በእናንተ ተሸማቀቅን!!

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 5 месяцев назад

    ምን አለ መጀመሪያ በትክክል ቋንቋ ቢችል? ወንጌል እንደዚህ የወጠጤ መቀለጃ ይሁን? "ሽንት ቤት ገብቼ ጸልያለሁ" ይበለኝ?? ኧረ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለእንደነዚህ አይነቶች ልቦና ስጣቸው? ምኑ ለፍዳዳ ነው ይሄ! ምንአለ አለባበሱ እንኳን ቢያምር ሌላው ቀርቶ! ደግሞ አስር ጊዜ ያጨበጭባል ሰርግ ቤት ያለ ይመስል!

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 6 месяцев назад

    ቀሽም በደሀ ላይ ተረማምዶ ለመበልፀግ ጊዜን ተጠቅሞ በባለስልጣን ጴንጤ ተጠቅሞ ደሀን ያፈናቀለ ዮናስን ለምን ተነካ ሲል በጣም ትንሽ ጭንቅላት ነው ያለህ አሁንም ለታሪክ አስቀምጠው ዮናስ መንግስት ሲቀየር የወሰደው መሬት ይወሰድበታል የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው

  • @meronasebe
    @meronasebe 6 месяцев назад +2

    የመጀመሪያ ዘመን ክርስቲያኖች መፅሐፍ አልነበራቸዉም ግን ሰምተው አመኑ ሠማዕትነትን ተቀበሉ:: ሉተር መፅሐፍ መረመርኩ አለ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ቃላት ዕውቀት መስሎ ይንጋጋል:: ሆኖም ለምሣሌ አውሮፓ አንድን ሰዉ "do you believe in Jesus ብትለዉ No thank you" ብሎ ይሄዳል:: እና ይሄው ነዉ

    • @AmareDesalew
      @AmareDesalew 5 месяцев назад

      Wow! tebarek teredtehachewal

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl 6 месяцев назад

    ኧረ ተው ባለ ሾው ልጅ ቅራቅንቦ ንግግርና ሀሳብ ያላቸው ሰዎች ለዚህ ትውልድ ምንንንንንም አይሰሩም ለአንተ ግን የእለት እንጀራዎችህ ናቸው
    ግን ዘመኑ እንዳለቀበት ሰው ብትንቀሳቀስ አይሻልም??እ/ር ምህረቱ የበዛ ነው ቁጣው የዘገየ ነው በበዛልህ ምህረትና ባዘገየው ቁጣ ልጫወትበት ብለህ ነው??ከምንም በላይ እዚህ ኮሜንት የምናነብ ሰዎች የእግዚአብሔርን ትዕግስት ሁላችንም መጠቀም ይሁንልን🙏🙏

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 6 месяцев назад +5

    ሶፊ እስካሁን ድረስ ብዙ ነብያትን ኢንተርቪው አድርጓል።
    በርግጠኝነት የምናገረው ፣ ሁሉም አጭበርባሪዎች መሆናቸውን ልቦናው ያውቃል።
    በዘመናችንም ነብይ የሚባል ነገር እንደሌለ የተረዳ ይመስለኛል።

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 5 месяцев назад

    ምን ከጴንጤነት ወጣሁ ትላለህ ወጥቼ ወደ ገደል ገባሁ በል እንጂ !መጀመሪያም ጌታን አይተህ አልመጣህም አሁንም ዓይንህ ሰው ላይ ነው የለው። ንስሀ ግባ!

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    ሶፎንያስ ግን አስራ ስድስቱን አህዮች በነካ እጅህ ብታቀርብልን

  • @mamedida9228
    @mamedida9228 6 месяцев назад +1

    😢😢😢 የላቸዉም ይዋሻሉ እንፀልያለን ደዉሉ ይለሉ ሁላቸዉም አንድነቸዉ ዉሸታም ነቸዉ የፀፍኩለትን እዩት ግን መልስ የለም እሺ ይላል ከዝያ መልስ የለም አስቡት ይኽዉ ነዉ 😢😢😢
    ሠለም እንዴትነህ ወንድሜ ነብይ ሰሚ ባለፈዉ ጌዜ ፓስተር ሶፊ ጋር ነዉ የአየሁክ አመንኩኝ ከዝየን ልደዊልልህ ፈለኩኝ በትልቅ ሚድያ ለይነዉ ለማንኛውም ለተቸገሩ 👫 እፀልያለሁ የልከዉ እኔም ከእነዝ ሰዎች አንዱነኝ የራሴ የሆና እና በኑሮዬሜ ምንም ነገር ጥሩ የምባል ነገር የለም ከሁሉ የምበልጠዉ ኢየሱስ ግን እስከ አሁን ጥሎኝ አልሄደም ስለዝህ ፀልይልኝ እና የሞተዉን ነገሬን በአንተ በኩል እግዚአብሔር የስነሠልኝ ጌታ ደግሞ እንደምናገር ህ አዉቀለሁ ፀልይልኝ ወንድሜ አገር ዉስጥ የለሁም እደዊለለሁኝ ደግሜ ስሜ እተለማዉ እበለላሁኝ ስለምተየዉ አመሠግናለሁኝ
    😢😢
    እነ ስንቴ ደወልኩ ምሴጄም ስንቴ ለኩኝ እሺ ብሎ አልመለሰልኝም ስለዝህ
    ዉሸተቸዉን ነዉ ደዊሉ የሉት አየኋቸው ሁሉም አንድነቸዉ😢😢

  • @wasera09
    @wasera09 6 месяцев назад +2

    በስንቱ ልቀጥቀጥ አለች አሉ ሚስማር :: እንዳው በስንቱ እንፈር

    • @BewuketMekonen-dm9wy
      @BewuketMekonen-dm9wy 6 месяцев назад +1

      ❤በርታ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ በትህትና እና በጥንቃቄ አገልግል ።

    • @BewuketMekonen-dm9wy
      @BewuketMekonen-dm9wy 6 месяцев назад +1

      ብዙ ልምምዶች አሉ ሰው ቶማስ ጌታን ካላየሁ አላምንም እንዳለ ሰውም ቢጠይቅ ስህተት አይደለም።

  • @BereketFikadu-c5p
    @BereketFikadu-c5p 6 месяцев назад

    ሀሀሀ ሁሁሁ እብድ ነህ የጌታ ሰው ሶፌ ከነዚ ገር ጊዜህን አታባክን የምር እብድ ናቸው

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 6 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔርን የፀጋ ስጦታ በትምህርት በእውቀት በመሳሰሉት የሚመጣ ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሰጠው ነፃ ስጦታ ነው መንፈስ ቅዱስ እንደ ወደደ ይሰጣል እንጂ በችሎታ የሚመጣ አይደለም

  • @rosekp4304
    @rosekp4304 6 месяцев назад

    ዘንድሮ ይሄ የሌብነት ፓስተር ለደብብ ነው የሆነለት ሲጀመር እንደደብብ ሌባና ውሸታም የለም ይሄን ደነዝ ህዝብ ተጫወቱበት ይሄንንም አሜን በሉ

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 6 месяцев назад

    ወንድም ለልጅ ወተት እንጂ ሾንከራ አይሰጥም ተረድተውህ ይሆን?

  • @BewuketMekonen-dm9wy
    @BewuketMekonen-dm9wy 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤ምልከታህ መልካም ነው በሁለተኛ ቁዋንቁዋህ በመልካም ትንታኔ ገልጸኸዋል።

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 6 месяцев назад +1

    አንበሶች ነብዮች ሃዋሪዎች አጋልጋዮች ፖስተሮች 😂😂 አዋናብድት አምታቱት የደነዘዘውን ህዝብ 😂😂this is a good business 😂😂 keep going 😂😂 money is 🔌🔌🔋🔋power

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 6 месяцев назад

    ፖስተር ሶፎያ የምታፌዝ ትመስላለህ።

  • @bruketesfaye3068
    @bruketesfaye3068 4 месяца назад

    አባቴ በመስኮት በሩን ከፍቶ ስመጣ😂😂😂😂😂። ቤታቸዉ መስኮት ላይ ነዉ እንዴ

  • @laveleable
    @laveleable 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂የት ሂጂ ልፈንዳ ጉድ ጉድ ......😂😂😂😂😚😚😚🤣🤣🤣

  • @laveleable
    @laveleable 5 месяцев назад

    እቨ 😂😂😂😂😂እቨ 😂😂አዋ .... በጣም እንድሰቅ ተገድጃለሁ ይቅርታ 🙏

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 6 месяцев назад +1

    ቸርችህ ሽማግሌ ገንዘብ የሚቆጣጠር ሌላም ሌላም ሰዎች መኖር አለባቸው እንደቀድሞዎቹ ቤተክርስትያናት ከንተ ከገንዘብ ነፃ መሆን አለብህ ጌታ ይርዳህ !!!!!

  • @GentYitafer
    @GentYitafer 6 месяцев назад +2

    Well come ours comedian!!!We miss you because We need fun

  • @marthapetros1438
    @marthapetros1438 6 месяцев назад +4

    As a psychologist እግሩን እየመታ የሚያወራ 😳😞 ውሸታም ነው

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 6 месяцев назад +1

      Wow...I am not a Psychologist but your comment makes sense to me 😊

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    ግን ከሲዳማ ወላይታ አይበልጥም 😅😅😅

  • @endashawkawessa6132
    @endashawkawessa6132 2 месяца назад

    Pastor Sofi, please switch your programs to Christian comedy.

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    የ 16 ወንድሞችህን አጋንንት አወጣህላቸው

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 6 месяцев назад

    በክት የበከተ መላጣ አፍህን ፍታ አንተ ከአህያዋ አትሻልም

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 6 месяцев назад

    የምን መንፈስ ነው?መንፈስን ሁሉ አተትመኑ

  • @rimnayimer
    @rimnayimer 5 месяцев назад

    ውሸት ለምን በስራ ብቻ 29አመትነው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад

    ኒሳ ሄር ሪሙቨር ነው መላጣ ያደረህ😂😂

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 6 месяцев назад +1

    YOUR GUEST IS ELDERLY MAN BUT HE SAYS 29....................................

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 6 месяцев назад

    It's a great joke at God. Trust me sooner or later you will pay the price for mischief the innocent poor peasants. Money is the source of all evils.

  • @lideteabteklegiorgis8528
    @lideteabteklegiorgis8528 6 месяцев назад +2

    በጣም ያዝናል ምንም አይነት ትህትና እውነት ወይም መልካምነት የማይታይበት

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 6 месяцев назад

    ሁለት አህዮች የአብይ አህመድ ውሽሞች

  • @abrahamshiferaw8035
    @abrahamshiferaw8035 5 месяцев назад

    ሰባት ግዜ ብቻንብህ ወፍ አያልፍም ቱልቱላ

  • @eliashailemichael4814
    @eliashailemichael4814 6 месяцев назад +1

    DEVIL SAMUEL, NOT PHROPHT SAMUEL. HE NEEDS SPONSOR FROM YONATAN AND EYU.

  • @አይደለም
    @አይደለም 6 месяцев назад

    አንተ ሶፍንያስ የምትባል ሆዳም

  • @abrahamshiferaw8035
    @abrahamshiferaw8035 5 месяцев назад

    ወይም ቀውስ ነው ወይም ሰይጣን አለበት

  • @BereketFikadu-c5p
    @BereketFikadu-c5p 6 месяцев назад

    እሄ ጭንቅላቱ ተበላሽታል ሁሁሁ😢

  • @Fikadu-w9l
    @Fikadu-w9l 6 месяцев назад

    አንተ ራስ በሴጣን የታሰርክ ነህ

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 5 месяцев назад

    አህያ ለ አህያ ይተዋውቃል ለዛ ነው🤣🤣🤣

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    አቤት ሳክስ 😂😂😂😂 ጨርሼ ላየው እኮ ነው

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 6 месяцев назад +1

    ምን ማለት እንዳለብን አላውቅም ጌታ ሆይ ከሰው አቅም በላይ የሆነ ውድቀት ደሮሶብናል ሰው በሰው ቢቀልድ የተለመደ ነው ሰው ግን በመሲሁ በአዲኙ እንዴት ይቀልዳል ። አንዱ ሆዳም ለሆዱ የሚኖር ሶፊ የምታቀርባቸው ሰዎች አንድም ጤናማ ሰው አቅርበህ አታቅም ተመለስእባክህን ።

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 6 месяцев назад

    ኸረረረረረረረረረረረረረረ ተራ እየጠበቃቹ እንዴ ተው እንጂ

  • @eyoelwudu6209
    @eyoelwudu6209 6 месяцев назад

    17ኛዉ አህያ እሱ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @ZsHome
    @ZsHome 29 дней назад

    Sofi geta yebarek❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 6 месяцев назад +1

    አስቲ የዛሬው ተረኛ እብድ ማን ይሆን ይሄንንስ አልሰማም ምክንያቱም ርእሱ ራሱ ከነአቅራቢው አማኑኤል ሆስፒታል መግባት እዳለባቸው ነው የሚያመለክተው ኽያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ማለት ደሞ የመላው ጴንጤ ንግግር ነው እንዴ?

    • @wesenlemma158
      @wesenlemma158 6 месяцев назад

      ሰምኦንም የታወቀው በንግግሩ ነው ግን ፖለቲከኛ ነህ አላሉትም ተግባብተናል አደል @Tizebt

  • @munakedir62
    @munakedir62 6 месяцев назад

    ስንት ከፍለውት ነው እነ ዮናታን እና በላይ

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    ጫትን ሊደርቀው ነው 😂😂😂

  • @הנוקמששה-ל3ג
    @הנוקמששה-ל3ג 6 месяцев назад +1

    ደሞ ምኑ ጉድ መጣብን አንተ እራሱ ድብን ያልክ አህያ ነህ ሶፊ ምን ጉድ ነዉ የትኛዉን ቅባት ነዉ የተቀባዉ ዚኔት የሚባለዉን ነዉ የተቀባዉ እኔ ልንገርህ አንተን ከሚወልዱ ኮባ ቢተክሉ ምን ያህል በተጠቀሙ

  • @Dadimos2123
    @Dadimos2123 6 месяцев назад +1

    የወላይታ መሬት አደል ነብይ ፓስተር የሚበቅልባት ናት ብሏል

  • @norad999
    @norad999 3 месяца назад

    ውይ ድፍረት ውይ ድንቁርና