ዘማሪ ኤፍሬም አለሙን አሳድጄ 27 February 2024

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 824

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 8 месяцев назад +40

    ሶፍ አንድ ጊዜ ቆም በለልና ራስህን ፈትሽ። 1. የምትጠይቀውን ጥያቄ ተረዳ 2.ስሌ ጋዜጠኝነት ተማር 3. አንቴ የቤ/ን አገልጋይ ከሆንክ ሁለት ሥራ መሰራትህን አቁም፣ መጀመርያ ራስህን ለይ 4. አንቴ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ እኔ ድምጽ ነኝ የምትለው የምትለውን ሕዝብ የምያውክ ስለሆነ እባክህ ንቃ።

    • @kabualem110
      @kabualem110 8 месяцев назад

      Absolutely

    • @ermiyasfeleke1845
      @ermiyasfeleke1845 8 месяцев назад +2

      Brilliant

    • @TarekegnSulamo-jo7gq
      @TarekegnSulamo-jo7gq 7 месяцев назад

      ይሄ ሶፊ የሚሉት ሰውዬ ለምንድን ነው ግን አገልጋዮችን የሚያመናጭቀው ።

    • @natnaelgirma50
      @natnaelgirma50 7 месяцев назад +1

      ሌባ ነህ መሰለኝ እውነት ሲነገር ያመመክ😅

    • @HanaMorca
      @HanaMorca 3 месяца назад

      VxvVzvzvVZvZvz​@@ermiyasfeleke1845

  • @girmamajore9113
    @girmamajore9113 7 месяцев назад +1

    ሐዋራያ ማቴዎስ እግዚአብሔር ዘመንን ይባረክ። ይህ ጥያቄ የቅናት ይመስለኛል እንጅ የህዝብ አይመስለኝም። ወንጌልና የሥራ ኃላፊነት ያላወቀ ሰው መሆኑን ነው

  • @mesfinAbebe-zo3wm
    @mesfinAbebe-zo3wm 8 месяцев назад +5

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ " ሀገራችን ውስጥ እየተሰሩ ያሉትን ልማቶች እያዩ አላየንም ለምሉ ዋሾዎች በጌታ ፍቅር የምያስረዳ ነብይ ይብዙልን !!

  • @GutaMecca
    @GutaMecca 8 месяцев назад +17

    ሶፍ ዛሬ ቁማር ተበልተዋል። ማቲዎስ በትክክል እየሄደ ነዉ።

  • @esayastesfaye7913
    @esayastesfaye7913 7 месяцев назад +3

    ስድስት ቀን ሥራህን ሥራ ተብለው ተፅፈዋል ሰባተኛዉን ቀን ግን የእግዚአብሔር እንደሆነ ሐዋርያው ማቴዎስ በሚገባ አዉቆታል ።

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 8 месяцев назад +46

    ይህ ሰው ንግግሩ ይገልጠዋል ሥራው ልክ እንዳልሆነ
    የምትሰራው ልክ ከሆነ ስራው ይናገር የለም ደንበኛ አጭበርባሪ ይመስላል
    የአባቴ ቤት የወንበዴዎች ዋሻ አረጋቹ አለ ጌታ
    እንደዚህ በማትለፈልፉበት ጌታ ፊት ትቆማላቹ አንድ ቀን
    እግዚአብሔር በእናንተ ማጭበርበር የተስማማ ይመስላችሗል ቀን ይመጣል

  • @Ethioshalomhulumlebegonew8409
    @Ethioshalomhulumlebegonew8409 8 месяцев назад +8

    ክርስቲያን ስራ አይስራ ያለው ማነው የግድ ስራ ሳይሰራ መለመን አለበት። ተባረክ ሃዋርያ ማትወስ ❤ በዝህ ዘመን ጉስቅልና መነሳት በስራ መነሳት አለበት።

  • @papisisay5683
    @papisisay5683 7 месяцев назад +3

    ትክክለኝ አገልጋይ ሲሰራ ነዉ አገልግሎቱ የሚቦረከዉ ጌታ ይቦርክ❤

  • @fasikatadesse85
    @fasikatadesse85 8 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ ኢትዮዽያዊ ሰራ ስለማይወድ ነው ዘመንክ ይባረክ ስራ ያስከብራል

  • @fitsumakalu9139
    @fitsumakalu9139 8 месяцев назад +1

    እንደዚህ አይነት ደፋር አገልጋይና ታታሪ ሰራተኛ ነው የሚያስፈልገው ሐዋርያ ማትዮስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @biniamfentie9595
    @biniamfentie9595 8 месяцев назад +62

    የድሆችን ብር ነጥቆ ሐዋርያ ነኝ እያሉ ማጭበርበር ትልቅ ወንጀል ነው!!

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 8 месяцев назад

      ቢዝነስ ነው እኮ የርል እስቴት ስራ በአጭር ጊዜ ሀብታም የሚያደርግ ስራ ነው ።በርታ በአጭር ጊዜ ቢሊየነር ትሆናለህ ። ወደው ከሰጡህ ውስድ ደግ አደረክ ። ግን መንግስት ያቅሀል ።

    • @dattebayo2581
      @dattebayo2581 8 месяцев назад

      Yesssss

    • @mekidesayalew268
      @mekidesayalew268 4 месяца назад

      @@AlemTeka-ej3yq why he ask money from church people?

  • @FikrBicha
    @FikrBicha 8 месяцев назад +45

    ሰርቶ ማገልገሉ የሰውየው መብት ነው ድርቅ ብለህ ስራ ሃጥያት አድረገህ አትከራከር

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад +3

      በሀዎሪያነት ሽፍን እያጭበረበረ ነው አትስራ ያለው የለም በፅድቅ አደለም የሚሰራው

  • @simonwale2753
    @simonwale2753 6 месяцев назад

    Respect
    He preach the Bible and also he work . That is it. Good job Pastor

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 8 месяцев назад +15

    እውነት ነው እየሰራ ወንጌልን የሚያገለግል ጀግና ነው❤❤❤❤❤ መፅሐፍ ቅዱስ ይደግፈዋል🎉

  • @eyayukassaw3561
    @eyayukassaw3561 2 месяца назад

    እኔ ተምሬበታለሁ ፡፡ ጌታ ይባርካችሁ፡፡ ሌላው ያለውን ይበል፡፡

  • @MeshLove-d3o
    @MeshLove-d3o 8 месяцев назад +1

    ይህን ነብ ጌታ እድሜውን ዘመኑን ይባርክ እኔ በጣም ወድጄዋለሁ የኔ አባት እንዳንተ ያለ ብሩካን ይብዙ በሀገራችን ።

  • @NegasheTola
    @NegasheTola 6 месяцев назад

    Yes you awesome person Glory to God bless you apostle

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 8 месяцев назад +4

    እውነት ነው ሀዋርያት ማትያስ የሚናገረው በቅንነት ተመልከተው መልካም ነገር ማሰብ አለብህ devien shom ቅን ነገር አስተላልፍ ለሀገር ለህዝብ መልካም አስተላልፍ

  • @benetsega1504
    @benetsega1504 7 месяцев назад

    Straight forward ! Pr. Mathewos

  • @MulukenMelese-p4z
    @MulukenMelese-p4z 7 месяцев назад +2

    ፓስተር ...የሐዋሪያዉ...ብዙ አባባሉ እኮ ልክ ነዉ በቀናነት ካዳመጥከዉ

  • @CherubGod
    @CherubGod 8 месяцев назад +3

    ትንሹ ነቢይ ገቢ

  • @AsratBekele-ww5tf
    @AsratBekele-ww5tf 8 месяцев назад +5

    ባለራዕይ ስለሆነ የቀናበት መንፈስ ነው ስሙን ኢያጠፋ ያለው፣አገልጋይ ድሃ ይሁን ያለው ማነው፣ማደግህ በነገር ሁሉ እንድገለጥ ይህን አስብ ይህን አዘውትር ያለውን የእግዚአብሔር ቃል ያላነበበ ትውልድ ነው፣ስም በማጥፋት ስራ የተጠመደው፣ሐዋርያው በጣም ጎበዝና ባለራዕይ ሰው ነው።🙏

  • @AdonaiLord-nr3mi
    @AdonaiLord-nr3mi 8 месяцев назад +1

    ለ አገልጋይ ማቲዎስ ያእቆብ :- ቤተ- ክርስትያንን የግቢ ምንጭ ሳታደርግ ስራ እየሰራህ ለብዙዎች የስራ በር ሆነህ ማገልገሉ በጣም የሚበረታታ ነው .. ሌላው ብትችል ፖለቲከኞች ልብ ዉስጥ ለመግባት የምታደርገዉን ግርገር ብትተወው ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ትሆናለህ🙌

  • @erkihungetahun8585
    @erkihungetahun8585 8 месяцев назад +51

    Brother Sofonias: I have never given any comment in my life, but I am inspired by your immature and unorganized questions. Brother, first you have to list down the interview questions, and you have to check whether they are relevant or not. But as I watched your interview, the ideas raised by you are immature and unorganized. When I write this, it doesn't mean that I am supporting the interviewee. I always support genuine pastors like your brother Bishop Dawit and others. I am in doubt whether you are genuine pastor because you are not in appropriate place. Please return to your church. If you want to continue to be a man of media, please try to take at least short training how to conduct an interview and how to prepare relevant and challenging interview questions. Be blessed to turn back to your calling.

    • @akliluabraham8621
      @akliluabraham8621 8 месяцев назад +2

      Really fantastic comment

    • @alemnehsisay6291
      @alemnehsisay6291 8 месяцев назад +1

      ግሩም አስተያየት ነው ወንድሜ ብሩክ ሁንልኝ በቅንነት ምክርህን ቢቀበል መልካም ነው ግን ፈቃደኛ አይመስለኝም ለመማርና ለማወቅ ደፋር የሆነ ሰው ያለዕውቀት ደርሦ ጠያቂና ተንታኝ አይሆንም ነበር

    • @solomonyokamo796
      @solomonyokamo796 8 месяцев назад

      4::

    • @wendwesenzewdu9730
      @wendwesenzewdu9730 8 месяцев назад +1

      You have just bothered he have never been prepred to improve him self.

    • @mihrete-abpetros954
      @mihrete-abpetros954 8 месяцев назад +1

      This guy will never give attention for such comments he only know barking and yelling to fake the argument is real but behind the window they're coworkers most of the time.

  • @abenezer7052
    @abenezer7052 8 месяцев назад +8

    አረ ፓሰተእር ሶፊ የምትጠይቀውን እየመረጥክ ይሁን ምክኒያቱም የምሰራውን ሰው መሰናክል እየሆንክና ሊቦችን እየደገፍክ ይመሴላል ስራህ አስብበት ጌታ ይርዳህ።

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 8 месяцев назад +1

    ቭራቦ ሃዋሪያው እየሰሩ ማገልገልንና እንደ እግዚአብሔር ቃል ሮሜ 13:1--4 የመንግስትን ስርዓት ማክበርና የልማት ተግባራትን ቆጥረህ መደገፍህን አስደነቀኸኛል ! በጌታ የመደገፍህንና ግልጸኝነትህ አስተማሪ ነው ! እውነት ነው ባለራዕይን የሚያስቆመው የለም በርታ ጽና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ! አንተ የምድራችን በረከት ነህ ። ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 6 месяцев назад

    ተባረክ ማቲዮስ ወንድሜ በከሳሾችህ ፊት ራስህን ዘይት የቀባህ አምላክ የተባረከ ይሁን

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 8 месяцев назад +6

    ሐዋርያው ማቲዮስ እጅግ በጣም አደንቅሐለሁ ጀግና ሰው ነህ መንግስት የሰራቸውን አስደናቂ ስራዎችንም እግረመንገድህን ስላወጅክ በጣም ደስ ብሎኛል። ተባረክ ሐዋርያው ብዛ ስፋ አትያዝ ሐሌሉያ አሜን።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 7 месяцев назад +1

    Bravo hawariya !!!

  • @AnAnu-f7e
    @AnAnu-f7e 8 месяцев назад +17

    የእግዚአብሔር ሕዝብ ሁለት አይን አለው አንዱ መንፈሳዊ አንዱ አካላዊ ነው ስለዚህ ማንም ተነስቶ የሚተመዝዘው አይደለም ፓስተር ማቲዎስ ልባችንን አሳርፏል ልንፀልይለት ይገባል ራእዩ ትልቅ ነው 🙏🙏🙏

    • @sarabarkot1646
      @sarabarkot1646 8 месяцев назад +3

      የኢትዮጵያውያን ወንጀለኛን ማበረታታት ልምዳችሁ ሆነ ማንም ሲጎዳ ሲያለቅስ እያያችሁ ለተጎዳው ሕዝብ አብሮ እንደ መቆም ለሌባ ታግዛላችሁ ይህንን እጅ እጅ ያለ ሽፋን የሆነ ሐዋርያ ነብይ እያሉ ሕዝብን ጨረሱ

    • @happy9177
      @happy9177 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @AnAnu-f7e
      @AnAnu-f7e 8 месяцев назад

      @@sarabarkot1646 እድሉን አላገኘህም እንጂ አንተ ትብሳለህ ፀሎት አርግ አትፍረድ 😭😭😭😭

  • @urael225
    @urael225 8 месяцев назад +14

    This is the right BUSINESS MAN

    • @liliabera
      @liliabera 8 месяцев назад

      not at all !! I don't what you are thinking are you he is family?

  • @AmsaleHanka
    @AmsaleHanka 6 месяцев назад

    Aposite God bless you more and more. And also God give more and more accompleshment for your projects.

  • @ethiojabez9428
    @ethiojabez9428 8 месяцев назад +1

    “የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን እየሠራ ይድከም።”
    - ኤፌሶን 4፥28
    *****
    ጋሽ ሶፎኒያስ ምንድነው የምትለው
    *****
    “ወንድሞች ሆይ፥ ድካማችንና ጥረታችን ትዝ ይላችኋልና፤ ከእናንተ በአንዱ ስንኳ እንዳንከብድበት ሌሊትና ቀን እየሠራን፥ የእግዚአብሔርን ወንጌል ለእናንተ ሰበክን።”
    - 1ኛ ተሰሎንቄ 2፥9
    *****

  • @melakbirara2845
    @melakbirara2845 8 месяцев назад +5

    ማሪያምን በጣም ገራሚ ሃዋሪያ ነዎት። በርታ

  • @mintesnotkebedek2651
    @mintesnotkebedek2651 7 месяцев назад +1

    ሐዋርያው መልካም አሳቢ ነህና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @amanuelbelachew3142
    @amanuelbelachew3142 8 месяцев назад +1

    ወንድማችን ማቴዎስ ትክክል ነው።

  • @meseretwako1867
    @meseretwako1867 8 месяцев назад +11

    የቤቱ ግንባታ የት ደረጃ ደረሰ ብሎ መጠየቅ ነው የሚሻለው ወይስ አሉባልታ ማውራት?

  • @erasukenogonfa
    @erasukenogonfa 7 месяцев назад +1

    ብራቮ ሐዋሪያ ማቴዎስ!

  • @aberamita2097
    @aberamita2097 8 месяцев назад +1

    ሃዋርያ ትክክል ነው

  • @narrownagesso3274
    @narrownagesso3274 8 месяцев назад +16

    ሐዋርያው ጳውሎስም ሪል እስት /ድንኳን/ እየሰፋ ነው ያገለገለው ስለዚህ የሐዋርያት መጠለያ እየሠፉ ነው የሚያገለግሉት

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад +1

      ቤት ሳይሰራ ጳውሎስ ብር አልሰበሰበም

    • @yoffy.edits1
      @yoffy.edits1 7 месяцев назад

      Even though he made Tents and sold them to people. He was helping the needy not take the money from them.

  • @tadueworiso9901
    @tadueworiso9901 7 месяцев назад

    Amennnnnn Apostle Gbu

  • @meskeremtenkir6618
    @meskeremtenkir6618 8 месяцев назад +1

    መጠይቅ የነበረብት ከብዙ አገልጋዮች በግፍ የሰበሰብከው ብር አለ እሱን መልስላቸው የህ ነው ወይስ ስራ ብዙ አገልጋዮች ቤት አገኛለው ብለው የሰጡህ ብር አለ እሱ ግፍነው ጌታ ይጠይቅሀል በንግግር በልጠህ እውነተኛ ለመምስላ አትሞከር

  • @ameletio3425
    @ameletio3425 8 месяцев назад +15

    ጭራሽ የአገልጋይነት ባህሪይ የማይታይበት አይነ ደረቅ 🫣🥱🤔

  • @letinegassa7646
    @letinegassa7646 8 месяцев назад +1

    ወንድ የሆነ ሐዋርያ አድናቅው ነኝ❤❤❤❤

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 7 месяцев назад

    ወንድም ማቴዎስ በእውነት ፣ያለህ ቅንነት ገርሞኛል ፣ለኤፍሬም ይሄ ሁሉ በደል ላደረሰህ ወንድም ይቅርታ ማድረግህ ትልቅ የትዕግስት ፍሬ ያለህ መሆንህንና
    ለታያለልህ ራዕይ መኖርህን ነው የተረዳሁት። በርታልን

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 8 месяцев назад +10

    I am really proud of your confidence keep your faith.

  • @tatekmelesse5025
    @tatekmelesse5025 8 месяцев назад +36

    ሶፊን ዱዳ አረገው ይሄ ሰውዬ!

    • @rahelfisseha454
      @rahelfisseha454 8 месяцев назад

      Dadabe selahona nawe madamate ayechelem

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад +1

      እነዚህ ተብታቦች በድርቅና የታወቁ ሌቦች ናችው

    • @AmareLemma-fl8nr
      @AmareLemma-fl8nr 8 месяцев назад +2

      ይህ ሰው ለምን ዱዳ አደረገው ለምትለው የመጣው ሰውዬው ስለ መንግስት እያወራ ሊያይዘው ነው የፈለገው ሶፌም ገብቶት ነው ዝም ያለው እውነቱ ንገረኝ ካልክ ቀጣፊ ነው ይህ ሰው

    • @mesadfintTumiso
      @mesadfintTumiso 7 месяцев назад

      Zim yasbalek yegoreskew gursha new

  • @eamantadesse-cg4en
    @eamantadesse-cg4en 7 месяцев назад

    Mesrat arif new bravo. Ewnet new apostle.

  • @tinatinu8009
    @tinatinu8009 8 месяцев назад +13

    ኧረ ሶፊ ሰውየው አጥቦ ነው ያሰጣሽ ማቹርድ ሰው ነው ስለንፅህናው ግን አላውቅም

    • @popizewdie8378
      @popizewdie8378 8 месяцев назад +1

      I like this comment it's real.

    • @selamawitfentaw3987
      @selamawitfentaw3987 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂አጥቦ አሰጣው ጠመዘዘው አራገፈው እንጂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yohannesmengistu1931
    @yohannesmengistu1931 8 месяцев назад +1

    ሲመቸው ምድራዊው መንግስት ላይ ሲመቸው ሰማያዊው መንግስት ላይ ይንጠላጠላል

  • @abereDagnaw-z7g
    @abereDagnaw-z7g 8 месяцев назад +3

    ፓስተር ሶፌ በርታ ቃል በተግባር ይላል ሐዋርያው ግን ውሸት ብቻ ነው በየቀኑ ከሚዋሸን ገንዘባችን እንዲመልስ ቢመከር ጥሩ ነው

  • @muluken4863
    @muluken4863 8 месяцев назад

    ❤❤❤ሃዋሪያ ትክክል ነዉ አሜን ሥራ ጌታ ለላ በር ይክፈትልህ በዚህ ጉዳይ ላይ ትምህርት አዘጋጅተሀህ አስተምር❤❤❤❤

  • @artdreamer440
    @artdreamer440 8 месяцев назад +10

    Pastor Sofi, don't make a mistake, he's so right, nothing is wrong with being a pastor and businessman.

  • @fasilwaregay6018
    @fasilwaregay6018 8 месяцев назад +5

    Be strong and God bless you and your vision.

  • @prophetzinashyada9417
    @prophetzinashyada9417 8 месяцев назад +1

    አንቴ የእግዝአብሔር ማስፈራት በአንቴ ላይ ብኖር ኖሮ እንደት ሰው ታፍናለህ ና ደግሞ ጥፋትህን እንት ተናገራለህ ? በእግዚአብሔር ሰም ነጋዴ ነህ ስሙን አታስድብ እሽ

  • @avi_king301
    @avi_king301 8 месяцев назад +1

    ሐዋርያው ጳውሎስም እየሠራ ነው ያገለገለው ከማንም እጅ አልጠበቀም ዋናው ትኩረትህ እምነት ካጎደለ ጠይቀው!

  • @NegasheTola
    @NegasheTola 6 месяцев назад

    Yaalsaraa ayii bilaa yilali yee egziaber qalii tabaraki yee egriaber sawuu hawariyaa Matihows nama waqayoo Good job God bless you keep shining

  • @SamiFerya
    @SamiFerya 8 месяцев назад +1

    የተጠየቀው ሊላ የሚመልሰው ሌላ

  • @eccamanyattabititsegaye4584
    @eccamanyattabititsegaye4584 8 месяцев назад +1

    አንተ በርታ አንደዝህ አይነት ግልፅ ስው ያብዛልን።

  • @KedirJarso
    @KedirJarso 8 месяцев назад +1

    ከደሃ ገንዘብ ሰብስቦ በ37 ስው plc የመሰረታ ደፋር ስለ ቦሌ ስጠየቅ ስለ ባሌ የሚያወረ ደፋር :: በስው ላብ የሚዝናና ሀዋሪ ያ::ይገርማል!!

  • @MeronTilahun-k6p
    @MeronTilahun-k6p 8 месяцев назад +2

    ye zemenachin dink sewu new nehi pastor matiwos zemenhi yibark

  • @MotiKumq
    @MotiKumq 8 месяцев назад +1

    First of all Apostle Markos God bless you, already your blessed man by all things. Continue your work,☝️ I have one question for pastor Sofonia, can you ready deeply bible? Be sort in the bible about Evangelist and Hard workers

  • @haimyhabte1680
    @haimyhabte1680 8 месяцев назад +2

    አገልጋይ አይስራ ያለ ማነው ለማኝ ኪስ አጣቢ ነው የምትወዱት
    እየሰሩ የሚያገለግሉ ይብዙልን
    የማናችሁም ደጋፊ አይደለሁም አገልጋይ አይስራ እያላቹ የስንፍና የድህነት መንፈስ አገራችን ላይ የምታበረታቱ ማስተዋል ይብዛላቹ

  • @Kachaho
    @Kachaho 6 месяцев назад +1

    እኔ ሙሥሊም ነኝ አልሐምዱሊላ ነገረ ግን ለጋዜጠኞች ጥሩ ትምሕርት ሠጣቸዉ አወ ያልሰራ አይብላ

  • @manugod435
    @manugod435 7 месяцев назад +1

    ሿሿ ነው ነገሩ ብዙዎች የተበሉበት ጨዋታ ነው።

  • @elizabethzamanuel6245
    @elizabethzamanuel6245 8 месяцев назад +6

    አፑሰትል ጌታ ይባርክሕ ያብዛለል ይጨምርልህ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ሱፍንያሰ እባክህ አፑሰትልን ሰማው ተወው ይሰራበት።

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 8 месяцев назад +3

    WAW you are an amazing person, everything happen for a reason, we can see your grace and faith May God bless you abundantly, I really like your energy.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +8

    ማቲወስ በዚህ ላይ እውነትህን ነው ሚዲያዎች ሁሉ አገር ውስጥ እየተሰራ ያለውን መልካም ስራ እየቀረፁ ለእዝብ ቢያሳዩ ጥሩነው🎉❤

  • @genet8042
    @genet8042 7 месяцев назад +1

    ሰውዬው ስራ መስራትህ ሳይሆን ችግሩ የሰዉ ገንዘብ ወስደህ ለራስህ ሀብት እያከማቸህ ነዉ ገንዘብ ለሰጡት ቤት አልሰጠህም አብረህ የምትሰራቸዉ ሰዎች ተጠያቂ መሆን አንፈልግም ብለዉ ከሰዉሃል
    ቤቱ የታለ? ገንዘቡን ከነወለዱ የታለ?
    ነዉ ጥያቄው ይህንን ከህግም አንፃር ተጠያቂ ያስደርግሃል አንተ መንግሥት አይደለህም ለሰዎች መስጠትህ ችግር የለዉም ግን የሰዉ ገንዘብ ሰብስበህ ያለ ተጠያቂነት እያባከንክ ከሆነ ለስም ብለህ እየሰጠህ ከሆነ አስብበት !
    ይህ የግል ጉዳይህን ደግሞ ስለ አድዋ ዜሮ ዜሮ ወይም እየሆነ ያለ ዉን ልማት በመናገር ልትደበቅ አትችልም
    እንደኔ ስራ በመስራት ችግር የለብኝም ግን conflict of interst መኖር የለበትም

  • @danieltibebu6634
    @danieltibebu6634 8 месяцев назад +1

    ጀግና ሃዋሪያ ነው 👍 ሶፊ በመጮህ ሰውን ማሳሳት ለምዶ እዚህ ጋር ተፎገረ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +4

    አሚን የሚሰጡ ይበዛሉ እኔም አንዱ እሆናለው በዚህ እስማማለው🎉❤

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 8 месяцев назад +7

    Brother Sofonias, despite all the rumours about this man, he has responded and answered you well, but not only that, he has also challenged you about the purpose and existence of your media. You need to take proper media, training, and think about your calling. Very unmatured questions. This brother has played the show well.

    • @fifidesalegne5879
      @fifidesalegne5879 8 месяцев назад +1

      I totally agree with you. He answered well . He serves god and work

    • @NA-wx8ru
      @NA-wx8ru 8 месяцев назад +1

      ፓስተር ሶፎኒያስ በጣም ይቅርታ እና አግባባዊ ጥያቄ እና በዝግጅት የተደገፉ መድረክ አይደለም ያለህ እና እንደዚህ አይነት መድረክ ለመምራት እውቀት እና ዝግጅት ያስፈልጋል ወንድሜ

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 8 месяцев назад +6

    ለ ኢትዮጵያ አዘንኩላት 😢 China 302 ቋንቋ አላት ሰውየው ከ እውቀት ነፃ መሀይም ነው በመንግስት ትከሻ መጠቀም እሚፈልግ ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ብዙዎች ፓስተርና ነብይ ተብዪዎች መእመኑን ደሀ አርገው እነሱ ሀብታም አደረጉት ፣ ከአሜን ውጪ ለምን ብሎ እማይጠይቅ መእመን ይሄ እራሱ ድንቁርና ነው ፣ ሳይሰራ ያልፍልሀል ሲባል አሜን, ,,,,,

  • @ዮሐቶኤል
    @ዮሐቶኤል 4 месяца назад

    tebarek mati

  • @wasera09
    @wasera09 8 месяцев назад +3

    አሉባልታ ሁሌም ማውራት አገልጋይን እየጠሩ ማቃለል ደስ አይልም

    • @shewayelulu5640
      @shewayelulu5640 8 месяцев назад

      ይህ የክርስቲያን ሁሉ ጥያቄ ነው መጣራት አለበት፣ በአገልጋይ ስም ፓለቲከኛ መሆን አይቻልም

  • @Lily-fq1co
    @Lily-fq1co 8 месяцев назад +11

    ,ካድሬዎች መልእክቱን ስሙ ወገኖቼ ፖለቲካ እየሠሩ ነው።

    • @AnAnu-f7e
      @AnAnu-f7e 8 месяцев назад +1

      ዝም በል መልካም ነገሩን መናገር ካድሬነት ነው ልሙጥ ነገር ነህ ☠️☠️☠️

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 8 месяцев назад +1

    አየህ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ክቡር ቤተክርስቲያን እና
    በስሙ ቤተክርስቲያን በግልህ መስርተህ ከድሃ የምትዘርፍባት እና ኪስህን የምትሞላባት ተቋም ለየቅል ናቸው::

  • @taddelenaiker5124
    @taddelenaiker5124 5 месяцев назад

    2ኛ ተሰሎንቄ 3
    ⁶ ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
    ⁷ እኛን ልትመስሉ እንዴት እንደሚገባችሁ ራሳችሁ ታውቃላችሁና፤ በእናንተ ዘንድ ያለ ሥርዓት አልሄድንምና፤
    ⁸ ከእናንተ ዘንድ በአንዱ ስንኳ እንዳንከብድበት፥ ሌሊትና ቀን በድካምና በጥረት እየሠራን እንኖር ነበር እንጂ፥ ከማንም እንጀራን እንዲያው አልበላንም።
    ⁹ ይህም እኛን ልትመስሉ ራሳችንን እንደ ምሳሌ እንሰጣችሁ ዘንድ ነበር እንጂ፥ ያለ ሥልጣን ስለ ሆንን አይደለም።
    ¹⁰ ደግሞ ከእናንተ ጋር ፦ሊሠራ የማይወድ አይብላ ብለን አዘናችሁ ነበርና።

  • @NardosBiniyam-db1ig
    @NardosBiniyam-db1ig 6 месяцев назад

    ወንድሞቼ ይሔ ሰውዬ ወደጨለማው መንገድ እየጎተታቹ ነው ጅምሩን አይተሕ መጨረሻውን ታውቀዋለው ጌታእየሱስ ከእንደዚ አይነት ክፉ ወጥመድ ይሰውራቹ አሜን

  • @AbuzareAyale
    @AbuzareAyale 8 месяцев назад

    ሐዋሪያው ማቲዎስ ዘመንህ ይባረክ የጠላቶችህ አይን ይታወር አተ ግን ወደፊት ኢድ አትቁም ተባረክ ሀዎርያው በጣም ሶፎኒያስን በለጥከው 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @urael225
    @urael225 8 месяцев назад +5

    Hawareya wel-done
    You are true Ethiopian
    You are telling them the right thing for those fault finders

  • @marthtefera184
    @marthtefera184 8 месяцев назад +8

    አዋርያው በጣም የዋህ ስው ንው እግዝሐብሔር እሁንም ይባርከው አይዛህ እግዚያብር ካንተጋር ንው እፀልይልሀለሁ

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu 8 месяцев назад +1

    ያለመረጃ መጫጫት ሥተትነው አሉባልታ ያለመረጃ እያጋነኑ መውራት መንግሥት ባይጠይቅሕ እግዚአብሔር ይጠይቅሐል የወንጌል ሠው ትመሥለኝ ነበር

  • @mahderalemayehu8125
    @mahderalemayehu8125 8 месяцев назад +3

    በራስህ ገንዘብ እዚህ የደረስክ ትመስላለህ በህዝብ ገንዘብ እራስህን አደራጅተህ ዛሬ በኩራት ትናገራለህ። እ/ርን የሚፈራ አገልጋይ ጠፋ..... እግዚዮ

  • @rahelmulugeta9164
    @rahelmulugeta9164 8 месяцев назад +2

    I like this man❤

  • @mairagudesta5420
    @mairagudesta5420 8 месяцев назад +1

    አንድ ቀን ለፍርድ እንደምትቀርቡ አስተውሉ እንጂ!የሐሰተኛ ነብያቶች መፈንጫ ወቅት ስለሆነ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን።

  • @tigisttilaye4218
    @tigisttilaye4218 8 месяцев назад

    ይሄ ሁሉንትርክ ስጋዊነትን የሚያሳይ ነው :: ያልበሰለ ዳቦ ለመብላት እንደማይጣፍጥ ሁሉ : ፍሬ ቢስ ቃለምልልስ ለመስማት ጆሮን ይቀፋል ይሄን የመስለ ዕድል በማህበራዊ መገናኛ ሕዝብ መድረስሲቻል ግዜን አለመዋጀት ይሉኻል ይሄ ነው::ጎበዝ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው ይልቅስ ራስን ማዘጋጀት ላይ እንበርታ

  • @ZenebechBeyena
    @ZenebechBeyena 8 месяцев назад

    ጀግና ሶፊ በርታ በዚህ ቀጥል የተሻለ ስራ እንደምትሰራ አምናለው ዲቫይን ሾው ስሙንና ክብሩን በመጠነ ሁኔታ ከዚህም በኋላ እንጠብቃለን

  • @amanmikore661
    @amanmikore661 8 месяцев назад +8

    ሶፍ ያንተስ ስራ አይጋጭም pastor or ashikabach??

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 месяцев назад +9

    ኤፍሬም የልጅነትእና የስሜትነት ንግግር ነው ያደረገው 🎉❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 8 месяцев назад

      ኤፍሬም ትክክል ነው እነዚህ ተብታቦች እምነት ውርስ ሆኖባችዎል ሌቦች ናችው

  • @Ethiohighlight-y2w
    @Ethiohighlight-y2w 8 месяцев назад

    wow God bless you brother mathewos

  • @kalkidanberhanu2604
    @kalkidanberhanu2604 8 месяцев назад +4

    ስራ መስራቱ መልካም ሀሳብ ነው።ነገር ግን በታማኝነት ይሁን።ለሰወች መሰናከያ እንዳንሆን።

  • @ferhiwotewnetu282
    @ferhiwotewnetu282 8 месяцев назад

    Bless you brother mate wow tekiklega mels

  • @Abi50505
    @Abi50505 8 месяцев назад +1

    እ/ር ያያል ብትጠነቀቁ ይሻላል መውጣት ወደማትችሉበት ችግር እየገባችሁ ነው ስለ ሪልእስቴቱ እንጂ ስለ ብልጽግና ስራወች ከራሱሚድያ እንሰማለን የሕቡን ብር መልሱለት ዝምብላችሁ አትቀበጣጥሩ

  • @tewodrostaddy-cj1rj
    @tewodrostaddy-cj1rj 8 месяцев назад +8

    ስለ ወንጀሉ ሲጠየቅ ስለ ከንቲባ ያወራል ለማሸማቀቅ ነው።የሚሠራውን ወንጀል ሽፋን ለመስጠት ጋዜጠኛውን ቤተመንግስት፣ ከንቲባ ቢሮ፣አድዋ ፣አንድነት ፓርክ ይላል እስቲ ምን አመጣው????????????

    • @wogenuwodida5431
      @wogenuwodida5431 8 месяцев назад

      አንተ ምን አባ አገባህ?? ማን ተቆርቋሪ አረገህ!

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 8 месяцев назад +1

    ሶፎኒያስ ተብዬው አንተ ራሱ አንዱን አገልግሎትህን ምረጥ። ወይ ፓስተርነቱን ወይ ጋዜጠኝነቱን። እንደኔ እንደኔ ግን ለሁለቱም አገልግሎት አትመጥንም። ወደጓዳ ገብተህ ትንሽ ጊዜ ከጌታ ጋር አሳልፍ ትክክለኛ ፀጋህ እንዲገለጥልህ

  • @abiye-cm6ow
    @abiye-cm6ow 3 месяца назад +1

    እረ መዋረድ

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 8 месяцев назад +4

    የእግዚአብሄር ሰው ማቲ ቅን ሰው የፍቅር ሰው ነው ለችግረኛ የሚራራ የዛሬ15 አመት በየአደባባዩ ዋጋ እየከፈለ ወንጌል ሲሰብክ አውቀዋለሁ፱ በብዙ ነገር ነው እዚህ የደረሰ በሲዳሞ ክርስቶስን በሚወድ ህዝብ የፍቅር ህዝብ መካከል ነው ያደገው ትጉህ ሰው ነው ተገላቢጦሽ ሆነ እንጂ የሶፎንያስ ራእይ ነው ምን እንደሆነ መጠየቅ ያለበት በስንት ዋጋ መክፈል የኖሩ አገልጋዮችን እንዳሉ ሶፎንያስ አስተውል መቸም ሰው አንድጊዜ ስህተት ቢሰራ ያ ሁሉ ዋጋ የከፈለበት መልካም ስራ ነው ስሙ የሚያጠፉት የሰው ድካም ብቻ ለማውጣት የሚተጋ ሰው በዛ ማቲ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው ጠላት ይፈር ወደፊት በርታ ንጉስ ዳዊት አራት አይነት የውግያ ደረጃ ነው ያሳለፈውና ቅኖች አገልጋዮች ሁላቹ በርቱ ፈተና የኛ መንፈሳዊ አቅም ነው ምን ያህል እንደሆነ ይገመግማል::ሓዋርያ ማቲ መልካም በማድረግ ቀጥልበት ❤

  • @messelemero2955
    @messelemero2955 7 месяцев назад

    betam yebesele sew new. smart and hardworking..

  • @Rogers3236
    @Rogers3236 8 месяцев назад

    ይሄ channel ቃል እግዚአብሄር ብታስተምርበት ጥሩ ነበር። ይሄ የማይንፁ አይጠቅምም። ኤፌ ምዕራፍ 5 በሙሉ አንብበው