||ከሙሴ ጋር የተገለጥኩት|| ጥቁሩ ኤልያስ እኔ ነኝ|| ሁለቱ ነብያቶች በቅርብ ይሞታሉ|| ||ብላቴናው ነብይ ኤፍሬም||17 February 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 543

  • @selihome9760
    @selihome9760 2 года назад +3

    እንዲህ አይነት አገልጋይ ምድሪቷ ያስፈልጋታል! ይሄንን ብላቴና አድራሻ ብታስቀምጥልን መልካም ነው በጣም ውስጤ ተቀብሎታል!
    ሌሎቹ ከሚያንቦጫርቁት የዚህልጅ ንግግር sense ይሰጣል!
    ተባረክ ኤፍሬም! አድራሻህን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል!
    ፓስተር ሶፎኒያስ እንደዚህ በእግዚያብሄር ቃል የበሰሉትን አቅርብልን ተባረክ!!!

    • @addisalem1504
      @addisalem1504 2 года назад

      prophet Ephrem worku mil page alw

  • @solomontekele2366
    @solomontekele2366 2 года назад +18

    የፓስተር ሙሴ በላይነህን የሚገርም እና የሚያንፅ ለትውልዱ ምሳሌ እና ትምህርት የሆነ መልእክት በሰማሁበት ላይ እንደዚህ እኔ እኔ የሚል እኔነት የበዛበት ንግግር ሰምቻለሁ ወንጌል ለመስራት ክፍለሀገር ይሻል ነበር ምን ያረጋል ባቋራጭ ከድህነት አዲስ አበባን ማጨናነቅ ለማንኛውም
    "የሚወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል" ይላሉ እናቶች
    ምህረት ለምድራችን!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад

      ይቅርታ ኦፊስ ማለት ምን ማለት ነዉ ?????

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 2 года назад

      @@azebtufa7389
      እፊስ ማለት በቀላሉ የአገለሰግሎቱ አይነት ማለት ነው ለምሳሌ የእረኛ ኦፊሰ የነቢይ ኦፊሰ የሐዋርያ ኦፊሰ ወይም የሰራ ድርሻ ማለት ነው

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 Год назад

    This Pastor seems knowledgeable
    & has the grace of service for the Kingdom
    of God.
    May God Almighty bless him to be the
    great role model for all Ethiopians and
    Eritreans.
    Pastor Sofoniyas Molalign
    God bless your Services as well.
    🌹🌷☘️🌿🌼🌻🌴🌺🍒💐🌹🪴🌲

  • @raheldebebe8596
    @raheldebebe8596 2 года назад +7

    በመጨረሻው ዘመን ሃሰተኛ ነብያቶች ይበዛሉ ይላል መጨረሻው ዘመን መድረሱን አሁን አወኩ እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን።

  • @የተሸከመኝጌታነዉ
    @የተሸከመኝጌታነዉ 2 года назад +1

    ❤❤❤✅✅✅
    ዋዉ ተባረክ ለምልም‼️
    ይህ ከጌታ ነዉ ተባረክ ብያለሁ❤‼️

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 2 года назад +1

    በጣም በጣም በጣም እጅግ አዛሳኝ ነገር ነው እናንተ ሰዎች ከዚህ አሳፋሪና አሳዛኝ ነገር ውጡ እግዚአብሔርን ባታከብሩና ባትፈሩም እንኩዋን እንዴት ሰባዊ ህሊና ጨርሶ ታጣላችሁ እግዚአብሔር አይዘበትበትም በክርስቶስ ስም በቅድስት ሀገር ላይ እንድህ ዓይነት የዱርየ ወረርሽኝ ማየትና መስማት ህሊና ለአለው ሰው አጅግ ያሳዝናል ይዘገንናልም

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 2 года назад +1

    ዋው በጣም እናመሰግናለይ #ሶፊ፥ የእውነት የእግዚአብሔር ሰው ስለጋበዝክ፤ ስሙም መልኩም ዛሬ ነው ያየሁት ግን መንፈስህ ይመሰክርልሃል እውነተኛ እንደሆነ። ለውድሜም የምመክረው በርታ ከዘመኑ ነቢያት ነን ከሚሉ ተጠንቀቅ መቸም ለሁላችን ለትምህርት ሆነውናል፤ በክርስቶስ ስም እንንዳትሸቅጥ 🙏

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 2 года назад +13

    WoW! this young man is truly fired up. I can confirm that. I feel the presence of Holy Spirt when I watch his testimony. Keep up the good work!

    • @AfeworkG
      @AfeworkG 2 года назад +1

      Really?😃

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 2 года назад +1

      Yes,you are right.He is anointed.

  • @milkessaejeta3134
    @milkessaejeta3134 Год назад

    Really biblically matured Young phrophet wow may God bless him more!! Thanks pastor Sofi!!

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld 2 года назад

    ድንቅ ነው። ብዙ ንግግሮቹ ብስለት የተሞላበት ነው። እንደልጅ አይደለም የሚያወራው። በብዙ ይጨምርብህ ያባቴ ልጅ። የአድስ አበባ አድራሻህን ጠቁመኝ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 года назад +16

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

  • @dinkupaulos6846
    @dinkupaulos6846 2 года назад +4

    ኸረ ጎራዉ .....ኸረ ጎራዉ .....ጌታ ይባረክ ከኖርን ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ የሚለውንም እናያለን ፡

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Год назад

    ኤፍረም እግ/ር በአንተ ላይ ይጠቅምብህ አሁንም እውነትነው ድህነትን በጣም እጠላለው

  • @geremewregassa
    @geremewregassa 2 года назад

    ፓስተር አገልግሎትክ ልዩ ነው! ደሞ ነብያቶቹን በጣም ነው የወደድኳቸው አብዝቶ ጌታን ይባርካቸው!!!

  • @tiyyadamme2825
    @tiyyadamme2825 2 года назад +1

    ወደ ትዉድ ሀገርክ ተመለስ እዝ ወንጌልን ስራ ብዙ ያልዳኑ ወንግልን ያልሰሙ በገጠር በከተማ አለ ተባረክ

  • @firomsatube9589
    @firomsatube9589 2 года назад +21

    እግዚኣብሔርን ፣ስለ ወደድነው ሳይሆን፣ የጠራን ስለ ወደደን ብቻ ነው።

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

  • @temesgentesfaye9778
    @temesgentesfaye9778 2 года назад +5

    ይሄ ወጣት የእግዚአብሔር ቃል እውቀት እና መረዳት አለው። እስካሁን ካየዋቸው ጥሩ እይታ አለው። 👈

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      በጎን አረብ ሃገር ከወንድሙ ጋር የዘረፋቸውን እህቶች ስላላየክ ነው ለዚህም ነው ህዝብ የሚሸዉደው
      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

    • @ghideighebresillassie7164
      @ghideighebresillassie7164 2 года назад

      እንደት የየሱስ ስም ኣንዲት ኣላለም

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 года назад

      😂😂😂እየመረጣቹነዉ ይሄሁላ ነብዬ የቱነዉ ወደ ፆርቅ የሚመራቹ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 2 года назад

    ወጣቱ አገልጋይም ጠያቂውም ተባረኩ ለካ ሴይጣን የኛን ወደፊት በማህጸን ሳለን ጀምሮ ያውቃል!! የበለጠ ያሰደነቀኝ ቢያውቅም ሊያጠፋን አልቻለም አይችልም። ክብር ለሰሙ ይሁን ጥያቄዬን ሰለመለሰክልኝ ተባረክ ባገኘሁህና ኢንተርቪው ባረግኩህ

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d 2 года назад

    ፓስተር ሶፊ ጥሩ ፕሮግራም ነው እያቀረብክ ያለኸው ልብ ያለው ህዝብ እንዲያስተውልና ከነብያት ላይ አይናቸውን አንስተው እግዚአብሔርን እንዲያዩ ያደርጋል እራሳቸውን እየገለፁ ስለሆነ አስተውል ህዝቤ!!

  • @ራኬብ-ጀ5ኈ
    @ራኬብ-ጀ5ኈ 2 года назад +1

    እነዚህን ሀሰተኞች እያመጣህ አዝረክርካቸው ፓስተር በርታ

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 2 года назад +4

    የልጁ ሀሳብ መቃወም አይቻልም ። ነገር ግን ከተቆለለበት ከፍታ ዝቅ ብሎ መገልገል እንድችል የአባቶች ምክር ያስፈልገዋል ብዬ አምናለሁ።

  • @techwithnhatty483
    @techwithnhatty483 3 месяца назад

    Neby Efiye tebarekilign
    Yelij awaki, yekal iwuket bewustih indale giltsi newu
    Geta kante gari yihun!

  • @lamlam2443
    @lamlam2443 2 года назад +2

    ኤፍየ ያገሬ ልጅ ሻሽካ እካን ደህና መጣክ ኤፊ ጌታ በጣም በልጅነቱ ሚጠቀምበት ነዉ እኛም ተጠቅመንበታል በልጅነቱ የተቀባ ልጅ ነዉ ኤፊ ጌታ ይባርክ

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 года назад +72

    ሻሎም ግን ከየት ነው የምታመጣቸው አረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭😭😭😭😭😭

    • @liyazewde6646
      @liyazewde6646 2 года назад +7

      @ያለው አይቀርም😅😅😅😂😂😂 ከየት እንደሚያመጣቸው!!!😅😂😂

    • @elsaaelsaa3754
      @elsaaelsaa3754 2 года назад +9

      እውነትም ከየት ነው የምታመጣቸው😂

    • @dawitworku821
      @dawitworku821 2 года назад +1

      😂😂😂

    • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
      @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 2 года назад +6

      በእውነት በዚህ መጨረሻ ዘመን ወንጌል እንደመሰበክ ሰለ አሉባልታ ይሰብካሉ ጌታ ማስተዋል ይሰጠን ያማል 😭

    • @lulitambachew6181
      @lulitambachew6181 2 года назад +1

      😂😂

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 2 года назад +10

    ሶፊ አዳዲስ ደፍሮች እና እብዶችን ታስተዋውቀናለህ

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +16

    ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

  • @ወንጌልለአለም
    @ወንጌልለአለም 2 года назад +22

    “ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው።”
    - 2ኛ ቆሮ 6፥10። የሀብቱ ብዛት ጥበቡ ሰለሞንን እንኳን አላዳነም። ሀብታችን ኢየሱስ ነው አትዘባረቁብን

    • @bethelberhanu9287
      @bethelberhanu9287 2 года назад

      Exactly 👍

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

    • @yadyado7120
      @yadyado7120 2 года назад +1

      ጥበቡ ሰለሞን የሞተው ሰው ስለሆነ እንጂ ገንዘቡ ሊያድነው ስላልቻለ ኣይደለም ገንዘብ የሚጠላው ሰው ጋር ኣይሄድም ምርጫህ ሽ ነው እየሱስ ሃብትህ ከሆነ የኣለም ሃብት ደግሞ የእሱ ነው እሱ ደግሞ የሚኖረው በሰማይ ኣንተን ያስቀመጠው ደግሞ በራሱ ሃብት ምድር ላይ ነው መንገዱን መፈለግ እና ማግኘት የ ግል ፍላጎታችን ነው ገንዘብ የሰራሄው ነገር ክፍያ value ነው ሌላ ጣጣ የለውም value ኣችንን መጥጨመር ነው

  • @tesfayekidu
    @tesfayekidu Год назад

    በድፍረት እናገራለሑ ትክክለኛው ነብዬ ይኸ ነው ፓ.ሦፊ

  • @birukgirmay3594
    @birukgirmay3594 2 года назад

    ይህንን አባባል "ከሰይጣን ይልቅ ድህነት ክፉ ነው" ብዬ ጽፈዋለሁ። በፈስ ቡክ ላይም ይህንን ሀሳብ ለጥፌ ተጻጽፈንበት ነበር።

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 2 года назад

    God bless you all
    berta paster Sofonias holow laykebelhe yechelale gen yhe le Geta lejowche yesthe mydia new berta
    Geta ketelemamedenew belay yemyaregbet zemen new.
    ena lebachen masfat alben ene ye zare 14 amet wetatowche yetkebow wde alem yemyawetachew endalwo betenbyet tenagrowen nber.
    selze Geta bewtatowche yemyserabet zemen lay lebachen asften Getan eyteyken mekebel yalben zemen new
    tebarekow.

  • @nunushtadese2833
    @nunushtadese2833 2 года назад +2

    እኔ ያልገባኝ ነገር ክፍላ ሀገር ጨርሳችዉ ነው
    ጌታ ወደ አደስ አበባ የሚልካችዉ ????

  • @መዳኔገረመኘ
    @መዳኔገረመኘ 2 года назад +5

    እኔ: በጣም: ያሳቀኘ: ሶፌ: አንተ: ነህ: ባክህ: ዘና: ብለህ: ሰማ: ተዝናናባቸዉ።

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 2 года назад +1

    ፓስተር ሶፊ ይህንን ወጣት ጠይቅልኝ ለስንቶች ነገስታቶች ነው መልእክት የነገረው እውነት ነው ወይ ምንድን አላቸው ለኢትዮጵያስ መሪዎች ጌታ ተናግሮት መልእክት አድርሷል ወይ ታዲያ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምስቅልቅል ለመሆን እውነተኛ መልእክት ከእግዚአበሄር ሰምተው የሚናገሩ አሉ ወይ ባሁኑ ግዜ ለባለስልጣናት ደፍሮ የሚናገር በስልጣን አለዛ ምኑ ላይ የአንተ ሜዠርነት ስም ነው ወይም ራስን ዩኒክ ለማድረግ ። አቤት ድፍረት ራሳቸውን ሲሰይሙ ይቅር ይበላቸው

  • @tarikuendale3540
    @tarikuendale3540 Год назад

    Amazing. From where you brought them ahead to the media. VAGUE YEAR!!!!

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 2 года назад +1

    ወይዘንድሮ ጉድ ነው አቤቱ ምህረትህበእኔና በቤቴላይ ይሁን ማለትእናመለመንብቻነው

  • @betiw7112
    @betiw7112 2 года назад +1

    ፓስተር ሶፎንያስ ኢንተርቪው ስታረግ ደስ ሚለኝ የአገልጋይ ነኝ ሚለው ወንድም ወይ እህት ምን እንደሚያምኑ በደንብ እንርዳለን
    የጌታን ቤተክርስቲያን አገለግላለው የሚል ሰው እንደ እግዚአብሔር ቃል ካልተናገረ አማኝ መንቃት አለበት ወይ ያ ሰው አውቆ ወይ ሳያውቅ ትክክል ይልሆነ ትምርትን እያስተማረ ሊሆን ይችላል
    የትምርት እና ሀሳብ ሁሉ መለኪይ አማኝ ክርስቶስን እንዲመስል ይደርጋል ወይስ አያደርግም ነው ኤፌሶን 4 ቁ 12-16 እንደሚናገር
    ክርስቶስን ከማመን ከማወቅ ከመምሰል ውጭ ሌላ ነገር የጌታ ቃል አያስተምርነም
    እንደ እግዚአብሔር ቃል ያልተናገረ አገልጋይ አገልግሎቱ ወይ ከጌታ የተቀበለው ጥሪን ያጠራጥራል
    ጌታ የሚሰጠው የፀጋ ስጦታ ብዙም አይደናብርም የተለየም አይደለም ማልት ሚስጥር ነገር አይደለም
    የአገልግሎት ፀጋዎቹ ግልፅ ናቸው መፅሐፍ ላይ ተፅፈዋል ለእያንዳንዳችን ፀጋ ተሰጥቶናል ያም ፀጋ በትህትና በፍቅር በሀይልም ቤተክርስቲያንን በማነፅ ስራ በምመጥቀም ስራ ይገለጣል ሌላ ነገር የለም
    ተሳስቶ ድንገት ከሆነ እንድ አገልጋይ ይመከር ይፀለይ ጌታ እንዲረዳው ጌታ ለእኛ ነው
    ለዛ ነው ፓስተር ሶፎንያስ ኢንተርቪው ስታረግ ደስ ሚለኝ የአገልጋይ ነኝ ሚለው ወንድም ወይ እህት ምን እንደሚያምኑ በደንብ እንርዳለን
    አጥብቀን እንፀልይ ጌታ ቅርብ ነው

  • @nanabana3043
    @nanabana3043 2 года назад +1

    በጣም የበሰለ የልጅ አዋቂ ነው

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    ይህን የሚመሰክር። አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።

  • @mekdesamareselfisso9125
    @mekdesamareselfisso9125 2 года назад

    ፓስተር ኤፍሬም ዛሬ ነው ያየሁህ የሰማሁትጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋው አይወሰድብህ። ነገር ግን ፓስተር ሶፊ አጠያየቅህን ብታስተካክል?

  • @daniel-nk9zx
    @daniel-nk9zx 2 года назад +2

    ወንድማችን ነብይ ኤፍሬም ዘመንህ ይባረክ ሶፊ በጣም እናመሰግናለን ግልፅ የሆነ አስተማሪ መልክት ነው !!

  • @teshomehaiylmaryam4119
    @teshomehaiylmaryam4119 2 года назад

    የሚያልበው አምላክ ነብይ ፓስተር

  • @dawitabebe223
    @dawitabebe223 2 года назад +1

    ከባሌ የሚወጡ አገልጋዮች የህይወት ምስክርነታቸውና አገልግሎታቸው አነጋጋሪ ነው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +2

    ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።

  • @kiyafru2805
    @kiyafru2805 2 года назад +1

    የቃሉ እውቀት እውነትም መንፈስም የለውም
    ምን ዓይነት ጠማማ ዘመን ላይ ነን
    ገና ክፉዎች ይነሳሉ ኢየሱስም ሊመጣ ነው
    እኔ ደስተኛ ነኝ የእናንተ መብዛት ክርስቶስን ያመጣልና ሐሰተኞች ብዙ ብዙ ኢየሱስ ናፍቆናል

  • @BerhanuBekeleBrex
    @BerhanuBekeleBrex 2 года назад

    ጌታን አከብራለው፡፡ወንጌል፣እምነት እና ቤ/ክ #ከአድስ_አበባና ወይም #በከተሞች የአስተዳደርና የዕምነት ደረጃ ባትገመገምና፤ከተቻለ ጠለቅ ያለ ጥናት ብደረግ፡፡በነብይ (በአገልጋይ) ኤፍረም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡እኔ ከማንም ነብይ፣አገልጋይ እና ከሐይማኖት ቡዲን ነጻ ነኝ፡፡ይህን ማለትም ሆነ መሆን የጀመረኩት አ.አ ከገባሁህ በኋለ ነው፡፡Churches around city sides are more fascinated in their motive and far apart/unlikely of rural,..for me true believers.

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 2 года назад +1

    Pastor sofi betammm enameseginalen Berta fetsimeh kufuwochin atisima Hulu begiltsi eyayen new zimibilo mawirat qere memerimer meleyet yenga sira new

    • @betiw7112
      @betiw7112 2 года назад

      Yes that’s what I say too. Memermer legna yitew ende Geta yibarkew

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 года назад +6

    ..በፍሪያቸው ታውቋቸዋላቹህ..እንጅ በንግግራቸው ፣ ስለራሳቸው በመከራከራቸው ታውቋቸዋላቹህ አልተባለም ! ምናልባትም ከእግዜር እንኳ ከሆንክ ተረጋጋና በፍሬህ ተገለጥ ፤ይኸው ነው!!

  • @josephlagiso8402
    @josephlagiso8402 2 года назад

    Qesi Ba qesi Eniquleli Ba Egiri Enidemibalewu Iye qoyechu Ene
    E/r negni Bicha Enidetilu ye agare
    Pastoroch E/r libi yisxachihu Amen
    🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 2 года назад +3

    ጌታ ቤቴን ሚጠርግበት ቀን ቅርብ ነው :: 😥

  • @mulbirhantamene4943
    @mulbirhantamene4943 2 года назад +6

    ረሀብ ለይ ያሉት አገሮች ይፀልይ ዝናብ ፀልዮ ማዝነብ ከቻለ

    • @reyannejib2874
      @reyannejib2874 2 года назад

      Hamle Ena Nehase teblual ye tselotu program lenesu

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 2 года назад

    የመጨረሻው ዘመን ደርሶ እንደእናንተ አይነት ጉዶች ኢትዮጵያ ዉስጥ በማየታችን በጣም ያሳዝናል

  • @leultkelmarekos7488
    @leultkelmarekos7488 2 года назад +1

    እኔ ግን በዚህ ልጅ ምንም ክፋት አላየሁበትም እ.ር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ!

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +5

    እድሜ እንዲሰጠን መለመን ጥሩ ነው ዘንድሮ እኮ ሞላጫ ነቢያቶች ናቸው ነብይ ነኝ እያሉ የመጡብን ።
    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +5

    እኔ የሚያሳዝነኝ በጸጋ ስጦታ የሚበዘበዘው ህዝብ ነው ።
    ምዕመናኑ ገንዘብ መስጠት እምቢ ቢሉ ነብይ አይደለም አገለግላለሁ የሚሉ ሰዎች አናይም

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 2 года назад +1

    Tebareku Pastor Sofonias & Prophet

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 года назад

    ሶፎንያስ የዛሬ ጥያቄዎችህ በሙሉ ተመችተውኛል

  • @nasirfaris5496
    @nasirfaris5496 2 года назад

    ሶፊ እነዚህን ከዬት ነው ምታመጣቸው? ግን አሳብህን አልተረዳሁም የማጋለጥ ጉዳይ ከሆነ ተባረክልኝ ያለዚያ ግን ምንም እየተባኩበት አይደለሁም ባክህ እነዚህን ሌቦች አንድ በልልኝ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад +19

    በመሳደብ አንደበታችሁን አታቆሹሹ ሐሳባችሁን ግን በቅንነት ተናገሩ
    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

  • @liyaashenafi3530
    @liyaashenafi3530 2 года назад +1

    ለማሳመን ሲለፈልፍ ስህተቱ ራሱ ሲያናድድ ወዜን ያጣሁበት 😭😭 ይላ ሳያፍር
    አቦ ጌታ ይገስፅ
    ጨርሶ ለማየት ፍላጎቴን ዘጋው

    • @Abyssinia511
      @Abyssinia511 2 года назад

      ሊያሳብዱሽ ነው እንዴ ሊሊዬ😁😁

    • @liyaashenafi3530
      @liyaashenafi3530 2 года назад

      @@Abyssinia511 ጠላት ዓይኑ እያዬ ዲያቢሎስ ዓይኑ እያዬ

  • @stillhopeful7061
    @stillhopeful7061 2 года назад

    ወይ ይቺ አለም ስንቱን ችላለች። እምነት መጫዎቻ የሆነበት ዘመን። ይሄን እኮ እውነት ነው ብሎ ና ንዳን የሚሉ ሰዎች ይኖራሉ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ። አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል

  • @biniyammolla9939
    @biniyammolla9939 2 года назад

    Bemejemeria sofin manew pastor yalew
    I

  • @ethiochu
    @ethiochu 2 года назад +2

    እውነትም ታመናል... መቀለጃ ታደርጉን

  • @Beemenet
    @Beemenet 2 года назад +2

    ሻሸመኔ አሁን የተከፈቱ ቸርቾች የዱሪዬ ማሰልጠኛ ናቸው እነዚ ዱሪያወች የድሮ ቸርች ለማገልገል አይሄዱም ልሳናቸው ሁሉ ስለሚፈተሽ የግላቸውን ቸርች ይከፍቱና ይጨፍራሉ ያስጨፍራሉ እርልሳቸውን ይስብካሉ ጌታ ማድተዋል ይስጣቸው

  • @santaethiopiatube2040
    @santaethiopiatube2040 2 года назад

    ጎበዝ ልጅ ነው ሙሉ ባይሆንም አልጎደለም ።

  • @senaitnegash6113
    @senaitnegash6113 2 года назад +6

    I love this brother I can see the graceful words but to sofi I will say😊 Paul advised us to eagerly desire to prophecy besides it is end time Acts 2:17 NIV
    [17] “ 'In the last days, God says, I will pour out my Spirit on all people. Your sons and daughters will prophesy, your young men will see visions, your old men will dream dreams.

    • @mamush6305
      @mamush6305 2 года назад

      ruclips.net/video/ijKPfbEojVw/видео.html

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 2 года назад +1

    በጣም ኣድንቅካለዉ ከነዚህ ነቢያት ነን ሚሉ ሁሉ ኣንተ ብእጥፍ ትሻላለህ የቃል ሙላት እና ማቹሪቲ ይታይሃል ደሞም ስለ ራስህ ነው ምትናገረው እና ትንሽ ትህትና ያስፈልግሃል ።

  • @selamselam7720
    @selamselam7720 2 года назад

    Menew tekebezebeze ye Egezeyabehar menfese yalebet yeteregaga ayedelem endy???

  • @dasewole7707
    @dasewole7707 2 года назад

    በዚ ዘመን አሰተዎይ የሚሆን ዝምምም ይላል ጌታ ሆይ አብዛልን ማስተዎል 🙏🙏🙏🙏

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +1

    ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል። እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 2 года назад +2

    ጌታ ሆይ ሳንጠፋ ድረስልን ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን! ማረነ ክርስቶስ!

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 года назад +2

    Thanks Pastor Sof God bless you

  • @tinadaba7929
    @tinadaba7929 2 года назад +1

    I think he is telling the truth, but there is some typos of miss understanding between his explanations and people interpretation toward his anointing. May heavenly God guide him to the end 🙏.

  • @golgota358
    @golgota358 2 года назад +1

    መንገዱን የሚትለቁት እንደ ቃሉ ማስተማር ትታችሁ እንደ ስሜታችሁ ስታወሩ ነው ።

  • @mhbirri7953
    @mhbirri7953 2 года назад

    ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ከአማኑኤል ሆስፒታል ነው የምታመጣቸው አይደል? ከዓለምም ከመፅሐፍ ቅዱስም እውቀት ነፃ የሆኑ ሰዎቺን ትሰበስባለህ ::

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 2 года назад

    በጣም ደስ የሚያሰኝ ኢንተርቪው ነው፤ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ፡፡

  • @davidjessy7952
    @davidjessy7952 2 года назад +1

    ይሄን ፕሮግርም መኪና እየነዳሁ ስሰማ ነበር የመኪና ክላክስ አስሮ ግዜ እየሰማሁ ስዞር ነበር እባክህ ሌላ ግዜ ድምፅ ላይ ትኩረት ዪሰጥ

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 Год назад

    “ተቀምጦም አሥራ ሁለቱን ጠርቶ፦ ሰው ፊተኛ ሊሆን ቢወድ ከሁሉ በኋላ የሁሉም አገልጋይ ይሁን አላቸው።”
    - ማርቆስ 9፥35
    ይሄ ልጅ ጸጋው አለው ግን አትቸኩል ሌሎችን አገልጋዮች በማየት እነሱ ለመሆን በተለይ በገንዘብ ቶሎ መክበርን ይፈልጋል፣ እኔ ብቻ ማለትም ራስን በጣም ከፍ ማድረግ፣ ቀስ ብትል እግዚአብሔር በሰአቱ ያከብርሀል፣

  • @yohannesmelese3530
    @yohannesmelese3530 2 года назад

    ሶፊ ተጠንቀቅ መጨረሸው ደርሷል አንተንም ገደል ይዘውህ እንዳይገብ ሰውየው ኮ ድህነት ክፉሰይጣን ነው ብሎሀል ስለዚህ ድህነትን ለማምለጥ መላዘይዷል

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    ለእኔም። ዘመኑ ቀርቦአልና የዚህን መጽሐፍ ትንቢት ቃል በማኅተም አትዝጋው።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад +2

    ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።

  • @zegekidayana8950
    @zegekidayana8950 2 года назад +2

    ሜጀር ማይነር የሚለውን ከተገለጠልህ ሣይሆን ከወንጌል ክፍል ገልጠህ ጥቀስልን

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።

  • @sara-su9yw
    @sara-su9yw 2 года назад +1

    Sofi keyet new emtagagnachww?

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 2 года назад

    ተባረኩ መልካም ውይይት ነበር

  • @abelnigatu7577
    @abelnigatu7577 2 года назад

    በጣም ትክክል ነው!!

  • @rahelbekele580
    @rahelbekele580 2 года назад +1

    እኔ የምለዉ እነ ኤርሚያስን ህዝቅኤል ......ነቢያቶች ሜጀር ማይነር እያሉ እራሳቸውን አልጠሩም ደሞም ለራሳቸው አልተሟገቱም እኔ የምለዉ ለምን ራሳቹን መካብ ትታችሁ በናንተ ዉስጥ የተገለጠዉን ጌታን አግኑ። ስራቹ ይመስክር። የመንፈስ ፍሬ ይገለጥባቹ

  • @bruketesfaye3068
    @bruketesfaye3068 2 года назад

    Birru keman account tekenese? Kante or kelela sew, please respond!!?

  • @AnaAna-qy5jq
    @AnaAna-qy5jq 2 года назад +2

    ጌታ ለራሱ ስራ የሚያስነሳውን ያውቃል ......ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

  • @belaynehasfaw323
    @belaynehasfaw323 2 года назад

    ሶፊዬ እንደምትሰጣቸው እድል ተረዳቸው እኔን የሚመስል ሲልህ ለሰውየው እውቀት በሆነ ሁኔታ እንጂ መላእክቱማ መንፈስ ናቸው መገለጥን ግን ለመታወቅ በሆነ ሁኔታ ነው በተረፈ ብዙ ገጾችን አይነቶችን ማስተናገድህ የሚደርስብህን ዱላ ሁሉ ያው ታጋሽነትህ ይታይበታል

  • @woinshtegebrebesha9872
    @woinshtegebrebesha9872 2 года назад

    Bravo pastor Sofi complimenti
    Make the difference .well done ,

  • @binyamwered6093
    @binyamwered6093 2 года назад

    እኔን የገረመኝ ቼኩ ላይ የባለቤቱ ስም ማን ይል ነበር ወይስ የየትኛውን ድርጅት ስም ነበረበት ባንክ ቤቱ ይህን ሳያረጋግጥ ብሩን ስለማይሰጥ ገንዘቡ ካንድ ሰው አካውንት ወጥቶ ነው ለሌላው ሰው የሚሰጠው ::

  • @techalewwoldkiros5660
    @techalewwoldkiros5660 2 года назад

    የዚህ ዘመን ነብያት/ሃዋርያት ነን የሚሉት ወንጌል ወዳልደርሰበት ገጠር ሄደው ከማገልገል ይልቅ አዲስ አበባ ምን እንደሚሰሩ አላውቅም፡፡ ቢዝነስ ገጠር ስለማይገኝ ነው?

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 2 года назад

    እርሱም መላእክትና ሥልጣናት ኃይላትም ከተገዙለት በኋላ ወደ ሰማይ ሄዶ በእግዚአብሔር ቀኝ አለ።