“ጠንቋዩን ስከዳው ቤተሰቦቼ ከዱኝ!20 ዓመት ሙሉ ከሚስቴ ጋር ምንም አላደረግንም”| Yegna TV | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 109

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 19 дней назад +18

    ተናጥቆ የራሱ ያደረገህ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ለገናና ስሙ ይሁን!!! የጌቶች ጌታ፣ የነገስታት ንጉስ፣ የይሁዳ አንበሳ፣ የሳሮን ፅጌረዳ፣ ውዴ ኢየሱስ!!!

  • @electroberhe3271
    @electroberhe3271 14 дней назад +6

    አይ የኔ ወንድም እናቱን ቅድስት ማርያምን ክደህ እየሱስ ጌታ ነው። ከጥንታዊ ሰይጣን ወደ ዘመናዊ ሰይጣን ነው የቀየርከው እንጂ አሁንም እዛው የሲኮል አለቃ ጋር ነህ።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 20 дней назад +9

    ወንድም ታዴ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት አንተ ለትውልድ ምልክት ነህ በሮሆቦት አርት ገና አዲስ አማኝ ሆኘ በድራማችሁ በብዙ በመማር በገጠሙኝ መሰናክሎች ጸንቸ እንድቆይ ረድቶኛል በጣም አርቆ የሚያሳይ ትንቢታዊ መልዕክቶችን ያዘለ ነው! ተባረኩ ሮሆቦቶች ምድሪቱን ውረሱ!

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k 21 день назад +21

    ኢየሱስ የሚባለዉ ስም በጣም ታላቅና አዳኝ ስም ነዉ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 16 дней назад +5

    ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l 21 день назад +13

    አድነኝ ጌታ ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j 21 день назад +10

    ጌታ ኢየሱስ እኮ ድንቅ ነው ለገባው ከምን ያላወጣን ነገር አለ?😢እርሱ ልዩ ነው እርፍ ብለንበታል ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን...🙏😇❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 21 день назад +9

    ስሰማው ደከመኝ አየ ስልኬ ምን በደልኩህ ስልኬ ዘንድሮ እንደው የት ልሂድ

  • @mintiwabnegash
    @mintiwabnegash 20 дней назад +8

    እኔ እሚገርመኝ እነዚህ ሠዎች እሚገርሙኝ ወሬያቸው ውስጥ የኦርቶዶክ ስም ካልጨመሩ ያማቸዋል ፀበልና ጫት ምን ያገናኘዋ መጀመሪያም እምነት የሌለክ ነበርክ ለሚካኤል ለገብርኤል ስለት ተስዬ ምናምን .....ቀባጣሪ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 16 дней назад +2

      ምክንያቱም መጀመሪያ የሚያመልኩ ዛር እና ጣኦት በስመ ክርስትያን እያሉ ነው ከዛ ዛሩ ኮተት ምናምን ሲደብረው መዘመን ሲፈልግ አብዛኛው ሰዎች መናፈቅ ያረጋቸዋል ማለት መናፍቅ ደሞ የታወቀ ነው ጸረ ኦርቶዶክስ ነው የበለጠው ስራ በነሱ ላይ ይሰራል እናሁሉም መናፍቃን በአንድም በሌላ የጥልቁ መንፈስ ተጠቂ ናቸዉ

    • @dawitgelan4685
      @dawitgelan4685 16 дней назад +1

      አሁን የኢየሱስ ተከታይ ሆኖ የምታየው ሕዝብ የመጣው ከኦርቶዶክስ መሆኑን ማንም አይክድም።ጠንቋይ ቤት የሚሰበሰበው ሰው ታቦታት በሚነግሱበት ቦታ የማይጠፉ መጠጥ ቤት ጫት ቤት የምታገኛቸውን ሰዎችን ብትጠይቅ ኦርቶዶክሶች ናቸው።ለዚያ ነው ማንነትህን ብትጠየቅ የናት ያባትህን ስም የምትናገረው ።የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን የናዝሬቱን ኢየሱስ አንተም ብትከተል መዳን ይሆንልሃል ።መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ።እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነዉ ።

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 15 дней назад +1

      ​@@tigisit2534ያው ከ ኦርቶዶክስ ብዙ ሰው ታድሎ ጴንጤ ስለሆን ተሰምቶሽ አንጂ አየሱስ የሚጠራበት ቦታ ዛር አና ጠንቅዋይ ድርሽ አይልም :አናንተ ጋ ግን ቅዳሜ ጠንቅዋይ ቤት ውሎ አሁድ ቤትክርስትያን ሲገባ ምንም አይጮህም ተስማምቶት የቀ መጣል ያስቅድሳል አና ሰይጣን ቦታውን ያገኘው የት ነው አረ አትዋሽ አህታቺን 😂ጌታ ይፈውስሽ 🙏

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 15 дней назад +1

      @@User-lu8gn በፍጹም አይሰማኝም ምክንያቱም ጴንጤ እንዴት እንደ መጣ ጠንቅቄ አቃለው የመጣው በዘይት በሰልባጅ በዱቄት በርዳታ ነው ሲቀጥል ኦርቶዶክስ ሆነው በስመ ኦርቶዶክስ ዝም ብለው የኖሩ ባዕድ አምልኮ ሲያመልኩ የነበሩ ሰዎች ከዛ መንፈስ ተቀይሮ በራልኝ ብለው መናፍቅ ይሆናሉ ግን መናፈቅ የሚያረጋቸው ዛሩ እና ስለማቅ አልቀናም እኔ የክርስቶስ ልጅ 👉😏አዉሮፓዉን ልክ እንደ እናተ ነበሩ ዛሬ ግን ፓጋንእና ሰዶማዉያን ሆነዋል ኢትዮጵያ ሰዶምን ያስፋፉት መናፍቅ ጴንጤዎች ናቸው 24 ሰዓት መብላት እራሱ ሰው ሲሞት ነፍስ ይማር ነድያን አያበሉም ሰርግ የመስለ ቢፌ አዘጋጅተው ጥርግ አርገው ይበላሉ በጣም ብዙ የነጭ መጤ ባህል አመጣችሁ እዘንጥ ለ እየሱስ ብላችሁ 😏የምታረጉት ነገር እራሱ እና እኔ ከአባቶች ትምህርት ተነስቼ በራሴ ሪሰርች ሰራው አብዛኛው ባዕድ አምልኮ ያመልኩ የነበሩ ናቸው ጴንጤ ሆነ መልሰው ኦርቶዶክስ የሚሳደቡ ግን በፊት እኮ ቤተክርስትያን አይሄዱም ምንም አያቁም እና ጥፋቱ የማነው 😏👉አንድ ጓደኛ ጴንጤ ሆነች ምንም ሰላም የላት ይሄው ለቅሶ ነው ፓስተር ቢጸልይ ወፍ የለም ልጅ የለም ሕክምና ምንም ዉጤት የለውም የባሏ ቤተሰብ ጌታ ሆይ አሽሙራቸው አያድርስ ከሷ የተረዳዉ ባዶነት ነው እኛ ግን ብንታመም ጸበሉ እምነቱ ጸሎቱ ሁሉ ነገር አለን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 15 дней назад

      @@tigisit2534 ሰዶም ሆኖ ለዝዝብያን ሆነው መስቅል ገድግድው ሽሮ ሜዳ ጭፈራ ቤት የተገኙት አነማ ናቸው ::ውጭም ሰዶሞች ፈጣሪ የለም ብለው የሚያምኑት ናቸው አንጂ ጴንጤ አይደለም :: ሲቀጥል ኦርቶዶክስ መሆን ወይ ጴንጤ ሳይሆን አንደ ቃሉ መኖር ነው ህጉን መጠበቅ ከክፋት ከዝሙት ከስካር መጠበቅ ከሴስኝነት ከጥንቆላ መጠበቅ ነው ::የጌታ መንገድ የሕ ብቻ ነው ::

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 21 день назад +3

    ወንድማችን ታዴ ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለቸኝ ምስክረሰነት ነው ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 19 дней назад +4

    አይ ወንድሜ ከጠንቋይ ቤት ወደ ፕሮቴስታንት ወንድሜ ካልሲ ነዉ የቀየረልህ ወንድም እባክህ ጠንቋዩ ያከናነበህን ብልኮ አላወለከዉም ሰይጣን እንኳን የክርስትዎስ እንንደሆንክ ሲያዉቅ አንተ ግን በጌታ አይደለም ኦርቶዶክስ ነዉ ትላለህ ኦርቶዶክስ በክርስቶስ አታምንም ማለትህ ነዉ አይ ወንድማለም እስቲ አንተ ተዋህዶን በጾም በጸሎት በስግደት ይህንን አጋንት ታገለዉ ያኔ ነዉ ከሱ ጋር ጦርነትን ታዉቀዉ ነበር በጣም ይገርማል ከጥፋት ወደጥፉት እግዚአብሔር እዉነቱን እግዚአብሔር ያሳይህ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 19 дней назад +7

    ከድጡ ወደ ማጡ አለች አያቴ ።የድንግል ማርያም ልጅ ያግኝህ ።ገና አላገኘህም ወንድሜ ።ወደ ዘመናዊው ነው የመጣኸው 😢

    • @misterdeevegas7258
      @misterdeevegas7258 17 дней назад

      Lol 😂

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 15 дней назад

      ድንግል ማርያም ን አየደገሱ ጠንቅዋይ ቤት የሚውሉት ታዳያ ድንግል ለምን አላዳነቻችወም.. ቅዳሜ ጠንቅዋይ ቤት አሁድ የማርያም ድግስ 😂 ለማያቃቹሁ ከድጡ ወደ ሲኦል

    • @DiboraYohannes-u5p
      @DiboraYohannes-u5p 11 дней назад

      እበት ነሽ

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s 16 дней назад +1

    ጌታ የረዳው ስው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 18 дней назад +1

    እየሱስ እየሱስ ጊታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሞ የተባርከ ነው እኔ ተዋህዶ ነኝ

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 21 день назад +13

    ላይክ አድርጉኝ ለምን አትበሉኝ ፈልጌው ነው 👌👍

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 18 дней назад +1

    ታዴ እናከብርሃለን።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 19 дней назад +1

    ታዴ አንተህ ጀግናሰውነህ የምትሰራው ስራ በእሮቦት አርትሚኒስትሪላይ አድናቂነኝ እንወዳሀለን🎉❤በርታ

  • @sintayehulegesse8517
    @sintayehulegesse8517 21 день назад +4

    ዝም ብዬ ሳስበው ታዴን እወደዋለሁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 16 дней назад

    ወንድሜ ታደሰ እንወድሀለን ጌታ እንኳን እውነት ወደ ሆነው ህይወት መጣህ

  • @mershawubie1053
    @mershawubie1053 20 дней назад +3

    እኔ የገረመኝ ወንድሜ የጌታ አደለም ኦርቶዶክስ ነው ያለው። ማን ነው ስለክርስቶስ የሔድክበትን ቸርች እና ሌሎችንሞ ጨምሮ ያስተማረ? ሌላ ጌታ ካለህ............

  • @egziehareyamekonnen9755
    @egziehareyamekonnen9755 21 день назад +4

    ፀበልን ከጫት ቱፍታ ጋር ማመሳሰል ምን የሚሉት ነው

    • @user-iv5sg7ks4f
      @user-iv5sg7ks4f 20 дней назад

      አይገርምምም አለመታደል እኔም ተሰማኝ

    • @user-ko1of8qv3x
      @user-ko1of8qv3x 20 дней назад

      እረ እኔም

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c 18 дней назад

    😔የ ዛሪዋ ኢትዮጵያ እንደዚህ የኦነችው ከ ግጠር እስከ ከተማ መተው ኢትዮጵያን ምስቅልቅልዋ የውጣው በነዚህ የ ሴጣን ስውች ናቸው አምላክ 🤲🏿ይበቀላችኡ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 19 дней назад +1

    ወይ ነብሮ ወይ ነብሮ መጣሽ ዘፍሙርሽ ያዝናናል ይሄ ጋዜጠኛ ግን..😢

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l 21 день назад +3

    ብዙ ሰው አለ የስም ባልና ሚስት የሆኑ ያው ባልየው በጣም ዘማዊ ይሆንና በመቀየም ምንም ግኑኝነት የማያረጉ ሃያ አመትና ከዛም በላይዐየተለያዩ ነገር ግን አንድ ቤት የሚኖሩ አሉ ከነኚህም እኔ አንዷ ነኝ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v 20 дней назад

      ማለት በባልና ሚስት ስም መኖር ነው

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 18 дней назад

      እግዚአብሔር ቅዱስ ያለውን ትዳር የሚበትን ክፉ የዝሙት መንፈስ የሚመታው በፆም በፀሎት በንሰሃ ነው ዘመናችንን ከሚበላ ክፉ እግዘበሔር ይድነን 🙏

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 15 дней назад

      ፈጠረ ሪ ያግዝሽ ከባድ ነው እኔ መሆን አቃተኝ እስኪ ምከሪኝ

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 14 дней назад

    ጌታን ከማግኘትህ በፌት በማን ሀይልና ፈቃድ ነበር የምትኖረው አይ ጴንጤ

  • @daniKabo
    @daniKabo 16 дней назад

    ወንድም ታዴ በእናንተ አገልግሎት በብዙ ተባርከናል አገልግሎትህን በርትተህ ቀጥል

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ጋዜጠኛውን አስተውሉት ወንድማችን ሴፈ ሚካኤልን ከመናፍቅ ወደ ኦርቶዶክስ የመጣውን ልጅ ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ በጣም በሚደብር ቃለ ምልልስ ነበር ዛሬ ደሞ ስሙ እንዴት ተቅለስልሶ እንደማወራው

  • @user-ck8zl8tu2n
    @user-ck8zl8tu2n 9 дней назад

    ኢየሱስ ይችላል

  • @girmamoges6662
    @girmamoges6662 21 день назад +2

    እየሱስ ነጻ ያወጣል! በርካቶቻችን ከተቀረቀርንበት አዘቅት ውስጥ በክርስቶስ ኢየሱስ ነጻ ወጥተናል፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ነጻ ያወጣን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ፡፡

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xe 7 дней назад

    የሚገርም ነው የጠንቆይ መንፈሰን የኦርቶ አንድ ነው ።ሰው ነፃ የሚወጣው በኢየሱሰ በማመን ብ
    ቻና ብቻ ነው!!!።

  • @silassibhatu8113
    @silassibhatu8113 20 дней назад +1

    ተዲ ወንድማችን የተባርከ ነው
    አግዥእብሔር ይወድሃል🙏🙏🙏😘
    ዘበንሂን የባረክ

  • @junefirst500
    @junefirst500 21 день назад +2

    መቼም፡ ክፉው፡ መንፈስ፡ ውሸት፡ ባሕሪው፡ ቢሆንም፡ ብዙ፡ ያውቃል! ብዙ፡ ሰዎች፡ ሐሰተኛ፡ ነብያትን፡ በአጋንንት፡ እየተመሩ፡ መ፡ ቅዱስን፡ የሸመደዱ፡ እንዲህ፡ አለኝ፡ ስሜን፡ ጠራ፡ ታሪኬን፡ ነገረኝ፡ እያሉ፡ ይሸወዳሉ!!!

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 21 день назад

      እናንተ እኮ ስታይል ቀይሮ ነው የመጣው😂😂😂

  • @SOLOMONABRAHA-i1b
    @SOLOMONABRAHA-i1b 21 день назад +1

    good

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 12 дней назад

    ❤❤❤

  • @shewithailu2928
    @shewithailu2928 15 дней назад

    ፉሪ ነበር ያደገኹት እና እኔን አይተው የኛ አደለሽም ይሉኝ ነበር ለካ በኔ ውስጥ ኽርስቶስ ነበር ይገርመኛል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 20 дней назад +1

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነው በጌታ አይደለም ከኦርቶዶክስ በላይ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አውቃችሁ ነው ወይ እናንተ እግዚአብሔር ይግለፅላችሁ የታወረው ልባችሁን

  • @user-ec1ng5re6j
    @user-ec1ng5re6j 21 день назад +1

    በእየሱስ ስም

  • @Ana-bela123
    @Ana-bela123 21 день назад

    ታዴ ዩ ቲዩቡን አጠንክሩት ስሩበት በርቱ ገንዘብ ብትሰሩበትም መጥፎ አይደለም በርቱ

  • @Neju2023
    @Neju2023 20 дней назад +1

    ወይ ኤፍሬም እንዴት ተቀይረሀል ታስታውሳለህ ደሴ ሀይላት ቴኳንዶ😊😊😊

  • @emebettulu6056
    @emebettulu6056 21 день назад

    ❤❤❤

  • @HelenNigussie-q8j
    @HelenNigussie-q8j 16 дней назад

    በጌታ አይደለም ኦርቶዶክስ ነዉ ምን ማለት ነዉ? ይሄ ለሁሉም ፔንጤ የፍርድ ንግግር ነዉ። ለኦርቶዶክስ ደሞ የበቁ አባቶች ማለት መርገም ነዉ ። የእግዚያብሄርን ስራ ላይ መግባት ነዉ እባካችሁ። ይሄንን ቃል ላለመጠቀም እንጠንቀቅ።

    • @MartaAbebe-lm7ep
      @MartaAbebe-lm7ep 10 дней назад

      ኦርቶዶክስ ሆኖ በጌታ የሆኑ አሉ ኦርቶዶክስ ማለት ግን የቤተ እምነት ስም መጠሪያ እንጂ የጌታ መሆን ማለት አይደለም ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ሆነው ኢየሱስን ከነመፈጠሩ የማያቁ በማተባቸው ግን የማይደራደሩ ብዙ አሉ

  • @user-je7qq5he2u
    @user-je7qq5he2u 20 дней назад

    ቱፍታ እና ጠበል ምን አገናኘው

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 19 дней назад

    በየቦታው ይሰለቻል

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu 21 день назад +19

    ወንድሞችህ እውነታቸውን ነው ከጠንቋይ ወደ ጺንጤ ላደረከው ስህተትና አጥያት ንሰሃ ሳትገባ እለይህ ላይ ያሉት መንፈሶች የጫቱ መተፋት ስታስበው ያሚወገድና ከመንፈሶቹ ነፃ የሆንክ ይመስልሃል ? አሁንም የመምህር ተስፋዬ ስለመንፈሶች በደንብ ትረዳለህ አሁንም ከንግግርህ መንፈስ እየጋለብህ ነው ብዙ ግዜ ጺንጤ የጥቅማጥቅም እንጁ በትዳርህ ላይም አይነጥላ አሁንም ግንኙነት የምትከላከልህ የውስጥ ሚስትህ ከሌላ ሴት እንድትገናኝ አትፈልግም ብቻ የመምህር ተስፋዬን ስማ

    • @addisuashenafi208
      @addisuashenafi208 21 день назад +1

      ትክክል

    • @TutuEshetu
      @TutuEshetu 21 день назад +3

      መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ግባና መንፈሶቹን አንዴት አድርገህ በቁጥጥርህ ስር እንደምታስገባቸውና ሌሎችም የምትማረው ነገር አለ አሁንም ነፃ አይደለህም የወንድሞችህን ምክር ስማ

    • @shimeleshunde8318
      @shimeleshunde8318 21 день назад +4

      ሰይጣን ነው የቀየርከው አልዳንክም አባቴ እራስህን መርምር።

    • @Ana-bela123
      @Ana-bela123 21 день назад +8

      ​አጋንንትን በመጎተት አለቃውን በመሳብ በቁጥጥር ስር በማዋል ነው ?ከኢየሱስ ሌላ አዳኝ አለ ለማለት ነው? በየትኛው መፅሐፍ ነው ተፅፎ ያለው?ይኼ የጨለመበት የሚያወራው ወሬ ነው እሱ በክርስቶስ ድኗል ከሰይጣን ለመላቀቅ ብቸኛው መንገድ ድል በነሳው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ምንም ውስብስብ ነገር የለውም። ል​@@TutuEshetu

    • @primoethiopia777
      @primoethiopia777 20 дней назад +7

      ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
      ሌላ መቀባጠር ውስጥ አትግባ

  • @edenabera2336
    @edenabera2336 21 день назад

    Tade❤❤

  • @Bekind-f3h
    @Bekind-f3h 19 дней назад

    55:22 55:22

  • @SebeleAden
    @SebeleAden 21 день назад

    😂😂😂😂ውሻውን አምጣው 😂 ከየት ላምጣው 😂😂 ታዴ ተባርከካል

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 21 день назад

    እኔ ሳቀው ለረጅም ዓመት ጴንጤ ነበር

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 16 дней назад

    አሁንም ጸጉርህን አስተካክል። አጋንንት የሚያድረው በወንዶች ጸጉር ላይ ነው።

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 15 дней назад

      ነው እንዴ በሉ ወንዶች ዳይ ወደፀጉርቤት መላጣ

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q 21 день назад +1

    በጌታ፡አይደለም ኦርቶዶክስ ነው ማለት ወደምንፍቅና ለምን አለደም ማለትክ ነው

  • @BrendaStephens-v8g
    @BrendaStephens-v8g 16 дней назад

    Hall George Thomas Jennifer Thomas James

  • @ዘመናይጥላሁንአዳሙ
    @ዘመናይጥላሁንአዳሙ 21 день назад

    Omg

  • @user-sy4ww3cq7d
    @user-sy4ww3cq7d 19 дней назад

    Enkuanm yegeta honk

  • @марияагафоник
    @марияагафоник 10 дней назад

    Perez Patricia Taylor Dorothy Johnson Dorothy

  • @user-nq1bv7xm8d
    @user-nq1bv7xm8d 15 дней назад

    ቅመህቅመህ ሲበቃህ ወሬታበዛለክ የትነበርክ የሄሁሉ አመት አሁንምኮ አረሳከዉም ዉዴታለብክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GeraldineHansen-s5s
    @GeraldineHansen-s5s 2 дня назад

    Lopez Christopher Brown Linda Lewis Steven

  • @kidanemhret9681
    @kidanemhret9681 20 дней назад +1

    ወንድም አለም ሰይጣን አሁንም ስልት ቀይሮ እያስመለከህ ነው አስተውል

  • @user-ye1gq9dm7l
    @user-ye1gq9dm7l 21 день назад

    ሰይጣንም ፈጣሪን ክደህ ከሃዲ

    • @user-lx8ds5ck6e
      @user-lx8ds5ck6e 21 день назад +1

      Menaw tasdebki ata tokwayu naki eda 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @MetsihetAlemayehu-rh5cp
    @MetsihetAlemayehu-rh5cp 17 дней назад

    Wendemi Este mimher tesfaye adamte
    Adalmote new binte yargk zoge new yekerkew

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f 20 дней назад

    😂😂😂😂አይ ዳቢሎስ ስታስጠላ

  • @rishane9576
    @rishane9576 16 дней назад

    እረ ወንድሜ ዞር ኣልክ እንጂ ኣልሸሽክም ግና በወጥመድ ውስጥ ያለህና ወደ ተዋህዶ ተመለስ ንስሃ ገብተህ ጸበል ተጠመቅ ከዛ ጠላትህ ሰይጣን ይለቅሃል እና የነ መምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ብለህ ዮቱብ ላይ ግባና ስማ ከዛ ያንተ እንቆቅልሽ ይፈታል ወንድም

  • @menberefentie5935
    @menberefentie5935 20 дней назад

    Awurtehwu mutual endewu ortodokin kalterachiwu yemesekerachiwu aymeslachiwum yhun ye chat tfat ena tsebel min yamesaslewal? slet ena tenkuway bet min yagenagnewal? algebahm enji kerasu wederasu new yazoreh

  • @MorrisonOscar-u6l
    @MorrisonOscar-u6l 9 дней назад

    Jones Susan Hall Michael Thompson Karen

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 13 дней назад

    ጴንጤ እኮ ውሸታም ነው ሲበጠረቅ ነው

  • @SALABAY-eg2px
    @SALABAY-eg2px 15 дней назад

    Besemeam annte how old r u???lol

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 21 день назад

    Why there is no " wasan amara " ? Or you are finding how to insult Oromo ?

    • @abelmekonnen7571
      @abelmekonnen7571 21 день назад

      የሆንክ እባጭ ነገር ነህ

    • @abbaagoolee4496
      @abbaagoolee4496 21 день назад

      @@abelmekonnen7571 you are what you said . Sorry for responding to dirty minded .

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 18 дней назад

      ከአማራ ሌላ ብሔር የለም ምሳሌ ለማድረግ ?

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 17 дней назад

      ​@@abbaagoolee4496don't be stupid,he is not insult oromo..he tell the truth history👈also he is oromo from selalefiche👈