ዲ/ን ሄኖክ ወንድሙን ሞሸረ | አስገራሚ ሰርግ | ዲ/ን አቤል እና ወ/ሪት ሀና @henok haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 46

  • @admasumekonnen7661
    @admasumekonnen7661 3 месяца назад +3

    ሃንዬ፣ ሃና ማርያም፣ የሠርጋችሁ ቀን ያማረ፣ ነበር፣ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ፣ አቤል እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ መልኬም ጋብቼ ይሁንላችሁ

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu 3 месяца назад +5

    አበት መታደል ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን
    የአብራሃም የሳራ ይሁንላቹ

    • @malattedrose
      @malattedrose 3 месяца назад

      መታደል በውስጥሽ ከልብ እግዛብሄርን ሰትፈፊ እና በሃቅ ለፈጣሪሽ ሰትገዚዢ ነው ፤፤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 3 месяца назад +1

    ዲያቆን አቤል ካሳሁን እና ወ/ሪት ሃና እንኳን ደስ አላችሁ፣ የአብርሃም እና የሣራ ያድርግላችሁ።

  • @BelayTafere
    @BelayTafere 3 месяца назад

    መርዓ አብርሐም ሳራ ይግበረልኩም ክቡራት❤❤❤

  • @laughmasters945
    @laughmasters945 3 месяца назад

    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው!
    መምህር አቤል በጣም ድንቅ መምህርና ጸሐፊ ነው፣ ከ መምህር ሄኖክ ጋር በ አገልግሎት ወንድማማቾች ናቸው፣ ግን subtitleላቹ ምን ለማለት እንደፈላጋቹ አልገባኝም፣ ሁለቱም ታዋቂ መምህሮቻችን ናቸው።

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 3 месяца назад +9

    መልካም ጋብቻ ለመምህራች የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላቹሁ ❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌾🌾🌷🌷🍀🌷🌷🌸🌿🌿🌿🍂🌺🌺🌺

  • @Ignatious-t5h
    @Ignatious-t5h 2 месяца назад

    God bless u

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 3 месяца назад +2

    የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ! እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 3 месяца назад

    አቤት መታደል ነው መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @Alexsman-h7v
    @Alexsman-h7v 3 месяца назад

    እልልል እንኳን ደስ አለህ ዲያቆን አቤል
    ካሳሁን የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ 3 месяца назад +5

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mussie1620
    @mussie1620 3 месяца назад +2

    በረከት ይብዛላቹ በአንድነት ያጽናቹ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ጋብቻ ውድ መምህር ራችን

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 3 месяца назад

    እዴት ደስ ይላል መልካም ጋብቻ

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 3 месяца назад +1

    እእእልልልል መሊካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛🌷🌷🌷🌷🌷🌷⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @Atsedeshukur
    @Atsedeshukur 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke9605 3 месяца назад +1

    Melkam gabcha yhunlachu yetewahdo ljoch ❤❤❤❤

  • @mahi-b4t
    @mahi-b4t 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አምላኬ ሆይ እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 3 месяца назад +1

    የተባረከ ቤተሰብ

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 3 месяца назад +4

    መልካም ጋብቻ ❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 месяца назад +5

    መልካም ጋብቻ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 месяца назад

    የአብረሀም የሳራ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MeserwtChafa
    @MeserwtChafa 3 месяца назад

    Melekam gabecha yehone lachu❤❤❤

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 месяца назад +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንልቼው

  • @zozhhj2758
    @zozhhj2758 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @BezaHone
    @BezaHone 3 месяца назад

    የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ።

  • @HhdHhhd-qb6bn
    @HhdHhhd-qb6bn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tihtinashiferaw
    @tihtinashiferaw 3 месяца назад

    Congratulations 🎉

  • @HannnhHhnn
    @HannnhHhnn 3 месяца назад

    ❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤እልልልልልልልልል❤❤እልልልልልልልል የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ💐💐💐💐💐💐 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💛💚❤💛💚❤💛💚

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 3 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamkassa
    @abrahamkassa 3 месяца назад

    Tedarachu ye Abraham ena ye sara yadergelachu medanyalem

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 3 месяца назад

    Melkam gabicha yeadebabay tayta bicha sayihone yeewunet yihunilachihu

  • @malattedrose
    @malattedrose 3 месяца назад +2

    ተክሊል ካባ እና አክሊሉ ክብር ነበረው ከቤተ መቅደስ አይውጣም ነበረ ፤ ዛሬ ለፎቶ መጫወቻ አረጉት ፤ ተክሊል ጭነው የጋብቻ ሰርተክፌት አውደ ምረት ላይ ፤ወረቀቱን ምነው ፅፈት ቤት ብታረጉት ፤ ስጦታ ፤ አረባካችሁ ስርዓታን አክብሩ ፤ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሌላው እምነት ለየት የሚያረጋት ፤ህይወታ እንደ ገዳም በእግዛብሄር በመፈሳዊ እንጂ በስጦታ መሰጣጣት አይደለም ፤፤ ተክሊሉ ራሱ ፤በቂ ነው ፤፤

    • @Freepress12
      @Freepress12 3 месяца назад +1

      ወይጉድ: ክብራቸው ነው: ለብሰውት ይውጡ። ህግ ከሰው አይበልጥም

    • @GeremawMenesho
      @GeremawMenesho 3 месяца назад +1

      አተች ጥሩ አይደለም።

    • @MeronBekele-jx5uk
      @MeronBekele-jx5uk 3 месяца назад +1

      Awaki bzu ayaweram bergtegnnet ante kenesu yeteshale bzu ewket yelehm slemigebachew sayhon begzabher chernet nw bisasatu enkuan sw nachew melaekt adelum

  • @ephrem529
    @ephrem529 3 месяца назад

    ወንድሙ ምትሉት ግን ካላቸው ቅርበት አንፃር ወይስ ዲያቆን አቤልን ሳታውቁት ቀርታቹ ነው 😁

    • @kalkidanhailu8563
      @kalkidanhailu8563 3 месяца назад

      Lechewataw dimket nw 😂

    • @ephrem529
      @ephrem529 3 месяца назад

      @@kalkidanhailu8563 Endeza bihon nw mishalachew ho 🤝😁

  • @Meron-vw8dk
    @Meron-vw8dk 3 месяца назад +1

    መልካም ጋብቻ

  • @GenetGeni-l8p
    @GenetGeni-l8p 3 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MGbyac
    @MGbyac 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ

  • @SofoniyasGossaye
    @SofoniyasGossaye 3 месяца назад

    መልካም ጋብቻ