የመልስ ቪድዮ | የዲ/ን አቤል እና ወ/ሪት ሃና የሰርግ ቪድዮ | Ethiopian orthodox Wedding Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 87

  • @azebmulugetaazebmulugeta6284
    @azebmulugetaazebmulugeta6284 23 дня назад +9

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ የቃና ዘገሊላዋ እመቤት በቤታቹ ትግባ

    • @emahoytube
      @emahoytube  23 дня назад

      አሜን አሜን እህት

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 22 дня назад +3

    🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ በጣም ደስ የሚል ሰርግ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ

    • @emahoytube
      @emahoytube  22 дня назад

      🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye8410 22 дня назад +5

    ነጠላውን ባትጥሉት ጥሩ ነበር ....
    ነገ ደግሞ ዲያቆኑ እንኳ በመልሱ እንዲህ እየተባለ የቤተ ክርስትያን ስርዓትን የሚጥስ ምእመናን ታበዛላችሁ ቢያንስ በዝማሬ ሰዓት እንኳ ሙሽራት ሴት ታዳሚዎች በዝማሬ ጊዜ ራሷን መከናነብ አለባት ...ለሁላችንም ልብ ይስጠን .....

    • @emahoytube
      @emahoytube  22 дня назад

      አሜን አሜን ...

    • @Freepress12
      @Freepress12 17 дней назад

      አትመጻደቁ ፤ አዳራሽ ውስጥ ናቸው፤ ደስታቸውን በክብር ነው ያከበሩት፡ አቃቂር አታውጡ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 5 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድግል ማርያም ከነ ልጇ ያሳመረችውን ቃና ዘገሊላውን የሰው ለጆች ብን ተች ለኛ ጥሩ አይደለም ስረአቱን ከነሱ በለይ ማን ያውቃል 🌹👈

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 22 дня назад +5

    የአብርሀም የሳራያድርግላችሁ❤❤❤

  • @hannamogess8764
    @hannamogess8764 21 день назад +1

    ዲ/ን መ/ር እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ሁሉነ የሚያዉቅ ሲሳሳት ለሌሎች የሚያሲተላልፍዉ መልዕክት ከባድ ነው፡፡ ነጠላ ለብሰው ከበሮ ቢዙ !

    • @emahoytube
      @emahoytube  21 день назад

      ጥሩ እይታ ነው ሃና እናመሰግናለን

    • @tsegakenan
      @tsegakenan 19 дней назад

      Yelbesut nech nw eko altesasatum

  • @አንት.ገብርኤልጠብቅኝ

    እንኳእግዚኣብሔር ለዚቃንአብቃችሁ❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 23 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @netsiart
    @netsiart 21 день назад +1

    እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰

    • @emahoytube
      @emahoytube  21 день назад

      🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 22 дня назад +3

    እሁድ በቅባ ሜሮን ሰኞ በሜካብ ምንም አልልም እርሱ ያዉቃል ለማናቸዉም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🎉

  • @AmenTemesgen-qx9zu
    @AmenTemesgen-qx9zu 19 дней назад +4

    አቤቱ ይሄ ሁላ ውርጅብኝ ግን እንደው አሁን እውነት እኛ ፍፁማን ሆነን ነው ምን የተለየ ነገር አለ የመልስ ፕሮግራም ነው ሰርግ አይደለ በዛ ላይ የተለየ ነገር ምን ታይቶ ነው ዛሬ ቤተመቅደስ በሱሪ እና በታይት ሻሽ በምታክል ነጠላ ይገባ የለ የትኛው ጽድቃችን ነው ይሄንን የሚያስወራን የቅናት መንፈስ ካልሆነ ደግሞ አገልጋይ ስለሆኑ ብቻ የተለየ ተአምረኛ ፍጥረቶች አይደሉም እንደኛው ሰዎች ናቸው ቤተመቅደስ አይደለም እነዚህ ሰዎች ያሉት የሰርግ አዳራሽ ውስጥ እንጂ ሲጀመር ፍርድ የእግዚአብሔር ነው በቃ የሆነች ነገር ከታየ ድንጋይ ውርወራ ጌታ ደግሞ አንደዚህ አይነቶቹን ሰዎች በየግንባራቸው የራሳቸውን ሀጥያት ገልጦ ነው ያባረራቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሁን ባደባባይ የሰው የሰርግ ስነስርዓት ስለተወገዘ ቤተክርስቲያን ላይ ምን ለውጥ ይመጣል ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን በምህረቱ እና በቸርነቱ ሸፍኖን እንጂ ሁላችንም ቢያጋልጠን እንኳን እዚህ ቪዲዮ ላይ ልንገኝ ከቤታችንም ባልወጣን ነበር ልቦና ይስጠን

    • @emahoytube
      @emahoytube  19 дней назад +1

      ልክ ነው የጣም በጥሩ ገልፀሺዋል ... እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ፀጓሮ ነው ዉግ ነው? ጥያቄነው

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 22 дня назад +8

    አገልጋዮች ናቸው ስርአት እየጣሱ ያሉት በአሁኑ ሰአት ምነው ታዋቂ ዘማሪ ታዋቂ ሰባኪ ሲያጠፋ ዝም ይባላል ለምን ??????????

    • @Thetruthsshallsetyoufree
      @Thetruthsshallsetyoufree 22 дня назад

      እነኝህንም ትንሽ ጊዜ ስጧቸው ቤተክርስትያንን ለመለዎጥ የተነሱ እጅግ አደገኛና የረቀቀ መንገድ ይዘው የሚሰሩ ግሩፖች ናቸው 😢😢 ብቻ አሁን እውነት ብነገር ማን ይሰማል ሲሆን መጮህ ብቻ ነው የኛ ችግር

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 20 дней назад

      በትክክል

    • @meseretjote1761
      @meseretjote1761 16 дней назад

      ​@@Thetruthsshallsetyoufreeእስቲ ምን አደረጉ ወንጌል ስለሰበኩ የቤተክርስቲያን ዕንቁ ልጆቻችን ናቸው እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባር ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርጋደቸው አናተ እነሱ የከፈሉትን አንድም ሳታደርጉ መተየች አይደብርም ቅናት ነው የሚመስልባቹ ዝም በሉ እስቲ

  • @selamwmichael2367
    @selamwmichael2367 21 день назад +5

    ምነው እነ ዘማሪ ፍሬዘር የከበሮ አመታት ከየት የመጣ ነው እቤኬችሁ ይህችን ቅድስት ሐይማኖት አታስወቅሱ 6:20

    • @emahoytube
      @emahoytube  21 день назад

      ልክ ነው አንዳንድ ከበሮ ሲመታ ሞቅ ሲል አባቶች እንደቀዘቅዝ ያደርጋሉ .... ለሌላ ጊዜ ቢታረም ጥሩ ነው ... ጥሩ እይታ ነው እናመስግናለን እህታችን ሠላም

  • @ፊሊሞንስልጣን
    @ፊሊሞንስልጣን 22 дня назад +3

    enqan adresen enamesegnalen

    • @emahoytube
      @emahoytube  22 дня назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 23 дня назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ፀዳለፀጋዬ
    @ፀዳለፀጋዬ 19 дней назад +1

    comment ለማንበብ ነው የገባሁት

  • @ዓለምኤማሁስመንገደኛ
    @ዓለምኤማሁስመንገደኛ 16 дней назад +1

    እረ ኮማቾች የመለኮሱ አረጋችሃቸው እኮ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 23 дня назад +19

    ፋሽን ነው ከቤተክርስቲያን ውጭ ሲሆኑ ነጠላውን ይረሱታል ለምን እኔም አልገባኝም ?

    • @emahoytube
      @emahoytube  23 дня назад +7

      የመልስ ፕሮግራም ስለሆነ ነው .... ያው ቢለበስ ጥሩ ነው ግን ነጭ ስለለበሱ ያን ያህል ቅር የሚያሠኝ ኣይመስለኝም

    • @KidTol
      @KidTol 23 дня назад +4

      @@emahoytube ስትዘምር ግን መልበስ አለባት

    • @emahoytube
      @emahoytube  23 дня назад

      @KidTol ልክ ነሽ እህቴ

    • @hiruttemesgen6061
      @hiruttemesgen6061 22 дня назад

      Ename teyaka honobegnale

    • @besaqneber
      @besaqneber 22 дня назад +5

      መቼም የምትሉት አታጡ!!!,በሸሪያ ሕግ ልታስተዳድሩን ትንሽ ነው የቀራችሁ!!! ሥራ እየሠራን፣ እየተጓዝን ስንዘምር ነጠላ ለብሰን ነው? ሕግ አታድርጉት!!!!

  • @በፍቅርአለምነው
    @በፍቅርአለምነው 20 дней назад +1

    መታየት የሚወድ ትውልድ

  • @FritaTibebu
    @FritaTibebu 20 дней назад +1

    ከስርዓታችን ውጭ የሆነ ጋብቻ።

    • @emahoytube
      @emahoytube  20 дней назад

      Menu lay new ke sereat wechi?

    • @AmenTemesgen-qx9zu
      @AmenTemesgen-qx9zu 19 дней назад +1

      Mnu gar new kesirat yewetaw sijemer derso feraj lemehon Geta atfredu yferedbachiwal new yalew hulum ene awaki negn ylal yegnan sirat man yingeren libona ysten edew

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 17 дней назад +1

    ነጠላ ነጠላ የምትሉ ግን ስርአቱን አውቃቹሁት ነው?ለጠቅላላ እውቀት ይሁናችሁ ነጠላ እሚለበሰው ቤተክርስቲያን ሲገባ እና ፀሎት ስናርግ ብቻ ነው ከዛ ውጭ እንደፍላጎታችን ነው

    • @emahoytube
      @emahoytube  17 дней назад

      ልክ ነው ... እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @meseretjote1761
      @meseretjote1761 16 дней назад

      ተባረኪልኝ ሁሌም ለትችት ነው የምንሮረጠው ከነሱ የተሻለ ሒወት ሳይኖረን መተቸት አይደብርም

  • @አሃቲ
    @አሃቲ 18 дней назад

    መምህሮቻችን እንዳናረግ የሚያስተምሩንን ነገሮች፣ቤ/ክ የምትከለክላቸውን ነገሮች እነሱም የትዳር አጋሮቻቸውም ሲያደርጉአቸው ማየት እየተለመደ ነው። እኔ እንዲት እዚህ ግቢ የማልባል ሰው ነኝ። ነገር ግን ከመለመዱ ብዛት ስህተት መሆኑ እየተረሳ ነውና እባካችሁ ማንም ሙሉ ባይሆንም የምታስተምሩንን እየኖራችሁ አበርቱን፣ አሳዩን፣••••🙏

    • @emahoytube
      @emahoytube  18 дней назад

      ምኑ ላይ ነው ችግሩ ... ሃሣብ ብትሠጡበት

    • @አሃቲ
      @አሃቲ 18 дней назад

      @@emahoytube አለባበስ፣ ሜካፕ፣ ከበሮ እና ሽብሸባው ላይ•• በተለየ መልኩ እዚህ ሰርግ ላይ ብቻ አይደለም •••

  • @melesetafese6656
    @melesetafese6656 18 дней назад

    አይ እናቴ ቤተክርስቲያን ሁሉም እንደፈለገው ያደርግሻል ይሁን እስኪ ምን እንላለን

  • @ፀዳለፀጋዬ
    @ፀዳለፀጋዬ 19 дней назад +1

    ብትችሉ አውርዱት ይህን ቪዲዮ ከአገልጋይ አይጠበቅም ያለ ነጠላ

    • @emahoytube
      @emahoytube  19 дней назад +2

      መልስ እኮ ነው

  • @kassaAlemu-q5w
    @kassaAlemu-q5w 16 дней назад +1

    ከዚህ ያሉት መምህራንን በሕይወታችሁ ለምን አታስተምሩም ከበሮ ያለ ነጠላ እንዲት ከማን ተማራችሁት?

  • @aai3499
    @aai3499 22 дня назад +2

    ዲያቆን ሄኖክ ሚዜ ነው እንዴ ? ሚስቱ እርጉዝ ናት እንዴ ?መልካም ጋብቻ 🎉

    • @emahoytube
      @emahoytube  22 дня назад

      አዎ ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ 1ኛ ሚዜ ነው ....🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aai3499
      @aai3499 22 дня назад +1

      @@emahoytube 🥰ሚስቱን የሰርጉ ቀን አይቻታለው እርጉዝ መሰለችኝ ደስ ስላለኝ ነው እማከብረው መምህር ነው

    • @emahoytube
      @emahoytube  22 дня назад +1

      @@aai3499 awo betam des yilal

  • @selamwmichael2367
    @selamwmichael2367 21 день назад +2

    ምነው እነ ዘማሪ ፍሬዘር የከበሮ አመታት ከየት የመጣ ነው እቤኬችሁ ይህችን ቅድስት ሐይማኖት አታስወቅሱ

  • @SelamawitMinale
    @SelamawitMinale 23 дня назад +4

    ብር ካላቸዉ ህግ የላቸዉ ሳይሆን

  • @dr.estifanosworkneh6729
    @dr.estifanosworkneh6729 13 дней назад +1

    ያለ ነጠላ ከበሮ 😢
    ፋሽን መሆኑ ነው?

  • @Thetruthsshallsetyoufree
    @Thetruthsshallsetyoufree 22 дня назад +1

    እንደነ ብጋሻው ለመሆን ጥቂት ነው የቀራቸው ወይ እብደት ሃገራችን መቸም መድኃኒት የሚኖራት አይመስልም😢😢😢

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 23 дня назад +4

    ነጣለምን አለበስሽም

    • @emahoytube
      @emahoytube  23 дня назад

      የመልስ ፕሮግራም ስለሆነ መሠለኝ

  • @habtamuaderaw2166
    @habtamuaderaw2166 17 дней назад

    አይ መከራ

  • @ዋጋየኪዳነምህረትልጅ

    ሙሽሪት ሂውማኑ ቢቀርስ

    • @emahoytube
      @emahoytube  2 дня назад

      ኧረ ሒውማን አይመስላኝም ... ፀጉሯ ነው

  • @workiyegeremew4937
    @workiyegeremew4937 20 дней назад +1

    Gin dingal nechawu indee

  • @selamwmichael2367
    @selamwmichael2367 21 день назад +1

    ምነው እነ ዘማሪ ፍሬዘር የከበሮ አመታት ከየት የመጣ ነው እቤኬችሁ ይህችን ቅድስት ሐይማኖት አታስወቅሱ 6:20

  • @selamwmichael2367
    @selamwmichael2367 21 день назад +1

    ምነው እነ ዘማሪ ፍሬዘር የከበሮ አመታት ከየት የመጣ ነው እቤኬችሁ ይህችን ቅድስት ሐይማኖት አታስወቅሱ

  • @selamwmichael2367
    @selamwmichael2367 21 день назад +1

    ምነው እነ ዘማሪ ፍሬዘር የከበሮ አመታት ከየት የመጣ ነው እቤኬችሁ ይህችን ቅድስት ሐይማኖት አታስወቅሱ 6:20