ሰበር ዜና :- ፓስተር ፃድቁ ያለተጠበቀ ነገር አደረጉ አብያተክርስቲያናት እና ካውንስሉ ታረቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 13

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Год назад +2

    አብይ፡ደግሞ፡ምን፡አደረገ፡ኧረ፡ወንድሙን፡የሚጠላ፡ነፍሰገዴይ፡ነውኧረ፡የምድራችን፡ችግር፡ቤክስለተኛች፡መጸለይ፡ትተን፡ወሬኛ፡ስለሆንንነው፡ጌታ፡ማስተዋል፡ይስጠን

  • @simonshedo9378
    @simonshedo9378 Год назад +1

    እ,ር አምላክ ይቅር ይበልህ የተስማማቹበትን ነጥብ ግልፅ ይደረግልን ማለት ሲቻል የሰው ስም ማጠልሸቱ ምን ይጠቅምሀል?ጌታ ማስተዋልን ይስጠን ።እ,ር ያፀደቀውን ማን ይኮንነዋል

  • @DaniallLemi-ee8pi
    @DaniallLemi-ee8pi Год назад +3

    አሜን ጆን ፀጋ የበዛለት የእግዚአብሔር ሰው።

  • @HaileselassieEshetu
    @HaileselassieEshetu Год назад

    ያልገባኝ እንደ ተራራ የሆነ ልዩነት የት አደረጋችሁ ልዩነት የለም ካላችሁ የኦንሊ ጅሰስ የሐዋሪያት የጆቭአ ዊትነስ የታሉ ሁሉም በ66 መፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚያምኑት

  • @simonshedo9378
    @simonshedo9378 Год назад

    ድንቅ ትምርት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ ቅር። በሰማነው መኖር እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን።አሜን

  • @HaileselassieEshetu
    @HaileselassieEshetu Год назад

    ዮሐንስ የዘመረው ሐይሉ የሆናስ ውስጥ ያለውን አምላክ ነው አምላኬ የሚለው የት ያለውን ነው መደባለቅ ይህ ነው

  • @ashenafigetachew7730
    @ashenafigetachew7730 Год назад

    ፖስተር መስፍን ሙሉጌታ እግዚያብሄር ዘመንህነን ይባርክ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 Год назад

    ገና ገና ብዙ ሰው የገነባው ግድግዳ ሊፈርስ ይገባዋል ጌታ እርሱ በደሙ ሁሉን አፍርሷልና በመሃላችን አንድም ግድግዳ አላስቀረምና:: እነዚህ የቀሩ ግድግዳዎችን ለማፍረስ ጸጋ ምህረት እና ሰላም ይብዛላችሁ ይብዛልን:: በዘመናችን በዘመናችሁ ይህን ለማየት እርሱ የጥል እና የልዩነትን ግድግዳ ያፈረሰ ጌታ ያብቃን:: አሜንንንንንንንን

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 Год назад

    Thanks to GOD

  • @soljatube127
    @soljatube127 Год назад +4

    ምን ማለት ነው በአምስት ነጥብ ተስማምተናል በምን ነጥብ እንደተስማሙ ምእመኑ የማወቅ መብት የለውም እንዴ?? የፖለቲካ ውሳኔ ነው የሚመስለው ለነገሩ አብይ አህመድ የገባበት ነገር ሁሉ ችግር አለበት።

    • @tamagnsew1506
      @tamagnsew1506 Год назад

      ወንድም ወይም እህቴ መንፈሳዊ ክርስቶስን ለመምሰል ከወሰኑት መካከል ከሆንክ(ሽ) ክርስቲያን በፈቃዱ መብቱን የተወ እና ለእግዚአብሔር ቃል የሚገዛ ነው። ስለሆነም ስለታረቁት ወንድማማች ደስ ሊለው ይገባል ። እንግዲህ ይህንን የፃፍኩት መንፈሳዊ ራሱን በመስቀል ከክርስቶስ ጋር መሞቱን ላመነ ነው። ስልጣን ላይ ያሉ ናቸው ለሚለው መጀመሪያ እዛም ሳንነካ እንደው (መብት አለው ) ለሚለው ብቻ መልስ እናግኝለት ለማለት ነው።

    • @wudeshermeka6269
      @wudeshermeka6269 Год назад +1

      ያልተፈወሰ አይምሮ ያለው ሰው ምንም መልካም ነገር ቢሰራ ሊረካ አይችልም በመሆኑም ሳር ቅጠል ተቆረጠ በተባለ ቁጥር ከሀገር ጉዳይ ጋር ማያያዝ ተገቢ አይደለም። የዚህ አይነት ችግር ያለበት ሰው በመጀመሪያ ደረጃ በጣም ትንሹን ቤቱን አስተዳድሮ ካየ በኋላ አስተያየት ቢሰጥ የተሻለ ይሆናል!!!!!! ዘወትር ማልቀስ ልማዱ የሆነ ልጅ እየበላ ያለቅሳል ወይ ወስኖ ምግቡን አይተወው!!!!!!!

    • @ZeWord293
      @ZeWord293 Год назад

      Ye Abiy xilacha yetim ayadersim. Amlak yefredal. Stop your hatered. Someday you will stand before the Lord and you will give answer.