'' ሌባን ሌባ ማለት ስድብ አይደለም '' ከዘማሪ ደረጄ ሙላቱ ጋር ቆይታ በምኩራብ ሾው ክፍል አንድ Interview with Dereje Mulatu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #Dereje_Mulatu #Mukrab_Show #christian #talkshow #interview

Комментарии • 64

  • @mikurabmedia2572
    @mikurabmedia2572  8 месяцев назад +4

    ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ስልኩንእና አካውንቱን በእስክሪኑ የደረጀን በጣም ተባርኬበታለው በዝማሬው ጌታ ይባርከው ጀግና ሰውነው

  • @EdenLeggeseEdu208
    @EdenLeggeseEdu208 8 месяцев назад +11

    ምኩራቦች የድምፅ ችግር አለ አስተካክሉ

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад +2

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @zelekegetahun
    @zelekegetahun 8 месяцев назад +3

    ዘማሪ ደረጃ ሙላቱ እውነትን ገልጦ ስለሚያስተምር ብዙ ሰወች ትምሕርቱን ብንከታተል መልካም ነው ግን ምን ያደርጋል እኛ የወንጌል አማኞች ከቃሉ ይልቅ ብልጭልጭ ነገር ነው የምንወደው ጌታ አንደደረጀ አይነት አገልጋይ ይብዙልን ደሬ ተባረክ

  • @zed8788
    @zed8788 8 месяцев назад +3

    ያንተ ሀይል ይበልጣል
    ያንተ ግዜ ይበልጣል
    ሰው ምቹ ግዜ ይጠባበቃል
    መዝነቡን አይቶ ዘር ይበትናል
    ጌታ ያለዘር ትባርካለህ
    የሌለን እንዳለ አርገህ ትሰራለህ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 месяцев назад +3

    ዘማሪ ደረጄ ሙላቱን በጌታ አዲስ ሆኜ እኛ የምናመልክባት ቤተ እምነት ሙሉወንጌል ዉስጥ ሲያገለግል ካየሁት ጀምሮ ፈልጌ ነዉ የምሰማዉ በጣም የጠቀመኝ የጌታ አገልጋይ ነዉ ጌታ ስለእርሱና ስለቤተሰቡ ጌታን አከብረዋለሁ በርታ ወንድማችን

  • @yesaketadesse5871
    @yesaketadesse5871 8 месяцев назад +1

    ጋዜጠኞች ግን ምን አለ በእውቀት ብትጠይቁ የቡሉይ እና የአዲስ ኪዳን እግዚአብሔርን የተለያየ እንደሆነ ማቅረብ አይከብድም?

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 месяцев назад +2

    ያንተ ሃይል ይበልጣል እቤት ሁሌ ስደክም ያበረታኛል
    ለውዱ ለምድሩ ለውድ ኑር ታስፈልጋልህ
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤😊

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔርን በፅናት ያገለገለ ታማኝ አገልጋይ ነው ደሬ እግዚአብሔር ቤቱ እና አገልግሎቱ ይባርክ!
    ያዕቆብ 5
    11: "በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤"

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ዎሆ ደረጀ ሙላቱ በጣም ጀግና እውነተኛ የወንጌል ሰው ነው እውነትን ይጋፈጣል ጎበዝ ሰውነው በሱ ዝማሬ ተባርኪያለው በርታ🎉❤ ወንድሜ ጥሩ ምሳሌዬነህ ከጌታ በታች🎉❤

  • @eyobnegusie1359
    @eyobnegusie1359 3 месяца назад

    እራሱንና የራሱን መዝሙር እያጋነነ የሊሊን መዝሙር መድረክ ላይ ሲተች ሳይ ነው ይሄ ሰውዬ የበቃኝ ።

  • @rorisbrand
    @rorisbrand 8 месяцев назад

    dere is a blessing to the body of christ

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 8 месяцев назад +1

    ዋው በጣም ነው ደስያለኝ ምክንያቱም የጌታን ሀሳብ በሜገባ የተረዳውን ደሬን ሰለጋበዝክልን ተባረኩ ❤❤❤

  • @AbebechWorku-ry7vx
    @AbebechWorku-ry7vx 2 месяца назад

    እኔ በጣም ነው የማከብረው መዙሙሮቹ መልክት ናቸው ጀሬ አባት ተባረክ

  • @meserethaile291
    @meserethaile291 8 месяцев назад +2

    ድምፁ እይሰማም ጥርት ብሎ በተልይ የድረጀ

  • @amanuelgedamu2058
    @amanuelgedamu2058 8 месяцев назад

    ከቻላችሁ ድጋሚ post አርጉት. ምንም አይሰማም እኮ

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 3 месяца назад

    ህይወትህ እራሱ እኮ መልዕክት :: ተባረክ ወንድም ደሬ❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ጌታ ሚፈልገው እንዲአይነቱን ሰው ነው ለመንግስቱ ስራ

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ያብዛልህ

  • @robelgirmay1989
    @robelgirmay1989 3 месяца назад

    ደሬ በጣም ነው የምወድህ። በርታ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ

  • @kerkamawassefa7100
    @kerkamawassefa7100 8 месяцев назад +1

    Abundant blessings for the ministry. But, would you please edit the voice and reload it again, I couldn't get the message 🙏 Thank you.

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 8 месяцев назад +2

    ትልቅ ክፍል ወይም ባዶ ክፍል ናችሁ ድምፁ ጥሩ አይደለም አይሰማም

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @MeshSeven
    @MeshSeven 8 месяцев назад +3

    የሰውን ምኞት ሳይሆን የአምላክን ሃሳብ የሚያቀርብ እውነተኛ አገልጋይ!

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 8 месяцев назад

    ❤❤❤የጊንርን ያን ቡርቱካኑን በልቶ የሚያውቀው ነው ይህ መልክቱ የሚረዳለት እኛ ኢትዮጲያን እኮ ከፈጣሪ በነጻ የተለገስነው ባርካት አለን እርስ በራሳችን በፍቅር ብንቀባበል ተባረኩ❤❤❤
    ከሁሉም እዚህ የምኖርበት የውጭው አለም ላይም ሆነ ምድራችንም ላይ Ps. ፖስተር ካልተባሉ ዘማሪዎቹም ሆኑ በተለያዩ አገልግሎት ዘርፍ ያሉት እንዴት ነው ይህ ጉዳይ ልክ የልጅነትን እና አባታች እግዚአብሔር የመብት በነጻ የተገኘው የልጅነቱን ግኑነትን የማጣትን አይነት ስሜትን እየፈጠረ እየመጣ ይመስለኛል ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 месяцев назад +2

    ድምፁ አይሰማም

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @enuase5324
    @enuase5324 8 месяцев назад +1

    Please check sound before start recording !!!! And check as you continue recording unless it is live transmission.

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @zinabumengesha6705
    @zinabumengesha6705 4 месяца назад

    Dere mskirneth hiiyiwt newu

  • @getahuneidajohn8064
    @getahuneidajohn8064 8 месяцев назад

    ምኩራብ የድምፅ ጥራት ችግር አለ ሐሳቡን መረዳት ያስቸግራል ምክንያቱም ስራ እየሰራን ስለምናዳምጥህ ነው የዚኛው ላይ ይህ ችግር የአጋጠመኝ እቤትም መጥቼ ለማዳመጥ ሞከርኩ ያ ነው ።
    ሌላው መጋቢና ደረጃ ሙላት በጣም የምንወድህ አገልጋይ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን እኔና ቤተሰቤ በጣም በጣም በአገልግሎት ተጠቅመናል ተባረክ ።

  • @selamuyigezu9203
    @selamuyigezu9203 8 месяцев назад

    መልዕክተኛው ደረጀ❤❤❤

  • @mulutena4232
    @mulutena4232 8 месяцев назад +1

    Sound clarity . . .

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 8 месяцев назад

    የዝህን ወንድሜችንን ስወደው ዝማሬው ከታች ወደሌይ ወድእምንት የሚመጣ ነው
    እኔ ብዙ ተፅናንቻለሁ
    ሰሞኑን እራሱ ዝምብዬ ሳዴምጥው ስባረከው ነበር :
    ከዝመኑ እጭበርባራዎች ጴንጤነቴን እስከፍር የሚድርጉ ውሸታሞች እሉ
    እኔ ግን መንፈሱ እየሱስን እግዚአብሔር ይሽተኛል ይመቸኛል ወድማችን::

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 месяцев назад

    Wehatami new yetalin enji.Kurmaje yozo wede kitita mengede yemiyametani ende Christ yasfeligenali ❤❤Gezaw oko yeamexe new

  • @bontuabera8224
    @bontuabera8224 8 месяцев назад

    የወንድም ደረጄ አገልግሎትን ረጅም ዘመን ተጠቅሜበታለሁ ከሱም ጋር ጥቂት በfacebook ለማውራት ሞክሬያለሁ ግን አልተግባባንም ሙሉ ለሙሉ ጌታ ሁልጊዜ ተግሳጽ ብቻ ይናገራል ብዬ አለምንም በአገልግሎቱ ትንሽ ሚዛን ይጎድላል ብዬ አስባለሁ ቢሆንም የሰራው መልካም ይመዝንብኛል ተባርከሀል ዘማሪ ደረጀ ።

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 8 месяцев назад

    አክሊል ብሩክ የድምጽ ጥራት ችግር ኣለ። መከታተል ኣልቻልኩም። መፍትሄ ካለህ፡

  • @AMER0521
    @AMER0521 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርካችሁ ስጠብቀው የነበረው ቃለ መጠይቅ ነው ዘማሪ ደሬ ተባረክልን አሁንም ፀጋው ይብዛልህ

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 8 месяцев назад

    poor sound

  • @Sophiawoldu
    @Sophiawoldu 7 месяцев назад

    Dere, you are our blessing! I benefited so much from all your songs and preaching. Keep shining! You are a burning light of Jesus Chrust! May God bless you, your family, and your ministry, abundantly.

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад

    ምድነው የድምፅ ጥራት ያንሳል

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 8 месяцев назад

    ልክ ነህ ሌባን ሌባ ማለት ስድብ አይደለም ጉባኤ ሙሉ መሳደብስ ምን ይባላል !?

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 8 месяцев назад +1

    ድምጽ ጥራት የለውም

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን

  • @Ziwi506
    @Ziwi506 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ashujajura
    @ashujajura 8 месяцев назад

    Thank you Brother Aklil for the balanced journalism and insightful questions you ask your respected guests. It’s so eye-opening. Keep up the good work! Blessings!

  • @sebesebeshekile3340
    @sebesebeshekile3340 8 месяцев назад

    this recording voice is not good to hear the interview,.. please, change it, the is echo

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K 8 месяцев назад

    Barkachew yemilewun zimare betam ewedewalehu!

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 8 месяцев назад

    Dereje what can I say God bless you

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 8 месяцев назад

    ደርዬ የቆቅ መረቅ ነህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K 8 месяцев назад

    Yetebarek neh ante!!

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 8 месяцев назад

    Sew lemeseberi Belen yemikonen kohonen Egzeabeheri yeteyefenali ❤️

  • @abayabay690
    @abayabay690 8 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ዘማሪ ደረጀ

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 8 месяцев назад

    Minm ayismami digami akirb

  • @setugebreeglabal8231
    @setugebreeglabal8231 8 месяцев назад

    God bless you brother

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 8 месяцев назад

    The Sound Quality is very poor ...couldnt finish the interview

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад

      Afrer 15 minute it is corrected. Sorry for the technical errors happened. We solved the problem on part 2 episode . Blessings

    • @bebebi09876
      @bebebi09876 8 месяцев назад

      @@mikurabmedia2572 Thanks

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 8 месяцев назад

    Dare u blessed

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 8 месяцев назад

    No voice

    • @mikurabmedia2572
      @mikurabmedia2572  8 месяцев назад +1

      ይቅርታ ስለተፈጠረው የድምፅ ጥራት ችግር :: በክፍል ሁለት ፕሮግራም ይህንን ችግር ቀርፈነዋል :: ታግሰው ስለተከታተሉን እናመሰግናለን