I love you mother.. BUT ask the Tana mothers how to cook "Asa Wot" Thanks that you did not add butter though. You made me miss my mom. She used to cook the best Asa Wot. Fresh organic fish from tana. We used to clean the head very well and cook it too. Hmmmmmm Yummy!!!!!! We did not fry it rather we boil the fish.
ይህ አሳ ወጥ አሰራር የተቀረፀው ከፆሙ በፊት ነው
የኔ ናት ማሚዬ እሺ እናመሰግናለን
Ok taks
Siwedish Emu😍
አሳው ሳይጠበስ በደንብ ቁሌቱ ከተቁላላ መስራትም ይቻላል እናመሠግናለን ።
የኔ ባለሞያ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
እኔ ዶሮ ወጥ ስሰራ ባለፈው የእርሶን video እያየሁ ነው የሠራሁት በጣም ነው የጠቀሙኝ🙏❤
ውይ እናታችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤🙏🙏🙏🙏
በትልቁ ለብ ለብ አድርግው ከዛን ቢከትፉት በጣም ቀላል ነበር አሳዘኑኝ ሲደክሙ እህ
😆😆😆
በኦቨንም መጥበስ ጥሩ ነበር ብራወን እዲሆን ከተፈለገ መጥበሻ ይዞ አያታግልም ነበር ብዬ አምናለሁ😆
You are right
እማማየ እኔእደማቀው ትንሺ እዳይፈርስ በዱቄት ታሺቶ ቢጠበስ ጥሩነው ከዛ ባይደቅ ጥሩነው ለሁለት ወይም ለሶስት ቢሆን ጥሩነው በተረፈ እናመሰግናለን ።
እናመሰግናለን ማማዬ ሰላም እና ጤና ተመኘሁ የአገልግል አዘገጃጀት ቢያሳዩን
እናታችን እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት። እንወደወታለን። ክብር ለእናቶች እንስጥ
What type of fish is that? Is it ambaza or nech asa?
እማዬ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናቴ
እጅሽ ይባረክ አቤት ሙያ ሁሉን ሰጦሻል የኛ በመሆንሽ ኩራት ይሰማናል እምዬ
በጣምምምምም ቆንጆ ነው ።አሳ ባልወድም በእውነት ከፃም በሁአላ እንዲህ ሰርቼ እበላለሁ ።
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አመሠግናለሁ ።
ማማዬ ረጅም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ይስጥሽ
አሜን
የኔ እናት የሟያ ባንድራስ አበጀሽ እምየ ብዙ ነገሮችን አሳውቀሽናል የኔ ልዪ በርቺልኝ።
የኔ እናት የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ስላሳየሽኝ አመስግንአለው በጣም ባለሙያ ነሽ ምርጥ እጀራ በለው በሁለት አመቴ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ተከታተልዋት ምርጥ ባለሙያናት እናታችን
አር ለኔም እፍልጋለው መልመድ እስኪይ አናግሪይኝ ወይም ሊኩውን ላኪልኝ እህት
@@zamzam2099 ማርየ የውስጥ ስልክሽን ስጭኝ እና ላናግርሽ ከዛውጭ ቭዲወውን ተመልከች አልጠፋ
@@ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ 0521542684
ቆንጅዬ እናት ነወት
አአሳ ተጠበሶ ወጥ እንደሚሰራ አናውቅም ነበር
ደግሞ ከሰሩ በሃላ እየ በሉ ቢያሳዩን የበለጠ ጥሩ ነው ሌላው የአሳ ማገላበጫ ቢጠቀሙ አበው አይፈርስበወትም ጎበዝ እና ነወት እናቴን ይመስላሉ ቆንጆ ሂወት
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጠወት
ጅቡቲ ይሰራል ግን ድንችና ቢዲንጃል ይጨምሩበታል በጣም ይጥማል
እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት
እውነት ጥሩ ትህምርት ነው
ያገኘውት እጅሽ ይባረክ ኑሪልን።😍
ማሚየ እናቴ ብዙ ተምሬለሁ ከምትሰሪው የማላውቀውን ያላየጉትን አስተምረሽኛል እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስልኝ
ማማዬ እናመሰግናለን እንወድሻለን
ማሚዬ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው
አቺን ሳይ እናቴን ያየሁ አክል እደሰታለሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልሽ
የአሳ ዱለት አሳይኚ
Arif new bzu temralehu
Berberew gin betam beza
ኣሰይይይይይ ኣደይ መዓረይ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ ወሓለ ዝኮንኪ ኣደ I love all your style and your recipe
ማማዬ ሰላሞት ይበዛልኝ የአሳ ወጥ ውስጤ ነው
የዶሮ፣ዳቦ፣አሰራር፣ብታሳይን፣ደስ፣ይለናል
May God Bless You, Ms. Adane For Your Sharing.
Tebareku
ማማዬ አመሰግናለሁ የማላዉቀዉን አሳወቅሽኝ
ስወዶት እማማ እረዥም እድሜ ከጤናገር
መሸአላ በጣም ያምራል
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ማማየ
ዘይት የቀባሁት መጥበሻው እንዳይዝ ነው ብለሽ ነበር?
እናቴ እረጁም እድሜ ጤና ይስጥልኝ እዉነት ለመናገር እኔ ይህእፈልገዉ ነበር በጣም አመሰግናለዉ ሙያ ተማርኩ
Enamesegnalen mamaya rejim edma ketena gar
momaye.....be non stick metebesha asawen betebeshiw yesal neber...beterefe u are my best as always
እግዚአብሔር ይስጥልን ማማዬ !
ረጅም እዱሜና ጤናይሥጥልን የኡሚ
ማማየ እናመሰግናለን በርቺልን
Great Cook and teacher!!!
Wow yamrale mam tebarki
ምርጥ ሰው! እድሜ ይስጥልኝ!! የዕውቀት እናት!!
ማማየእናመሰግናለን።እድሜናጤናይስጥልን።በርችልን።
እጆት ይባረክ
የኔ konjo ❤❤❤❤❤❤
I love you mother.. BUT ask the Tana mothers how to cook "Asa Wot" Thanks that you did not add butter though. You made me miss my mom. She used to cook the best Asa Wot. Fresh organic fish from tana. We used to clean the head very well and cook it too. Hmmmmmm Yummy!!!!!! We did not fry it rather we boil the fish.
Ema tenadhe endat neshe ena alhu becherentu kiberuysfa 🙏 edema tena yesetshe 🙏❤️❤️
Thank you momms❤️More blessing to u & ur family🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ስድስት እድሜናጤና
Thanks mum for sharing your video
betam amesegenalehu endezie ayche alawekem nebere enem emokerewalehu tebareku enateee❤😍😍😍🙏
አህለን ማሚ እደት ነዎት ረጅም እድሜ አላህ ይስጠዎት
ያአሳ ቀይወጥ ስአት ይወስዳል ማማየ በርች አሪፍ ነው
አሳው አጥንት የለውም?
What type of fish is it?? Please
Tilapia fish
እናመሰግናለን
Momy bezeyt bitebes chegr yenorewal?
ይቅርታ መጀመሪያ አሰተጣጠቡን ማየት ይቻላል?
እነመሰግነለን እምነታችን እድሜ ይስጥልን, መከለሻ ቅመም እንዴት ነው እምነዘጋጀው ከቻሉ ቢነግሩኝ
Tanks mamaye
ማር 1000ላይክ ቢኖር አርግሽነበር እድሜሽ። ሺአመትኑራ
ማሚየ አንቺኮ ልዩ ነሽ በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው ግን ማሚ
Mom god bless you 🙏💞
ማም እናመስግናለን
እማምዬ ካንቺ ብዙተተማርኩ ደግነትሽን ግን አልወሠድኩም ። መስሪያ ቤት ዳቦዬን ወደውት እንዴት እንደጋገርኩት ሲጠይቁኝ በግልጽ አልነገርኳቸውም በደንብ ማሸት ነው አልኳቸው የኔ ዳቦ አንደኛ ተብሎ ሲወራ እንዲኖር ማለት ነው ምን ያህል ክፉ እንደሆንኩ አየሽ ። እራሴን ታዘብኩት።
እውቀት የእግዚአብሔር ነው ያወቁትን ማካፈል አይጎዳም ዋናው ነገር ከስህተት መማር ነው
@@Ethiopianfood እሺ አናቴ። አመሠግናለሁ
Don’t feel bad here in us they don’t give their recipe so they can reserve it, but I also understate what mom saying as well🙏🏾
አረብ ሃገር ካለሽ አይፈረድብሽም ክፉ ብትሆኚም
@@tsehaytube4032 እናቴ ያለሁትስ US ነዉ እዚም አያድርስ የሆኑ አሉ
Enamesegnalen
ማሚ ሚስ ዩ😘😘😘😘😘
Wooow betam aref now barechi mami
አሣ እንዴት እንደምበለት አሣዩኝ
የኔማዳምከነቆዳውነው የምሰራው
ዋዉ
Thanks mami
what kind of fish??????
Ajshn yarklsh ama😍
Waaaaw yena wdi Enat
Thank you sister.
ቪዲዮው በተቻለ መጠን ፈጠን ፈጠን ቢል መልካም ነው። ሲረዝም አይጣፍጥም
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Anatachn anamesegnalen
የኔ እናት ዉድድ
ማሚ እድሜ ይስጥሽ
እማምየ
mamyerjim edmena Tena yesylen
በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል.. ሳስበው አሳውን በኦቭን ብንጠብሰውስ?
ማማዬ ከዚህ ውጪ ጥያቄ ነበረኝ.. እንደው አብሽ እንጀራ ያለሰልሳል የሚባለው ምን ያህል እውነት ነው ትያለሽ? እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ የኔ ደርባባ❤❤⚘⚘
ሰላም, አዳነ ነኝ ምመልስልሽ እርግጠኛ አይደለሁም የእንጀራ ጥያቄ እና መልስ ሰርተናል እዛ ላይ አለልሽ
@@Ethiopianfood oh, okay.. I will check it. Thank you so much!
እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው እኔ ኢትዮ እያለሁ እጨምርበት ነበር ሽታውም አሪፍ ነው በሳት አምሰሽ ማዘጋጀት ትችያለሽ sis
ዊ እኔጃ ሚጥም አይመስለኝም ማሚዬ ሽታዉ በወጥ ያስበላል ግን እኔ ማቀዉ አሳዉ ታጥቦ ከዛ ጎረድ ጎረድ ተደርጎ ይከተፍና ከዛ በሀላ በፍርኖ ዱቄት ይታሻል ትንሽ ጨዉ ተጨምሮ ከዛ በዘይት ይጠበሳል ወርቃማ ሲሲሆን ጊዜ ይወጣል ከዛ ለብቻዉ እንደዶሮ ቁሌት ይዘጋጅለታል በጣም ሚጥመዉ ይሄ የወጥ ቤት አሰራር ነዉ
No Flour for Wot,,,,Only for Fring
Lemn tikur lebesu mn tege ebakwt
😘❤
በዘይት መጥበስ አይሻልም ??
😆😆😆 መጥፎ መጥበሻ ነው እጅ ሰባራ ያደርጋል
ሳይከተፍ ቢጠበስ የተሻለ ይመስለኛል። አንዳያስቼ ግር የአሳ ሥጋ ደካማ ስለሆነ።
Tekur kimem mendnew endat new yemezgajew
Selam ekram Kimemoch yemil video serchalehu eza lay ale
ማሚ እኳን ደህና መጣሽልኝ
ማማየ እረጅም እድሜ ይሰጠወት
የእማማ ቤተሰቦች ዩትዩቤ አዲስ ነዉ ፎቶየን በመጫን ግቡና እዩት ቆንጆ እንጀራ ወንድ ሴት የማይል ሰለቅቄያለዉ በቀላል ዘዴ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለዉ
Thank You Ms. Adane,, But The Real Assa Wote Is Located Eritrea Hamassien Land, They Have Been Cooking Assa Wote Over 1000 Years.
also in Gonder near from lake Tana
መጥበሻው በጣም መጥፎ ነው ይይዛል በማይዘው መጥበሻ ቢጠበስ ይሻላል።
Yoni menga litongii now ide agetish imaye kkkkk xiru now idime yisxish ishii
Tebsunem asayne mamyw
ሳዮት እንዴት እንደምትለኝ
እናቴ ዉድድድድድድድድድድ
Enatachn edme na tena ystlen lenatachn
Asaw ebete yashetale lebese yashetale oven cook maderege ayechalem
Endeze anwekme
Takatale besh
አሳዛኝ ነገር ነሽ። ሰብስክራይብ አድርጌሻአለሁ
እኔ ግን ማዘርየ ሁሉንም በርበሬ ሊጨምሩት ነው ብየ ደንግጨ ነበር እናመሰግናለን