#Ethiopian

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Комментарии • 74

  • @MeseretDerriba
    @MeseretDerriba Год назад +1

    በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል ሲያምር በርቺልኝ👌👍❤

  • @SamriDani
    @SamriDani 8 месяцев назад

    Wowww betam yamrale ❤❤❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад +2

    ዋዉ በጣም ቆንጆ አስራር ከነ አቀራረቡ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏👍🏽👍🏽🥰🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ❤🙏👍

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад +2

    ብጣም ቆንጆ የአሳ ጥብስ ነው ስላካፈልሽኝ thank you for sharing 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @Sudi1995
    @Sudi1995 7 месяцев назад

    ❤masaallah

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад +2

    Wow betam konjo adregesh new yeserashew ejesh yebarek betam enamesegenalen 😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው መሲዬ👍🙏❤

  • @LemeLemTomas
    @LemeLemTomas 3 месяца назад +1

    Betam arife nwe gne Asa tmgabiwechen letykachehu eskiey tbaberachehu mlsuleng yetsera Asa ferije wste asadern bnmgbe chger alwe

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 Год назад

    ተባረኪ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Год назад

    ተባረኪ በብዙ ያምራል

  • @MereiAlhamduleillah
    @MereiAlhamduleillah 6 месяцев назад

    Tebarekei yene mar betam are new

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 года назад +2

    wow በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ ❤️🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ራቢዬ👍🙏❤

  • @HelenBrhanu-f8z
    @HelenBrhanu-f8z 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ይጣፍጣል

  • @noora3984
    @noora3984 Год назад

    በረቺ አደኛነሽ

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact 3 года назад +1

    Betam lyu asa aserar nw ehete
    Thank You

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад

    ዋውው

  • @AjmanUae-ik7jw
    @AjmanUae-ik7jw 7 месяцев назад

    እጅሽ ይበረክ ዛሬ እሞክረዉ አለሁ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад +1

    Leyu nw betame konjo yemiyamer like 👍

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад +2

    ልዩ ነው በጣም ቆንጆ❤👍👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +1

    Watching

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад +2

    Wow looks so delicious and yummmm thank you for sharing my dear 🙏❤️💕

  • @hasset7582
    @hasset7582 3 года назад +3

    ከለሩ ብቻ ያጠግባል👏👏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ የአሳ ጥብስ አሰራር ያም ያም ላይክ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +2

    Wow it is healthy and delicious 😋

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 года назад

    💚💛❤️አንደኛ፣ነሽ፣ወድጄዋለው👍

  • @kelemethiotube9610
    @kelemethiotube9610 3 года назад +1

    በሎሚ ማጠቡ በትክክል ሽታውንም ይቀንሰዋል
    Thanks for sharing 👍🏽👍🏽👍🏽
    I am watching!.
    ጎራ በይ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው ቀለምዬ እሺ ደስ ይለኛል👍🙏❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +2

    Looks so delicious and yummy Thanks for sharing🙏👍💕

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 2 года назад

    💚💛❤️አንኛ፣ነሽ፣ወድጄዋለው👍

  • @KhadidjaRcettes.s
    @KhadidjaRcettes.s 3 года назад +1

    salut merci pour le partage+1like 🙋‍♀️ 👍🌹🔔 🤝 🙌

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ የአሳ ጥብስ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ👍🙏❤

  • @mihiretworkeneh7113
    @mihiretworkeneh7113 6 месяцев назад

  • @naxnatkifle7616
    @naxnatkifle7616 9 месяцев назад

    Wawwww❤❤❤❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад +1

    WATCHING

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 года назад +1

    ልዩ ነው ማሬ በላይክ መጣሁ

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru Год назад

    Thank you

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 3 года назад +1

    ከጎኑ ማባያ ቢኖረው ጥሩነበር

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 года назад +1

    Like like

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 года назад

    መጀመሪያ ቅመም በአሳው ብናረግ የትሻለ አይሆንም

  • @misaseid286
    @misaseid286 Год назад

    ahun Gena New beteseb Yehonkut Ahununu Serche Ayewalehu Betam KelEl Yale Aserar New Yamral Berchi

  • @ብርሃን-ere8ub8Ry2h
    @ብርሃን-ere8ub8Ry2h 2 года назад

    የቆየ አሰ በፍሪጅ ከተቀመጠ 7 ወር ይሆነል መስረት ስለለዋቅኩበት ነዉ እስከሁን ዝም የልኩት አይበለሽም ወይ ተሽጎ ነዉ የመጠዉ መልሽሊን????

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 года назад

      ኤክፓየርድ የሚያደርግበትን ቀን እዪው ቀኑ ካለፈ አትጠቀሚው ገና ከሆነ ችግር የለውም ቀን ካልተፃፈበት ግን ይቅርብሽ ሰባት ወር ረጅም ጊዜ ነው እናም ደግሞ መቼ ለገበያ እንደቀረበ አይታወቅም።

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 года назад +1

    Www lonjo argashe new yasrashiwu asa latana konjo new sitawun firach bizhu qnitakamim

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      በደንብ ካጠብሽው ሽታ አይኖረውም።

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад +1

    አድስ ነኚ ለቻናልሺ ምርጥ አሳ ነው ነገ ለምደም እሰራዋለሁ ተባረኪ ቤተሰብሺ ሁኛለሁ አችም ነይ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ እሺ በጣም ደስ ይለኛል👍🙏❤

  • @eyuelw
    @eyuelw Год назад

    ስንት ደቂቃዎች ይብሰል????

  • @skyTube-mf3fz
    @skyTube-mf3fz 3 года назад +1

    በጣሜ ቆንጆ ነው 👍🏽👍🏽😋😋

  • @mikiyasteshome9631
    @mikiyasteshome9631 Год назад

    እኔ ያልገባኝ ነገር ቀይ ሽንኩርት እንዴት ነዉ ዱቄት የሚሆነዉ

  • @bezabirhan6334
    @bezabirhan6334 Год назад

    Betemkonjnw❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛዋ2
    @ስደተኛዋ2 3 года назад +1

    ሠላም ጤና ያብዛላችሁ የዋናዛ ልጆች ቤተሰብ አደረጉኝ የበፊቱ የቱቤ ተዘጋቢኝ😥😢😢የስደት ቂሪሴ ዪተብ በቻ ነገር ግን መኔ ዋጋአለው አጠሁት😭😥🤭በዚህ ኑልኝ🙏😘

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 года назад

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው ቤተሰብ እናደርግሻለን👍🙏❤

  • @abdurahmanhussen7127
    @abdurahmanhussen7127 Год назад

    L

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад +1

    Watching