I have a multiracial ethnicity, and Ethiopian is one of them, I have it in my blood on my mother side but don’t know to much about it… or haven’t really ate the food.. haha thanks make check it out.
Thank you very much for sharing your video with us. Please try to use a wooden spoon so it won't scratch and damage your pot and also to reduce the noise of stirring the pot. Thank you. Good job🌹❤
እኛን ለማስተማር እንዲህ እንደድከሙ አላህ ውለታወን ይክፈሎ የልቤ ይድረስዎት
ማሚየ ምንም ምግብ መስራት አላቅም ነበር አሁን በጣም ጎበዝ የምግብ አብሳይ ሆኛለሁ እድሜ ላንችና ለልጅሽ አሁን 3 ወር ቀርቶኛል ላገባ
በጣም ነበር ለማግባት የምፈራው አሁን ግን አልፈራም ምክንያቱም አስተምረሽኛል
በጣም ነው የምወድሽ በጣምነው የማከብርሽ ለሰርጌ ከነቤተሰቦችሽ አድሜሸሰለሁ እሽ ማምየ መልካም ቀን ይሁንልሽ
H Mn ትክክል ማር እኔም ማግባት እየፈለኩ ግን ሞያየን ስለማልችል ብዙባል መለስኩ አልፈልግም እያልኩኝ አሁንም አልሰራምግን እያይ0ሁነው እየፃፍኩነው
እማማ እናመሰግናለን ጡሩ ናት ነወት
Ye enat yene konjo yene astemari ferns bays
Derbabaye
Emama ezgabhier iedmiey ysiexli Desi ylal
አቤት እማዬ ስንቱን አስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን የእናት ለዛሽ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤
እማማዬ በጣም እወደዎታለሁ
በጣም እናመሰግናለን
እድሜ። ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልነረ
እናመሰግናለን እናታችን
እሰይ የኔ ስልጡን አደበት ደስስትዬ ተባረኪ
Mom you are the best Teacher ever I learn many things from you .God bless you
ክብር ለኢ/ያ እናቶች ከልብ እንወደወት አለን እድሜና ጤና ይሥጥልን
እማየ እናመሰግናለን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
Mammiyee ene enat Egziaber ijut yiberak betam desyilal.
Enamesegnalen
እናቶች የሚሰሩት ነገር ሁሉ ያስጎመጃል
ማማየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
Fetari edimena tena yistti enameseginaleni
ዋው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት ባለሙያ አደረግሽኝ
ውይይይይይ በስማም ሀፒታይት ከፋች ነው!እኔ ጥሬ ስጋ እንዲሁ ሳየው በጣም ነው ሚያስጠላኝ ለእይታ
ይሄ ግን በስማም ምራቄን ዋጥኩኝ
ሰርቸ እወርድበታለሁ!
እጅዎት ይባረክ እናት!
ማማየ ካንች ብዙ ተማርን አላህ ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ማማየ የበርበሬ እና የሹሮ ቅመሞችን እያንዳንዳቸው ብታሳይን እና ብታስተምሬን ደስ ይለናል
ማሚ እናመሰግናለን መቼም ስጋው እንደ የኢትዮጵያ ባይሆንም ለአምሮት ሰርቼ እበላለው በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ
እንደናተ ከA እስከ Z ምጥርጥር አድሮጎ የሚያስረዳ እስካሁን አላየሁም ውነትም የእናት አስተማሪ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
እውነት ብለሻል አስትዋይ
ማማዬ ቆንጆ ጥሩ የፆም መያዣ ነዉ ። እጅሽ ይባረክ የኔ እናት
እናመሰግናለን
I have a multiracial ethnicity, and Ethiopian is one of them, I have it in my blood on my mother side but don’t know to much about it… or haven’t really ate the food.. haha thanks make check it out.
ቁርጥ በጣም ነው ምወደው ልክ እንደ እማዬ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
እናመሰግናለን ማዘረየ እድሜና ጤና ይስጥልን
ሚ ጥሚጣከምን እደሚዘጋጁ ብትነግሩኝ
Mother thank u i,m single man know ,I m learned from u.God beles u.
አሪፍ የፆም መያዣ ነው ማሚ ስወድሽ
thanks emama enatochachin yalsayunin silastemarun♡♡♡
very very nice; thank you!!
በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ ያምራል
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እጅዎት ይባረክ ቅቤ አነጣጠር ብታሳዩን
Wowwww mama thanks yene konjo
Ewedashalu yene nana. Betam yamral gored gored!
Egish yebarek.
እድሜና ጤና ምርጥ እናት
ውይይ ማም በዚህ በረመዳን ፆም አስጎመጁኝ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥዎት እናመሰግናለን ማማዬ እወዶታለሁ
yehe naw gored gored malet
thank you Emama
God bless you yenay enat!!!!
Wow egish yebarek🥰🥰
በጣም የምራል የተባረክይሑን
Wooyy mamay afen bemirak molashiw!!!! Bless your hand dear mother
ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን
Good day mom, how well is the meat in gored gored supposed to be ? Like well done,medium, or rare hope to hear back from you god bless 🙏
Thanks mamaya u are the best mom
mammy ejesh yebarek tena kee erjem edma gaa yesetsh tankss
አንደኛ ነሽ ማሚ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስትሽ ማማ
Emamaya wow betam dese ylal
thank you I learnd how to cook Ethiopian food
betam yasegomegale mom edeme ena tena yesetelen
እረጂም እድሜ ከጤናጋር የኔ ልዩእናት አሏህ ከክፉነገርሁሉ ይጠብቅሽ
ማሚየ እድሜእናጤናይስጥልን እናመሰግናለን
ማምያ እድሜ ከጤናአጋ ይስጥሽ እናመሰግናለን
Thank you so much mom
ዋው እጂሺ ይባረክ
wawo edimema tena yesitot
የኔ ቆጆ በጣምእናመሰግናለን
Thank you very much for sharing your video with us. Please try to use a wooden spoon so it won't scratch and damage your pot and also to reduce the noise of stirring the pot. Thank you. Good job🌹❤
Great mother the best one ever
Thankyou so much love
Great job thanks so much mom
Intelligent lady!
እናመሰግናለን እናቴ በጣም ያምራል
Mamaye bezu sega wedad guadegnoch alugn yehenen serchi abelachwalehu, selastemarshign amesegnalehu. Ewdeshalehu.
አፌ ውሃ ሞላ አይ ስደት አይኑ ይጥፍ ስንቱ ነገር እያማረኝ ቀረ
ዋውበጥምይምርል
Mame betam new mewdot❤ enderso yale amache fetarey besting
እናመሰግናለን እናታችን
እፍፍፍፍፍ ማዘርየ ስወድስ በጣም ደስ ይላል በርችልን!
tebareku
Thanks mammy!
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ
ተባረኩ ማዘር
wow mamaye ejot ybarek
ማዘርዬ ሽክሩት እኮ ይገባበታል ያለሽኩርት ? ሽኩርቱ በቁመት ተከትፎ ተቁላልቶ አብሮ መለወስ ያለሽኩርት ጎረድ ጎረድ ?
ማሚየ እድሜዎት ይርዘምልን
ንፅህናሽ እኮ ማር እናት ማሚየ ወድሻለሁ ብዙም ባልችል ግን ትንሽትንሽ እየሞከርኩነው እ አመሰግናለሁ
እናቴ እጅሽ ይባረክ ሞያ መማር በጣም እወዳለው ምግብም መስራት እወዳለው እዲሜሽ ይርዘም ተባረኪ
Thank you, Emmammaye!!!
በዉነት ያምራል ማዘርዬ
ስወዶት! !እድሜ ይስጥልን
I'd love to know what type of meat, safety instructions and anything else meat related that she's saying. I can figure out everything else.
Setaweri betamyekoyalu lelalew arif new
did you put the wine
እናመስግናለን
ማሚዬ እናመሰግናለን ውድድድ እድሜና ጤናን ይስጥሽ
wowwwww wowwwww
@@salemsalem9464حج تع
እማምዬ በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤና ይስጥልን እጆ ይባርክ ወይ ስደት እንዲህ ነው ሁሉም ነገር እንደአማረብን ቀረ ሀገራችንን ስንገባ እንበላለን
የአላህ ባሪያ ነኝ Ksa ayzon!
እና.መሰግናለን እናታችን
ማ ማየ ባለሙያ ሁኛለሁ እድሜላንች ጎበዝአድርገሽኛል
እጆትን ይባርከው እናትዬ እግዚአብሔር ይጠብቆት
Ù
Tanks mamaya
emama betam eytfashe newu denanesh
Thanks
wawo batame yamerali ejoti yibaraki
ስጋው እንደት ያምራል
እድሜና ጤና ይስጥሽ
ከፍሪጂ የወጣ ስጋ ጎረድ ጎረድ አይሆንም አይበላምም በጥሪው ትኩስ ስጋ መሆን አለበት ባይ ነኝ የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ አሰራሩ በጣም ቆንጆ ነው ምራቄን ዋጥኩኝ እኮ ኡፍ
እማማ እድሜና ጠና ይስጥልን በጣም ነው ምወደወት
thanks a lot💖👍👌
Thank you yene enate !
ማዘር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጦት
ደርባባ እናት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ።
mamaya egesh yebarek nurelen
ማሚ እረጅም እርሜ ይስጥልን ከጤና ጋር💔♥☝ ያረብ
wow looks good ! mamay egesh yebark.
ስጋ ጠልቼ ነበር አሁን አማረኝ ዋው ብያለው ባልቀምሰውም