ደርሶ ኣዛኝ ኣለ ያገሬ ሰው !! በህይወቴ እንደ እናንተ ወራዳ እና ስግብግብ ፈጣጣ ኣይቸም ኣላቅም ... A million of young ppl are died b/c of a kind of ur mind.... Pls...Remove ur mask and Make sure u update ur self
Teddy these old foxes are ruthless and illegitimate ones who peruse to continue with indefinite repression and dubious track. My fellow tigrean shattered this for good. Alas!!
Any Ethiopian soldier who has gaining special benefit except ethiopianist forces fano and tdf didn't joined this un managed war .He can do it b/c he has a novel price to distruct Ethiopia but he can't b/c he has no any mental capacity to lead in a deplomatic way to make stability in land not eastern africa
Guys whatever the regime makes mistakes we should stand for our country no one can be act as such even to dead in peace. Better to show solutions to problems rather aggregate the situation
I appreciate your opinion, unfortunately you make really differences, you try to depreciate the TPLF, and appreciate Getachew, just try to balance for the sake of Tigray. You should work, how could be fixed, you mostly criticizing which is important but if it is only that then you killing our people. God bless and thanks for ur works
It's wrong to look at it from that perspective remember We like or not Oromia is part Ethiopia. Child Ahmed he would been a better candidate for ministry of Forestry than leading the country.
የረጅም ግዜ ተከታታይ ነኝ፣ለሁለታችሁ ከፍተኛ ክብርም አለኝ። በጌታቸውና ደብረፅዮን የተፈጠረው የስልጣን ሽኩቻ ግንባፈጠጠ መልኩ ሚዛንነት የጎደለው ትንታኔ እየታዘብኩ ነው። በተለይ ቴዲ ፀጋዬ በጌታቸው ጉዳይ ለዘብተኛ ስትሆን በደብረፅዮን ጉዳይ ግን ጠንከር ያለ ትችት ትሰጣለህ። በትግራይ ፖለቲካ እኩል ቦታ አላቸው ማለቴ ሳይሆን፣ ልዩነታቸው ለማጥበብ መፍትሄ ከመስጠት ይልቅ ለጌታቸው ስልጣን ማስጠበቂያ የሚመስል ትንታኔ ነው የምትሰነዝረው። በተወሰነ መልኩ አውራጃዊ መከፋፈል ለሚባለው አደገኛ ትርክት እንደግብአት እያገለገለ ነው።
With due respect!
@tsegaberhan አንተ/አንቺ ለራስህ/ሽ ሚዛናዊነት ስለጎደለህ/ሽ ይመስለኛል! ያንተው/ያንቺው ሚዛን ወደ ደብረፅዮን ስላጋደለ ነው እንጂ እነሱ እውነቱን ነው እያወሩ ያሉት።
ደርሶ ኣዛኝ ኣለ ያገሬ ሰው !! በህይወቴ እንደ እናንተ ወራዳ እና ስግብግብ ፈጣጣ ኣይቸም ኣላቅም ...
A million of young ppl are died b/c of a kind of ur mind....
Pls...Remove ur mask and Make sure u update ur self
"I truly appreciate both of you. Your genuine nature inspires me to wish you were our leaders. I'm from Tigray."
Where is it ? How is USAID sustained life style undergoing ?:)
Amen Tediwoch respect 🙏
The best duo ever in this platform. Much respect🎉
President Getachewu must come !. it is an honour to be aired on Reyot . Jabaadhaa
ትክክል ቴዲዬ ሪዮት ።
Your commitment to reality is commendable. Keep up the good work, and you'll never regret your action fore ever.
I have big Respect both Teddy’s keep it up lovely and interesting job
keep it up we are with reyot
As usual brilliant analysis. Benyam from California
Good program
The two Tewodros, you are the greatest 👌
I always appreciate your deeper understanding of the idiot’s politics.
ጤና ይስጥልን ወንድሞች ።
Love You Guys both ❤
Voice for the voiceless good job guys
ከ አዲስ አበባ ነው 👂
Very knowledge view from both off you
Thanks teddy .
Tanks taddy
ተባረኩ ሀላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ነው
ቴዲ ብዙ ትንታኔዎችህ፣ በሚዲያህ አሳታፊነትህ ጥሩ እና አስተማሪነቱ ጥሩ ጎን ነው። ያንተን ዝግጅት ሎድ እያደረኩ ሁሉ ነው ምማርበት። እቀፅላለሁም ግን
The two Tewodros, you are the greatest
Teddy tsegaye 👌
You have over enough understanding about Abey Ahmed
When he go to somalia Fano will go to Addis abeba
Greetings 2TEDS
Gut Programm
ለአፈናው ፍቃድ ለመስጠት ተቃርቧል ማለትህ ትክክል ነው ።
😮
ቴዲ አስፋው አቶ አማኑኤል በሌልበት ጥያቄ ማንሳትም ይሄ ትክክል ያ ትክክል አይደለም ማለት ልክ አይደለህም እነዚ ጥያቄዎች ከነበሩህ በቀጥታ ጣልቃ ገብተህ መመጎት ትችል ነበር ያለበለዚያ ብቻህን ልታወራ ትችላለህ
እኔ የዘወትር ተከያየታቹ ከበርኒግሃም uk ቀጥሉበት ሁለታችንም ክብር አለኝ
Selame selame
ርዮት ሚዳ በጣም የምደግፈው ሚዳነው ለምን ብትለኝ ከአድሎ ከበሔርተኝነት ነፃ የሆነ በመሆኑ ብቻናብቻነው ስለዚህ ቴድ ደጋፊህ ብዙ ነው ቀጥልበት ።
❤❤❤❤
ቴዲ አንታ ትለያለህ፡፡ በጣም ጎበዝ ነህ፤ ደግሞም ሂሶችህ ሁሉም ምክንያታዊ ናቸው፡፡ የቋንቋ ችሎታህ መቼስ ሁሌ እንደገረመኝ ነው፡፡
የመከራ አንቴና ልካት የአመቱ ምርጥ ንግግር
ቴዲ አስፋው አቶ አማኑኤል ከሀዲ አላሉም ቴዲ ለጠየቃቸው ጥያቄዎች መልስ መስጠት ያለበትን መልስ ሰጥተዋል እና ፋርጃ እንዳልሆነ እና ተጠያቂውን በትክክል አድሬስ አድርገዋል
Sounds ironic he's accusing his neighbor talking about himself. Agree.
የቴዲ Reyot አስተያየት ብሕውሓት ያለው ተቃውሞ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ምንም ቢሆን ምንም ሁሉም ሕውሓቶች ናቸው ጉባኤ ሁሉም ተስማምቶ በመጨረሻ ኣይደረግም የሚሉ ሰዎች ችግር እንዳለባቸው ነው የተረዳኝ ቴዲ Reyot አሁን ግን ጌታቸው እና ደብረፅዮን ሁሉቱም ህውሓቶች ናቸው ስሊዚ ለትግራይ ህዝብ የሚበጅ እንድትሰሩ ጠቃሚ ነው ቴዲ Reyot ቴዲ ኣስፍው እናመስግናለን
ቴዲ የሁሉም ዝግጅት ተከታታይ ነኝ ነገርግን ቅር የሚያሰኝ ነገር ሁሌስለትግራይ ህዝብ መበደል ታወራለእ አንድም ቀን ስለሌለው ስትናገር አይሰማም እንደዚ አይነት አኪያሄድ ለትግራይ ብቻ ነጻነት ያመጣል ብለህ ታስባለህ ወይ ታስባለህ ? ጥያቄውን ብትመልስልኝ ደስይለኛል
ከኔዘርላንድ ነው የማደምጣቹህ በርቱ ቴዲዎች !
እና ምን አገባህ አንተ
@@HabtamuMehari3 ከየት ሁናቹህ ነው የምትከታተሉን ሲል ለቴዲ መልስ ለመስጠት ነው ። ምነው ተቆጣህ ወዲ መሃሪ 😀
min ale Abiy werdo selam bayen.
ትንታኔው በጣም ደስ ይላል በትግራይ ፖለቲካ ላይ ህውሀትን በመደገፍ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ህወሀትን በመደገፍ ቆይተን ነበር ነገር ግን አሁን አሁን ህወሀት ጉባኤ ካደረገ ቡሀላ ለህዝብ የማይሰማው ከትናንት የማይማር ቡድን ነው ጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ቢዘገይም ግን ጊዚያዊ አስተዳደሩ ለትግራይ ህዝብ የቆመ እና ሀላፊ ነት የሚሰማው ግትር ያልሆነ ጦርነት ግጭት እንዳኖር ይሚጠነቀቅ ስለሆነ ከነችግሩም ቢሆን ጊዜያዊ አስተዳደሩን መደገፍ ይሻላል።
ጠላት የሚባል የለም ብለው እኮ ፓሊሲ ሁሉ ቀይረዋል።(ፒፒ)
ትንሹ ቴዲ ቃል በትክክል ምረጥ። ጋዜጠኛ አልታፈነም። በጦርነት ተካፋይ የነበረ የኦፒዲኦ/ብልጽግና ታጣቂ እስከነ መሳሪያው እንደተማረከ ነው የሰማነው። ጋዜጠኛ መሳሪያ ይዞ በጦር ቀጠና አይገባም።
From Addis Ababa 22
እኔ ለቴድሮስ አስፋው አንድ እና አንድ ምከር ብባል "መርህ መር እራስን የመሆን ጥበብ የሚል መጽሃፍ እና አስተምህሮት ላይ እንዲያተኩር ነው የምመኘው፥፥ ተስፋውን በራሱ እንዳያጠፋው ምከሩት፥፥ በሰወች ወይም ሁኔታወች ተጽዕኖ ስር እየቆዮ ሲኬድ የራስ የሚሉት አቋም፣ማመዛዘን፣አስተሳሰብ ይቀር እና "ማንን ምን ብል ላስደስት እችላለሁ" ወይም "ላላስቀይም እችላለሁ" ወደሚል የማያልቅ አዘቅጥ ወስጥ መግባት ነው፥፥
ቴድሮስ ጸጋየም እንደታላቅ ወንድም ሊያነብ እና ሊጎለብት የሚገባቼውን መጽሃፍት በመስጠት እና በመጠቆም ሊታደገው ይገባል፥፥ ካልሆነ ፈልጎትም ሆነ ሳይፈልገው የቴዲ ጸጋየ አየለ ጫሚሶ ሆኖ መቅረቱ ነው፥፥Better to advise him at this time than letting him being a sellout for life.
ቴዲ አብሮ በደንብ የሚተነትን የሚመጥንህን ሰዉ ፈልግ በእናትህ
Now we have to see what will happen at the border of Somalia & Ethiopia.
ቴዎድሮስ አስፋው... እባክህ በጉዳዮች ላይ ትንሽ ንባብ እያደረክ ግባ
እንዴት ነው basic መብት የመሰብሰብ መብት ጌታቸው መከልከሉን ትክክል ነው የምትሉት ? የመብት አንኳር በነፃነት ትግርይ ህዝብ ላይ መከልከሉ እንዴት ትደግፋልቹ???
ምእራብውያን ግብፅን ነው የሚደግፉት ኢትዮጵያ ብትንትን ብትል ደስታቸው ነው
እኔም ግብፅን ነዉ ምደግፈዉ እቺ ቅዠታም ሀገራቹ ብትንትንዋ ብትወጣና እንደ ዱቄት አየር ላይ ብትበተን ፀሎቴ ነዉ
አናትህ ይበተን አንተ ትበተናለህ@@GebrmedhinMhiret
Banda Engi Yaschegeren… Lelawun Tewaw😅😅😅Evil thoughts 😮
EBC የእገታ ዜናን እንደ አየር ንብረት ዜና ከዋናው ዜና በሁዋታ መደበኛ ግዜ ቢሰጠው ፍትሀዊ ነው
የአብይ አህመድ ቅዠታም እና መሀይምነት የግብጽን ሰራዊት ጋብዞ ሱማሊያ አስገባዉ
tebeda
ኮተት
@@Surafel-i4uእንስሳ የሸርሙጢት ልጅ መሃይም
Lemagn
Abiy's actions called for Egypt intervention.
ካልደፈረሰ አይነፃም!!!
ያለዛ እነሱ ይቀዱሙን ነበረ
እኔ እምለው ይኼ ወንድማችን ትንታኔው በጣም ወቅቱን ያላበሰና አስተማሪ ሆኖ ሳለ: ግን ለምን አብይ ገዳዮን አንቱ: እሳቸው: ምናምን እያለ ሙድ ይይዛል? ይደብራል:ወራዳ በለው: የሚከስህ የለም ወንድሜ:: ግን አዳምጠሀለሁ ለማንኛውም...በርቱ
ግብፅ እንኳን ሶማሊያ ች እሰየውተዉተዉእንዳተብሉ አሁን ኢትዮማትወጣው.. ትግራይ ሠላም ሠላም ToF ሠላም
ቴዲ ግን ክብር የማይገህ ምላሰ ረጅም በጣም ስድ ነክ። አንተን አክብሮ በጠየቅከው መስረት ቀርቦ ሰፊ ማብራርያ የሰጠህን ኣካል ክብር በሚነካ መልኩ ስብሰባ ያደረገ የደብረፅዮን ቡድን ብለህ ስትጠራ ማየቴ ምን ያኽል ደካማና ክብር የማታውቅ ወራዳ መሆንህን ተረዳሁ። ለምን አልተቀበልካቸውም አልደገፍካቸውም ማለቴም ግን አይደለም። አሁን ባለው አካሄዳቸው ካንተ ኢትዮጵያዊ ሆኖ የመቀጠል ፍላጎት በተቃራኒ ብሄራውነት እያቀነቀኑ ስለ ሆነ። ቢያንስ ግን ለአቶ አማኒኤልና ደጋፊዎቹ ክብር ስትል ባታምንበትም ባስረዳህ ልክ ልትጠራው ይገባ ነበር። የደብረፅዮን ቡድን ብለህ እንድታዋርደው አይደለም ጊዜውን ሰውቶ ለጠየቅከው ሰፊ ማብራሪያ የሰጠህ። ግን ቀድሜ እንዳልኩህ አንተ ክብር የማይገባህ ምላስህ ከጭንቅላትህ በላይ የተሳለ ደንቆሮ ፍጥረት ነህ።
ምእራባዉያን የትኛዉም ሀገር ደካማ ሆኖ ካልሆነም ብትንትኑ ወጥቶ ወደ ድህነት አስገብተዉ የስንዴ እርዳታ ከመስጠት ዉጭ ሌላ ሀይል የላቸዉም
its confusing for me that Abey already promised for egyptian he didn't put nile in a position to hurt egypt
The only reason Egypt may have supported the move of Egypt to possibly blackmail Abiy.
ሊቀ ሚዲያ ርዕዬት🤔
am not sure somalia fights with ethio, its just a kind of drama that collect support to abey
Lightweight ቴዲ አስፋው አብይ አህመድ ዛሬ እንኳን ግብፅን እንኳን ሱማሌን እንኳን ኤርትራን ሊያስፈራራ እንኳን ፋኖን ቀርቶ ሽኔን ማስፈራራትም ሆነ ምንም ማድረግ እንደማይችል እንዴት አልገባህም???? ድምፅህን ስለቀያየርክ እጅህን ስላወናጨፍክ አየር አሳሳብህን ልክ ኮኬን እንደሚያሽት ስው ስለሳብከው እናም ቃላቶችን ስለደጋገምክ ትንታኔ የስጠህ ይመስልህ ይሆናል ግን እንደተለመደው ድራማህን ስትጨርስ ወዲያው ቴዲ ፀጋዬ እኔ ካንተ በጣም የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ ማለቱ የተለመደ ሆኗል:: የእብይን አይነት ኤኮኖሚ የተከተሉ ብዙ ሀገሮች አሉ ያልከ ጊዜ ቴዲ ፀጋዬ አስቲ አንድ ሀገር ጥራ ብሎህ ነበር አስካሁን አልጠራህም እስክንድር ነጋም ጦር እንዳለው ነግረህን ነበር ቆፍጠን ብሎ እንዲዋጋ ጥቂት ከሚጠብቁት ስዎች ውጪ ወፍ የለም!
ከመቀለ ተከታታያቹ ነኝ ቴዲዎች ሰላማቹ ይብዛ የትግራይ ሁኔታ በደምብ ተከታተሉት እውነታው ግን በስልጣን ፈላጊና በፍትህ ደገፊ ማሀል ያለ ፍጥጫ ነው ይህ ጀነራሎችም ጨምሮ ነው ነጌ በኔ አይነት ስገት አላቸው ቡዙዎቹ የአንድ አከባቢ ከመሆናቸው የተነሳ
እብይን ወይም ኢትዮጵያን እያሰተዳደረቸው Emirates እይደለችም ዉይ
ቴዲ መፍትሄው ሀገርን ፣ህዝብንና ህዳሴን ለመታደግ በአስቸኳይ ለሽግግር መንግስት ብልጽግና ሥልጣኑን ካላስረከበ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቋል ።
Kkkkkkkikkk
Hahah😅 Ayashagereh… ANAFNAFI merzegna TPLF junta😅
Yebedayoch leqso media
Erasu bedlo erasu aleqese
Balubalta ferese hager adarese
✅️✅️✅️
የሌሎች ክልሎች አመራሮች ከአብይ ጋር ሲሰሩ ተላላኪዎች የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ለአብይ ሲገረድ ግን ሰላም ፈላጊ የርዕዮት ትንታኔ😂😂😂
እንደው ዝም ብሎ መዘባርቅ!
ታዳ ወላሂ ብሎ ቢምል ምን ችግር አለው ግብፅን ጎዳንዴ አሁን ፈርተህ አታስፈራራ ቴዶ
Teddy these old foxes are ruthless and illegitimate ones who peruse to continue with indefinite repression and dubious track. My fellow tigrean shattered this for good. Alas!!
Any Ethiopian soldier who has gaining special benefit except ethiopianist forces fano and tdf didn't joined this un managed war .He can do it b/c he has a novel price to distruct Ethiopia but he can't b/c he has no any mental capacity to lead in a deplomatic way to make stability in land not eastern africa
ሉአላዊ ካልሆነች ሀገር ጋር የመከላከያም ሆነ ሌላ ግንኙነት ማድረግ እውቅና ከመስጠት በምን ይለያል?? ግብፅ እውቅና አልሰጠችም ሊባል ይችላል??? be fair!
የፕሪቶሪያ ስምምነት ከህገመንግስት እና ከሀገሪቱ ህጎች የተቃረነ ከሆነ ቀድሞ ፉርሽ ነዉ
ተቃርኖ ከተፈጠረ ህጎችን ህገመንግስትን አሻሽሎ ማስታረቅ ነዉ
የፓርቲ ህጋዊነት በፕሪቶሪያ ስምምነት የሀገሪቱን ህጎች ደፍጥጦ ከሆነ ሰምምነቱ ራሱ ፍርስ ነዉ
ለሰላም ሲባል ግን ስምምነቱ ፍርስ እንዳይሆን ስምምነቶችን ያስማማ የሀገር ዉስጥ ህጎችን ማሻሻል ማስማማት ይገባል
ፓርቲዉን ህጋዊ ማድረግ የምርጫ ህጉን በማሻሻል ችግሩን መፍታት ይቻላል እንጅ የፕሪቶሪያ ስምምነት የምርጫ ህጉን የሚተካ ሊሆን አይገባም
ጦርነቱን የቀሰቀሱት የመሩት በሁሉም ስፍራ የተፈጠረ የንፁሀን እልቂት እኔ የለሁበትም ካለ ይጠየቅ የሚሉ ወገኖች የጦርነት ግፍ ተቀባዮች ባይካሱ እንኳ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባዉ መሪዎች ታረቁ ድሆች ያለወንጀላቸዉ ተጨፍጭፈዉ ባለቤት የሌለዉ ደም መፋሰስ ሆኗል
ለመሆኑ ከአማራ ከአፋር ከትግራይ ባልታጠቁ ንፁሀን በመቶ ሽህዎች እልቂት ባለቤቱ ማን ነዉ
ኢትዮጵያን ማፍረስ ምርጡ ፕሮጀክት ሲሉ እንዳልነበር ያጠፋ ካለ ይጠየቅ የሚሉ አዛዡ እያለ ታዛዡ ሊጠየቅ አይገባዉም
እስኪ ይቅርታ መጠየቅን እንልመድ ለመጪዉ ትዉልድ እናስተምር
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ267 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
WHY YOU SHUT DOWN ethiopian UNITY YOU TUBE CHANNEL
አንተ ዱሮውም ትገረዋይ መሆኒህ የምታፍር የነበርክ ምን አገባህ ሰለ tplf አደርባይ አርፈህ ተቀመጥ ቴዲ አሰፋው ግን ለህዝብ የቆመክ ነህ በርታ በጣም እናከብራሓለን thank you 👍
There’s no Ethiopian enemy for Somalia 🇸🇴 but Oromo are biggest threat to Somalia now
የኤርትራ የተዝረከረክ ሰራዊት ኣልከው፡ እውነት??????? ካላየሀው እንኳን ኣልሰማክም ማለት ነው፡፡ ግን ችግር የለውም ይገባናል ቴዲየ፡፡ ክክክክክ
አብይ እራሱ ጓትቶ ያመጣውን ጦርነት ህዝብን ለመቀስቀስ ሊጠቀምበት እየፈለገ ነው የአማራ ህዝብ በነገራችን ላይ በምንም አይነት ጉዳይ ከአብይ ጓን አይቆምም ለህልውና የሚታገል ህዝብ ነው
Min chinklat noroachew yikerta meteyku
Ababalh: lsdebh ena enie ga mexteh tekeraker malet tegebi newn?
Guys whatever the regime makes mistakes we should stand for our country no one can be act as such even to dead in peace. Better to show solutions to problems rather aggregate the situation
1000%ትክክል ነህ ቴዲ
I appreciate your opinion, unfortunately you make really differences, you try to depreciate the TPLF, and appreciate Getachew, just try to balance for the sake of Tigray. You should work, how could be fixed, you mostly criticizing which is important but if it is only that then you killing our people. God bless and thanks for ur works
Tediye ena tederos enkan dehna metahu gobez oh midiya
በኢህአዴግ እና አይዶሎጂው ፣ ላይ ያለህ አመለካከት ከኢትዮጵያ ጥቅም አንፃር ያለህ የጥላቻ አስተያየት ትንሽ ቅር ይለኛል ። ዝም ከማለት የኔ ነህ ብየ ስላሰብኩ ነው ሀሳቤን በዚህ መልክ ለመግለፅ የሞከርኩት
Iwenet neew lekker argenn.
ለኦሮሞ ኢፓየር ትልቁ እቅድ ነው
It's wrong to look at it from that perspective remember We like or not Oromia is part Ethiopia. Child Ahmed he would been a better candidate for ministry of Forestry than leading the country.
oromo jegena new medere kezenam
@@Surafel-i4uወረኛ
Eskahun oromo lanante yehageritu akal ayedelem endeayatoch segatihfa firatih oromo new qizzenam
Lik nachu gn eski lihisbet megtem efeligalehh Egypt ....man nat ..ho gn abiy temels endaylegn askeymewalehu
ማሰታወቂያ ይበዛበታል
ግምት ይበዛዋል!!!
የወደፊኑን እጣ ሮንተታችን ነዉ የተነገረለት
ቴዲ አስፋው አንብብ ወይም አታውራ please መናገር ስለቻልክ ብቻ አትናገር
Gecho bussy slehone yimeslegnal enji feri enkuan aymeslegnim
tewodros T MALET AHEYA chenkelat new
ዋጠው አራም ነህ ከፖፖ ላይ ሳትነሳ ዩትዩብ እና ፊደል ስለቻልክ ትዘባርቃለህ እከክ
ያንተን ሽ ይወጣዋል
ቴዎድሮስ ኣስፋው ምን እያልክ ነው የደሮ ጭንቅላት ነው ያለህ የሶማልያ ልኡላዊነት ተደፍረዋል ብለህ ስታበቃ ተመልሰህ ደሞ ኢትዮጵያ ያ ሁሉ ያረግሁለት መንግስት ተመልሶ እየጎዳኝ ነው እያለች ነው ብለህ የምትናገረው ምን ኣይነት ኮንትራዲክሽን ነው ተመልሰህ ደሞ ጦርነት የለም ትላለህ እና ምንድነው ያለው ፓሪ
Teddy small lekeki yadregen temechtognal
ቴዲ እደኔ አመለካከትክ አሁንም ህዎሀት ላይ ያለክን ጭፍን ጥላቻ ወይም ደፂ ላይ ያለህን ጥላቻ እያሳየ ነው እጂ እደኔ የነበረውን ብዥታ ለኔም ላንተም ለሌላውም ለተወዛገበው ታጋይ አማኑኤል የህዎህት ምክትል ጵሬዝዳት በቂ ከበቂ በላይ አሳመኝ መልስ ሰቶናል
ሆ ሆ ብለው አበይ ተቀብለው:L ሣቸው ይውጡት
kotetam denkoro abey belehe letemote new
ድብረድዮንን እስቱፒዲቲ በማለት ለመሳደብ ማነው መብት የሰጠህ አንተ ነው እኔ አሁን ሞራልህን የሚነካ ስድብ ብሰድብህ ልክ ነኝ ማለት ነው