Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄን እንቁ ወንድማችን የአማራ ክልል ድጋፍ ሊያደርግለት ይገባል ።።።። like ግጩኝ
Betam
ወየው በሳቅቅቅቅ
አማራ ምናገባው ላጫም
የሰፈሬ ልጅ ይመችህ
@@blackboss2667 liju eko Amhara new
ወሎየ ነቴ ውበቴ፣ አማራነቴ ማንነቴ፣ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ፣
ወሎነሺውዴ
@@mastwale..704 አወን
ትክክል ማር ግን ልጅ ኦሮሞነው ወይስ ሱማሌ??????
አያወሎ
@@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ አረ አይደለም ሀርቡ ኦሮሞ አይደለንም እሱ ባአባቱ ኦሮሞነው
ጎበዝ ልጅ ነህ ለዛህ ጨዋታህ ሁሉ ነገር በጣም ሀሪፍ ነው፡፡
ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል በሳቅ ገደለኝ ኮሜዲያን ቢሆን ደሞ ከማንም ይበልጣል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
መገን ወሎ ባህላችን ማማሩ ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካው አቦ💚💛❤
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
Benatshi megen malet mndnew tt bet tsafu teblen nq
ሀዪ
@@fafi6898 s
@@mohammedhussenassefa9481 s
መገን ወሎ፣ስወዳችሆ፣ቤት፣አማራዎች፣የትናችሆ፣ሀሀሀሀ
አለን የኔ ደርባባየዋ 😘
@@selamawitghebre3118 የኔቆጆ
አለን ማኛ
@@selamawitghebre3118 አለን
❤❤ አለን ውዴ
ልክ እንደ ፋሲል ደሞዝ ወግ አዋቂ ነው። ደስ ሲል
በትክክክክክክክክክክክክክክል ደስ የሚሉ ምርጥ ኢትዩጲያዊ አርቲስቶች
ነነ
@@s3adhhussen828 ነ
ነነነ
ወላሂ በሳቅ መሞቴ ነው ሱበሀን አላህ ያረብ ለከል ሀምድ መርጨ ሳይሆን መርጠህ በአማራ ክልል በየዋሆቹ ሀገር እንድፈጠር ያደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
በትክክል 100%አልሀምዱሊላህ
💕💕💕💕💕
Sah Welahi
ጉድ እኔ የሚገርመኝ በዘፈኑም ቦታ አልሀምዱ ሊላህ ሱብሀን አላህ የምትሉት ካያችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ ውጡ እዚህ ቦታ የአላህ ስም የሚነሳበት አይደለም ሲቀጥል አማራ ኦሮሞ የትኛውም ብሄርም ሆነ አለም ዋናው መልካምነት እንጅ
እደው ወየው ለዛ ማማር ከተጠያቂው ጠያቂው ስርአታቸው ሲያምር😍😍
ወሎዬዎች ውስጤ ናቸው ስወዳቸው 😍😘 ኡመር ዘሙዬ ወይኔ በስቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wuddd
ከተጠያቂው ጠያቂው ጨዋታችሁ ደስ ሲል ማሻአላህ እንኳን ወሎ ሆንኩ የሀገሬን ሰላም አላህ አምጥቶልኝ ሁሌ ይሳቅልኝ ወገኔ
አሚንንንንያረብ
ወሎየነቴ ውበቴ ኩራቴ ነው ዛሬም 2015 የካቲት 23 ሀሙስ ደጋግሜ እያየውት ነው የማይጠገብ ኡመሬ ኑርልን
ምርጥ ጋዜጠኛ! ዘሙዬ ደሞ ወሎዬው ፋሲል ደመዎዝ ብዬሃለሁ😂አሪፍ ፕሮግራም!
ወላሂ እኔ ራሱ ሌላኛው ፋሲል ደመዎዝ እያልኩ ነበር
እናመሰግናለን ኡመሬን ያገራችንን ልጅ ስለጋበዝክልን ና አገራችንን ስላሳየህን በርታ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ሱብሀን አላህ ይሄ የወጣለት ልዮ ኮሜዲ ነው ወይ ኡመር ዘሙየ ኪኪኪኪ በሳቅ ገደለኝ እኮ
አይ ኡመር አሊ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ወንድም ያገሬ ልጅ
የእኔ አይጥ😂እዚህም አለሽ
💖💖
@@fatemajawad3713 አወ 🙄
@@hawa87i 😂🤔
ኡመሬ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ያገሬ ልጂ 😂😂😂😂
ሰላም ያገሬ የወሎ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል! ሳቅ ንፍቅ ብሎኝ ነበር በጣም ስቄያለሁ እግዚአብሔር ያስቃችሁ ፣ ብዙ የጥበብ ልጆች አሉን እባካችሁ የሚዲያ ሰዎች በነካ እጃችሁ ለእይታ አብቋቸው ፣ አመሰግናለሁ!
ወሎየነታችን ውበታችን ኩራታችን ኡመሬ በጣምነው የምወድህ አድናቂህነኝ የኛጀግና ስንወድህ ❤️💚❤️💚❤️🥰🥰🥰🥰
ሀርቡ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለው ስደት የስራውን ይስጠው እናማ ወለዬነኝ እናማ ኢቲዮቢያነኝ 83 ብሄር ብሄረሰቦች የኔ ናቸው ግን ማነው የኢቲዮቢያ ሰላም የናፈቀው በላይክ ግጩኝ ወለየወች
እኔም ሀርቡ ነኝ ያዉም የኩዋሥሜዳ ሠፈር ልጅ
እንዴት ናችሁ የሀገሮቼ ልጆች እኔም ሀርቡ ነኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት
@@hananfiker9529 እኔም ኳስ ሜዳ ነኝ የሰፈሬን ልጅ አገኘው
@@hananfiker9529እኔምውሀልማትነኝኔትእንድለቀቅዱአአድርጉ
ተናጋሪው ጠያቂው ጭምር ምርጥ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ውቦች
wollo gera geru yalemkinyat aydelem ene betam mwodachihu fkir slehonachihu now
ወይኔ እናቴ በሳቅ አይ ፐርም የሰራክን ይስጥክ አቦ 😅😅😅😅😀😀😀😁😁😆😆😆😆😂😝😝😝😝😝😝😃😃😁😁😂😆😆
ክክክክክ ሆደ ቆሰለ በሳቅ
ወሎየነቴ ክብሬ ኩራቴ እናት ሀገሬ የዋሁ ህዝቤ ሁልግዜ ይናፈቀኛል
ወሎን ለማየት ሀሣብ አለኝ ኢሻላህ
Well come bro
በጣም ነው ያዝናናኝ። አርቲስት እንዲ ለዛ ሲኖረዉ ደስ ይላል !!!
kkkk እረ በሳቅ ሞትኩ ያገሬን ቋቋ ገና አገኘሑ
እንግዳሳ አቦ ወሌ ገራገሩ
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*
😂 😂 "አባቴ ጋ ሚስት ልንለዋወጥ አይደል መብራት ሲጠፋ" ... አይ ንግግር ማወቅ ...proud to be wolloye ❤️
😂😂😂😂
ክክክክክ
ያክስቴ ልጅ ባቶን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ኮራሁብህ ኡምርየ 🥰🥰🥰🥰
አሠላም አለይኩም
ከዚክ ልጅ ሰፈር ነኝ ያለ አንድ ምርጥ ጓደኛ ነበረኝ ወላሂ ሰኡድያ አሁን ተይዣለሁ ብሎ ነግሮኝ እዛ ወድክ ጠፋብኝ ላገኘውም አልቻልኩ በዚክ አጋጣሚ ባገኘው ብየ አስብ ነበር
ወይ ኡመሬ የሰፈሬ ልጅ በርታልን🥰
ይሄ ልጅ ግን ኮመዲያን መሆን የሚችል ተሰጦ አለው ዘይቤውም በጣም ይጥማል ይሄ አይነት ዘይቤ መቀጠል አለበት
BANGLADESHIS
ወይ ኡመርkkkk ታስቃለህ አላህ ይጠብቅህ
ክ አልካት
ማሻ አላህ ታስቃላችሁ
አብደይ
በሳቅ ገደለኝ ቀጥልብት ጎቦዝ ነህ👍🏾👍🏾😍
ወሎወች መልካችን ሸጋ ፀባችን ሸጋ ንግግራችን ሸጋ እደኛ የታደለ የለም
ያንች የሌሌ ነው
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 🙏🙏🙏
እግንዳሳ አቦ
@@iamehipia3712 አመሰግናለሑ
I love the original the true country men and women got the chance presenting their original culture. I must say his genius and hilarious. When he was talking about his hair, I was dying of laughing 😂 much love from Switzerland.
T love it that why we need our cultures to know the best music and nice man love it good gob
አቦ ኑርልን የሀርቡ ድምቀት ኡመሬ ማኛው😘😘😘😘ክክክክክ ክክክክክ ቱቶዬ አይ ትዝታእርሻቸው አትክልት መሬታቸው ቦዳወራባ ነው እንጂ ካመነ ማይከዳዱላቸው ሀሮሬስ ሽርጣቸው በርበርእደምነው ሀርቡ የሙሀባው አገር 🥰ኧረ ውውውውውውውውይ ሀርቡወች የት ናችሁ
የኔ ቆንጆ አለን 🌹
@@elukonjo9189 የኔ ውድድድድድድ ነይልኝ ወላሂ ሶስት ግዜ አየሁት እያለቀስኩ
@@sumeyabiru1079 ቢያዩት አይጠገብም እኮ ማማዬ😍💙
@@elukonjo9189 Betam yene wud ay sedet 😭
አለንልሽሽሽሽ እዚህ ነንንን
እስኪ በሞቴ ኡመሬን አሳድጉልን ለባህሉ እንቅልፍ ያጣ ሰው ነው ደጋፊ የሚያበረታታ ያስፈልገዋል የዱሮውንም የዘፈነበትን አጭበርባሪወች የስራቸውን ይስጣቸውና በጣም ያሳዝናሉ ኡመሬ ግዜ ቢጥለውም አንድ ቀን ግዜ ያነሰዋል
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አቦ ጥበቡን ያብዛልህ ያሰብከው እንዲሳካ አብዝቼ ተመኘው
ኡመረ ዘሙዬ አድናቂህ ነኝ
አዲስ አበባ የነ ሙልጭ አገር አላለም መሠላችሁ
አማራ እኮ ፍቅር ህዝብ ነው እንኳንም አማራ ሆንኩ ወሎየነቴ ውበቴ
አሙሪ ውዴ አላህሂዳያ ይስጠን
ወሎየ ባልሆን የቆጨኝ ነበር የመቻችሁ ያገሬ ልጆች እወዳችሆለሁ
Ok
ዋሎ ደረሳ ነው ድቃላ 30 ጎራ እኔም ባባቴ የዋሎ ቃሉ ዘር ሀረግ ነኝ እኔ ወደሃለን ኡር ወንድማችን 😍😍❤💚❤💚
አሏህ ይጠብቅህ ኡመር ቃሉ ውስጥነው
ኡመር ምርጥሠው ነው እወደዋለሁ በጣም ጠጉሮ ግን የተመለጠበት ምክናየትእውነቱንነው
መገን ወሎ❤ ወግ ስናውቅ እኮ
ውይይይይይ ሲወራ ደስ ሲል የኔ የዋህ
Yene geta betam new miwodh berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡመርዬ አላሕ ላተ ጥሩ ነገርን ይወፍቅሕ ወድሜ ንፁክ ሰው ነክ ውስጥክ ምናምን የለሌው
ያገሬልጂ ወሎ መሆኔ ኮራሁ 💚💛❤️አማራየ
ምናለ የቆሙትን ብታስቀምጡልን በተረፍ ሀሪፍ ነወ
ወሎ ቤተ አማራ ስወደው ኡመር ዘሙየን አድስ አበባክክክክክ
አማራሽ ገደል ይግባ።የምን አባሽ አማራ ነው? ሙስሊም እኮ ነው።
@@abduhassen3915 ገገማ ነህ። ለኔ ልትነግርኝ ነው ስለ ኡመር ስለ እስልምና ለኔ ልትነግርኝ ነኝ ወሎየ ነኝኮ አማራ ነው ሙስሊም ነው
ከአገራችን ዘረኝነት ያጥፍልን ፉቅሩን ይመልስልን ወሎ ገራገሩ
ዋው ደሥሲል ጎበዝልጂነው ለምድነው የላቡን ያተከፈለው👍👍👍👍💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ነህ ምነው ሸዋን ለምን ከሳችሁ ቢያንስ ሞራሉን ለምንድነው የማትቀበሉት ግን ገና ታዳጊ ስለሆንክ ተስፋ አለህ
አይ ኡመሬ ኑርልኝ ወሎ ፍቅር የወንዜ ልጅ!!❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ችሎታው ድንቅ ነው
አቤት ወሎየወች ወሎ ገራገሩ ወሎየነቴ ኩራቴ ማንነቴ ውበቴ
ላገራችን ልጅ ትልቅ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ከልጅነቱ ጀምሮ ነዉ የለፋዉ በዚህ ሥራ
ሣህ
ትክክል
የኔማር አፋረኛ ስዘፍን እዴት ደስ እዳልከኝ ዘፋኙ በሂወት የለም😓
ጋዜጠኛዉ በቃአደኛ👌👌👌👌
ሙዚቃ ደጋፊ ባልሆንም ግን ጎበዝ ነው
ኡመርዬ የኔ አፈጣዝማ እናቲ ቲቪላይ ካየችህ ሠራዋንሁሉ ትታነው ቁጭነው እምትለው
ቁልቁል መታኝ አለ ክክክክክ ወይኔ ግን ከሗላ የቆሙት ምናለ ወንበር ቢሰጧቸው ዘሙየ አለ ስታምር ቆንጆ ናትወየው በሳቅ አይኔ ምልጉጥ እዳለ ነጋ ክክክክክክክ
አይ ኦመሬ ያገሬ ልጅ በርታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍
ወይኔ ጨዋታው ሲጥም እኛ ወሎዎች እኮ ምርጦች ነን
ይሄን ልጂ ስወደዉ ሁሌ ስሰማህ እስቃለሁ በተለይ የቨርሟ ነገር ክክክክክክ
ዋው ፋሲል ዶሞዝን ይመስላል ሲመች ❤❤❤
ትክክል ወዲሜ😍😍😍
ውይይይይ የትውልድ ሀገሬ ሀርብ ♥♥♥
ኡፍፍፍ ያገሬ ሰው ቸሩ በሳቅ ሞትኩ ወሎ ፍቅር ነው
💋💋💋💋💋💋❤
እዴት ደስ የሚል ጨዋታ አገራችንን ፈጣሪ ይባርክልን
አቤት ፍቅር አሁን ፖለቲከኞችን አጥፍቶ በቃ እነዚህን መስማት ወሎ ገራገሩ
"ወሎ የዋህ ህዝብ አቤት ደስ የሚል ንግግር ከውብ ጨዋታ ጋር! ዶዋው ምርቃቱ አቤት ውበቱ!!!
ያገሬ ልጅ በርታ ኡመር አሊ የሙሃባው ባለቤት
ረውይይይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ይመችህ የሀገሬ ልጅ ወሎየው እኔም ወሎየ ነፍጠኛ ነኝ
ድጋግሜ ነው ያዳመኩት በሳቅቅቅቅቅ ፍርፍርርርርር አልኩ ምን አይነት አአበባ ነው
ስለዱኣህ አሜንአሜንንን ብለናን ዋውው ወሎመወለደኩራቴነው
አይ ኡመሬ ያገሬ ልጂ። ሀርቡ ያገሬ ልጂ። ወይኔ። ሀገሬን ሥታነሡ ድሥ አለኝ። ሀገሬ ናፍቅሺኝ
የበደኖ ሜዳ ዲርማ መጋጠሚያው ፍቅቱ ቦከና ውቢቷ ሀገሬ ታየች በኡመሬ
አሜን ያሰው
በጣም ንፍርነውየሚያረገው አይ ኡመርዘሙየ ያገሬልጅ ሀርብ
ወሎየ ለዛው ያምራል
እወይ ስወድክ ኡመሬ አላህ ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ብቀጥልበት አሪፍ ነበር
አላህ ይመልሰው
ሀግሬንም እየስደበ ወድጄው ደጋግሜ ነው ያየሁት ክበርልኝ ወንድሜ የማይጠገብ
ምነው ሸዋ እደት አልሰጠህም
des yilale masha Alahe
ዋው በጣም እምወደው ድምፃዊ
ኡመር ያገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅ ህ
ኡመር አሊ የሰፈሬልጅ ውይ ሀገሬ ናፍቃኛለች💔
አማራ ባልሆን ምንይበቃኝነበርጰሊዉም የወሎ ወረኢሉዋ ሸጋነኝ🙏
ጋዜጠኛው ራሱ በጣም ጎበዝ ነው
ማሻአላህ
ኡመሬ
በጣም
ክክክክክክ እረ በሳቅ ገደልከኝ ኡመር ዘሙየ
ወሎየነቴ ማንነቴ!!!
ኡመር የኔ ገራገር ልዩ ነህ
😂😁😌 መኖር ደግ ነው ብዙ እያየሁ ነው በሉ በርቱ በሂዮቱ ሰው ይሳሳታል ስተቴን አሪሙኝ ወገን ? ማሌቴ ሶሪ ?
ደስ ሲል❤☺😂😊
በሉ የወሎን ባህል መልሱልን አማራ ቲቪ አደኛናችሁ ተስፍለን ለኦሮሞ የተሰጠውን የወሎ ባህል መልሱ የባቲ ጭፈራችን 😣
ክክክክ ያስቃል
You right ✅
@@asmaakte9996 ምኑ
የኔጀግና ድንቁ ያገሬ ልጂ
የኔ ጥበበኛ ዎሎ የፍቅር መፍለቂያ ንግግርህ ጨዋታህ በጥበብ የተሞላ ህዝብ።
ይሄን እንቁ ወንድማችን የአማራ ክልል ድጋፍ ሊያደርግለት ይገባል ።።።። like ግጩኝ
Betam
ወየው በሳቅቅቅቅ
አማራ ምናገባው ላጫም
የሰፈሬ ልጅ ይመችህ
@@blackboss2667 liju eko Amhara new
ወሎየ ነቴ ውበቴ፣ አማራነቴ ማንነቴ፣ ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ፣
ወሎነሺውዴ
@@mastwale..704 አወን
ትክክል ማር ግን ልጅ ኦሮሞነው ወይስ ሱማሌ??????
አያወሎ
@@ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ አረ አይደለም ሀርቡ ኦሮሞ አይደለንም እሱ ባአባቱ ኦሮሞነው
ጎበዝ ልጅ ነህ ለዛህ ጨዋታህ ሁሉ ነገር በጣም ሀሪፍ ነው፡፡
ንግግራቸው እንዴት ደስ ይላል በሳቅ ገደለኝ ኮሜዲያን ቢሆን ደሞ ከማንም ይበልጣል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
መገን ወሎ ባህላችን ማማሩ ደጉ የሀገሬ ሰው ክፉ አይንካው አቦ💚💛❤
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
Benatshi megen malet mndnew tt bet tsafu teblen nq
ሀዪ
@@fafi6898 s
@@mohammedhussenassefa9481 s
መገን ወሎ፣ስወዳችሆ፣ቤት፣አማራዎች፣የትናችሆ፣ሀሀሀሀ
አለን የኔ ደርባባየዋ 😘
@@selamawitghebre3118 የኔቆጆ
አለን ማኛ
@@selamawitghebre3118 አለን
❤❤ አለን ውዴ
ልክ እንደ ፋሲል ደሞዝ ወግ አዋቂ ነው። ደስ ሲል
በትክክክክክክክክክክክክክክል ደስ የሚሉ ምርጥ ኢትዩጲያዊ አርቲስቶች
ነነ
@@s3adhhussen828 ነ
ነነነ
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
ወላሂ በሳቅ መሞቴ ነው ሱበሀን አላህ ያረብ ለከል ሀምድ መርጨ ሳይሆን መርጠህ በአማራ ክልል በየዋሆቹ ሀገር እንድፈጠር ያደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ
በትክክል 100%አልሀምዱሊላህ
💕💕💕💕💕
Sah Welahi
ጉድ እኔ የሚገርመኝ በዘፈኑም ቦታ አልሀምዱ ሊላህ ሱብሀን አላህ የምትሉት ካያችሁ ዝም ብላችሁ አይታችሁ ውጡ እዚህ ቦታ የአላህ ስም የሚነሳበት አይደለም ሲቀጥል አማራ ኦሮሞ የትኛውም ብሄርም ሆነ አለም ዋናው መልካምነት እንጅ
እደው ወየው ለዛ ማማር ከተጠያቂው ጠያቂው ስርአታቸው ሲያምር😍😍
ወሎዬዎች ውስጤ ናቸው ስወዳቸው 😍😘
ኡመር ዘሙዬ ወይኔ በስቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wuddd
ከተጠያቂው ጠያቂው ጨዋታችሁ ደስ ሲል ማሻአላህ እንኳን ወሎ ሆንኩ የሀገሬን ሰላም አላህ አምጥቶልኝ ሁሌ ይሳቅልኝ ወገኔ
አሚንንንንያረብ
ወሎየነቴ ውበቴ ኩራቴ ነው ዛሬም 2015 የካቲት 23 ሀሙስ ደጋግሜ እያየውት ነው የማይጠገብ ኡመሬ ኑርልን
ምርጥ ጋዜጠኛ! ዘሙዬ ደሞ ወሎዬው ፋሲል ደመዎዝ ብዬሃለሁ😂አሪፍ ፕሮግራም!
ወላሂ እኔ ራሱ ሌላኛው ፋሲል ደመዎዝ እያልኩ ነበር
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏*
እናመሰግናለን ኡመሬን ያገራችንን ልጅ ስለጋበዝክልን ና አገራችንን ስላሳየህን በርታ
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ሱብሀን አላህ ይሄ የወጣለት ልዮ ኮሜዲ ነው ወይ ኡመር ዘሙየ ኪኪኪኪ በሳቅ ገደለኝ እኮ
አይ ኡመር አሊ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ወንድም ያገሬ ልጅ
የእኔ አይጥ😂እዚህም አለሽ
💖💖
@@fatemajawad3713 አወ 🙄
@@hawa87i 😂🤔
ኡመሬ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ያገሬ ልጂ 😂😂😂😂
ሰላም ያገሬ የወሎ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል! ሳቅ ንፍቅ ብሎኝ ነበር በጣም ስቄያለሁ እግዚአብሔር ያስቃችሁ ፣ ብዙ የጥበብ ልጆች አሉን እባካችሁ የሚዲያ ሰዎች በነካ እጃችሁ ለእይታ አብቋቸው ፣ አመሰግናለሁ!
ወሎየነታችን ውበታችን ኩራታችን ኡመሬ በጣምነው የምወድህ አድናቂህነኝ የኛጀግና ስንወድህ ❤️💚❤️💚❤️🥰🥰🥰🥰
ሀርቡ ነኝ ግን ምን ዋጋ አለው ስደት የስራውን ይስጠው እናማ ወለዬነኝ እናማ ኢቲዮቢያነኝ 83 ብሄር ብሄረሰቦች የኔ ናቸው ግን ማነው የኢቲዮቢያ ሰላም የናፈቀው በላይክ ግጩኝ ወለየወች
እኔም ሀርቡ ነኝ ያዉም የኩዋሥሜዳ ሠፈር ልጅ
እንዴት ናችሁ የሀገሮቼ ልጆች እኔም ሀርቡ ነኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በያላችሁበት
@@hananfiker9529 እኔም ኳስ ሜዳ ነኝ የሰፈሬን ልጅ አገኘው
@@hananfiker9529እኔምውሀልማትነኝኔትእንድለቀቅዱአአድርጉ
ተናጋሪው ጠያቂው ጭምር ምርጥ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ውቦች
wollo gera geru yalemkinyat aydelem ene betam mwodachihu fkir slehonachihu now
ወይኔ እናቴ በሳቅ አይ ፐርም የሰራክን ይስጥክ አቦ 😅😅😅😅😀😀😀😁😁😆😆😆😆😂😝😝😝😝😝😝😃😃😁😁😂😆😆
ክክክክክ ሆደ ቆሰለ በሳቅ
ወሎየነቴ ክብሬ ኩራቴ እናት ሀገሬ የዋሁ ህዝቤ ሁልግዜ ይናፈቀኛል
ወሎን ለማየት ሀሣብ አለኝ ኢሻላህ
Well come bro
በጣም ነው ያዝናናኝ። አርቲስት እንዲ ለዛ ሲኖረዉ ደስ ይላል !!!
kkkk እረ በሳቅ ሞትኩ ያገሬን ቋቋ ገና አገኘሑ
እንግዳሳ አቦ ወሌ ገራገሩ
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🙏🙏🙏🙏*
😂 😂 "አባቴ ጋ ሚስት ልንለዋወጥ አይደል መብራት ሲጠፋ" ... አይ ንግግር ማወቅ ...proud to be wolloye ❤️
😂😂😂😂
ክክክክክ
ያክስቴ ልጅ ባቶን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር ኮራሁብህ ኡምርየ 🥰🥰🥰🥰
አሠላም አለይኩም
ከዚክ ልጅ ሰፈር ነኝ ያለ አንድ ምርጥ ጓደኛ ነበረኝ ወላሂ ሰኡድያ አሁን ተይዣለሁ ብሎ ነግሮኝ እዛ ወድክ ጠፋብኝ ላገኘውም አልቻልኩ በዚክ አጋጣሚ ባገኘው ብየ አስብ ነበር
ወይ ኡመሬ የሰፈሬ ልጅ በርታልን🥰
ይሄ ልጅ ግን ኮመዲያን መሆን የሚችል ተሰጦ አለው ዘይቤውም በጣም ይጥማል ይሄ አይነት ዘይቤ መቀጠል አለበት
BANGLADESHIS
ወይ ኡመርkkkk ታስቃለህ አላህ ይጠብቅህ
ክ አልካት
ማሻ አላህ ታስቃላችሁ
አብደይ
በሳቅ ገደለኝ ቀጥልብት ጎቦዝ ነህ👍🏾👍🏾😍
ወሎወች መልካችን ሸጋ ፀባችን ሸጋ ንግግራችን ሸጋ እደኛ የታደለ የለም
ያንች የሌሌ ነው
*ፕሮፈይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አዲርጉኝ* 🙏🙏🙏
እግንዳሳ አቦ
@@iamehipia3712 አመሰግናለሑ
I love the original the true country men and women got the chance presenting their original culture. I must say his genius and hilarious. When he was talking about his hair, I was dying of laughing 😂 much love from Switzerland.
T love it that why we need our cultures to know the best music and nice man love it good gob
አቦ ኑርልን የሀርቡ ድምቀት ኡመሬ ማኛው😘😘😘😘ክክክክክ ክክክክክ ቱቶዬ አይ ትዝታ
እርሻቸው አትክልት መሬታቸው ቦዳ
ወራባ ነው እንጂ ካመነ ማይከዳ
ዱላቸው ሀሮሬስ ሽርጣቸው በርበር
እደምነው ሀርቡ የሙሀባው አገር 🥰
ኧረ ውውውውውውውውይ ሀርቡወች የት ናችሁ
የኔ ቆንጆ አለን 🌹
@@elukonjo9189
የኔ ውድድድድድድ ነይልኝ ወላሂ ሶስት ግዜ አየሁት እያለቀስኩ
@@sumeyabiru1079 ቢያዩት አይጠገብም እኮ ማማዬ😍💙
@@elukonjo9189
Betam yene wud ay sedet 😭
አለንልሽሽሽሽ እዚህ ነንንን
እስኪ በሞቴ ኡመሬን አሳድጉልን ለባህሉ እንቅልፍ ያጣ ሰው ነው ደጋፊ የሚያበረታታ ያስፈልገዋል የዱሮውንም የዘፈነበትን አጭበርባሪወች የስራቸውን ይስጣቸውና በጣም ያሳዝናሉ ኡመሬ ግዜ ቢጥለውም አንድ ቀን ግዜ ያነሰዋል
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው አቦ ጥበቡን ያብዛልህ ያሰብከው እንዲሳካ አብዝቼ ተመኘው
ኡመረ ዘሙዬ አድናቂህ ነኝ
አዲስ አበባ የነ ሙልጭ አገር አላለም መሠላችሁ
አማራ እኮ ፍቅር ህዝብ ነው እንኳንም አማራ ሆንኩ ወሎየነቴ ውበቴ
አሙሪ ውዴ አላህሂዳያ ይስጠን
ወሎየ ባልሆን የቆጨኝ ነበር የመቻችሁ ያገሬ ልጆች እወዳችሆለሁ
Ok
ዋሎ ደረሳ ነው ድቃላ 30 ጎራ እኔም ባባቴ የዋሎ ቃሉ ዘር ሀረግ ነኝ እኔ ወደሃለን ኡር ወንድማችን 😍😍❤💚❤💚
አሏህ ይጠብቅህ ኡመር ቃሉ ውስጥነው
ኡመር ምርጥሠው ነው እወደዋለሁ በጣም ጠጉሮ ግን የተመለጠበት ምክናየትእውነቱንነው
መገን ወሎ❤ ወግ ስናውቅ እኮ
ውይይይይይ ሲወራ ደስ ሲል የኔ የዋህ
Yene geta betam new miwodh berta❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡመርዬ አላሕ ላተ ጥሩ ነገርን ይወፍቅሕ ወድሜ ንፁክ ሰው ነክ ውስጥክ ምናምን የለሌው
ያገሬልጂ ወሎ መሆኔ ኮራሁ 💚💛❤️አማራየ
ምናለ የቆሙትን ብታስቀምጡልን በተረፍ ሀሪፍ ነወ
ወሎ ቤተ አማራ ስወደው ኡመር ዘሙየን አድስ አበባክክክክክ
አማራሽ ገደል ይግባ።የምን አባሽ አማራ ነው? ሙስሊም እኮ ነው።
@@abduhassen3915 ገገማ ነህ። ለኔ ልትነግርኝ ነው ስለ ኡመር ስለ እስልምና ለኔ ልትነግርኝ ነኝ ወሎየ ነኝኮ አማራ ነው ሙስሊም ነው
ከአገራችን ዘረኝነት ያጥፍልን ፉቅሩን ይመልስልን ወሎ ገራገሩ
ዋው ደሥሲል ጎበዝልጂነው ለምድነው የላቡን ያተከፈለው
👍👍👍👍💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
በጣም ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ነህ ምነው ሸዋን ለምን ከሳችሁ ቢያንስ ሞራሉን ለምንድነው የማትቀበሉት ግን ገና ታዳጊ ስለሆንክ ተስፋ አለህ
አይ ኡመሬ ኑርልኝ ወሎ ፍቅር የወንዜ ልጅ!!
❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ችሎታው ድንቅ ነው
አቤት ወሎየወች ወሎ ገራገሩ ወሎየነቴ ኩራቴ ማንነቴ ውበቴ
ላገራችን ልጅ ትልቅ ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ከልጅነቱ ጀምሮ ነዉ የለፋዉ በዚህ ሥራ
ሣህ
ትክክል
የኔማር አፋረኛ ስዘፍን እዴት ደስ እዳልከኝ ዘፋኙ በሂወት የለም😓
ጋዜጠኛዉ በቃአደኛ👌👌👌👌
ሙዚቃ ደጋፊ ባልሆንም ግን ጎበዝ ነው
ኡመርዬ የኔ አፈጣዝማ እናቲ ቲቪላይ ካየችህ ሠራዋንሁሉ ትታነው ቁጭነው እምትለው
ቁልቁል መታኝ አለ ክክክክክ ወይኔ ግን ከሗላ የቆሙት ምናለ ወንበር ቢሰጧቸው ዘሙየ አለ ስታምር ቆንጆ ናት
ወየው በሳቅ አይኔ ምልጉጥ እዳለ ነጋ ክክክክክክክ