ከአንቺናሉ ጋር ግብግብ | emama zinash and anchinalu new video | Zeki Tube
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@z...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።
እውነት የማማ ዝናሽ ቪዲዮ ናፍቆኝ ነበር ዘኪ ተሎ ተሎ ልከቅልን እድሜን ከጤና ይስጥልን የእኔ እናት
እግዚአብሔር እንደ እማማ ዝናሽ ያለ የማታ እንጀራ ይስጥን
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜን አሜን
አሜን
እውነት ነው ሰው ሲያረጅ ወደህጻን ይቀየራል የሚባለው ምስኪን የሳቸውን እድሜ ለኛም ያድለን ❤❤❤
@@Hanna-db2ck እሻአላህ ❤❤
አውነት,ነወ
ዘኪ እባክህ አንድ ቀን ፖሊሶች ፈልገህ እማማ ዝናሽ ኡኡ ሲሉ እንዲመጡ አድርግላቸው ። ከዚያም ሰዎቹን እየጎተቱ ያውጧቸው። የማማ ዝናሽ የመጨረሻ ደስታ ያኔ ነው
ደምሪኝ🎉
😂😂😂😂😂
ዘኪ ግን የስራህን ይስጥህ 😂😂😂እማማ ዝኑየ የኔ ቅመም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
እህቴ መልካም ነት ለእራስ ነው ደምሪይ
@@GenetLigabawገኒሊጋባው አማራ ከሆንሽ እሽ
@@HayuEmureyanamharawit እሽ ነኝ ገብተሽ እይው ክዛ ደምሪይ ክክል
@@HayuEmureyanamharawit አር ክዚህ ደርስን በስደት ሁላችንም መብርታት ነው ግን ያለብን እውነት
@@GenetLigabawገኒሊጋባው አይደል 😬ጋላ እያገተ በአማራ ልጅ ላይ እሚጫወተው ስደት አይደልደ
ዘኪ ኧረ አዝናናህን ለመእማማ ዝናሽ ርጁም እድሜ ይሰጥልን ❤❤❤❤
እረ ሞትኩኝ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ተገኘ ወርቅ የእማማ ዝናሽ ልጅ ❤❤🙏🙏🙏 በሳቅ ጨረስከን እኮ 😂😂ተባረክልኝ ዘኪ !!!
ቤታቸውን ሰታደምቁላቸው እንዴት ደስ ይላል
ወየው ዘክዬ ምርጥ አዝናኝ እናት አሉህ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂እሊህ
እማማ ዝናሽዬ ዛሬ አልተቆጥም አይ ተገኘ ወርቅ እኛንም ዝና አረከን ኑሩልን አይለያችሁ
ታምረኛዉ ጌታ መጨረሻውን አሳምረዉ ይባላል እዉነት ነዉ ❤❤
ኧረ ዛሬሰ አልተቆጡም ተመሰገን ተገኘ ወርቅ ተባርክ በናትህ በሳምት አደየኮን አቅርብልን❤❤❤❤❤❤❤
እማምዬ ዘራፍ ሲሉ ደስ ሲሉ
ከአንቺን አሉ ጋር እንዲህ እረጋ እያልክ እያቀራረብክ አሳየን❤❤❤
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብክ ጋር ረዢም እድሜ ይሰጥከ እውነት ፈጣሪ ይወድካል ❤❤❤❤
እድሜ ይሽጥልን በውነት አይ ዘኪ አያልቅብህ እኛን ለማሣቅ እናመሠግናለን😂😂😂😂
ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ
😂😂😂ልቀቂ አሉ የኔ እናት ❤❤
🤣❤️
እዚ እንጀራ ጋግረሃል ወጥ ሰርተሃል 😍🤣 ማማ ዝናሽ ግልጽ ና ቁኑ ናቸው 👍 ማሽቃበጥ አይወድም 🤔❤
ዘኪ ጀግና ሰው 👍
አይ ዘኪ ትወና ትችላለህ😂የኔ ውድ እማማ ዝናሺ ❤❤❤
ደምሪኝ🎉
ወይ ዘኪ ገደልከን በሳቅ እድሜ ጤና ይስጥህ
በናትህ በየ15 ቀኑ ይሁን ካንቻናሉጋር መሽቶ ገብቼ እስካየው እናፍቃለው
ዘኪየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ዘኪ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏
አይ ዜኬ በሳቅ ገደልከን እድሜ ይስጦት እማማ ዝነሽ ኑሩለት ዘኬ ተባረክ ከነሙሉ ቤተስብክ
So funny thanks zekiye long live emama zinash
ረጅም እድሜ እማማ ዝናሽዬ! ትንሽ አሳቁኝ።
አይ ዘኪዬዬዬ እኔማ እየደጋገሙክ ነው እማያቸው እግዚአብሔር ልጅህ ያሳድግልክ ሁሌ በመሳቅ ሆዴዴዴ ቆሰለብኝኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂
This is better than well choreographed and edited movies.
Be it is upsetting her very much he cry something else to make less angry
ወይ እማማ ዝናሽ አሳቁኝ እኮ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ይስጦት ወይ ዘኪቑ
ዘኪዬ ዘር ይውጣልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዴ ዛሬ ምን ተገኘ ኡኡ አላሉም 😅😅 ተመስገን
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥዎት።
እማማ ዝናሽ እና ተገኘ ወርቅ አቤት ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽ ዕድሜና ጤና ይስጦት❤😂😂😂❤❤❤
እማማ ዝናሽ እድሜ ይስጥዎት
የሳቄ ምንጮች ሁሌ ኑ😂😂😂😂
ነፂ በቃ የማላገኝሽ ቤት የለም አይደለም😂
አይ አንቺን አሉ 😂 ኑሪልን 🎉 ያንቺንአሉ ወዳጀ ❤
ምነ ነው እንደ ከረሜላ ምታጣፍጣት አላሉም አይ እማማ ዝናሺ ዬ😂😂😂😂😂😂😂😂
በወታደር ተጎትታ ወጣች😂
ወይኔ ዛሬ ልቀቂያት ብያለሁ ልቀቂያት 😂🤣 ኧረ ጎራው ኧረ ጎራው 😂🤣❤
You make my day thanks 🙏
እማማ ዝናሽዬ የማይጠገቡ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽዬ🙏🏾♥️🌺🌼ዘኪ ተንኮለኛ😂😂♥️♥️
ወይኔ ቡልጋ እማማ ዝናሽ😂😂😂😂
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘኪ
ዘኪ ግን ነብስ አይማርም 😅😅😅😅😅😅ufffffffff ደከመኝ😅😅😅😅
አረ ዘካሪያስ እግዚአብሔር ይይል ሆዴቆሰለ😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂
እድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤
Zeraf zeraf ,emama zenashe jegna ❤❤❤
የሳቂ. ምንጭ. እማማ. ዝናብ ❤❤❤😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂Thank you zeki
ወታደሮቹን አሳዩን😂😂😂😂😂
Zekiye eidmena tena yistih fetari
ውይ ዘኪ
😂😂😂😂😂😂😂Enate Emama zinashiye fetari rejim Edmena tena ysetlen Zekiye Antem Emebrehan titebkachu kene betesebochihe wenedme ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Yena enate Rechim edema yestelgni❤❤❤❤
የእኔ እናቴ ❤️❤️❤️❤️❤️
ወይ ዘኪ ነብስህ አይማርም 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
So funny . Zeki please pretend to be the Soldier
😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ እናትና ልጅ❤❤❤❤
ውይ ❤❤❤❤
😂😂😂😂😂የኔ ማር😅😅😅
❤❤❤❤❤ 😅😅😅😅😅😅😅
ዘኬየስራህን እስኪ ከድቀን ወታደር ወቹን አጣላት
የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
Emahmah...zinahshiyee...shiiii...ahmahtii...yinuriliniii❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ዘካሪያስ ሲያስቅ
😂😂😂😂ዘኬ ዘና አረከን እኮ አይ እማማ ዝናሽ ደህና መንግስት እዳለው መንግስት የቀጠረው አላሉም ለራሱም አልሆነም መንግስት የለንም እማማ ዝናሽዬ 😂😂😂
የኔ ውዴ
የኔናት❤❤❤❤❤
እማማ ዝናሽዬ ቀና ብለው ፊቱን ለምን አያዩም በማርያም❤❤❤😂😂🙏
ዘኬ ነብስክ አይማርም
አይዘካሪያስ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
እማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ካአንቺን አሉ ጋር ሲገነኙ ደስ ይሉኛል
ዘኪ እሰቲ እነዚ የእማማ ዝናሽ የሚመኩባቸው የሚጠሯቸው ወታደሮች መቼ ነው የምናያቸው
በሳቅ😂😂😂
ዘኪ 😂😂😂😂😂😂🎉
እማማ ዝናሸ አንቺናሉ ሲጠሏቸዉ ፣
የኔ እናት❤❤❤😂😂
Please Anchinalun akerbelen hule😊
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ayi emama zinasheye ❤❤❤❤❤
ዘኪ እማማ ዝናሽን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
አይ ዛሬ😅😅😅😅😅❤🎉
በሳቅ ገደልከን
😂😅ደምሩኝ😅በእማማዝናሽ.ይዣችሆለሁ
ልጅ እና ትልቅ ሰው አንድ ነው የሚባለው እውነት ነው ግልፅ ናቸው ውሸት እና ማስመሠል አያውቁም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Waw❤
Ayi Emama zenashi Echi Anchi Alushi betam new yemitanadedote Aydele Echi sekaram 😂😂😂😂
😂😂😂😂be wetatenetacew endet yehonu neber 😅😅 jegena nacew❤❤❤❤
ዘራፍ ቀምተሽ ነው እንዴ ምትበይው 😂😂😂😂
ወይ አንቺንአሉ ጠላቶት እማማ ዝናሽ ክክክክ ስወዶት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደ ከረሜላ የምታጣፍጣት ጠላታቸዉ ክክክ
እንደ ከረሜላ የምታጣፍጣት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አይዘካርያሰ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ ዘኪ ተጫወትክባቸው በብስጭት ልባቸው ቀጥ እንዳይሉብህ
አባቴ በተልቅሰው መቀለድ ችግር የለውም ብሎል ተጫወት ባቸው 😂😂
ብቻቸውንተሚቀመጡ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሣቄ ምጭ❤❤❤❤
የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂
አረተይ አችናሉግን ተጠቀቂ😂 በዘጋቸው አንድ ቀን በዘጋቸው ትመቻለሽ ኪኪኪኪኪ
አይ ተገኘ ወርቅ አያልቅብኸ😂😂
እደከረሚላ እምታጣፍጣት😂😂
አረ በውነቱ የሳቄ የደስታየ ምንጭ ናችው