ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን እና ድንቅ ተዓምሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 660

  • @alexg.889
    @alexg.889 2 года назад +4

    እኔም የቅዱስ ገብራኤል በረከትና ምህረት በቤቴ ገብቶልኛል፡፡ ባለቤቴ ወለተ ማሪያም እጅና እግርዋ አብጦ አንደበትዋ ተኮላትፎ ተቸግሬ ሳለ ለ70 ቀናት ባሀር ዳር ጎርደማ ቅዱስ ገብሬል ተጠምቃ ፈጹም ተፈውሳለኛለች፡፡ ክብር ለመደሃኔአለም፣ ክብር ለመቤቴ ማሪያም፡፡ ከልብ ከማመስገን ውጭ በቃላት ለመግለጽ ከባድ ነው፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @mhretadhana4367
    @mhretadhana4367 2 года назад +1

    እኔ ምስክር ለመስጠትኔው
    ገብርኤል ያደረገልኝ ተአምር ቤሩት ስስራአሰሮች ሽጉጥ ይዞ ለመግደል ገብርኤል ደረሰልኝ
    ሁለተኛ በመክና ሶስት ግዜ ለመግደል አልተሳካም ገብርኤልደረሰልኝ
    አራተኛው ጥቁር እባብ እንደ ወንዝ ውሃ ድምፅ አለው አምስተኛዊ ሜክናው ተገልብጦ እኛ በህወት ተርፈናል እናለመመስከር ብልት ያጥረኛል

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 3 года назад +123

    ውይ የገብርኤል ተአምር እንዴት ደስ ይላል አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ምልጃክ አይለየን

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 3 года назад +4

      አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭💔🙏

    • @argeashswety2362
      @argeashswety2362 3 года назад +5

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeshworkwasi7178
      @yeshworkwasi7178 3 года назад +4

      Ameannn. Ameannnn

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 3 года назад +4

      Amen amen Amen 🤲🤲

    • @zarituzawuduu126
      @zarituzawuduu126 3 года назад +5

      Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏❤👏👏👏👏

  • @gelilaanebesa1276
    @gelilaanebesa1276 3 года назад +2

    አይ በስራተ መላክ ሊቀመላክ ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት የተ ተአምርህ ስራህን ስራ😭😭😭🤲

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc 3 года назад +3

    ገብርኤል ድሮም እወድህሀለሁ የኔ ተአምረኛ ምስጋና ይግባኝ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 года назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል ታምርህን ዝናህን እኔም ለመመስከር ያብቃኝ ድርስልኝ አባቴ ።

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 3 года назад +116

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሰላም ስጠኝ
    ለምስክርነት ስለቴን ለመክፈል አብቃኝ

    • @natsanettesfamariam2892
      @natsanettesfamariam2892 3 года назад +8

      Amen amen amen 🙏

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 года назад +8

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አሜን አሜን አሜን አሜን፣👏👏👏👏👏🌻🌼🌻🌼🌻🌼👏👏👏👏👏👏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 3 года назад +9

      እህቶቼ ሰይብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ

    • @bleanhagose3403
      @bleanhagose3403 3 года назад +7

      @@BeteHohe keduse gebrele hayeleken glese

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 3 года назад +6

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስ-ሸ5አ

    ኦየድንግል አብሳሪሊቀ መላኩቅዱስ ገብርኤል ምን ድሳንሃል ተመስገን እንኳን ዴስ አላችሁ እቁ ልዩ የተዋሕዶ ቤተሰቦች ድንቅነው ስራው

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 года назад

    የተፈወሳችሁ እንኳዋን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሑ እጹብ ድንቅ ነዉ የገብርኤል ተአምር ጸሎት ምልጃችሁ አይለየን ወለተ መድህን ብላችሑ በጸሎታችሑ አስቡኝ

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 2 года назад

    የኔ አባት ቅዱስ ገብርሄል ክብርና ምስጋና ይድረስአክ🙏🙏🙏

  • @helenblehu5573
    @helenblehu5573 3 года назад +7

    የኔ ደግ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ሶስቱን ህጻናት ከእሳት ያወጣ እኛንም ካለንበት መከራና ስቃይ በአማላጅነቱ ያውጣን የኔ መልአክ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤🙏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 3 года назад +29

    ቅዱስ ገብርኤል ሞት አንሳው እኔን ወለተ ሚካኤል እዲሁም ልጄን ቤተሰቤን ጠብቀኝ

  • @ፍርዬየተዋህዶልጅyoutube

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር ቅድስ ገብርኤል ምስጋና ይግባህ

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 3 года назад +80

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል የበረከቱ ተካፋይ ያድረገን➕

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 3 года назад +2

      Amen AmenAmen ellllllllelllllellllll kalewot yasemaleng Qudus gabriel milked dreeseng

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hirutnegash8987
      @hirutnegash8987 3 года назад +1

      አሜን

    • @asnakeshegaw4354
      @asnakeshegaw4354 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን አባቴ ምልጃክ አይለየን

  • @tybe2780
    @tybe2780 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ቅዱስ ገብሬኤል ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን 💒💒💒💒💒💒✅✅✅➕➕➕

  • @tube8285
    @tube8285 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እኔንምጎብኘኝ😭😭😭🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአህቤርይመስገን መላአኩቅዱስ ገብሪኤል

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 3 года назад +55

    እሰይ እሰይ እሰይ ክብር ምስጋና ይግባው የኔ አባት ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው በረከቱ ይደርብን ለበረከት ያብቃን ለተጨነቁት ሁሉ የደረስክ አባታችን ለኛም ድረስልን አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሥ ገብረኤል አባቴ ለኔም ድረሥልኝ ለደጅሕ አብቃኝና ምሥክርነቴን ልናገር አባቴ ሖይ ከርታታዋ ልጅሕን ማረኝ ማረኝ ይችን ኮሜንት የምታነቡ መሙሉ በፀሎታችሑ አሥቡኝ

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 3 года назад +4

    የእውነተኛ የመድሀኒት ስፍራ ነው ቅ ገብርኤል እኔን ይህው 30 አመት ሆነ ካዳነኝ አፍራሾቹ ተጠንቀቁ በሎቸው ይህ ሁሉ ሲድን ደስ አይለውም

  • @tiruyataye1682
    @tiruyataye1682 3 года назад

    ቅዱስ ገብሬኤል የበረከቱ ተካፋይ አድርግኝ

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    የቅደሰ ገብርኤል ሰሬ ደንቅ ግረም ነው አባታችን እግዝአብሔር ይጠበቅት

  • @fantaaklog157
    @fantaaklog157 3 года назад

    እልልልልልልልልል ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ያንተን ሰም ጠርቶ ማን ያፍራል አባቴ ለእርሱ የድርስክ ለኛም ለፂተኞች ደርስልን

  • @ፍርዬየተዋህዶልጅyoutube

    ቅድስ እግዚአብሔር ከፍ በልልኝ ምስጋና ይግባህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ ቅድስ ገብርኤል ምስጋና ይግባህ እልልልልልልልል

  • @djkh2269
    @djkh2269 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል ኣባቴ ክበርልኝ ተመስገንልኝ

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 3 года назад +18

    በእውነት ስለሁሉም ነጋር ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ቅዱስ ገብርኤል ምን ይሰናወል ለናተ የዳርስ ሊቃ መለኩ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድርስ አሜን አሜን አሜን በእውነት ክቡር አበታችን ድስ የምትር አበት ነህ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር እስካማጫርሻው የጽኖት አባዬ አዞኝ አይፈርስም እኛም እመብርሃን ትርዳን እናም የብርከቶ ተሰታፊ እንሆናለን ቅዱስ አባታችን አማኑኤል ይፍቃድልን😭🕊👏

  • @aadd4994
    @aadd4994 3 года назад +1

    እግዚ አብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ምልጃህ ጥበቃህ አይለየኝ

  • @asdasdff6016
    @asdasdff6016 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባቴ ገብርኤል ሁሉ መልካምን አብሥረን ፈጣሪ ጨርሦ ይማራችሁ

  • @wasli8257
    @wasli8257 3 года назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ተመርምሮ ለማይደረስበት ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ የደስታ አብሳሪ መልአኩ ሆይ ሰላም እላለሁ

  • @christinahailemariam2971
    @christinahailemariam2971 3 года назад +1

    Kale Hiwoten Yasamalene Edemena tena Yestelene 🙏🙏🙏

  • @እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ

    እልልልልልልልልልመላዕኩ፡ቅዱስ፡ገብርኤል፡ለአባታችን፡ረጅም፡ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡፡ገብርኤል፡ነውአሉኝ፡አስደሳች፡መላክ።አሜንአሜንአሜን።

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 3 года назад +1

    ሙት አንሳው ቅድስ ገብርኤል እረዳቴ ምስጋና ይድረስህ አሜን
    ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen8981 3 года назад +1

    አይ ቅዱስ ገብርኤል የ ራማው ልዑል ምን ይሳንሀል ጥበቃህ አማላጅነትህ አይለየን ሀይማኖታችንን አባቶቻችንን ሀገራችን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቀ1ነ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ገብርኤል ተራዳይነት አይለየን አሜን አሜን አሜን እናፈረሳለን የሚሉ የዳቢሎስ ስራነዉ ቅዱስ ገብርኤል ሀያልነዉ እራሱ ይገነባል አይዞን

  • @haymanotadamu3143
    @haymanotadamu3143 3 года назад +2

    እልልልልልልልልልልል
    የራማው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 3 года назад +1

    ቅድስ ገብርኤል እባቴ ምንም እይሳንህም ሃይል ያእንተ ነው ምንም የሚሳንህ ነገር የለም ለኛም ልቦና ይስጠን ፍቅርን ይመንጭልን ለሁላእችንም እሜን።

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    ስራው ድቅ እኛንም ለደጁ ያብቃን ገብርኤል አባቴ

  • @ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልል ስም እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 года назад +1

    አብሳሪው መላአክ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ምልጃህ አይለየኝ😭😭😭

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገንቅዱስ ገብርኤል ለሁላችነም መሕረትን ያዉርድልን

  • @yedingllj6430
    @yedingllj6430 2 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል የኔ አባት አንተ ለኔ ብዙ ተአምር አድርገህልኛል ለደጅህ በቅቼ ስለቴን ለመስጠት ያብቃኝ 🙏🙏

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ገብረኤ ሀላል እኛንም ከዚ በረከት ያድረሠን 🤲🤲🤲

  • @anegach9112
    @anegach9112 3 года назад +16

    እልልልልልልልልል👏👏👏
    አሜን🙏🤲😍የቅዱሰ ገብርኤል ጥበቃ ረድኤቱ አይለየን🙏🤲
    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤️

  • @hawieyoutube9133
    @hawieyoutube9133 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ያስለቅሳል ያማል ቅዱስ ገብርኤል ለጠላት አሳልፎ አይሰጥም ታምሩን ይሰራል የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች የእውነት ከልባችሁ ሰምታችሁ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያንን እንርዳ እኛ እዝበ ክርስቶስ እያለን ቅዱስ ገብርኤል አይፈርስም ለእህቶቼ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን የንቁ ተከታዮች ሁላችንም እንረባብ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 года назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል ታምርህን ስራ ባንታደል እንጅ እግዚአብሔር እንኳን የራሱን ቤት የእኛን ቤት ይሰራል

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የምወደው መላክ ቅዱስ ገብርኤል እኔን ወለተ ተክለሀይማኖትን እና ቤተሰቦቸን ጠብቀን ሁሌም ስማጸንህ የምትሰማኝ ቅዱስ ገብርኤል የቤተሰቦቸን ድምጽ አሰማኝ ሁሌም የምትደርስልን መላክ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 года назад +2

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናተን የሰማ ሁሉን ይሰማ አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ታዴራያቆቦ
    @ታዴራያቆቦ 3 года назад +2

    የሚ አስደንቅም የሚ አሳዝንምነው ታሪክ በሀያልነቱ አሸነፋቸው

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እግዚአቤሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይደረስልን የሊቀ መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችን ይድረስልን

  • @afiyasdmuhammedkumar5893
    @afiyasdmuhammedkumar5893 3 года назад +1

    ድንቅ ታምር ነው የቅዱስ ገብርኤል ስራ ለኛም ይድረስልን ሀሳባችንን ጭቀታችንን ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ከኛ ያስወገዱልን አሜን

  • @zahrasharw8977
    @zahrasharw8977 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻የአምላካችን ታአምር ቡዙነው

  • @mulatutube238
    @mulatutube238 3 года назад +1

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ሀይልህን ግለፅባቸው

  • @SaraSara-yr4zg
    @SaraSara-yr4zg 3 года назад +1

    እልልልልልልል እኳን ቅዱስ ገብርኤል ፈወሳችሁ ለተጨነቁ ሁላ ይድረስልን ሠላም ፍቅር ይስጠን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt 3 года назад +2

    ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን የቅዱስ ገብርኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜን፫

  • @ሽታአለማየሁ
    @ሽታአለማየሁ 3 года назад

    ለእናንተ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ይድረስልኝ አሜን

  • @aa-ll7lf
    @aa-ll7lf 3 года назад +1

    ህዝበ ክርስቲያኖች በሙሉ ንቁ ሚዲያ የጸሎት እና የንስሐ መርከብን መርቁልኝ አመስግኑልኝ ትክክለኛ ስያሜ የያዘ ነው ኖኅን ከማይ አይኅ እንዳዳነ ሁሉ ቤተ ክርስቲያንን እየታደገ ነው ተፈሣእኩ እስመ ይቤሉኒ ቤተ እግዚአብሔር ነሐውር ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሂድ በአሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ኑሩልን አመሰግናለሁ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 года назад +1

    እግዚአብሔር በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ እና ጥበቃዉ አይለዬን።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +11

    ሁላችንም እንረባረብና ከመፍረሰ እናድነዉ ቅዱሰ ገብርኤል ሁላችንንም ይድረሰልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 года назад +1

    ገብርኤል አባቴ ጨርሶ ይማርሺ ለታመሙት ሁሉ ገብርኤል አባት ፈውስን ላክቸው🙏😭😭😭😭

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው
    አባታችን ገብሬል ቁጡ ነው
    መላኩ ገብሬሉ ቤተክርስቲያን
    ዪሰራል በርግጠኚነት በፀሎት እሰቡ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 3 года назад +13

    አባታችን እንድያው ቅዱስ ገብርኤል አሸናፊ ያድርጎት

  • @zahrahabashi4211
    @zahrahabashi4211 3 года назад +1

    የቅዱስ ገብርኤል ረደኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 3 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ጠላቶቿን ይያዝልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 3 года назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን .
    ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ክብር ምስጋና ይድረሰው.

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 года назад

      አግዚአብሔር፣ ደመሰገነ፣አባታችን፣

  • @selamleethiopia2289
    @selamleethiopia2289 3 года назад +13

    ገብርኤል አባቴ እራሱ ይሰራዋል አባታችን አይጨነቁ። ለደጀ ያብቃን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 3 года назад

    አይ አርሴማዬ ተአምርሽ እኔ በደጇ ብዙ ተአምር አይቻለው ደጇም ናፍቆኛል ለደጀ ሰላምሽ አብቂኝ ከስደት መልሰሽ እናቴ ቅዱሱ ገብርኤል ተአምር ብዙ ነው አባቴ

  • @እሪታእሪታ
    @እሪታእሪታ 3 года назад +1

    በስላም አገሪ ገብቼ ደጂክ ለመርገጥ አብቃኝ ቅድስ ገብርኤል አባቴ

  • @blindman4821
    @blindman4821 2 года назад +1

    አሜን

  • @تالاالرويلي-د6ز
    @تالاالرويلي-د6ز 3 года назад +1

    ታምር ነውእዚግአብሔር ክብሮ ይስፋ ለናትና ለልጁ ለቅዲስ ገብኤርል ለስም አጠራራቸው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነት ያገልግሎት ዘመናቹህን ያርዝም ልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +1

    ልልልልልል የኔ ቅዱስ ገብርኤል ደጅ ለደረሱ ሁሉ ማራቸዉ የጠላትንም እጅ ያዝልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +1

    ቤቴክርስቲያንን ማፉረስ ምን አመጣው አረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቼው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ታአምርህን አሳይ እናፈርሳለን ለሚሉ

  • @samarahasd129
    @samarahasd129 3 года назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ገብረኤል ሁሉንም ያስተካክላል አለም ይድንበታል ምቀኛ ያፍርበታል

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh 3 года назад +1

    በጣም እሚደንቅ ፈዉሰ ድነት ተአምር ነዉ አቤት ያተ ሰራ መድሀኒያል ሆይ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል ለደጂህ ለበርህ አብቃን በሀፂያት አድፈናል በዘረኝነት ጎድፈናል በተኮል ክፋት በሁሉም ባክነናል

  • @የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ

    ክብሩ ይስፋ ለመድሀንያለም ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን

  • @mulubelay5575
    @mulubelay5575 2 года назад

    እኔ ተጠሚቃለው ትዳሬና ሂውቴ ና ሰላሜ ተመለሰልኝ እግዛብሄር ይመስገን ብተለይ ኣጥማቄዎቹ ዘበኛቹ ቄሳውስቱ ሳላመስግን ኣላለፍም መተት እና ኣይንጥላ ዛር ኣጋንንት ነበርኝ ኣሁን ነፃ ነኝ👏👏

  • @የስላሴልጅኔኝባለማህተባ

    ተምህርህ ድንቅ ነው ቅዱስ ገብረኤል ለእኛም ታምርህን ለመናገር ያብቃን ለሌሎች ያደረሰክ ለኛም ድረስልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ3ከ

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ

    ye Egziabher denek sera denk new keber mesegana yederesew lik Melaeket kidus Gebrieal kebre mesegana yederesew Lenanet yederese legnam yedereselen Amen

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    ቅዱስ ገብርኤል ስሙ ይክበር ይመስገን☝️😭😭😭😭😭

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 3 года назад +4

    አለን እኛ እያለን አትፈርስም

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 года назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል
    ሀይል ይሁነወት።
    አባ የዋህ ነውት እርሰወ
    ገብርኤል ይፍረድባቸወ። ይፍረስ ያሉት ይፍረሱ 😥😥😥😥😥

  • @wdyawdya3251
    @wdyawdya3251 3 года назад

    አልልልልልልልልልልልልልልል በአውነት ቀደሰ ገብረኤል በረከት አይለይን አልልልልልልል ለደጀህ አበቅን ቀደሰ ገብረኤል

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 года назад +22

    የአኔ አባት ቅድስ ብሪኤል አብሳሪው መልአክ
    ይክበር ይመስገን 🙏💒💐👏

    • @mube8885
      @mube8885 3 года назад +1

      አይዞሽ እሀታለም 🙏🙏🙏

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 3 года назад +1

    እልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ እንደት ደስ ይላል ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረልን ገናናዉ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል ተረዳይነቱ አይለየን👏💐ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 3 года назад +2

    ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ጨርሶ ይማርሽ
    ቅድስት አርሴማ ትማርሽ እሷትማርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏,👏እልልልልልልልልልል

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 3 года назад +28

    መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በሰዎች ላይ አድሮ በቱን ልእናፍርስ ያሉትን አሳፍሮ ካሳየኝ የሰለት 5000ብር እሰጣለሁ ይችላል አምናለው

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 2 года назад +1

      እንፀሊ የእውነት ቅዱስ ገብርኤል አያሳፍረንም 😢😢😢😢😢

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 3 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደረሰ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችንም ይድረስልን

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 3 года назад +3

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታምርህ አያልቅም እና ክብር ምስጋና ይድረስህ ከ እግዚአብሔር በታች🙏🙏🙏 የዋልክልኝ ውለታ ብዙ ነው አሁንም ለሀገሬ አብቃኝ እና እመሰክራለው አባትዬ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 3 года назад +10

    ክብር ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል ይግባው አሜን

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 3 года назад

    እልልልልል ቅዱስ ገብረኤል የሚሳነው የለም አርሴምዬ ላመናት ለለመናት ሰሚናት

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የገብርኤል ስራው እጹብ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    እኛም መጥተን እንድንፈወስ ቅዱስ ገብርሄል ፍቃድክ ይሁን። እግዚአብሔር ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @መላስጡኝ
    @መላስጡኝ 3 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል ሙታንን የምታነሳ አምላክ እባክህን የኔ አንደበት ክፈትልኝ ያንትም አርገኝ እኔ አለማዊ ሂውት እያተለለኝ እያብለጨለጨኝ ተቸገርሁ አዬዬዬዬ😭😭😭😭

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዲስ ገብርኤል በረከት ይድርብን አሜን

  • @shebreasmamaw7533
    @shebreasmamaw7533 3 года назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 3 года назад +3

    የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 3 года назад +1

    ቅዱሱ ገብርኤል ብስራታዊ መላአክ ነው የሰው ልጅን ልብ የሚያስደስት ልዩ መላዕክ ነው
    ገብርኤል የኔ አባት

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መጀመሪያው ቢያስለቅሰኝም መጨረሻው አስደስቶኛል ገብርኤል ሥራው ድንቅ ነው

  • @amarchgbera8566
    @amarchgbera8566 3 года назад +4

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪዉ የሁላችን ደራሽ ነህ ሊቀነ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አናንያ አዛንያ ወምሳኤ በእሳት ያዳናቸዉ ዛሬም የኛም ያድነናል ክብር ለቅዱሰ ገብርኤልን