ሙት አንሳ ቅዱስ ገብርኤል "ከዚህ የሚበልጥ ገና እናያለን" ሼር በማድረግ ከሰሾችን እናሳፍር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 60

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 Год назад +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔርይመስገንየኔፍጥኖደራሺቅዱስገብርኤልአባቴክእግዚአብሔርለምነህአስታርቀንመልካሙንነገርአብስርን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    ቅድስ ገብርኤል ሆይ ላገራችን ሰላሙን ለህዝባችን ፍቅሩን አውርድልን አሜን፫✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 3 года назад

    የሙት አንሳ የቅዱስ ገብርኤል ምልዳው በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር ብን ለሁላችን በጭቀታችን ደርሶ ከወደቅንበት ያንሳን ምሳና ይግባው አሜን አሜን አሜን ➕➕➕🕯🕯

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል መላእክት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግልን💚💛❤💚💛❤

  • @እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን

  • @tsedalenamaga8397
    @tsedalenamaga8397 3 года назад +1

    አሜን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አድነን አማልደን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን💖💖💖❤

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን አባታችን 🕯✝️🕯✝️📚

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅክ አብቃን ቅዱስ ገብርኤል

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 3 года назад +3

    *እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @ወለተማሪያምዘካርያስ
    @ወለተማሪያምዘካርያስ 3 года назад +3

    ቃለህይውት ያሰማልን

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 3 года назад +4

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ሙት አንሳው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አደራህን መጨረሻየን አስምረው 😭🙏

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 года назад

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen 💚 💚 💚

  • @yeshiyohannes3340
    @yeshiyohannes3340 3 года назад +3

    Kdus Gebrel Eske Zeh Seatt Sladeresken Kber Temesegen

  • @user-ln6rq2it2u
    @user-ln6rq2it2u 3 года назад

    አሜነአሜነአሜነ ❤አ⛪️❤⛪️❤🤲🤲🤲🤲🌷💐እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @memimemi2408
    @memimemi2408 3 года назад +3

    Amen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e6743 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል👏👏👏👏👏💠

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @dava7814
    @dava7814 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመናቹሁ ይባርክልን
    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @desetabekele8963
    @desetabekele8963 3 года назад

    Amen amen amen qalaa hiwotii yasamalin mamirachii 🤲🤲🤲

  • @yeshiyohannes3340
    @yeshiyohannes3340 3 года назад +2

    Amen Amen Amen

  • @ታዴራያቆቦ
    @ታዴራያቆቦ 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🌷💚🌷💚🌷💚🌷💚🌷💚🌷💚

  • @emewdshe6748
    @emewdshe6748 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hamedhamed3002
    @hamedhamed3002 3 года назад +2

    Amen amen amen🙏🙏🙏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 года назад +2

    ልልልልልል የመላኩ ጥበቃ አይለያችሁ የኛ አባት ቨነገራችን ሁሉ ይቅደምልን

    • @hanatefara5751
      @hanatefara5751 3 года назад +1

      ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ➕

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 года назад

      @@hanatefara5751 አምን የከብሩ ባለቤት መዳንያለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 года назад

    እልልልልልልልልልልል ልልልል
    አሜንአሜንአሜን

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 3 года назад

    Amen amen amen
    💒⛪💒⛪➕➕👈🤷‍♂️🙇‍♀️🇧🇴🇧🇴

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 3 года назад

    AMEN AMEN 🙏 🙌

  • @عبدالرحمنالعريفي-ز3ط

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏

  • @kenubeshalaziz551
    @kenubeshalaziz551 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kidistylkal2680
    @kidistylkal2680 3 года назад

    አሜን አሜን

  • @zadazgheib5202
    @zadazgheib5202 3 года назад +1

    AmenamenAmenAmen

  • @yeshiyohannes3340
    @yeshiyohannes3340 3 года назад +2

    Kalehewet Yasemaln

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 года назад

    Amennnnn

  • @yaredmehret3301
    @yaredmehret3301 3 года назад

    ሰላም እንደምን አረፈዳቹ የእግዚአብሄር ቤተሠቦች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ አመተ ማርያም ነኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎት አስብኝ አስካለ ማርያምን ነብሷን በመንግስተ ሠማያት ያሳርፍልሽ በሉኝ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 3 года назад

    Waaqayyon sin hagudusuu kichuuwaan kenyaa durboo Mariyamii qulquletin manaa ilmaa isheetii isin hajirachistuu

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 года назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mamitugobena7717
    @mamitugobena7717 3 года назад

    Zimare melakit yaseman

  • @suu8bee616
    @suu8bee616 3 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuaweiY-xe8mt
    @HuaweiY-xe8mt 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 года назад

    Eeeeelllleeeee
    Eeleeelle
    Eelllleeeee

  • @mabetalbadi5096
    @mabetalbadi5096 3 года назад

    Ammmmmeeeeeennnnnn💒🧡💜❤🤲🤲🤲🤲🤲👍🤝👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ከስደትመልሽኝእመብረሐን

    ድምጿ ቀንሷል

  • @helenkonjo1932
    @helenkonjo1932 2 года назад

    Keduse gebrale aderhen yen geta ledejhe abkgge enkoleshen antew fetew

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን እደት ደስ ይላል 🙏 ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነው ❤ ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹሁ ተወዳጆች 🌷እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ልጅ ጠንካራና በራሶ የምትተማመን ሴት ልጅ ለመሆን ? ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ተቀላቀሉኝ 🌷

  • @samiramasarat4392
    @samiramasarat4392 3 года назад

    😭😭😭💒💒💒👍👍👍👏👏👏❤❤❤

  • @ጻድቃንጓልአቡነአርጋዊ12

    ቃል ህይወት ያስማልን ፕሮፋይል ተጭናቹ ስብስክራይብ አድረጉልኝ እምወዳቹ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭😭😭😭😭❤❤🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲

  • @meseretaberaabebe8432
    @meseretaberaabebe8432 3 года назад

    ይህ ቦታ።የትነዉ

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 3 года назад +2

    ❖ቅዱስ ገብርኤል ማን ነው⁉❖
    ••✥ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “መኑ ፈጠረነ፦ማን ፈጠረን” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “የፈጠረንን✥አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል።
    ✥ይህ ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
    ሰጥናኤል ሥላሴን በካደ ጊዜ መላእክትን በቃሉ ያጽናናቸው
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ይህ
    ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
    የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ
    ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
    ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ወደ ዘካርያስ የተላከ የዮሐንስን ልደት ያበሰረ
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ወደ ዮሴፍና ወደ ኒቆዲሞስ የተላከ
    ✥ቅዱስ ገብርኤል ነው✥
    ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣን ከእቶን እሳት ያዳናቸው
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ሰብአ ሰገልን በኮከብ ምልክት የመራቸው
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    ድንግል ማርያምና ሕፃኑን ክርስቶስን በምድረ በዳ በስደታቸው የመራ
    ✥ይህ ገብርኤል ነው✥
    የብርሃን ራስ ወርቅ የተቀዳጀ
    ✥ገብርኤል ነው✥
    የአሸናፊና የኃይል መልአክ
    ✥ገብርኤል ነው✥
    ነበልባላዊ ዖፈ ሰማይ
    ✥ገብርኤል ነው✥
    "የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን"
    ❖አሜን❖

  • @firehiwotyeshitila945
    @firehiwotyeshitila945 3 года назад

    Amen amen amen

  • @yetebarektidartadergilachu1214
    @yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад

    Amen amen amen