ሀሳብ ስሜትና ውጤት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 101

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ Месяц назад +24

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድማችን ብዙ ፍልስፍና አታብዛ ስለማይጠቅም ውድ ስብከት ትምህቶች አዳምጥ ለምሳሌ ብዙ ሰው የተማርበትና የተቀየርበት የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ትምህርት አዳምጡ መፆም መፀለይ መስገድ ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ሌላው ፍልስፋና መፀሀፍ ማብዛት አጋንትን ማስገባት ነው አንድ ወንድም ነበር ሲፈላሰፍ ሲፈላሰፍ የኦሾ መፀሀፍ ምናምን እሚቀርው የለም በስተመጨርሻ ከፈጣሪው እርቆ ሁሉ ነበር እግዚአብሔር መለሰው ሲፀበል በፍልስፍና መፀሀፍ ነው የገባሁ አለ መንፈሱ በእግዚአብሔር ሀይል ተይዞ ሲለፈልፍ እናም ወንድሜ አንተም አትፈላሰፍ እላለሁ ብዙ ሰው የነዳዊትንና ማን ያዘዋልን የፍልስፍና ትምህርት እየተማር ጉድ ሁኖል ኦጋ ሜድቴሽን ምናምን በስመአም ይማርን በምህርቱ ወደንስሀ ይመልሰን

    • @Lyu1219
      @Lyu1219 Месяц назад +3

      እውነት ነው አደቀልድ የምናየው ነገር ሂወታችንን እያበላሸ ነው እግዚአብሔር ይርዳን የመምህር ተስፋየን ትምህርት ብናዳምጥ ብየ አስባለሁ

    • @ዜድራያ-ሰ7ኘ
      @ዜድራያ-ሰ7ኘ Месяц назад

      Ewonet bileshal ehite agule filesifena ayitekimem kemnem ena kemanim belay Egziabher masebe yibelitan

  • @Kobo7089
    @Kobo7089 Месяц назад +6

    ራያወች እዳተ ሴትን አፊቃሪ ይሁኑልን ለመጀመርያግዜ ራያን በኢቲቪ ያሳዩልን ጥዶች እወዳችሁ አለሁ❤❤❤❤

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 24 дня назад +4

    ጎቦዞች ቀጡሉበት ❤❤❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 20 дней назад

    የታገሰ የበለሧን ፍሬ ይበላል በጣም ምርጥ አፍቃሪ ነህ ማራምን እሳም ዉብ ተወዳጂ ናት እኔ ፈጣሪየን የምለምነዉ የናተን አይነት ሂወት ነዉ ቀናሺ አትበሉኚና

  • @SeSe-go4co
    @SeSe-go4co Месяц назад +7

    ደርባባ ቆጆ ሚስት ❤❤❤❤❤

  • @newharg5548
    @newharg5548 Месяц назад +3

    ጎበዞች እውቀትህ ደስ ይለኛል ማሂ እርግዝና ተስማምቶሻል እንደእናንተ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!! ዋዉ ትልቅ ትምህርት ነው thank you 🙏

  • @KalTube-j6v
    @KalTube-j6v Месяц назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤እመብርሀን ደሞ ትግረብሽ በልጂ ትባርካችሁ❤❤

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 Месяц назад +2

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ በሰላም ውለጅ ጡሩ ትምህርትነው በርቱ ❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +2

    ማሻ አላህ በቃ አስረገዝክ ወንድ ልጅ የሚፈልጋት ጊዜው ይርዘምጂ የራሡ ያረጋል አባቴ ሠርተሀል አድናቂህ ነኝ ያገሬ ልጅ

  • @ትርሲተሥላሴ
    @ትርሲተሥላሴ 15 дней назад

    ዋው ደስስ ትላላችው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ramzan-y6n
    @Ramzan-y6n 16 дней назад

    ዋው ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 20 дней назад

    አተሰላም ከልክ ቡሃላ ቀጥላ እሷም ለኛ ሰላምታ ታቅርብ ቶለ ወደገደለው እዲትገባ አታዲርጋት በተረፈ እወዳችሁአለሁ ❤

  • @SmerSs-sr9rc
    @SmerSs-sr9rc 23 дня назад

    የኔ ውዶች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tifit589
    @tifit589 21 день назад

    ስታምሩ

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ እራያ ቆቦ እየሃዳችሀ ስሩልን አራዱም አቧሬ አድሱ ሰፈር ቆቦ በጥቃላለ እራያ ለምለሚቷ አገራችን በጣም ነዉ እምቴናፍቀን

  • @ZaharaShikur
    @ZaharaShikur 20 дней назад

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 Месяц назад

    የራያ ወርቆች እንኳን ደህናመጣችሁ የሚስትህ አደበት ደርባባ አስተዋይ ናት እመብርሀን ን።ትቅረባት አተ ግን ስታወራትንሽ ትቸኩላለህ ከይርታ ጋር ቀስ እያልህ አውራዩቱብ ቶለ ቶለ ኑ ታድጋላችሁ ❤❤❤❤

  • @monali2071
    @monali2071 Месяц назад +1

    እመብርሀን በሰላም ሁለት ታርግሽ

  • @SalamhWit
    @SalamhWit Месяц назад +2

    በጣም ነዉ እምወዳችሁ❤❤

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 Месяц назад

    ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እነ ሸጋ እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘🙏

  • @سارهالحبشي-ش8ن
    @سارهالحبشي-ش8ن Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታቹሁ ❤❤ እመብርሐን በስላም ትገላግልሽ. ❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ እመቤቴ ትቅረብሽ. እህቴ❤❤

  • @hsb712
    @hsb712 Месяц назад +1

    እኳን ደህና መጣቹሁ ተናፍቃቹሆል ማሂየ እመቤቴ ትቅረብሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @BissanLol-qr1wx
    @BissanLol-qr1wx Месяц назад +1

    የኔ ወዶች ስወዳችሁኮ እመቡረሀን ሁለይ ታድረግሽ በሰላም ያጥር ወፉ አትሰማሽ ደሞ ቶሎቶሎ ኑልን

  • @فيصلالشريف-خ8ص
    @فيصلالشريف-خ8ص 24 дня назад

    ማሺአላህ እኔ ወላሂ መልክህ ይማረከኛል ሚሥትህም ቆንጆ ናት

  • @TbntDver
    @TbntDver Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ አትጥፉ ታዳ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @የእናቷልጅ
    @የእናቷልጅ Месяц назад +3

    በርቱልኝ ያገር ልጅ ግን ወድሜ ቸኮል ቸኮል ትላለህ አሰካክል ግን ይቅርታ❤❤❤

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh Месяц назад +1

      ኧረ ስለቸኮለ አይመስለኝም አፉ ይኮላተፍን መሰለኝ

    • @etfghhghghg8200
      @etfghhghghg8200 Месяц назад

      በትምህር ጎበዝ ነበር አሁን ደግሞ መምህር ነው ለዛ ነው

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችችሁ እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Месяц назад +1

    Swedachhu Yehgere Lgoch❤❤❤❤❤ bertu

  • @sarasew
    @sarasew Месяц назад +1

    እመብርሀን ትቅርብሸ🙏❤

  • @lemlemtube
    @lemlemtube Месяц назад +1

    በርቱልን

  • @Ganzab-e3x
    @Ganzab-e3x Месяц назад +1

    እመብርሀን ትቅረብሽ በርቱ❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 26 дней назад

    የኔ ማሮች❤❤

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج Месяц назад +1

    እንኩዋን ደህናመጣችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SohaAl-f9m
    @SohaAl-f9m Месяц назад +1

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Месяц назад

    ዋውውውውውው ተመስገን አምላክ እንኮን በዚ መልኩ መጣቹ እወድዋቸዋለው ተባረኩ

  • @EmebetWodaj-f6i
    @EmebetWodaj-f6i Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @MolaTadese-wi5em
    @MolaTadese-wi5em 8 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @birhanabera3386
    @birhanabera3386 28 дней назад

    Bertu Enamesegnalen!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Месяц назад

    በርቱ ❤

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs Месяц назад

    ስወዳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በሰላም ተገላገይ እህቴ

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ Месяц назад +1

    ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ በተረፈ ❤❤❤

  • @Ggg-ye1wm
    @Ggg-ye1wm Месяц назад +1

    ለምን ነው እምጠፉት እነሸጋ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hdjid988
    @hdjid988 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 29 дней назад

    የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Месяц назад

    ሰላየኋችደስብሎኛል❤❤❤👌👌👌👌

  • @MolaTadese-wi5em
    @MolaTadese-wi5em 8 дней назад

    በደብ ጠይቂ ው

  • @AliiAlii678-hv5di
    @AliiAlii678-hv5di Месяц назад

    የአጥር ወፍ አትስማሽ ማርያም ትቅረብሽ መኩየዋ ♥❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤

  • @HanaMekeAhmed
    @HanaMekeAhmed Месяц назад

    ዋዉዉዉዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 22 дня назад

    ሰላም እደው ስወዳችሁ🥰🥰🙏

  • @Haethoho
    @Haethoho 28 дней назад

    በጣም ነው እምወዳቹሁ ስላማቹሁ ይብዛልኝ እና ጥያቄ አለኝ ዘቦ ማለት ምን ማለት ነወ? አብራራልኝ።

  • @seasea3347
    @seasea3347 Месяц назад

    እመብርሀን ትቅርብሽ ማሂየ❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Месяц назад

    well come❤❤❤❤❤🎉

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 9 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @marBelay-cm2qx
    @marBelay-cm2qx 25 дней назад

    yene miretoch wendem eyoeu ehitetu❤❤❤❤❤❤❤❤berituilegn ❤❤❤❤❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh Месяц назад

    ስወዳቹ፡የኔ፡ጨረቃወች❤❤❤❤❤❤

  • @UhH-dx8up
    @UhH-dx8up Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች

  • @وسنمكاشا
    @وسنمكاشا Месяц назад +1

    ለምን 20 ሺ አታስገቧቸውም ምን ይከፈልበታል ስንት ዘልዛዎችን ታረጉ የለ❤🎉🎉🎉

  • @zina5085
    @zina5085 Месяц назад

    ኧረ ቶሎ ሎቶ ልቀቁልን ፕራንክ ተደራረጉ❤❤❤❤

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew Месяц назад

    እመ ብርሃን በስላም ትገላግልሽ ❤

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah Месяц назад

    እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hellooo7861
    @hellooo7861 28 дней назад

    ስወዳችሁ❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Месяц назад

    ጠፍታችሁ በጣም❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 Месяц назад

    የጠፋ ሰው እንዴት ናቹ

  • @IkramManjisty
    @IkramManjisty 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 mi

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Месяц назад

    ለቤታችሁ አዲስነኝ የሀገሬልጆች በርቱልኝ❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Месяц назад

    ሁሌ ኑ

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r Месяц назад

    ቶቶሎ ለምን አሰሩም ግንንንንን

  • @XhdBxbd-s2b
    @XhdBxbd-s2b Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariammariam7021
    @mariammariam7021 Месяц назад

    የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳችሁ ስታምሩ

  • @የአባቷልጅ-የ4ዠ
    @የአባቷልጅ-የ4ዠ Месяц назад

  • @DubaiRolla-m8m
    @DubaiRolla-m8m Месяц назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉mrtche

  • @محمدمحمد-ك3ق8س
    @محمدمحمد-ك3ق8س Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @יוסףבלאי-ה4נ
    @יוסףבלאי-ה4נ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Месяц назад

    ድምፃቹ አስተካክሉ ንፁር አደለም ማሮቼ

  • @እግዚአብሔር-ጠ2ዠ
    @እግዚአብሔር-ጠ2ዠ Месяц назад

    መጀመርታ ባዕለይ

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት

    የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤🎉🎉በርቱልን እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 28 дней назад

    እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HbbGgv
    @HbbGgv 21 день назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فيصلالشريف-خ8ص
    @فيصلالشريف-خ8ص 24 дня назад

  • @እግዚአብሔርይባርክህ

    ❤❤❤❤

  • @AsegedechNegadras
    @AsegedechNegadras Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @malkmalk9514
    @malkmalk9514 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @BetiBeti-r8v
    @BetiBeti-r8v 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatcasa3447
    @hayatcasa3447 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @3331-w2s
    @3331-w2s 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 24 дня назад

    ❤❤❤❤