ስብከት ሳይሆን የሂወት ልምዳችንን ተሞክሮዎቻችንን ነው የምናካፍላቹ ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 382

  • @yEHiWeTmENGeD-sz9kj
    @yEHiWeTmENGeD-sz9kj Месяц назад +36

    ደስ የምትሉ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 Месяц назад +12

    ወገኖች አይንሽ ነጠላሽ ጥረሰሽ እያልን ባናስጨንቃት ከምትሰጠን ተመክሮ ትኩርት ብናደረግ እንጠቀማለን እህትየ ወለተ ማርያም በረችልኝ ❤❤❤

  • @ይርጋአለምይቱብ
    @ይርጋአለምይቱብ Месяц назад +17

    ዋናው ልብ ነው ልባችን ንፁህ ነጠላ ይልበሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    እህታችን ሰዉ እዲድን ያለሽ ፈላጎትን በጣም ጥሩ ነዉ ይህን መልካምነትሽን ተከባከቢዉ የዋህ ሰለሆንሽ ደስ ይላል አይዞሽ በርች ሰማቱየ ይጠብቃችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት አመሰግናለሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад

      አሜን

    • @Enat2721
      @Enat2721 Месяц назад

      ​​@@ወለተማርያምTubeእኔ ገና አዲስ አበባ ስንመላለስ ነው የማውቅሽ እናም ደሞ አንድ አካባቢ ነበርን😍 በጣም ነው ያደነኩሽ በርቺ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @Beliyuseyfu
    @Beliyuseyfu Месяц назад +4

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር
    መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +16

    ✅እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ነጠላ ለጸሎት ና ቤተክርስቲያን ብቻ ነዉ የሚለበሰዉ ከቤት አይለበስም አዳዶች ነጠላ ልበሺ የምትሉ እናተ ከቤት ዉስጥ ትለብሳላችሁ

  • @weto5477
    @weto5477 Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የሁሉ ሃሳብ ብንሰማማ ከባድ ነው ዋና ነጠላ ለብሰን ውስጣችን ባዶ የሆንን ስንት ኣለን እና ዋናው ነጠላው ሳይሆን ተግባራዊ ክርስትና ነው እና እኔ በበኩሌ ተመኩረሽ ስላካፈልሽን በጣም ደስተኛ ነኝ ኣባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጠላት ሁሉ ይሰውርሽ ደሞ ኣንድ ሰው ያለእውቀት ያለመረዳት የተናገረውን ባትሰሚ እለፍያቸው ሰው ከኔ ልማር ይችለል ብለህ ስታስብለት ኣጂሪ ደሞ እሳቸው ላይ ሁኖ ገልብጦ ነው ምያስረዳቸው እግዚአብሔር ይገስፀው በርቺልን በረከትሽ ይደርብኝ ወለተ ኪዳን ብለሽ በፆሎት ኣስብኝ ውዴ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад

      ስለምክርሽ አመሰግናለሁ እማ እግዚአብሔር ያስብሽ በእውነት

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 Месяц назад +6

    ስወድሽ የኔ ተናፋቂ መልካም ሴት

  • @fanatube196
    @fanatube196 Месяц назад +1

    ደስ የሚል ቆይታ ምክር ነው እናመሰግናለን በርቺ እህቴ ❤❤❤❤

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Месяц назад +6

    እኔ ነጠላ ለምን አለብሽም ለሚሉት ምንም አልስማማም ፀሎት ቦታ ሆናቹ ቢሆን እንኳን እሺ ያስኬዳል ግን እናንተ ቀለል ብላቹ ነዉ መልክት የምታስተላልፉት ደስ ይላል ያዉ እንግዲ ወለተ ማሪያም ሚዲያ ላይ ሲወጣ ብዙ ፈተና አለ እንግዲ ቻሉት ለህዝቡ ደሞ የምለዉ ልጆቹን ክንፋ ያበቀሉ አታርጓቸዉ ተሞክሮአቸዉን እያስተማሩን ነዉ እግዝያብሔረ ይጠብቃቹ እመቤተ ማሪያም ትጠብቃቹ

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Месяц назад +5

    እኔ ፡ደግሞ በራሰሸ ማንንነት ሸ ከባልሸጋ ሰትመጡ ቆንጆ ወይዘሮ ሁነሸ ብትመጭ ደሰ ይላል ዝም ብለው በሰው ህይወት ባህታዊ ለመሆን ለሚፈልጉ ቦታ አትሰጡአቸው

  • @ልዩነሽኪዳነምህረትእናቴሂ

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ የጠየቃቹት ነገር ይስማቹ ደስ ብሎኛል ኪዳነ ምሕረት እናቴ በግድ ነው የምሰማቹ ነበር ዛሬ በደምብ ምርጥ ድምፅ ተሰማኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በተረፈ በጣምምም ነው እመወዳቹ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹ የተባከ ይሁን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቃቹ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እህት አለም
    እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርልን
    አሜን በእውነት አገራችንን ሰላሙን ይመልስልን

  • @Brtkan-c4u
    @Brtkan-c4u 28 дней назад

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Kasr-r6g
    @Kasr-r6g Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጣልሽልን እህታችን በጣም ነው የምታምሩት እሽ ልውል እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላችው በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Brtkan-c4u
    @Brtkan-c4u 28 дней назад

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወለተሰላሴ

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 Месяц назад +2

    በርች. ጥሩ. ነዎ ሰለሰው. አትጨነቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ
    @እግዚአብሔርታላቅነዉ Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽልን እህታችን አዎ አገራችን በጣም ከባድ ሁኒታላይ ነች እና በፀሎት አስብት 😢 ነጠላ እቤት አይመችም እህቴ ቅዳሴ እና ለፀሎት ነዉ እሚለበሰዉ እና እቤት ባትለብሽ ችግር የለዉም እማየ በርችልን ብዙ አስተያየት አለ ግን ሁሉንም ማሟላት አትችይም ለኛ እምለቅልን ብዙ ያስተምረናል ለምንማርበት እንደዚህ ሰባኩ ነሽ ለሚሉ ቦታ አትስጪ❤❤

  • @abebechawoke-j8u
    @abebechawoke-j8u Месяц назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እኔም አንችን ሰምቼ ሰሞኑን እራሴን መጠየቅ ጀመርኪ አንችን ያበረታ አምላክ እኔንም ያበርታን አንድ ብየ በአዲስ ደንፈስ ተነሳሁ በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @Brtkan-c4u
    @Brtkan-c4u 28 дней назад

    በትክክል

  • @ayishahaa8569
    @ayishahaa8569 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እህታቸነ❤❤❤❤

  • @Dav-2tube
    @Dav-2tube Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotderribe8843
    @haymanotderribe8843 Месяц назад +1

    ወድሚ እና እህቴ ሰላም ለናተ ይሁን

  • @Abukinya
    @Abukinya Месяц назад

    አሜንን አህታችን ❤️🥰🥰🥰🥰

  • @selamburuk
    @selamburuk Месяц назад

    አሜን ፫ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስበን እህቴ@ወንድሜ🥰🙏

  • @Ewawey
    @Ewawey Месяц назад

    አሜን💕🙏💕

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Месяц назад +1

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከእናንተ ጋር ትሁን አቤት ስታምሩ 😘
    እቤት ውስጥ የግድ ነጠላ መልበስ የለብሽም .. ነጠላ የሚለበስበት ቦታ ቦታ አለው.

  • @user-oo5gp8sr1j
    @user-oo5gp8sr1j Месяц назад

    አሜን❤❤

  • @anilanambeesahn5585
    @anilanambeesahn5585 Месяц назад +1

    እህታችንበረችቡዙተመረንብሻል

  • @freefree8182
    @freefree8182 Месяц назад

    Selam egzabheryigen❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KokobShife
    @KokobShife Месяц назад

    እናመሰግናለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @WarqeGonfa
    @WarqeGonfa Месяц назад

    አሜን

  • @hiwottube8502
    @hiwottube8502 Месяц назад

    Bewnet betam des talalchu bertulen🎉🎉🎉🎉❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    እንኳን በጣም መጣሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Месяц назад

    በርቱ❤❤❤❤

  • @DestaGirma-z2r
    @DestaGirma-z2r Месяц назад

    Wel come wide

  • @tube21217
    @tube21217 Месяц назад

    አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ከሁሉም ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🥰

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Месяц назад

    እይታችን በርችልን ካንች ብዙ እንጠብቃለን❤❤🙏

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 Месяц назад

    ግገዚያብሄር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ እና ዝም ብሎ ነው ሰው የሚጠይቀው አያጣም በርቱልኝ 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fesan43
    @Fesan43 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህቴ❤❤❤❤

  • @ajebsuhwoldeyes6125
    @ajebsuhwoldeyes6125 Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም ተመለሽ

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Месяц назад

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የሀያሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እህታችን እና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @Solomon3326
    @Solomon3326 Месяц назад

    እንኳን በሰላም መጣሺ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሺ እህታለምዬ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад

    እግዚአብሔር ያስባችሁ በርቱ አይዟችሁ🙏💐💐💐💒

  • @DestaGirma-z2r
    @DestaGirma-z2r Месяц назад

    Bexam des yemil unet new ihte nurling

  • @ayishahaa8569
    @ayishahaa8569 Месяц назад +1

    ወየፈተና እሚደያ ላየ መዉጣተ ፈተናነዉ እናተበቻ ህገእግዚአብሄርን በቻጠበቁ ዘመበላቸዉ😂😢❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Месяц назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @DuNd-m2f
    @DuNd-m2f Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ወለተ እዩሱስ ተክለ እየሱስ ብላችሁ አስብን❤❤❤❤❤

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu Месяц назад

    ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Netsi.12
    @Netsi.12 Месяц назад

    ደስ ስትሉ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @nelaimalin
    @nelaimalin Месяц назад

    👍👍❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад

    ❤❤❤❤ወይደስስትሉ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Месяц назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😊❤

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Месяц назад

    የኔ እናት ጎበዝ ፀጉሯል አትገልጥም ፍፃሜ አችኃሁን ያሰምርላችሁ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Месяц назад

    የኔውድ እህት እና ወድም እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ህዝቦቹን ይጠብቅ ይምር

  • @mametekola
    @mametekola Месяц назад

    ዋው ዛሬ ደሞ በጣም አምሮባኋል የኔ ውዶች ላዳምጥና እደገና እፅፋለሁ❤

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    ጎበዞች አወ ትክክል ናችሁ ሁሉም በህጉ ቦታ አለዉ
    ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @sarasara-e2h
    @sarasara-e2h Месяц назад

    እንኮን መጣችሁልን🎉🎉🎉🎉

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 Месяц назад

    የኔውድ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያበቃሽ ፈጣሪ ለጊዜው እሱ ሁሉን ያሟላልሽ ሰይጣን መቸም ስልጣን የለውም

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm Месяц назад

    የኛ እንቁወች እግዚአብሔር በቤቱ በበረቱ ያኑራችሁ ከናተ ብዙ ተምረናል በርቱልን ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤🎉

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Месяц назад

    በፅሎት አስቡን 🙏❤️

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Rosamama-c6t
    @Rosamama-c6t Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤si Swedish

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Месяц назад

    እግዚአብሔር ብርታቱን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ❤❤❤❤ ኳመንታተሮች ግን ብዙም አትጫኑቸው እነሱ የሚያስተላልፋት እኛም እነሱን አይተን እድበረታነው የሚያስተላልፉት ስለዚህ ተረዶቸው ነጠላደግሞ ግዴታ አይደለም የሚያስተላፋትን ነገር ለይተን እንመልከት እህቴ በርቱ እግዚአብሔር ያስባችሁ እኛንም በፀሎት አስቡን

  • @ዛይድየማርያምልጅማርያመይ

    እግዚኣብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ 🎉

  • @HautHapah
    @HautHapah Месяц назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Месяц назад

    እገዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መርሻችሁን ያሰምርው ❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад

    እውነት ብለሻል በጣም ቆንጆ ነሽ መቀባባት ለሁላችንም አያስፈልገንም ውብ አርጎ ፈጥሮናል❤❤❤❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Месяц назад

    እህታችን እነካን ደና መጣቹ❤❤❤❤

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj Месяц назад

    የኔ ዉዶች ፀጋዉን ያብዛላችሁ ዉድድ ነዉ የማደርጋችሁ ❤❤❤ የኔ ዉዶች

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ ማነው እንደኔ የሚናፍቃቸው❤❤❤

  • @sartt3754
    @sartt3754 Месяц назад

    እንኳን. በሰላም መጣሺ. እንኳንም አብራቺሂ መጣቺሁልን. በጣም ነዉ የመወዳቺሁ. በርቱአትጥፍ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DuNd-m2f
    @DuNd-m2f Месяц назад

    ደስ የምትሉ ጥዶች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Месяц назад +1

    ,ከሶ የባሎ ትእግስቱ አይለያቹህ. ,ሚስት ለባሎ ዘዉድ ናት❤❤❤

  • @asteras1941
    @asteras1941 Месяц назад +1

    ቶሎ ቶሎ ቪዶ ስሩ በጣም እይታና ሰብስክራይብ እድታገኙ በተረፈ በርቱ ጠንክሩ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @salmeyeg
    @salmeyeg Месяц назад

    ብጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ እግዝኣቢሄር ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc Месяц назад

    ወለተማርያም እህቴ እንኳን ደህሄና መጣሽ ተመለስሽ በጣም ደስ ይላል በርቱ በርች የኔ እህት ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ እሽ እህቴ ህይወት ፈተና ናት እና እግዚአብሄር ደግሞ በሰላም በጤና ሰርጋችሁን ለማዬት ያብቃን በርቱልን በጣም ደስ ትላላችሁ እና ደግሞ እህቴ በውስጥ የምትገኝበትን ቁጥር የዋሳብ ካለሽ ብልኪልኝ የማመክርሽ ነገር ነበር

  • @Eftar3
    @Eftar3 9 дней назад

    ወረኞች ናቸው እራቃቸው የወጡ ሴቶች ኣሉ ከቻላቹ ነነሳቸው ምከሩት ከጥፋት ይዳኑ ኣህቴ ፍፃሜሽ ያስምርልሽ የሴቶች መማርያ ነሽ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Месяц назад

    ሰላም እህታችን ወለተ ማርያም እና ወንድማችን እንካን ብስለም መጣቹሁ ብነገራችን ለይ መንፈሳዊ ነገር ሲሆን ስይጠን ይንጫጫል ተይችው ደሞ እካ ሰማእቱ የሆድ እንድዚ ስሉ ብጣም ነው ምንድው መስታውሉ ይስጠን እህታችን ብፅሎትሽ ወለት ሀና ብለሽ አሰብኝ ብስድት ያለሁት እህታች ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @AlamneshGirma
    @AlamneshGirma Месяц назад

    ❤❤❤🎉🙏🙏🙏🙏

  • @Zenash-g3w
    @Zenash-g3w Месяц назад

    በጣም ደስ ትላላቹዉ ፈጣሪ መጨረሻቹዉ ያሳምርላቹዉ❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Месяц назад +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu Месяц назад

    እግዛብሔር በልጅ ይባርካቹ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    ደግሞ በቅድብሸ መጣ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አባቴ እናቴ ያብርታሸ አባታችን ፈረሰኛው የኢትዮጵያ ገበዝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @فهداحمد-ذ6ق
    @فهداحمد-ذ6ق Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ ❤

  • @eeisaytadal4011
    @eeisaytadal4011 Месяц назад

    በእዉነትም እንወዳችዋለን❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Месяц назад +1

    ይታደሉታልጅ አየተገሉትም የሚባለው እውነተነው መተደል ነው መነፈሳዊይ ባል ማግኘት🙏🙏🙏
    እኔማ የሚያጋጥሙኝ አለማዊይ ነው ምን ታካብጃለሸ መነኩሲት ነው የሚሉኝ😢😢😢
    እህቴ ከጉሩቩ አሰገበኝ በማረያም😔

  • @BestEthiopia-v3b
    @BestEthiopia-v3b Месяц назад

    ሰላም እግዚአቤሔር ይብዛላችሁ በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናችሁ ሲቀጠል ሀሳብ አስተያየት ስንፀፍ የምንረዳበት የምንማርበት ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል እናም ነጠላ ለተባለው አስተያየት ይመስለኛል የማይኖሩትን ሰው እንዲኖረው አትፈልጉ ነጠላ የሚለበስበት ቦታ አለ እነሱ እኮ ቤተክርስቲያን ወይም ፀሎት ቤት ሆነው አይደለም እኮ ቪዶ የሚለቁት ስለዚህ ነጠላ መልበሱ አያስፈልግም ቦታ ስላለው በርቱ እግዚአቤሔር ይርዳችሁ❤

  • @MesratT
    @MesratT Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsigaddisalem6738
    @tsigaddisalem6738 Месяц назад

    የአረብ አገር እህቶች በጣም ጀግኖች ናቸው ሀገር ቤት ያለ አገልጋይ ሆድ አምላኩ ስለሆነ በጣም የሱባኤን ነገር አያውቁትም የዛህለታም ሰምቸዋለው ልኡሌላይ ኮመንት አርጌ ነበር መተው ብቻ

  • @سبحانالله-ز4ظ6ج
    @سبحانالله-ز4ظ6ج Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hani8649
    @hani8649 Месяц назад

    enkuwan selam metashi enkuwan beselam tegenagnachihu eheta bedegamya.selayeneshi.betam desss belognale.selam lehagerachihen selam lehizebachihen yehun amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @FwdfDwefs
    @FwdfDwefs Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 Месяц назад

    እውነት ደስ ነው እምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት መንፈሳዊ ቅናት እያደረብኝ ነው ነጌትፍ ኮሜት እሚፃፈው መፈሳዊ ካልገባው ሰው ነው ይጠቅማቸዋል የምትሉትን ተሞክሮ ሁሉ አስተላልፉል እውነት ይጠቅመናል በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነቤተሰቦቻ ብላችሁ❤❤❤❤

  • @ትግሰትዘቢደርይውቲብ

    👍👍👍👍👍👍💚💛❤

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምችሁ በክርስቶስ ይብዛ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ የኔ ውድ እንዲህ ሆነሽ ስላይሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል❤

  • @AqrAqr-j1x
    @AqrAqr-j1x Месяц назад

    እሕቴ ሠላምሽ ይብዛ በርች ጠንከሪ 🎉🎉🎉