ከቤተክርስቲያን ስመጣ ጉድ አረገኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 758

  • @fyry8481
    @fyry8481 Месяц назад +61

    ✅😭አሞኛን የመምህር ተማሪዎች በጸሎት አስቡኝ 😥

  • @Abebou-x7n
    @Abebou-x7n Месяц назад +30

    እንኳን ተወለድሽ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው አስተዋይ ነው

    • @LidetDesale
      @LidetDesale Месяц назад

      እኳንምተወለድሽ

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf Месяц назад

      ደምርኝ❤

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg Месяц назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @ksaksa2509
      @ksaksa2509 Месяц назад +1

      እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በፍቅር ያኖራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ🎉🎉

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад

      እውነት ነው

  • @tmesegenthreaten1249
    @tmesegenthreaten1249 Месяц назад +6

    እንኳን ተወለድሽ የተረፈ ዘመንሽ እማ ፍቅር ትባርክልሽ የኔ ቆንጆ ❤🎉

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa Месяц назад +17

    አይይይይ ስደት ባለቤቴ ናፈቀኝ😢 ገና 3 ወሬ ከመጣው🙄 እመብርሀንዬ አጠንክሪኝ ወለተ ማርያምዬ በጸሎትሽ አስቢን

    • @moamna9019
      @moamna9019 Месяц назад +2

      ክክክክክ ልሳቅጀ እኔ 8አመቴ

    • @SurafelababaSurafelababa
      @SurafelababaSurafelababa Месяц назад

      @moamna9019 ኡኡ እኔ ሶስተኛዬ ስደት ስሰድድ የከንቱ😢😢😢😢 ድካም 😢😢 አሁን ግን ገብቶኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @SurafelababaSurafelababa
      @SurafelababaSurafelababa Месяц назад

      @@moamna9019 አይዞሽ አድቀን እንገባለን ብቻ ሀገራችንን እግዚአብሔር ያስብልን

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @fafi2887
      @fafi2887 Месяц назад

      አይዞሽ ለበጎ ነው

  • @Lyu1219
    @Lyu1219 Месяц назад +6

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ እህት እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ እረጂም እድሜ ለብዙ ሰዎች የምትተርፊ ያድርግሽ እማ ❤❤❤❤❤

  • @zedo313
    @zedo313 Месяц назад +3

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ እንቁ የተዋህዶ ልጅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Месяц назад +4

    እንኳን ተወለድሽ my dear. በፍቅር ለዘላለም አብራችሁ ኑሩ በጤነኛ ልጆች ተባረኩ. እንዴት እንደምታምሩ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርካችሁ 😘

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    እንኳን ተወለድሽ እማ ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው አስተዋይነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Месяц назад +3

    ወለተ ማርያምዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልን
    ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርክ ❤
    እንደ ኣንተ የተባረከ ባል ይስጠን ❤❤

  • @makeaname7305
    @makeaname7305 Месяц назад +4

    እንኳዕ ተወለድኪ ወለተ ማርያምየ ዝተረፍ ዘመንኪ ይባረክ ክ❤❤❤

  • @SSuyani-t7y
    @SSuyani-t7y Месяц назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ዉድ መልካም ልደት በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል Месяц назад +14

    የመጀመሪያዋ የልደቷን ቀን የረሳች እንኳን ተወለድሽልን የኔ ውድ እህት 🕊👏ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የልጆች እናት እንዲትሆኚ ምኞቴ ነዉ ፍፃሜሽን ያሳምረው የሁላችንንም ፍፃሜ ያሳምርልን

  • @elroitube27
    @elroitube27 Месяц назад +2

    እንኳንም ተወለድሽ እህታለም የተወደደ የልብሽ መሻት የሚፈፀምበት አመት ይሁንልሽ ራሱ ገዝቶ ራሱ ያምራል እያለ አስተያየት የሚሰጠው ነገርስ አሳቀኝ 😃😃😃😃

  • @Beliyuseyfu
    @Beliyuseyfu Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ
    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ እህት አንቺ ብርቱ ና ጠንካራ ሴት ነሽ ውዴ

  • @AsebeBertu
    @AsebeBertu Месяц назад +2

    እንኳን ተወልድሽ አህቴ ቀሪ ዘበንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ

  • @የኪዳነምህረትወዳጅነኝወለ

    እንኳን ተወለድሽልኝ ወለተ ማርያም እህቴ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ 🎉🎉🎉 ወንድሜ እግዝአብሄር ያክብርህ

  • @መሪናአለሙ
    @መሪናአለሙ Месяц назад

    እኳን ተወለድሽ እህታችን እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ ይጨምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤

  • @zemenayserkalem5389
    @zemenayserkalem5389 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህታለሜ 🌹🌹🌹🥰
    ደግሞ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ በእውነት 😍ግን ሳትጋቡ አብሮ መኖሩ አይከብድም እህቴ?

  • @Makdas1224
    @Makdas1224 Месяц назад

    ደስታሽን እና ጤናሽን ያትረፍርፍልሽ የኔ መልካም እህት
    መልካም ልደት 💐💐💐👏

  • @tsigaddisalem6738
    @tsigaddisalem6738 Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን መምህር ተስፋዬ የልማት ሻማ እንደማይጠፋ ነግሮናል እስኪ ጠይቂው ባለቤትሽ ን በእውነት አይቀይርብሽ እጅግ በጣም ቅዱስ ሰው ነውእድሜና ጤናውን ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤❤❤

  • @SurafelababaSurafelababa
    @SurafelababaSurafelababa Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እናታችን ደስስስ ትላላችሁ ❤❤❤❤ ረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን

  • @ወለተኪዳን-መ8ሸ
    @ወለተኪዳን-መ8ሸ Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ ወ/ማርያም ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እማ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Месяц назад

    አሜን የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽ ባልየዉ ክብረት ይስጥልን ቆንጂዬ ደስ እንዲላት ስላደረካት

  • @Tigist-t9x
    @Tigist-t9x 6 дней назад

    እንኳን ተወለደሽ መልካም ልደት❤እግዚአብሔር ይብርከችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰብለዘተዋህዶ
    @ሰብለዘተዋህዶ Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ ወለተ ማርያም ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ
    ግን አንቺ ፍቅርሽን ለምን አትገልጭለትም ማለቴ እሱ ባገኘዉ አጋጣሚ ሁሉ ይነግርሻል አንቺ ግን ምንም አይመስልሽ ነገር እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ በይንጂ 😊 እና አንቺም ስታመሰግኚዉ መስማት ፈለኩ 😊😊 እግዚአብሔር ሂወታችሁን ይባርክላችሁ

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን በእውነት እሺ በደንብ ፍቅሬን እገልፅለታለሁ

  • @fedarabank7842
    @fedarabank7842 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የልብሽንመሻት አግዚአብሔር አምላኬ ይፈፀምልሽ❤

  • @aebaebaZenibu
    @aebaebaZenibu Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ ገኔዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽልን ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤🤲🤲በመወለድሽ ብዙ አትርፈናል❤🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @Malikam100-fv4wf
    @Malikam100-fv4wf 24 дня назад

    እንኳን ተአወለድሽልን እህታችን ቀሪ ዘመናቹን እግዚያቤር ይባርክ🎉❤❤❤ ደስ ስትሉ

  • @AdisYimer
    @AdisYimer Месяц назад

    Enkan tewladseh 🎉🎉keri zemnaseh egzabhire yebariklaseh🎉🎉

  • @TirhasTirhas-d9j
    @TirhasTirhas-d9j Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን ባለቤትሽንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው በጣም መልካም ሰው ነው 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    የፃድቃኔዋ እመቤት ምሰክሬ እናንተ ማ
    እጅግ በጣም እመ ብርሃን በሂወታችሁ ውሰጥ የመኖሯ ምልክቱ በሰማችሁ ይለኛል
    የአንቺ ወለተ ማርያም የእሱ ገብረ ማርያም
    የእናንተ ህይወት ተአምር ነው የኡነት

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r Месяц назад +2

    አሜን እንኳን ተወለድሽ የኔ ውዶች ደስ ስትሉ እኛም ከስደት መለስ እደእናተ እድናሳልፍ ፈጣሬ ይርዳን እስኬ በፆሎት አስቡኝ እህተማር ያም እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ ከፈቶኛል😢

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰሰ ሰትል መልካም ልደት አንችም ፍቅርሸን ግለፅለት ዝም አትበይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ ቆንጆ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ስው ነህ

  • @TsigaSelama
    @TsigaSelama Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚብሔር ይባርክልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @hagiye
    @hagiye Месяц назад

    የኔህት እንኳን ተዎለድሽ የማቱ ሳላ እድሜ ይስጥሽ ባለቤትሽም እጂግ መልካም ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አንቺም ባለቤትሽን የምታስደስች ያርግሽ ዎልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abrehetkeshp9742
    @abrehetkeshp9742 Месяц назад

    መልካም ልደት የኔ እህት እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የቁዱሳን አምላክ ይባርክልሽ 🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Месяц назад +1

    happy birthday sis god bless you and your family i question orthodox can we do cake and candles for birthday please i need answer 🙏🙏🙏

  • @እግዚኀርያ
    @እግዚኀርያ Месяц назад

    አሜን እኳን ተወለድሽ በእውነት እባየ ፍሰሰ ደስታው እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @እህተስላሴ
    @እህተስላሴ Месяц назад

    እንኳን ተወለድሺ እህቴ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤ መጨረሻሺን ያሳምረው❤❤

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Месяц назад +3

    የኔ እኩያ ነሽ ወለተ ማርያምዬ
    እኔ በ12ቅዱስ ሚካኤል ሕዳር ነው የተወለድኩኝ 1988 ዓ/ም በፃድቁ አቡነ ኪሮስ ጸሎት ምልጃ የመጀመርያ ልጅ ነኝ እናቶ ከኔ በፊት ሦስት ልጅ ኣወረዳት ያን የተረገሙ መንስ ከዛ ለፃድቁ አቡነ ኪሮስ ተማፅና ነው የተወለድኩኝ ወለተ ማርያምዬ ስደተኛዋ እህትሽ በፀሎትሽ ኣስብኝ #ወለተጊዮርጊስ ብለሽ ካላስቸገርኩሽ ስልክኝ ኣስቀምጥልኝ እፈልግሻለው ❤

  • @astertube8195
    @astertube8195 Месяц назад

    የኔ እህት እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ ፍፃሜዉን ያሳምርልሽ ❤

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu Месяц назад

    እኳን. ተወለድሽ. ቀሪውን. ዘመንሽን. እግዚያቤር. ይባርክልሽ❤❤❤❤❤😊

  • @MasaratGetu
    @MasaratGetu Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ፈጻሚ ያሳመረለሽ የሁላችንም ፍጻሜ ያሳምራለን ከእግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d Месяц назад

    መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽልን እህታችን አባሆይ እሙሀይ ለመባባል ያብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 Месяц назад

    እንኳን ተወለደሽ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm Месяц назад

    የኔ እንቁ እንኳን ተወለደሽ እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀ ያድልሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ በቤቱ ያኑርሽ
    እጮኛሽንም እግዚአብሔር ያክብርዉ,
    በትዳር በልጅ ይባርካችሁ ❤❤❤😂

  • @FanosKabada
    @FanosKabada Месяц назад

    ❤❤❤❤ happy birthday😊😊😊

  • @Alemwork
    @Alemwork Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት 🎉🎉🎉 ቀሪ ዘመንሽን ይባረክልሽ ፍፃሜሽን ያማረ 30 60 100 ፍሬ ያፈራሽ ያድርግሽ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ የዛሬ አመት ሶስት ሁናቹህ የምናከብርልሽ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ውድ መልካም ልደት❤❤❤❤ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hwete-l2l
    @hwete-l2l Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ዉዶች በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @Hanamarym
    @Hanamarym Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን እመብርሃን በመካከላቹህ ትሁን ባለቤትሽን እግዚያብሔር ያክብረው አስተዋይ ባልና ሚስት ከ እግዚያብሔር ዘንድ ነው ልዑል እግዚያብሔር ለሽምግልና ዘመን ያብቃቹህ አብራቹህ አርጁ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @ናሆሜ
    @ናሆሜ Месяц назад

    እንኳን ደወለድሽ የኔውድ መልካም ልደት❤❤❤አንተም ተባረክ አብሳሪው መላክ ደስታን አብሳሪ ሁሊም ደስታን ያሳያቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz1-jr9dz
    @Almaz1-jr9dz Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የኔ እህት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ባለ ቤትሽንም እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tigabuAndmimiwa7
    @tigabuAndmimiwa7 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን ግን ቻናሉ ሞኒታይዝ አድርጉት እረ?????????

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k Месяц назад +1

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ወድድድ የቃረ ዘመንሽ ይባርክልሽ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso7490 Месяц назад +1

    እንካዕ ተወለድኺ ክብርቲ ሓፍትና ወለተ ማርያም🎉🎉🎉

  • @Lulatewede
    @Lulatewede Месяц назад

    Happy birthday 🎂 ❤❤❤

  • @ኤፍታህበእግዚአብሔርስምተ

    እንኳን ተወለድሸልን የኔ ውድ🕊🕊🕊
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የንሰሃን እድሜ ያሰጀምርልሸ💗
    ወንድማችን አንተንም እናመሰግናለን🕊💗

  • @asiaasia8075
    @asiaasia8075 Месяц назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @እግዚአብሔርታላቅነዉ

    እንኳን ተወለድሽልን እህታችን በእዉነት እግዚአብሔር ያስባቹሁ በጣም ደስ ትላላቹሁ ፍፅማችሁን ያሳምርላቹሁ❤❤❤

  • @Ggg-qu2sj
    @Ggg-qu2sj Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የኔ ዉድ እህት❤❤❤

  • @tararaya380
    @tararaya380 Месяц назад

    Enkuan teweledsh keri zemenshin egziabher yibarklsh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን ቀሪ ዘመኒሽ የተባረከ ይሁን ወንድማችን ተባረክ በጣም ያምራል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍩🍩🍬

  • @SalamSalam-c5i
    @SalamSalam-c5i Месяц назад

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @ተስፋምካኤል
    @ተስፋምካኤል Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ የጣፈጠ ሂወት ይስጥሽ❤❤❤

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ ወለተ ማርያም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ተናተ በዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx Месяц назад

    ኧንኳን ተወለድሸ በቤቱ ያፅናቹህ ፊቅሩን ግለፅለት እህት አችም❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ ማምየ❤❤

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ሰላም ፍቅሩን ይብዛላችሁ 💚💛❤👏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን መልካም ልደት እግዚአብሔር ነፍ አመት ያኑራችሁ በፍቅር❤❤❤❤❤

  • @hajashajas1340
    @hajashajas1340 Месяц назад

    እንኳን ተወለደሽ እህቴ ቀሪይ ዘመንሽ ፈጣረ ይባርክልሽ❤❤❤

  • @Ydi6
    @Ydi6 28 дней назад

    አሜን ስታምሩ ኡፍ አስተዋይ ሰው ነው መጨረሻችሁ ይመር

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Месяц назад

    ዋዉዉዉዉዉ ምርጥ አፋቃሪ❤ ተዉ እድሜ አትጠይቅ😂

    • @ወለተማርያምTube
      @ወለተማርያምTube  Месяц назад

      ክክክክ ችግር የለውም እግዚአብሔር የሰጠን መደበቅ ጥሩ አደለም

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የኔ ዉድ እህት እንኳን ተወለድሽ አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @aasqqasass
    @aasqqasass Месяц назад +1

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ባልሽ እግዛብሄር ይባርከው ዘመን ለፍስሀ ይሁንልሽ

  • @yeshimengestu5232
    @yeshimengestu5232 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን የተባረከ የተቀደሰ ቦታ ላይ ያኑርሽ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላማችሁ ይብዛላችሁ 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል Месяц назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽን እመብርሃን ትባርክልሽ💐💐💐

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 Месяц назад

    Happy birthday. Weletemaryam🎉🎉❤

    • @yoditogbakristos1809
      @yoditogbakristos1809 Месяц назад

      ስለመለስሽልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ እመብርአን የልብሽን ትስጥሽ በእውነት ተባረኩ በፀሎት አስቡኝ ለኔም ለልጆቼ በረከትነው አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @mesiabbu8480
    @mesiabbu8480 Месяц назад

    Happy birthday konjoo ❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሺ መልካም ልደት❤❤❤❤

  • @سبحانالله-ز4ظ6ج
    @سبحانالله-ز4ظ6ج Месяц назад

    እኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ባልሽንም እግዚብሔር ያክብርልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህታችን ወለት ማርያም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠህ ቅር ዘማናቹህን እግዚአብሔር ይባርካቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺💐💐🌻

  • @Eyerus-v8j
    @Eyerus-v8j Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🥰🤍✝️

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest Месяц назад

    እኮን ተወለድሺ ቀር ዘመንሺ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Месяц назад

    አንኳን.ተወለድሽ.የኔጎበዝ.ልጅ.አብራችሁ.አርጁ.❤❤❤❤❤

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ የስዴት እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Месяц назад

    እኮን ተወለድሽ እህታችን፣ እግዚአብሔር አምላክ፣ቀሪ ዘመንሽንይባርክልሽ፣❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያኑርሽ ፍቅሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይጨምርላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @KsGd-br1js
    @KsGd-br1js Месяц назад

    መልካም ልደት እህታቺን ❤❤❤❤❤ቀሪዘመንሽን እመቤቴ ታሥምርልሽ

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc Месяц назад

    እንኳን ተወለድሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ያስብሽውን ያሳካልሽ የፈለግሽውን ሁሉ ይፈፅምልልሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የተባረከ ባል ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ያብዛልን በታ ወንድማችን እንደሱ ተሳሰቡ በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችንንም በሰላም ለዚህ ቀን ያድርሰን

  • @Rosamama-c6t
    @Rosamama-c6t Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤happy birthday 🎂

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena Месяц назад

    እኳን ተወለድሽ እህታችን❤❤❤❤

  • @HhHh-dr9bg
    @HhHh-dr9bg Месяц назад +6

    እኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ ግን ጥያቄ አለኝ እድሜ ታፍሪያለሽ ለምንድን ነው የማትናገሪው ያገሬ ልጅ❓

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад

    እህታችን እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን ሰናይ ልደት

  • @DestaGirma-z2r
    @DestaGirma-z2r Месяц назад

    Widee inkon tewldesh habibtii bexem des yilal

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Месяц назад

    Baga dhalatee obboletii keenyaa happy birthday 🎂🎈🥰❤